Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
  • 89
  • 7 659 005
የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛው ማንም ያላወቀለት የመናፍስት ችግር
#like_Share_comment
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 10 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት
( ከፍርድቤትዳኝነት - ወደ መቀመቅ )
ቀጣይ አገልግሎት የፊታችን እሁድ ጥቅምት / 17 / 2017 ዓ.ም በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ አገልግሎቱ ይጀመራል!
የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ፦ ሰሚት ኮንዶሚኒየም 2ተኛ በር ወረድ ብሎ ከኢትዮ ቻይና ት/ቤት እንደ ሁለተኛ መንገድ አማራጭ ሰሚት ጤና ጣቢያ መግቢያ መሆኑን እየገለጽን ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ
Переглядів: 22 606

Відео

የአትሌት ግዛዉ ታደሰ ባለቤት አስራ አንድ አመት እንዳትሮጥ ያደረጋት የደብተራው መተት ተጋለጠ!
Переглядів 13 тис.23 години тому
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 3 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት ቀጣይ አገልግሎት የፊታችን እሁድ ጥቅምት / 10 / 2017 ዓ.ም በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ አገልግሎቱ ይጀመራል! የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ፦ ሰሚት ኮንዶሚኒየም 2ተኛ በር ወረድ ብሎ ከኢትዮ ቻይና ት/ቤት እንደ ሁለተኛ መንገድ አማራጭ ሰሚት ጤና ጣቢያ መግቢያ መሆኑን እየገለጽን ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ
ኦርቶዶክሳዊ’ው ወጣት እና የክፉ መንፈስ ትግልና ሴራ ( አላማ ማሳጣት! )
Переглядів 15 тис.День тому
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 3 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት
በብዙ ኢትዮጵያውያን የምትታወቀው ሮማን የአስራ ስድስት ዓመት የሳውዲ አረቢያ ኑሮ እና የደብተራው ድብቅ ሴራ ( ባዶነት )
Переглядів 61 тис.День тому
#Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! የመዳን እውነት ሲገለጥ ምስክርነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን መስከረም 26 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል እና የፈውስ አገልግሎት እኛም የኃያሉ አምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃና ምሕረት አብሮን እስካለ ድረስ፤ እንደተያዝን አንቀርም፡፡ ከታሰርንበት እንፈታለን፤ ከወደቅንበትም እንነሣለን!
በዘፈን ፤በአንቀጥቅጥ ፤ በጭፈራ የገባ የዝሙት መንፈስ እና ከኤርትራ ድረስ አቋርጠው የመጡ ቤተሰቦች ሕይወት!
Переглядів 26 тис.14 днів тому
#Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን መስከረም 26 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል እና የፈውስ አገልግሎት ቀጣይ አገልግሎት የፊታችን እሁድ ጥቅምት / 3 / 2017 ዓ.ም በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ አገልግሎቱ ይቀጥላል! የራእይ ፍላጎት ባለው ልብ ውስጥ መመለስ እና በአምልኮት የሚገለጥ ተስፋ፤ ከእግዚአብሔር የመጠበቁ ጊዜ ሁኔታ በፊት ቀረ፡፡ አሁን ዔሊ ኡኡ.. አለ፡፡...
