ከዚህ በኋላ እንዳትመጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 153

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss Місяць тому +21

    አዩ እችልጂ እዳትገባ ከገባች ይገላታል አሁን ሀገራችን ህግ እኳን የለ ይቅርባት

  • @TigistWeleteslase-o1l
    @TigistWeleteslase-o1l Місяць тому +23

    እኔምለው ሰወቹ ሊያስገድሏትነውደ የሚፈልጉት አክስቷን እንደዛ አድርጎ እየተሳደበ ለቤተሰቦቿ ክብር የሌለው አረመኔ ነው ደግሞ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Місяць тому +9

    አዩ በጣም ትክክለኛው መልስ ሰጥተሽዋለሁ ዋናው ነገር

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Місяць тому +7

    አዩ ትክክል ነው የተናገርሹ ልጁ ጤናው ያስባል ቤተሰብ ተባብራቹ ፀበል አስገቡት እሳስ እንዴት አምናው ትኖራለች

  • @ቃልዬየማሪያምልጅ
    @ቃልዬየማሪያምልጅ Місяць тому +9

    ሀቋ ነው ሲያሰው ነው እንደሰራዉ አትግባ አዩ ይገላታል

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk Місяць тому +7

    በእውነት እግዚአብሔር ልቡና ይስጠዉ ❤ደሞ አንዳንዲ ሰዉየዉ ከባድ ነዉ❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Місяць тому +7

    አዩ ብዜ ካልፈቀደልሽ እጅን አታስገቢ በሱ ምክንያት ነው የተጣላቹት

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому +5

    ሰላም ሰላም አጎትየው በጣም ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ ግን አይሆንም ልጁ ይገላታል አንተ ልጆችን ብታሳድግ ይሻላል ቁጭ ብለክዬ የስደተኛ ገንዘብ ይበላ ማንም ጤና ይኖረው ገና ጨርቁን ጥሎ ያብዳል

  • @רותאנילו
    @רותאנילו Місяць тому +3

    አዩ እጅሽን እነዳታስገቢ ልጅሽንና ትዳርሽን እዳታ ጪ ተጠንቀቂ❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Місяць тому +6

    ልጅቱ ግን እድሜ የሚባል ነገር አለ ከሱ ተላቃ አግብታ ልጅ ትውለድአንድ እንኳ

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp Місяць тому +4

    ሰወቹ ምንሁነውነው እንዴ ሊያስገድሏት ነውእንዴ 😢ጭራሹን አይኑን አፍጥጦ አክስቷን ሲሟገት አዩትክክልነሽ መጀመርያ እሱ ጋር በጭራሽነው መመለስ የሌለባት ወይኗ የኔ መስኪን አላህ ይድረስልሽ❤❤❤❤

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s Місяць тому +5

    እባክህ አጎትየዉ ሲያዩዉ መልካም ትመስላለህ እየዞረ የሰዉ ቤየት እያኮኮዋ እየበጠበጠ ነዉ መጀመሪያ ፀበል ዉሰዱት ሲቀጥል ለበቀልጂ ለፈቅረ አይደለም ልጂትዋን ተዋት

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Місяць тому

    ❤❤❤😢😢ውይይይ ይኸ ሰው በጣም ጥሩ ሰው ነው እርግት ያለ የእግዚአብሔር ሰው ነው ❤❤❤በጣም ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ❤❤

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h Місяць тому +3

    ጎበዝ ጡሩ መልስ ሰጥተሻል። ይሄ ባለጌ ሊገላት ታረቁ ማለት ለተናጋሪው ቀላል ይመስላል። ገና ያብዳል ግፍ ሰርቶባት ይቅየዘበዛል።

  • @BuziyegudetaBuziyegudeta
    @BuziyegudetaBuziyegudeta Місяць тому +1

    Ayuu. Akaa hin Araramanee. qabenyaa ishee iraa Fudhachuu Qabadii.

