Gizachew Teshome - Embign Alegn Embi - ግዛቸው ተሾመ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025
  • Gizachew Teshome - Embign Alegn Embi - ግዛቸው ተሾመ - እምቢኝ አለኝ እምቢ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
    Ethiopian Music: New Music Video ‘Embign Alegn Embi’ . . . Gizachew Teshome’s best music video! Don’t miss it!
    እምቢኝ አለኝ እምቢ የግዛቸው ተሾመ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አያምልጥዎ!
    #ethiopianmusic #newethiopiantraditionalmusic #gizachewteshome
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2021: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

КОМЕНТАРІ • 190

  • @SuperHLH
    @SuperHLH 3 роки тому +26

    ምርጥ ስራ
    ዜማ 💯
    ግጥም💯
    ቅንብር💯
    ድምፅ 💯💯💯💯

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ

    እንኳን ደና መጣህ ግዝሽ ሲቀጥል ደሞ
    ለህዝብህ ለወገንህ ድምፅህን አሰማ መላው የአማራ ሕዝብ ታርዶ እና ተፈናቅሎ በችግር አለቀ በተለይ የሸዋ አርቲስቶች ገበሬውን አንቁት ተነስ በሉት ንቃ በሉት መገደል ይብቃን

  • @hagereamedia3123
    @hagereamedia3123 3 роки тому +9

    ግዛቸው እንደተለመደው ድንቅ ድምፅ ነው ገጣሚው እልፋገድ እምሻው ሳላደንቅህ አላልፍም በሚገርም የግጥም አቀራርብህ አውቅሀለው አሁን ደግሞ ወደዘፈኑ ጎራ ብለህ ይህን ድንቅ ስራ ማበርከትህ ደስ ይላል ብዙ እንጠብቃለን!!

  • @tigisttekele2487
    @tigisttekele2487 2 роки тому +5

    የቤተ አማራ ጅግና እንውድሀለን ።💓😍😍😍😍

  • @mayteasfaw2857
    @mayteasfaw2857 3 роки тому +5

    አያለፋ አያለፋ ከልኩ አያልፍም ቅጣባር ቢያስጠፋም ሁለም ለኔ አደኛ ነክ ስራክን ስሰማ የሆነ ስሜት ነው የሚሰማኝ አገሬን ባህላን ሁሉንም አይበታለው በርታ ወድሜ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ከፍ በይ አገሬ በክፋ ያየሽ አይኑ ይጥፋ

  • @yeftsralem2151
    @yeftsralem2151 3 роки тому +10

    አቤት ድምፅ ሁሉም ዘፈኖ
    ቾህን በጣም ነው የምወዳቸው ያሁኑን ደግሞ በጣም

  • @rayekobowoloethiopia7602
    @rayekobowoloethiopia7602 3 роки тому +12

    በጣም ነው ሚመቸኝ ሙዚቃህ ባጠቃላይ

  • @tbisr4900
    @tbisr4900 2 роки тому +21

    ይሄ ዘፈን ለውብ የአማራ አናብስት የተዘፈነ ነው አማሮችዬ አጣጥሙት 😍

  • @habeshstudio4864
    @habeshstudio4864 3 роки тому +13

    ምርጡ የሀገራችን ባህላዊ ዘፈን አቀንቃኝ 👌👌👌

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 3 роки тому +3

    ግዝየ ድምፅህ እኮ ገራሚ ነው
    እባክህ አልበም ስራና አሰማን🙏

  • @djmcgediog5558
    @djmcgediog5558 3 роки тому +8

    Elfagid Emishaw with the poem💯♥️👌👍broye good job keep it up

  • @madinamohd7520
    @madinamohd7520 3 роки тому +60

    እችን ኮመት ምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @dmx3674
      @dmx3674 3 роки тому +4

      ስለኔ ሰላም አንቺ ምን አገባሽ ፣የማነች ቆንጆ ነገር !!

