ሁለት ጓደኛሞችን ሲያጋጭ የነበረው የዲያቢሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ!

КОМЕНТАРІ • 829

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 3 роки тому +81

    አባቴ እርሶ ላይ ያለው ጸጋ ለኛም ቤት ይትረፍ አሜን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 роки тому +104

    ኡፍፍ አባቴ የኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት ስለ እርሶ ቃላት የለኝ የማቱሳላር እድሜ ይስጦት ቃለሂዎት ያሰማልን

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r 3 роки тому +4

      አሜን፫😭😭😭😭😭የኔንም ይስጠው ለአባቴ እኔ ከንቱ ነኝ አባታችን የሰንት ሰው ነፍስ እያተረፈልን

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 3 роки тому +1

      ይኔም እኔ እግዚአብሔር ይመስጉን
      በሳቹው ትምህርት ነው ይተለወጥኩ
      ተመስገን የኢዬስ የወለላይቱ ድንግን
      አደይ ማርያም

    • @yenemar8748
      @yenemar8748 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 3 роки тому

      የኔ አይነቱ ሰው ለማንም አይጠቅምም እየሱስ ያድነን

    • @shewargealeneamare4128
      @shewargealeneamare4128 3 роки тому

      የኔንም ይስጣቸው

  • @godislove7426
    @godislove7426 3 роки тому +194

    ወይኔ መምህር የኛ ተናፋቂ አባት እንኳን ደህና መጡልን እኔ ግን መች ይሆን የምፈወሰው በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @user-kb4qk5qf2m
      @user-kb4qk5qf2m 3 роки тому +13

      እኔም በሚድኑት እየተደሰትኩኝ መዳኛየን ቀን በተስፋ እጠብቃለሁ እኔማ ከምር ሽንት ቤት አጥቤ ያገኘኋትን ደመወዜን መቀበል አለመቀበሌን እረሳለሁ ጓደኛ ነች አስባ የምትነግረኝ ግን ከምር እኔ እንዲህ ነኝ ብሎ ለሰዉ ማስረዳት በጣም ከባድ ነዉ😭😭😭 ሁሌም ልቤን መልስልኝ እላለሁ

    • @user-bx7hq1wh5l
      @user-bx7hq1wh5l 3 роки тому +9

      ኣይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንቺ ነኝ እግዚኣብሄር ይርዳን ለሰው ይሄ ነው ብሎ ማስረዳት ከባድ ነው ማሬ ሰው ኣይገባውም የደረሰው እንጂ

    • @godislove7426
      @godislove7426 3 роки тому

      @@user-bx7hq1wh5l amen yene wdd

    • @godislove7426
      @godislove7426 3 роки тому +1

      @@user-kb4qk5qf2m እኔም እንዳንችነኝ ውዴ የመምህርን ትምህርት በጣምነው ምወደው ምከታተለው ግን ረሳለሁ

    • @user-dz4pe2em1z
      @user-dz4pe2em1z 3 роки тому

      የመቼ ነው ይሄ

  • @hana967
    @hana967 3 роки тому +20

    ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ረጂም ዕድሜ ይስጥልን አሜን ፫

  • @user-oj2ly2zw6c
    @user-oj2ly2zw6c 3 роки тому +41

    ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @user-xq1sv3mu5t
    @user-xq1sv3mu5t 3 роки тому +310

    እኔ የመምህር ግርማ ፈውስ ነው ህይወቴ የቀየሩ ተመስገን ፈጣሪ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 роки тому +10

      እልልልልል ተመስገን አባታችን እደሜ ጤና ይስጥልኝ ዲቆንተበርክ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 3 роки тому +6

      እስይ። እልልልልልልል💒💒💒💒

    • @edenwoldie7578
      @edenwoldie7578 3 роки тому +1

      Hi, did you get healed by him?

