ብዙ ነገር ሆኖልኛል!ዘማሪ እና የአሜሪካ ኢሚግሬሽን የህግ አማካሪ ክብካብ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 136

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 місяці тому +63

    ትህትና ሲደመር እውቀት ሲደመር የእምነት ጥንካሬ እንዲህ አይነት ለዛና ውበት አለው እህቴ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሽ የበለጠ ግርማ ሞገሱን ይስጥሽ።

    • @GanetGanet-ku6ic
      @GanetGanet-ku6ic 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 3 місяці тому +18

    የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉ ነገርሽን ይባርክልሽ ከዚህም በላይ እንድታገለግይ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @azebgebremariam2347
    @azebgebremariam2347 3 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @19tahsase
    @19tahsase 3 місяці тому +22

    ኑና ብሉኝ ጠጡኝ ያለ ማንም የለም ድንቅ አገላለጽ ለክርስቶስ የተሰጠ ኦርቶዶክሳዊ ምስከርነት የተ ሰጠ ዋው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ።ሩፋኤል ሁሉን ያሳካልሽ።

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 місяці тому +18

    ዘርሽ ይባረክ የኛ ውድ እህት የኛ ባለማህተብ የተዋህዶ ልጅ ተባረኪልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሱጥሽ በቤቱ በቅጥሩ አጽንቶ ያኑርሽ ጥበቃው አይለይሽ አሜን

  • @ruthDesta
    @ruthDesta 3 місяці тому +24

    የህግ አማካሪ እና ዘማሪት ክብካብ ስርግው ስወድሽ የኔ ቆንጆ🙏

  • @wegenejemebere
    @wegenejemebere 3 місяці тому +13

    መሲዬ የሻሼ ኩራታችን የምታቀርቢያቸው እንግዶች በተመስጦ ነው የማደምጠው ተባረኩልን እንግዳዋም

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 3 місяці тому +30

    ኬቢዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ 🙏

  • @gennetmekonnin823
    @gennetmekonnin823 3 місяці тому +10

    Wow I'm the frist here in comment section, can someone give me like please 😊

  • @mulukenworekneh3628
    @mulukenworekneh3628 3 місяці тому +4

    እህት ክብካብ አጅግ በሚገርም ደረጃ ላይ በመድረስሽ እጅግ ተደስቻለሁ እኔም የሩፋኤል ልጅ ነኝ ልጅ ሆነሽ ነው የማውቅሽ አረንጓዴ የትምህርት ቤት ይኒፎርም ስትለብሽ በቅድስ ሩፋኤል ምልጃ እረድቶሽ እዚህ በመድረስሽ እግዚአብሔር ይመስገን የምትወጂው መላእክት ጥበቃው አይለይሽ መሲ ማመስገን እፈልጋለሁ እግዚአብሔር የምትፈልገውን ያድርግልሽ።

  • @kidestethiopia676
    @kidestethiopia676 3 місяці тому +6

    ልክ ነሽ , እርጋታሽ ሁሉነገርሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከአንቺ አንድ ነገር ተማርኩ ሌላውም ይስማው መጽሐፍቅዱስከልብ አዕምሮ የሚከፍት ባለፀጋ የሚያደርግ : ቁልፍ ስጦታችን ነው : ለልጆቻችን እናሰማ : ሳትሸሸግ ነው የተናገረችው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 місяці тому +7

    በእዉነቱ ግሩም አስተማሪ ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን እህታችን ከብካብ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በርቺ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልን

  • @RomanTerefe
    @RomanTerefe 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያርግሽ እህቴ መላኩ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 3 місяці тому +8

    በሠላም ያምጣሽ በሰላምም ይመልስሽ ❤❤❤❤

  • @kelemuazewde6813
    @kelemuazewde6813 3 місяці тому +3

    የተፈጥሮ ውበትና ደምግባት ያላት ሁሉ ካንቺ ቢማር ውበት በተፈጥሮ የተለገሰ ሲሆን ዘላቂ ነው አርትፊሻል ያልቀየራት እግዚአብሔር ፍጻሜውይሳካላችሁ።

