ከሆድ_ትል_ሲወጣ ! ያየነው ህልም አስጨነቀን ማለት ምንድነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 70

  • @abibi5249
    @abibi5249 5 місяців тому +2

    ሁሌም ከርዕር ውጪ ነሽ አአአአአአእእእእእእእኦኦኦኦኦ ብቻ ነው የምታቂው

    • @madina-vv7lo
      @madina-vv7lo 2 місяці тому

      እኔም እንደት እንደምታበሽቀኝ

  • @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ

    በጣም ይገርማል እህሜን ትፍታልኝ ጉድ ደም እውነት መሆኑ ገርመኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለፍታሽልኝ አመስግናለሁ

  • @yoditzerihun6713
    @yoditzerihun6713 2 роки тому +1

    ቤቲዬ ሰላም 🙏 እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ህልሜን ስልክልሽ... እባክሽ ፍቺልኝ 🙏 የቆየ ህልሜ ነው ግን እስካሁን ድረስ ከአእምሮዬ ሊወጣልኝ አልቻለም !!!
    እኔ ያየሁት ህልም:- አንድ ከማፈቅረው ሰው ጋር በጣም አረንጓዴና ለምለም የሆነ ጫካ ውስጥ ቆመን መሃከላችን በጣም ሰፊ የሆነ የሳር ሜዳ ስላለ በሩቁ (ማዶና ማዶ) ቆመን እንተያያለን። ሳሩ ግን በጣም የሚያምርና የሷስ ሜዳ ይመስል ክብ ሜዳ ላይ ሆኖ ነው የማየው። ክረምት ወይም ቅዝቃዜ ይመስለኛል ሁለታችንም ተለቅ ተለቅ ያለ የክረምት ጃኬት ለብሰን ነው የቆምነው። (ዝናብ ግን የለም !!!) እና ሁለታችንም እርስበርስ እየተያየን ልባችን ለመገናኘት ተሰቅሏል። እኔም እሱጋ ልሄድ ተቀጣጥረን እሱ ከማዶ ሆኖ እየጠበቀኝ እስክትመጪ ድረስ ግጥም ላንብብልሽ ብሎ ጮክ እያለ ያነብልኛል። እኔም ግጥሙን እየሰማሁ ልቤ በጣም የባሰ ስቅል ይልብኝና በቃ ሜዳውን ተሻግሬ ወደ እሱ ለመሄድ እየተዘጋጀሁ እጣደፋለሁ። ግን ጥድፍ ብልም አይሞላልኝም ነገር። በዛ ላይ ዝርክርክ ብዬ በደምብ ልብስ ሳለብስ ብዬ ቅር እያለኝ እዛው ጫካ ውስጥ እራሴን እያስተካከልኩ ጥድፍ እላለሁ ግን ለመሄድ እሱጋ አይሞላልኝም/ አይሳካልኝም ነገር። ከዛ እንደዛው ሁለታችንም ልባችን እንደተሰቀለ እሱም ቆሞ እያየኝና በእርጋታ ግጥሙን እያነበበልኝ ሲጠብቀኝ እኔም ወደሱ ልሄድ ጉጉት እንዳልኩኝና መንገድ እንደጀመርኩኝ ሳንገናኝ ነቃሁ።
    ቤቲዬ በገሃዱ ዓለም የማውቀውና በጣም የማፈቅረው ሰው ነው እንጂ ፍቅረኛዬ አይደለም። ግን እንዋደዳለን እሱም እንደሚወደኝ ይነግረኛል። ነገር ግን በማላውቀው ምክንያት Serious relationship አልፈልግም ይለኛል። እባክሽ ህልሜን ፍቺልኝ 🙏
    ከዚሁ ጋር ስለሚያያዝ ሰሞኑን ደግም ያየሁትን 1 ህልም ልጨምርና ጠቅልለሽ ፍቺልኝ ቤቲዬ
    በህልሜ :- ይሄው የማፈቅረው ሰው መልዕክት በ Facebook messenger ላይ አከታትሎ 4 አምስት የሚሆን መልዕክት ሲልክልኝ አያለው። እኔም ላነበው ስልኬን ይዤው ግን ለማንበብ አልመችም ይለኝና ምን ብሎ ይሆን የጻፈልኝ? እያልኩ እንደጓጓሁ ቆይ በቃ አነበዋለሁ ብዬ እያሰብኩ ሳላነበው ነቃሁ።
    ምንድነው ? ቤቲዬ አመሰግናለሁ !!!

