የራሽፎርድ ዝውውር በአሞሪም ላይ ሊፈጥር የሚችለው ጫና!!!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025
  • ማንችስተር ዩናይትድ የተገደበ የዝውውር ጊዜ አሳልፏል።
    ራሽፎርድን ወደ አስቶን ቪላ ሸኝቷል።እናም የራሽፎርድ ዝውውር በአሰልጣኙ ላይ ጫና ሊያመጣ ይችላል የሚል አስተያየት እየተደመጠ ነው።
  • Спорт

КОМЕНТАРІ • 96

  • @amankedrekedre3599
    @amankedrekedre3599 День тому +3

    አቤ አሞሪም ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰነው ሲቀጥል በማርከስ አይነት ተጫዋቾች ብዙ አሰልጣኞች ተባረዋል ገና ብዙ መውጣት ያለባቸው ተጫዋቾች አሉ አቤ አሞሪም የጫወታ ስታይሉ ብዙ መሮጥ ቦታ መሸፈን ይጠይቃል አብዛኞቹ የማንችስተር ተጫዋቾች ይሄ የለቸውም። ለኔ አሞሪም ጀግና ነው

  • @Teddalal
    @Teddalal День тому +2

    አቤና ሳምሪ እንኳን ደህና መጣችሁ። እኔ በፓል ሀሳብ አልስማማም ምክኒያቱም ራሽፎርድ በማን ዩናይትድ እንደ ሌሎች ተጫዋቾች አይሮጥም, አይታገልም በዛ ላይ disciplined አልነበረም። በቪላ ቢሳካለት እንኳን ጥቅሙ ለማን ዩናይትድ ነው። እንደውም አሞሪየም ቢጠየቅ በቪላ እንዲሳካለት ሚመኝ ይመስለኛል። ምክኒያቱም ጸባቸው Personal አይደለም የብቃት መውረድ እንጂ

  • @HamduAbas
    @HamduAbas 15 годин тому +1

    አቤ እኮ❤ ሳምሪዬ እኮ❤ስወዳችሁ እኮ❤❤🙏

  • @AlulaGKidan
    @AlulaGKidan День тому +1

    አቤ ሳምሪ እንዴት አመሻችሁ ለራሽፎርድ ውድቀት ትልቁ ተጠያቂው ቴንሀግ በተለይ አምና ከሽንፈት በኋላ ናይት ክለብ ወጥቶ ለሰራው ነውር ሸፋፍኖ እና በደሞዝ ቅጣት ብቻ መታለፉ እነሱን ከዩናይትድ በላይ ማየት እና ከኔ በላይ እንዲል አድርጎታል ብዬ አምናለው ለዛም ነው አሰልጣኝ ተቀይሮም ከመሻሻል ይልቅ ማላገጥ የጀመረው አሞሪም ውሳኔው ትክክል ነው አንድ ተጨዋች ራሱን ለማሻሻል ጥረት ካላደረገ ምኑን ተጨዋች ሆነው አቤ መልካም ምሽት

  • @ALIMohammed-g4s
    @ALIMohammed-g4s День тому +1

    ሰላም አቤ የዘወትር አድማጭህ ነኝ ከሳውድ አረቢያ እኔ አሞሪም ልክ ነው ብየ አላምንም ምክኒያቱም የአሞሪም/ኢጎ/ተደፈርኩ በሚል እንጅ በሚያወራው ልክ ሆና ሳይሆ ራሽ በሰጠው እንርቪው ተበሳጭቶ ቂም ይዞበት ነው ራሽም በደሪቢ ጫዋታ ከስብስብ ውጭ በመደረጉ ተበሳጭቶ ነው ኢተርቪውን የሰጠው በመነጋገር መፍታት ይችሉ ነበር አሞሪም ለሚድያ የሚሰጠው መልስ ብዙ ልክ አይመስለኝም አሁን ከሚሰለፋት ተጫዋቾች ብዙ የሚያንስ ፐርፎርማስ ያለው አይመስለኝም ክለቡ ደመወዙ ስለበዛባቸው ለመግፋት የተደረገ ነው የሚመስለኝ ያን ስል ግን ራሽ አላጠፋም ማለቴ አይደለም ጋዜጠኛ ሁሌም ካሰልጣኝ ጎን መሆኑ እንዳለ ሁኖ አንተም አቤ ካሞሪም ባልተናነሰ ራሽ ላይ ጨክነክበታል ለማንኛው ይቅናው ራሽ አሞሪም ግን ሲመጣ እንደተወራለት ሁኖ አለገኝሁትም ከተወራለት ይልቅ ያልተወራለትን በየ ሳምንቱ ለሚድያ ርዕስ መፍጠር ሁኗል ስራው! !

