ያልተጠገነው ስብራት!በስደት የወለድኳቸውን ልጆቼን እና የልጅነት ባሌን ነው ያጣሁት! ክፍል 1 Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +489

    የኔ እህት አቺን ለማጽናናት ቃል የለም የስማዩ አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ ላንቺ ያላትን የተረፈችውን ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🙏🏾

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 Рік тому +97

    በዚች ልጅ ላይ እጃቹን ያስገባቹ ዘር ማንዘራቹ ምድር ላይ አይኑር መሬት ትክዳቹ 😥😥😥😥😥🙏

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Рік тому +277

    በመጨረሻም የሰማይ አምላክ ለኢዮብ የሰጠውን መመፅነነት ለአንቺም ይስጥልን
    አይዞሽ እንግዲህ ምን እንላለን 😢

  • @agerejagiso7984
    @agerejagiso7984 Рік тому +5

    አንቺን ለማፅናናት ምን ቃል እንጠቀም? እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ እንድህ ልብሽ ስብር እንድል እውነትም የሰው እጅ ካለበት የምድር ፍርድ በአይንሽ ያሳይሽ ለልጅሽ መኖር አለብሽ አይዞሽ በርቺ እህቴ::

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +218

    ውይ የኔ እናት አንቺንስ ምን አይነት ቃል ያፅናናሽ ይሆን ኦ የድንግል ማርያም ልጅ ያፅናሽ ያበርታሽ እመ ብረሃን አዛኚቱ ታበርታሽ😢😢ከእንደዚህ ያለ ድንገተኛ ሞት ይሰውረን አሜን

    • @asnakechasres4579
      @asnakechasres4579 Рік тому +9

      ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ እናት እንኳን ላንቺ ለምሰማው እንኳን ከብዶኛል ፈጣሪ ይድረስልሽ

    • @mesiwoldeab7107
      @mesiwoldeab7107 Рік тому +3

      only jesus can heal your heart my dear 🙏🙏

    • @estifanossolomon7008
      @estifanossolomon7008 Рік тому +5

      እግዚአብሔር አምላክ በብርቱ ያፅናሽ

    • @ayelechmulatu3543
      @ayelechmulatu3543 Рік тому +1

      እግዚአብሔር ያጽናሽ እህቴ ከባድ ነው 😭😭😭

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Рік тому +1

      Amen Kebad New😢😢😢

  • @RozaKasim-q9i
    @RozaKasim-q9i Рік тому +1

    የኔ እናት አይዞሽ አንችን ለማፂናት ቃል የለኝም አለማትን የፈጠረው ፈጣር ላያስችል አይሰጥምና እሱ ያፅናሽ

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Рік тому +202

    እጅግ ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ የሞቱትን ነብስ ይማርልን በተረፈችልሽ አራስ ልጅሽ ተፅናኒ😢😢😢😢

  • @jordana7775
    @jordana7775 Рік тому +10

    እግዛብሄር ያጽናሽ እኔ 28 አመት ኖራለው በደብብ አፍሪካ እርስ በእርስ እየተጨቃከንን እያስገደልን እያዘረፍን በዜጋ እናሳባለን እንደ ደብብ አፍሪካ መልካም ሰው የለም የአለም ስደተኛ እንደፈለገ ሲጨማለቅባቸው ዝም ብለው የሚኖሩ ዜጎች ጥሩ ሰዎች ሀቁ ይሄ ነው እንደእኛ ክፍ መጥፎ ጨካኝ ፍጡር አለ ብዬ አላምንም ሳውዝ ያለነው እንተዋወቃለን አዘርፈህ ወይም አስገድለህ ወይም ተመቃኝተህ በስደተኛ ወግንህ ላይ የዘላለም ኑሮ የምትኖር መስሎሀል ኖ ሳትበላት ድብን ትላታለህ that's it !!!