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 3 місяці тому +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡ የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @almaztiruneh4206
    @almaztiruneh4206 3 місяці тому +6

    God bless you ❤❤❤😊

  • @genettadesse4581
    @genettadesse4581 3 місяці тому +5

    ስወድሽ ክብካብዬ ሁሌ ነው ምከታተልሽ

  • @almaztiruneh4206
    @almaztiruneh4206 3 місяці тому +5

    God bless you ❤❤❤😊

  • @ZedWolde-i6q
    @ZedWolde-i6q 3 місяці тому +7

    ❤❤❤❤❤❤ ጸጋዉንያብዛልሽ እህታችን ፈጣሪ

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 3 місяці тому +3

    የኔ እህት እኔም እንዳቺ የቅዱስ /እሩፋኤል ውዳጅ ነኝ ልእኔም ያረግው ብዙ የብዙ ብዙ ነው ባንቺ ድግሞ ኮርቻልሁ መላኩ እሁንም 4:58 ይጥብቅሽ ግን የቤት ክርስትያን መርጃ መንግድ ግልፅ እይድልም !!!

    • @tsedaytegegne
      @tsedaytegegne 3 місяці тому

      ከሰኔ 13 - 16 በቤተክርስቲያኑ ግቢ ጉባኤና የገቢ ማሰባሰቢያ ይደረጋል እዛ ላይ መሳተፍ አልበሙን መግዛት ይቻላል።

  • @TigistAmdu
    @TigistAmdu 3 місяці тому +6

    ወድ የሰፈሪ ልጅ ኮራውብሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 3 місяці тому +4

    ቅዱስ ሩፋኤል በምትሄጅበት ሁሉ እፊት ይቅደምልሺ እህቴ❤❤❤

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏

  • @AbiinaAmbaye
    @AbiinaAmbaye 3 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ🙏🙏❤❤

  • @ZinashTesfaye-ww4iz
    @ZinashTesfaye-ww4iz 3 місяці тому +5

    ❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 місяці тому +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 3 місяці тому +1

    ሁሉም ነገሯ በጣም እየገረመኝ በእንባ ነው የጨረሰኩት።ግን አንድ ነገር ሳልል ማላለፈው በዚህ በአሁኑ ሰዓት(በእነ እኔሰ ምን ልብላ ባዮቺ ባሰፈሰፉበት ወቅት )እውነት በረከትሸ ለሩፋኤል ቤተ መቅደሱ ይደርሰ ይሆን???(ያውም በጉለሌ??????)ንፁሃን ይለፋሉ በሚችሉት ሁሉ ለአደጉበት ቤተ መቅደሰ ያደርጋሉ።አሁን በጣም ጥያቄን በግሌ ይጭርብኛል።ጊዜው ከፍቷል በቤተ እምነቷ ላይ ያለው ዘመቻ የአደባባይ ሚሰጥር ነውና።sorry,የተሰማኝን ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ(ተራ ሰው ሳይሆን የእምነት አባት የተባሉት እንኳ ይቅርታ ያሰተማራቸውን የጌታችንን መርህ የረሱበት ጊዜ ላይ ነንና)

  • @احمدالاحمد-ك8ض1ه
    @احمدالاحمد-ك8ض1ه 3 місяці тому +5

    እግዚኣብሔር የመስገን❤❤❤❤

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 3 місяці тому +2

    ቅዱስ ሩፋሄል አባቴ ❤ እግዚአብሄር ይባርክሽ ክብካብ ያሰብሽው ሁሉ ይሁንልሽ

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 3 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 3 місяці тому +4

    ቅድስት ሩፋኤል በረከቱን የብዘልሽ❤❤❤❤

  • @AmharafanoMedia221
    @AmharafanoMedia221 3 місяці тому +7

    ደግሞ ስታምር❤

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የሀገሬን ልጅ በዚህ ቦታ በመገኘትሽ በጣም ደስተኘኛ ነኝ ስራሽን ይባርክልሽ ሌላዉ የማደንቅሽ እና የተደሰትኩብሽ ክብካብዬ እግዚአብሔር የሰጠሽን ተፈጥሮሽን ምንም ሳትጨምሪ በዚህ ሁኔታ ሳየይሽ አድንቂያለሁም አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ልበቦናሽን አይለዉጠዉ በጠጣም ነዉ የምታምሪዉ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ አስተማርያችን ነሽ