  • @tigistgashaw968
    @tigistgashaw968 2 роки тому +1

    ሰላም ቤትየ አመሰግናለሁ በትክክል ነው የፈታሽልኝ አሁላይ ያለሁበትን ነገር ተስፋ ያደረኩበት ነገርሁሉ ተበላሽቶብኝ የተከፋሁበት ሰአትነው በትክክል ነው የገለጽሽኝ አመሰግናለሁ ቤትየ ፀጋና በረከት ያብዛልሽ እህቴ ።

  • @fevengemeshu4736
    @fevengemeshu4736 2 роки тому +1

    Amesgnalehu batiy egzabhar ybarksh

  • @melkamfamily
    @melkamfamily 2 роки тому +1

    ቤቲዬ እንኳን ሠላም መጣሽ ያልተፈታልኝ ህልም ነው። ሰው ስጦታ ሰቶኝ ሽቶ ስቀባ ነበር ያየውት

  • @ማራናታቲዩብ-ሐ6ፈ
    @ማራናታቲዩብ-ሐ6ፈ 2 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ

  • @multezemmuhammed9941
    @multezemmuhammed9941 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልን

  • @hayat2291
    @hayat2291 2 роки тому

    ሠላም ቤቲዬ ሠላምሽ ይብዛልኝ እስኪ ዛሬ ወደላይ ሢለኝ አየሁ የሚወጣው የዶሮ ሥጋ ያልተላመጠ እዳቆራረጡ ነው የወጣው ከዛ ደግሞ ደም ይቀላቅላል አብሮ ውጭላይ ወጥቸ ይመሥላኛል የወደኩት ብዙ ልዞችም አሟት እያሉ ከበውኝ አየሁ ምን ይሆን?

  • @ሰናይት-ጰ4ተ
    @ሰናይት-ጰ4ተ 2 роки тому +1

    ሰላም ላቺ ይሁን ቤቲ እኔ ዛሬ በህልሜ ስፌት መስፊያ የሚሆንቀጫጭን ሰበዝ እየመረጥኩ ሳስር ና የድሮ አማቴ አቺ እዚህ ሳር ትሰበስቢያለሽ ባልሽ ፍቺ ይፈልጋል ይሉኛልምን ማለትነዉ በስደት ከተለያይን 10 አመት በኳላ ዛሬ ይመጣል ና ልንገናኝነዉ ደስ ብሎኛል እላቸዋለሁ መጥቶል እቤትነዉ ይላለ እቤት ስሄድ የለም እኮደኞቹጋ ስሄድ መጥቶነበር ሄደ ይሉኛ ናሰዉ እተሰበሰበበ ቦታ እየዞርኩ ሰፈልገዉ ሰዉች ስጠይቅ ሁሉም ሰዉ አሁን አይተነዉ ነበር ሄደነዉእሚሉኝ ናሌላሚስት እዳገባና ልጅም እደዉለደ ይነግሩኛልና ቢሆን ላገኝዉና ላናግረዉ ነዉ እምፈልገዉ እምነግርዉ አለኝ እያልኩ እፈልገዋሉ ሁሉምሰዉ ባችላይ ያገባትን ፈቶታል ከአቺምጋ ፍችነዉ እሚፈልገዉ ይሉኛል ና ለምን ለኔ አይነግረኝእያልኩ ለማየና ለማናገርበጣም ሳፈላልገዉ ናሁሉም ሰዉ አይተነዉ ነበር ሄደነዉ እሚሉኝናእህቴን አገኛታለሁ አይተሽዋልስላት አዉ ሞተ እኮበረሀናጫካ ዉስጥ ሰምጦ ና የትም አዉሬ ከሚበላዉ ብየ እዛዉ ቆፍሬ ቀበርኩት ትለኛለችናበጣም አለቅሳለሁ እጮሀለሁ አይኑን እኳን ሳላየዉ እላለሁ ናልጅ ወልዶል ብለዋል ልጁስ ስላት ልጁ የት እደገባላገኝዉ አልቻልኩም ትለኛለች ና እኔ ለምን ለምን ላገኝዉ አፈልግነበር እያልኩ እያለቀስኩ ስሄድ ምንይሆን እባክሽ ፍችልኝ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ5ቸ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ5ቸ 2 роки тому +1