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 3 роки тому +2

      እልልልልልልልልልል

    • @tututeklu5032
      @tututeklu5032 3 роки тому

      @@edenwoldie7578 yes

  • @mggb9549
    @mggb9549 3 роки тому +13

    እኔ እንደገባኝ የመንፈስ አሰራ ለመላዉ ኢትዮጵያን ኤርትራዊያን ኦርቶዶክሳውያን እግዚአብሔር ይግለፁላቹ ምኽንያቱም እስካሁን ስድብ ሀሜት ጭቅጭቅ ዘረኝነት ምን ያልሄነዉ አለ ካገር ወተን እንኳን የራሳችንን ሰዉ እየፈለግን ክፉ ማሰብ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 роки тому +31

    እግዝያብሄር ለቅድስ ቁርባኑ ከነቤተሰቦቼ ያብቃኝ።

  • @debalkeadugna6828
    @debalkeadugna6828 3 роки тому +98

    የአባታችን ጸሎትና በረከት ይድረሰኝ መምህር ግርማን በአካል ወይም በስልክ ማግኜት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር /አጋእዝተ አለም ሦስቱ ስላሴ ይርዱኝ /***

    • @abebe7532
      @abebe7532 3 роки тому +3

      amen Egzeyabher yerdah !!
      ene gin tesfa korchew ,,, filegawin tewkut !!
      ande Talyan sihedu teketiye hedku !!
      ande swezerland !!
      ande Munc Germen !!
      Amara ena Orthodox kager yewta sebal demo.. Hager aygeba
      yaw qene seders arfalehu

    • @tinafarah4173
      @tinafarah4173 3 роки тому +2

      Amen amen amen yehun yedergilen

    • @user-dz4pe2em1z
      @user-dz4pe2em1z 3 роки тому +5

      እኔ ም አድ ቀን እፈወሳለሁ

    • @safiasofi5258
      @safiasofi5258 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @werkekabaw3585
      @werkekabaw3585 3 роки тому +3

      አሜን አሜን አሜን እግዚብሔር ይርዳን እኔም በጣም ነው የምፈልገው እመብርሀን ትርዳን

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 3 роки тому +25

    አባቴ ከፈጣሪዬ ጋር ያስታረቁ ሰዉ የሆኩት በርሶ ትምህርት ነዉ ከስደት ተመልሼ ከርሶ ለመገናኝ እመብርሃን ትርዳኝ

  • @awdyyy8654
    @awdyyy8654 3 роки тому +15

    በእውነት ለአባታችን አባ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጥልን
    ጌታ ሆይ እዚ እርኩሳን መናፍስት ተታግለን እንድናሸንፍ ሃይልሃል በውስጣችን አሳድርብን
    ድንግል ወላዲት አምላክ ሆይ ከጎናችን አትለይን አሜን

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 3 роки тому +21

    እኔ በጣም የተቸገርኩት ምፅዋት ይዤ እሄድ እና ምንም ሳልሰጥ ይዤው እመለሳለሁ ሁሌም ይገርመኛል ኣባዬ በፀሎትዎ ያስቡኝ የእናቴ ቤተሰቦች ውቃቢ የሚባል እርኩስ መንፈስ ያመልኩ ነበር በዛን ሰዓት ምንም ኣላውቅም ነበር አሁን ላይ ግን በእኔም ህይወት ላይ ገብቶ እየተጫወተብን ነው አሁን ላይ ገብቶኛል አንቺን የሰማ ጌታ እኛንም ይጎብኘን🙏🙏🙏

  • @wubetwubshet4138
    @wubetwubshet4138 3 роки тому +11

    መምህራችን ፈውስ አገልግሎት ጀመሩ በጣም ደስ ይላልየሳቸውን ትምህርት መከታተል ከጀመሩክ ጀምሮ እግዛብሔር ይመስገን በሕይወቴውስጥ ብዙ ለውጥ ተለውጫለው እግዛብሔር እድሜ ጤና ለመምህራችን

    • @sarhasarha7161
      @sarhasarha7161 3 роки тому

      ልልልልልልልልልልልልል

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 3 роки тому +25

    እሚገርምነው ይህ እቆያለሁ እሚለው የኔቢጤነው ከተመቸው ይቀመጥ መዠለጥ ካልደከመው. ለአባታችን የዕኛን እድሜ ቀንሶይስጥልን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 роки тому +18

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አባታችን እግዚአብሔር እረድም እድሜ ጤና ይስጦት በስላሴ ስም እኔ ግን የአባን ግርማን የፈውስ አገልግሎት ስመለከት በጣም ውስጤ ይደነግጣል ወገኖቼ በጸሎትአስብኝ እህተ ሚካኤል ብላችሁ

    • @safiasofi5258
      @safiasofi5258 3 роки тому

      እውነት አሜን አሜን አሜን

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c 3 роки тому +29

    እኔ ና ቤተሰቦቼን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አባ አንድ ቀን እፈወሳለሁ የተፈወሱ እያየሁ የመዳኛየ ግዜ እጠባበቃለሁ ከንቱ አርጎኛል የህ ድያውለስ አሁን ነቃን በደምብ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ብርሃን ብላቹ ኡፍፍፍፍ

