Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ እኮ ገደል ልገባ አፍ አፍ ላይ ደርሼ ይህን ቪዲዪዪች ሳዳምጥ ለምን ብዬ ተመለስኩ አላህ ያክብርህ ለሴት ስለምታስብ
Emyen gegna emua nurilgn gn ahunm tetnkeki
ወይ ጉድ ለመሆኑ በአካል አግኝቼ ነግሬሀለሁዴ ? የተናገርከው ሁሉ የኔ ታሪክ ነው ይገርማል እየገረመኝ ነው ያዳመጥኩት
90% wendoch yeseytan guday asfesami lihonu slmichlu setoch birr atlaku afer sihon ebakachihu tetenkeku
ኡፍፍፍ ሙዳየ እናመሰግናለን የኔ ባልማ ስንት ነገር ከፍየለት ከስንት ህይወት አውጥቸው ለሱ ብየ አረባገር እየተጠገረርኩ እሱ ይልከሰከሳል በዛላ ውሸቱ በዛላይ ከሀዲነቱ ብቻ አልሀምዱሊላህ እህቶች ተጠንቀቁ ልብ ከሰበበረ ለመመለስ ይከብዳል ልቤ ቆስሎ ቀርትዋል
አይ ውዴ የኔስ ብትይ አሁንማ ብሎክ አድርጎኝ አረፈ
@@meri5519 ተይው ውዴ ስልክሽን አስቀምጭልኝ በውስጥ ላውራሽ
@@seadashiferawu7682 ስልክ ይጠፈል ውዴ ፌስቡክ ላይ Hamelmal tesfaye ብለሽ ሴፍ አድርጊ ሚሰንጀር ላይ ሀይ በይኚ ፕሮፍይሌ ጥቁር ልብስ ለብሺ የተነሳውት ፎቶ ነው እናውራ በውስጥ
@@meri5519 እሽ ውዴ
እይዞሽ ማማየ ሁላችንም የራሳችን ታሪክ አለን አብሽሪ ያልፋል ጠንካራ ሁኒ ውዷ
ሙዳይ በጣም ጠፍተሀል በሰልም ነው ግን ይህን የመሰለ ትምህርትህን ይዘህ ጠፋህብን እኮ የኛ ጠጋኝ በጣም እናመሰግናለን፡፡
የኔን ህይወት ነው የተናገርከው ያሳለፍኩት እሄ ነው የከዳኝ ፈጣሪ ይክዳው ብዙ ዋጋ ከፍየ ለትዳር ከዳኝ
ሊበረታታየሚገባው አስተማሪወድማችን እናመሰግናለንወድማችን
የሚያስፈልገኘም ተምሬአለሁ ተባረክ ወንዱማችን
እናመስግናለን
የኔ ጎደኛ ስግብግብ ነው ወላሂ እኔ አስገርቸዋለሁ
እኔም ተከድቻለው
እናመሠግናለን ወድማችን
ወይኔ ጉዴ አምልጪ በሉኝ የመዳም አንጱላሶች 😂
እግዚአብሄርያክብርህእናመሰግናለንእራሳችንእድናይአድርገህናል
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
Ena amlchalehu hunatawn sayew endalkew newna bekani alkut herif tmhrt new enamesegnalen
እናመሰግናለን ጥሪግ ይበል በመጣ እግሩ ጣጣም የለኝ እኔስ ከፈለኩ በየወሩ 1 1 አገባ ነበር ፍላጎቴ ሪያል ወንም ዶላር ሁኖ ነው እንጂ 😜 ዝንቢየ ማዳመጥ ደስ ይለኛል 👍
አሁንስ ልቤንም ደከመኝ ስለሡ ማሠብ እሱ ከጉዳይ ላይጥፈኝ ማውራት ሲፈልግ ብቻነው የሚደውለው ከሳምት በሁላ እር ምን ይሻላል
@user😂😂በግድፍለጋ-wg6em5id3p
አመሰግናለሁ በጣም
አዎ.አንደኛ😢😢
ፈጣሪ ይባርክህ ሕይወቴን ለውጠህዋል ❤️
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ሙዳዬ
Setochi ate chenku tewut ehewu ene kedtonyi hede ena krate honku ehewu amte honenye mnm aye metame
እናመሰገናል ወድም👍👍👍
የኔን ታሪከ ግን ሴቶች ብር አትሰጡ እሱ ቢሄድ ጥረግ ይበል
እናመሠግናል ወንድም
አሁን ትክክለኛ የሚወደኝን መረዳት አቃተኝ ሁሉም እሚበድሉኝ ነው እሚመስለኝ
ያልከውን ሁሉ በእኔ ደርሶብኛል ስጠይቀው አላውቅም አለኝ እና በጣም ነበር ያመንኩት ያለሱ ሰው የለም እስክል ድረስ ግን በጣም ብዙ ነገር ሆኝለታለው ግን ከልቤም ከአይምሮዬም ልወጣልኝ አልቻለም ምን ባደርግ ነው ሚሻለው ለእኔ እደማይሆነኝ አውቃለው ያን ሁሉ ጊዜዬ እድሜዬ ነው የበላብኝ ሚገርመው በእኔ ዙርያ ያሉት ሁሉ ቤተሰቦቼ ጋደኖቼ ይ ሁሉ ነው የሚያቁት እሱን ላለጣት ብዙ ነገር አድርጋለው እስቲ ምከሩኝ
betame amenew nebere gene kedage
enamesegnalen wedmachn
Awo wendoche alemknyat adelem dbk mihonut
👌👌
ኣመሰግናለው፡፡
Welcome muday ❤
ሙዳየይ ኣመሰግናለው የሚገርም ነው 😢
👍👍👍👍👍👍👍👍
ወላሂ አላህይባርክህ ብዙተማርኩኝ ላንተ
ሁለቱ በኔ ህይወት አለ በቃ ሊፈታኝ እየፈለገ ነው ማለት ነው. ወላሂ. የኔ ባል. ስለ ስራው ምንም አያወራኝም. አመታችን ከተጋባን. ሀገር ገብቶ ስራ ጀምሯል. ግን ምንም አያወራኝም. ስልክም ከሰላምታ ውጪ ምንም አያወራም ስራ ነኝ ይለኛል ሁል ጊዜ. ወላሂ. በቪድው. እኔ ማወራት እየፈለኩ ግን. ሰው ጋ ነኝ ይለኛል. ኢሞ ኦላይን ነው. 24 ሰአት. በደውልኩለት ሰአት. በቃ በደብ አያወራም. ምን. ላድርግ. 😊
Edatkegiw sebayu edtkyere bsebay asrgiu emtlkiu neger kale akumi kezkez bybet
እራስሽን ጠብቂ አላህ አለሽ
ይቅርብሽ
እኔ ከባለቤቴ ጋ 1ልጅ አለኝ ኢትዮ ናቸው እኔ ደሞ ዱባይ ነኝ ከመጣሁ1አመት ሆኖኛል ግን ባለቤቴ የሰራሁበትን ብር በሁለታችን አካውንት ይቀመጥ አለ እኔ ግን አልፈለኩም እስኪ ሀሳብ ስጡኝ ምን ላርግ
የኔቢጤ
እህቴ ጉድ እዳትሆኚ በሁለታችሁም ከሆነ በፈለገበት መልኩ ሊጠቀም ይችላል ሚድያ አታይም እዴ ብዙ እህቶች በዚህ መንገድ ክፉኛ ተከድተው ልባችው ተሰብሯል ነገ ምን አድርጎ እደሚጠብቅሽ አታውቂምና ከብርሽም ከትዳርሽም ውጪ እዳትሆኝ ተጠንቀቂ እኔም ስደተኛ ነኝ እህቶች ባመኑት ሲከዱ ሳይ በጣም ያመኛል
እረ በራስሺ አካውነት አስቀምጪ እህቴ እነዳትሸወጂ መረዳት ያለብሺን እረጂው እነጂ ዋና ገነዘብሺን ለራስሺ አስቀምጪ
ጥብቄውአሁንአልፍልግሸምአለኝ
❤
Lemekerek Amsegenalew
Wayi gud er sun gudenya fexarin mayiferu wendochi alu uffffff
አይኑ ብር ይበል
😢
ለኔምምክረለግሡኝበጣምየምወደዉልጂአለ እሡምይወደኛል ነገረግን የሚያወራኝሁሉ ሥለሥሜቱነዉ ማለቴ ሥለብልግናነዉየሚያወራኝ እኔደሞ እደዚህያለነገረአይመቸኝምአላህንፍራሥለዉይቆጣል ኒካእንሠረእያለ ያሥቸግረኝነበረ ኒካማሠሩጥሩሁኖእያለነገረግንኒካካሠረን እንገናኝይለኛል ሁለታችንምሥደትላይነ ን እናበዚህነገረላይእኔፍቃደኛአደለሁምልጁንግንእወደዋለሁ ነገረግንይሄየመገናኘቱነገረ በጣምከበደኝምንትሉኛላችሁ ማለቴ ኒካአሥረንበሀላልነዉ እንገናኝየሚለኝ ሠረግደሞሀገረሥንገባነበረ እናብዙዉንጊዜ እንጨቃጨቃለንበሥልክተደዋዉለን በደወለ ልኝቁጥረየሚያወራኝሥለሥሜቱነዉ እኔምመልሥበመለሥኩለትቁጥረ ወጀልእየገባሁነዉ በአላህምክረለግሡኝ
የኔ ውድ እህት ፍቅር እኮ ከስሜት ያለፈ ትልቅ ውድ ነገር ነው ሁሌ ስለ ስሜቱ ሚያወራሽ ከሆነ ስሜቱን ማብርጃ ሊያደርግሽ ነው በጣም ብዙ እህቶች በዚህ መንገድ ጉድ ሆነዋል ሴት ልጅ ከትዳር በፊት ወሲብ መፍቀድ የለባትም ምክንያት ነገ አልተመቸችኝም ብሎ እሱ ዙር ይላል ያኔ አንች በጣም ትጎዳለሽ ትሰበራለሽ ስለዚህ አስብበት
@@tsigebekena6817 አወእማየ ኒካእንሠረናእንገናኝይለኛልወላሂ እኔደሞብሞትእለዋለሁበዚህተለያየንእኔበጣምዉሥጤተጎዲቷልለዘላለምየህይወትአጋሬይሆነኛልብየአሥቤቀረቤዉሥለሥሜቱነዉየሚያወራኝ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር አመስግኚ ምክንያቱም ትዳርም ውስጥ ብትገቡ ትቶሽ መሄዱ አይቀርም ነበር የበለጥ ህይወትሽ ሚመሰቃቀለው ያኔ ስለሆነ እንኳንም በግዚ ሄደ
@@tsigebekena6817 እሺእህታለም እኔነኝበዚህሁኔታአልፈልግምያልኩት ምክኒያቱምለሥሜቱጂአዛላቂነትያለዉአልመሠለኝም
@@emaniwlotube1739 እንኳንም ሽኘሽው ልባቸው አንድ ቦታ አይረጋም እዚእ እዛ እያሉ እኔም ላሰነብተው ነው ቀዳዳሁላ
ጥርግ ይበሉ ብቻ ግልፅ እንዲነግሩን እንመኛለን
የዛሬ.ቭዲዮ..እኔ..ይመለከታል...😞😞😞ልቤ.ተሰብሯል.💔💔💔😭😭
ሙዳዬ ጠፈተሀል
ሲጀመረ አድም ወድ ታማኝ የለም ውሸታሞች ናቸው ሴትን ለመጎዳት የተፈጠሩ እስኪመስል ድረስ 😢
ሰላም ሙዳይ የኔም ዛሬ እኔ አልመጥንሽም እኔ ገና ነኝ ባል ብሆን አባት ልሆን አልችልም አንች ከኔ የተሻለ ስው የምታገኝ ስው ነሽ ያ ነዉ ላንች የሚገባሽ አለኝ እሽ አመሰግናለሁ አልኩት ችግሩ ግን ነገ ይቅርታ አውቄ ነዉ ብሎ ይመጣል የሰፈሬ ልጅ ነዉ አብሮኝ የተናረ አሁን ተመርቆ ስራ ይዟል ሀገር ስገባም አንተጣጣም ምን ይሻላል ጎበዝ
እስኪ ነይ በውስጥ እንማከር
እኔም እንዳንቺ ነኝ እህቴ
አይ ወንዱች ይች እራሱ የፈጠራት ነገር ናት አይዞች እውነተኛ ቢሆን እንዲህ አይልሸም አወ አይመጥንሸም
ለመሄድ ሢፈልጉ ወዶች እደዚ ናቸው
ሞላጫ ለመሄድ ሲዳዳችው ሚቀደዱት ነገር ነው ሚገረምኝ እና ቆፈጠን ብይ ባጣ ቆይኝ ነሽ እድ ኧረ ሴቶችዬ ታሞ ከመማቀቅ ቀድሞ መጠቀቅ አሉ ተጠንቀቁ
ወንድአትመኑ
ሴቶችዬ በተለይ የኢትዮ ወንዶች ዉሸታምና አስመሳዮች ከዳተኞች ናቸው ምንም አትመኗቸው አደራችሁን በተለይ ስደትላይ ያላቹ እህቶች አደራቹ
ሀይሙዳይየአለኝሰለውየነበረውፍቅረኛየከዳኝ
😢😢😢😢❤❤❤❤
ወንድ ማመን ቀብሮ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ😢
Selam new
የኔም እነዚህ ኣይነት ባህሪ እያሳየኝ ነው ኣምጪ በሉኝ የሀ ጦጣ🚗
እናመሰግናለን እኔም ገጥሞኝ ነበር ግን ዉሸታም ነው በጣም አባርራልሁ😂😂
Ye wend lb chubie new 😭😭👎👎
መረሳትአልቻልኩምእየደወልኩኝነው
አቦ የኢትዮጵያ ወንዶች አብዛሀኛወቹ ውሸታም እና ከዳተኛ ናቸው እህህህ መቃጠል
በትክክል ማሬ ከሀዲዎችናቸው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
ሙዳይየ ሳይህ ደሰ ይለኛል እሰኪ የሙጃይ አድናቂወች በቅንነት ሰብሰክራብ አድርጉኘ ሰደተኛ እህታችሁ ነኘ አላሳዝናችሁም በአሏህ ሰብሰክራይብ አድርጉኘ

እግዚአብሄርያክብርህእናመሰግናለን
እራሳችንእድናይአድርገህናል