    አመግናለሁ ስለመለሽልኝ

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 2 роки тому +1

    Geta ybarksh ehte esat salasbo kesel teketatel mn malet new esat sined

    • @emwdeshemwdesh9826
      @emwdeshemwdesh9826 2 роки тому

      የኔ እህት እልም እንደፈቺው ነው ግን እሳት ነገር ነው እና እራስሽን ጠብቂ

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 2 роки тому +1

    ቤትዬ ቴሌግራምሽ ልያገኘው አልቻልኩም ህልምና ፍቺ የሚል ሚሰጅ አይቀበልም ያልተፈታ ህልም በጣም ያሳስባል

  • @yefekirgojotube5120
    @yefekirgojotube5120 2 роки тому +1

    ቤትዬ በህልሜ ሁሌም ምግብ ስበላና ሲበሉ አያለሁ ሌላ ደሞ እንጀራ ሲጋገር አያለሁ ምድነው ፍችው..ሁሌም ነው ማየው እባክሽ ፈችልኝ

  • @سلامم-ذ8ح
    @سلامم-ذ8ح 2 роки тому +1

    ስላምሽ ይብዛ ቡትስ ጫማ አድሪጎ በሪጋታ መራመድ እና የማላውቀው ሰው ነው ለእጨኝነት እንደምፈልገኝ እየታዘበኝ ይመስለኛል እንጀራ ከቤተሰቦች ጋር ሁኘ ሰውየውም ከኛ ጋር እንበላ አየውቅ ወፈር ያለ ቅጣ ስባላ አየው

  • @senaytamer5962
    @senaytamer5962 2 роки тому +1

    እኮን ደህና መጣሽ ቤቲ ዉሀ በጀሪካ መቅዳት ና መሽከም ምድነዉ ሁለየም ከሚጭ አጠራቅሜስቀዳ ተሽክሜ ዳገት ስዉጣ ነዉ እማየዉ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 роки тому +1

    ሰላም ቤቲዬ 😘💝

  • @Husinhaseni0714
    @Husinhaseni0714 2 роки тому

    ሰላም ቤቲዬ ሰላምሽ ይብዛ በናትሽ እዳታልፊኝ እኔ በህልሜ ሰው የበዛበት ቦታ ላይ እየተረመድኩ ነበር ሌባ ስልኬን ሰረቀኝ ድገት አየሁትነና አሁን የወሰድከው ስልክ አምጣ አልኩት ከዛን ሰጠኝ ግን ተመልሶ ወሰደብኝ የለበስኩት ጃኬት እጄ ላይ ነበር እና ስልሰልኬንም ኪሱ ላይ አረኩት እሱ ደሞ ሌላ ያረጀ ጃኬት አመጣና ቀየረብኝ ከዛን ከሄደ በሀላ ስፈልግ ጃኬቴም ስልኬም አጣሀቸው ልጁን አውቀው ስለነበር እየሮጥኩ ወደቤቱ ሄድኩኝ ስሄድ ወንድሙ በርላይ ከልጆች ተሰብስቦ አገኘሁት ጃኬቴን ሊሸጥ ሲያስማማ ነው የደረስኩበት እና ስለምንግባባ አንዴ ለብቻክ ላናግርክ ብዬ ጠራሁትና ነገርኩት ጃኬቱም ይሄ ነው ብዬ ወሰድኩት ይሄ ያረጀው የወንድምክ ነው አልኩት ከዛ ይዞኝ ወደቤታቸው ገባን እናቱም አሉ መልስላት አለው ልጁም እሺ አለው ግን የኔ ዬልሆነ ስልክ አምጥቶ ሰጠኝ እኔ ደሞ አልፈልግም የራሴው ካልሆነ ብዬ አልኩ እሱ ደሞ የለም ብሎ ዝም አለኝ ከዛን እህቴ መጣች ለሷ ደውይልኝ ስልኬን ተሰርቋል አልኳት ደጋግማ ሞከረች ግን የለም ከዛ ስልክሽ እዚ አደለም አለችኝ ስለማምናት እሷን ውነት ይሁን እሌለሁ በውስጤ ግን ለሌባው ስልኬን ካልሰጠከኝ ከዚ አሌድም አልኩት እሱ ደሞ በቃ ዛሬን እደሪና ነገ ልስጥሽ አለኝ እኔ ያለስልኬ እቅልፍ አይወስደኝም በፍፁም አሌድም አልኩትና ከበቱ ወጥቼ በራፉ ላይ ቦይ አጠገብ ቁጭ አልኩኝ ከዛን እህቴ መጣችና አጠገቤ ተቀመጠች የከፋት ትመስላለች አየለትና ስለከፋት እኔ ፈገግ ማለት ጀመርኩኝ እሷ ግን እደዛው ናት ከዛ በዩ ስር የእጅ ቦርሳዋና ሶፍት ደብተር ይዞባት ሲሄድ እየሮጥኩ ከቦዮ አውጥቼ አመጣሉላት ከዛን ነቃሁ ፍችልኝ ስወድሽ ከቤተሰቦቼ እርቄ ነው ያለሁት ከህቴም ጭምር ምን ሆነውብኝ ይሁን አደራሽን ውደ

  • @መስከረምተስፋዬ-ለ8ኀ
    @መስከረምተስፋዬ-ለ8ኀ 2 роки тому +1

    ሰላም ቤቲ ህልሜን ፍቺልኝ እባክሽ ባሌና እኔ የምናውቀው ሰውዬ በር ላይ ተቀምጦ ቢላዋ ይሞርዳል ምን ሊያረግ ነው ብዬ ሳስብ ከጎኔ የማላውቀው ሰው ባልሽን ወግቶት በደንብ ሰላልቆሰለ በድጋሚ ሊወጋው ነው አለኝ ባሌን ሳየው ግራ ጎኑን ነው የወጋው ምንም አልደነገጥኩም ከዚያ ሰውዬውን ሰጠራው ቢላውንም ሞረዱንም ትቶ መጣ ወደ ቤት ገባን የማላውቀው ሰውዬ ቢላውን አነሳ ከቤቱ ሰወጣ ባሌን ውሾቹን ያዝልኝ አልኩት 2 ትላልቅ ናቸው እኔን አይወዱኝም 1ግን ለማዳ ነው ግን ውሾቹ ሲወጡ ሳይ በጣም ያረጁ ሆኑብኝ ልግደላቸው ብዬ አሰቤ በዚ ሳምንት ይሞታሉ ብዬ ተውኳቸው

  • @asyamohammed7285
    @asyamohammed7285 2 роки тому

    ሰላም ቤትየ እንደትነሺ ዛሬበህልሜ በጣም አስፈሪ ህልም አየሁ አድስ ትዳር መስሪቸ ይመስለኛል እና አማቴብዙማውራት የማትወድ አይነት ናት እጀራጋግሩ ስትለ ለኝ ሊጡ ውስጥ የበሰበሰ አጥንት ተቀላቅሎበታል እሱን አይቸ እንደጨረስኩ ደሞ የቤቱእቃሁሉ ወደባብ ይቀየርብኝና ያባርረኛል ቤቱን ለቅቄ እሌላ ቦታ ብሆድም እባቡ ይከተለኛል እራሴላይ ቀመጥና ግብርን ይነድፈኛል እባብደሞ በጣምየምፈራው ነገርነው

