//ቤተሰብን ፍለጋ// "ጎዳና በቃሽ አሁን እኔ አለሁልሽ እናቴ የት ነሽ..." ከአሜሪካ ድረስ እናትን ፍለጋ ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 48

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Годину тому +9

    አላህዬ ሆዬ ከናቱ አገናኘው በጣም አለቀስኩ

  • @TsehayMengesha-g6o
    @TsehayMengesha-g6o 14 хвилин тому +2

    ሠማይንና ምድርን የዘረጋው አምላክ ታአምር ያድርግልህ!!!!!!

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Годину тому +4

    ኡፉ፡የኔ ውድ ፈጣሪ፡ያገናኝህ ምንም ይሁን ልጂ ይወለድ❤

  • @duliti7133
    @duliti7133 3 години тому +22

    መቄዶንያ ወይም ድርጅቶች ውስጥ ፈልጉ

  • @KalkidaKalikida
    @KalkidaKalikida 2 години тому +5

    ፈጣሪ አምላክ ሁሉንም ይርዳልን የዘወትር ጸሎቴ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @anooshyamino6612
    @anooshyamino6612 58 хвилин тому +3

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ መልካም ዕድል ሰላም ለሀገራችን ይሁን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 години тому +4

    እግዛብሔር ይርዳህ!!! አቤት አምላኬ ከእምዬጋር አገናኘው🙏 እጅህ ረጅም ነው

  • @GenetMulgeta
    @GenetMulgeta Годину тому +4

    እሷ ትቪ ስለማታይ እባካችውን እብረተሰቡ ቢተባበራት ትገኛለች

  • @AbatMehamed
    @AbatMehamed 18 хвилин тому

    እግዚአብሔር ከእናትህ ጋር ያገናኝህ

  • @BehailuaTesfaye-y9l
    @BehailuaTesfaye-y9l 2 години тому +3

    እግዚአብሔር ከእናትህ ያገናኘህ!!!!

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 3 години тому +5

    ማልካም ዕድል 🙏❤️

  • @بيتيبيتي-ل2ش
    @بيتيبيتي-ل2ش 2 години тому +7

    አፄናሁድ ጅማጠጅቤት ጋ ጠይቁ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 22 хвилини тому

    ለሁላችሁም ፈጣሪ ዓምላክ ይርዳችሁ ።

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 години тому +2

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @FawziehKebebew
    @FawziehKebebew 48 хвилин тому

    ፈጣሪ ያገናኝህ

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ Годину тому +1

    ያረብ የኛምቀን አምጣዉ

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 2 години тому +2

    እግዚአብሄ ከናትህ ያገናኝህ

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 30 хвилин тому

    ፈጣሪ ባገናኛቸው

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j Годину тому

    Egzabhier Amlak beselam kebietesebochachihu gar yagenageh .

  • @MehariBrhane-xx2op
    @MehariBrhane-xx2op Годину тому

    ( 7 ) ሰባት ትውልድ በመናገረዋ ይደቀኛል ለምን ቢባል እንዴት ትልቅ አባት እንደ አላት ያሳያል እናት ውን እንደዛ ስለዚ አይዞሽ በዚ ትውልድ የተጠቀሰ ትኖራላቹ ብየ 100% ርግጠኛ ነኝ እና አለን በልዋት ድምጻቹው አሁን ነው የሚያስፈልጋት በለችበት ዕድሜ ።

  • @بيتيبيتي-ل2ش
    @بيتيبيتي-ل2ش 2 години тому +7

    ቅድስተማርያም አፄናሁድ አካባቢ ትገኛለች

    • @kediramanadem5122
      @kediramanadem5122 2 години тому +7

      ለአላህ ብላችሁ ቅድስት ማሪያም ያላችሁም ሆነ ይህን የፃፍከው ሰው ቢቻል ይዛችኃት አሊያም በቲቪ ባለው አድራሻ "ebs ደውሉላቸው አደራ አደራ መልካምነት ይከፍላል።

    • @ዘተዋህ
      @ዘተዋህ 37 хвилин тому +1

      እርግጠኛ ከሆናችሁ ወደ ebs ደዉሉ😓😓

    • @betelasrat2255
      @betelasrat2255 5 хвилин тому +1

      ከምርሽ ነው ኣለች ኣውቀሻታል

  • @DagimTatek-y5y
    @DagimTatek-y5y Годину тому

    Egizybher yiridah❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 години тому +1