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +132

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏

  • @sartt4085
    @sartt4085 Рік тому +6

    አሏህዬ ፅናቱን ስጣት ያረብ ከባድ ነዉ በጣም አሏህ ብቻ ነዉ የሚያፀናሽ አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ወደዛዉ ተጓዥ ነን

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Рік тому +125

    ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ።

  • @asterabebe9166
    @asterabebe9166 Рік тому +1

    እንዳትለቂያቸው ሀብት ስላላችሁ ምቀኞች አድርገውት ስለሚሆን ጠበቃ ገዝተሽ ከእግዚአብሔር ጋር ተሟገቻቸው ጊዜ ይወስዴል እንጂ የሰው ደም እንዲሁ ፈሶ አይቀርም። አይዞሽ እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው ይፈርድልሻል በርቺ እንዳትሸነፊ።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Рік тому +23

    እህ እህታችን እኔም የልጆች እናት ነኝ እና ስታነቢ አብሬሽ አነባሁ። ሆዴን እንደቁስል ነገር ተሰማኝ።እራሴን አመመኝ። ግን ምን ማለት እችላለሁ አይዞሽ እግዚአብሄር ትልቅ መፅናናትን ይስጥሽ ከማለት ውጪ።እባክሽ በተዓምር ለየተረፈችዋ ጨቅላ የቀረሻት አንድ አንቺ እናቷ ነሽ እና ጠንከር ብለሽ በጤና ኑሪላት። እሷን ትልቅ መፅናኛ አድርጎ ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ። የውድ ቤተሰቦችሽን ነብስ በዓፀደ ገነት ያኑርልን።
    እግዚአብሄር ሀቁንም ቶሎ ያውጣልሽ።

  • @maryzewdu
    @maryzewdu Рік тому +1

    እንደ እናት ይሄንን መስማት በራሱ ህመሙ ከባድ ነው። እግዚአብሔር ሀያል ነው መፅናናትን ይስጥሽ

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu Рік тому +107

    ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀቹ ወገኖቼ እንዴት የማል የአላህ😢😢😢😢

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Рік тому +21

    አቤት ፈጣሪ ሆይ የእህቴን ልብ ጠግን ከሀዘኗም አጽናናት አይይይ ስታሳዝን አይዞሽ እናትዬ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Рік тому +62

    አባት ሆይ በጌታ ኢየሱስ ስም መንፈስ ቅዱስን ላክላት ።የሰው ማፅናናት አያቆምም ።ውዴ የእኔ ቆንጆ ቃል የለኝም የሰማይ እጅ ይምጣልሽ

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 Рік тому +10

    እህቴ ግዚአብሔር አምላክ ፈጸሞ ልብሽን ይጠብቅልሽ ያጽናናሽ ያበርታሽ መከራሽን እንዳለፈ ውሃ ያስረሳሽ የእዮብን ልብ ያጸና አምላክ ልብሽን ያጽናው ደግሞም ይካስሽ ይፍረድልሽ እንግዲህ እግዚአብሔር በሁሉ ጻዲቅ እና አዋቂ ነው!!! 💔💔🖤🖤

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ

    ሰይፈዬ የኔ ወንድም አንተን እስከ ልጆችህ የምረሳበት አንዳችም አቅም አይኖረኝም። የአንተ ሀዘን መቼም ከሆዴ አይወጣም። የኔ የስደት ከርታታ ወንድም እግዚአብሔር ነብሳችውንበመንግስቱ ከቅዱሳን ከሰምህታት ከፃርቃን አጠገብ ያኑር።

  • @meskegetho9504
    @meskegetho9504 Рік тому +9

    የኔ እናት አንቺን ማጽናናት ከባድ ነው የሰማዩ አምላክ የንጽሀኑ የህጻናቶች አምላክ መጽናናቱን ይስጥሽ ።😭

  • @azidireart
    @azidireart Рік тому +32

    ለዝች ለሰአታት እና ለደቂቃ ልዩነት ለምናጣት ህይወት የምንባላ ሰዎች እረ ይቅር እንባባል እለት ከእለትም ንሰሃ እንግባ ፈጣሪ ማበረቻ መፅናኛውን ይስጥሽ ልጄ🙏

  • @justiceju233
    @justiceju233 Рік тому +2

    እውነት ነው ደቡብ አፍሪካውያን በጣም ምርጦች ናቸው እኔ ለ18 ዓመት ነው አብሬአቸው የኖርኩት የኛው ሰዎች ናቸው መልሰው የሚጎዱን ብዙ ጊዜ የደረሰኝን እቁብና የሱቄን እቃ ዘርፈውኛል የኔ ቆንጆ በርቺ እግ/ር ትክክል ነው ጠንካራ ሁኝ እግ ያበርታሽ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Рік тому +61

    ምን ልበል በምን አይነት ቃላት አንቺን ላጽናና እንባዬ አልቆም አለ እህቴ እኔ ልንሰፉሰፉልሽ "በመከራዬም ቀን እግዚአብሔርን ፈለግኩት እጆቼ በለሊት በፊቱ ናቸው አላረፉምም ነፉሴ መፅናናትን አልቻለችም "መዝሙር 77 : 2

