የመምህር ተስፋዬ አበራ በደብተራ የተደረገበት ጥላ-ወጊ ( ገዳይ ) መተት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
    ከራስ አሳልፎ የሰዎችን መናፍስት በመዋጋት ነፍሳትን ወደ እግዚአብሔር እቅፍ ማሳለፍ በጣም በጣም ከባድ ሥራ ነው፡፡ የመናፍስት ውጊያ አስተማሪ የሆናችሁ ሰዎች በሙሉ በጣም እርግጠኛ ነኝ፤ ከእግዚአብሔር ውጪ የእናንተን የውስጥ ስሜትና ፈተና ብዙ ሰው አይረዳላችሁም፡፡ ውጣ ውረዳችሁን ከልቡ የሚገነዘብላችሁ ከምታስተምሩት አንጻር በጣም ጥቂት ነው፡፡ እግዚአብሔር የሰጣችሁን በመስጠት ሂደት ውስጥ፤ የምታሳዩትን የሌሎች መዳን ፍቅር ከአንጀቱ የሚገነዘብላችሁ በቁጥር ትንሽ የሆነ ሰው ነው፡፡ ሰው ናችሁና አንዳች ስህተት ብትሠሩ፤ እስከዛሬ የረዳችሁት ሰው የነቀፌታ ጦሩን እየሰበቀ፥ የሐሜት ሰይፍ እየመዘዘ ውስጣችሁን እንደሚያቆስላችሁ ከሰው ልጅ ጠባይ ተነሥታችሁ አስቀድማችሁ ስትገነዘቡ የበጎነት ሕሊና ይደክማል፡፡
    ነገር ግን፤ ይህም የፈተናው ክፍል መሆኑን በሚገባ ማጤን ነው፡፡ ስለዚህ አምልኮትን ማስተማር የበዛ ትዕግስት ይጠይቃል፡፡ የእንባ ጸሎት ይፈልጋል፡፡ ጠልቆ ማስተዋልን ይሻል፡፡ የቅዱስ ቁርባን ከለላ ይፈልጋል፡፡ ከምንምና ከሁሉ በላይ ከእግዚአብሔር ጋር ያለ የልብ ፍቅር ይፈልጋል፡፡
    በተለይ ያለንበት ትውልድ ሃይማኖታዊ እውነታዎችን ከውስጡ የናደና ስለ ክፉ መንፈሶች አሠራር ጥልቅ ግንዛቤ የሌለው በመሆኑ፤ ትግሉ ከዲያቢሎስ ሠራዊት ጋር ብቻ አይደለም፡፡ ከሰዎችም አስቸጋሪና ተለዋዋጭ ባሕሪያት እንዲሁም የዘልማድ አስተሳሰብ ጋር ጭምር ነው፡፡
    በመሆኑም፤ ስንጀምረው ቀላልና ስኬተ ጊዜው አጭር የሚመስል፤ ነገር ግን ሂደቱ ጀምሮ ስንዘልቅ በውስጡ ከባድ ፈተናዎችና አስጨናቂ ጊዜያት እንዳሉበት መገንዘብ ይጠበቅብናል፡፡ ይህንን ከባድ ጉዞ ደግሞ በብቃት አሸናፊነት ለመወጣት መሥዋዕትነትን ለመክፈል የተዘጋጀ በጎ ልቦና እና ቁርጠኛ አቋም የሚያስፈልጉ መሠረታዊ መሥፈርቶች ናቸው፡፡
    እነዚህ መሥፈርቶች ደግሞ የትውልዱን የውስጥ በሽታ ለይቶ ከማወቅ የሚነሣ አመክንዮ ያስፈልጋቸዋል፡፡ በመሆኑም የውጊያውን ዓለም ዘልቆ ለማስተማር ከመወሰን አስቀድሞ ምን ያህል ትውልዱንና ዘመኑን አውቄዋለሁ የሚለው ጥያቄ እየተከላለሰ መመለስ አለበት፡፡
    ይሄንን ጥያቄ በአጥጋቢ መልስ ማስረገጥ ከቻልን በኋላ፤ አንድ ሰውን ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር ተግባራዊ ክርስትና የመመለስ ተልዕኮን አንግቦ 'እኔ እውነተኛ መንገድ ነኝ' ያለውን ክርስቶስ ይዞ መጓዝ ነው፡፡ በጉዞውም ውስጥና መካከል ዓለምና መናፍስት እልፍ ደንቃራዎችንና መሰናክሎችን ይጥሉብናልና፤ በእጃችን ለጨበጥነው ክርስቶስ ሁሉን እያስታወቀን ለሌላው መነሣት የኛን መዋደቅ እንዲያበረታልን አጥብቆ መጸለይ ውጤቱ ከጌታ ደቀመዛሙርት እንደ አንዱ መሆን ነው፡፡

КОМЕНТАРІ • 2,8 тис.

  • @kesishailemelekotgirmatube7285
    @kesishailemelekotgirmatube7285  3 роки тому +1713

    በእንደዚህ አይነት እና በተለያዩ ምክንያት በመናፍስት ተይዘው የሚሰቃዩ አሉና ሁላችሁም አይተን ላላዩትም አሳይተን የዲያብሎስን አሰራር እና ስልት እናጋልጥ

    • @user-kq4jx1bw2j
      @user-kq4jx1bw2j 3 роки тому +41

      መምህር የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን ሀይለማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አሜን

