Gizachew Teshome - Endet Serat - ግዛቸዉ ተሾመ - እንዴት ሰራት - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 884

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 2 роки тому +249

    Up loud great job.....i liked everything in it. The clip story, the vocalist, the lyrics and the melody waaaaw big clap for you.

  • @amanuelgebreyohanes3896
    @amanuelgebreyohanes3896 2 роки тому +171

    እኔ ትግራዋይ ነኝ። ካለፈው ፬ ዓመት በሁላ አሪፍ የአማርኛ ሙዚቃ ወጥቶ ሰማው። ይሄን ጦርነት ሕዝባችን ብቻ አይደለም የገደለው። ጥበባችንም ጭምር። Greetings and love 💞💞💞 from Seattle Washington 💕💖

    • @teddyyimermariyezeethiopia878
      @teddyyimermariyezeethiopia878 2 роки тому +5

      እስኪ የፃፍከውን አንዴ ጮክ ብለህ አንብበው ?

    • @helenalmayo2356
      @helenalmayo2356 2 роки тому +1

      @@teddyyimermariyezeethiopia878 😂😂😂😂😂

    • @gday4404
      @gday4404 2 роки тому +2

      Me too 😍

    • @ritagebremeskel8979
      @ritagebremeskel8979 2 роки тому +2

      Esimamalew.. enam 1 ken tesfa alegne wede neberew selam endeminimeles..እግዚአብሔር ያውቃል

    • @yooo5303
      @yooo5303 2 роки тому +2

      @@teddyyimermariyezeethiopia878 Zimbel esti

  • @ዕንበባይያ
    @ዕንበባይያ 2 роки тому +112

    አማርኛ መስማት መናገር ሳይቺል በፊት የሰርግ ዘፈኑን በጣም ደስ ይለኝ ነበር
    በጣም ሚወደው ዘፋኝ ነው
    ሚገርም ድምጽ ኣለው
    በጣም አሪፍ ስራ ነው

    • @gizachewteshomegoshuo2679
      @gizachewteshomegoshuo2679 2 роки тому +3

      አመሰግናለሁ እኔም እወዳችዋለሁ

    • @ዕንበባይያ
      @ዕንበባይያ 2 роки тому +2

      @@gizachewteshomegoshuo2679 fetari blot and qen bay dess ylegn neber wendmie yefqr sew

  • @hopetemam7788
    @hopetemam7788 2 роки тому +135

    ጥሎብኝ ይህን ሰውዬ ስራዎች በጣም የምወደው ይችላልልልልልል👌💓እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @gudaynangber7320
    @gudaynangber7320 2 роки тому +24

    እኔ ትግራዋይ ነኝ ይሄን ዘፈን ግን እንዴት እንደምወደዉ ከቃላት በላይ ነዉ ጆሮአችን የማንም መጫወቻ በሆነበት ስዓይ ይሄን የመሰለ ሙዚቃ እንድማዳምጥ ስላረከን እግዚአብሄር ይባርክህ 🙏🏻

    • @awetzenebe2513
      @awetzenebe2513 4 місяці тому +1

      😂 Biroo tileyalek ,Ke Debub,❤😮

  • @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ

    ይሄን የመሰለ ዘፈን ይገርማል ብዙ አልታየም 😘😘😘😘😘😘እዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
    ሺ አይነት ፍሬ ካንድ ጎሮ 💚💛❤💪💪💪

    • @helenhelen6664
      @helenhelen6664 2 роки тому +7

      ገርሞኛል ብዙ አለመታየቱ በጣም ደአስ የሚል ዘፈን

    • @zeyo4064
      @zeyo4064 2 роки тому +2

      Lacks promotion

    • @gizachewteshomegoshuo2679
      @gizachewteshomegoshuo2679 2 роки тому +13

      ለሁላችሁም አክብሮት አለኝ
      በሚደርሰኝ አስተያየ እንዲሁም እይታ ደስተኛ ነኝ
      አመሰግናለሁ

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 роки тому

      የሚከተሉትን ምግቦች መብላት ቦምብ ከመጉረስ አይተናነስም!
      ua-cam.com/video/bsz5VVPWzFc/v-deo.html

