ለሰዉ ትልቁ ስጦታዬ ችግኝ ነዉ የአርት ስራዎች ከእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 103

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 4 роки тому +5

    በጣም አሪፍ ነው ስጦታ ትልቅ ነገር ነው ልጅቷን በጣም አደነኳት 👏🏾👏🏾

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 4 роки тому +8

    ያምራል በርችልን እህታችን

  • @smerb2978
    @smerb2978 4 роки тому +4

    Woww ምርጥ የስራ ፈጠራ😍👏👏 አድናቂዋ ነኝ😍 አንበሳ ነች😍

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 роки тому

    በርች ሴት ልጅ እንደዚህ ስትጎብዝ ደስ ይለኛል ❤❤❤👍👍

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +11

    wow በጣም ያምራል እሰከ ቤት ድረስ 1500 ዋጋው በጣም ጥሩ ነው አገልግሉ ያምራል

  • @እንደእናት-ለ5መ
    @እንደእናት-ለ5መ 4 роки тому +1

    በርቺ ጎበዝ የምር ቀላል የሚመስል ግን እማይታሰብ ነገር ዋው

  • @natatravel1108
    @natatravel1108 4 роки тому

    ከዚች ልጅ እስካሁን 6 ጊዜ አዝዣለሁ፤ በጣም ጎበዝ እና የምትገርም ልጅ ናት። 👍👍👍
    ሁሌም እያስደሰተችኝ ነው፣ በርቺ ትልቅ ደረጃ ትደርሺያለሽ።

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 4 роки тому +1

    እጅሽን ይባርከው ቆንጆ አዲያልስት

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 роки тому +6

    የስራ ፈጠራዋን ሳላደንቅ አላልፍም። በርቺ ፣ እደጊ ብያለው። ማንነታቸውን ረስተው ሴትነታቸውን ለሽያጭ ከሚያቀርቡ ርካሽ ሴቶች አንቺ ሺህ ግዜ ትበልጫለሽ። ትልቅ ደረጃ ደርሰሽም አያለው።

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 4 роки тому +3

    ጎበዝ ልጅ በውጩ አለም የተለመደ ነው ግን አንች ባህልን ሳትረሽ ሰላ ዘጋችሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርች ብዙ ነገር ትሰራለሽ

  • @alem502
    @alem502 4 роки тому +1

    WO Wበጣምነው፣የሚ ያም ረው በርቺ እህቴ ፈጠራ ሽንበጣምነው፣የማደንቀው💞

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому

    ዋውውውውው አሪፍ ነው ሐገራችን ተሸሻለችበውነት ለኔስ ከኔ የሚጠብቅ እጅ ለእኔ ማንም አይሠጠኝም

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 роки тому

    gobez lidj especially ye chigignu setota enna yehagerawiw betam konjo new!!

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia 4 роки тому +3

    ፍቅረኛውን ለማግኘት በየቀኑ የ 10 ሰዓት መንገድ የሚጓዘውን ቢሊየነር አስገራሚ የስኬት ታሪክ መመልከት ከፈለጋችሁ ወደ ቻናላችን ይምጡ። Inspire Ethiopia እንባላለን። አነቃቂ ቪዲዮዎቻችንን በመመልከት ደስተኛ ሆነው እያንዳንዱን ቀን ያሳልፉ ቪዲዮዎቻችንን አይታችሁ ከወደዳችሁን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን።

    • @InspireEthiopia
      @InspireEthiopia 4 роки тому

      @Zufan Abebe After you watch the video you will be interested and I am 100% sure. For more discussion we can meet up on telegram @Sineworktaye

  • @የማራያምልጅነኝየማራያምል

    ጎበዝ አንደኛ አረብ የአለዉ ነው አንቺም የተጠቀምሽዉ እንደዚህ ነው ምንም አይለይም የኛ አገር ሰው አያቅም ግን በጣም ያሰገባሽዉ ነገር ሁሉ እኔም ቤት ዉስጥ አለ