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 3 роки тому +13

      እሺ ወንድማችን ሀይሌ

    • @betigebeyehu2171
      @betigebeyehu2171 3 роки тому +6

      እሺ።

    • @konjitayane5252
      @konjitayane5252 3 роки тому +3

      Ameen

    • @user-fy4dh3de7b
      @user-fy4dh3de7b 3 роки тому +22

      እባክህ የአባታችን አግልግሎት የሚጀምሩት መቼ ነው

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +1863

    የአባታችንን ትምህርት ሲሰማ ሰላም እሚሰማው በላይክ ያሳይ 💕🙏

    • @user-yb6rx4df1l
      @user-yb6rx4df1l 3 роки тому +6

      ጀሩየ፡መስማት፡ይቻላል፡ግን፡መልከም፡ነገረ፡እቢ፡አለኝ

    • @user-hi8zt9wc8r
      @user-hi8zt9wc8r 3 роки тому +12

      እኔስ የእሳቸውን ሳይ ያስለቅሰኛል 😭😭😭😭😭
      መቸ በእሳቸው እንደምባረክ በጣም እናፍቃለሁ

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 роки тому +6

      @@user-hi8zt9wc8r
      እኔስ በጣም እመብርሃን ፍቃዷ ይሁን ከስደት በኋላ 🙏የሳቸውን በረከት ለማግኘት 🙏🙏🙏

    • @user-hi8zt9wc8r
      @user-hi8zt9wc8r 3 роки тому +2

      @@Love-ej5tp እማመብረሀን ሁላችንንም ትርዳን 🙏🙏🙏

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 роки тому

      @@user-hi8zt9wc8r
      አሜን 🙏🙏🙏እማምላክ ፈቃዷ ይሆናል 🙏

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 3 роки тому +171

    ሁሌም የመምህር ግርማን ፊት ሣይና ድምፅ ስስማ እኔ እራሴ የተፈወስኩ ይመስለኛል

    • @melakudargie3599
      @melakudargie3599 3 роки тому +3

      ሁሌም ማስበው

    • @user-wc8ej5lw4s
      @user-wc8ej5lw4s 3 роки тому +2

      እኔም እውነት

    • @mekdesmekdes4522
      @mekdesmekdes4522 3 роки тому +3

      እንዳሳብህ ይሁንልክ ወንድሜ እምነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ለመዳን

    • @danielabera2396
      @danielabera2396 6 місяців тому

      እውነት ነው

  • @mesekeremlegese694
    @mesekeremlegese694 3 роки тому +375

    አባ ድምፆትን ስሰማ ሠላም ይሠማኛል ሺ አመት ኑሩልኝ እርሦን ሚተካልኝ ምንም የለም።

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 роки тому +5

      እኔም በጣም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🌺🌺🌺

    • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
      @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 3 роки тому +4

      አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 3 роки тому +5

      እውነት: ነው: አባታችንን: ከነመላ: ቤተሰብዎ: እግዚአብሔር: አምላክ: ይጠብቅልን:: መምህራችንን: መምህር: ተስፋዬ: እግዚአብሔር: አምላክ: እንኳን: ፈታህ: እግዚአብሔር: አምላክ: ከነመላ: ቤተሰብህ: ይጠብቅህ::

    • @kidankidan2739
      @kidankidan2739 3 роки тому +2

      አሜን!!!

    • @mesekeremlegese694
      @mesekeremlegese694 3 роки тому +1

      @@kidankidan2739 አሜን

  • @user-tv1vf9nj2f
    @user-tv1vf9nj2f 3 роки тому +305

    እኔ ስብከት እሰማለሁ ግን እልይዝም እመብርሀን አእሚሮዬት ትክፈትልኝ 😭😭😭😭😭

    • @enattube4379
      @enattube4379 3 роки тому +2

      እኔም እንዳችዉ ነኚ እህት እማምላክ ትጎብኘን

    • @fatimaalmosawi2955
      @fatimaalmosawi2955 3 роки тому

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @yilmafekede1247
      @yilmafekede1247 2 роки тому

      Hba.edmn.llltena.ysteot

    • @fsatsfd9297
      @fsatsfd9297 2 роки тому

      ሁላችንምነነ አዳምጠን አንይዘው አዳምጠን አንተገብረው

    • @user-oy8le7bf9t
      @user-oy8le7bf9t 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj День тому

    መምህር ተስፋየ ያተን ያጋለጠ አምላክ የኔ ንም ያጋልጥልኝ አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በረከተወት ይድረሰኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @mezgebuategegne3127
    @mezgebuategegne3127 3 роки тому +308

    መምህር ተስፋዬ ለእኛ ብሎ ነው መከራ እየደረሰበት ያለው ቅዱስ ሚካኤል ፤ቅዳስ ገብርኤል ከፊትም ከኋላ ይቁምልህ።

  • @fitsum8323
    @fitsum8323 3 роки тому +185

    አባታችን ለኔም መቼ ነው እግርዎ ስር የምወድቀው መቼ ነው
    የኔ ቀን እመብርሀን ትጠብቆት ፀጋ ይብዛሎት
    መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ

    • @kwkw2799
      @kwkw2799 3 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭

    • @user-lr7lc3kg7n
      @user-lr7lc3kg7n 3 роки тому +1

      እግዚአብሄይጠቅል፡ክፉአይንካብ

    • @user-gt1lu4py7b
      @user-gt1lu4py7b 2 роки тому +1

      አባቶቻችን እድሜ አችሁን እረዘም ያረግን መምሕራችን ሚካየል ይጠብቅሕ

  • @user-lw4ix2uh4e
    @user-lw4ix2uh4e 2 місяці тому +6

    .ሁሌም የመምህስር ግርማን ፊት ሣይና ድምፅ ስስማ እኔ እራሴ የተፈወስኩ ይመስለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-br4ow3mj1s
    @user-br4ow3mj1s 3 роки тому +58

    አይይይ የኔ ነገርስ ምን ይሻለኝ ይሆን ይታገለኛል ይሄ እርኩስ መናፍስት በስደት ተሰቃየሁ እስኪ በፀሎት አስቡኝ ወገኖቸ ወለተ ኪዳን እያላችሁ ኡፍፍፍ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 3 роки тому +209

    እንደመምህር ግርማ አይነት በመንፈስቅዱስ የተሞላ ጠንካራ የእግዛብሄር አገልጋይ እስከዛሬ አላየሁም

    • @smegnsh
      @smegnsh 3 роки тому +3

      በጣም💞💞💞

    • @eth3816
      @eth3816 3 роки тому +1

      አሜ ን አሜን አሜን

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 3 роки тому +2

      በጣም አባታችን ለእኛ ብለው ስገዱ ፀልዩ ፁሙ ከአባታችን ውጪ የሚመክረን አባት ከእሳቸው ውጪ አይቼ አላውቅም ጌታ ረጅም እድሜ ይስጣቸው

