ተጠንቀቁ ! ከ አዲስ አበባ እስከ ህንድ በህክምና ሰበብ የተዘረጋው ማጭበርበር!
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
ዛሬ እሚገርም ዝግጅት ነው በጣም ሰው ማወቅ ያለበት ስንቱ በደላላ ተሰቃይቷል በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ምስክርነት ሪታ እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን
ሪታ❤ በጣም አመስግንሽአለው ለምን ወሽተ አቷጅም አጨበርባሪ ሰው አቶጂም እኔም ልክ እዳች ውሽት አጨበርባሪ በጣም ነው ምጠላው አነችም እኔ ላይ የደርስ ሌላው ነፁ ሰዎች ላይ እዳይድርስ ነው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ❤❤❤
Hero ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቀውም በዚህ ነገር ውስጥ ልናልፍ እንችላለን በጣም ጥሩ መልእክት ነው ይዘሽ የመጣሽው
ክብር ይገባሻል አመሰግናለሁኝ ስላሳወቅሽን ነገሮች ለታመሙትም እናትሽ አላህ ጨርሶ አፊያ ያድርጋቸው
የሚገባውን መልእክት መስማት ትቶ የማይገባውን የሚጽፍ ህዝቦች ነን እኮ።ጀግኒት ነሽ መልእክትሽ ብዙዎችን ያተርፋል
@selam be your self don't blem on others.ሰው የእርሱን ሀሳብ ኮሜንት ይፅፋል
ጆሮ ካላቸው ሰው ለሆነ ሁሉ ይጠቅማል ዛሬን እንጂ ነገን ምን እደምንሆን አናውቅም እውነት በጣም ነው የራስ መተማመንሽን የወደድኩልሽ በጣም እናመሰግናለን ክበሬልኝ እኔ ተበልቼ እሷም ትቅመሰው ብሎ የሚል ህዝብ በበዛበት ሀገር እናመሰግናለን❤
👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን መውለድ ደጉ እናቷን አሳክማ አድና ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ነው የመጣችው
Smart woman ❤️
የኔ ጀግና ሴት ሪታ ❤❤❤❤❤
የትምቦታ የሚያስጠቁን ያገራችን ልጆች ናቸው እባካችሁን ብር አምላኪ ለበሽተኛ እንኳን አሳልፋችሁ አትስጡ እህቴ ግን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ግን ስማቸውን ብትነግሪ ተቋሙን ጥሩ ነበር ሌላ ሰው በነሱ እንዳይጭበረብሩ ።
በጣም የሚገርማቹ ነገር ለቫኬሽን ሄጄ አውሮፖና አሜሪካ የታዘብኩትና ከሰማሁት አበሻን አብሻ ነው የሚሸውደው ከኦነር እስከ ዌትረስ በጣም ነው የሚያጭበረብሩት ልክ እንደ ሀገር ቤት ለነጭ ወይም ለሌላ ዜጋና ለሀበሻ ያላቸው ከበሪታ በጣም ይለያል ሁሉንም ማለቴ አይደለም አሉ አንዳንድእኔ ደሞ ዝም አላልካቸውም አፋጥታቸዋለው ይርታ sorry እሰከሚሉ እምንገዛውንም እምንበላውንም የምንጠጣውንም መከታተል አለብን ህዝቤ ሆይ ንቃ ዘመኑ ከባድ ነው
እኔ ኩላሊቴ ፊል አድርጎብኝ ዳይለሲሰ እንድጀምር ተነግሮኝ ወንቅሸት ገብርኤል ፀበል ጠጣሁ ቅባቅዱሰ ተቀባሁ ህመሙ ድራሹ ከሰውነቴ ጠፉ ይህው ኩላሊቴ ሁለቱም ንፁህ ነው እግዚሐብሔር ታሪኬን ቀይሮ እየኖርኩ ነው
ጎበዝ ነሽ የህሊና ቢሶችን ጉድ ማጋለጥሽ ጎበዝ
ሀበሻ በየሀገሩ ድልል ሌብነት መዋረድ ማውረድ ህዝብን ዋው በጣም ያሳዝናል በጣም በጣም በጣም እንደው ምን መከራ ነው በየህገሩ ታዋርዱናላችሁ
ደስ ስትል❤❤❤❤
እዉነት በጣም እኮ ሁሉም ሰዉ በሚዲያ የማይቀርቡ ብዙወች እንደዚህ የገጠማቸዉ አሉ ሪታ ጠንካራ ወንዳወንድ ነሽ
Wendwende nesch yalschwe😊 wendema wende nwe lelawe yehormon mwegate Rita lemhone bzu prosese Thaddäus nwe btame yasazenale mesi yakerbeschwe yemyasazen
በጣም ደስ የምትይ ወንዳወንድ ሴት ! እግዚአብሔር አምላክ የታመመ ቤተሰብሽን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥልሽ ።
ሴት ናት እንዴ???🙄
Tykelji ema
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ተባረኪ ኮንፊደስሽ በጣም ደስ ይላል ለሌላው ማሰብሽ ቅንነትሽን ያሳያል በተለይ ከሀገር ሲወጣ ቋንቋ አለማወቅ አንገት ያስደፋል ላላስፈላጊ ወጪም ይዳርጋል መሲዬ እንኳን አቀረብሻት ተባረኪ።
ትክክል ነው። ህንዶች በጣም ባለጌዎች ናቸው። እኔ እናታችንን ልናሳክም ኢትዮጵያ ሆነን በ11ሺ ዶላር ተስማምተን ህንድ ስንደርስ 35ሺ ዶላር አሉን። በጣም ባለጌዎች ናቸው። ግን እግዚአብሔር ደግ ነው በኢንግላድ የተወለደ ህንዳዊ ግን ለስራ ህንድ የሚኖር በሰው በሰው አግኝተን በነበረው ዋጋ ካልሰራቹ ጋዜጣ ላይ አወጥቹሀለው ሲላቸው ደንግጠው በ11ሺ ታክማ ድና ወጣች። በጣም ባለጌ ናቸው
ኢትዮጵያ ላይ ሌቦቾ የሉም ።
ምን ይሻላል ሁሉም ፈጣሪን መራት ተወ።ለዚህማ ሀገር ቤት መታከም ይሻላል
@kirstanmoreየምን መዘባረቅ ነው ይህ ተራ ሌብነት አይደለም በዋጋ ስምምነት እሩቅ ሀገር ከሄዱ በህዋላ የሚደረገው ህገውጥ ማጭበርበር እንጂ @@kirstanmore1709
Respect ✊ my sister
Betam gobez nh enkan egzabhir erdah ❤
So interesting good job my sister
መሲ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለ ህንድ ህክም እና በማስታቹሁ ስንቱ ገዘብን ህይወቱን እጣ መሲ በጣም ሌቦች ናቸው ከኢትዮጵያ እስከ ህንድ ይተዘረ ጋው mafia group ትልቅ ነው social media እንዲት እህት ልጆን ታሞባት ገንዘቦንም በሉ ልጆንም እጣች እዛ ስትደርስ passport ቶን ወስደው እላስፈላ ጊ ገንዘብ ካልስጠች እንለቅም ብለው እገዶት እረ ብዙ ነገር ስለህንድ ሌብነት የደረሰባት ልጅ እራሶን ትንገርቭ መሲ የገዛ ይእገራችን ዶክተሮች እና ደላሎች ሌቦች ናቸው ልክ እንደ ልጅቶ ነው የደረስባቸው
በምድር ላይ እንደ ህንዶች እና እንደ ናይጄሪያኖች አጭበርባሪ የለም ስለዚህ ተጠንቀቁ እባካችሁ??? እንደማትጠነቀቁ እያወኩኝ እመክራችኋለው ስትበሉ ህን ንገሩኝ ምድረ ሰገጤ 😂😂😂😂😂
እኔማ የነጀኔ ጥላሑን ትራካ በጣም ነበር የምወደው እሪታ ያሴተላለፈችው
ነገር ያሣለፈችው ፈተና ወደውጪ ለሕክምና ለሚሔዱ ትልቅ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ትረካ እሚመስል ታሪክ ነው ያአላሕ 🥰🥰🥰🥰መሢ አላሕ ይስጥልኝ የኔ መልካም
እሪታዬ እኳን እግዚአብሄር እረዳሽ እኳን አሳክመሽ አድነሽ ተመለሽ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
መሴ❤❤❤❤ሰወድሸ
እድሜ ከሰጠን የማንሰማው የለም
ሪታ አንቺ አልፈሽዋል ያየሁትንና ያጋጠመኝን ህዝቤን ላድንበት ግንዛቤ ልስጥ ብለሽ ነው የመጣሽው ግን በተሰጡት ኮሜንት የተረዳሁት ምትናገሪውን ከማዳመጥና ግንዛቤ ከመውሰድ ይልቅ ያንቺ የፆታ ጉዳይ ነው እያሳሰበው ያለው ስለዚህ ይሔ ህዝብ ይበለው ሲያንስ ነው
አይገርምም
ጌታ ሆይ ምነዉ በዚህ ዘመን ድምፁንስ እሺ ፈጣሪ ሰጠሽ ምነዉ እንደሴት ብትለብሺ ድሮ ድሮ በደህናዉ ግዜ ከቤ ብለን እናልፋለን አሁን ዘመኑ ተለዉጦ ማን እንዲህ እንደሚለብስ አታዉቂም ለማለት ይከብዳል እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይሙ
ማርልሽ
ቁምነገሩን ማዳመጥ አይሻልም ስለማንነቷ ከምንገመግም
Yes this issue rightly my sister i am form Indian
interesting discussion / meseye Thank you for your information
Wow yes thank you❤❤❤❤❤
ወይ ያገሬ ሰዉ በስንቱ ይሰቃይ በስንቱ ይጉዳ አቤት አምላኬ ለታመመ ሰዉ ደላላ ስራ ለመፈለግ ደላላ በሁሉ ቦታላይ ደላላ ያለደላላ የሚሰራ ነገር የለም ማለት ነዉ ደላላ የሚለዉ ቃሉ እራሱ ስቀፍ
በጣም እንድ ኢትዮጵያ ህዝብ የሚስቃይ በአለም የለም የአሁኑ በዛ
ወይ ክፋት ይሄ ሁሉ እንግልት መንግሥት አንድ የተሟላ ሆስፒታል ቢሰራ ኖሮ አይኖርም ነበር ይሄ ሁሉ ብር ለሀገሪቷ ገቢ ይሆንነበር:: አንቺ ጎበዝ ስለሆንሽ ነቃሽባቸው አቅሙም ስላለሽ ቀናሽ ይብላኝ ምንም ለማያውቁት ተንገላተው ለሚመለሱት አሁንም ዝምታቸው ይገርመኛል በራስ ብር ባርነት
Thank you for sharing
Ay Ethiopia ‼️
Mechawecha honech ‼️‼️‼️😭😭😭😭
የሀበሻ ሌብነት አዲስ አይደለም በየህገሩ ንዳስናቁን እንዳስደበደቡን ነው ሀበሾች እኮ ሳይታወቅ ድምፅ ቡሌለው መሳሪያ እየተገዳደልን ነው ቆየን እኮ!!! በእህት በወንፍም ደም እምንነግድ ኪሳችንን እምናሳብጥ ነው ሳይእል ሳያድር የእጃችሁን ይስጣችሁ!!!
በጣም የሚገርምና ሁሉ ቦታ ለምንዲነው እርስ በርስ በጥቅም ውስጥ እራስን ወዳድነት የበዛበት ለታማሚ አለማዘን አስታማምንም ማስጨነቅና ተስፋ ለማስቆረጥ ነው
የሌለው ስው ይዞ የሄደውን ከጨረስ ይመለሳል አለበለዚያ ይምታል ማለት ነው
ጥያቄ ለርታ
በመኃል መጥቼ ነበር ብለሻል ስው "" ሞቶ ""እና እናትሽን ለማን አምነሽ ጥለሽ መጣሽ ሌላ ሚረዳሽ ስው የራስሽ የሆነ ነበረሽ እባክሽን መልሽልኝ ?
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እናትሽን
ጥሩ የማቅያ ደወል ነው።
ልክ እንደ ውጭ ሀገረ ስራ ስምሪት ህሙማንን ለውጭ ሀገረ ህክምና የሚያስተባብሩ ጠንካራ የህግ ማእቀፍ ያስፈልጋል !!
Thank you, thank you Rita
ትክክል
ንቁነትሽን አደንቃለሁ
ጎበዝ
ጤና ቢሮ ስለ ውጭ ሀገረ ህክምና አድስ የአሰራር ማእቀፍ ማውጣትና ዜጎች እንዳይጎዳ የእስታንዳረድ ደረጃና ህግ ማውጣት አለበት !!
ልክ እንደ ውጭ ሀገረ ስራ ስምሪት ህሙማንን ለውጭ ሀገረ ህክምና የሚያስተባብሩ ጠንካራ የህግ ማእቀፍ ያስፈልጋል !!
Woyina desss setel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
The same thing was happened on me
ኢትዮጵያ ዉሰጥም አኳ አየተበላን ነዉ መሲ አንቺም አኳ አሰበልተሸናል በጀማል ግን እግዚያብሄር ይፍርዳል አሄን ኳመንት ካጠፋሸ መሰረት እግዚያብሄር ይፍርዳል ያለዉ ሰዉ ይማርበት 😢
ይገርማል በጣም እሄ የጭካኔ ስራ ወንዝ ተሻገረ አይ መጨካከን ድምፅ የሌለው መሳርያ ያሳዝናል ።
ጭካኔውንማ ውቅያኖስ አሻግረው አምጥተው ያስተማሩን እነርሱ ነበሩ፣ ከመምህሩ ደቀመዝሙሩ እንዲሉ በኛ ባሰ እንጂ
መስዬ ሌላው እንዲጠነቀቅ ከሆነ ሕንድ የትኛው ከተማ የትኛው ሆስፒታል ነው ቢጠቀስ በጣ ጠቃሚ ነው ደግሞም ሕንድ ላይ በጣም ጥሩ ግልጋሎትና ሕክምና ያገኝንባችው አሉና በጥቅሉ ሕንድ መባሉ መልካም አልመሰለኝም
ትክክል እስማማለሁ ✌️😊
Brave girl
በፊትም ሰምቻለሁ በጣም ሌብነት ነው እሚሰራው እርስ በእርስ እየተሻሻጥን ነው አዲስ አይደለም!!!
በመጀመሪያ ሸገር ሚዲያን ሣላመሠግን አላልፍም መሢ ወላሒ ሪታ ያስተላለፈችው ፊልም መሠል እውነተኛና በጣም ምስኪኖች የሚታለሉበት መንገድ ነው ማለት ነው
እረታ ወላሒ በጣም ትለያለሽ መልካምነት ለራስ ነው መሢ ይሔንን ነገር መንግስት ትኩረት ሊያደርግበት ግድ ነው ወላሒ ክፍል 2ትን በጉጉት እንጠብቃለን
የላከሽን ኤጀንት ይነገረን እባካቹ
እውነት ነው እውነትን ፍለጋ ይሰራበት ።
አኔስ ወንዴ ናት ሴት አያልኩ ሳይ ቁምነገሩን ልብ ሳልል ደግሜ አየሁት ማሳሰቢያው ጥሩ ነው 🙏
እኔም😅😅😅😅
እኔም ምን ሆና ነው ኮፍያውን ብታወጣው 😂
የሴት ወንዳ ወንድ ወይም ሴት የምትወድ ትመስላ ለች
That's wonderful you finally focused on the important issue. She is sharing her experience so that we are more aware and not do the same "mistake"
ሀሀሀሀሀሀሀ
ወንድ ነው ይሄ እንጂ ሴት አይደለም የሆኖ ሆኖ መልእክቱ ጥሩ ነው ማወቃችን
Ye Asfaw meshesha lej Japie mesloje 😅
@@rakebabreham6112😂😂
ህዶችም ከኛ የባሱ ደሀ ናቸው ።ያው ጥበቡን ይዘውታል
እኛ የሐበሾች ቁጥር አንድ ችግራችን ነጣ ያለ ቆዳ እና ሉጫ ፀጉር ያለው፣ ምዕራብ አፍሪካውያን ፀጉራቸው ክርድድ ያለ፣ ሰፊ አፍንጫና ትልቅ ከንፈር (ምን አለፋችሁ ከዝንጀሮ የማይሻል) ሰው ካየን ከፈጣሪ በላይ እናመልካለን። ይህ ድካማችንን ደግሞ በራሳችን ዜጎች ስለሚቀርብላቸው እነሱም እኛን ለማታለል ቀላል ሆኖላቸው ይጫወቱብናል።
ግን እስከመቼ ነው እንዲህ ፋራ የምንሆነው???
ነገ በኔ ነው ሰው ለህክምና ሄዶ አይከብድም
ወይ ያገር ሰው ወይ የወንዝ ሰው ምነው ተጨካከንክ ? ድሮኮ ጎረቤት ሲያመው ያመናል ሲርበን ጎረቤታችን ይራባል እናማ ሁሉን አብረን ነበር ተደጋግፈን ነበር የምንቆመው ምን ገባብን..???😢😢😢.... እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በእውነት እጃችሁን አይናችሁን አንደባችሁም ጭምር ሁሉን በሚችል አምላክ ይታሰር ... ፍርዱ በእጥፍ ከእግዚአብሔር ይሁን 😔😢😢😢 ያማል ....
ምንድን ነዉ ልጂቷ የገባዉ አለ አክሽኗ የወንድ ነዉ ወንዳወንድ ሆና ነዉ ወይስ ???????????????????????
እንደ እኔ ግራ የገባዉ አለ???
መልክቱ አይበልጥብንም ወገን ነገበኔ ነው ሚያጋጥመን አይታወቅም ቁም ነገሩ ይሻለናል
ለ ሌብነቱና ለማጭበርበሩ ኢትዮጵያ ያሉ ዶክትሮች ይብሳሉ በዛ ላይ ያለ እውቀት ሰው እየገደሉ
እግዚያብሄር እናትሽን ጨርሶ ይማርልሽ
እሷ የመጣችው ህንድ ለህክምና ለሚሄዱ ሰዎች ትምህርት ግንዛቤ ለመስጠት ነው ስለሷ የግል ሁኔታ ለነተቸት አይደለም ምንም ትሁን ምንም ትምሰል ትችት ምን አስፈለገ ሁልሽም ጉድለት አለብሽ
እውነት ነው ያልክው የኛ ስው ያልበላውን ያካል
Ewenetewan newe behagerachehu doctor takemu
Most modern medical treatment are not available in ethiopia
መልክቱ በጣም ጥሩ ነው አለባበስ አቀማመጥ 🤔
ሴት? ወንድ??
ስነምግባርአስተማሪ ናችሁ ሰዉየፈለገዉን መልበስ መብቱ መሰለኝ ያልበላችሁን ባታኩ
ምን አገባህ እራቁቷን ብትመጣ የሰጠችን ትምህርት ማንቂያ ደውል ነው
@@asterisayas8522ግብር ሰዶም የሌዝቢያን ወንድ😢
That's ron why do that part 2 That's emergency. 😢😢😢 ?
አንኳን መጥተሽ ተናገርሽ
እርስ በርስ ስለምንናናቅ ሌላውም ይንቀናል ያሳዝናል
ጏበዝ ነህ እሪታ
ህንዶች አፍሪካን in general በጣም ነው የሚንቁት ነጭን እንደ እግዚአብሔር ነው የሚያዩት
እንኳን ፈጣሪ ማረልሽ እናትሽን ህንድ ሀገር ሊስትሮ የሚሰራው ዲፕሎማ አለው ከስራ ማጣት የተነሳ ለዚ ነው ጅብ የሆኑት ወይ ደላላ ብቻ አንች የዋዛ አደለሽም ግን ደሞ ለሌላውም ትልቅ ትምህት ነው
ሱባሀን አላህ ወንድ መስሎኝ
ኧረ ቁም ነገሩን አዳምጡ ሌላ ነገር ምን አሳሰባችሁ ከቤተሰቦቿ ከጓደኞቿ
@@LindaSara-fw1sgአዉነትዋን ነዉ የግብር ሰዶም መንፍሰ ተሰፋፍተዋል አመኝኝ ቁብነገሩም ጥሩ ነዉ ግን አንደነዚህ አይነት ሰዎች በጣም አደገኛ ናቸዉ አታሸቃብጪ የወለደ ያቀዋል ❗️❗️❗️❗️
😢😢ሀብታሙና. እሩሀማ ይጠየቁልን. በኮሚሺን. እየሰሩ ነው. ተብሎ. ናርዶስ ማስረጃ አለኝ ብላለች. ስለዚህ. ያቁሙ እዴ
እህቴዋ ምን አስጨነቀሽ በማያገባሽ እ ስንት የሚሰጨንቀን ችግር እያለ 😂😂😂
ናርዶስ እራሷ ምቀኛ ቆሻሻ ሴት ናት የሴት ልጆች እናት ሆና ሴት ታሳዝናለች የተረገመች ባለጌ ሴት
💁💁💁💁ስለዚህ ነገር እኮ ደላሎች እዳሉበት ቃና ላይ ያለችው በረፍት ሰዓት የሚለው ላይ ያለችው ልጂ ተናግራዋለች ለዓይኗ የሄደች ግዜ የአየችውንና ከዚህ ጀምሮ ምን እደሚሰሩና የደላላው መዓት። ውይኔ ወገኔ በቃ ሁሌ በደላላ መሰቃየት 😡😡😡😡😡
Uletachewm wend nechew set??? Besumeab😢😢😢
ወንድማችን ሪታ ጥሩ መረጃ ስላካፈልከን እናመሰግናለን ።
አምላክ ጤንነትን ያብዛልን፤ ከክፉ ይጠብቀን።
Betam iwinetoan new ignam dersobinal ljachininm atenal
Demise ye hunu yebekale
ሁላችንም ድምፅ እንሁን ይሄንን ችግር ያለፈ ሁሉ ድምፅ ይሁን ቤታቹ ይዛቹ አትተኙ ለሌላው መትረፍ ምክኒያት እንሁን
ክፍል2
መውለድ ደጉ።ደስ የምትል ልጅ
አንደዚህ አይነት ልጅ ከመዉለድ አለመዉለድ ከአለባበሰዋ ጀምሮ ነገር ግን መልክቱ አሰተማሪ ነዉ ግብር ሰዶምን አንቃወም😢
ያረፋችውበንበይነው
Wow
መጀመሪያ አቀማመጥሽ እዴሴት ይሁን ግዜውን ዋጅ አለባበሰ ሆነ በአጠቃላይ ሁኔታሽን አስተካክይ
ያልበላችሁን የምታኩ ግን ጤነኛናችሁ
@@lottiendrisnegashe3955ጥቦ ምን አገባሸ ቁም ነገሩን አዳመጭ ቴክኖሎጂዉ የረቀቀ ነዉ ካረቴና ቦክሰኛ ናት አድራሻ ሸን አዉጥታ አርሸን ታበላሻለች ሰድ ከጓደኞቿ ከቤተሰቦቿ!
ምን አገባሸ ጥብ
@@LindaSara-fw1sg😅😅😅😅😅
This is none your business
Wow yes thank you😢😢😢😢😢
መሲ ❤
I'm ethiopian
😅😅😅😅
Ye WEND SEAT MAQREBE JEMRESHE MESE BEXAM YASAZENALE
የዉሻልጅ ባለጌ ነፁሕ የኦርቶዶክሰ ልጅናት አንች እደምታ ሰቢየት አደለችም በለጌ ባላገር ነገ በኔ ብለሸ አዳምጭ
@@LindaSara-fw1sg kotetame
ወንድ ነው ሴት ተጠያቂው ግራ ገባኝ
ድምጿ እና አለባበሷ ወንድ አስመስሏታል ።
Egziyabher yiwekew
ደንቆሮ በሰው ተፈጥሮ መዳኘት
ምንአገባሽ
@@selamissak5726የደንቆሮ መልስ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
WENDEN ANCHE MALTE NEWRE NEW MESE SHEEM ON YOU
ምን አገባህ
ወንድ ፡መስሎኝ፡ነበር።
Mesiye I have question ? Reta Men or girl?
MESE LEJTWA SEAT AYDLCHEM ERE NEWRE NEW
😂
መሲ ምነው ለተከታዮችሽ አትጨነቂም እዴ ምንም ትምህርት የለውም ግን ሌላ ነገርንነው ያስተዋወቃችሁት እሱ ፈጣሪያጋልጠው እጂ
ደላላዎቹ ናችሁ? እንዴ??
@ ፈጣሪ አምላክ ይገስፃችሁ የጥልቁን የየሰራችሁ ላላችሁት
ባለጌ አድራሸን አዉጥተን እናሰይሻለን እድሜ ለቴግኖሎጂ የትም አታመልጡም ሰድ የጨዋ ልጅ ጨዋናት አሺ!!
@ ማንም አይፍራም ምነው መረረህ እውነት እኮ እደዚ ያቃጥላል እውነት ያሸንፍል
Era tergago People set Nat
ኢትዮጵያዊያን ደላሎች እኮ መቼምቢሆን በሀቅ ሰርተውአያውቁም ግን ሴትናእደ ሰውየው ወድመስሎኝነበር
እኔም ሴት ናት ወንድ እየልኩ ግራ ገብቶኝ ነበር ።
Don't go anywhere to see miracle
Way she show up this kind of dress up this is not our culture womens where èheh Hageray Emma ethiopian
እቶጵየዊን በሄደበት ሁለ ቶኮልነው ምየስተምረው
Wendnati wenise seti
Does it concern u?
GN yhe semto zm yemil Ethiopiawi kale,betam yasaznal ,be Ethiopia Yale ,biro mezegat alebet tamamiwochu on line ke hospital megenagnet ychlal,hotel demo online meyaz ychlal endeakmh ale.
በትክክል የቋንቋ ችግር ያለበት ሰው ካለ የሚያውቅ ሰው ያስተባብር አካባቢው ላይ ይረዱታል ይሄ ነው ነጥቡ
ወንድ ነው ሴት
ቁም ነገሩን አዳምጭ ቦክሰኛ ናት ፆታ መን አሰጠየቀሸ ባለጌ እነዳቺ አሰብ አይነት አይደለችም
@ ሌዚቢያን ነሽ ?