    • @AbduMahir
      @AbduMahir 23 години тому

      ታዲያ መጠጥ ቤት እያደረ ትሬሪግ ሜዳ እያረፈደ እንዲቀጥል ማድረግ የሌሎችን ባህሪ ማበላሸት ነዉ የምሆነው አሞሪም ትክክል ነዉ

  • @ggetawbire9532
    @ggetawbire9532 15 годин тому +1

    ዜሮ ዘጠኝ አርባአንድ ዘጠናአምስት ሰባሁለት አርባሰባት
    ሲስ ፋብሪጋስ
    ጌታው ነኝ ከቀጨኔ

  • @yonasabebayehu5990
    @yonasabebayehu5990 14 годин тому +1

    ሴስክ ፋብሪጋስ , ዜሮ ዘጠኝ አስራ ዘጠኝ ስልሳ አራት ሰባ አምስት ዘጠና ዘጠኝ

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c День тому

    አቤ ሰላም ላንተ በአሞሪን ላይ በራሽፉርድ ምክንያት ሊተችም አይገባም ተጫዋች ነው ራሽፉርድ ድንገት ቢሳካለት አሞሪን ሊጠየቅ ነው ባይሳካለትስ አሞሪን ልክ ነው ሊሉ ነው ይሄ ስህተት ነው እራሽፉርድ አልቻለም በምንችስተር ውስጥ በቴንሃግም ዘመንም በአሞሪን ይሳካለትም አይሳካለትም አሞሪን እዲወጣ መፍቀዱ አጅግ በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 16 годин тому

    ሰላም አቤ እንደሃሳብ አንድ ሴት እንኳ ብትሸለም ደስ ይለኛል ሌላው ውጭ ያሉ አድማጮች ቲሸርቱን የሚፈልጉት አይመስለኝም እኔን ጠምሮ ለተሳትፎ ነው ቢደወልልን እና ጥያቄ ብንጠይቅ ለኛ በቂ ይመስለኛል። አትፍሩን እንጂ ጉድ እኮ ነው። 😂😂😂😂😂

  • @SenayGermu
    @SenayGermu 14 годин тому +1

    ሰናይ ገረሙ እባላለው የዘወትር አድማጫችሁነኝ ፈርጉሰንን በፒዛ የመታው ተጫዋች ፋብሬጋዝ ነው

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 15 годин тому

    አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ይብዛ መጀመሪያ በሜዳቸው ተሸንፈው ዋንጫው የሚፈለግ አይደለም ማለት ሊበሏት ያሰቡትን ጅግራ ቆቅ ነች ይላሉ አባባልን አስታወሰኝ በቃ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም

  • @Aklilugezhagen
    @Aklilugezhagen 15 годин тому

    አቤና እና ሳምሪ በእናትክ ከተሰጣበት ማልያዬን ሰረቁቡኝ ሸለሙኝ አቤ ምርጥ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ

  • @NatiMan-y3z
    @NatiMan-y3z 15 годин тому

    ሴስክ ፋብሪጋዝ ዜሮ ዘጠኝ ዜሮ ሶስት አስር ሃያ አራት ሰማንያ አራት 🙏🙏🙏🙏

  • @HamduAbas
    @HamduAbas День тому

    ሠላም አቤና ሳምሪ 💙💙
    ለኔ የራሽ-ፎርድ መሄድ ምንም የሚያጎድለው ነገር አለ-የሚል እምነት የለኝም።ራሱን ለማሻሻል ምንም አይነት ጥረት የሌለው ፣ይልቁንም የመልበሻ ቤት ብክለት ነበር እና መሸኘታቸው ተገቢ ነው ነገር ግን በቦታው ጥሩ ተጨዋች ባለ-መተካቱ ለደጋፊዮቹ ቅር የሚያሰኝ ይመስለኛል
    ሸገር-ስፖርት ይለያል!!!!❤❤🔥🔥

  • @MehretNebiyu
    @MehretNebiyu 15 годин тому

    ሰላም አቤ እና ሳምሪ ገብቻለሁ አብረነን

  • @teddy6432
    @teddy6432 14 годин тому

    ሰላም አቤና ሳምሪ የዛሬው የሚገርም ነበር የ christiano Ronaldon ያቀረብክበት መንገድ በጣም ነው የተመቸኝ : ድል ለማንችስተር ዪናይትድ : : የዛሬው ጥያቄ መልሱ Cesc Fabregas ነው 2004 አርሴናል 2-0 ባሸነፈበት ጨዋታ ነበር: መልካም ቀን ይሁንላቹ: ቴዲ ነኝ ከ Leeds Uk::

  • @ggetawbire9532
    @ggetawbire9532 15 годин тому

    ዜሮ ዘጠኝ አርባአንድ ዘጠናአምስት ሰባሁለት አርባሰባት
    አርሰናል አይቀለብሰውም
    ጌታው ነኝ ከቀጨኔ

  • @AbrarawAyele-g1t
    @AbrarawAyele-g1t 22 години тому

    ራሽፎርድ በአስቶንቪላ ቤት ውስጥ እንደሚሳካለት አልጠራጠርም። ነገር ግን አሞሪም በራሽፎርድ አቅምና ችሎታ ቅሬታ ኖሮት ሳይሆን በዲሲፕሊን ችግር ምክንያት ከጨዋታ ውጭ ከማድረግም በላይ በውሰት አስተላልፎታል። ስለዚህ ቢሳካለት አሞሪምን ያስጠይቀዋል የሚል እምነት በጭራሽ የለኝም። በችሎታው ጥርጣሪ አለኝ ቢልና በአስቶንቪላ ቤት ስኬት ቢያመጣ ነበር አሞሪምን ሊያስጠይቀው የሚችል።

  • @dagmawisesay6555
    @dagmawisesay6555 19 годин тому

    ሰላም አቤ በማርከስ እራሽፎርድ ጉዳይ ብቃቱን አላገኘም ብሎ መናገር በአሞሪም የማልስማማበት ጉዳይ ነው ከጫወታ ውጪ እያረገው ማውራቱ ተገቢ አልነበረም የተገፍበትን ብቃት በሌላ አሰልጣኝ አያገኝም ብሎ ማሰብ ይከብዳል ግን አሞሪም ከአካዳሚ ወደ ዋናው አምጥቶ ቡድኑን ካላስተካከለ በዚህ ግትርነቱ እሱም በክለቡ መቆየቱ ያጠራጥራል..

  • @AmanuelAmanuelasefaw
    @AmanuelAmanuelasefaw 15 годин тому +1

    አቤ ምርጢላ የሸገር ድምቀት selam beyalu wed melesu lehida abo
    ሴስክ Faberigaz
    ዜሮ ዘጠኝ ዜሮ አራት ስልሳ ስድስት ዘጠና ሁለት ሀያ ስድስት

  • @HamduAbas
    @HamduAbas День тому

    ሠላም አቤና ሳምሪ 💙💙
    ለኔ የራሽ-ፎርድ መሄድ ምንም የሚያጎድለው ነገር አለ-የሚል እምነት የለኝም።ራሱን ለማሻሻል ምንም አይነት ጥረት የሌለው ፣ይልቁንም የመልበሻ ቤት ብክለት ነበር እና መሸኘታቸው ተገቢ ነው ነገር ግን በቦታው ጥሩ ተጨዋች ባለ-መተካቱ ለደጋፊዮቹ ቅር የሚያሰኝ ይመስለኛል
    ሸገር-ስፖርት ይለያል!!!!❤❤🔥
    🔥