    • @bentotech1617
      @bentotech1617 3 роки тому

      በጣም እዉነት

    • @belstihunie261
      @belstihunie261 3 місяці тому

      betkikle gin abzagnaw sew aygebawm

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 3 роки тому +77

    መምህር ተስፋየ ያተን ያጋለጠ አምላክ የኔንም ያጋልጥልኝ ።
    አባታችን በረከተወት ይድረሰኝ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 роки тому +316

    በጊጉት ስጠብቅ መምህሬ መምህር ተስፍዬ ወንድማችን አንተ እንድህ ከሆንክ እኛማ ምኑን ኖርነው? እንኩዋንም ተረፍክልን😰😰😰😰

    • @sarona5120
      @sarona5120 3 роки тому +2

      እግዚወ

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 3 роки тому +18

      እኔም በመናፍስት እስከቤተሰቦቼ ተተብትበናል ተጫወተብን ዳቢሎስ ፅጌ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ አለሁ ደም አባ እያለቀስሁ

    • @sutuaelsutuael2520
      @sutuaelsutuael2520 3 роки тому +1

      Egeziyaber yetbekew

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z 3 роки тому +3

      እግዚአብሔር ያስባቸው ለመምህራችን የደርሰለት ለሁላችንም ይድርስ በእውነት

    • @melakuguraacha6731
      @melakuguraacha6731 3 роки тому +6

      @@ggjjjghhjj3573 አይዞሽ እግዚአብሔር አለ

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 3 роки тому +54

    መምህር ተስፋዬ እንኩዋን ተረፍክልን እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ በርታ አሁንም እስከመጨረሻው ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አባታችን በረከቶት ይደርብን ኑሩልን

  • @user-tr5ir4nx8l
    @user-tr5ir4nx8l 3 роки тому +5

    ታድያ መምህር ተስፋየ አበራን እንደዚህ ካደረገ እኔና ቤተስቦቸ ላይ በፀጉራችን ልክ ነው ብየ ተረዳሁ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እኔም ከስደት ተመልሸ በፆም በስግደት በስጋወደሙ ዳቢሎስን ምቀጠቅጥበት ቀን ናፈቀኝ ተስፋ አትቁረጡ እህት ወንድሞች ድንግል ማርያምን ይዘን ቀጥቅጠን እናስወጣዋል

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 3 роки тому +224

    የማንፀልይ የማንሰግድ ሰዎች ምን ያህል እንደሚጫወትብን አቤቱ ኣምላኬ ሆይ እርዳን አሜን(፫)መምህር ተስፋይ እንኳን ደስ አለህ አባ ዕድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r 3 роки тому +277

    የመምህር ተስፋዬ የመንፈሳዊ ልጆች በፀሎት አስቡት መምህራችንን አሳዳጆቹን እማ ፍቅር ብሎ ሚጠራት እናታችን እንድታዋርድለት

    • @redeactef
      @redeactef 3 роки тому +11

      እሺ የሚወደው ያሳደገው ሊቀ መልአክ
      ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀው ከቅጠል
      በጣሽ ከጥላ ወጊ ከደብተራ ከክፍ
      ነገር ሁሉ ይሰውረው ጥላ ከለላ
      ይሁነው።

    • @user-qi1yj5hb7r
      @user-qi1yj5hb7r 3 роки тому +7

      እማ ፍቅር ፡ እመባታችን ድንግለይ ጠላጦችህ ታርቅልህ መምህረይ በጌታችን በመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቅዱስ ሚካኤል መላክ ስም ወደ ሲኦል የገባ ይሁን ኣሜን

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 3 роки тому +4

      ዉይይይይ እስኪ ዉዶቼ እንበርታ እናስበዉ

    • @user-fi9pl4mm4q
      @user-fi9pl4mm4q 3 роки тому +4

      ፀሎት ቅዱሳን ፀሎት እመቤታችን አይለየው መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 роки тому +3

      መምህራችን እመቤቴ ከእነልጇ ትጠብቅህ

  • @antoineelhachem6792
    @antoineelhachem6792 3 роки тому +79

    መምህር ተስፋዬ እንደዚህ ከሆነማ እኔ አንድ የመፀሀፉን የማላውቀው ደንጋይ ምን እንደምሆን ፈጣሪ ይወቀው ብቻ መምህራችን አባ ግርማ ፀጋውን ያብዛልወት⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 3 роки тому +2

      እኛማ የጠላት መጫዎቻዎቹ ነን

  • @TEWAHDO2121
    @TEWAHDO2121 2 роки тому +10

    ዛሬም ሳያው ደስ ይለኛል። ህይወቴን የቀየረ video ነው ለመጃ መሪያ ጊዜ ያየሁት የፈውስ Video ነዉ ከዛ ነው ወደራሴ የተመለከትኩት ። ሁለታቹም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።

  • @user-kg2px5px6y
    @user-kg2px5px6y 3 роки тому +7

    አባቴ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅን መምህር ተስፋዬ ከክፉ አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ ።መቼ ይሆን ሀገሬ ገብቼ አባቴን የማገኝው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ እስኪ ለጓጓውለት ለስጋ ደሙም ያብቃኝ አህዛብ ሀገር እድሜዬን ጨራስኩ

  • @user-vp2cv6oh6r
    @user-vp2cv6oh6r 3 роки тому +143

    መምህር ተስፋየ ክፉ አይንካክ አንተን ጠላትክን ሁሌም ከግሬ ስር ይጣልልክ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 роки тому +160

    አቤቱ የሰራውት ጌታ ልጆችህ ጠፍተናል ተጨንቀናል ተይዘናል ኤፍታህ በለን😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-xc8il1zx5l
    @user-xc8il1zx5l 3 роки тому +135

    እንቁ መምህራችን እንኳን ተረፍክልን ጥዋትና ማታ እየተዋጋ እንደዚ ከሆነማ እኛስ ምን ያህል ይነሩን ይሆን😭
    ለኣባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