ድንቅ ወቅታዊ አጭር ትምህርት ከማንም ጋር ከሮጠ ይልቅ ከ እግዚአብሔር ጋር የቆመ ይቀድማል!
Переглядів 8 тис.3 місяці тому
#Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ። በእግዚአብሔር ጥላ ሥር የሌለ ትውልድ ፤ከመንፈስ ጠላቶቹ ጋር ይኖራል ። የስኬት መንገድ በጠላት ተዘግቷል። ኑሮው የእርሱ አይደለም። መድሐኒትና ሰው እጅ ላይ ውድቋል። ይሠራል ፣ ይለፋል፣ ይማራል ፣ ይደክማል። ነገር ግን ጎተራው ፣ ኪሱና እጁ ጭንቅላቱ ባዶ ነው። በረከቱ በመንፈሱ ተወስዷል። በገሃዱ ዓለም በግልፅ የማያያቸው ክፉ መንፈሶች ያሳድዱታል። በአጠቃላይ እነዚህ ከዓይኑ የተሰወረ ጠላቶቹ ይፋለሙታል። እርሱ ግን ጠላቶቹን ለመፋለም አቅም ያንሰዋል። ምክንያቱም፤ ለአምልኮትና ለጸሎት ጊዜ ስለሌለው፤ ሰማይ አልከፈት ብሏል። ስለዚህ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር...
ታዋቂው በመርካቶ 6ሱቅ ያለው ነጋዴ እና ዶክተር ሱቁን አዘግቶ አሜሪካ’ም ሄዶ ( ቁጭ )አድርገው የተባለ ክፉ መንፈስ ሲጋለጥ
Переглядів 72 тис.4 місяці тому
#Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! እግዚአብሔር ለአባቶቻችን በዘመናቸው ሲያሳየቸው የነበረውን የፍቅሩን ስጦታ እኛ ለማየት አልታደልንም፡፡ ምክንያቱም ተለይተን አልወጣንም፡፡ ከልምዳችን አልተለየንም፡፡ በዓለም ውስጥ ከሰበሰብነው እውቀት አልተለየንም፡፡ ብዙ ገንዘብ ለማምጣት ከምንደክምበት ቦታ አልተለየንም፡፡ በመሆኑም ከአባታችን ቤት በስተኋላ ባለ የቤተሰብ ሰንሰለት ውስጥ ራሱን አስገብቶ በስውር ተዳብሎን የቆየው አጥፊው መንፈስ፤ እግዚአብሔር ያዘጋጀልንን እንዳናይ ከሰማያዊ እውነት፣ ከመለኮታዊ ምሪትና ከእምነት ኑሮ...
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሬስቶራት ሲከፍቱ እድላቸውን ዝጋ ትዳራቸውን ለያይ ተብሎ በደብተራ የተላከ መተት ሲጋለጥ
Переглядів 31 тис.4 місяці тому
#Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ። በተለይ በዚህ በዲያቢሎስ ዘመን፤ የቤተ እግዚአብሔር መምህራን ሳይቀሩ ጥላቻን ያስተላልፋሉ፡፡ ስድብ የሚያሰለጥኑ፣ መለያየትን የሚያውጁ፣ ክፋትን የሚያበለጽጉ፣ በቀልን የሚያለማምዱ፣ መካሰስን የሚያስተምሩ፣ ለደግነት ስም የሚሰጡ፣ የሰው ችግር በጭራሽ የማይቸግራቸው፣ ሲሆንም ሰውን መጉዳት ትክክል እንደሆነ የሚያስቡ እልፍ ሰዎች አሉ፡፡ እነዚህን ሰዎች በጣም በሚገርም ሁኔታ መራቅ አስቸጋሪ ይሆንብናል፡፡ ለምንድነው ይሄ፤ ከውስጥ በኩል ያለ የመናፍስት አንድነት ስላለ ነው፡፡ በአምልኮተ እግዚአብሔር ውጊያ የደከመ መንፈስና ምኑም ያልተነካ መንፈስ ሲገናኙ ለክፋት መ...
አባቶች ያልተረዱት በአሜሪካ ያሉ የአዲሱ ትውልድ ልጆች እና ወጣቶች የመናፍስት ውጊያ ችግር
Переглядів 40 тис.4 місяці тому
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! እጅግ በቁጥር የበዙ ሰዎች ስሜታቸው ከመለዋወጡ በፊት፤ ስሜታቸው እንዲለወጥ ከውስጥ የሚገፋ ኃይል እንዳለባቸው ልብ አይሉትም፡፡ ምክንያቱም፤ መናፍስቱ ከውስጥ ሆነው በኛ አሳብ ልክ ሲጣሉን፤ ራሳችንን በራሳችን የምናወራ እንጂ ከሌላ ባዕድ ፍጡር ጋር እየተዋጋን እንደሆነ አናስተውልም፡፡ ርኩስ መናፍስት የጥፋት አሳባቸውን ወደ ጥፋት ግብር ከመቀየራቸው በፊት ሁልጊዜ መቼት የሚባለውን "መቼ" እና "የት" የሚለውን የሥነ ጥበብ ሕግ ይጠቀሙታል፡፡ ይኸውም፤ መቼ የጥፋት አሳብ ማመንጨት፣ ...
የሁለቱ ሰዎች ሕይወት በአሜሪካ ከመናፍስት ጋር የነበራቸው ግብግብ የፀሎት ኃይል ሲገለጥ
Переглядів 49 тис.5 місяців тому