  • @TeferaTsegaye-un9ug
    @TeferaTsegaye-un9ug День тому

    አቤ ራሽፎርድ አስቶንቪላ ጥሩ ኋኖ ብናየው ለጊዜው እንዳሽቃበጠ ብቻ ነው የምቆጥረው እንጂ በአሰልጣኝ እንዳልተቀየረ ግልፅ ነው ልጁ ሰነፍ ሆንዋል ያንንም ቆይተን የምናየው ይሆናል

  • @leo-messi-v5i
    @leo-messi-v5i 15 годин тому

    ፋብሪጋስ ነው
    ዜሮ ዘጠኝ,ሰማንያ ሶስት, ሰባ አንድ, አርባ ዘጠኝ, አርባ ሶስት

  • @abuababa7176
    @abuababa7176 17 годин тому

    አሞሪም በራሽፎርድ ጉዳይ ጥፋት ሰርቶል መታገስ ነበረበት ቢያንስ ካሉት የአጥቂ አማራጮች እሱ ይሻላል ከአሞሪምም ከበዛ የሚዲያ ወሬ ወጭ ቲሙ መሻሻል አላሳየም

  • @Ambatube1889
    @Ambatube1889 15 годин тому

    Fabrigas 09 እስራ ሶስት 21 ዜሮአራት 53

  • @BINIYAM-q6c
    @BINIYAM-q6c 15 годин тому

    Sesc Fabrigas
    ዜሮ ዘጠኝ:አስራ ስድስት:ሀምሳ ስምንት:ዜሮ ሁለት:ሀያ ሰባት

  • @mesheshabekele6215
    @mesheshabekele6215 День тому

    በአሞሪም ሀሣብ እሥማማለው 2ት 3ጥቅሞችን እናገኛለን 2ቱ የአሞሪም ሀሣብ የተሥማማው ሢሆን 3ኛው የኔ ሀሣብ ያለምንም ጨዋታ ተቀምጦ ደሞዝ እየበላ ወደኪሣራ ከመግባት አንጻር እናሞ የልጁ ብቃት ከመውረድ አንፃርን ጨምር በመሔዱ እሥማማለው

  • @AbeFreeFiregamer
    @AbeFreeFiregamer 14 годин тому

    አቤ እና ሳምሪ ሠላም ናችሁ ?Happy Birthday to CR 7!!!የዛሬ ዝግጄት በጠም አራፍ ነው
    Cesc Fabregas ፒዛ የወረወረው ለ Sir. Alex furguson በ2004 አርሴናል ማንችስተሮ ዩናይት 2 ለ 0 ባቨነፈበት ግዜ(ብርሀኑ ነኝ Zero, Nine, One, One, Four, Seven, Zero, Eight, Zero, Two)

  • @AnwarAdugna
    @AnwarAdugna 7 годин тому

    የሚያመጣው ጣጣ ያለ ወይመስለኝም ምክንያቱም ለሌሎች ተጫዋቾች ለአሰልጣኙ ያላቸውን ቦታ ይወርዳል ስለዚህ አሞሪም ትክክል ነው

  • @forever-x6e
    @forever-x6e 14 годин тому

    Cesc Fabrigas
    ዜሮዘጠኝ አስራሶስት ሰማንያአንድ ሰላሳሰባት ዘጠናሁለት

  • @SolomonBirhanu-e6u
    @SolomonBirhanu-e6u День тому

    አቤና ሳምሪ እዲት ናቹህ አቤ ሁሌም የምጠይቀዉን ጥያቄ ተቀብለህ መልስ ስለምትሰጠኝ አመሰግናለሁ ሁሌም ሰላማቹህ ይብዛ።sol የማንቼ ከማርቆስ