    • @sinaa6939
      @sinaa6939 3 роки тому +2

      Esu aydel yemiyasfera qenna mata eyetega endezih katewut
      Ene senefa lerase sasbewu
      Betam yasferal

    • @tedroskidane5249
      @tedroskidane5249 3 роки тому +1

      Eghama techinobnal

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f 2 роки тому +9

    እናትና አባቴን አደባድቦ ያለያያቸው መተት ነው ግራው ገብቶኛል በፀሎታችሁ አስቡኝን እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @ayiniman9172
    @ayiniman9172 3 роки тому +12

    እግዘብሔር ሰሙ ይመሰግን አባታቻን እደሜና ጤና ይሰጥልን እንደረሶ አንት አባት ይበዛልን አሜን

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu3467 3 роки тому +241

    አይ አባ" ለመሆኑ ትሰማላችሁ " ብለው አዪ ሲሉ የርሶዎን ድካምና የእኔን ድክመት ሳስበው በእውነት እንባዬ መጣ ሁላችንም ከልብ እምናደምጥና የተግባር ሰዎች የድርገን🙏

    • @sofiagetachew3079
      @sofiagetachew3079 3 роки тому +3

      አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን

    • @eritrealove7981
      @eritrealove7981 3 роки тому +1

      😭😥 አቤቱ ልባችንን ክፈትልን።

    • @rgyvhg683
      @rgyvhg683 3 роки тому

      Aba.grma.ykr.belln.lehthbu.

    • @meaziroyal8914
      @meaziroyal8914 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 роки тому

      Egiziabihar Edima yisitilini Abatachini

  • @amanuelyilma9762
    @amanuelyilma9762 3 роки тому +172

    የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻችን ያሳምርልን
    አግዚአብሔር አፍታህ ይበለን... አሜን

    • @user-oy9np2ri3d
      @user-oy9np2ri3d 3 роки тому +1

      Amenn

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ ።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።እባታችን።

    • @sanaatube3613
      @sanaatube3613 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @alextakele
    @alextakele 3 роки тому +287

    ወይኔ ተስፉዬ አንተን የመሰለ ወንድምና መምህር ፣ መካሪ አስተማሪ እንዴት ግደለው ይባላል ?
    አቤቱ ድንቅ ፣ መካር ፣ ሀያል አምላክ ሆይ ከእንደነዚህ አይነቶች ከክፉወች ጠብቀን

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 3 роки тому +2

      Amin3 👏 👏 👏

    • @t2y3g2gtttq5
      @t2y3g2gtttq5 3 роки тому +3

      ወይ እናተ መፈስ ብዙ ያሰባል

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 3 роки тому +3

      አሜን

    • @alextakele
      @alextakele 3 роки тому +3

      @@betelhemyemane2564
      ዋው ድንቅ ተአምር ነው ፤ ልዑለ ባህርይ ቅዱስ እግዚአብሔ አምላክ የሚፈታተነንን ጠላት ይጣልልን!
      ስለሰጠሽን መረጃ እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን

    • @gfccucu4334
      @gfccucu4334 3 роки тому +1

      አሜን እግዝያብሄር ይመስገን

  • @akliladmasu1244
    @akliladmasu1244 3 роки тому +18

    ጌታ ሆይ የኒ የአጢያተኛ ልጅህ ተራዮን አቅርብልኝ ብርሃን በፊቴ ይብራ አሜን

  • @hermilove8549
    @hermilove8549 Рік тому +4

    አባታችን እባኮትን ኢሉ አባቦር መቱ ይምጡልን በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ብላችው ኑልን🥺🥺🥺

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 роки тому +50

    የኔ ወንድም ክፉህን አያሰማን ጠላትክ ከእግርክ በታች ይሁን ያንተ ጠላት ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው አባታችን ኑሩልን ሺ ዘመን አሜን

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 3 роки тому +39

    ወይኔ ዛሬ ከፋኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መምህራችን ያይነችን ብርሀን ስንቱ በንተ ትምህረት ህወት ዘርቶል ጨርሶ ይማርክ ቅዱስ ገብሬል ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ያወላቸው

  • @munalema2512
    @munalema2512 3 роки тому +134

    "ኤፍታህ "ጠላታችንን አስረህ ሀገራችንን ፍታልን ጌታ ሆይ ሀገራችንን ማርልን

  • @alemtsega880
    @alemtsega880 2 роки тому +24

    ፈጣሪ 1 ቀን ለዚህ ቦታ እንዲያበቃኝ ሁሌ እፀልያለሁ

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 3 роки тому +11

    ክብር ለአምላካችን ይሁን። እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም በቸርነቱ ይፍታን!!!!

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 роки тому +104

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ አንተ ለምህረት ምትላክ መላክ ነህ ማርልን በመንፈስ ለተጨነቁ የህሊና ረፍታቸው ነክ 🤲

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h 3 роки тому +86

    ማርያምን እኔም መምህርን በህልሜ አያቸዋለሁ ሁሌም አይዞሽ እናቃጥላቸዋለን እያሉኝ

    • @vivala2392
      @vivala2392 3 роки тому +3

      Lene selot argeleg

    • @user-ws5lj7il9h
      @user-ws5lj7il9h 3 роки тому

      @@vivala2392 እሺ 🙏🙏

    • @vivala2392
      @vivala2392 3 роки тому +1

      @@user-ws5lj7il9h selkachew alesh?