  • @taralema6070
    @taralema6070 3 роки тому +8

    ምርጥ ድምፃውይ ጊዜ ስወድል ስራዎችህን👌❤❤

  • @onedayathome6342
    @onedayathome6342 3 роки тому +12

    ደስ ይላል።keep it up! From Eritrea.

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 роки тому +1

    ድንቅ የባህል ሙዚቃ ልዩ ድምፅ አለህ በርታ ወንድሜ💚💛❤🙏👏👏👏👏

  • @wondimagagnmusa2011
    @wondimagagnmusa2011 3 роки тому +2

    Oowww... ohhh....music!!! Gezo brother you did it .....kelejenet jemero yemawukew leyu ta'em yalew demtseh zarem yaw new!!! Natural

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 3 роки тому +6

    የአመቱ ምርጥ ክሊፕ ቪዲዮ ብንለው ምን ይለናል ናሆም ሪከርድስ አልተቻላቹሁም ምርጥ ስራ ስታቀርቡ ለተመልካችም ለ ባለ ጥበብም ጥሩ ገፅታ ይኖረዋል በተረፈ ምርጥ ስራ💚💛❤√√√√√

  • @solomon2242
    @solomon2242 3 роки тому +15

    ግዝሽ ከልቤ አድናቂህ ነኝ ድምፅህ መንፈስ ያድሳል አቦ ይመችህ👏👏👏👏✅💚💛💛❤️💯‼️

    • @tamer8965
      @tamer8965 3 роки тому

      እኔም በጣም ነው እማደንቀው አቤት ድምፅ ሙዚቃውንስ አንተ ዝፍነው

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 роки тому +24

    እግዚአብሔር የሀገራችን ሰላም ይመልስልን
    🙏

  • @artisthelinayirga1333
    @artisthelinayirga1333 3 роки тому +2

    Arefe sera new geza arif bikat ke arife demtse gar techelalhe !!elfeaged be gitem gobeze lije nek betamm bezu kaneta etebkalhu zema mula (Ek)arif New Tebareku!!!

  • @marconifreeman233
    @marconifreeman233 3 роки тому +7

    You are one of the best Ethiopian music voice and you will be Amharic music legend

  • @yaredyacob5804
    @yaredyacob5804 3 роки тому +7

    ምርጥ የቀጨኔ ልጅ የባህል አባሳደር ትችላለህ👍👏👏👏

  • @tamer8965
    @tamer8965 3 роки тому +5

    በርታ ወንድማችን አድናቂህ ነኝ ግዛቸው አቦ ይመችህ ድምፅ ገዳይ ነው ሙዚቃውንስ አንተ ዝፍነው

  • @sileshitube6202
    @sileshitube6202 3 роки тому +5

    ድምፀ መሪዋዉ ደጋግሜ ሰማሁት በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 3 роки тому +26

    Welcome back Gizachew Teshome king Of culture music 🎵 🎶 👑

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому +4

    ግዛቸው ዘመን የማይሽርሕ ምርጥ የባህል ዘፋኝ ሥወድሕ እረጅም እድ ሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ስራ ነው ሠላም ለሐገራችን 🇪🇹😘

  • @روانانسالمفرح
    @روانانسالمفرح 3 роки тому +6

    አማራን አትግድልት💔💔💔

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 3 роки тому

    ግዝሽ በጣም ነው የማከብርክ እና የምወድክ ዘፈኖችህን በጣም እወዳቸዋለሁ ቆንጆ ስራ ነው

  • @habtamukerebih9857
    @habtamukerebih9857 3 роки тому +4

    Nahom records is doing excellent in promoting Ethiopian culture and color

  • @fikeryenur7783
    @fikeryenur7783 3 роки тому +11

    በሉማ ኢትዮጵያዊውን ግዝሽን የሚወድ ላይክ ላይክ ወደ ሚሊዮን ከፍ ከፍ

  • @mesfinteklehaymanot2248
    @mesfinteklehaymanot2248 3 роки тому +4

    You good .be strong to all traditional music do it .