    • @menderin4228
      @menderin4228 2 роки тому +5

      @@gizachewteshomegoshuo2679 ግዜ እረ ምንድነው ያመጣህው ፀጉሮቼ ይቆማሉ ይህን ስራ ስሰማ ፕሮሞሽን የሚያስፈልገው የፀዳ ስራ ነው ያመጣህልን አቦ ትችላለህ። ከNahom record ጋራ ክፍት የሆነ ስምምነት ካላቹ ተጠቃሚ መሆን አለብህ እዚህ ግባ የማይባል ስራ ሰይፉ ላይ አስጩህው ሚሊየን ቪው ያገኛሉ አንተም በሱ በኩል ከች በልና እይታውን በማብዛት በክፍያ ተጠቃሚ ሁን። እኔ በግሌ East africa best music and best artist voting ላይ ይህንኑ channel ልኬው በክብር እንድትሸለምልኝ እጥራለው አከብርሀለው በርታልን ግዜ ምርጥ ሰው።

  • @gizachewteshomegoshuo2679
    @gizachewteshomegoshuo2679 2 роки тому +330

    አመሰግናለሁ ሀገራችንን እና ህዝባችንን
    ፈጣሪ ይባርክ እወዳችዋለሁ
    ገና እበረታለሁ ኑሩልኝ

    • @scienceforkids9720
      @scienceforkids9720 2 роки тому +1

      በጣምምምምምምምም ነው ደስ የሚለው በርታ ወንድማለም።

    • @mutube1804
      @mutube1804 2 роки тому +2

      በርታ

    • @testmaid3502
      @testmaid3502 2 роки тому +2

      በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርታ ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @rakebworku2339
      @rakebworku2339 2 роки тому +2

      Ameen Waqaayoo Beyaa tega ya'agu

    • @hanatesfaye7920
      @hanatesfaye7920 2 роки тому

      👏👏👏

  • @micky_kb444
    @micky_kb444 2 роки тому +51

    እንኳን ጆሮ ተሰቶት ተደምጦ ይቅርና እልፍ ሲሉ ከሰሙት የሚወዱት ምርጥ ዘፈን ❤🇪🇹

  • @abdi_tube3646
    @abdi_tube3646 2 роки тому +36

    ተመልካቾች ግን የት ገብታችሁ ነው ምርጥ ኑ ተመልከቱ የማንንም ቅራ ቅቦ ከምታዩ

  • @elilta01
    @elilta01 2 роки тому +62

    በጣም የምወድህ ቆንጆ ስራ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝቦቿ ፈጣሪ ያድለን

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Рік тому +27

    I am from Eritrea 🇪🇷 but the song touched my soul peace and prosperity to Eritreans and Ethiopians

  • @zikeyraris4128
    @zikeyraris4128 2 роки тому +8

    ግን ግዜን እንዴት እንደምወደው ባየልኝ እምለው እኔ ብቻ ነኝ? ኢትዮጵያዬ ሠላምሽ ይብዛ ልጆችሽ ባለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን።ግዜ ጥሩ ስራ ነው ግን እልም ምትለውን ነገር ኣስብበት ሁሌ ዝፈንልን የኛ የባህላችን......

  • @getamesayabrhame2846
    @getamesayabrhame2846 Рік тому +7

    ግዛቸው በጣም ደሰ ይላል በርታ...

  • @anguamedia22
    @anguamedia22 2 роки тому +8

    ይሄን ሙዚቃማ ገፄ ላይ አስተዋውቃለሁ። ለአስረኛ ጊዜ ስሰማው። የማይሰለች ስራ። በጣም ብዙ ሰው ሊያደምጠው ይገባል። ተመልካች ኖረም አልኖረም በራሱ ብቁ የሆነ ስራ👌👌

  • @asrataraya7775
    @asrataraya7775 2 роки тому +3

    ወደር በሌለው ቋንቋ የተደረሰ እና ወደር በሌለው የዘፋኝ ድምጽ የተቀናበር ምርጥ ዘፈን ነው። በጣም እናመሰግናለን።

  • @fanawolday9648
    @fanawolday9648 2 роки тому +20

    ደስ የሚል ዘፈን ነው 👏👏👏 ሚገርመው ግን የነዛ ዘፈን ቢሆን ብዙ እይታ ይኖረው ነበር ....እረ ጥሩ ለሚሰራ ሰው ይሄ ነው ምላሹ

  • @beletetube_
    @beletetube_ 2 роки тому +81

    ይህን የምትመለከቱ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏‼️

  • @amishmulugeta5768
    @amishmulugeta5768 2 роки тому +6

    ሁሌም ወደ ራሳችን እንይ በውስጣችን ትልቅ ፍቅር እና ሰላም አለ ሰላማችንን ሌላ ቦታ አንፍልገው በዘር ያልተተበተበ እኔ የሁሉም ፈጣሪ ነኝ ከሚል አስተሳሰብ እንውጣ ሌላውንም እንደራሳችን እንውደደ ሌላውን እናክብር

  • @djhabtomentertaiment7545
    @djhabtomentertaiment7545 2 роки тому +11

    ግዞዬ ለስለስ ያለች ምርጥዬ አገርኛ ሙዚቃ ናት። እናመሰግናለን በርታልን!!

  • @getshkassahun5878
    @getshkassahun5878 2 роки тому +14

    ግዝሽ ማን እንዳንተ ተስረቅራቂ ድምፅ አድናቂህ ነኝ ከጎረቤት ♥

  • @kalkidanhabtamu4043
    @kalkidanhabtamu4043 2 роки тому +32

    የእውነት በጣም ምርጥ ስራ ነው
    loved it
    Am Proud of being ETHIOPIAN 💚💛❤

  • @alebachewkassie1332
    @alebachewkassie1332 2 роки тому +7

    እንዲህ ወደራሳችን ስንመለስ እኮነው የሚያምርብን። ግዛቸው እናመሰግናለን። ልጅቷ ስታምር ውቢት ኢትዮጵያ።

  • @ashwagali8623
    @ashwagali8623 2 роки тому +44

    Ethiopian people voice is another level
    Love from Sudan💕

  • @cometrapictures5123
    @cometrapictures5123 2 роки тому +20

    ግዛቸው ያንተ ድምጽ ሙሉ ሃገረኛ እና ስርጋችንን ያደመቅንበት ስለሆነ በጉሮሮህ ማንም እንዳይመጣብን…የሰሜንሸዋ ሙዚቃዎችህ የበለጠ ከፍ ይሉብኛል!
    አቡዲ ምርጥ ዜማ ዋው ግጥሙ ደግሞ ቀለል ብሎ የሚገርም ፈጠራ ነው!..
    ኪነቶችም አሪፍ ሜኪንግ ነው የሰራችሁት…
    ሚካኤል ሃይሉ ድንቅ የቅንብር ስራ አስኮመኮምከን!
    ናሆሞች ተባረኩልኝ

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 2 роки тому +2

    በጣምነው እማደንቅህ እምውድህ ደስ እሚል ድምፅ አለህ እስኪ ይሁና እረደው ይሁና የሚለውን ስራህ ደግሞ በጣም እምወደው

  • @niniget3805
    @niniget3805 2 роки тому +9

    ድምጸ-መረዋው ግዛቸው ተሾመ 💚💛❤️👍👍👍ቆንጆ ባህላዊ ዘፈን ከስርቅርቅ ድምጽ ጋር ! በአኃዱ ሬዲዮ ስምቸህ ማነው ደግሞ ይህን ቆንጆ ዘፈን የዘፈነ ብዬ ዩቲዩብን ሳሰስ የአንተ መሆኑን ስረዳ ብዙም አልተገረምኩም ! ይታዱለታል እንጂ አይታገሉት እንዲሉ ድምጹን ተሰጥኃል መቼም ! Much love and appreciation , you have done it again !