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i 3 роки тому +1

      እሱ እግዚያብሄር ያስብሽ እህቴ

    • @user-ib3tm7zy4y
      @user-ib3tm7zy4y 3 роки тому

      እስኪስልካቸውን እምታውቁ

    • @arabtowers7924
      @arabtowers7924 3 роки тому

      አይዞሽእህቴ

    • @GenetG-ki6mv
      @GenetG-ki6mv Місяць тому

      እህቴ ልምከርሽ ድኛልው የሚለው ቃል የሚመጣው በጥረት ነውና ፅኚ እግዚሀብሄር ይርዳሽ።

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 3 роки тому +50

    አባ ተሰቃየን መከራችንን አየን ነቅተናል ግን እጅግ ከባድ ፈተና ነው በአረብ ሀገር መከራየን አየሁ አሁን ሀገሬ ልገባ ነው ብየ ቁርጥ ዉሳኔ ስቆርጥ ልክ ልፀልይ ስል ጥያቄ ያቀርብልኛል አእምሮ ዉስጥ ወሬ ያወራሉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ለእርስዎ እና ለመምህር ተስፋዬ

    • @user-cw8it4ss3j
      @user-cw8it4ss3j 3 роки тому +9

      አይዞሽ እህቴ ትልቁ ሞት አለመንቃት ነው ከንቺ ግን ነቅተሻልና በርቺ የትኛውም የክርስትና ሕይወት ያለ ተጋድሎ አልተፈፀመም ስለዚህ በርቺ አንቺ ደግሞ በስደት መሆንሽን እንደ መልካም አጋጣሚ ቁጠሪው ምክንያቱም በአህዛብ ሃገር ሆነሽ ምቹ ባልሆነ ሁኔታ ለክርስቶስ ያለሽን ፍቅር በፀሎትና በስግደት ግለጪለት ያኔ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሆንልሻል አንዱ አምልኮና ምስጋና ሲሆን ሁለተኛው ጠላትሽ አብዝተሽ በምትሰግጅና በምትፀልይ ሰአት ያለ ፀበል ያለ ካህን ሲመረው ራሱ ጥሎ ይሔዳል

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f 3 роки тому +2

      @@user-cw8it4ss3j በትክክል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክልኝ ወንድሜ

    • @hebtshhebtsh818
      @hebtshhebtsh818 3 роки тому +3

      አይዞሽ እሕቴ እግዝአብሔር ካችጋ ይሖን

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f 3 роки тому +1

      @@hebtshhebtsh818 አሜን

    • @safiasofi5258
      @safiasofi5258 3 роки тому +1

      @@hebtshhebtsh818 አይዞሽ እህቴ

  • @besthuawei414
    @besthuawei414 3 роки тому +12

    እንቋችን የእንቁ ልጅ እንቁ እንኳን ደሕና መጣሕ ሠላም ላንተ ይሁን ናፍቀንሕ ነበር ቶሎ ቶሎ ልቀቅ በከፈትከው ዩትዩብ ጸጋሕን ያብዛው ሠላምክ ይብዛ

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 3 роки тому +9

    የኔም ህልም አንድ ቀን ይፈታል፣ አባታችል እድሜዎን ያርዝምልን፣ ፈጣሪ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛሎ።

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому +15

    When I come to Ethiopia I want see memehre Grema !! This is my best wish in my life 🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልንይሁን ይደረግልንጰሎታችንሁ በረከታችሁ ይደርብን አባታችን እግዚአብሔርእድሜና ይስጥልን ድንጋይነው እምሆነው አለበትክክ መምህር ግርማ ወንድሙ ጀግናበርቱልኝ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን መምህር ግርማ ሺህ አመት ይኑሩልን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-sy7yy3fk6o
    @user-sy7yy3fk6o 3 роки тому +14

    አባቴ የኔ ትጉ አባት በርከትወ ይድርስኝ በፀሎትወ አስቡኝ አባቴ

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d 3 роки тому +3

    አባቴ ከኔ ከማትረባዋ ላይ ቀንሶ ልእርሶ ይስጦት አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን አምላክ ፈቅዶልኝ መቼ ነው የማገኘው እኔስ መቼ ነው የኔ መጎብኛ የምታየው