በርባንና ክርስቶስ ዛሬም ግራና ቀኝ ቆመዋል፡፡ እናስተውለው ዘንድ የሚያስፈልገው ነገር፤ ይሄ ምርጫ ዘወትር በየቀኑ እንደየሕይወታችን አጋጣሚ መቅረቡን ይቀጥላል፡፡ ሰላም ሰጪነትን እና ሰላም ነጣቂነትን የሚወስኑ ሁነቶች በየቀኑ ምርጫ ሆነው አሉ፡፡ መታገስ እና አለመታገስን የሚፈትኑ ነገራት ዘወትር አሉ፡፡ ቁርጠኝነትን አሊያ ግዴየለሽነትን የሚያስመርጥ አጋጣሚ በየዕለቱ ወደኛ ይመጣል፡፡ ይቅርታ ማድረግ እና በደልን መመዝገብ አሁንም ምርጫችን ነው፡፡ ቸርነትና ንፉግነት በየኑሮአችን መስመር ላይ ተራርቀው ቆመው መልሳችንን ይጠብቃሉ፡፡ ስለዚህ እንወስን፡፡ ማንን መርጠናል? በርባንን ነው ክርስቶስን? ልብ እንበል! ዓለም፤ የምርጫ ...
ምስክርነት ክፍል አንድ የመዳን እውነት ሲገለጥ
Переглядів 21 тис.7 місяців тому
የመዳን እውነት ሲገለጥ ምስክርነት ክፍል 1 እኛም የኃያሉ አምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃና ምሕረት አብሮን እስካለ ድረስ፤ እንደተያዝን አንቀርም፡፡ ከታሰርንበት እንፈታለን፤ ከወደቅንበትም እንነሣለን!
ልዩ ትምህርት ይሕ ክፉ ነገር በማን ምክንያት አገኘን ? ‎יונה
Переглядів 19 тис.7 місяців тому
ልዩ ትምህርት ይሕ ክፉ ነገር በማን ምክንያት አገኘን ? ‎יונה
በቁማር እና ንቅሳት በድክመቶቹ እየገባህ እስከ ሚስቱ ግደለው የተባለው ክፉ መንፈስ በእግዚአብሔር ኃይል ሲጋለጥ
Переглядів 33 тис.7 місяців тому
በቁማር እና ንቅሳት በድክመቶቹ እየገባህ እስከ ሚስቱ ግደለው የተባለው ክፉ መንፈስ በእግዚአብሔር ኃይል ሲጋለጥ
የልጃችን ስርዓተ ጥምቀት ክርስትና በቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በቀን 23/02 /2016 ዓ.ም የተከናወለ የቅድስት ቤተክርስቲያን የሥላሴ ልጅነት ስርዓት
Переглядів 17 тис.11 місяців тому
የልጃችን ስርዓተ ጥምቀት ክርስትና በቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በቀን 23/02 /2016 ዓ.ም የተከናወለ የቅድስት ቤተክርስቲያን የሥላሴ ልጅነት ስርዓት
ሊመጡ አልወደዱም! ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
Переглядів 68 тис.Рік тому
ሊመጡ አልወደዱም! ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
ርዕስ ነውር የሌለበት አምልኮ! በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
Переглядів 20 тис.Рік тому
ርዕስ ነውር የሌለበት አምልኮ! በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
የ አስራ ሁለት አመት ታዳጊን በልመና በስርቆት እና በመዋሸት ቤተሰቡን እንዲያሳዝን ያደረገው ክፉ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን
Переглядів 58 тис.Рік тому
የ አስራ ሁለት አመት ታዳጊን በልመና በስርቆት እና በመዋሸት ቤተሰቡን እንዲያሳዝን ያደረገው ክፉ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን
አይነጥላ ሆና ትዳር እንዳያገኝ የጋረደችው የመስተፋቅር እርኩስ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን
Переглядів 39 тис.Рік тому
አይነጥላ ሆና ትዳር እንዳያገኝ የጋረደችው የመስተፋቅር እርኩስ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን
እምነት እና ፅናት! በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ አጭር ወቅታዊ ትምህርት
Переглядів 15 тис.Рік тому
እምነት እና ፅናት! በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ አጭር ወቅታዊ ትምህርት
በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ በተካሄደው ጉባኤ ከአሶሳ ድረስ ይህንን መንፈሳዊ ጥሪ በFacebook አይታ በመምጣት ድንገት የተጋለጠው እርኩስ መንፈስ
Переглядів 32 тис.Рік тому
በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ በተካሄደው ጉባኤ ከአሶሳ ድረስ ይህንን መንፈሳዊ ጥሪ በFacebook አይታ በመምጣት ድንገት የተጋለጠው እርኩስ መንፈስ
በደብረብርሃን ከተማ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ የእናንተን ድጋፍ እንደሚሹ ለማሳየት ያደረግነው ቅኝት
Переглядів 19 тис.Рік тому
በደብረብርሃን ከተማ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ የእናንተን ድጋፍ እንደሚሹ ለማሳየት ያደረግነው ቅኝት
‹‹ ጠላት መጣና በሥንዴው መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ›› ማቴ 13÷25
Переглядів 15 тис.Рік тому
‹‹ ጠላት መጣና በሥንዴው መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ›› ማቴ 13÷25
ይህ ጊዜም ያልፋል! ይደመጥ
Переглядів 12 тис.Рік тому
ይህ ጊዜም ያልፋል! ይደመጥ
ድሉ የእርሱ ስም ስለሆነ አጋንንት ይንቀጠቀጣሉ! ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ!ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህታሪክ ይቀየራል መድኃኒዓለም ስልህ!
Переглядів 12 тис.Рік тому
ድሉ የእርሱ ስም ስለሆነ አጋንንት ይንቀጠቀጣሉ! ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ!ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህታሪክ ይቀየራል መድኃኒዓለም ስልህ!
በሰው ዘንድ ቢሟጠጥ ተስፋ እና ደስታ እኛስ ፈጣሪ አለን ሁሉን የሚረታ!
Переглядів 6 тис.Рік тому
በሰው ዘንድ ቢሟጠጥ ተስፋ እና ደስታ እኛስ ፈጣሪ አለን ሁሉን የሚረታ!
እግዚአብሔር ይመስገን🎓
Переглядів 16 тис.2 роки тому
እግዚአብሔር ይመስገን🎓
ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ የማይቀርበትን ቀን አንቀርም
Переглядів 14 тис.2 роки тому
ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ የማይቀርበትን ቀን አንቀርም
የዛሬው የእለተ ሰንበት ሰኔ/ 5 /2014 ዓ.ም ልዩ ትምህርት በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ
Переглядів 17 тис.2 роки тому
የዛሬው የእለተ ሰንበት ሰኔ/ 5 /2014 ዓ.ም ልዩ ትምህርት በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ
የአሁኑ መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ በልጅነታቸው በ12 አመት ያስተማሩት ትምህርት የልጅነት መሻት እውን ሲሆን
Переглядів 40 тис.2 роки тому
የአሁኑ መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ በልጅነታቸው በ12 አመት ያስተማሩት ትምህርት የልጅነት መሻት እውን ሲሆን
ከመቶ ሺህ ህዝብ በላይ የተገኘበት የጥምቀት መርሃግብር በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
Переглядів 23 тис.2 роки тому
ከመቶ ሺህ ህዝብ በላይ የተገኘበት የጥምቀት መርሃግብር በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ

КОМЕНТАРІ

  • @RomanRoman-nk9vu
    @RomanRoman-nk9vu 11 годин тому

    ❤❤❤❤በረከቶት ይደርብን

  • @bamlakbishaw2755
    @bamlakbishaw2755 12 годин тому

    በ17 ፕሮግራም አላችሁ ወይ?

  • @jsghjdhjsjjj7683
    @jsghjdhjsjjj7683 12 годин тому

    ቃል፣ህይወትያሰማልን፣ረጅም፣እዴሜ፣ይስጥልን፣

  • @jsghjdhjsjjj7683
    @jsghjdhjsjjj7683 12 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NabhaCell-o5p
    @NabhaCell-o5p 13 годин тому

    1:31 1:33

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 13 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azeb8400
    @azeb8400 14 годин тому

    amen amen amen

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 14 годин тому

    እግዚአቤሔር ሁሌም የተመስገን ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 14 годин тому

    አሜን🤲🤲🤲

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 14 годин тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 14 годин тому

    በእዉነት እንደት ደስይላል የባታችን ፀጋዉን የብዘላሎት ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢ህይወትችን በመንፈስ የተሞሌ 😢😢😢😢

  • @tmnitberhane629
    @tmnitberhane629 14 годин тому

    Sela Ye Egzabhear ljoch ye Aba telehpon kalachu tebaberugn

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 14 годин тому

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ🎉🎉❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @TolasaTamiru-c3s
    @TolasaTamiru-c3s 14 годин тому

    AMEEN

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ 14 годин тому

    አቤቱ አምላኬ ከነ ቤተሠቤ አስበኚ😢😢😢😢😢😢😢😢አደራ😢😢😢😢

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 14 годин тому

    የት ከገኛቸዋለሁ ? አዲስ አበባ ናቸው ? እባካቹ የምታውቁ ንገሩኝ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 14 годин тому

    ለዚች ኮንትራት አለም ወገንህን እየጎዳህ መኖርህ አይጠቀህም የዘላለም እሳት ይጠብቅሀል። ወንድሜ ጎንደርን ለቀህ ውጣና አካባቢህን ቀይር። እግዚአብሔርን ተጣብቀህ በጾም በጸሎት በስግደት፣ ጠንክረህ ቁም።ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን።

  • @TitGkf
    @TitGkf 14 годин тому

    አሜነን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ሳለቅዱሰገብርኤል
    @ሳለቅዱሰገብርኤል 15 годин тому

    ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሄር ይብዛልህ የኔዉድም

  • @mululeges50
    @mululeges50 15 годин тому

    Egzabehr yemasegn kemidenut yadergena ❤

  • @ChernetTesfaye-c3b
    @ChernetTesfaye-c3b 15 годин тому

    Egziabher Ymsgen 👏👏🥹👏

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme 15 годин тому

    አባታችንን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን🤲🤲🤲 ለኛ ለስደተኞችም ለተጨነቅነውም እመቤቴ ምረቱን ትላክልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 15 годин тому

    አባቴ ፀጋውን ያብዛለወት አምላኬ ላንተ ምን ይሳንሀል

  • @louischaoul2316
    @louischaoul2316 15 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wariga-g1x
    @Wariga-g1x 15 годин тому

    እግዚሐቤር ይመስገን❤❤❤አባታችን የአገልግሎት ዘመንነውን ያብዛልን ❤❤❤

  • @eeisaytadal4011
    @eeisaytadal4011 15 годин тому

    እይይይ መከራችን እስኪ ፊረዱ ይህ እምያክል ሰዉ በሰዉ ፊት ስዋረድ መስማማት ማጣት መስተዋሉ ይስጠን ለምያሸፊ😢😢

  • @amanuelmulu-z2q
    @amanuelmulu-z2q 15 годин тому

    ሁሉም የወለደዉ ልጃቸው በዝህ መልክ ብያሳድግ አለም ትድን ነበር?እድሜ ለአባታችን

  • @Ashuenatue-hb6ti
    @Ashuenatue-hb6ti 15 годин тому

    tenkaye yatenkay lge leboce abating lge hezbun zerafut

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d 16 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 16 годин тому

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ከአላደረክልኝ ይልቅ የአደረክልኝ ይበልጣል ክብርህ ይስፋ ተመስገን ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን ለሚጠሉ ለጠላቶቻችሁ ልቦና ይስጣቼው አሜን

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 16 годин тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይፍታህ።

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 16 годин тому

    Botawun yete endehone negerian esty

  • @ወለተሕይወትየእመቤቴልጅ

    እልልልልልልልልልልልል……………….. ክብር ምስጋና ለእግዝሐብሔር ይሁን

  • @Serkh-mg2un
    @Serkh-mg2un 16 годин тому

    😢😢😢😢😢

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 16 годин тому

    ፍቅርተማርያም ከነቤተሰቦቼ ፀሎት አርጉልን አባት❤❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 16 годин тому

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @DessiBc
    @DessiBc 17 годин тому

    ❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @FatmahAa-g8t
    @FatmahAa-g8t 17 годин тому

    😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @saraboressa4189
    @saraboressa4189 17 годин тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