    • @user-ws5lj7il9h
      @user-ws5lj7il9h 3 роки тому

      @@vivala2392 አረ የለኝም እኔም ባገኝ ስልካቸውን በጣም ደስ ይለኛል እህቴ🥰

    • @user-ws5lj7il9h
      @user-ws5lj7il9h 3 роки тому

      @@vivala2392 እሺ ስጪኝ

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 3 роки тому +88

    እድለኞች ነን በዘመናችን እንደዚህ አይነት አባት በማየታችን ,እግዚያብሄር እድሜ ይስጦዎ አባታችን በፀሎቶው አስቡኝ ወለተ ማርያም🙏

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ አባታችን❤❤❤❤❤✝️✝️💒💒💒

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 роки тому +35

    ወዮልኝ,
    ጠፍትናል 😭😭😭😭😭😭😭
    እግዚሆ መሃረነ ከርስቶስ 🙏🙏🙏

  • @aster696
    @aster696 3 роки тому +42

    እኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።

    • @user-wk3dk5ju7x
      @user-wk3dk5ju7x 3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-fu7by4iq8f
      @user-fu7by4iq8f 3 роки тому +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @alamedal3491
      @alamedal3491 3 роки тому +1

      Amen amen amen enikewan abero aderesen

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 3 роки тому +1

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ

    • @user-wc8ej5lw4s
      @user-wc8ej5lw4s 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 3 роки тому +78

    ኣበዊተይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም 1000 ዓመት ፅንሑልና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    መመህረ ተሰፍዬ ዕድመን ጥዕናን ይሃበካ እግዚአብሔር ኣምለኽ🤲🤲🤲

    • @user-mi2nl4tw3n
      @user-mi2nl4tw3n 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን አንችንም የምስጋናጸጋ ያብዛልሽ

    • @user-po5gs6pj4z
      @user-po5gs6pj4z 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @pezapet411
    @pezapet411 3 роки тому +20

    አሜን አሜን አሜንን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ውድ. መምህሬ. ። ። እመብራሀን. ይጠብቅልን. ድንግል ማርያም. ጣላትህን. ከግራህ በታች. ትጣልልህ

  • @raheiyoutuberaheiyoutube7193
    @raheiyoutuberaheiyoutube7193 2 роки тому +5

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ሺህ አመት ኑርልን በቤተሰቦቼቤት የተመተተ መተት አለ አባታችን ይፍቱልኝ ወርቄ ወልደማሪያም ብለው አባታች ሁሉም ታስረዋል እንጀራ የወጣለት ቤተሰብየለም ይፍቱን አባታችን እኔም ምንም ጤና የለኝም በስደት አገር ነው ያለውት አክስቴም አብዳለች ፈጣሪዬ ሆይ በቃቹሁ በይን

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 2 роки тому +2

    የኛ ጀግና የኛ እንቁ መምህሬ በእውነት በጣም ነው ያአዘንኩት መምህርዬ እንኳን ተፈወሰክልን የኛ እንቁ አባታችን ኧረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ልዩ ሰጦታ በእውነት መምህርዬ ለእኛ ሰትል መከራን አየ አሁንም የምትወዳት የምትሳሳላት እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁን ተሰፋ ስላሴ

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn9895 3 роки тому +33

    ዛሬስ ከምር ስው መሆኔን ተጠራጠርኩ ጥዋት እና ማታ በተለያዩ መንፈሳዊ የሚለፈ እንዲ ሲሆን አቤቱ አስበኝ ጌታ ሆይ እኔ ደካማ እንዴት ሁኘ ይሆን

    • @rahel6463
      @rahel6463 3 роки тому +2

      እውነት ነው በጣም

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l 3 роки тому +29

    አሜን ኤፍታህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅህ አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን እኔም መቼ ይዎን የምፈታው እግዚአብሔር ይርዳን ለዚች ቀን ያብቃን አሜን

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d 3 роки тому +53

    እኛን ለማንቃት ደፍ ቀና እያልክ መምህር ሁሌም እመብርሃን ትጠብቅህ እውነት ገና ባንተ ትምህርት ሁሉም ይለወጣል መድኃኒት ዓለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት

    • @user-gv6tn2wb7t
      @user-gv6tn2wb7t 2 роки тому +1

      እውነት ነው እህትበጣም ትክክነው የኛመካሪ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ጠላታችሁ ይይውደቅ ይሸነፉ አስቡኝ በጸሎታችሁ እህተስላሴ ከነቤተሰቦቸ አስቡኝ ስደተኛእህታችሁ ነኝ

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 роки тому +8

    የሚጠብቀን አይተኛም ፪ አያቀላፋም 😭😭😭😭😭😭😭😭በእዉነት የሚያገለግለዉ አምላኩ የድግል ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባዉ ግን በጣም ነው የሚገርመው ፈጣሪ ሁላችንንም ይታደገን አሜን ፫

  • @Tsi541
    @Tsi541 5 місяців тому +2

    አቤት እንዴት ደስ እንዳለኝ ለስንተኛ ጊዜ እንዳየውት መምህርዬ እኛንም እግዚአብሔር ይዳብሰን

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h 3 роки тому +44

    በስማአብ. እንካን አተረፈህ መምህራችን ወንድማችን መካሪያችን
    በፎቶ እንዲህ ከተደረገማ በቃ አልቀናል
    እግዚአብሔር ሆይ ደግ ሰው አልቋልና አንተ ጠብቀን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 3 роки тому +45

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ጌታሆይ እንዴት ትከሻህን አስፍተኽ ተሸክመኸናል ?ግደለው ግደላት ብቻ ምኞታችን አንተ ይቅር በለን እንደቸርነትህ
    💒✝️
    🤲🤲🤲

    • @sarahlema4184
      @sarahlema4184 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ያቆይልን አባታቺን

  • @rahel6463
    @rahel6463 3 роки тому +22

    አቤት የአባታችን ድምፅ ስስማ እና ትምህርት ስከታተል የሚስማኝ ስላም ፍጣሪ ሆይ የእኛ እድሜ ቀንስህ ለአባታችን ስጥልን🙏🙏🙏

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 2 роки тому +2

    ቅዱስ አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን መምሕራችን መምሕር ተስፋይ አበራ እንኳን ደስ አለህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተ እኛን ለማስተማር ስትተጋ ሰይጣንም አንተን ለማሳት ይተጋል ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን፫

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g 3 роки тому +2

    መምህር ተስፋዬ ለኛ ስትል ብዙ መከራ አይተሀል መምህራችን ጠላቶችህ ይጥፉ የቅዱስ ሚካኤል ስይፍ ይቆራርጠው ጠላትህ ይጥፋ አንተ ዘላለም ኑርልን መምህር ተስፋዬ