  • @klm9872
    @klm9872 Місяць тому

    Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому +3

    አንደኛ ወይንሽትን ይገላታል ብትገባ ደግሞ አጎትየው ልጆችን ብታሳድግ ይሻላል በሱ ምክንያት እስር ቤት እንዳበሰብስ

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz Місяць тому +3

    አዩየ እጅሺን አንሺ እንዳትገቢ ልጅሺን አሳድጊጊ ልጁ እርኩስ ነው

  • @GexiiHuluka-ze3fi
    @GexiiHuluka-ze3fi Місяць тому +2

    Akkasumaa jetee itti hinseniin siti hime

  • @adanechbalcha6053
    @adanechbalcha6053 Місяць тому +1

    አዬ ከዚ ቡሃላ አለዝንልሽም እርፊ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ Місяць тому +3

    ለምድነው ሁለቱ ተቀምጠው በአድላይ የማይነጋገሩት አዩኮ አስጠጋቻት እጂ አላፋታቻት አዩንም አታስጨንቁ ግን እሱ ለመግደል ነው አላማው ግን በቤተክርስትያን ባባቱች ይመከሩና ይታረቁ ግን አላማረኝም

  • @Abuyohanis
    @Abuyohanis Місяць тому +1

    እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Місяць тому +6

    እንዳታደርጌው ልታሥገድሏት ነው ልጁ ጤነኛ አይደለም

  • @hananAs-e9c
    @hananAs-e9c Місяць тому

    አዩዩ ይገላታል እዳትገባ አቺም ታረቂ እዳትይ ሰዉየው ጤነኛ አይደለም 😢😢😢😢😢😢

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 Місяць тому

    አዩየ በጣም አስትውልይ ሴት እግዙእብሄር ይጠብቅሽ

  • @SamsungPhonetastic-j1y
    @SamsungPhonetastic-j1y Місяць тому +1

    Dhugaa waqaa Ebbifamii obbollsaa koo waati waqayyoo caluu ijiruu nisaaha ijibaa stabalaa deemee in faayaa dhugaa uuuff

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 Місяць тому +1

    እረረረ አዩ ሰውየው እብድ ነው ቢታረቁ ይገላታል በእርግጠኝኘት በጭራሽ አይወዳትም ያሳበደው የበላው ላቧነው እንዲህ ሚያሳብደው አሁንም ዋጋውን ይክፈለው

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y Місяць тому +2

    ግንእጂሸንአውጨ,አዩከዚህ,

  • @lomiboki9833
    @lomiboki9833 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Dhugaa jeete ayuiyee Akkaa in gaalee

  • @ቃልዬየማሪያምልጅ
    @ቃልዬየማሪያምልጅ Місяць тому +2

    መጀመሪያ ሁለቱም ፀበል ይሂዱ ስውሯ ማሪያም ይሄዱ ንሰሀ ይግቡ ሁለቱም እሱ በተለይ

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Місяць тому

    አዩ በዋሃላ እንዳይጸጺትሺ ከገደላት በዋላ ተጠያቂ ነሺ እና እጂሺ፡እንዳታሰገቢ

  • @genetayele990
    @genetayele990 Місяць тому

    Ayu beselam lijeshen asadegiy neg min eindemiyadergat ayetawekem

  • @Abuyohanis
    @Abuyohanis Місяць тому +2

    1 ወንድሞች ሆይ፥ ሕግን ለሚያውቁ እናገራለሁና ሰው ባለበት ዘመን ሁሉ ሕግ እንዲገዛው አታውቁምን?
    2 ያገባች ሴት ባልዋ በሕይወት ሲኖር ከእርሱ ጋር በሕግ ታስራለችና፤ ባልዋ ቢሞት ግን ስለ ባል ከሆነው ሕግ ተፈትታለች።
    3 ስለዚህ ባልዋ በሕይወት ሳለ ለሌላ ወንድ ብትሆን አመንዝራ ትባላለች፤ ባልዋ ቢሞት ግን ከሕጉ አርነት ወጥታለችና ለሌላ ወንድ ብትሆን አመንዝራ አይደለችም።

