የሮማቶይድ አርትራይተስን በምግብ ማከም /rheumatoid arthritis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 71

  • @bethelhemhussin6286
    @bethelhemhussin6286 5 місяців тому +2

    ዶክተር እናቴ የሮማቶይድ በሽታ ተጠቂ ነች የዶክተር በጣም እየተሰቃየች ነው ያለሁእሁ

  • @almazseid
    @almazseid Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ታሜ።
    ስለ ጥፍረ መጥምጥ ስራልን።

  • @halimatube8365
    @halimatube8365 11 місяців тому +2

    ዶክተር እኔ የሮማቶይድ በሽታ ተጠቂ ነው የዶክተር በጣም እየተሰቃየው ነው ያለሁት

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 Рік тому +5

    Please like and share!!!
    We don’t pay for it!!!
    እባካችሁ ለሌሎች እናካፍል

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 Рік тому +29

    አይ ከባድ በሽታ ነው እኔ ብዙ ምግብ ከመተዌ የተነሳ ምን እንደምመገብ ግራ ይገባኛል እንዲያውም ምግብ ሳልበላ ስውል ትንሽ የሻለኛል ብቻ ከዚህ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😭

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 Рік тому +1

    It’s very important information! Thank you so much for all you do!!!!!!!!!May God bless you abundantly🙏

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Рік тому +1

    ስለ ትምርቱ አመሰግናለሁ እኔ እንዳለብኝ ሳይታወቅ ለአራት አመት ሕመም ማሥታገሻ እየተሠጠኝ እየተባባሰ መጣ በጀመረኝ አራት አመት ታወቀ የሚሰጠኝ መድሐኒ ለግዜው ሕመሙን ያስታግሳል እንጂ እሰከመጨረሻው አያድነውም ምግብ የበሪ ሥጋ እና ጣማንኛውም ጣፋጭ ገብሥ በጣም አደገኛ ነው ማንኛውም ሥጋ በቂ ውሐ መጠጣት እና እሥፖር እንቅሥቃሴ እና ዋና .ዋና ባትችሉ እንኳን ውሐ ውስጥ እንቅሥቃሴ ማድረግ ዳንስ እሥክሰታ ለተወሰነ ደቂቃም ቢሆን ለውጥ ያመጣል እኔ ከሕመሙ የምወስዳቸው መዳኒቶች ነው የጎዳን ዋናው ጥንቃቄ እኔ ቡና እና ኦትሚል ስጠቀም እንደሌላው ምግብ አያስቸግረኝም

    • @yemisrachtariso3330
      @yemisrachtariso3330 Рік тому

      እኔም በጣም ነው የተቸገርኩት እና መዳኒት እጠቀማለሁ

    • @fetareyawekal5569
      @fetareyawekal5569 Рік тому +1

      እግዚአብሔር ይዳብስሽ

    • @hayatawel2766
      @hayatawel2766 Рік тому

      ​@@yemisrachtariso3330enie medanit ewesdaloh

  • @sifaansifaan3362
    @sifaansifaan3362 9 місяців тому

    በጣም እናመሠግናሀለን ❤❤❤❤❤

  • @mahelettamirat2682
    @mahelettamirat2682 Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃ ነው።

  • @Lala-ju4ck
    @Lala-ju4ck 6 місяців тому +1

    እባክህ ይት ነው ያለኸው ስኴርም ግፊትም አርትራይስም ሁሉም አለብኝ አንተ የምታስተምረው ትምህርት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @SeidaMohammed-or8ud
    @SeidaMohammed-or8ud 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @betelhem17
    @betelhem17 9 місяців тому

    Thank you brother God blesse you

  • @eritreal3955
    @eritreal3955 Рік тому +1

    Hi my brother how are u
    Thanks four davy's my sweet ♥ goa bless 4u and family 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍

  • @eritreal3955
    @eritreal3955 Рік тому +2

    Tame Acupuncture it's good place let's know thanks my sweet brother 🙏🙏🙏🙏🙏♥🌹

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    ተባረክ. በእውነት. እናቴን. ሊገልብኝ ነው. ይርዳን በእውነት

  • @eritreal3955
    @eritreal3955 Рік тому +1

    Thanks tamrat my brother 🙏🎉

  • @meronghiwot9407
    @meronghiwot9407 10 місяців тому

    ሰላም ታሜ እባክህ ስለ GBS የምታውቀውን አካፍለን አመጋገብን ጨምሮ

  • @behailumekonnen8926
    @behailumekonnen8926 2 місяці тому

    እኔ የዚህ በሽታ ተጠቂነኝ እና መድሀኒት እየወሰድሁነዉ የምኖረዉ እና predniselone፣Methotrexate.