  • @redeactef
    @redeactef 3 роки тому +22

    መምህር እንደምን ኖት እኛ ሰላም ነን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንደዚሕ አይነት አስተማሪ የሆኑትን
    Videoዋችን ይልቀቁልን እባኮትን
    እርሶም በርቱ አይዞት ጠላቶትን ሁሉ
    ከእግሮ በታች እግዚአብሔር ይጣልሎት እኔን ሐጥያተኛ ደካማ ልጆትን ወለተ ሚካኤል
    ሐይለ ስላሴን ብሎው በፀሎቶ ያስብን በእግዚአብሔር ስም እጠይቆታለው
    ሌላው ደግሞ እባኮትን ፈውሱን ያርዝሙልን እሔኛው በጣም አጭር ሆነ

  • @tesfayetegene4555
    @tesfayetegene4555 4 місяці тому

    የአባታችን በረከትና ፀሎት በኔ፡ ላይ፡ ይደረብኝ ኣሜን ይሁንልኝ

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u 3 роки тому +1

    ወንድማችን ሃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ በራስህ ዩቱብ በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን በረከትዎ ይደርብን ሽ አመት ኑሩልን እወድዎት አለሁ በጣምምምምም አንቱን ማየት እና ባንቱ እጂ መባረክ የሁልግዜ ምኞቴ ነው ለዚህም እመቤቴ ትረዳኝ አለች ተስፋ አለኝ በፀሎትዎ አስቡኝ አባቴ ስደተኛዋ ወለተ ጊወርጊስ ነኝ ወንድሜ ይህንን መልክት አድርስልኝ ስለ እማምላክ ብለህ የምታየው ከሆነ እግዚአብሔር የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ አሜን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 3 роки тому +9

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች
    በያላችሁበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይብዛላችሁ
    ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
    እኔ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጠው ከርሜ በቀደም መጸሐፍ ቅዱስ መዝገበ ጸሎት መቁጠሪያ ስዕል አድኖ ሽቶ የወይራ ዘይት በቃ ከነጠላ ውጭ ሁሉንም አቃጠለብኝ ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ተገዛ ፈተናውን እንዳሸንፍ በፀሎታችሁ አገሰዙኝ

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 роки тому +6

    የኛ ውድ አባት እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 3 роки тому +6

    የአባታችን በረከት ይደርብን እረጅም እድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን
    እኛም ከዚህ አውደ ምህረት ተካፋዮች እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
    ወንድማችን እንዲህ የፈውስ አገልግሎት ልቀቁልን እናድምጥ እንማር
    እናመሰግናለን

  • @hailus7714
    @hailus7714 3 роки тому +25

    We learned the secret of how to fight the evil spirit. Our gratitude to Memehir Girma Wondimu is beyond words can describe. Thank you Jesus Christ for giving us such a father who do the kind of work that gave you to the disciples. Hedu, aganeneten awetu, deweyun fewesu, lemsamun asedu beleh azehachew neber hawariatun.

    • @hailus7714
      @hailus7714 3 роки тому +1

      Correction: The kind of work that you gave to the disciples.

  • @user-pu5mv2zv7r
    @user-pu5mv2zv7r 3 роки тому +5

    እድሜ ይስጦት አባታችን ፀጋውን በላይ በላይ ያብዛሎት ሺ አመት ኑሩልን

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 роки тому +2

    በአባታችን በአባባ ግርማ ትምህርት ስራወች ብዙ ነገርሬ ተቀይሮልኛል እግዜአብሄር ፍቃዱ ቢሆን በአካል ባገኛቸው ደስ ይለኛል የማቱሳላን እድሜ ይስጥወት አባታችን 🙏❤️

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i 2 роки тому +1

    ለናንተ የደረስ ለኛም በምህረትይጎብኜን አሜን እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን

  • @ghgrgf1837
    @ghgrgf1837 3 роки тому +3

    እረጅም እድሜ ለአባታችን በየቤቱ የላውን መከረራ ቅዱስ ሚካሄል ይማርልን አሜን

  • @user-zn6ee9yr1y
    @user-zn6ee9yr1y 3 роки тому +16

    እህቶቸ ታድላችሁ ለእናንተ የደርሰ እግዚአብሔር ለኔም ይድርስልኚ ዲያቆን ኀይለ መለኮት ወንድሜ በፀሎትህ አስበኚ እህተማሪያም ነኚ በስደት ወገቤን ሰብሮኛል