    • @Rakb553
      @Rakb553 Місяць тому

      እና ይሔ ጥቅስ ባሏ ሊገላት እየፈለገ ይግደላት ይላል እንዴ ብርሐን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው አመንሽራውስ ቢሆን እሱ አይደል እንዴ በሷ ላይ የደረበው ባለጌ ከዚህ በላይ አመንዝራ አለ ደግሞ ይቺ ልጅ በስደት ሐገር መከራዋን አይታ ተሰቃይታ ያለ እረፍት ያለ እንቅልፍ ገንዘቧን ንብረቷን ይብላ በቃ እግዚአብሔር ይፈርዳል🤲🥺🥺🥺💒

  • @tigestengda3963
    @tigestengda3963 Місяць тому +2

    Eheshen endatesge ngershaleu yesw hywet endatestef negershelu teteykay neshe

  • @adenadisi3769
    @adenadisi3769 Місяць тому +3

    ወይንየ እዳገቢ ይገልሻል

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds Місяць тому

    በናትሸ ልጁ ጤነኛ አይደለም ልጅቷን ይገላታል የሚፀፅትሽን ነገር አታርጊ ❤አክሰትየውጋ ሄዶእንዴት እንደረገው አይተነዋል እንዳይገላት አደራሸን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @רותאנילו
    @רותאנילו Місяць тому +2

    ወድሜ አታስ ጨንቃት ያደረጋትን ታቃለህ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Місяць тому

    ኡፍፍፍ 😢😢😢ኡፍፍፍ እንን ኔገር ማቼ ነው የምቃቸው ወይናው እራስሺን ታብቂ እንን ሳውዬ እንዳይ ጋልሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን እህቴ እስት ጣበቃ አያሌው ብታኔ አዋሪ ይርዳሽ sheger info mesert bizu ga ዳውይ እና ስልክ ታቃባይ ንብራትሽ ዉሳጅ እና ባሰላም ኑሪ ባክሺ ባክሺ 🙏🥰🥰🥰

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll Місяць тому +1

    ከዚህ ውስጥ እጅሽን አውጭ
    ይህ አጎት ተብየው ረጋ ያለ ትልቅ ሰው ነው ነገር ግን የህሊና ፍርድ እየፈረደ አደለም ፍቄን አናግሮ ሽምግልናው በምን በምን እንዲያልቅ መጨረስ አለበት የልጂቱን ንብረት ሙሉ በሙሉ መመለስ አለበት ማዞር አለበት ይህን ለምን አይተገብርም ከዛ በኋላ የእርቅ ሽምግልናው ይኖራል
    መጀመሪያ ንብረቷን በስሟ ያዛውር ሁሉን

  • @SamsungPhonetastic-j1y
    @SamsungPhonetastic-j1y Місяць тому +1

    Ayuu atisii in akkabaadini iti jaabadhu😢

  • @samriqonjo
    @samriqonjo Місяць тому

    Ayu simi fiqe and nagr bihon anchi nash taxayaqi ahen mawaq alabish anchi dadab machem ayigabashim🥺

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 Місяць тому

    Ayu zemedu selehone enndeteazenulete yee meyaderegew terete selehone esswane yegelatale ancheme attegebebete leve your life please 🙏🏾 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому +1

    auchi ዱርዬ ነው ትዳርሽንም በጠበጠ ከዚህም በፊት ስለዚህ ለነዘላለም ለነስርዓይን አሳልፌ ሳምንት ሳይሞላው ንብረት ይደርሳል ሰፈርሽም ስለሆነ አካባቢሽም ስለሆነ ነው የተናናቃችሁ ትገባሽ