  • @HamduAbas
    @HamduAbas 15 годин тому

    የሰሞንኛ ሲቲ ስላይደለ አርሰናል ኒው-ኳስትልን ገንድሶ አያልፍም።ሰናይ ቀን🙏

  • @ADIGAA-ANIGA
    @ADIGAA-ANIGA День тому

    Amorim, correct. Rashi was too lazy 😴

  • @bereketabraham137
    @bereketabraham137 14 годин тому

    ሴስክ ፋብሪጋስ ነው የወረወረው አርሰናል ከ 49 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ የተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ነበር
    ዜሮ ዘጠኝ
    ሰማንያ ሶስት
    ሰባ አንድ
    አርባ ዘጠኝ
    አርባ ሶሰት

  • @kirubel-man.united
    @kirubel-man.united 15 годин тому +1

    Fabrigas

    • @kirubel-man.united
      @kirubel-man.united 14 годин тому

      ዜሮ ዘጠኝ አስራሁለት ዘጠናሰባት ሃምሳስድት ሃምሳሶሰት

  • @samsonayalkibet
    @samsonayalkibet 15 годин тому

    arsenal 4 1 Newcastle ያሸንፋል መልካም እድል ለኔው አርሴ

  • @MandelaManda-v2y
    @MandelaManda-v2y 14 годин тому

    ፍብሪጋዝ ዜሮዘጠኝ ሀያዘጠኝ አስራአንድ አርባስምንት ሰማንያስምንት

  • @tesheambaw7582
    @tesheambaw7582 14 годин тому

    Patric evera new yemtawo

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 15 годин тому

    ዜሮዘጠኝ አስራአንድ አስራሶስት አርባስድስት ሰማንያስድስት አኔልካ

  • @ZekiDerese-b5n
    @ZekiDerese-b5n 14 годин тому

    ሴስፋብሪጋዝ ነው
    ዜሮ ዘጠኝ ሰላሣአራት አስር አርባዘጠኝ ዜሮዜሮ

  • @FantahunGetnet-gj7fu
    @FantahunGetnet-gj7fu 14 годин тому

    ሲስ ፋብሪጋስ
    ፋንታሁን ከአዲሱ ገበያ
    ዜሮ ዘጠኝ አሰራ ሶስት ሀምሳ ሰባት ሥልሳ አራት ሃያ አንድ

  • @amlakesubalew
    @amlakesubalew 14 годин тому

    Cesc fabrigas ዜሮዘጠኝ ሀያ ሀምሳ አርባስምንት ሠማንያስምንት

  • @ahmederina
    @ahmederina 12 годин тому

    ራሽፎርድ መልበሻ ቤቱን የመበጥበጥ የበላይነት ያሣያል በችሎታው ብቻ አይደለም የወጣው

  • @Footballnews-77-c7w
    @Footballnews-77-c7w 14 годин тому

    Cesc Fabregas ዜሮ ዘጠኝ 28 ዘጠኝ ዘጠኝ 99 ስምንት ስምንት

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @haileLegesse-ot9kh
    @haileLegesse-ot9kh 14 годин тому

    አቢ እና ሳምሪ እንዴት ናቹህ
    መልሱ: ሴስ ፋብሪጋስ በሁለት ሺ አራት ኦርትራፎርድ በተደረገው ጨዋታ
    አርሰናል 2 vs ማንቸስተር ዩናይትድ 0 በወጡበት
    ሃይሌ
    ዜሮ ዘጠኝ አስራ ሁለት ሰበ ሰባት ስልሳ ስምንት ሃምሳ አራት