    • @hiruthabswit4410
      @hiruthabswit4410 3 роки тому

      አይዞሽ ውዴ ስገጅ እኔም ያመኝ ነበር አሁን ግን በስግደት ተሽሎኛል

    • @user-zn6ee9yr1y
      @user-zn6ee9yr1y 3 роки тому

      @@hiruthabswit4410 እየሰገድኩ ነው እማ ግን ውጊያው ከባድ ነው በፀሎት አግዙኚ

    • @tube-eq3xy
      @tube-eq3xy 3 роки тому +1

      አይዞሽ እህቴ ከባድ ቢሆንም ይሸነፋል በርቺ የእግዚአብሔር 18 ስሞች ለአንዱ 7 ግዜ ስገጂ እማ አይዞሽ መንፈስ ቅዱስ ያግዝሽ

    • @hiruthabswit4410
      @hiruthabswit4410 3 роки тому +1

      @@user-zn6ee9yr1y ፈተናውማ በጣም ከባድ ነው የኛም ችግር አለ አንጸናም እየጀመርን ስለምናቆም ነው እየጀመርሽ አታቋርጭ በተቻለሽ መጠን ጠዋትና ማታ 21 21 ስገጅ ከቻልሽ ከዛም በላይ እስኪሻልሽ ግን እንደዛ ስገጅ አይዞሽ ይወድቃል ጠላታችን በድንግል ማርያም

    • @zhairakebede9379
      @zhairakebede9379 3 роки тому

      እግዚሐብሔር ይጠግንሽ አይዞሽ አንቺም አንድ ቀን ይወጣልሻል ፀልይ

  • @bestofever18
    @bestofever18 3 роки тому +2

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን .እንደ ኃጢአታችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት.ይህን የመሰሉ አባት በዘመናችን ስለ ሰጠኸን እናመሰግንሃለን.አባ ግ ዚ አ ብ ሔር እድሜና ጤና ይስጦት ከቤተሰብ ጋር.እንደማር የሚጣፍጥ የወንጌል ትምህርትዎ ናፍቆናል.

  • @user-dp9he6oh8z
    @user-dp9he6oh8z 3 роки тому +2

    አባታችን መላከመንክራት ግርማ ወንድሙ እግዛቤር አምላክ ፀጋዎን ያብዛልን የኔ መልካም አባት

  • @user-zo4vi9bi4c
    @user-zo4vi9bi4c 3 роки тому +4

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-cw8it4ss3j
    @user-cw8it4ss3j 3 роки тому +2

    ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ለአባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን በርግጥ በዚህ አስቀያሚና አሰቃቂ አለም ረጅም እድሜ መመኘት የርግማን ያክል የሚቆጠርበት ዘመን ቢሆንም መኖራቸው ለኛ በቁም በነፍስም በስጋም ለሞትነው ያስፈልጉናልና እግዚአብሔር ሆይ ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 роки тому +1

    ንበሩልና ኣቦና መልኣከ መንከራት ኣምላክ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 роки тому +3

    አባታችን በርከትዎ ይደርብን. እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን. እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @kikidebesay48
    @kikidebesay48 3 роки тому +3

    መምህር እና ቀሲስ ኣባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @gebrhanabalcha1676
    @gebrhanabalcha1676 3 роки тому +1

    አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት አባታችን መ/መ/መምህር ግርማ ወንድሙ እናመሠግንዎታለን

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውይ ታድለው ጌታ ሆይ እባክህ አበርታን ምህረትን ስጠን

  • @ayuulove8522
    @ayuulove8522 2 роки тому +1

    አባታችን በፀሎት አስብን መች ይሁን ምፈወሰው እድሜዎት ይርዘም 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 3 роки тому +4

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን አባቴ መቼ ነው እማምላክ ፈቅዳልኝ እምፈወሰው በጂህ አይ ስደት 😭

  • @linamasfne3142
    @linamasfne3142 Рік тому

    ሰላም አባታችን :- ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ለአባታችን እግዚያብሔር የስጥልን አሜን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 3 роки тому +3

    *ለአባታችን እድሜና ጤናውን ያድልልን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን*

  • @tigabebe2863
    @tigabebe2863 3 роки тому +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን ይህን ፀጋ የሰጠዎት አምላይ ይመስገን

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 3 роки тому +29

    ዲያቆን አነሰ ሰአቱ ቢረዝም

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e 3 роки тому +11

    ሀይለመለኩት ቻናል በበመክፍትህ ደስ ብሎኛል ብዙ ነገር እንጠብቃለን ባተ ዋዬዬዬ መናፍስት ተጫውተብን እኮ

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን እኔንም እግዚአብሔር ፈቅዶ በአባቴ እጅ ለመፈውስ ያብቃኝ አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልኝ ጥላት ዳቢሎስን የእግሮት መረገጫ ያፍርግልኝ ከነቤተስቦ ይጠብቅልኝ