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs Місяць тому +3

    ከገባች ይገድላታል ተዉ ቡሃላ እንዳይፀፅታቹ ሁላችሁም🎉😢😢

  • @ቃልዬየማሪያምልጅ
    @ቃልዬየማሪያምልጅ Місяць тому +3

    አዩየ እውነትሽ ነው ልጁ አይታመንም እና እዜህ ውስጥ እጅሽን አታስገቢ ትክክል ነሽ ፍቅር አደለም ላቧ ድከሟ ልፋቷ ነው እንደዜህ የሚያረገው ልጁ ውሸታም ነው ባለጌ ነው እባዋ ገና ይፋረደዋል እኔም ስደት ነኝ አዩዬ ልፋቱን ድካምን አቀዋለሁ

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue Місяць тому +1

    አራአደራሽ ሀላፈነት እንዳትወሰጄ ልጃቶን ይገላታ ል መጀመሬ ፀበል መሄድ አለበት

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Місяць тому

    አጎቱ በጣም ምርጥ ነዉ ባይታረቁም ራሱ እዳታስቀይሙት ❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Місяць тому +2

    እኔ የእዮሃ ሚድያ DNA ዉጤት ካየሁ በኋላ ምንም ነገር ባይ አልኮምትም ማለትም ቸኩየ አልፈርድም

  • @Rakb553
    @Rakb553 Місяць тому

    አዩዩዩዩ መግባት የለባትም እሱ አሁን በቀል እንጂ ፍቅር የሚባል በልቡ የለም ተንኮለኛ ወንበዴ ነው ይገላታል ምን በወጣት በቃ ንብረቷን ይስጥ አክስቷን እራሱ ሴትዮ ብሎ ቤቷን ነው ገንጥሎ የገባው ባለጌ ስርአት የሌለው እግዚአብሔርንም እንደማይፈራ ተናግሯል ስለዚህ ሴጣን ነው እሱ አውሬ ተጠንቀቁ ወይንዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ይበቀልልሻል እህቴ ተጠንቀቂ👌👌👌❤❤❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому +1

    ወይንስ ብትሆን ወንድሞች የላትም እህቶቼ የላትም እንደዚህ ማንም ቤት እየሄደ ብር እየገነጠ የሚገባው ያጣውማች ወይንሸት አካባቢ አንገቱ ነበር መጠለለት ወደ ጫካ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Місяць тому

    ከታመመ ሰው ጋር በግድ አብራ ትኑር ማለት እጅግ ራስ ወዳድነት ነው መጀመሪያ ሰውየውን አስጠምቃችሁ አድኑ ከዛ ማማለዱ ይደርሳል አጎትዬው።

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Місяць тому +1

    ይሄ ጣሳስውየ እኮን ለትዳር ለእዳርእይሆንም ኬትእዳገኝችው ስገጤነገርናቸው2ቱም ተፍቱን እስጠላቹን😅😅😅😅

  • @Habesha150
    @Habesha150 Місяць тому +1

    ደጀን በጣም ገአገአመአ🙈🙈💁

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h Місяць тому +1

    እንዳትገቢ አውቀው ነው ቃላት ሚያሳምረው ሰውዬው አዩ ቦሃላ ጸጸቱን አትችይውም።

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 Місяць тому

    አዩ ልክ ብለሻል እችን ልጂ ይገላታል እጁሽን አታስገቢ

  • @klm9872
    @klm9872 Місяць тому

    Btkikil Sweet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arsemwetarsemwet3199
    @arsemwetarsemwet3199 Місяць тому

    Ayuu namtchaa kanaa iraa faagadhuu

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Місяць тому +1

    አጎትየው በጣም ይቅርታ አርግልና አስማሚያቸው የሚባለው ነገር ትልቅ ስህተት ነወ አሰራቹት ወደ ፀበለ ውሰዱትና ወደራሱ ከተመለሰ በኃላ ይታረቃሉ ለብቻው አይደለምና ቢገላትስ ኦኦኦኦ ማነወ በህይወቷ ዋስትና የሚወስደው አንተ ለሱ አሰብክ እንጂ የሷ ህይወትስ