  • @danieleyassu5346
    @danieleyassu5346 3 роки тому +37

    ኣባ ግርማ እግዝኣብሄር ኣምላክ ካብ ኩሉ ኩፉእ ነገር ይሰውርኩም፡እድመን ጥዕናን ይሃብኩም፡በጃኩም ኣብ ጸሎትኩም ዘኩሩኒ በጃኩም ዳንኤል እንዳበልኩም፡እምነት ኣለኒ ብናትኩም ጸሎት።

    • @user-ui6pd3yc3o
      @user-ui6pd3yc3o 3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን ፆሎት ኣቦና ግርማ ፆሎት ቁዱሳ ኣይፈለየካ/ና

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 6 місяців тому

      አግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል አባታችን በደሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @1221mi
    @1221mi 3 роки тому +29

    ኣቤት የኛ እማ ገብቶ ገብቶ ገብቶ መቼ ይሆን የሚወጣው ኣቤቱ ቸሩ ፈጣሪያችን ፍታን በምረትክ!

    • @user-wt4ls4id8p
      @user-wt4ls4id8p 3 роки тому

      Kkk በጣም

    • @Linda-ee5kv
      @Linda-ee5kv 3 роки тому

      እውነት ነው
      እግዚአብሔር ሆይ ይማረን
      እግዚኦ በጣም ከባድ ነው

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 роки тому +42

    በገጠመኙ ነግሮን እስኪለቀቅ እየጠበኩ ነበር ::! ወይ መምህር እንኳን እግዚአብሔር ጠላትክን አስረው እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ተይዘናል እኮ እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን

  • @nigstihenos4451
    @nigstihenos4451 3 роки тому

    እግዚኣብሔር ይመስገን መምህር ግርማ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም መምህር ተስፋየ እመብርሃን ትሓልካ ጣላ ወጊ ባጣም ከባድ ብጥላወጊ ብዙሕ ተሳቅየ እግዚኣብሔር ይመስገ በጸበል ቁዱስ ኡራኤል ተፈዊስ እግዚኣብሔር ይመስገ ንዓይ ዝረድአ ንኩልኩም ይርዳእኩም

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እናመሰግናለን መምህር ግርማ ወንድሙ ልጅ ሀይለመለኮት እሽ ሼርአድርጌያለሁ እግዚኦ መምህር ተስፉዬኮ ሰባኪነው አይልም ይሔን ወራዳሳላመሰግናችሁ አላልፉም

  • @user-vp2cv6oh6r
    @user-vp2cv6oh6r 3 роки тому +11

    አባታችን መምህር ግርማ አባ ሽ አመት ይኑሩልን ከኔ ከሀጤያተኝዋ እድሜ ቀንሶ ለርሶ ይስጦ እፍ እፍ ጣላታችን እግዛብሄር ይገስጥክ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ ።እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህርግማእባሽ።እመትይኑሩልንክኔ።።።እባታችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን ።እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምርግርማእባሽ።

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 роки тому +25

    ኤፍታህ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭👐ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባታችን እግዚአብሔር አምለክ ራጂም እድሜነ ጤነ ይስጦት👏💚 ለልቅስ ስላ ሀጥየቴ😭 ወለ ነፍሴ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 роки тому +7

    መምህሬ ተስፋ ስላሴ አለቀስኩ የእውነት መምህር ተስፋዬ በጣም ነው አንጀቴን የሚበላኝ እንደ እናቴ ልጂ ነው የማየው😭😭😭መምህር ኤፍታህ ብለህ አስተምርኸናል እኮ መምህሬ አይዞህ😭😭😭እኛን አድነኸናልኮ መምህሬ እማ ፍቅር ብለህ የምትጠራት እመ ብርሐን ትፈውስህ የኔ መልካም ላንተስ ቃላት ያጥርኛል ምን ልበል ሰው አድርገኸኛልኮ በገጠመኞችህ በትምህርቶችህ የኔ የዋህ የኔ ትሁት ተስፋ ስላሴ አይዞህ ችግሮችህን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጂ ያስወግድልህ!!! አሜን ፫

    • @user-gv6tn2wb7t
      @user-gv6tn2wb7t 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እውነት ነው እህትበጣም ትክክነው የመእብርሀን ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙየተመሰገነ ይሁንልን ያሳዝናል በጣም

  • @user-ge8gf9hd1l
    @user-ge8gf9hd1l 3 роки тому +6

    እግዚያብሄር አምላክ አባታችንን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን በዉነት በእዉነት እሡንየሠጠን አምላክ ይክበር ይመሥገን

  • @musearayagaltigray8682
    @musearayagaltigray8682 3 роки тому +3

    አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ፈታህ ( ኣተረፈህ) ለእኛም ከእስራታችን ይፍታን ቸሩ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @user-hl7wy2lg2o
    @user-hl7wy2lg2o 3 роки тому +94

    እግዚአብሔር ሆይ
    ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
    ከስደት መልሰህ
    የስደት ኑሮ አይሞላ
    ነገ ዛሬ እያልን ስናሳዝን ኡፍፍ

  • @senainebyou2592
    @senainebyou2592 3 роки тому +75

    መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ ሁለታችሁን
    እድሜና ጤና መድሀኒአለም ይስጣችሁ። ውለታችሁ አለብኝ። ህይወቴን ቀየራችሁት

  • @user-ys3tk5tu7n
    @user-ys3tk5tu7n 3 роки тому +21

    መምህር እድለኛ ነህ መዳኒሐለም ይጠብቅልን የኛ እንቁ መምህራችን ጠላት ዳቢሎስ ይፈር ይዋረድ ወደሲኦል ይወረድ መቼም አይሳከለትም

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 роки тому +26

    እኔ ለራሴ ነው አለች አልቃሽ 😭😭😭😭😭😭😭ግን ወዴት እየሄድን ነው ፈጣሪ እንዴት ይማረን ስራችን ከፋት ጥፋት ኡፍ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን መምህር