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 Рік тому +2

      የኛ ልብ እንደዚህ የተሰበረ እንዴት ይሆን ውስጧ የሰማይ አምላክ ያግዛት ምን ይባላል።ሰማይ ያፅናናት

    • @eteneshberbersa1812
      @eteneshberbersa1812 Рік тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @misraknega9606
      @misraknega9606 Рік тому +5

      እግዚእብሔር በወጀብና በአውሎ ንፋስ ውስጥ መንገድ አለው እሱ ሰጠ እሱ ወሰደ የአቤልን ደም ከወንድሙ ቃየል የፈለገ ጌታ እውነትን ይፈልግልሽ መፅናናትን ይፍጠርልሽ አፅናኝ መልአክ ቱን ይላክልሽ

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Рік тому +17

    አምላኬ ሆይ ለህታችችን መፅናትን ስጣት።

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Рік тому +31

    አይ ኑሮ አይ ህይወት እንዴት ያማል። 😢😢😢 አንዷ የተረፈችዉ መፅናኛ ትሁንሽ እሷ ትባረክልሽ 😢😢

  • @ባህሌንኢትዮ
    @ባህሌንኢትዮ Рік тому +16

    አቤት የኔ እናት መቼም ለማይችል አይሰጥ ፅናቱን ይስጥሽ ነፍሳቸውን ይማር ሁኔታው ሁሉ አመመኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Рік тому +58

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ የልጆችሽን እና የባለቤትሽን ነብስ ይማር ደማቸውን ፈጣሪ ያውጣልሽ 😢😢😢😢

    • @jerryhabesha4840
      @jerryhabesha4840 Рік тому

      Ehhhhhhhhhhh min lebel ene meinem alelem min endmel alawekem emebete mariam senatune tenekarewene testeshe

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo Рік тому +4

    ኦኦኦኦኦ ለማፅናናት ቃል የለኝም የኔ እናት ልጆችሽን ከአባታቸው ጋር በእግዚአብሄር እቅፍ እንዳሉ አስቢ እህቴ ሞተዋል አትበይ በርች ጌታ ልብሽን ድግፍ ያርግሽ😢😢😢😢😢

  • @mihretmekonnen3497
    @mihretmekonnen3497 Рік тому +46

    እውነቷን ነው አበሻ ለአበሻ ነው የተቸገርነው የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ንጹሕ ናቸው በእውነት ንጹህ ናቸው የኛዎቹ በራሳችን ሰዎች ተቸገርን። እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት እሱ ያጽናናሽ

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 Рік тому +1

      ይቅር ይበለኝና ሰራተኞቹ በደነብ መመርመር ነበረባቸው ? የቅርብ ሰው እጅ ሊኖርበትም ይችላል በኑሯቸው የቀኑ። እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት።

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 Рік тому

      Leloch ye Africa zegochm nachewu benesu yemigodut tadiya yehe hulu tegezeto newu malet newu

    • @mihretmekonnen3497
      @mihretmekonnen3497 Рік тому

      @@abebamail3599 south Africa ላይ እንደ አበሻ የሚገደል አለ እንዴ? ሌላው አይሞትም crime የለም አይደለም ያልኩት ግን ይኛ ማህበረሰብ 90% እርስ በእርስ ነው ይሄንን ደሞ ማንም ያውቀዋል ኤምባሲውም ጭምር ። ጋደኛ፣ ዘመድ ፣ እሩቅ ነው ። የእናት ልጅ ወንድሙን የሚያስገድልበት ሃገር አይደል እንዴ፣ የገንዘብ ፍቅር አይናችን የታወረበት። ብቻ እግዚአብሔር ቀን አለው ፍርዱን ይሰጣል።

    • @yodittogo1374
      @yodittogo1374 Рік тому

      True !
      Am living also German
      Habsha Bad peopels.