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 4 місяці тому

    የባህልን ሙዚቃማ ግዛቸው ይጫወት!!!!!! … በተለይ የወሎ ሙዚቃዎቹ አቤት ደስ ሲሉ…. ምነው አገር ሰላም በሆነና እንዲህ ሙዚቃውን በኮመኮምነው

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 2 роки тому +3

    The pleasure we get from our sight is priceless and endless. This is about Gizachew sings. You unique artist, thank you for your great and deep understanding of values!!

  • @kineayele5154
    @kineayele5154 3 роки тому +1

    ደስ የሚል ሙዚቃ
    ደስ የሚል ቦታ መረጣ 'ና
    ቅንብር!
    ምችት ይበላችሁ አቦ 👍

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 роки тому +4

    ዋው ነውው 👍👍👍👌👌 ኢትዮ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 2 роки тому +2

    What a beautiful song. Amazing voice, melody and lyrics. The giraf gets me each time.

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 3 роки тому +3

    አቦል ጀባ ቀሃ ጀባ ሸረኛ ምቀኛ ገደል ይግባ
    አቦል ጀባ ቀሃ ጀባ ደግ ገነት ይግባ
    አቦል ጀባ ቀሃ ጀባ ሀገር ሰላም ቀዬው አማን
    ይሁን
    አይ ኢትዮጲያ ምን አባቴ ላድርግሽ ይህ ምርቃት
    ነው ክፉን ማወገዣ ደግን ክፍ ማድረጊያ የአባቶቻችን ትውፊት ነው መገኛው ደግሞ አትዮጲያ ወሎ!!!

    • @abelgebreyes6851
      @abelgebreyes6851 3 роки тому

      እውነት ነው ምንም ጥርጥር የለም ምርቃት ከውለዬ ወዲ ነው የሚባለው

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 3 роки тому +2

    የአማራ ወርቃማ ባህላዊ ሙዚቃ ግዝሽ በጣም ቆንጆ ነው።

    • @mlove4025
      @mlove4025 3 роки тому

      🇪🇹🌹🌹👌👍

  • @abelgebreyes6851
    @abelgebreyes6851 3 роки тому +1

    እኔ የወሎ ስም ሲጠራ አባቴ ነው ትዝ የሚለኝ ምን አለ በህይወት ቢኖር እና እስስታውን ሲያስነካው ባየሁት ምን ያረጋል ምርጥ ሙዚቃ ነው ይመቻቹ

  • @abdullahnageb07kuu79
    @abdullahnageb07kuu79 3 роки тому +1

    Wow geze yesefire leje anedega new beretalen

  • @محمدسيد-ك3ح8ض
    @محمدسيد-ك3ح8ض 3 роки тому

    ጋሼ ግዛቸው በጣም ነው ምወድህ እድሜ ይስጥህ ሙዚቃዎችህ ሁሉ ይመቹኛል🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @temesgengetnet4038
    @temesgengetnet4038 3 роки тому +2

    Wedem gashe yene abesa dese yemile sera new yabrktkelen.

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 роки тому +1

    ግዝሽዬ ነፍጠኛየ ስወድህ ድምፀ ማርዋ በርታ እድሜ ይስጥህ ከጤናጋ 💐💐💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሀዩቲወሎየዋ-ጘ5ኈ
    @ሀዩቲወሎየዋ-ጘ5ኈ 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ስራነዉ የኔ ድቡሽቡሽ እኮን ደህና መጣህ😍😍😍😍😍😍😍

  • @habtamunega7203
    @habtamunega7203 3 роки тому +1

    kojo new gin tefitehal .gizachew teshome..💖

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 3 роки тому +3

    Good job kecheyeee bigg upp Nahom kinuu..booom..