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 роки тому +8

    መምህር አይዞህ እመብርሀን ከጎንህ ነች :: አባታችን ኑሩልን

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 3 роки тому +31

    በእውነት ነው ምላቹ ንደዛሬ አዝኜ አላውቅም መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እባካቹ በፀሎት እናስበው

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 3 роки тому +45

    *ውይ ስጠብቅ ነበር መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ላይ ስለነገርከን ላንተ የደረሰ ቸሩ መድኃኔዓለም ለኛም ይድረስልን ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @user-wk3dk5ju7x
      @user-wk3dk5ju7x 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-sz4te3up3j
      @user-sz4te3up3j 3 роки тому

      እግዚአብሔር ይመሰገን እመ አምልክ ትጠብቅህ ቅዱሰ ሚካኤል ዝወትር ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ አይዞህ እግዚአብሔር አለ በርታ እኛም ተሰፋ ስላሴን ጠብቅልን እንላለን በርታ ቅዱሰ ሚካኤል ካጠገብህ ነው ይጠብቅህ ይጠብቅህ ይጠብቅህ

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 роки тому

      ውይስጠብቅነበርመምህርተስፍየገጠመኝላይስለነገርከንላንተየደረሰቸሩመድአኔሄለምይድርሰን

    • @sarasara5647
      @sarasara5647 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @berhani5698
      @berhani5698 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን የእውነት ይድረስልን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @user-ve1xm2ws4o
    @user-ve1xm2ws4o 3 роки тому +16

    አባዬ መቼ አግኝቼዎት ተበርኬ ሰላሜን ባገኜሁ ይሄን እድል ያገኛችሁ ወገኖቼ እጅግም እድለኞች ናችሁ ለኛም ላላገኜናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Рік тому +5

    ውይይ የኔ ኣባት መምህር ተስፋይ የኛ እንቁ አረ ኣንተንስ ኣይንኩብን ሺሺሺ ኣመት ኑርልን ኣባ ግርማ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ልኡል እግዛብሔር🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genettadrsse5346
    @genettadrsse5346 3 роки тому +7

    ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ ኢፍታህ
    አባታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 3 роки тому +8

    እድሜ ለርሶ አዋ አባታችን ውጪ ያለን በጣም ገብቶናል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፍይ መምህሬ ነው ይገርማል ወንፍሜ በጣም ምወደው የኔ ጀግና

  • @user-mc2be6lv1m
    @user-mc2be6lv1m 3 роки тому +34

    እንኳን ለታላቁ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በዓል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን የተዋህዶ ልጆች
    መምህር ሺ አመት ይኑሩልን

    • @user-yi9op2dg5v
      @user-yi9op2dg5v 3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @senisenayit9209
      @senisenayit9209 3 роки тому +2

      አሜን

    • @dawitzewdu1998
      @dawitzewdu1998 3 роки тому +1

      እባካቹህ፡በቅዱስ፡ገብርኤል፡ሀገርውስጥ፡ከሆኑ፡ያሉበትን፡ንገሩኝ

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Рік тому

      ua-cam.com/video/Mph6aUGDC8o/v-deo.html

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 3 роки тому +56

    መምህር ተስፋየ ፣ መምህር ግርማ ከመምህር ልጅዎ ጋር ረጅም እድሜ ኑሩልን

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r 3 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያባታችን በረከት ይደርብን🤲እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐

  • @girmachewaddisu5373
    @girmachewaddisu5373 3 роки тому +5

    አየህ ምቀኛህ ሲነሳብህ: ያኔ መልካሙን መንገድ መያዝህን በዚህ ታቀዋለሁ: ይሄ ልጅ ሚሰራውን ስራ ተመልከቱ ሌተቀን መልካም ለማድረግ ሲለፋ ምቀኛው ደግሞ በጥላወጊ ለመግደል አይተኛም ከባድ ነው : ደስ ይበልህ ተስፋስላሴ ወንድማችን! ብርቱው ከኛ ጋር ነው!

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 3 роки тому +19

    አባታችን ፀልዩልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይቅር ይበላት ከታሰርበት ወጥመድ ውስጥ ወጥተን ዳግም ልጆቹ ያድርገን

    • @haileyesusadugna7927
      @haileyesusadugna7927 3 роки тому

      Hulun taderg zend chay endehonk ayehu memhrachenen fetare yitebekilen lehulachen berhan yehone

  • @fokado1957
    @fokado1957 3 роки тому +8

    ውይይይ መምህር ተስፋዬ ነግሮን በኩት ስጠብቅ ነበር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አንተ እደዚህ የሆንክ እኛማ እዴት እንሆን እኔማ ዝም ልበል አፍ የለኝም በእውነት አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 роки тому +85

    ወንድሜን እኔ ልሰቃይ በጣም ልብ ይሰብራል .. እንደዚህ የምትሰሩ ደብተራዎች ግን ለራሳችሁ ይመለስባችሁ .. በሰው ስቃይ የምትደሰቱ አምላክ ይቅር ይበላችሁ 😢😢

    • @teklehaile7509
      @teklehaile7509 3 роки тому

      ወገኖቸ በርቱ

    • @endegshiferaw588
      @endegshiferaw588 3 роки тому +1

      መምህ ተሥፋየ አበራን አጋነት በፍፁምሊገልህ አይችልም እንኩአን እግዚአብሔር አተረፈልን

    • @user-od3kf1ce4c
      @user-od3kf1ce4c 3 роки тому

      እኔን ወንድሜን

  • @user-kr1xu8lq1f
    @user-kr1xu8lq1f 3 роки тому +1

    እግዚአብሄርይመስገን አሜን

  • @zahraz838
    @zahraz838 3 роки тому +6

    እህህህህህ አቤቱ ጌታ ሆይ ጥላትን አጥፋልን😭💔መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ💔

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 роки тому +28

    ምንም አይደንቅም ሰይጣን እንኳን የሰው ልጆች ክርስቶስን የፈተነ ነው
    ለእርስዎ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጠዎት ፡ወንድማችንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው

  • @user-ge1bo3qu2j
    @user-ge1bo3qu2j 3 роки тому +40

    ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
    መምህሬ እድለኛ ነህ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 роки тому

      የቆየ ነው አይደል ወይስ አባባ ጉባኤ ጀመሩ??