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 Рік тому

    በህይወቴ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዚህ አይነት አሰቃቂ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ሁሉንቻይ አምላክ እሱ ሀይልና ብርታት ይሰጥሽ የእዮብ አምላክ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Рік тому +14

    የኔ እናት አላህ ጵናቱን ሶብሩን ይስጥሽ ሀዘን የደረሰበት ያውቀዋል የኔ እናት ሆድሽን ልብሽን ያለው ትዝታሽን ሁሉ ከውስጥሽ ያውጣልሽ ምን ብል ምን ብየ ምን ቃል ያጵናናሻል

  • @addisabebakyoto27
    @addisabebakyoto27 Рік тому

    ወንድሜ ሰይፈ አብሮ አደጌ ታናሼ ሁሌም የሚያሳነኝ ሞት ያንተና የልጆችህ ነገ ነው ግን እግዚአብሔር ስራውን ይገልጣል አንተና እነዚ ውብ ልጆችህን አምላክ በለመለመው ስፍራ ያሳርፍልን እህታችንንም በፍፁም መበርታትንና መፅናናትን ይስጥልን ያቀረውን ይባርክልን ማርያም ሀዘነ ልቦናን ታቀልል

  • @selam7643
    @selam7643 Рік тому +32

    መናገር አልፈለገችም እንጂ የጠረጠረችው ሠው አለ አውቃዋለች 😢😢😢

    • @YetnayetT
      @YetnayetT Рік тому +1

      አዎ ይመስለኛል

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Рік тому +1

      ሳህህህ
      መሲም ጫንብላ
      አልጠየቀቻትም
      እንጂ 😢😢😢ከባድነው

    • @meazaampera3245
      @meazaampera3245 Рік тому +3

      ወንድሙ ስልክ ስትደዉል አላነሳም ሁለተኛ ደግሞ ንብረቱንም አጥቼ ወንድሜንም አጥቼ ብሏታል ትንሽ አጠራጠረኝ በጣም ያሳዝናል

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 Рік тому

    ውይ መስዬ ዛሬ ደግሞ ምን ጉድ አሰማሽን። ውድ እህቴ አንቺን የሰው ቃል አያፅናናሽም ሁሉን የሚችለው እግዚአብሔር በራሱ መንገድ ያፅናናሽ። ለቀሪዋ ልጅሽ እጅግ ስለምታስፈልጊያት እባክሽን እንደምንም ብለሽ ራስሽን አጠንክሪ። ለማንኛውም የህጉን ጉዳይ የሚያግዙሽ ፈቃደኛ ሰዎችን የማፈላለጉ ነገር እንዳለ ሆኖ እባክሽ ቢያንስ ትእግስት ዋልተንጉስን አግኛት አንቺ በሳይኮሎጂም በጣም መበርታት ያስፈልግሻል። ለሁሉም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን። በብርታቱም ያበርታሽ።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Рік тому +16

    ኡፍ እንደዚህ አሰቃቂ ነገር ሰምቼ አላውቅም እህቴ ፈጣሪ አምላክ ሰማይና ምድርን የዘረጋ አምላክ ፍርዱን ይስጥሽ ፈጣሪ አምላክ ደሞ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ እኔ ምንም ቃላት የለኝም ከባድ ከባድ ሀዘን ነው እህቴ እመቤቴ ማርያም ጵናቱን ትስጥሽ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p Рік тому +8

    የኔ እናት የወለደን አንጀት አውቀዋለሁ በምንም ቃል ላፅናናሽ አልችልም ጌታ እየሱስ እርሱ ያፅናናሽ።

  • @sebledinberufetene8488
    @sebledinberufetene8488 Рік тому +3

    ከባድ ነው ማርያምን አስለቀሰችኝ የኔ እህት አንዷን ልጅሽን ሺ ያርግል የኔ እህት ለመቱትም ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር ላንችም መፅናናትን ፈጣሪ ይስጥሽ ጠንከርበይ ቢያንስ አንቺን የምትፈልግ ህፃን ልጅ አለሽ እና ለሷ ሰትይ ጠንከር በይ የኔ እህት

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Рік тому +59

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እህታችን ለሞቱት ነብስ ይማር ።

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Рік тому +3

    ቃል አጠረኝ የኔ እናት የማፅናናበት እንባዬን ማቆም አቃተኝ በጣም ከባድ ነዉ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ እህቴ!!