    • @AminatKasawe
      @AminatKasawe 2 місяці тому

      እስኪ የምወስጂውን መደሀኒት አሳይኝ 😢😢😢

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily Рік тому

    Thank you so much Tame 🙏🙏

  • @axumtigray5738
    @axumtigray5738 Рік тому +1

    Thank you for the information. Nobody knows how much energy and effort you put in to give us great information.ur hard work is greatly appreciated,again thanks.

  • @Serkalem789
    @Serkalem789 5 місяців тому +1

    ሰላም ዶክተር በግራ እጂ በትንሹ ጣቲ በኩል ያመኝል ያቃጥኝል እንቅልፍ ነሳይ አኪም ኢጄም ነበር ደምም ሰጥቻለሁ ግን ምን እንደ ሊለ ነው እኔ ግን እጠዘጠዘ አስቸግሮኝል እባክህ ምን ላድርግ አመሰግናለሁ

  • @zeekoahmad3732
    @zeekoahmad3732 Рік тому +2

    Thanks bro for ur information but everything is not allowed what's the solution for poor people if can't buy fish,meat...its to expensive as we know now days it's not easy to get everyday what's we need💔....any way Allah is always great....wish full health & peace for all🙏🙏🙏

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 9 місяців тому

    እኔ የኮቢድ ክትባት ከወሰድኩ ቦሀላ ነው የመገጣጠሚያ ችግር የመጣብኝ፣ ቁርጥማተ እና ሌሎችም።

  • @LiliMulu
    @LiliMulu Рік тому +2

    እና ምን እንብላ አረብ ሀገር ያለነዉ

  • @etaferahuababu9030
    @etaferahuababu9030 Рік тому

    Thanks🙏

  • @meronhaile3190
    @meronhaile3190 6 місяців тому +1

    የደም ዓነታችን የማናውቅ ሰዎችስ እንዴት ነው የምናደርገው?

    • @tsigemengstu4193
      @tsigemengstu4193 3 місяці тому

      ቅድመያ የደም ጉርብ ማወቅ እፈልጋለሁ ብለሽ ደም ስጪ

  • @lemlemmamo1985
    @lemlemmamo1985 6 місяців тому

    Gin key siga beteley ye bere betam new yemiyasamim

  • @elhammohammed4137
    @elhammohammed4137 20 днів тому

    ዶክተር በፊት ያብጥ ነበር እጀም እግሬም ከታጠፈ አይዘረጋም ከተዘረጋ አይታጠፍም ነበር አሁን ግን እደዛ አይነት ሥሜት የለም ከፍተኛ የሆነ ቁርጥማንአለዉ ።።ግን ፕሪድንሦል የሚባል ከኒና የዘወትር ምግቤ ሁኖብኛል እሡን ካልወሠድኩ መንቀሣቀሥ አልችልም ምን ትመክረኛለህ 5አመት ወሠድኩት ከኒናዉን

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Рік тому

    እባክህ እኔ የኮሮና ክትባት ነው በመገጣጠሚያዬላይ ህመም እየፈጠረብኝ ያለው እብጠት ግን የለውም ህመም በተለይ ስተኛ ደም ተመርምሬ ምንም የታየ ነገር የለም

  • @didididi-oq1rn
    @didididi-oq1rn Рік тому

    Hi Nagaa Waaqayyoo Sinifii Abayaatuu Iraafayyuuni dadaamuu Doktoor ❤❤❤❤❤❤

  • @blenMelanda
    @blenMelanda 5 місяців тому +2

    ማር ይፈቀዳል?

  • @meerobiiregasa597
    @meerobiiregasa597 Рік тому

    Thank you bro

  • @elu1298
    @elu1298 Рік тому

    Dr.Frafrea meblat ychalal sukar yalbezachew frafre

  • @yemisrachtariso3330
    @yemisrachtariso3330 Рік тому +4

    ታዲያ ምን ልብላ

  • @bazeto7650
    @bazeto7650 7 місяців тому

    Thak you so much
    Just one question:
    ቀቤ ለጤና መጥፎ ነው ተቡሎ
    ከይስራኤል ይሉ ታላላቅ ሰወች
    ለቡዙ ኣመታት ከኣመጋገባቸው ኣስወግደውታል.
    ባሁኑ ጊዜ ግን የሂንድ ኣገርን ቀቤ GEE
    በጣም ከፍተኛ የጤና ምግብ ትሬንድ ሆንዎል.
    ትክክል መጠኑን ኣጥንቶ ቢመገቡት ይሻል ይሆን?
    በተለይ በሌሎች ጅላጅል ዘይቶች ከተተካ?