    • @user-ge1bo3qu2j
      @user-ge1bo3qu2j 3 роки тому

      @@user-id7jv3qp5h አይደለም

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 роки тому

      @@user-ge1bo3qu2j አልገባኝም የቆየ ነው አደል

    • @user-ge1bo3qu2j
      @user-ge1bo3qu2j 3 роки тому

      @@user-id7jv3qp5h አይደለም የመምህርን ገጠመኝ የምታይ ከሆነ እሱም ተናግሯል እዛ ላይ አሁን መጽሀፍ ካሳተመ በኃላ ለአባታችን ሊሰጥ ብራኬ ሊቀበል ሄዶ እንደዚህ እንደተጋለጠለት ተናግራል

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f 3 роки тому +15

    የኔ እናት ሄደ አባ አለ አይዞን 😭😭😭😭😭መምህር አባታችን አንተን አፈሩልን
    ለእኛም ይድረሰን የአባታችን በረከት

  • @user-ts2co1vy9l
    @user-ts2co1vy9l 6 днів тому +1

    በፊት እከታተል ነበር ውስጤ በጣም ነበር የሚረበሽብኝ ከዛ የእሳቸውን ቪዲዮ ማየት እርግፍ አርጌ ተውኩት አሁን ደግሞ ፈጣሪ የውስጤን የሚያጨናንቀኝን ነገር ገስፆልኝ ለመከታተል ይርዳኝ

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l 3 роки тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንኖት ይባረክ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እማኣምላክ ሃገራችን ኢትዮጵያ ጠብቅልን

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r 3 роки тому +58

    መምህራችን አይዞህ ገና ታጋልጣቸዋለህ እነዚህን የቤተክርስቲያን እሾሆች

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 роки тому +1

      መምህችንአይዛህገናታጋልጣቸዋለህእነዚህንየቤተክርስቲያንእሾሆች

    • @yemariam
      @yemariam 3 роки тому +3

      ዋው መምህር በርታ እግዚአብሄር የተመሰገነ ነው 💒💐🙏🏼🙏🏼

    • @ttygh4996
      @ttygh4996 3 роки тому +1

      Mameherachen egzihabiher yetebekek

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j 3 роки тому +36

    ማመን ነዉ ያቃተኝ አተለኛ ሌት ተቀን ስትለፋ ይህላተ አይገባም ግን እደሠዉ ያልሆነ አምላክ አለ አተረፈህ አይዞህ ወድማችን አባታችንም ሺአመት ያቆይልን አሜን ፫

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k 3 роки тому +13

    ይፍታህ ብየ ልጀምር መምህራችን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ክፉ አይንካህ

  • @serkAddisTesfaye
    @serkAddisTesfaye День тому

    እባካችሁ እኛ ከዳቢሎስ በላይ ነን። ለዚች አጭር እድሜ ለቆሻሻው ሕብረት ያላችሁ እግዚአብሔር ንፁ ልቡናን ይስጣችሁ። ነፍሳችሁንም ይማር።።።

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 2 роки тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እመብርሃን ከክፉ ትጠብቃችሁ።

  • @user-if8nz7tn2y
    @user-if8nz7tn2y 3 роки тому +84

    😭😭😭እግዚኦ እኔ ስለራሴና ስለ ቤተሰቤ ሳስብ ምን ያህል አጋንንት ምን ያህል እንደተጫወተብን ስረዳ አለቀስኩ 😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ኤፍታ በለን ሁላችንም ተይዘናል😭😭😭😭😭😭

    • @geniigenni3262
      @geniigenni3262 3 роки тому +3

      እኔም እንዳተው የአባን ቪዲዮ ባየሁ ቁጥር ውስጤ ይነካል አለቅሳለሁ ዕድሜ እለምንላቸዋለሁ እስካገኛቸው

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 3 роки тому

      Enam bsetmchrsa ehtne ysatge yagnet sera new ysewe tekul malka ylwme

    • @user-dj4bt4ye5z
      @user-dj4bt4ye5z 3 роки тому

      አባታችን እደሜና ጤና ይሰጣልን በኡነት እሚግረም ነው እኛም ልሃገራቹን አብቆቶን ክሳቸው እደነህደ እግዛአብሔሪ ይረዳን አባታችን በፁሎት ይሰቡን አሜን

    • @egzabeheryimesgenn610
      @egzabeheryimesgenn610 3 роки тому

      Enem.iyteee.enate.ena betasabi ye.alayaye.usunewwww.uuufffff

    • @user-mi2nl4tw3n
      @user-mi2nl4tw3n 3 роки тому

      እኔኳ ተያዥ ሳልሆን ያዥሁኘላችሁአለሁ ዘመዶቸ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy 3 роки тому +14

    ውይ መምህርዬ እንኳን ተፈታህ ላንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይድረሰልን መምህር ተስፋዬ ።በፀሎት አስበኝ እህተ ሚካኤልእና ቤተሰቦቿን ብለህ።

  • @user-tx3gn6nf4p
    @user-tx3gn6nf4p 3 роки тому +19

    አባ እንኳን ተረፍክልን እንኳን ለዝህ ኣበቃህ
    ላባታችን መምህር ግርማ ም እድሜ ና ጠና እብዝት አርጎ ይስጥልን

  • @user-js4jt9lg2s
    @user-js4jt9lg2s 2 роки тому

    እርሶን የመሰለ አባት ስላገኘን እግዚያብሄር ይመስገን የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ አባታችን እድለኛ ነኝ እርሶን ስላገኘሁ

  • @wargaal6333
    @wargaal6333 3 роки тому

    ልሁል እግዝሐብሄር ይመስገን እርሶዉን አይነት የመሰለ አባት ስለሰጠን ወለተ ሰበትን በፀሎቶት አስቡኝ አባቴ