  • @tegestbayu6028
    @tegestbayu6028 4 роки тому

    Wowww betam dess yilale gobezi lij neshi berechi

  • @ሚጣ-ቈ6ቘ
    @ሚጣ-ቈ6ቘ 4 роки тому +1

    ጎበዝ እናቱ የ በሃሉን ማየቴ ደስ ብሎኛል የናፈቀኝ እሱ ነው

  • @eyerusalemtesfaye675
    @eyerusalemtesfaye675 4 роки тому

    Ebs በጣም ነው ምወዳሁ በዚው ቀጥሉ በነገራችን ላይ የተረሱ ሰዎችን የምታስታዉሱበትን የፕሮግራም በጣም ነው ማደንቅላቹ ብትችሉ ድምፃዊ አቤነዘር ( አና ሲወያ) ጋብዙት ወጣት ድምፃዊ ነው ጠፍቱዋል

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው አድራሻ ቢኖርሽ ስልክሽን ዲሊቨር አገልግሎት መኖሩ ጥሩ ነው ለቤተሰብ

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 4 роки тому +1

    ጎበዝ ነሽ እናቴ በርቺልኝኝኝ

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 роки тому

    ጎበዝ አሪፍ አይዳያ ነው

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 роки тому

    Wow betam nw yemiyamirew berchi gin yerasich adirasha binorat arife nw

  • @rahelgirma971
    @rahelgirma971 4 роки тому

    በርቺ ጎበዝ..

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 роки тому +1

    ጎበዝ አንበሲት

  • @አባቴኩራቴእናቴአለሜ

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ ጎበዝ

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ

    ዋውው አሪፍ ነው በርቺ

  • @ፍቅርሀበሻ
    @ፍቅርሀበሻ 4 роки тому

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @eyerustesfaye3764
    @eyerustesfaye3764 4 роки тому

    Your creativity is appriciable

  • @kasualem2137
    @kasualem2137 4 роки тому

    አድራሻዎን የሰማ አለ ቴሌግራም ቻናል ማስታወቅ የፈለገች አትመስልም አፈጠነችው እስቲ ያወቃችሁ ቴክስት አርጉልኝ ። አመሰግናለሁ

  • @madetube4356
    @madetube4356 4 роки тому

    Wowo betam dess yilal Kemir mashallah

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 роки тому

    ጎበዝ ሴት ነሽ አድንቄሻለሁ በርች

  • @ናዝሬትኢትዮጵያ
    @ናዝሬትኢትዮጵያ 4 роки тому +1

    በዚህ አጋጣሚ እንም በዩትይብ መጥቻለው ቤተሠብ ይሁኑ ❤️❤️❤️

  • @መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ

    እንኳን ለቡሄ በዐል አደረሳቹ!
    የቡሄው ብርሃን ለኛ በራልን👏👏👏
    የህጻናት የቡሄ መዝሙር ተጋበዙልን
    ua-cam.com/video/ymKGBykvvjM/v-deo.html

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማሮች

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 4 роки тому

    ጎበዝ ልጅ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 4 роки тому

    I like traditional gift(mesobe) it is habesha style

  • @hawamohamad5394
    @hawamohamad5394 4 роки тому

    ደስ ይላል አድራሻ አስቀምልን

  • @brooktola5034
    @brooktola5034 4 роки тому

    Today both of you look the dressing amazing specialy with a white dress it fits her will!

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 4 роки тому

    "ቡሄ "በዓል በኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ ታሪካዊና ፤ ሃይማኖታዊ ትውፊት ያለው ታላቅ በዐል ሲሆን በተጨማሪም ወንዶች ልጆች ከቦታ ወደ ቦታ እየተንቀሣቀሱ ( እንዳሁኑ ዘመን ወዝና ለዛውን ጣዕሙን ሣያጣ ) በዜማና በጭፈራ ያከብሩታል ። የዚህ ትውልድ ታዳጊ ወጣቶች የሚመክር ፤ የሚገስፅና ሀላፊነት የሚሰማውና ለምን ? ብሎ የሚጠይቅ ወገን ስላላጋጠማቸው ፤ ወቅቱን ሣይጠብቁ በማክበርና ትክክለኛውን የቡሄን ጨዋታ ግጥም በተጣረሰ መልኩ እየቀባጠሩ ሲገልፁት ማየት የተለመደ ሆኖል ። ይህን ከመሥመሩ ያፈነገጠ ኩነት ማረምና ማስተካከል ሲገባ ጭራሽ በየቴሌቭዥንና ሬዲዮን መዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ የሚሠሩ አባቶች አንዳንዶቹም አያት የሆኑ እንዲሁም እናቶች የሆኑት ጭምር ተመልካቹን የሚያስቁ መስሏቸው የህፃናቱን ሥህተት ሲደገግሙት ማየት ሰዎቹ የሚሠሩትን የማያውቁ፤ ሀላፊነት የጎደላቸው ፤ ትውልዱን ምን እያስተማርን ነው ብለው አዙሮ ማየት የተሳናቸው ፤ የትልቅ ቀላሎች ብየ ብገልፃቸው እወቀሳለሁኝን ??? ህፃናት ልጆች የትላልቆቹን መጃጃል እንደ ትክክል ቆጥረውት ነገ አደባባይ ወጥተው ወግና ልማዱን ሲያበላሹ ስናይ ልናዝንባቸው ነውን ??? በዛሬው ቀን እሁድን በ ebs መዝናኛ ፕሮግራም የቡሄ ጭፈራ በማስመልከት አቅራቢ የነበራችሁ መጥፎ ምሣሌ በመሆናችሁ ልትወገዙ ይገባችኋል ። የቲቪ መሥኮት የመኖሪያ ቤታችሁ ጓዳ አታስመስሉት !!!

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 роки тому +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል።
    *************************
    በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል።
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @titeymbatalij4004
    @titeymbatalij4004 4 роки тому +1

    ኮረና ያሰጠለዉ ማን ነው ላያክ ሰጡኛ

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 роки тому +1

    👏👏👏👍👍👍

  • @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለብሄ በዐል ጓደኞቼ ከሰደት ሰመለሰ ዲዛይነር መማር እፈልጋለሁ እና ስልጠናውን የት ነው መውሰድ ያለብኝ የምታቁ ጠቁሙኝ በቅርቡ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ኢትዮጵያ እገባለሁ

  • @Belenz2421
    @Belenz2421 4 роки тому +1

    wow gobez berchi
    esti subscribe argugn adis ngn!

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 4 роки тому

    gobez zemenu yemiteykew tiwled nesh

  • @zinasheyoutube1038
    @zinasheyoutube1038 4 роки тому

    ከዛሬ ሰባት ወር በፊት መቅደስ የለበሰቺዉን ቀሚስ ራኬብ ለብሳዉ ነበር ምነዉ የልብስ ርክክብ ነዉ ወይስ አጋጣሚ ነዉ

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 4 роки тому

    Wow bxam gebez nech berech selek lakelen

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 роки тому

    Betam des yilal

  • @صوفيمحمد-س4ذ
    @صوفيمحمد-س4ذ 4 роки тому

    👍👍👍👍👍👍💚💛💛

  • @nurilgnhagere1808
    @nurilgnhagere1808 4 роки тому

    Nafekoten sle fiker teyikuat

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 4 роки тому

    👍👍👍👍🌿🍀🍀🌿🍀🌿🍀🌿

  • @asihailo8667
    @asihailo8667 4 роки тому

    💚💛❤

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 4 роки тому

    💚💛❤ 😘

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 роки тому

    Wow

  • @mayatube1930
    @mayatube1930 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ ለማዘዝ በምንድን ነው ምናገኘሸ?

  • @wurkuhatsege6629
    @wurkuhatsege6629 4 роки тому

    ሃይ

  • @multichannel955
    @multichannel955 4 роки тому +1

    Please post ur link

  • @narins89
    @narins89 4 роки тому

    በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @tigistmocrea1202
    @tigistmocrea1202 4 роки тому

    Wwwwwwwwawww

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 4 роки тому +1

    ስጦታ የምታዘጋጀዋ ግን በጣም fair ባሎነ ዋጋ ማለት በጣም ውድ ነው በዚህ ላይ እንድ የሚረባ ነገር የሌለበት ነው በጣም መሻሻል ያለበት ነገር ነው ስራው ለየት ያለ ጥሩ ነው ነገር ግን ጥሩ እቃ ለሚፈልግ አይሆንም የአቅም ጉዳይ ሊሆን ይችላል ይቅርታ

  • @tbb5294
    @tbb5294 4 роки тому +1

    እናቴ ምነው በደህና❓ይህን ሁሉ ስጦታ ገዝቼላት ጭንቅላቴ ይልቀቅ እንዴ❓❓❓
    ባለፈው ኣሁን ኣርባ ኣመቴ ፍቴ ላይ ግጥምጥም ብሎ
    ሲደቀነብኝ ሻማ መግዢያ ስላልነበረኝ ኣንድ ሰንዴል ለኩሼ ኣርባ ኣመት በሙሉ በእናቴ ጓዳ ከኑሮ ጦርነት የሰወርከኝ እስክ በቀጣይ ዓመት የቻፓ ጥይት ፈሰሰሰሰሰሰ ኣድርግብኝና እኔም በተራዬ ጣሊያንን ገትሬው እንደ ትዋጉ ኣርበኞ ኣባት ማውዜሬን ይዤ ልውጣ ቢዬ ነው የጸለይኩኝ‼️‼️‼️‼️