  • @bemnetasnake6744
    @bemnetasnake6744 2 роки тому +52

    This song makes me proud to my culture and music style 🇪🇹

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 роки тому +4

    ግዝሽ የኔ አትጠገብ ድምፅ ኡፍፍፍ ባደምጥክ ባደምጥክ አልጠግብክም እኮ ዘፈኖችህን በሙሉ በጣም ነው የምወዳቸው እንዴት ሰራት በጣም ቆንጆ ስራ ነው ልዩ ነው ♥

  • @rediteendetlarg4747
    @rediteendetlarg4747 2 роки тому

    ተመስገን ከተረተረት ሙዚቃ አውጥቶ ይህን የመሰለ ድምፅ ከስርዓት ጋር ያሰማህ አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ብየአለሁ እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ

  • @emebetaelmu8244
    @emebetaelmu8244 2 роки тому +2

    ዋውውው ገዝሽዬ የኔ ድምፅ መረዋ እዴት አባቱ መሳጭ ሙዚቃ ነው በጣም ደስ ይላል በርታልን ግን ቡዙ እይታ የለውም አረ ጋይስ እንይለት በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @tayetamirat4064
    @tayetamirat4064 Рік тому

    ምንም ታሪክ የለኝም ግን ... ይሔን ዘፈን ስሰማ አንጀቴን ስርቅ ያደርገኛል !!

  • @alyahassan6181
    @alyahassan6181 2 роки тому +6

    I like the song , even though I don’t understand the lyrics, love from Sudan 🇸🇩.

  • @fiyorinaroma4527
    @fiyorinaroma4527 2 роки тому +6

    Wow wow wow በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ደጋግሜ በጂፓስ ሞቅ አርጌ እየሰማሁት ነው❤️❤️🔥🔥🔥

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 роки тому +4

    ይሄን የመሰለ ሙዚቃ ዘግይቸ በመስማቴ ቆጨኝ😪😍😍ምርጥ የምርጦችምርጥ

  • @እርስትሀበሻዊት
    @እርስትሀበሻዊት 2 роки тому +12

    ገራሚ ስራ ነዉ ግዝዬ❤❤❤❤አረ እዩለት
    ምርጥዬ ስራ ነዉ 💚💛❤😍

  • @godammit203
    @godammit203 7 місяців тому +3

    Im a Kenyan , a kikuyu to be precise,this is my favourite song,Gizachew is my favourite musician..❤❤
    My dream is to see him performing this song on my wedding 💒,Amen
    Amaseganalu

  • @GechShow
    @GechShow 2 роки тому +34

    Great Song
    Great melody,
    Great rhythm,
    Amazing voice
    Amazing work i love it😍😍

  • @djmelwal_et
    @djmelwal_et 2 роки тому +11

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ግዛቸው ተሾመ
    በብዛት የምንወድህ የባህል ዘፈሆችህ ላይ🙏
    💚💛❤🥰

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 роки тому +18

    ሚገርም ድምፅ እና ግጥምና ዜማ❤

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia 2 роки тому +3

    ግዛቸው ምርጥ የተፈጥሮ ተስረቅራቂ ድምፅ ካላቸው ጥቂት ድምፃዉያን አንዱ ነው

  • @bettyaghall3487
    @bettyaghall3487 2 роки тому +40

    This is really amazing! such a warm lyrics, this is what a glorifying appreciation and praise to a character sounds like,.... he is appreciating her smile, power, exemplifying her as a SUN.

  • @emerald21576
    @emerald21576 2 роки тому

    ወርዳ ከላይ፡ አየሁ ጸሃይ !!!! ዜማውን አልጠግበው አልኩ በጣም ድስ ይላል ጊዙ !!!! በርታ......እግዚአብሄር ይርዳህ!!!!