  • @negestb4341
    @negestb4341 Місяць тому +1

    አዩ በዚ ጉዳይ አትግቢ ስራው ነው ያሳበደው ቁጭ ብሎ መብላት ስለቀረበት ትዳርሽን ጠᎇቂ እራሱ ያስታርቅ ብትገባም መጥፎ ነገር ይፈጠራል ይሄ ራሱ ሌባ ነው እንደዚ ሲጫወትባት የት ነበር

  • @ሰምሃልዩቱብ
    @ሰምሃልዩቱብ Місяць тому +2

    ግን ድራማ ነው እንዴ የሄ ሰው ለወንሽት ኣክስት ወንደማ ይመስላል ፊታቸው አንድ ነው

  • @BuziyegudetaBuziyegudeta
    @BuziyegudetaBuziyegudeta Місяць тому

    Hinii Ajesa. Akaa hin Galee😢😢

  • @MohamedAlmansoori-l9t
    @MohamedAlmansoori-l9t Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Hayubaarbi-ye6fn
    @Hayubaarbi-ye6fn Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hewethewet4282
    @hewethewet4282 Місяць тому +1

    ልጅቱን ለማስገደል ነው እዴ አደለም እቤት ገብታ ብቻዋን ቢገኛት እራሱ ይገላታል ።

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Місяць тому

    ጤናማ ካልሆነ ይግደላት እግዚአብሄርን ይገላታል ንብረት እንዳያካፍል ስለዚህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 Місяць тому +1

    አዉ አጎትየዉ ጥሩ ሰዉነዉ ግንከገባቻየዉነት አዘናግቶ ይገላታል የዛኔ ማነዉ ተጠያቂ

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ Місяць тому

    አረ ተይ ሀዩ ይቅር እባክሽ ይገላታልሰውየው የዘመድን መጉዳት እንጂ ለወይኗ አዝኑ አይደለም

  • @Gadiseetube
    @Gadiseetube Місяць тому

    Ani kan naaf hin gale ayuu koo wani kun dramadha moo maafin kan jedhe sete ini yeroo isiin bira dhufu video akkamiti ofii waraba dhufa ergaa ola ykn walii hin dubifne naa gale ifaa niuf godha abboo 😢

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa Місяць тому

    አዩ ይሕሠዉ ባይቀርብሺ ይሻላል

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Місяць тому

    ልጅትዋን ልታስገድሎአት ነው አትታረቅም ይቅርባት ሰውየው አብዶአል የስዋን ደስታና ህይወት የፈለገ ትግባ አይልም ጅግና አክስት አላት እዛ ትቀመጥ በህግ ንብረት ዋን ትቀበል

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Місяць тому +1

    በፍፁም አይሆንም አዮ እንዳትገቢበት

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج Місяць тому +1

    እና ወይኑ የሱሰኛ ማሳክሚያ ናት እንዴ እንኳን ችግርን ተናገርክ እያወቀች መቸም አትገባም እሱን አላህ ያሽረው ግን ጠበል ውሰዱት ለ3 ወር እዛ ይሁን

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Місяць тому

    ሶውዮው ፊቅረ ንሮት አይደለም እሱ ለጢቅም ብሎ እንጂ ከዛ ብረ ካለቀ በዋሃል ይገዲላትል

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Місяць тому

    አዩ እጂሺን አውጭ እህቴ😢

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Місяць тому

    ታዲያ ልጂትዋ ትቃጠል ወይ ከፈለገ ገደል ይግባ ምን ያገባታል ወይሲ እንዲገዲላት ኖው የፈላችሁት ወይ

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 Місяць тому

    አዩ አደራ እዳትገባ ይገላታል ለበቀል ነው ሠውየው ይገላታል

  • @adanechbalcha6053
    @adanechbalcha6053 Місяць тому

    አዬ ከዚነገር ውስጥ እጅሽን አወጪ ትዳርሽን ልጅሽን እንዳት በትኚ

  • @MulukenMekuriya
    @MulukenMekuriya Місяць тому

    ንብርቷን ይመልስላት መጀመርያ

  • @NaryOuannes
    @NaryOuannes Місяць тому

    አዮ አንቺ መልካም ሰው ነሸ
    አንቺ እጅሸን አንሺ ቤት ከገባች ይገላአታል ይህ ውንድም ተብዪው ለምን እምነት ቦታ አይውሰደውም ሰውዮው ከላዮ ለማንሳት ነው