  • @martha1043
    @martha1043 Рік тому +8

    አኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ ሳውዝ አፍሪካ ያላችሁ እህትና ወድሞች እባካችሁ ይችን እህታችንን እርዳት ብዙ ደጋግ እና ሩህሩህ ኢትዮጵያን አላችሁ እባካችሁሁ

  • @የአናማስታወሻየአናማስታወ

    ውይይይይይይ እህቴ ቃላት ሳይሆን የሚያፅናናሽ የጌታ መንፈስ ብቻ ነው አንቺን የሚያፅናናሽ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ

    አላህ ያፅናሽ ኡፉ ከባድ ነው ከንደዚህ አይነት አደጋ አላህ ይጠብቀን! በርቺ ወገናችን ለልጂሽ ኑሪ አላህ የወደደውን ይሰራል ሁላችንም ጊዜ ገደብ አለን መቸ እንደምንሞት አናቅም ።ለማፅናናት ቢከብድም አላህ ይችላል መፅናቱን ይስጥሽ

  • @Hiwotmekonen-q4g
    @Hiwotmekonen-q4g Рік тому

    አንቺን ማፅናናት የሚችለው እግዚሐብሔር ብቻ ነው እሱ ከጎንሽ ይሁን ያበርታሽ

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 Рік тому +37

    እህቴ እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጥሽ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር እባሽን ያብስልሽ አይዞሽ የሚለዉ ቃል አነሰብኝ የሞቱትንም ፈጣሪ በቅፊ ያኑራቸዉ ነፍሳቸዉን ይማር

  • @lf8453
    @lf8453 Рік тому +24

    ቃል ያጥራል ለማፅናናት የኔናት ዞሮ ዞሮ ፈጣሪ ይከተልሽ የልብሽን ስብራት ይጠግንልሽ 😭😭😭💔💔💔

  • @yoditberhe775
    @yoditberhe775 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ይሄ ያጋጠመሽ ህልም በሆነ ብየ ተመኘዉ ለእኔ ለስማዉት መተኛ አልቻልኩም ፈጣሪ መጽነነቱነ ይስጥሽ የእዮብን ያጽነነ ፈጣሪ አነችነም የጽነነሽኸ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamHailu-w5v
    @SelamHailu-w5v Рік тому +41

    እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢 ነፍስ ይማር ለሞቱት እግዚአብሔርን አታማሪ እህቴ እግዚአብሔር ሁሌም ልክ ነው አይሳሳትም በጣም ልብ ይሰብራል

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Рік тому +2

    ውይ የበቀል አምላክ እግዛበር ነው አይዞሽ እግዛቤር ያፁናሽ

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት Рік тому +13

    አላህ ጽናቱን ይስጥሽ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን

  • @dinkneshtafese4323
    @dinkneshtafese4323 Рік тому

    ውይ የኔ እናት አንቺንስ ምን አይነት ቃል ያፅናናሽ ይሆን ኦ የድንግል ማርያም ልጅ ያፅናሽ

  • @Metimekonene
    @Metimekonene Рік тому +5

    የኔ ቆንጆ በምን ቃል እንደማፅናናሽ አላውቅም😢ለ እዮብ የሰጠውን ፅናትለንቺም ይስጥሽ
    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 Рік тому

    ለማየት አልችልም እውነት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው አንቺን ሚያክመው እሱ ይደግፍሽ አብርትቶ ያቁምሽ የኔ እህት ቃል የለኝም!!!!

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 Рік тому +13

    የኔ እናት እኔ እዲህ ዉስጤን ያመመኝ አቺን ሳስብሽ የአላህ አላህ ጥንካሬን ብርታቱን ይስጥሽ 😭😭

  • @ቢኒአባቡየሥላሴልጅ

    እውነት አንቺ ትለያለሽ ፈጣሪ ያለችውን ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ እህቴ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ያብርታሽ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Рік тому +11

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ልጆችሽንና ባለቤትሽን ነፍስ ይማር። ለቀረችው ልጅሽ ኖረሽ ማሳደግ ስላለብሽ ራስሽን ጠብቂ።

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 Рік тому

    ቃል የለኝም ማፅናኛ የሰማዪ አምላክ ስራው ድንቅ ነው ፃድቁ እዮብን ዳግም የሰራ አምላክ አንችንም ይስራሽ እናቴ

  • @77861022
    @77861022 Рік тому +11

    እግዚአብሄር ፍፁም መፅናናትን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ አሁን እራስሽን ጠብቂ አንድ ልጅሽን ለመፅናናት ስጥቶሻል እሷን ያብዛልሽ !!! የሞቱትን ነፍስ ይማር 🙏🏾

  • @everydayuse305
    @everydayuse305 Рік тому +1

    እውነት ለመናገር በስደት ሲኖር የኛ ሰው ጋር መኖር አይሰፈልግም አንድ ሐበሻ ከ ዛሬ 10 አመት በፊት እንዲህ አለኝ ለማደግ ከፈለግሽ እና በሰላም ለመኖር ከፈለግሽ ከ ሐበሻ 1,000 ሜትር መራቅ አለብሽ አለኝ በወቅቱ ተናድጄ ነበር አሁን ሳስበው ልክ ነበር የኛ ሰው ክፉ, ወገን ሲያድግ የማይወድ እባብ ቱፍ ይሕ መጥፎ ትውልድ