  • @gezuyadete753
    @gezuyadete753 14 годин тому

    Secs Fabrigas

  • @henokalemu-c2z
    @henokalemu-c2z 14 годин тому

    Cesc Fabregas

  • @yosephfonja6034
    @yosephfonja6034 День тому

    አቤ ሰላም ነው ቀጥታ ስርጭት ለይ መልስ ለመመለስ ዩቲዩብ ለይ ይዘገያል ቢስተካከል

  • @mubarekmohammed4728
    @mubarekmohammed4728 15 годин тому

    ዜሮዘጠኝ ሰማንያስምንት ሀያአንድ አሰራአንድ ሰባሁለት
    fabrigaz

  • @SemirSemir-s1q
    @SemirSemir-s1q 15 годин тому

    Fabtigas

  • @FisshatsiyonGebre
    @FisshatsiyonGebre 15 годин тому

    ፋብሬያስ ዜሮ ዘጠኝ አርባ አስራ ዘጠኝ ዘጠና ዘጠኝ አርባ 3:39

  • @HamduAbas
    @HamduAbas 15 годин тому +1

    ፋብሪጋስ

  • @nataia-xt2wq
    @nataia-xt2wq 14 годин тому

    Cesc Fàbregas, ዜር ዘጠኝ10 ሀምሳ ሰባት 77

  • @fikrutadesse2247
    @fikrutadesse2247 15 годин тому

    ፖትሪክ ቨሄራ ነው

  • @amlakesubalew
    @amlakesubalew 15 годин тому

    Cesc fabrigas

  • @FisshatsiyonGebre
    @FisshatsiyonGebre 15 годин тому

    ፋብሬያስ ዜሮ ዘጠኝ አርባ አስራ ዘጠኝ ዘጠና ዘጠኝ

  • @alulakebed1508
    @alulakebed1508 18 годин тому

    አረ አሞሪም ልክ ነዉ ልጅ ማልመጥ ከጀመረ በጣም ቆይቶል ከሊጋርድ መዉጣት ጋር ካኮረፈ ቆየ እኮዋ እና እደዚህ አይነት ማባበል አስፈላጊ አይደለም ማሰናበት ነዉ እኮዋን እሱ ሰር አሌክስም ከቦታቸዉ ተነስተዋል

  • @AbduselamMam
    @AbduselamMam 15 годин тому

    አብዲ ሊቨርፑል ከወሠንአሌክስ ፋብራጋዝ

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 15 годин тому

    ፍብሬጋስ ነው

  • @BogaleBedeje
    @BogaleBedeje 14 годин тому

    Ccesc Fabergas

  • @derejegizaw-bb4xk
    @derejegizaw-bb4xk 14 годин тому

    ፋብርጋስ 0ዘጠኝ ሃያሁት ዜሮ ዜሮ ዜር ዜሮ ስልሳ 4 ደረጀ

  • @MehretNebiyu
    @MehretNebiyu 15 годин тому

    ፋብሪጋዝ

  • @FisshatsiyonGebre
    @FisshatsiyonGebre 15 годин тому +1

    Fabregsss

  • @gezuyadete753
    @gezuyadete753 14 годин тому

    Fabregas

  • @ChereKifle
    @ChereKifle 14 годин тому

    cesc fabergas

    • @ChereKifle
      @ChereKifle 14 годин тому

      ዜሮ ዘጠኝ ዜሮ ዘጠኝ አስራ አንድ አስራ አንድ ሀምሳ ሰባት

  • @binyamhailu4653
    @binyamhailu4653 14 годин тому

    ሲስክ ፍብሬጋስ
    ዜሮ ዘጠኝ አንድ አንድ ሀምሳዘጠኝ ዘጠና ስድስት ዜሮ ሰባት
    ቢኒ ከቦሌ ጃፓን።

  • @ermywish
    @ermywish 15 годин тому

    cesc fabregas....
    zero zetegn , asra sost , semania smnt , arba ,
    haya ana

  • @kassahungebrmariam8712
    @kassahungebrmariam8712 15 годин тому

    Cesc Fàbregas
    09 ሃያሰባት 20 ሃያሁለት 95

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c День тому

    ፑል ሚርሴን በራሱ አረዳድ ነው ራሽፉርድ የድስፕሊን ችግር ነው ፑል ሚርሴን ፕሮፍሽናል አስተሳሰብ የለውም የመሻሻል እራሱን ብቁ ማድረግ የራሽፉርድ ፋንታ ነው የእንግሊዝ ሰውች እብድ ነው