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ሁላችሁም

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 43 хвилини тому

    መልካም እድል ለሁላችውም

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 10 хвилин тому

    መልካም እድል ለሁላችሁ❤

  • @gigiabate7353
    @gigiabate7353 3 години тому +3

    ፈጠአሪ አለ 🙏🙏🙏🙏

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 15 хвилин тому +1

    የጠፉባችሁ ተገኝተው በድጋሚ ወንበሩ ተቀይሮ ለመጠራት ያብቃችሁ ።

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 45 хвилин тому +2

    ኢቢሴ ከውጭ የመጣው ልጅ እናት ካልተሳሳትኩ በሸገር ኢንፎ ፕሮግራም ከአሁን በፊት ፕሮግራም ተሰርቶባታል ይዛት የነበረችው ፓስተር ኪያ ስብሀት የምትባል የአይምሮ ህሙማንን ከጐዳና እያነሳች የምትረዳ እህት ነች እሷን ብትጠይቁ ልትነግራችሁ ትችላለች።

  • @HussenSeid-q3i
    @HussenSeid-q3i 2 години тому +1

    አላህዬ ይረዳህ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Годину тому

    መልካም እድል ለሁላችሁም

  • @rahmetoreshed2694
    @rahmetoreshed2694 2 години тому +2

    ሱዳን ደቡብ ሱዳን ነው ሰሜን ሱዳን ግልጽ አድርጉት የመጀመሪያው እንግዶች

    • @Meseret-g2g
      @Meseret-g2g 2 години тому

      እኔም ሱዳን የጠፋብኝ ሰው አለ ግን ደቡብ ወይም ሰሜን የት እንደሆነ አላውቀውም

  • @selamtsegaye2102
    @selamtsegaye2102 Хвилина тому

    Ene bekerb Atse naod temehert bet akababi aychatalhu
    Betechalen kayehuat asawekalhu

  • @AbcAbc-hs1kc
    @AbcAbc-hs1kc 36 хвилин тому

    በሰዉ ሀገር ነኝ ያለሁት አባቴን ለመፈለግ እፈልጋለሁ እደት አርጌ ነዉ የማገኛቸዉ አባቴ ኤርትራዊነዉ መብራቱ ፍስሀ ይባላል የወጣዉ ኤርትራ በተገነጠለች ግዜነዉ በግዳጅ እስካሁን የትእዳለአላዉቅም እባካችሁ እርዱኝ

  • @solyanatube2
    @solyanatube2 2 години тому

    ሡዳን 2ነው ግን ደቡብ ሡዳን ወይም ስሜን ሡዳን

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 3 години тому +13

    ኢብኤሶች. ግን ለምንድነው አማራ ክልል በረሀብ የሚሰቃየውን ህዝብ. ለመርዳት ምንም ያላላችሁት. ግደታ አድሳባብቻነው. እዴ እርዳታ. እረተው ሚስኪኑንህዝብእዩት. በረሀብእሚቀታውንህዝብ

    • @geteneshalemu2975
      @geteneshalemu2975 3 години тому +3

      እሄ ቤተሰብ ፍለጋ ነው የአንች ሀሳብ እዚህ ጋር ምን አገናኘው ማባላት ይባላል

  • @MdEt-v9l
    @MdEt-v9l 50 хвилин тому

    አራት ኪሎ አካባቢ ያላችሁ የአድስአበባ ሰው
    ከረባርቦ ይህልጅ አገናኙን

  • @Meazaseifu-y4o
    @Meazaseifu-y4o 9 хвилин тому

    ስድስት ኪሎ አንበሳ ግቢ አከባቢ ትኖር ነበር

  • @bute5158
    @bute5158 Годину тому

    Abrote yalewe leagenagewe yechel neber meheret yaderglet legue becha enatune becha yagegate

  • @Selamawitmelkamu-m6m
    @Selamawitmelkamu-m6m Годину тому

    እሺ ዬኒ ቤተሰብ ሲገኝ ብቻ አልክ የጠፍ ሰዉ ለመፈለግስ????!???እሺ በምን ልደዉል ስንት አመት ሞላኝ ስልክ በመፈለግ። ????!!

  • @meksudmohamed6578
    @meksudmohamed6578 Годину тому

    ሰሞኑን ብልጽግናቹ ጠቅላላ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ሰብስቦ ቃሊቲ አካባቢ የሚገኝ መጋዘን ውስጥ አጉሯቸዋል እዛ ፈልጓቸው

  • @Tube-qy4pv
    @Tube-qy4pv 3 години тому

    1ኛ ነኝ