  • @qww128
    @qww128 3 роки тому

    ማር ነገር ስወድህ ስናፍቅህ እኖራለሁ ናፍቂዋ እህት ግዝየ የኔ ጌታ ኑርልኝ አንደኛየዋ

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 роки тому +2

    ይኔዋ ጣባበር ሀገሬ የሚሊሊክ መስኮት♥♥💝

  • @geteanley7374
    @geteanley7374 3 роки тому +2

    Arif new gizish

  • @CheerfulGreyhound-om5qx
    @CheerfulGreyhound-om5qx 4 місяці тому

    ዋዉ ነዉ አልበም ስራልን በዚክ ድምፅክ እባክህን ❤❤❤❤❤

  • @lidiethiopianethiopiainme46
    @lidiethiopianethiopiainme46 3 роки тому +4

    Wow 😮 I got no words to describe your voice 🙌🙌🙌🙌

  • @getchtesfaw2078
    @getchtesfaw2078 3 роки тому +2

    Nice work Gizachew

  • @getachewdesalegne
    @getachewdesalegne 2 роки тому

    እምቢኝ አለኝ እምቢኝ ምርጥ ስራ

  • @AbduAbdu-oo3cs
    @AbduAbdu-oo3cs 3 роки тому +1

    አቤት ድምጥ ሲያምረ መልካም እድል

  • @dargeabebe5696
    @dargeabebe5696 3 роки тому +1

    ዋው ግዜ ምርጥ ሁሌም ድንቅብቃት

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 роки тому

    እቢኝ አለኝ እቢ ልቤ መቼ ሰማ
    ሀይቅን ስሻገር ያችፍቅር ጠማኝ
    እቢኝ አለኝ እቢ ጦሰማ አልገፋ
    ለመግደርደር እጅ ዳገት አያለፋ
    ወይ ሀገሬ ወሎ😭💓💓💓

  • @yeethiopialij3209
    @yeethiopialij3209 3 роки тому +1

    ዋው ግዛቸው ያበደ ዘፈን ነው

  • @SaSa-km1qt
    @SaSa-km1qt 3 роки тому +1

    የድምጽክ ምርኮኛ ነኝ አንደኛ አድናቂክ ነኝ😍

  • @alexlunion6353
    @alexlunion6353 3 роки тому +2

    Wawwwwwww arife new

  • @bettyatidlam4151
    @bettyatidlam4151 3 роки тому

    የሚኒልክ መስኮት ወይ እምዬ ሀገሬ ጣንባበር

  • @kasidamoz4396
    @kasidamoz4396 3 роки тому +2

    ምርጥ ስራ ነው❤

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Рік тому

    His voice cannot be replicated

  • @nardosselemon7030
    @nardosselemon7030 3 роки тому +3

    በዚ ስዓት እንደዚ አይነት ሙዚቃ ጭፈራ ለአማራ ህዝብ አያስፈልግም እንደ በግ ለሚታረድት ህዝባችን ጩኹልን ኤጭ በዛ አሁንስ እስከመቼ ዝምታ ቸልታ

  • @timotimo5690
    @timotimo5690 3 роки тому +2

    yimechih abo

  • @nardosalemayehu2440
    @nardosalemayehu2440 2 роки тому

    ማይሰለቸኝ ሙዚቃ

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 3 роки тому

    Hageri ethiopian❤🇪🇹 selam yabza ene lachi techenekulshi besew Hager hugi 😥😥

  • @ابومعاذ-ب9ز
    @ابومعاذ-ب9ز 3 роки тому

    من السعوديه تحيه للشعب الاثيوبي ولهذا المغني والصوت الجميل

  • @merikeros3490
    @merikeros3490 3 роки тому +4

    ቆንጆ ሥራ ነዉ

  • @robanegera9232
    @robanegera9232 2 роки тому +1

    what a voice gize!!!