  • @seblakibad3634
    @seblakibad3634 2 роки тому

    አባታችን እኛ ቤትም ያለብጥብጥ ሰላም በጣም ነው የናፈቀኝ በረከቶ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r 3 роки тому +2

    አባየ የኛ እንቁ አባት የእመብርሀን ልዩ ስጦታ እድሜወትን ከፍ ይበል አባየ በጸሎት አስቡኝ አባ እህተ መራዊ መንፈስ እያሳደደን ነው አባየ😭😭😭😭😭

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo2253 3 роки тому +5

    አባታችና ድያቆን ሃይለመሎኮት እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን🤲🤲🤲

    • @sile-sew
      @sile-sew 6 місяців тому

      ዲያቆን አደለም ቀሲስ ሐይለ መለኮት ግርማ ወንድሙ ነው ቅስና ላይ ነው ወገን

    • @sile-sew
      @sile-sew 6 місяців тому

      አሜን

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t 3 роки тому +3

    የእኔ አባት ናፍቆቴ እንኳን ደህና መጡልን የኛ ነገር ከባድ ነዉ
    በጣም ነዉ የምናሳዝነዉ እግዚአብሄር በቸርነቱ ይርዳን እጅ
    በሰደት ያላችሁ በሰደት ያለን የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልን
    ላንች የደረሰ ለእኛም ይድረስልን የእኔ እናት የእኔ ሂወት ነዉ የልጅቷ ሂወት
    *ለእኔ እሳ የመዳን ቀኔ መቸ ይሆን እማምላክ ወላድቷ ሆይ በምልጃሽ ጠብቂኝ በሀጢአት የጨቀየሁ ደካማ ልጅሽ ነኝና አባቴ ጸሎት በረከታቸዉ ይደርብን አየ ሰዉና ከንቱነቱ እግዚአብሄር ሆይ አባቶቸን እወዳለሁ ለጸሎት ለሰግደት የበረታሁ አይደለሁምና በሂወቴ ገብተህ ባርከኝ ሀጢአቴና በደለ የከፋ ነዉና በቸርነትህ ማረኝ በጣም ይዋጋኛል በሂወቴ ግን ያለዉን ፈተና የተረዳኝ የለ እኔም ደከምኩለት ጥላት ቅጥል ሲል ማየት እደት ደስስስ ይለኛል የእኔ ቀን ናፈቀኝ የምፈወስበት ቤተሰቦቸ ተፈዉሰዉ ለንሰሀ የምንበቃበት መቸ ይሆን በጸሎታችሁ አሰቡኝ*

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 3 роки тому +3

    አባታችን የወንጌል አርበኛ እንኳን በሰላም
    መጡልን እመ አምላክ ትጠብቆት ➕❤

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 роки тому

      አመሰግናለሁ እሜን እባታችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜንን ።እባታችችን።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 роки тому

    አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @user-zk4eb8ji6m
    @user-zk4eb8ji6m 3 роки тому +3

    አባቴ እኔ አንድ ቀን እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንደማገኝዎት ተስፋ አለኝ እመ አምላክ ትርዳኝ አባታችን ኑሩልን መድሀኒ አለም ይጠብቅልን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Рік тому

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እዉነት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን በእድሜ ጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 3 роки тому +1

    አባታችንን ለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዘላለሙ አሜን

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 3 роки тому +4

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ሳዮት እዴት እደምሳሳሎት አባታችን

  • @user-ks6eh3hc4f
    @user-ks6eh3hc4f 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ መቼ ነው ከነ በተሳቦቼ አባታችን የሚጎበኝሆ በጣም ከባድ ፈተና ውስጥ ነው ያሉት ቤተሰቦቼ ሁሉት ወድሞቼ መናፍቃን ውስጥ አንድ ወንድሜ እንድህሁም የእህቴ ባላቤቷ በጫት በመጠጥ የተነከሩ ናቸው መድኃኒዓለም ከድንግል እናቱ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋ ይድረስልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ድንግል ትጠብቅልን አሜን በፀሎታቸው ይማረን ይቅርም በለን አሜን በእውነት በፀሎታችሁ አስቡን ስደተኛ ነኝ ⛪⛪⛪⛪

