አርትራይትስ ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 9 ምግቦች| አርትራይተስ| 9 Foods must avoid if you have arthritis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  6 місяців тому +10

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @mebratgebru7441
    @mebratgebru7441 6 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @zuhurabeshir5203
    @zuhurabeshir5203 6 місяців тому +1

    Thank you very informative 👍

  • @eyobfissahaye4948
    @eyobfissahaye4948 6 місяців тому

    Ty God bless you Dr!!!!

  • @ቢቲየማርያምልጅ
    @ቢቲየማርያምልጅ 6 місяців тому +6

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እና ኣድ ጥያቄ ልጠይቅህ እኔ ሽንትሽ ጨዋማ ሁኖዋል ተብያለው ማለቴ ሽሸና ራሱ ሽታ ኣለው ህክምና ሂጀ ነበር ግን ወሃ ብቻ ጠጪ ነው የተባልኩት ግን እጠጣለው ለውጢ የለውም እባክህ መልስልኝ በጣም ኣሳስቦኛል

  • @90God86
    @90God86 6 місяців тому +11

    ሰላም እኔ ከሮማቶይድ አርትራይትስ ህመም ጋር 24 አመት በላይ ያስቆጠርኩ ነኝ ብዙ የአመጋገብ ተሞክሮ አለኝየ የታሸጉ የምግብ አይነቶች ና የግሉተን ምግብ ችግሩን ያባብሱታል ነገርግን ቨጂተሪያል ለመሆን ለአርትራይተስ የማይስማሙ ብዙ አሉ እንደኔ የምመክረው ህምተኛው ሲመገብ በሰውነቱ ላይ በሚያየው ለውጥ ለይቶ አመጋገቡን ማስተካከል ና ምንም አይነት ጭንቀት ማስወገድ ነው የተለያዩ ለአርተራይትስ የሚሆኑ ሰፓርቶችን ና ውሀ በቀን ውስጥ እስከ ሶስት ሊትር መጠጣት በተለይ ለብ ያለ ዉሀ ጠዋት በባዶ ሆድ ሌላውን ቀስ እያሉ ለእኔ የረዳኝ ይሄ ነው

    • @zerihundadi6591
      @zerihundadi6591 6 місяців тому +2

      መልካም ምክር ነው ተባረክ(ኪ)

    • @lemlemmamo1985
      @lemlemmamo1985 6 місяців тому

      አመሰግናለሁ ኤኔም 13 ዓመት ሆነኝ በተለይ የበሬ ስጋ በጣም ያመኛል

    • @jainabithupia7293
      @jainabithupia7293 6 місяців тому

      ወድም።። እመሙ ን ከቻልክ በገልፅልኝ እኔ በጣም እየቸሠቃየሁነው

    • @jainabithupia7293
      @jainabithupia7293 6 місяців тому

      ግልቶሥ ማለት ነጭ ዱቄት ማለትነው

    • @90God86
      @90God86 5 місяців тому

      ​@@jainabithupia7293በምክር እንዳግዝሽ ከፈለግሽ ስልክ ቁጥር አስቀምጪ

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 6 місяців тому

    Thank you very much a great advice ❤

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 6 місяців тому +1

    ናምስግናልን ዶክትር

  • @HasuHusen
    @HasuHusen 6 місяців тому +1

    ዶክተርዬ 😢😢 በጣም እያሳከከኝ ነው ምን ላድርግ😢😢😢

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 6 місяців тому

    Thanks 🙏 🇬🇧🇬🇧🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏

  • @Ruqya-n7g
    @Ruqya-n7g 6 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዩሪክ አሲድ በደሜ ውስጥ አለ የመገጣጠሜ ህመም እብጠትም አለ አሁን ባለሁበት ሀገር አብዛሀኛው ምግብ ግሉትን ያለበት ነው እኔ ግራ ገባኝ ምን እንደምመገብ አልፎ አልፎ የራስ ህመም ማዞር የደረት ላይ ህመም አለኝ ይህ ስሜት ያሰጋኛል ምን ማድረግ አለብኝ ማለቴ No_uric ሳፕል መንት እየወሰድኩነው ተጨማሪ ምን ማድረግ አለብኝ ዋሀ እየጠጣሁ ነው የራሴ ህመም አዲስ ስለሆነ እያስጨነቀኝ ይገኛል እሽ ምን እንመገብ ???

    • @zerihundadi6591
      @zerihundadi6591 6 місяців тому +1

      የደረት ህመምህ በግራ በኩል ከሆነ ሀኪም ማየት አለብህ እኔ ባለሙያ አይደለውም ግን ካነበብኩት ነው ከልብ ጋ ሊያያዝ ስለሚችል በተለይ ክብደት ካለክ

  • @sisaytefera5725
    @sisaytefera5725 Місяць тому

    ጆክተር እኔ ቬጂተራያ ነኜ ሰጋ ወት ቺዝ አሳም ብዙ አልበላም አንዳንዴ ሰርድን እበላለሁ ከዛ ውጪ ቅጠልና እነምሰር ነው አልፌ ዳቦ እበላለሁኝ በእንጀራና ዳቦ ላይ ተልባ ቺአድ በብዛት ጨምራለሁኝ ጥቁር ሸኩልት እበላለሁኝ ጨውም አላበዛም ግን በጣም እቆማለሁኝ ጭ አገር ሁሉ በመቁም ሰለ ሆነ የምትመክረኝን እዚህ ለመዳሐኔት መሰጠት ፈጣን ናቸው አንተ ምክርህን ሰጠኝ የታሸጓ ምግብ አንጠቀምም ባለቤቴ ዳይቢት ሰለሆ እኔ የሰላጣ ድሬሰግ እንኳን ከቤት ነው የምሰራው ከነጭ ሸንኩርት ብላክ ጴጰር የሰሊጥ ዘይት ሉሜ አፕል ሰድ ነው ።

  • @hailesellassie2390
    @hailesellassie2390 6 місяців тому

    ቀይ ሥጋ ሲባል የማን? የከብት : የበግ ወይስ የፍየል?

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 6 місяців тому

    ❤🙏

  • @DabashD
    @DabashD 6 місяців тому

    ሠላምህ ይብዛ ጥያቄአለኝ እባክህ መፍትሄ ካለህ መልስልኝ እኔ ልቤን እያመመኝ ነው ራሴን የዞረኛል ፣ጭልም ይለኛል፣ድክም ያረገኛል፣ ልቤላይ ልተንፍስምስል ውትፍ ይልብኛል ከጀርባየጋር ቅስፍ አርጓ ያዘኝ ያለሁት በስደት አለምላይነው ምንይሻለኛል መልስልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @TesfayAmbaye-y3r
    @TesfayAmbaye-y3r 4 місяці тому

    የምን ስጋ እንመገብ

  • @Selemonbekele-bm6br
    @Selemonbekele-bm6br 6 місяців тому

    Please sle prostet gland astemren

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 місяців тому +1

    ኦርቶ አርተራይትስ ይድናል ወይ?ወይስ እየባሰ ይሄዳል?

  • @abebe7532
    @abebe7532 6 місяців тому

    Yetesera sogar⁉️

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 6 місяців тому +1

    D/r eghamsagnalntru timert naq