  • @seblezegeye9599
    @seblezegeye9599 3 місяці тому +5

    May God bless you more 🙏 ❤️

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 3 місяці тому +1

    ስራቹ ጥሩ ነው ነገር ግን ገንዘባችሁን በከተማ ከመታፈሱ እና ለዝርፊያ ከምታመቻቹ ጧፍ መግዣ ያጡ የገጠር አብያተ ክርስትያንንም ብትጎበኙ ጥሩ ነው

    • @munaworku4455
      @munaworku4455 3 місяці тому

      በትክክል፣በከተማ፣ላሉ፣ገንዘብ፣በላዎች፣ከመሰጠት፣ለተራቡ፣ለተፈናቀሉ፣ብቴዉይ፣ በዚ፣ዘመን፣ፍቅረ፣ንዋይ፣መዉደ ዳቸዉ፣መሰሎኝ፣ቤተ፣እመነቶቻችን፣እየተደፈሩ፣ያሉት 😂😂😂😂

  • @tisi3500
    @tisi3500 3 місяці тому +12

    ቅዱስ ሩፋኤል ስራሽን ይባርክልሽ። ወደ ሌላ ስቴት በላክልን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን❤

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm 3 місяці тому +3

    ያሰብሸውን ፈጣሪ ይሙላልሸ

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho9358 3 місяці тому +2

    You are blessed thank good

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬመላዕክ ያሰማልን እህታችነ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 3 місяці тому +3

    Thank you. I like. Ur. speech. respect fully.

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አገልግሎትሽን አብዝቶ ይባርክ

  • @MuluMulu-w9d
    @MuluMulu-w9d 3 місяці тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutseyfu6944
    @hirutseyfu6944 3 місяці тому +1

    ቅዱስ እሩፋኤል በክንፎ ከልሎ በሠላም ወደ ሀገርሽ ያግባሽ

  • @EtmetAsamrie
    @EtmetAsamrie 3 місяці тому +5

    ክብካብዬ የኔ ውድ እህት!

  • @mintwabkebebew4198
    @mintwabkebebew4198 3 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 3 місяці тому +1

    መታደለሽ መመረጥሽ መባረክሽ ክብሩን ጌታ ይውሰድ 🙏🙏🙏🙏

  • @ynunutube8924
    @ynunutube8924 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ያብርታችሁ❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 місяці тому +2

    እህታችን ክብካብ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ 🙏🙏🙏

  • @SalamSalam-mt3ds
    @SalamSalam-mt3ds 3 місяці тому +6

    ❤❤❤

  • @YohanesKIFLE-q8f
    @YohanesKIFLE-q8f 3 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @SenayetMengistu
    @SenayetMengistu 3 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @retasa7652
    @retasa7652 3 місяці тому +4

    God bless you ❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 3 місяці тому +1

    የአኔ ቀንጆ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ🙏

  • @senaitnigatu4053
    @senaitnigatu4053 3 місяці тому +1

    where she live Virginia, Maryland, DC

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 3 місяці тому +2

    ቅዱስ እሩፋኤል አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ እሩፋኤ የኔ አባት

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 3 місяці тому +2

    እግዝአብሄር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤

  • @diredire3736
    @diredire3736 3 місяці тому +4

    የብዙነሽ በቀለን ልጆችና ቤተሰብ ብታቀርቡልን ከህዝብ ጋር ብታስተዋውቁዋቸው እናታቸው በተወደደችበትና በተከበረችበት ሀገር ደብዛቸው መጥፋቱ ልክ አይደለም መታወስ የግድ ይላል ብታቀርቡል በጣም ደስ ይለኛል