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t Місяць тому

    ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በረከታቸው ይደርብን ኤፍታህ ይበለን እግዚኣብሔር ኣምላክ ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን እግዚኣብሔር ይፍታን ❤❤❤

  • @user-vh4ml1vy6h
    @user-vh4ml1vy6h 3 роки тому +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድሎት✝️✝️✝️✝️

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 3 роки тому +2

    አባታችን እንደምን አሉ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እደርሶ አይነት አባት ስላለን የኔ መምህር በእውነት እግዚአብሔር በጣም ይወደናል ።

  • @kumarbegum8745
    @kumarbegum8745 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እደርሶ አይነት የበረቱ አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 роки тому

    የአባታችን ፀጋ በረከትን በኛ ላይ ይደር አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን

  • @isaiahisrael6858
    @isaiahisrael6858 3 роки тому +1

    ጥዋት ማታ እመሰቓይበት ነገር ነዉ እግዚአብሔር እንደናተ ምሕረት ይላኽልኝ እሚገርመኀነኝ ነገር ከ ነቓሕበት በጣም ደንባራ ነዉ ስለዚ መጠንኸረ አለብን ለኣባታችን የማቱሳላ እድሜ ይስታቸዉ ደግሞ እንኳን አደረሳችሁ ለአባቴ አቡነአረጋዉ እንም በጸሎት አስቡኝ ኽንፈ ገብርኤል ብላቹ

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 3 роки тому +1

    ድያቆን እናመሰግናለን ወንድሜ
    አባየ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥዎት አባየ በፀሎት አስቡኝ

  • @bezaabezaa1605
    @bezaabezaa1605 3 роки тому +2

    እንቁ አባቴ እንኳን መጡልን ፀሎቶት ይርዳኝ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ አንድ ቀን አገኞታለሁ እድሜና ፀጋውን ያድልሎት ሌላ ለእርሶ ቃላት ያጥረኛል ለመናገር ኑሩልን

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Рік тому

    እዉነት አባታችን ቃላት ያሠኛል እዴሚ ጥና ይሥጥልን

  • @eyea7297
    @eyea7297 3 роки тому +1

    መምህር ለእርስዎ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዎት ለኛ ደግሞ ማስተዋልን ከእምንት ብርታት ጋር ይስጠን🙏🙏🙏

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 роки тому +1

    ይገርማል ለሁላችንም ትምህርት ነው ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ የታባቱ ወደ ጥልቁ ውረድ ሀይል የእግዝያብሄር። ነው ።

  • @bezaabebe6689
    @bezaabebe6689 3 роки тому +2

    እግዚአብሄር በዘመናት ሁሉ ስራው ድንቅ ነው አባ እድሜዎትን እግዚአብሄር ያርዝመው በጸሎትዎ ያስቡኝ እህተ ሚካኤል

  • @martadesalegin7821
    @martadesalegin7821 2 роки тому +1

    መምህራችንን እግዚኣብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @user-fe3il8ly4v
    @user-fe3il8ly4v Рік тому

    እልልልልልልልልል የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!! ወለተ አማኑኤል ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ!! ለእናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ለስደተኞች ይድረስልን!! አባታችን እመብርሃን እድሜውትን ታርዝምልን!!✝️✝️✝️❤❤❤

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 роки тому +1

    Thanks Good for your help with us memihir Girmay 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jmw7824
    @jmw7824 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ሳይ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @fetaneshmengesha2773
    @fetaneshmengesha2773 3 роки тому +1

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏✝️ እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @user-cy9dn7gi9h
    @user-cy9dn7gi9h 3 роки тому

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን አባ ሆይ በፆለቶ ይሰቡኝ ወለተ ማርያም

  • @sinamenigpstu7259
    @sinamenigpstu7259 3 роки тому +4

    Enkann dena metal wedimachin ejig betam enamesgnalen nurlnn

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u 3 роки тому +3

    አባታችን በእድሜ እና ጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን ፀለቶት ይድረስን ለአንቺ ይድረስች ለእኛም ትድርስልን እም ብርሃን

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክልን እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባታችንን መምህር ግርማን።

  • @ortodoksiiamantaaisheedhug9734
    @ortodoksiiamantaaisheedhug9734 3 роки тому +2

    የኔ አባት በረከትዎ ትድረሰን
    እኔማ የእርሶንና የመምህር ተስፋዬን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ መስገድ ስጀምር፣ ዛሬ መዝሙረ ዳዊት 22 ላነብ ስል መፅሐፍ ቅዱሱን አስቀደደኝ😭