  • @mogo3101
    @mogo3101 4 роки тому

    Minem yemayetekem bututo new

  • @dunitubechanalle1287
    @dunitubechanalle1287 4 роки тому

    Yaseke meteshewoe selke ayserame edate lenagyeashe echelalen

  • @mr.h6854
    @mr.h6854 4 роки тому

    የFacebook or telegram አድራሻ ....

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 роки тому +1

    ወይ ጉድ ይቺን ቅራቅቦ ማስቲካ የጥፍር ሞረድ የሜካብ እርሳስ ምናም አርጎ በአንድ ሰንቢል 1500 ብር??

  • @hawatube9505
    @hawatube9505 4 роки тому +1

    እንዳው ሸቃላ የማይከበርበትሰአት ላይ ነንለአርስቲስቶች ብቻ ሰብ እኔንም ሰብ ከድርጉኝ

    • @sofiyahussenhk3873
      @sofiyahussenhk3873 4 роки тому

      በአርቲስቱ ሁላ ልመና ጀመሩ በለው ዛሬ ደግሞ ሁሉም አርቲስት መተዋል 😆😆😆

  • @bonreview1807
    @bonreview1807 4 роки тому +11

    ሰላም አርቲስት ሀናን ታሪክ ነኝ በአዳዲስ ስራዎች ለመምጣት እየተዘጋጀሁ ነው አስከዛው ፎቶውን በመጫንና ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ

    ጎበዝ ነሽ አላህ እትልቅ ቦታ ያድርስሽ
    እንድህ ሁሉም ወጣት ስራ በመፍጠር ቢጠመድ ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር
    ቱርክ ኢስታንቡል 👉🏻 ua-cam.com/video/WNahIXDtom8/v-deo.html

  • @yobatube1399
    @yobatube1399 4 роки тому

    #Ethiopia #soderemovies #Amharicfilm#Amharicmovies አዲስ የአማርኛ ፊልም ቀኝ እጁ

  • @narins89
    @narins89 4 роки тому

    አደኛነኝ ደምሩኝ

  • @memeayrka7886
    @memeayrka7886 4 роки тому

    እር ቁጥሪሺን በዝያ ሽር አሪጊልኝ ለልጄ መጨውቻ እፈልጋለው

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 4 роки тому

    1,500 besimam

  • @hayat1290
    @hayat1290 4 роки тому

    ስልክሱጡኝ

  • @የመዳምቅመምነኘ
    @የመዳምቅመምነኘ 4 роки тому

    አሁን። ይህ አትኩርቲ። 1ሺ500 መቶ። አልሀምዱሊላህ ከንድህ አይነት። አትኩርቲ የለሁበትም። ይገርማል። ለዚህ 1ሺ 500 የምታወጡ

  • @fouziyasultan7141
    @fouziyasultan7141 4 роки тому

    Kifl hageri yichalali woy

  • @hiwotketema4156
    @hiwotketema4156 4 роки тому

    gobezee betem des yelale endaazii nw leyete yale negere meserate sera feteraa malet ye nw barchii

  • @አልሃምዱሊላህ-ኰ6መ
    @አልሃምዱሊላህ-ኰ6መ 4 роки тому +1

    0940297215ስልኮን ለፈለጋችሁ በዚህ ትገኛለች

  • @ህይወት-ቨ7ጀ
    @ህይወት-ቨ7ጀ 4 роки тому

    እናንተ ቆንጅየዎች ዛሬ በጎጃም ሙዚቃ ጨፍራችው አስደስታችውኛል

  • @entisaromar7563
    @entisaromar7563 4 роки тому

    ጋዜጠኖች ምነዉ ፋዛዘቹ

  • @فانزمشاهير-ض9غ
    @فانزمشاهير-ض9غ 4 роки тому

    ወገኔነህ ደሜደሜ ያተመናር እሚኖረኝ ተጋበዙua-cam.com/video/1jAP3-pUz08/v-deo.html