  • @tegestayele1900
    @tegestayele1900 Рік тому +4

    ዉይ ምን ልበልሽ ምንስ ቃል ያፅናናሻል በስደት ልጆችን ማሳደግ ለእናት እንዴት ከባድ እንደሆነ ስንት መስዋእትነት እንደምንከፍል አዉቃለዉ አምላክ ያፅናናሽ የኔ እናት

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Рік тому +3

    የሴትን ልጅ ጥንካሬ ግን በጥናት የማይደረስበት ባልም ላይ ማንም ሊገልፃት የማይችል ልዩ ፍጥረት ናት እባክሽ ለልጅሽ ኑሪላት እራሽን አሳምኝ ስላለችዋ ብለሽ ተፅናኝ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Рік тому +17

    😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ አየዞሽ እህቴ በርቺ የተረፈች ልጅሽን ለወግ ለማእረግ ያብቃልሽ

  • @zerfekidanemariam3840
    @zerfekidanemariam3840 Рік тому +3

    በአካባቢው ካሜራ ያለው ሰው ቢገኝ መልካም ነበር። እግዚአብሔር ያፅናሽ። ጌታ እየሱስ ከአንቺ ጋር ይሁን። አሜን 🙏

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v Рік тому +4

    እንዴት ተብሎ በምንስ ቃል ማፅናናት ይቻላል 😭😭 እጅግ ከባድ ሃዘን ነው በቃል ሊገለፅ የማይቻል እመብርሃን ታፅናናሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ እጅግ ልብ የሚሰብር ሃዘን ነው እንካን ላንቺ ለተመልካች ለሚሰማ ሁሉ መስማት ይከብዳል እንደው በምንስ ቻልሽው የኔ እናት😢😢😢😢

  • @wolmebegzw3282
    @wolmebegzw3282 Рік тому +4

    በተንኮል የተሞላቹ ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ የስራቹን ይስጣቹ እመአምላክ መፅናናቱን ትስጥሽ እህቴ😭💔

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Рік тому +7

    የኔእናት እህቴን ላንቺ የተፈጠረ ቃል የለም ያኖረሽ እግዚአብር አላማ አለው ምንም ከባድ ቢሆንም ያስቀረልሽን ልጅሽ ያብዛልሽ አይዞሽ ፈጣሪ እንደምድር አሸዋ ትበዛላቹ የኔ ውድ ምን ልበልሽ ላለውልጅሽ ጠንክሪ ውዴ❤❤

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 Рік тому

    በሰመ አብ እህታለሜ እንችን የማፅናኛ ቃል ከየት ሊመጣ ከራሱ ከፈጣሪ በቀር ማን ያፅናናሻል
    የተሰበረን የሚጠግን አምላክ ይጠግንሽ ያፅናናሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ እመ አምላክ ትጎብኝሽ
    አቃተኝ😢😢😢

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Рік тому +17

    አይዞሽ እህቴ ጌታ መልካም ነው አዋቂነው ግዜው ብራዝምም እግዚአብሔር ይፈርዳል ፅናትን ይስጥሽ 😢😢😢

  • @hibrettesfaye1331
    @hibrettesfaye1331 Рік тому

    አንቺን ማፅናናት በጣም ከባድ ነው አግዚአብሔር አምላክ የወሰዳቸውን በእቅፉ ያኑርልሽ ለአንቺም አፅናኝ መልአክ ይላክልሽ በርቺ እህቴ አንቺ ስትኖሪ ነው ልጅሽም እውነቱን የሚያወጣ አምላክ ይርዳሽ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +15

    የኔ እናት አላህ ይሶብርሽ ምን ቃል ያፅናናሻል 😢ሀዘን ከባድ ነው 😢 አይዞሽ

  • @senaitgobze2211
    @senaitgobze2211 Рік тому +1

    ምን ብየ እንደማፅናናሸ ቃላት የለኝም መንፈሰቅዱሰ ያፅናናሸ

  • @selamaddis2832
    @selamaddis2832 Рік тому +7

    የኔ እናት አይዞሺ እግዚአብሔር የወ ደደውን አደረገ ለልጅሺ ታስፈልጊያት አለሺ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሺ

  • @MrGesesew
    @MrGesesew Рік тому +1

    ኡፍፍ እ/ር ያፅናሽ አህቴ። ልብ ይሰብራል።😢😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Рік тому +9

    እፉፉፉ እግዚአብሔር አፅናኝ መላክ ይላክልሽ እህቴ ያለችውን ሽ ያርግልሽ ነፍሳቸውን ይማርልን አይ ስደት መከራችን

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 Рік тому +1

    ምን ልበልሽ የኔ እህት ምናልባት እንደ እዮብ እየተፈተንሽ ይሆን እዮብን የባረከ እግዚአብሔር በጥፍ ዘርሽን ባርኮ በጥፍ በጥፍ ይባርክሽ ሀዘንሽን ከውስጥሽ ይንቀልልሽ

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s Рік тому +2

    አይዞሽ እህቴ እባክሽ ሌላ ሀዘንሽን የሚያባብስ የሚያብከነክንሽን ነገር ተይ ለክፉ አድራጊ እግዚያብሄር መልስ ይሰጣል ሁሉን ለሱ ስጭው ተፅናኚ እህቴ እምባዬን ማቆም አልቻልኩም ግን ከዚህ የባስ ብዙ ነገር አለ በርቺ ፀልይ አንዷን ሺ ያድርግልሽ

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 Рік тому +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ ። ጎበዝ አንች በዚህ ሁሉ አልፈሽ ቆመሻል። ጀግና ነሽ ። እግዚአብሔር ይክስሻል ።

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Рік тому

    ሃበሻ በገባበት ሁሉ የውጭ ዜጋ የማያውቁትን ሙስና እኛው ሃበሾች አስተምረናቸዋል ክፉዎች።እኛው ነን እነሱ በትንሽ ገንዘብ ይገዛሉ እንጅ እንደኛ ተንኮል የላቸውም ያው ምቀኛ ሃበሻ ይሆናን ቤተሰብሽን ያሳጣሽ አይዞሽ ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው አንችንም እግዛብሄር ያፅናሽ እህታለም

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Рік тому +9

    ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭አቃኝ ለመስማት እራሱ አፅናኚው መላእክ አይለይሽ 🙏🙏🙏

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +2

    ምንኛ ቃል ነው የሚያፅናናሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ለሞቱትንም ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን😢

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Рік тому +37

    እግዚአብሔር አምላክ ውደ ልብሽ ገብቶ ያጠንክርሽ 🙏🏻🛐

  • @taduchannel5238
    @taduchannel5238 Рік тому +8

    ጌታ ሆይ ከእደዚህ አዳጋ ጠብቀን ሁላችንም

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 Рік тому +13

    ውይ እንዴት ያማል እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የሞቱትንም ነፍስ ይማር አይዞሽ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @አሁንአሁን
    @አሁንአሁን Рік тому +9

    ማንም በክፉ ቢፈተን አምላክ በክፉ ፈተነኝ አይበል። እሱ ማንንም በክፉ አይፈትንም ፣ በክፉም አይፈተነም። ያዕቆብ 1:13

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Рік тому +6

    😭😭😭 እፍ የአላህ አንጀቴን አሰፈሰፍሽኝ እናት የተረፈችው ልጅሽ ማስረሻሽ ያድርግልሽ ሆድሽን ጥንክር አላህ ያድርግልሽ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Рік тому

    ያማል ይሄን መስማት አቤት ጌታ ሆይ ምን መዓት ነው ምን ጉድ ነው እህቴ እግዜር ያፅናሽ ብርታቱን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው።ያማል እህቴ አንጀቴን ነው የበላኝ ታሪክሽ።ምን ዓይነት አጋጣሚ ነው ወይ አምላኬ ማፅናኛውን ይስጥሽ ቃላት የለኝም።

  • @bilengadisa9558
    @bilengadisa9558 Рік тому +5

    ሀኒዬ የኔ እናት የኔ መካሪ የእውነት ምንም ቃል አያጽጽናናሽም እህቴ እመቤቴ ለለጅሽ ታቆይሽ 😢😢😢😢

  • @አዱየገብርኤልልጅ

    እኔን እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ ለማለት አነሰኝ ሰው ከንቱ ነው የተራ ጉዳይ ነው ሁላችንም ሟቾች ነን የሚቀር የለም የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኞችን አዳምጪ ከቻልሽ አግኚው በጣም ትጽናኚያለሽ የእግዚአብሔር ቃሉን በደንብ መከታተል አለብሽ አይዞሽ አህቴ እግዚአብሔር ሆድሽን ድንጋይ ያድርግልሽ

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 Рік тому +3

    ውይ የእኔ እናት እንኳን አንቺ እኔ አንጀቴ ተንሰፈሰፈልሽ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ልብሽን ይጠግንልሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ኡፍፍ 😢😢

  • @BettyMerdane
    @BettyMerdane Рік тому +1

    የኔ እናት ምን ብዬ ላፅናናሽ እግዚአብሔር ድንጋይ ያርገው ሆድሽን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Рік тому +60

    አይይ ኢትዮጵያዊ 😭😭የሌላ አገር ዜጎች ቢሆኑ እንኳን ሶስት ሰው የአንድ ሰው ህይወት ለመንግስት ያሳስበውና እስከመጨረሻው ይታገል ነበር እውነት ኢትዮጵያዊነት እርግማን የሆነበት ጊዜ ላይ ደረስን😭😭😭😭😭

    • @ktube8920
      @ktube8920 Рік тому +7

      በፊት ትምርት ስንማር በመለስ ጊዜ 2002 ላይ ነበር ትምርት የጀመርኩት ከዛ ስንማር የሆነ ሠው ሞተ ከተባለ ኢትዮጲያዊ ባንድራ ዝቅ ይደረግ ነበር አሁን ግን በሺዎች እየመቱ ትዝም አይለው መንግስት

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Рік тому

      ​@@ktube8920😢በጣም😢

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Рік тому +1

      ምን እኛ እኮ አልታደልንም ዘቅዝቆ የሚስቅል መንግስት ነው ያለን እንኩዋን ሊረዳን

  • @EhteGbrial
    @EhteGbrial Рік тому

    ሀኒ እኔ ከአይምሮዬ በላይ ነው።እመቤቴ ታፅናሽ።አይዞሽ እህቴ ነፍሳቸውን ይማር።አይዞሽ እህቴ የተረፈችውን መድሀኒአለም ይባርክልሽ።

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +5

    አይ መከራሽ የኔ ናት ልብሽን ስበሩት ኡፍፍፍ እጅግ ከባዲ ሀዘን 😭😭እስኪ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ አይ የኛ ሀበሻ አይ እዲላችን ከሀገራችን ግዲያ አልፎ በስው ሀገር ዜጋውን መግደል ማሳደዲ ያሳፍራል ሀበሻ ሆኘ ባልፈጠር ብያለሁ😢

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Рік тому

    መድሐኒአለም የድንግል ልጅ መፅናናቱን ይስጥሽ የአእዮቡን ፅናት ይስጥሽ በአእውነት ልብ ይነካል

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Рік тому +7

    አላህ ሀቅሸን ያዉጣልሸ የኔ ማር አይዞሸ😢😢😢😢😢😢 አላህ የሰራቸዉን ይሰጣቸዉ ይሄን ያደረጉትን ሴጣኖች😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @medinamohmmde5756
    @medinamohmmde5756 Рік тому

    ምን ልበልሽ ምን አይነት ቃል ነው ላንቺ ሚያፅናናሽ ብቻ አላህ ያፅናሽ

  • @fyorinalije518
    @fyorinalije518 Рік тому +8

    ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት ከባድ ነው አይዞሽ እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ ነፍሳቼውን ይማር 😢😢😢😢

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Рік тому

    እግዚአብሔር ብቻ ፅናቱን ይስጥሽ እኔ ምንም አይነት ቃል የለኝም
    መፅሀፍ ቅዱስ የእዮብን ታሪክ አንቢቢ እህቴ ትፅናኝበታለሽ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Рік тому +4

    የኔ እህት አላህ ሰብሩን ይስጥሺ ውስጥሺ ያለውንብ ጥያቄ መልሱን ታገኝ ዘንድ የፈጠረሺ ጌታ ፍጡሩን አይረሳምና መልሱን አሳውቆሺ ለልብሺ እርጋታ ይስጥልሺ አላህ ፅናቱን ብርታቱን ስጥት ያድርግሺ አይዞን እህትአለም

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 Рік тому

    እግዚአብሔር አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ይላክልሽ።አይዛሽ እግዚአብሔር መልካም ነው እሱ ሰጠ እሱ ነሳ ።ተፅናኝ እህቴ

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 Рік тому +3

    እጅግ ከባድ ነው ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ የሞቱትን ነብስ ይማርልን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ!!!