  • @temesgen7586
    @temesgen7586 2 роки тому +1

    እኔ ሙዝቃ ብዙም አድናቂ አይደለሁም ነገር ግን ለዛ ያለው ለጆሮ የሚሰማ ሙዚቃ ነው ጎበዝ በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን እጅግ በጣም ጎበዝ

  • @romanbeshaw4587
    @romanbeshaw4587 2 роки тому +1

    ግዝሺ ሁሌም ምርጥ ሰራ ነው ይዘህ የምትመጣው ይህ ደግሞ የተለየ ነው ሁሉ ነገር የተዋጣለት ተባረክልን🙏❤️

  • @aschalewkinde9322
    @aschalewkinde9322 2 роки тому +121

    I don't think this work needs enormous views and reactions to be perfect it is as it is everything !! Just thank you for coming with its origin.

  • @habtomgebreegziabher6200
    @habtomgebreegziabher6200 2 роки тому

    ምርጥ ሙዚቃ! እንደው ይህን ጠብመንጃ በሆነው ባልሆነው..ምነው ብተተዉት!

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 2 роки тому +9

    ሁሌአደኛ ድምፅህ አይጠገብ ያኑርልን 🥰

  • @asedeficadu1676
    @asedeficadu1676 2 роки тому +3

    እንደዚ አይነት ምርጥ ስራ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን ልክ እንደ ፀሐይ የሚያምር ስራ🌞🌞👍😃

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +2

    ዋዉ ድምፀ መረዋ ♥️🌺ቢከፋኝም? ሳላደንቅህ አላልፍም የሀገሬና የህዝቤ ነገር ያንገበግበኛል💚💛♥️🙏🏾

  • @zeamanueal5420
    @zeamanueal5420 2 роки тому +1

    ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ ግምባሯ ላይ:,..የሚገርም ዘፈን ነዉ ... በሰማም

  • @haymikassahun2266
    @haymikassahun2266 2 роки тому

    ገጸ ባህሪዋን የወሰድክበት ማህበረሰብ ሁሉም ባለማተብ ሆኖ ሳለ ይህን ማህበረሰብ የወከለችው ቆንጆ ግን ከንቅሳቷ ውጭ አንገቷ ላይ ምንም ማህበረሰቡን ሚመስል ነገር የላትም??? የራሴ እይታ ነው
    በተረፈ ግን እጅግ በጣም የተለየህ ድምጻዊ ነህ፣ በጣም ነው ምወድህ፣ ማከብርህ!!

    • @dr.samuelbirhanu9682
      @dr.samuelbirhanu9682 2 роки тому

      ማህተብ ቢኖራት ደግሞ እንዴት ዘፈን ላይ ማህተብ ትላላቹህ።ጉድ እኮ ነው።ደግሞ የወከለው ማህበረሰብ ማነው ባለማህተብ ብቻ ነው ያለሽ? ሙስሊም, ጴንጤ, ይሁዲም(ፈላሻዎች)ያሉበት ማህበረሰብ ነው።

  • @jemberumirete8295
    @jemberumirete8295 2 роки тому +4

    በጠም የምወድህ ድምፃዊ ነህ ምርጥ ሥራ ነው ቀጥልበት

  • @alukonjo3561
    @alukonjo3561 2 роки тому +1

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ሙዚቃ ክበርልን ወድም አለም💓💓💓💓

  • @elazeshegeru6249
    @elazeshegeru6249 2 роки тому +1

    አረ. . . . ማለት አሁን ነው። ግዛቸዉ በምርጥ ዘፈን ቀልባችንን ገዛከው አረ. . . 👌👌👌

  • @selamdarsema378
    @selamdarsema378 Рік тому +1

    ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ ግዝሽ!!!

  • @musabaltimaaltima5515
    @musabaltimaaltima5515 2 роки тому +11

    I love this song ❣️ iam from Sudan

  • @alukonjo.3905
    @alukonjo.3905 2 роки тому +3

    ዋው የሚገርም ስራ ነው ብሮ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🥰🥰🥰🥰

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 місяців тому +1

    ግዛቸው የኔ ጀግና ስወድህ ❤❤❤❤❤ 2:38

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 роки тому +1

    ዋውው በጣም ደስ የሚል ስራ አድናቂህ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
    ስላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @anu11q7
    @anu11q7 2 роки тому +15

    When I listen dis makes me proud to be Ethiopian.