  • @ኤፍታህየድንግልልጅ

    ጤና ይስጥልኝ ዉዴ እሽ እንደገና ልጻፍልሽ
    በህልሜ የቤቱ ባለቤት መታ 3 ሴቶች ነበሩ ከዛ 2 ሂዱ አብላ አባረረቻቸው እኔም ተያቸው ስላት እቢ አለችኝ 1ኛዋ ግን እቤት አልነበረችም እሷ ትቀመጥ ብላ አላች አሁን ግን ግልጽ ነው መሰላኝ

  • @gulelatfufa56
    @gulelatfufa56 2 роки тому

    ሰላም ነው ቤቲ 12/3/2014 ያየሁት ህልም ነው ብትፈቺልኝ ? በውህ ውስጥ ብዙ እራስ ያለው ዘንዶ ከነጭ ንስር ጋር ሲደባደብ ከዚያ ንስሩ ከዘንዶው ለማምለጥ ከውሀዉ /ከገንዳው ለመዉጣት ሲል ዘንዶው ሊደርስበት የሄዳል ከዛ ከውሀው እንደወጡ ሌላ ትልቅ ነጭ ንስር መጥቶ ዘንዶውን በክንፋ እራሱን ይበታትነዋል እኔ ቆሜ እያየሁነበር። ሌላ ደም ያየሁት አንድ ቀይ ሰውዬ እባብ በእጁ ይዞ እራሱን መርዙን አየጨመቀ መሬት ለይ ይንጠባጠባል ከዚያም ቆዳውን ይገፈዋል ሌላ ቀይ ሰውዬ እኛ ወዳለንበት ቤት ይገባል በእጁም ቆዳው የተገፈፈ ትልቅ እባብ ይዟል ከዛም ተዝለፍልፎ ይደገፋል እኔም መርዙ ነው አለውና ነጭ ዱቄት እግሩን እየቀባው ሙቀቱን ይቀንስልሀል እለዋለው እባክሽ ላስቸግርሽ ብትፈቺልኝ።

  • @kassahunhasen3322
    @kassahunhasen3322 2 роки тому +1

    Selam tena yistlgn
    Behilm yemayawkutn sew magbat mnd new

  • @BetiDani-s2u
    @BetiDani-s2u Рік тому

    ሠለም እህቴ አራ እበክሽን የሆና ሰዉ ከርቶን ሙሉ ትል ሰጣኝ

  • @amenwendimu5188
    @amenwendimu5188 2 роки тому +1

    እንዴት ነሽ ቤትዬ

  • @tihtinatekle7649
    @tihtinatekle7649 2 роки тому +1

    ሰላም ቤቲ የትናየት እባላለው የምወደው ልጅ አለ እና ለኔ ያለውን ስሜት አላውቅም እና በህልሜ እኔን እና ይሆነችን ልጅ አቅፎን ነበረ እሱ መሀል ላይ ነበረ እኔን እንደ እህት ነበረ የሚያየኝ ልጅቷን ደሞ እንደ ፍቅረኛው ነበረ የሚያያት ከዛ ሌላ ሰው ይመጣና የእኔን እጅን ሲይዘኝ በጣም በጣም ይናደዳል ከዛ ወዲያው ፍቅረኛውን ይለቃታል እና ምንድነው ትርጉም እኔ ደሞ ለኔ ያለውን ስሜት ማወቅ እፈልጋለው pliss

  • @Eyerusalem_wagaye
    @Eyerusalem_wagaye 2 роки тому

    Bettye endat neshi,behelmy bezu gizy gebya west hogni gen key shinkurt bicha segeza ayalhu tergumu mendenew?

  • @bettyboo_
    @bettyboo_ 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ !!! እኔ ያየውት ካገርቤት ያሰራውት ያበሻ ቀሜስ ሀለበስኩትም እና ለጎደኛሄ እንዴት እንደሚያምር እያልኩ ማሳያት ይመስለኛል እ ና እሶም ያምራል እያለች እያችው በእግሩዎ ነካ ስታረገው ግማሽ ፓርቱ ተቀደደ እስቲ ፍቱልኝ ሀዲስ ቀሚስ ሲቀደደድ

  • @meazakidane3081
    @meazakidane3081 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ መንገድ ላይ ከልጄ ጋር እየሄድኩ ኩባያ እየተሸጠ ገዝቼ እሄድኩ እያለ በመኪና ውስጥ ወተት እየተሸጠ አያለው ከዚያም በዚ ኩባያ ወተት መጠጣት አለብኝ ብዬገዝቼ መንገድ ላይ እየጠጣሁ እሄዳለሁ ወተቱ በጣም ትኩስ ነው

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 2 роки тому +1

    ቤትዬ እንካን በሰላም መጣሽ እህቴ ሰርግ ደግሳ ወደዚህ ወደዛ እያለች ሰርገኛዋ የእንጀራ አባታ ልጅ ናት ምትመጣው ከሌላ ቦታ ነው ሜዳ ላይ ቆማ ስራውን በግዜ ጨረሽ እያልካት ሂጂና ምግብ ብል ትለኛለሽ እሺ ብዬ እየሄድኩ እያለሁ እየሮጠች ትመጣና ሽቶ ቀብይኝ ትላለች ሁለት ሽቶ ይዤ ነበር ቀባታለሁ ሌላም ዘመድ የሞተች ነበረች ሶስት ናቸው በደንም ቀባቸዋለሁ ምንድነው

  • @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ

    ቤቲ እባክሸ ፍችልኝ ጨንቆኛል እኔ
    በተደጋጋሚ እመቤቴ ማርያምን ሰማይ
    ላይ አያታለዉ ምንድን ነዉ

  • @mulusew505
    @mulusew505 2 роки тому +1

    እስቲ ንገሩኝ የህቴ ልጅ ናት አዲስ ልብስ ይመስለኛል ለሁለታችንም ተገዝቶ ግን የሷንም የኔንም ትወስደዋለች እኔም ዝም እላታለሁ

  • @ሀይሚኢቶብ
    @ሀይሚኢቶብ 2 роки тому +1

    እሺእህቴእመሰግናለሁ

  • @ቅድስት-መ4ኘ
    @ቅድስት-መ4ኘ 2 роки тому

    ስላም ቤትዬ እልሜን ፍቺልኝ እኔና ፍቅረኛዬ በር ላይ ቆመን የሆነች አንድ ሴት መጥታ በጥፊ ስትመታው ከዛ እኔ ወደ ውስጥ እንግባ ላለው ከኪሱ አውጥቶ አስር ብር ስጣትና ኤደች እኔና እሱ ውድ ውስጥ ገባን ስንገባ መሬቱ ቀጤማ ተጎዝጉዟል ስዎች አሉ እኔ ሶስት የተቀቀለ እንቁላል በሳህን ልጪው አንዱን አንስቼ ልበላስል ከጄ አምልጦኝ ወደቀ ከመሬት ላነሳው ስል ትልቅ ስውዬ ከመሬት አንስተሽ አትብይ ሲሉኝ እኔም ሳላነሳው የቀረውንም በሳህን ላይ ሁለቱን እንቁላል እኔም ፍቅረኛዬም ሳንበላው ነቃው ቤትዬ እባክሽን እል ምን ፍቺልኝ አመስግናለው

  • @memeg3293
    @memeg3293 2 роки тому

    እናት ቴሌግራምሽን እንዴት ላግኘው

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ

    ሰላም ቤቲ አመሰግናለው 2ህልም አለኝ ሀሳቤን አሳጥራለው እማላቃ ልጂ ልብሴን ለብሳ አቆሽሻ ሳታጥብ ቁም ሳጥን ውስጥ መለስችልኝ ።
    ገበያ ሂጀ ምጣድ እግዛለው የራሴ የሆነች ልጂ ሰባራ ምጣድ መረጠችልኝ እሷ ያለችኝ እምቢ በራሴ አሪፍ ምጣድ ገዛሁ እና ሰወች በጣም ይወዷታል የገዛሁትን ምጣድ ምንድን ነው?

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 2 роки тому

    በተደጋጋሚ እቤት ውስጥ የተቀመጠ ስኳር ማየት ምንድን ነዉ

  • @zdd23
    @zdd23 2 роки тому

    ቤቲየ የኔን 15 ቀን ሆነኚ ከፃፉኩ ግን በቴሌግራም ነይ ብለሽኚ ግን አልመጣሁም👈ቴሌግራ አልወጣልኚም መለሥ ብለሽ አይተሽ
    ብትፈቺልኚ

  • @hamon4708
    @hamon4708 2 роки тому

    pls betiye lehuletegna gize new mitsifilish betedegagami andi aynet hilm new mitayegn isum awroplan ategebe iyemeta yikesekesal yifenedal indezih aynet hilm bich biyans beamet wust betinishu ke9-12 gize yitayegnal ina tirgumun tawki indew adera itebikalehu

  • @selammrs5933
    @selammrs5933 2 роки тому

    Selamesh yebza bate
    hilmun kayehut ke hager salweta nebir Ki yekirta ga betam lrersaw bemokr lersagn yalchalkut helm ale bateya befchilegn des yelgnal
    Nech iysuze yemslegnal ke hala betam bezuuu tikakur shantawoch tichinew bewstachiw hulum yezwal westu men edale alwekim ena enzan betam yebzu shantawoch sawer ayihu

  • @ሰናይት-ጰ4ተ
    @ሰናይት-ጰ4ተ 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ ሲደነቁ ማየትስ ብዙ ሰዎች ትልቅ ዛፍ ጥላ ተቀምጠዋል እኔም አብሪያቸዉ ተቀምጫለሁ ሰወቹ በእድሜ ገፋያሉ ሴትናወድናቸዉ ና በጣም ታምሪያለሽ ቆጆነሽ ይሉኛል እኔም ደስ ብሎኝ እስቃለሁ

  • @ሕይወት-ፐ3ለ
    @ሕይወት-ፐ3ለ 2 роки тому

    ስላም ላንቺ ቤትዬ በህልሜ የተለየሁት ፍቅረኛዬ የድሮውን አስር ብር ስጥቶኝ ስሄድ አመስግናለው እልሜን ስለምትፈቺልኝ

  • @hulumlebgonwe6146
    @hulumlebgonwe6146 2 роки тому +1

    💓💓💓💓

  • @helenheluhelenhelu-th9wc
    @helenheluhelenhelu-th9wc 8 місяців тому

    selam bete erguze negne ena behelm bemathne tele seweta ayew

  • @zeynebmohammed6458
    @zeynebmohammed6458 5 місяців тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ልብሴ ላይ ቱውከት ሲረጭ

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 2 роки тому

    Selam betiye hilmen fichilin betedegagami esike 4 amete deresi ene sideti kemetawu wodiya hulu ayalawu kelayi tiyiti yeworeworali anda ande demu besositi bekuli ketita sihedi ayalawu enem sawochum yeti wodiko sawun yigelili yihun bileni ensegaleni lerasachinim ensegalenim enitenekekalen ebakishi fichilin

  • @HagereMoges-uh8js
    @HagereMoges-uh8js 4 місяці тому

    በህልሜ ከሆዴ ውስጥ አንጀቴ ወጣ

  • @KidstAyenw
    @KidstAyenw 7 місяців тому

    በህም ሆድ ቁርጠት ምንድን ነው

  • @Daliyaskitchen
    @Daliyaskitchen 2 роки тому

    በህልም ደረሰኜ እና መታወቂያ ሲጠፋብኝ አየሁ

  • @newlife9989
    @newlife9989 2 роки тому

    እርእሱን ብቻ ብታቀርቢ እላለው በጣም እረጅም ነው ሁሉም ቪዶሽ

    • @abibi5249
      @abibi5249 5 місяців тому

      ሁሌምጨከርስ ውጪ

  • @nebes9660
    @nebes9660 2 роки тому

    Be kene helem yetayale ende betiye

  • @ኤፍታህየድንግልልጅ

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይቅርታ አንዱን አልመለሽልኝም

  • @amenwendimu5188
    @amenwendimu5188 2 роки тому +1

    ቴሌግራማችሁን ማግኘት አልቻልኩም

  • @Arsenal539-e7p
    @Arsenal539-e7p 2 роки тому +2

    ሠላም ጤና ይስጥል እናትቴ በህልሟ ከሞት ሰው ጋር ስጋ ጠብሼ ሥበላ አደርኩ አለችኝ እባክሽ ፍችልኝ

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 2 роки тому

    ሠላም፡ቤትዬ፡ሠላምሽ፡ይብዛልኝ፡ወለተሃና፡ነኝ፡ እኔ፡ያየሁት፡ህልም፡ያሠሪዬ፡ልጅ፡ልብሥ እና፡የኔ፡ልብሥ፡ሠገራ፡ነክቶ፡አየሁኝ፡የተፀዳዳሁት፡እኔ፡ነኝ፡የሷ፡በጣም፡ቆሽሾ፡ነበር፡እዳታይ፡ደብቄታለው፡የራሤን፡ግን፡አጥባለው፡ብዬ፡ወደልብሥ፡ማጠቢያው፡ጨምሬ፡አጥቢያለው፡ምንድነው፡ባክሽ፡ፍቺልኝ፡ሌላው፡ደግሞ፡የሆነ፡ደረጃ፡ላይ፡ወደላይ፡እየወጣው፡ደረጃው፡የሥሥ፡ጣውላ፡ነው፡ወደኔ፡ተመልሦ፡አልወጣሁም፡አሠሪዬን፡መሠላል፡ሥጭኝ፡ረጅሙን፡እያልካት፡አላውቅም፡የለም፡ትለኛለች፡ያንኑ፡ለት፡እሧም፡ህልም፡አይቻለው፡ካንቺ ጋር፡ሥጣላ፡ሢትገፍኝ፡አየሁኝ፡ብላኝ፡ነበር፡ምን፡ይሁን፡

  • @toyibafuad5273
    @toyibafuad5273 2 роки тому +1

    slame ekuwan slama mtashe txs bytey slameshe yebeza amsgenalwe

  • @firatkasimoglu9289
    @firatkasimoglu9289 2 роки тому

    selame yen wede eseke fechelge adese yefekr godega yeze neber ena yesu algaene bete meteto kalegaye gare segetatem ena demo algaw bene alga siyze leke new ena lekeke belo segetem ena esum tegetol enem tegechalhu gon begon hunen beyerasachen alga laye new yeteganew algaw gen gon begon getemetem belo ene bete meto new tada yesu alga medenew eske fechelge....amesegenalehu

    • @firatkasimoglu9289
      @firatkasimoglu9289 2 роки тому

      ena yehinne yayehute gena sentewowke neber keza teru hilem new beye ..kesu gare jemerkuge ahu gen tedebabarenal ..ena gera gebtoge new .ena hilem ewnte lehon yechelale wyem ene edeteredahute selalhine new hilemn fechelge ...please

  • @hulumlebgonwe6146
    @hulumlebgonwe6146 2 роки тому

    selm yewan sefe bota lay dunkan yalbet yemselgnal wenber algam albet eni hulum zemdoch akestoch agotochm alu lelloch sewochm alu betketatay yemtuna yekmtalu selam endlugn felge manm len bota yestgn yelm hulum eysaku selam yebaluna yekmtalu enam ezwe kezmdoch gelel bey keleloch swoch gar tekmtku andu agot alga lay tegnto nber eni semn terto ney lemn bechashn kezmdochsh rkesh tekmchalsh kensu gar tekmch yelgnal enam tewachwe ensu were becha nachwe elwalwe keza west ande befet mewedgn lje nber eni tensto gunchn yesmegna yehadal

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 2 роки тому

    Selamshin ybza ehiti baleful samnt yexafkutn hlm alfeshewal endegena exflshalew endematalfiw emaxenshalew hlmu balebiti ke audit sit ebit tezegtew eyalu enim berun kefche sgeba huletum ydenegtalu yeni ye alga tray wedqo qoshishewal enim be alga chaf quchi bye yewedeqewn tray eyaneshug lemndnew yetalachut eyalku sityewa dehna atbewalew tlegalech enim atbachu melsut eyalkug neqahug balebiti gn bedngati mnm aynagerm tebarekilg tbebun yabzalsh ehiti