    • @diredire3736
      @diredire3736 3 місяці тому +1

      እንዲሁም የጥላሁን ገሠሰ ልጅ ምናለ ጥላሁን ዘፈን ጀምሮ ነበር እሱንም ብታቀርቡት። ፍቃደኛ ከሆኑ እንደዚ አይነት ፕሮግራም ብትጀምሩ የተሻለ ነው ሁሌ ብሶትና ሮሮ ብቻ ከሚሆን ብትቀላቅሉት ባይ ነኝ። የሰውን ገመና መስማት ሰለቸን ሁሉም ሚዲያ የሰውን ገመና አቅራቢ ሆኖ ቁጭ አሉ

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 3 місяці тому

      ​@@diredire3736ታድያ በግድ ማን እይ አለሽ አለህ የዘፋኞቹ ልጆች ጠፉ ብሎ ይህን ያህል መቆርቆር ምን የሚሉት ነው ለምን ዞረሽ አትፈልጊያቸውም 😂😂😂😂😂 መሲ ምን በወጣት

    • @diredire3736
      @diredire3736 3 місяці тому +1

      @@AaBb-kr3bi ታዲያ አንተን ማን የሷ መላሽ አደረገህ ስነስርዓት ይኑርህ ሳትጠራ አቤት ማለት ብልግና ነው እንጂ

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 місяці тому +1

      የትናቸው የሚለው የኢቢኤስ ጣቢያ ላይ ዮኒ የሚያቀርበው ላይ መጠየቅ ነው ትክክል ነው:: ትላንት የጋዜጠኛ ዳዲሞስ ዳንዲን ቤተሰቦች አግኝቷል

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @richtefera7449
    @richtefera7449 3 місяці тому +5

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 місяці тому +2

    ዝማሬ ፡ መላእከት ፡ ያሰማልን ፡

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 3 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Benak2921
    @Benak2921 3 місяці тому +1

    እንዴት ደስ የሚል ውይይት ነው ።እናመሰግናለን

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋👍👍

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 3 місяці тому +2

    በቤቱ ያፅናሽ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ .

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 3 місяці тому +2

    Just wow 🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 3 місяці тому +2

    🙏❤️

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 3 місяці тому +2

    Jegena set Ye ewnat set lej endi Setijagen Kemayet belay Yemiasedesit mìnem Yelam Ena Be Ebetu Yatsinash ❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ምህረትካስሳ

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 3 місяці тому +1

      @@TruthEz ok

  • @emebetmola3698
    @emebetmola3698 3 місяці тому +1

    ምን አይነት መሰጠት ነው ዘመንሽ ይባረክ

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 3 місяці тому +3

    Asey Egziabher ymesgen 🙏❤️

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾
      @ሰላም ucgr

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 3 місяці тому +2

    Kidusi Rufael yitebikshe batishe bebereketi yimula berchi

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቢርሃንአፈዎርክ

  • @senaitnigatu4053
    @senaitnigatu4053 3 місяці тому +1

    I went to contact her

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 3 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 3 місяці тому +1

    Egziabher fitsameshen yasamrlen

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቢኬዚኤችኢኪዉ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 3 місяці тому +1

    Amen 🙏 elllllllele 🙏 Amen 🙏

  • @AlemSeyoum-gk3qs
    @AlemSeyoum-gk3qs 3 місяці тому +1

    ❤❤🎉🎉

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 3 місяці тому +1

    Tebarekey ehitachen libonashen ayekayerawe🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @pisthen

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 3 місяці тому +1

    Glory to the Almighty God!!!

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 3 місяці тому +2

    zemare melketin yasamalen 🙏🏾🙏🏾

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾
      @ኢማለሚ

  • @yoditabebe-wb5un
    @yoditabebe-wb5un 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @banchalemworkneh2989
    @banchalemworkneh2989 3 місяці тому +1

    Yegeremale yesefere leji fetare yebarekeshi

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ባንቻለምወርቅነህ

  • @misrakmandefro6860
    @misrakmandefro6860 3 місяці тому +5

    እግዚእብሄር ይባርክሽ እህቴ

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 3 місяці тому +1

    Geta abzeto chemamero ystesh ❤❤❤❤.

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ቲጊስትደነከ

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @مسراتتسفوه
    @مسراتتسفوه 3 місяці тому +1

    Kelis erefal bbatu. Yatnas

  • @dadcool1199
    @dadcool1199 3 місяці тому +1

    Egzhaber tsegawn yabzalish🤲🙏❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ዳድኩል፲፩፻፺፱

  • @haregdagne6600
    @haregdagne6600 3 місяці тому

    Zemari melaikten yasemallen

  • @גרמאוסמני-ב1ל
    @גרמאוסמני-ב1ל 3 місяці тому

    ሰላም ለሀገሬ ህዝብ በሙሉ? ለወይዘሪት ወይም ለክብት መሰረት ብዙ
    እንዴት። ነው ተራ ይዞ የጠፋ የጠፋ የሚፈለገው?
    የጠፋ አጉቴን ለማገኘት።
    ስሙ ተስፋሁን ሲሳይ ፀጋየ ይባላል።
    ሚስቱ አበቨ ሀጉስ
    የነበረው አልጌና ከምትባል ትንሽ ከተማ ነው ተ ባቨሩይ አዲት ሴት ልጅ እዳለው አውቃለሁ እንደ ኢትዮ አቆጣጠር 1973 የተወለደሽ

    • @tigist9810
      @tigist9810 3 місяці тому

      ኢቢኤስ ጋ ሄጅ ሁሉም ስዉ ዘመዱን እያገኘ ነው ደዉለሽ ተራ ያዥ

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Spurgeo
    @Spurgeo 3 місяці тому

    What do you mean by American Immigration...😅

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 місяці тому +4

    አሜሪካ የዘለአለም ሂወት የለምኮ ህዝቤ

    • @Abeta-nc5gd
      @Abeta-nc5gd 3 місяці тому

      የዘላለም ህይወት ድንበር ወሰን የለውም እውነት ህይወት የሆነው የድንግል ማርያምልጅ የትም አለ ልብ ከለን

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      በዚች አጭር ሕይወት ፡ በታዳጊ ሀገር ውስጥ ሥራ እየሰሩ አብሮ ማደግ የሚያስገኘው የመንፈስ እርካታ ይበልጣል ፤ በበለፀገ ሀገር እየሰሩ የምቾቱ ተቋዳሽ ብቻ ሆኖ ከመኖር። 🤔

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen2172 3 місяці тому +4

    Jegina yetebarekiah set ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ፍረዘርመኮንነን

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 3 місяці тому

    DNA ሲደረግ ግን ምግብ ሳይበላ ነው ተበልቶ ነው ሚደረግ ሁልጊዜ ጥያቄየ ነው ምታውቁ ንገሩኝ?

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 3 місяці тому

      አይ እንደሱ ፕሮሰስ የለውም

    • @edmalemberihun9100
      @edmalemberihun9100 3 місяці тому

      @@altubeti7567 በማንኛውም ሰአት ይደረጋል ማለት ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      የዘረመል [ዲኤኔ] ምርመራ ፡ ከአፍ ውስጥ በሚወሰድ ናሙና ስለሆነ ፡ ጥርስንና ምላስን ቦርሾ መገኘት በቂ ይመስላል። 😁

  • @ebisegetuu5912
    @ebisegetuu5912 3 місяці тому

    Egzaber melamine ayichalim inde

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 3 місяці тому +1

      ይቻላል ሁሉንም ቪዲዮ ጨርሶ ማየት👏

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @እቢሰጌቱኡ

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 3 місяці тому

    Ye Setotaw mist meslagn neber 😮

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      @ኤችቲላሁን

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 місяці тому +2

    የእግዚአብሔር ልጅ መባል ነው የእሩፋኤል ልጆች መባል የቱ ነው እውነቱ?

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      በልዩ ልዩ አባቶች የተከበቡ ልጆች ፡ የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች መሆናቸው እሙን ነው። 🤔