  • @መዝሙር_ቢቻ
    @መዝሙር_ቢቻ 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ስለ video ግን የ እህቴ ገና የ 10 አመት ልጅ ናት ገና እየጀመራት ነዉ መሰለኝ photo ልላክልክ እና እባክ ምከረኝ

  • @esseyekassahun7114
    @esseyekassahun7114 Рік тому

    ታዲያ የምንመገበውን ንገረን እባክህ።

  • @SurprisedCoralReef-bd3ut
    @SurprisedCoralReef-bd3ut Місяць тому

    ድክተርእኔአመትሆነኝበመዳኒትነውያለሁትምላድርግ

  • @RahmaUsman-v9n
    @RahmaUsman-v9n 11 місяців тому

    Tnk

  • @RedaeKebede
    @RedaeKebede 7 місяців тому

    ዶክተር ይህ የኣልትራይት በሽታ ኣሁን ስላመመኝ ሰርች ኣድሪጌዉ ነው ያገኘሁትና በጣም ተከታትየዉ ዋናው ኣመጋገብ ለይ ትኩረት ማድረግ እንዳለብን ነግረህናል እና የኔ ደም ኣይነት B+ ነዉ እና ምን መመገብ እንድትነግረኝ ነው እኔ የምያመኝ ቦታ ጉልበቴ ነው ሃኪም ቅባት የለውም ብሎኛል ከዛ ያብጣል ውሃም ይቆጥራል ከዛም በጉልበቴ መርፌ እወጋሎህ እና ደኩተርየ ምን ትመክረኛለህ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 11 місяців тому

    Thankyou

  • @yohannesgebre4048
    @yohannesgebre4048 Місяць тому

    So what can we eat and drink i don't belive this all

  • @ibrahimhussien2551
    @ibrahimhussien2551 6 місяців тому +1

    ሁሉንም አትብሉ ብለህ ምን ተበልቶ ሊኖር ነው በጣም ይገርማል እሄማ መሞት ነው 😂😂😂

  • @mesiadane5258
    @mesiadane5258 5 місяців тому

    የህል ዘር ማለት የትኛው ነው

  • @rahmsss9026
    @rahmsss9026 Рік тому

    👍

  • @Chnbfxzs65
    @Chnbfxzs65 Рік тому +1

    እኔ9አመትሆነኘምንምአልተሻለኘምእስኪ

  • @GenetKergà-x2e
    @GenetKergà-x2e 6 місяців тому

    ምን እንብላ

  • @ሀረግአየለ-በ9ቸ
    @ሀረግአየለ-በ9ቸ 10 місяців тому

    ከስንት አመት ጀምሮ ያለን ሰው ያጠቃል

  • @hayatawel2766
    @hayatawel2766 Рік тому

    Enie beshitaw alebign almost 3 amet lihonegn new

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Рік тому

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽

  • @adamia3883
    @adamia3883 Рік тому

    Enmsgalen

  • @aab2361
    @aab2361 2 дні тому

    Fatare. Weltahn. Ykfalh

  • @abebe7532
    @abebe7532 6 місяців тому

    Minim Atiblu ‼️‼️🤣

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 10 місяців тому

    ይህን መረጃ ከየት አገኘኽው ሁሉንም ከለከልክ ውሃን ጨምሮ ወንድሜ ቪዲዮ ብቻ ገንዘብ ለመሥራት ያለእውቀት የሚተላለፉ ነገሮች ወንጀሎች ናቸው። ይህ የምትለው በየትኛው የምርምር ተቋም ተረጋገጠ??? በጣም ያሣፍራል ነውር ነው!!! እባክህ ወንድሜ ሌላ ነገር ሞክር!!):

  • @gebremedhngebregiorgs8590
    @gebremedhngebregiorgs8590 Рік тому

    ስለ ኦስቶ አርትራይት ትንሽ ብትለን

  • @Chnbfxzs65
    @Chnbfxzs65 Рік тому

    ይቅርታባለፈውስለሉኘስስታወራሰምቸ

  • @RahmaUsman-v9n
    @RahmaUsman-v9n 11 місяців тому

    Tnk