    • @jmw7824
      @jmw7824 3 роки тому +1

      ሰይፈ ስላሴ አንብቢ እህቴ ከተመቸሽ በስልክሽም ማዳመጥ ትችያለሽ አይዞሽ ያልፋል

  • @sile-sew
    @sile-sew 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያድሎት አባታችን ልጃቸውንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንቃ ወገን አንፍዘዝ ንቁ እንነሳ የእግዚአብሔርን የጦር እቃ እንታጠቅ ወገን

  • @user-ox1ve9ni7n
    @user-ox1ve9ni7n 3 роки тому +8

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በደህና መጡልን ።ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል
    እኔስ በፀሎት ደካማ ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ብለው ሆዴ ውስጥ የሆነ ነገር አለ ዝብ ብሎ ይጮሀል

  • @user-fl3hz2wt6d
    @user-fl3hz2wt6d 3 роки тому +16

    እረ ወለተ ሰንበት ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ለመምህርም አድርሱልኝ ልፀልይ ስል አይኔንና መልጋጭላየን ያመኛን ፀሎቱን ተይው ተይው ነው የሚለኝ ሰሞኑን ደግሞ ወይ አይገባልኝ ወይ አይወጣልኝ ጉሮሮየን አቆኛ በናታችሁ ፀልዩልኝ ላባታችንም ንገሩልኝ

    • @De-tj1vk
      @De-tj1vk 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር የድረስልሽ

    • @addulove6004
      @addulove6004 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብሽ

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ ውዴ በርቺ አሁንም

    • @sososolomesoso7366
      @sososolomesoso7366 3 роки тому

      Ayizshe telyi berche eht egzabiher yisbshe

    • @redeactef
      @redeactef 3 роки тому +1

      መቁፀራያ ካለሽ ቀጥቅጭው እሽ አውቆ ነው ሲፈታተንሽ ነው በርቺ

  • @user-ky2cy7iq3u
    @user-ky2cy7iq3u 3 роки тому +1

    አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!

  • @user-dt1yh3lc6k
    @user-dt1yh3lc6k 3 роки тому

    በኡነት እኔ የሁሉ ግዜ ጸሎትም የመምህር ግርማ ወንድሙ መስቀል መባረክ ነው ብራቼ መቀበል እፈልጋለሁ ግን ዛሬ ያለሁት ስደት እግዚአብሔር ከፈቀደ ወድያው እሄዳለሁ ወደ መምህር ግርማ ወንድሙ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እኔ ከመጠን በላይ ነው የምወደው ፊት ለፊት ያሳየን እግዚአብሔር አባቴ

  • @user-hy3ij3kz8x
    @user-hy3ij3kz8x 2 роки тому

    ሰለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ረጂም ዕድሜ ይስጥልን አሜን በእውነት በርታልን አባታችንን🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 роки тому +2

    ተመስገን አባታችን እርኳን ህና መጡ አባታችን በጸሎታችሁ አስቡን መቸነዉ እግዚአቤሄር ፈቅዶ የምፈወሰዉ አባ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-wu3rk2df9h
    @user-wu3rk2df9h 3 роки тому

    አባ በፀሎታችሁ አስቡኝ። የፈዉስቀኔን ያምጣልኝ ፈጣሪ

  • @user-ey3mm5ql8y
    @user-ey3mm5ql8y 3 роки тому +1

    ለኣባታችንን ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥል እግዚኣብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ለኣባየ የሰጠኝ ተመስገን ጌታየ ኣንድ እድናለው እኔም እንደ እግዚኣብሔር ፍቃድ🤲🤲🤲 ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልኝ ያቆይልኝ ኣምላክ🤲🤲🤲

  • @fetaneshmengesha2773
    @fetaneshmengesha2773 3 роки тому +1

    አባታችን በእጃችሁ መባረክ ያብቃን አሜን

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 роки тому +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን አሜን እሜን አሜን

  • @AaaAaa-ii1si
    @AaaAaa-ii1si 2 роки тому

    አባየ ፀሎት በርከተወ የድርሰኝ በፀሎት አችሁ አስቡኝ የክርስቶስ ቤቴሰቦች አኔም አየተወጋሁት ነው እራሴን በጣምነወ የሚየመኝ በፀሎት አስቡኝ በርከትወ ይደርበኝ አባየ🙏🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ለሁሉም ይድረስላቸው አባቶችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን