"መልእክተ-ዐብይ ወደ ትግራይ ሰዎች፣ 'ሚስጢራዊ' ሰነድ ሲፈተሽ፣ የትግራይ እና አማራ ኃይል ትብብር?"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምልከታ ይቀርባል።

КОМЕНТАРІ • 33

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 4 дні тому +1

    The one and the only one! Thank you Moges and YEHASAB GEBETA! 🌹.

  • @DanielFeleke
    @DanielFeleke 3 дні тому

    ይሰማል

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 4 дні тому +1

    ሀሳብ ገበታ እናመሰግናለን

  • @timharmon10
    @timharmon10 4 дні тому +5

    😂 አንተ ያጣራኸው ከሌላው በተለየ በምን ይታመናል? እየሆነ ያለው እና ወረቀቱ ላይ የሰፈረው ነገር ሲታይ የሚፋለስበት የት ቦታ ይሆን?
    የተባለው መረጃ ከ ትውስታ ተፅፎ ሊሆን ይችላል!! አንድ እውነታ ግን በ ሰዎቹ ዉስጥ ያለው ከፍተኛ አለመተማመን እና አንዱ አንዱን ጠልፎ ለመጣል የሚደረገውን መገፋፋት ስናይ የተባለው አይሆንም ብሎ ለማሰብ አይቻልም፣፣
    ሌላው የመንግስት አካል ነው የሄደው የሚባለው ነገር፣) አባዱላን ፣ ጁነዲን፣ ሙላቱን የመሳሰሉትን ሲጨምርስ? አባው ማዘናጋቱ እንዳለ ሆኖ የ መስቀል ፍላወሩ መንግስት እውን ሊያደርገው የሚፈልገውን አላማ በዚህ ሰአት የማይረዳ ካለ?
    በ ኦነግና በብልፅግና መሃል ያለው የ አላማ ሳይሆን የ አፈፃፀም ልዩነት ነው!! በተረፈ ፀቡ የ ቤተሰብ መሆኑን ካልገባህ እኛ እንነገርህ!! ትህነግም የሚባላው በ አላማ ልዩነት አይደለም

  • @kebenaNada
    @kebenaNada 4 дні тому

    Thank you Moges

  • @Markelon-k8r
    @Markelon-k8r 5 днів тому +5

    No war again in tigrigy

  • @QQQQU-c6o
    @QQQQU-c6o 5 днів тому +2

    ሞገስ በወረቀቱ ላይ የተቀመጠውና መሬታ ላይ ወርዶ እየተተገበረ የሚገኘው እንቅስቃሴ ትክክል አይደለም ነው የምትለው?

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 4 дні тому

    ዝም ብሎ ለመቀስቀስ የተደረሰ ድርሰት ነው!! ለእኛ የሚያስፈልገን መፍትሄ እንጂ መወጣጫ መሰላል እንድንሆነው የሚያመቻቸን ግለሰብም ሆነ ቡድን አንፈልግም!!!! ሰልችቶናል !!!!

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 4 дні тому +3

    ሞገስ ረጋ ብለህ የምታነሳሳቸው ሀሳቦች ይመቹኛል

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 5 днів тому +2

    ትክክል ሞገሣ ችን መቸም አንረሣቸው ህዋሀት መርዝነው እባብነው አብሮ የሚሠራ ፋኖ የአማራ ህዝብ ይዋጋዋል😢

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 5 днів тому +1

    The only ways together one Ethiopian.firest constitution and national would be Ethiopian. Is there no one above the law?all are equal to live in Ethiopia.

  • @kuncho11
    @kuncho11 5 днів тому

    እኔ የማየዉ ሌላ ሚዲያ የለኘም. information የለኘም

  • @Markelon-k8r
    @Markelon-k8r 5 днів тому

    We don't war enough is enough for ethiopian negotiates please

  • @assefabeshir6810
    @assefabeshir6810 4 дні тому

    በኦህዴድ ብልፅግና ባለስልጣናት በተደጋጋሚ ሲነገሩ ከነበሩት ፣ከተከናወኑት ተግባሮች መረዳት እየተቻለ የሰነዱን ምንጭና authenticity መጠየቅ አውቆ መደንቆር ሲበዛ መጃጃል ነው። በሰነዱ ላይ ያለው ሀሰት ነው ?ልብ ወለድ ነው ? Is It not a reality ? ብለህ ለመተንተን ብትጃጃል ይሻል ነበር። You are consistently inconsistent. Why don't you give benefit of doubt?And ask what the policy and modus operandi of Oromo PP? ማጭበርበርና ማምታታት የትም አያደርስም።የውሸት ተንታኝ!" Neither Christianity nor a university degree could overcome an inherent ethnic inferiority complex ." And no body can make you feel inferior without your consent. May be dual ethnic background could give rise to be confused and takes away ones conscious not to have firm and consistent stand before truth and justice.

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YebkashAgere
    @YebkashAgere 4 дні тому

    Moges, I appreciate your way of justifying the Oromo PP and the oligarchs meeting and resulting paper. But I think you missed the point because you assumed these gangs are thinking rationally. Their work has never proven otherwise.

  • @andinettamiru-xo8hl
    @andinettamiru-xo8hl 4 дні тому

    አንተስ ትክክል ላለመሆኑ ምንድነው ማረጋገጫህ??? as usual try to stand out of their boxes. U might be misleaded.

  • @ESk146
    @ESk146 4 дні тому

    Your analysis is week what’s on the ground matches the document. This guys don’t even care about the hundreds of thousands of people.

  • @AbiyeAyalew-d6p
    @AbiyeAyalew-d6p 5 днів тому

    ጠላትን ተርጉምልኝ

  • @dawitaddisu2777
    @dawitaddisu2777 4 дні тому

    Ethiopia is nation of nations...therefore, its natural for the admin to think it is dealing with different countries.

  • @tollabulla9063
    @tollabulla9063 5 днів тому

    It is okay

  • @ZenebeGetahun-sb6ch
    @ZenebeGetahun-sb6ch 5 днів тому

    I wonder your direction views on political judgment.

  • @AbdelaAhmed-w7z
    @AbdelaAhmed-w7z 5 днів тому

    ደናነው ተሰተካክሎዋል

  • @dawitaddisu2777
    @dawitaddisu2777 4 дні тому

    Mogu...please get the original report and stop your mediocre analysis.

  • @ElsaDessé
    @ElsaDessé 4 дні тому

    U think u are free?

  • @AdugnaNagomsa
    @AdugnaNagomsa 4 дні тому

    Absolutely wrong & false Document.