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 Місяць тому

    አንተም ለወንዲምህ ነዉ የምታየዉ እሷም እኮ በጣም ተጎዲታለች እኮ አዩ ደሞ ምን አገባት አንች እዛ እንዳትገብ ትዳርሽ ጠብቅ በስደት ተቃጥላ የሰራችዉ እዉነትሽ ነዉየሰዉ ሃቅ ያሳብዳል እዉነት ትወጣለች እንጂ አትበጠስም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Місяць тому

    አዩዬ እጅሽን እንዳታስገቢ 🤔

  • @beletudebele5964
    @beletudebele5964 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @samriqonjo
    @samriqonjo Місяць тому

    Mn agabat asuwa gar mitedawu 🥺 ichi shokaka sawu washto yastaraqal asuwa nagar tagagiralach sitasxala mn timslalach banatachu tish 🥺

  • @መንዜዋነኝ
    @መንዜዋነኝ Місяць тому +1

    ይች ልጅ ከገባች ድራማ ነበር ሚሰሩት ማለት ነው አስመሳይወች

  • @WteFsa
    @WteFsa Місяць тому

    ለምን ለታቦት መገበሪያ አትሰፍርም ክርስትያን ከሆነች🙏🙏🙏

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c Місяць тому

    ayu.feqa.ymiibale.sew.tanegna.ayedelem.yegelatale.😭😭

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p Місяць тому

    ግን ጉዳው ጠብ ከሆነ ፍቄ ተብየው ለምን ቪድዮ ይቀርፃል በእናንተ ቻናል ለምን ይለቀቃል😅😅😅

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 Місяць тому

    አንድ ፡ ነገር ፡ እሱን ፡ ልጠይቀው ፡ እሱ ፡ ያንች ፡ ወንድም ፡ እሶ ፡ የሱ ፡ እህት ፡ ብትሆን ፡ ግቢ ፡ ወይም ፡ ታረቂ ፡ ይልል ፡ ዘመዶቹ ፡ እራስ ፡ ወዳድ ፡ ናቸው

  • @addisatalel2884
    @addisatalel2884 Місяць тому

    እውነት ይገላታል ከገባች

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma Місяць тому

    Endtgby ❤yeglatale❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Esu kendenate Ayenet new yetefeterew tenenya new yesedetenya genzeb yebela mechem tena ayesetachewem gin Bitarqe yegelatal yeqerbik Ante Agot tebiyew yeqerbik lijochikin Asadeg ebakikin

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Місяць тому

    ምንማለትነው ይግደላትነው እንዴ እሱ አላመመውም የሰው ሀቅ ስለበላነው ሰላም ያጣው ሀቋን ይመልስ

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 Місяць тому

    ግን አውነት አጎቱ ነው የዛ ባለጌ🤔

  • @ayleshjordan292
    @ayleshjordan292 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Місяць тому

    ይቺ ድራማቹ ኣለሽ እንዲ መቺ ነው ወደ ወይንቤት የሚገባ በቃ እየየ ኣይትበሉት።

  • @خدامهالخدامه
    @خدامهالخدامه Місяць тому

    💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰

  • @WenshaMoi
    @WenshaMoi Місяць тому

    Dhisi ayu sit afu

  • @fusr.4440
    @fusr.4440 Місяць тому

    ሀዩይቅርብሽ ለልጅሽኑሬላት

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @konjonesh
    @konjonesh Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