What an amazing and exemplary woman❤ Our church need to use those kind of strong and wise women to teach our society and community ❤❤ Church now is more busier and focused on building than human, saddest truth😭😭 Abundant blessings ❤❤
What a message Ehit Rahel!! Geta Eyesus Zemenishn Yibark! May He give you more wisdom and grace! I too have a handsome 8 year old son with Autism and he is thriving! Glory be to the Lord! Tizu -you asked all the right questions! Keep up the good work❤🙌🏾
Rahelyae, you said he was 100% fine until he was 1 year old!!!!! That is the key. If you go back in time, it was the MMR vaccination they gave him. Please teach others about these childhood vaccinations. There is so much data and research that supports it!!!!!!
Thank you you are so strong you past the test is not your fault to have otesm kids because of that you bering strength for so many families nothing to be shame but to find the solution people my be lucky of noulge when you go to doctor he did not know if some school specializing equally doctor facilities now you have big voice Rahelye you open many families you can concentrate Bells you you can train Yung age is not the people who have been otesm for general noulge Bells you
ክርስቲያን ሆነን ጌታንም እየተከተልን አንዳንድ ጊዜ በህይወት በቀላሉ መልስ የማናገኝላቸው እንቆቅልሾች ይገጥሙናል። ጌታ መልካም ነው ደግሞም ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ ይሆናል ብለን እንቀጥላለን።በእግዚአብሔር እርዳታ ችግርን አሸንፎ ሌሎችን ለመርዳት ራዕይ ሰንቆ መነሳትን አይቼበታለሁ።ብዙ ቁምነገር ያለበት በሳል ውይይት።
Thank you 🙏
ብዙ የተማርኩበት የተፀናናሁበት ፖድካስት፣ ሪቺዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ብዙ የጌታን ስራ ተምሬብሻለሁ፡፡ትዞ አንቺም በርቺ፣የምታቀርቢያቸው ሰዎች ፣እርጋታሽ ደስ ይላል፡፡ የእውነትም ሰማዩ ብቻ የሚወራበት ነው፡፡
እናመሰግናለን 🙏🙏
እህቴ ይህ ባንቺ ላይ ባይሆነ ኖሮ ይህን ሁሉ ደሃ ማንያግዘው ነበር ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
Thank you
እ/ር ዘመንሽን ይባርከው እንዴት አይነት ጥበብ የተሞላው ምክር ነው ተባረኩልን።
Thank you 🙏
ጀግና ሴት ሰወድሽ በጌታ ፍቅር ፀጋ የበዛልሽ ድሆችን እንድታገለግዬ የረዳሽ ጌታ እየሱሰ ይባረክ።
አሜን
ድንቅ ሴት ፤እግዚአብሔር ለአንድም ሰው እንኳ መፍትሔ ስላደረገሽ ስሙ ይባረክ። እንደነዚህ ያሉ ድንቅ ሰዎችን እየሰማን እንድንማርና እንድንባረክ ስለረዳችሁን ጌታ አገልግሎታችሁን ይባርክ።
ራሔልዬ ወዳጄ ስላንቺ ጉዙ ከመጀመርያ ጀምሮ ጉዞሽን ስለማውቅ ጌታ ምን ያህል ጉልበት እንደሆነሽ ምስክር ነኝ። የትውልድ ማረፋያ ያረገሽ ጌታ ይመስገን።
አሜን 🙏
ጌታ እየሡሥ ማሥተዎልሽን ያብዛልሽ ንጹሕ ሴት አስተሣሠብሽ የሚገርም ነው አንች ነበርሽ ወጌልን እየዞሮሽ መሠበክ የነበረበሽ በች እድሜ ሥለጋብቻ አችን የወለዱን ፓሥተሮችን አሥተምሩ ብለሽ እየመከርሽ ነው እግዚብሔር የምድርዘመነሽን ይባረከው🙏🙏🙏 እግዚብሔር ይሥጥልን
Amen 🙏
ራሔል የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠሽን ጌታ ይባርክሽ
Amen 🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ብዙ አትርፌበታለሁ አመሰግናለሁ
Thank you 🙏
ምን አይነት የተባረከ ቤተሠብ ነው ያሣደገሽ ይገርማል ታድለሽ በደዚሕ አይነት ማደገሽ ለልጆቹችሽ ደረሠሽላቸው🙏🙏
Amen 🙏
ትዝታ በጣም የምታምሪ ልጅ ነሽ አንድ ወንድም አለኝ የእግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆን ፀልይ እና ተዋወቁ
When I saw this interview I was in tears
I have learned a lot from you, may God bless you and your family
Amen 🙏
እግዚአብሔር አለ አምናለሁ ልጆቹ ስጦታዎቻችን ናቸዉ ኦቲዝምን ግን እግዚአብሔር ነዉ የሰጠን ብዬ አላምንም ምክንያቱም ትዉልዱ ወንጌል እዳይሰብኩ በአይምሮአቸዉ ማስተዋል እግዚአብሔርን እንዳያዉቁ አደበታቸዉን እና አይምሮአቸዉን የያዘ የሰይጣን ዉጊያ ነዉ ብዬ አምናለሁ
እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ላላቸው ሰዎች ነበርኮ ይሄ ኘሮግራም
በትክክል
ችግር መስሎ የመጣን ጉዳይ ለመፍትሄ መጠቀም ይህ ከእግዚአብሔር ነው በርቺ ::🙏🙏🙏
ሳሰበው ተቀብለነው ጀርባ እንዳንሰጠው እግዚአብሔር የዘገየ በመመምሰል ይፈትናል ::
ወዳው ከሰጠንማ ክብሩ በምን ይገለፃል ::???
Thank you 🙏
በጣም ጠንካራ ነሽ ድሮ ልጅሽ የ3አመት ልጅ እያለ etv ላይ ቀርበሽ ነበር ልጅሽ ጥሩ ፎቶግራፍ አንሽ ነበር ጠንክርሽ ዛሬ እዚህ ስለደረሽ' ጌታ አመሰገንሁት
Thank you 🙏
እህቴ ራሄል ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ! ጥበ ብ ደሰጠሽ ጌታ ይባረክ! እፀልያለሁ
Amen 🙏
ጌታ ይባርክሽ ዎው በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳችውት
Thank you 🙏
ጌታ ይባርክሺ የእውነት ጀግና ነሺ
Thank you 🙏
What an amazing and exemplary woman❤ Our church need to use those kind of strong and wise women to teach our society and community ❤❤ Church now is more busier and focused on building than human, saddest truth😭😭 Abundant blessings ❤❤
Amen 🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት የተባረክሽ ሴት ነሽ ። አሁንም እግዚአብሔር የበለጠ ይርዳሽ። ለተጎዱ ሁሉ ለሌሎችም ጭምር ብርታት ነሽ።
አሜን 🙏🙏🙏
ተባረኪ አምላክ እንዴት ያለ ፀጋ ሰጥቶሻል ባንቺ ብዙዎችን አይቷል
Praise God
What a message Ehit Rahel!! Geta Eyesus Zemenishn Yibark! May He give you more wisdom and grace! I too have a handsome 8 year old son with Autism and he is thriving! Glory be to the Lord! Tizu -you asked all the right questions! Keep up the good work❤🙌🏾
Thank you for watching and kind words
ጌታ ይባርክሽ ጥሩ እይታነው ዘመንሽ ይባርክ
Amen 🙏
ጌታ ይባርክሽ እህቴ
Amen 🙏
Life experience sibeket prise God ❤beautiful strong woman 💪 egezeyabehar tegodan balenibet areas timhret yawetale 👏
Thank you 🙏
Endete ayente merdate wow egziyabher abezto yebarekshe Richye ❤
Thank you 🙏
Wawwww. Tiqmegna liji, guadegna, welaji,....le tiqm sayhon hulu gize ke geta hibret madreg. Jigina Set Eyesus ahum tsega yabzalish.❤❤❤❤ buzu temarin.
Amen 🙏
I am glad you are my brother wife and very wise woman.May God bless you and keep you safe.❤
Thank you for watching
ተባራኩ! ጌታ ይባርካችሁ! ብዙ ትምርት ነው ያገኘሁት!🙏
Wow betam tenekechalehu kalat yelegnem bless you sis
Thank you 🙏
Amen amen 🙏🙏Amlak ybarchki dnki mskrnet Jesus Christus Goyta Eyu Tbareku ♥️♥️
አሜን
ስልጠና ማግኘት እፈልጋለሁ
God Bless U Sister Rahel❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏
Thank you it's really no one thinks but the word you said if something comes in life prepared to stand with God strength bells you both
Absolutely!
አስተማሪ ነው! Bless u Richye. በሽታው autism ልጆቹ ደግሞ autistic ነው የሚባሉት ልጆቹ autism አይባሉም 🙏
ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ ነገር ግን ከኦቲዝም ጋር የሚኖሩ ይባሉ ተብሏል አሁን ላይ የተደረሰበት ጥናት
ይሄ ያስኬዳል
❤❤❤❤ተባረኪ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሺ❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏
የጌታ ፀጋ አግዞሻል❤❤❤❤
ክብር ለሱ ይሁን
Gzetegnaw betam gobez nesh ❤❤
Thank you 🙏
እራሄልዬ ጋደኛዬ አንቺ ብርቱ ነሽ♥️
Thank you 🙏
የኔ ምርጥ ❤❤❤❤
@@rahelabayneh3203ስልጣናውን እንዴት ማግኘት ይቻላል በጣም እፈልጋለሁ!
Rahelyae, you said he was 100% fine until he was 1 year old!!!!! That is the key. If you go back in time, it was the MMR vaccination they gave him. Please teach others about these childhood vaccinations. There is so much data and research that supports it!!!!!!
Richoye tebareki ❤
Amen 🙏
Rich god bless you ❤❤❤❤❤
Amen 🙏
Thank you you are so strong you past the test is not your fault to have otesm kids because of that you bering strength for so many families nothing to be shame but to find the solution people my be lucky of noulge when you go to doctor he did not know if some school specializing equally doctor facilities now you have big voice Rahelye you open many families you can concentrate Bells you you can train Yung age is not the people who have been otesm for general noulge Bells you
Amen 🙏
God bless you Rahel you are amazing!
Ethioeslisi ehitish nat, betam timesaselalachuhu wow
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
ሔልዬ የኔ ብሩክ
🙏🙏🙏🙏
Richo geta yibarkish
UNICEF
I like this UA-cam channel ❤❤❤
I feel like I read bible.
Thank you 🙏
1:24:13
እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥ እንባሽ ይታበስ
Amen 🙏
Menger settywaa endatweraa ye program azegajii sethogni you must be lestin bezuu engedchhh yaweruu
I love you guys
Thank you 🙏
Wow
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
ua-cam.com/video/4fYc689bgbo/v-deo.htmlsi=StAS_REUvv2lQFg3 የኔ እህት እኝህ አገልጋይ ያሉት ለንደን ነው ብዙ ወላጆች እዚህ ቦታ አጸልየው ልጆቻቸው ተፈውሰዋል እስቲ ሌሎችንም ቪዲዬ ገብተሽ ተመልከቺና ወስኝ ጌታ ይረዳሻል።