  • @theyas707
    @theyas707 2 роки тому +44

    Proud to be amhara 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🦅🦅🦅🦅❤️❤️❤️

    • @tsida7758
      @tsida7758 2 роки тому

      Ere ihe ye ethiopia bandira aydelem

    • @amharahabeshan9446
      @amharahabeshan9446 2 роки тому +1

      @@tsida7758 ytunim yiyaz mn agebah gim dmo amhara hager new

    • @ematgurage3947
      @ematgurage3947 Рік тому

      But He is gurage

    • @theyas707
      @theyas707 Рік тому +1

      @@ematgurage3947 kkk 🤣🤣🤣🤣

    • @DanielMitiku-ei7bf
      @DanielMitiku-ei7bf 11 місяців тому +2

      No brother we are Ethiopia
      Proud to be Ethiopian

  • @mekitube9128
    @mekitube9128 2 роки тому +2

    በጣም ሚገርም ዘፈን ነው!! ግን ብዙ አልታየም

  • @Misteraadueu
    @Misteraadueu 2 роки тому +12

    ባህልን አንተ ዝፈናት🙏🙏🙏🙏

  • @Noname-si4ip
    @Noname-si4ip 2 роки тому +7

    አቤት ድምፅ እና ዘፈን አንደኛ እንወድሀለን❤️❤️❤️🙏

  • @AbushBelete-h2z
    @AbushBelete-h2z 2 роки тому

    ዜማው ግጥሙ እጅግ ቀልብ የሚስብ እና ስሜት የሚነካ በጣም በጣም ምርጥ መዚቃ ነው፡፡ ቪዲዮ ክሊፑም ቆንጆ ነው

  • @eyoelhaile7316
    @eyoelhaile7316 2 роки тому +14

    The most underrated music!

  • @getachewassefa2522
    @getachewassefa2522 2 роки тому +13

    Amazing work. Great cultural singer. Kudos to Gizachew.

  • @harmalkedest2902
    @harmalkedest2902 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ዘፈንነው በነገራችን ላይ ውሉንም ዘፈኖችክን በጣም ነው የምወደው

  • @Baba-m09
    @Baba-m09 2 роки тому +2

    እኔ ይሄን ድምፃዊ በጣም ነው የምወደው ዋው ዋው ዋው

  • @mekdesbiru1978
    @mekdesbiru1978 2 роки тому

    ያንተን ዘፈን በሰማው ቁጥር የሰርጌን ቀን ያስታውሰኝል በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @genettefera4065
    @genettefera4065 2 роки тому +1

    Ended tsehay kelay yeweredkew ante neh bro, excellent art, keep it up!

  • @robelshifare1627
    @robelshifare1627 2 роки тому

    ዋዉ በጣም ያምራል ። አለማቀፍ ብታደርገው።እግዛብሄር ይባርክህ

  • @abenafantastic
    @abenafantastic 2 роки тому +3

    Wow እንደዚ አይነት ሙዚቃ ናፍቆኝ ነበር

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 5 місяців тому

    ሰላሙን ያውርድልን ፀጥ ብለን ሙዚቃ እንድንሰማ❤❤

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 роки тому

    በጣም ድንቅ ስራ ነው ግጥም ድምፅ ገራሚ ነው ግን ለምን በደንብ አልታየም

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому +1

    ግዝሽ ስወድህኮ ድምፀ ማርዋ እድሜና ጤና ይስጥህ ደሜዋ 💜💜💜💜💜💜💜💜💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @SoreneSorene
    @SoreneSorene 2 роки тому +38

    የገጠር ልጆች የሚፎገሩባትን ንቅሳት ግዝሽ በቅኔ አዋዝተህ ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን:: ስራህ ሁሌ ይደንቀኛል:: ❤️

  • @mickymouse3148
    @mickymouse3148 2 роки тому +4

    በጣም ነው የወደድኩት ይሄንን ዘፈን በርታ

  • @alukonjo3561
    @alukonjo3561 2 роки тому +1

    ዋው ነው ወንድማችን💓💓💓💓💓💓💓💓💓💗💗💗💗

  • @medinaasffa1161
    @medinaasffa1161 2 роки тому +1

    የኢትዮጲያ ህዝብ ጥሩ ነገርን እንደማይደግፍ በዚህ ሙዚቃ ማየት ይቻላል መጦፎ ነገር ቢሆን ለስድብም ቢሆን ይታይ ነበር

  • @befikirgizaw1389
    @befikirgizaw1389 2 роки тому +1

    Lezi musica yhe yansal betam ewnet betam gerami musica new abshrrrrrrrrr ymechh abo

  • @belayateka.m9119
    @belayateka.m9119 2 роки тому +4

    Gizachew is one of the best cultural musician in Ethiopian. He have attractive melody and can expresses the real culture on the specific area based on his music title. I always lessen his music but not yet stope when I start one of his music. God bless you and thank you NRI recording

  • @selinachirstopolo4340
    @selinachirstopolo4340 2 роки тому +7

    I just listen 100 times a day..love it

  • @0456Toronto
    @0456Toronto 2 роки тому +1

    ግዝሽ
    ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድማችን

  • @none922
    @none922 2 роки тому +11

    what a marvelous song good job our dear Gizachewu proud of my Amhara culture❤

  • @meazawondsen2841
    @meazawondsen2841 2 роки тому +1

    wow አንደኛ ነው የሚገርም የድምጽ ቅላጼ በጣም ቆንጆ ስራ

  • @oneway787
    @oneway787 2 роки тому +2

    Konjo sira naw thanks 💛💛💛💛

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 2 роки тому +1

    እዬን የመሰለ ዘፈን አይታ የለሁም ይገርማል ❤👌👌👌👌

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ዋውው ግዝዬ የባሕል አምሳደሩ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው 💚💛❤👍👍👍

  • @ethioone7136
    @ethioone7136 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው አቡዲንም ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @Yeegziabherlij3325
    @Yeegziabherlij3325 2 роки тому +1

    ዋው አሪፍ ስራ ነው ቲክቶኩን ያጨናነቀ ዘፈን ነው ከቲክቶክ አይቼው ነው እዚህ ያየሁት

  • @hiwinaldohr7360
    @hiwinaldohr7360 2 роки тому +8

    Can't stop listening to this music ❤❤😍🥺

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 роки тому +1

    ከቲክቶክ ሰፈር ነዉ የመጣሁት😎😎😎

  • @mekdestsegaye2612
    @mekdestsegaye2612 2 роки тому +3

    አቤት ድምጽ! ምርጥ ነው

  • @gismebelete4496
    @gismebelete4496 2 роки тому

    ማን እንደይቶጵያ መን እንደአመራ ሁሉን ነገር
    እግዚአብሔር አሳክቶ የሰጣቸው ለዚህም
    ነው ጠላት በቅናት ሆን ብሎ የሚያተራምስ

  • @takiluesjatu-bw3tj
    @takiluesjatu-bw3tj Рік тому +5

    I love this man voice 💕😘😍

  • @asresbenayalew3092
    @asresbenayalew3092 2 роки тому +3

    I've been hearing this song in part here and there but never listened to it in full, nor have I known Gizachew was the singer, until yesterday. Great traditional beat.

  • @mebratgetahun6744
    @mebratgetahun6744 2 роки тому +2

    What a song, been listening to it everyday. His voice is an believable, the lrycs is incredible. No word to describe this creation. May God bless you all putting this magical song. I will buy his tickets when he put his concert somewhere. I will take a flight to see him.

  • @haben5084
    @haben5084 2 роки тому +5

    great vocal skills, the lyrics is beautiful and I can't say much about it. I just love the whole thing.GREAT job wendem alem you deserve more

  • @ayaleejashagel3358
    @ayaleejashagel3358 2 роки тому +12

    በጣም አሪፍ ስራን ዋው ንው ለሀገራችን ሠላም ፈጣሪ ያብዛላት 😍😍😍😍👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