  • @AdemMelaku-o4o
    @AdemMelaku-o4o 14 годин тому

    ሲስክ ፋብሪጋዝ ፉልኩርግ ነኝ አቤ ካለሁበት

  • @binyamhailu4653
    @binyamhailu4653 15 годин тому

    ፍብሬጋስ

    • @binyamhailu4653
      @binyamhailu4653 14 годин тому

      ፍብሬጋስ ዘጠኝ አንድ አንድ ሀምሳ ዘጠኝ ዘጠናስድስት ዜሮ ሰባት

  • @fehimseid390
    @fehimseid390 День тому

    Ruben Amorim match premierleague [13 games]
    4 wins, 2 draw, 7 lose
    * Hary Maguire No 4 = 2win, 1lost, 1 draw
    * Hary Maguire Yes 9= 1win, 7lost, 1draw

  • @behailuabera2232
    @behailuabera2232 17 годин тому

    Pol is absolutely wrong,

  • @IsraelAzage-l8c
    @IsraelAzage-l8c 12 годин тому

    ሰላም አቤ እና ሳምሪ የዛሬ ጥያቄ መልሱ ፋብሬጋዝ መሆኑን እያወኩኝ አስቸኳይ ስራ ታዝዤ እያሽከረከርኩ ስለነበር ማልያው አምልጦኛል በሚያሳዝን ሁኔታ ለማንኛውም ምናልባት ሰፕራይዝ ካደረጋችሁኝ ለውድ ሚስቴ በስጦታ አበረክትላታለው መክንያቱን ዜሮ ዘጠኝ አስራ ሁለት ሰባትሁለት ዜሮ ዘጠኝ ዘጠና አንድ ፋሲካ ነኝ ከ አቃቂ ቃሊቲ 08 ማዞሪያ ክበሩልኝ መልካም ቀን

  • @HabtamuYemane-t2s
    @HabtamuYemane-t2s 14 годин тому

    ሴስክ ፋብሬጋስ ነው october 24 2004 ላይ ነው የወረወረባቸው በነገራችን ላይ ፈርጉሰንን ለመምታት አልነበረም ።
    ዜሮ ዘጠኝ አስራ ዘጠኝ ሰላሳ ስድስት ሰባ አንድ ሰባ ዘጠኝ

  • @HafiRaya
    @HafiRaya 15 годин тому

    ያፌት ከ ለቡ (0910ሀምሳ አንድ 00 ሀያ ዘጠን) (09 25 ዜሮ አምስት ዜሮ አምስት 81)
    Cesc Fabregas

  • @jobser-fk3re
    @jobser-fk3re 15 годин тому

    ዜሮ ዘጠኝ አርባሁለት ሀያስድስት አርባዘጠኝ ሀምሳሰባት ANSWER fabrigaz

  • @HamduAbas
    @HamduAbas День тому +1

    ሠላም አቤና ሳምሪ 💙💙
    ለኔ የራሽ-ፎርድ መሄድ ምንም የሚያጎድለው ነገር አለ-የሚል እምነት የለኝም።ራሱን ለማሻሻል ምንም አይነት ጥረት የሌለው ፣ይልቁንም የመልበሻ ቤት ብክለት ነበር እና መሸኘታቸው ተገቢ ነው ነገር ግን በቦታው ጥሩ ተጨዋች ባለ-መተካቱ ለደጋፊዮቹ ቅር የሚያሰኝ ይመስለኛል
    ሸገር-ስፖርት ይለያል!!!!❤❤🔥🔥

  • @SemirSemir-s1q
    @SemirSemir-s1q 15 годин тому +1

    Fabrigas

  • @simretbasaznew5114
    @simretbasaznew5114 15 годин тому

    ፋብሪጋዝ

  • @alemayehutsige8156
    @alemayehutsige8156 14 годин тому

    ፋብሪጋስ

  • @AffectionateCheetah-td4ny
    @AffectionateCheetah-td4ny 15 годин тому

    Fabrigas

  • @ምርጥዜማ
    @ምርጥዜማ 14 годин тому

    ፋብሪጋዝ