  • @meazafesiha3845
    @meazafesiha3845 3 роки тому +1

    አሪፍ ነው አንደኛ ግዝሽ

  • @እንድሪስአደም
    @እንድሪስአደም 4 місяці тому

    አማራ ነኝ

  • @slamsalamsol3370
    @slamsalamsol3370 3 роки тому +2

    ግዜ ምርጥ ስራ ነው

  • @charterchart5934
    @charterchart5934 2 роки тому

    በጣም ነው ዘፈኖችህን ምወዳቸው።

  • @habtamuandualem6567
    @habtamuandualem6567 Рік тому

    የሚገርም ስራ ነው።

  • @amsaluayalew8293
    @amsaluayalew8293 3 роки тому +1

    ስወድህ ምርጥ የቀጨኔው አርቲስት

  • @mulizayoutube
    @mulizayoutube 3 роки тому +1

    ድምጽ ብሎ ዝምም❤️👏

  • @kirubaldaniel58
    @kirubaldaniel58 3 роки тому +1

    ዋው አሪፋ ስራ ግዜ

  • @santamaksimagonafer3174
    @santamaksimagonafer3174 3 роки тому

    Giza Arief sera !!!!

  • @mohammedliverpool2921
    @mohammedliverpool2921 3 роки тому +2

    ዋዉ ጥሩ ነዉ

  • @henelyratta7339
    @henelyratta7339 3 роки тому +4

    Probably the best Amharic country music. Best lyrics+ best music+ best vocal+ best arrangement

  • @ayaleejashagel3358
    @ayaleejashagel3358 3 роки тому

    ምርጥ ስራንው ዋው ንው የሰፈሬልጂ በጣም ያምራል 💚💛❤ቀጥልብት

  • @endaleayenew5356
    @endaleayenew5356 3 роки тому +1

    Great job

  • @90smusic52
    @90smusic52 3 роки тому +1

    ግዜ አንደኛ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናል

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 роки тому +3

    ስላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን🙏

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 роки тому +1

    ምርጥ ስራ ነው

  • @hrhrhj4j4j70
    @hrhrhj4j4j70 3 роки тому

    ዋዉዋዉ። ምርጥ። ስራነዉ

  • @danbezstudio4740
    @danbezstudio4740 2 роки тому

    nabes ekonah

  • @eyerusassefa2934
    @eyerusassefa2934 Рік тому

    Gizachew betam new meyamrew

  • @messia8257
    @messia8257 3 роки тому +1

    አይ ጉድ ሰው እየተጨፈጨፈ ሙዚቃ ይለቃሉ ያውም ሶስት አራት ቀን ሳይሞላ

    • @harbetube3417
      @harbetube3417 3 роки тому

      አንተ እዚህ ምን ትሰራለህ

  • @solomonyohannes613
    @solomonyohannes613 2 роки тому

    ግዜ ትመቸኛለህ

  • @aberzeleke4229
    @aberzeleke4229 2 роки тому

    አቤት ድምፅ የሚገርም ነው

  • @matyastilahun2489
    @matyastilahun2489 3 роки тому

    ምርጥ ይልመድብህ

  • @sdym7178
    @sdym7178 3 роки тому

    Embign ale embi, haikin sishager yeanchi Fikir remain!

  • @ehetamareyamalemu6116
    @ehetamareyamalemu6116 2 роки тому

    ምርጥ ስራ ደስ እሚል ሙዚቃ 😍😍😍

  • @mollabelay2867
    @mollabelay2867 3 роки тому

    wawww new musichn betam yamral keep it up

  • @chaliegiza4149
    @chaliegiza4149 3 роки тому +1

    fabullous!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @onelove777x
    @onelove777x 3 роки тому +2

    አሪፍ ስራ ነዉ

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 3 роки тому

    ዋው ድምጽ

  • @ፋፊሰለምቴዋ
    @ፋፊሰለምቴዋ 3 роки тому

    ዋው ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @alazarandu3637
    @alazarandu3637 3 роки тому +1

    My favorite singer