Ethiopia - በፕሬዝደንቱ ላይ ሊመከርበቸው ነው፣ ‹‹ጦርነት አቁሙ›› አቡነ ማቲያስ፣ በግድቡ መፍረስ ተጨንቀናል ሱዳን፣ ከጠፈር የወደቀው ሳተላይት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @getayeTegegne
    @getayeTegegne 19 днів тому

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪

    • @teka1528
      @teka1528 19 днів тому

      fesamu, YEWUSHA lig!!

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 19 днів тому +11

    የአባታችን ቡራኬ ለሁላችንም ደርሶ ፈጣሪ አምላካችን አባታዊ ምክራቸውንና የሠላምና ፍቅር ጥሪያቸውን የምንቀበልና የምንተገብር ያድርገን አሜን ።

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 19 днів тому +13

    ሙስሊም ነኝ ግን አቡነ ማቲያስን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የኢትዬጵያ ተምሳሌት ናቸዉ 💚💛❤እድሜ ይስጣቸዉ👑👑👑💚💛❤

    • @medi574
      @medi574 19 днів тому +1

      አሜን🙏

  • @erkiemitiku5760
    @erkiemitiku5760 19 днів тому +4

    ሱዳን ሁልጊዜም አንድ ወጥ አቌም የሌላት ሀገር መሆኗ በተደጋጋሚ የታየ ነው። እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅ ።

  • @Tagada-l1o
    @Tagada-l1o 19 днів тому +1

    አምለክ ምህራቱን የብዘልን❤❤

  • @AZEZEAzeze-xd2bt
    @AZEZEAzeze-xd2bt 19 днів тому +1

    ሰላም ለሀገሬ🙏🙏🙏

  • @ኩሉከምፍቕድካይኹንኣምላኸ

    ስራ እግዚአቤሔር ታምር ነው።

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 19 днів тому +1

    በካኒፎርኒያ ያሉ ሁሉም ህዝቦች ፈጣሪ አላሕ እሳቱን ያብርድላቸዉ አላሕ አይሳነዉም በርደን ወ.ሰላማ አድርግላቸዉ እንደ ኢብራሒም ያረብ😭😭😭😭💚💛❤

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 19 днів тому

    ሰላም
    ❤❤❤❤

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 19 днів тому +4

    ⚠ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @Negtek-v2l
    @Negtek-v2l 19 днів тому

    እዝሄር ይማር።(የመሬት መንቀጥቀጥ)

  • @J.smoke911
    @J.smoke911 19 днів тому

    ሰላም ለሀገራቺን❤😢

  • @aii1223
    @aii1223 19 днів тому

    አሏሑ አክባር አሏሕ ራሕማቱን የውርድል ❤❤ ጀዘክአሏሕ ያሐጋሬልጅ ኮሚንት መፀፍ አሎድም ግን ዘውታሪ ታከታታይክ ነኝ አሏሕ ይጠብቅ ❤❤

  • @Ershaw75
    @Ershaw75 19 днів тому +7

    ግድቡ ከጦርነቱ አይብስም ለሱዳን፣የግብፅ ሴራ ነው።

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 19 днів тому

    አህሌን ፈታዎች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና

    ድል ለፋኖ❤

    • @DawitDafa
      @DawitDafa 19 днів тому +2

      ልቡ በእግዚአብሔር የጸና ስው አማጽን አይደግፍም

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 19 днів тому

      Koda hasabu hulu fano 😅😅😅😅

    • @teka1528
      @teka1528 19 днів тому

      serte bela! afer tene bela! ZERAFE BANDA, yezerafe lig!!

  • @EliasArega-c6w
    @EliasArega-c6w 19 днів тому +2

    መቼ ነዉ ገለልተኛ ዜና የሚትሰሩት ሁሌ መንግሥትንና አገር አፍረሽ ዜና የሚትሰሩት

  • @fentaw-d5y
    @fentaw-d5y 19 днів тому

    ኣባት መሆናቸው አሁን ተረዳ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 19 днів тому +1

    አያምጣው እንጂ ካመጣው ምን ማድረግ እንችላለን ክፋት ከማሰብ በጎ በጎውን እያሰቡ መፀለይ ነው

  • @SolomonAbebe-ot4of
    @SolomonAbebe-ot4of 19 днів тому

    Good

  • @azbitehailukassahailu8682
    @azbitehailukassahailu8682 19 днів тому

    ሱዳኖች አውቀት ና ምኞትን መለየት አቀባችው

  • @Tybatube
    @Tybatube 19 днів тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት😢❤🎉

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ

    ሱደን የምትባል የግብፅ ተቀጥላና ምቀኛ በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንየሰት የአባይ ግድብ ለስጋት ዳርጎኛል ትላለች ምን ይጠበስ ቢፈልጉ ከተማቸውን ለቀው ይውጡ አትፍሩ አይባሉም ግን ምቀኝነት ይቅርባቸው።

  • @tamirat2392
    @tamirat2392 19 днів тому

    አ/አ አፈሳማ ተጠናክሮ ቀጥሏል😢

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 19 днів тому

    😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @SeydTegegne
    @SeydTegegne 19 днів тому

    😊😊

  • @teka1528
    @teka1528 19 днів тому

    feta, hodekahe yetafese, ante ensesa!!

  • @andud9200
    @andud9200 19 днів тому

    ድሀ አልይ አሉ የነዚህስ የባሰ ነዉ

  • @HamidsaidHamidsaid
    @HamidsaidHamidsaid 19 днів тому

    Salam lahagarachin slam la alamachin

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 19 днів тому

    Wushatam

  • @PhiwaBiyela-v8l
    @PhiwaBiyela-v8l 19 днів тому

    አይዞሽ ሀገረ ፈርዖን ልነሳው ጊዜው ደርሷል ዳዊትም ይነግሳል

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 19 днів тому

    እኔ የምለው?የነሱ ግድብ የፈለገውን ያህል ትልቅና ብዛት ያለው ቢሆን መሬት አይንቀጠቀጥም የኛ ሲሆን ደግሞ የሚንቀጠቀጥ!!አጃቢ ነው! ለቀጣፊና ሴረኛ ምን መልስ ይሰጣል?

  • @sisayalemu558
    @sisayalemu558 19 днів тому +1

    ሊባ ዻዻስ ካድሪ እንጂ ዻዻስ አደለም

    • @medi574
      @medi574 19 днів тому +1

      በላይክ ለይ ያለውን ጋኔል እግዚአብሔር ይገስፀው

    • @sisayalemu558
      @sisayalemu558 19 днів тому

      @ በመፍቅለ ዻዻስ የተገኘ ስልጣን የነሱ ክፍት እና ክህደት ነው ሀገራችንን ያዎረደው

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 19 днів тому

    ግግግግግግግፋችን ሸራችን ሴጣናዊነታችን እንኳን መሬት መንቀጥቀጥ መሬት ተሰንጥቃ አለመዋጡ {ዳግም እንደኖህ ዘመን በንፍር ውሀ አለመጥፋታችን ፈጣሬ ምን ያክል ታጋሽ መሆኑን እያሳየነው ሰማይና ምድር የኔነው እናንተም የቱንም ያክ ቱጃር ብትሆኑ የኔ ፍጥረቶች ናችሁ እኔ መልካሙን መንገድ ቀኙን መንገድ አሳየሇችሁ እናንተ ግን የሴጣንን ፈለግ ከተከተላችሁ እስኪ ቆንጠጥ ላርጋችሁ ላንቃችሁ እንድትመለሱ እያለን ነበር ጆሮ ዳባ ብለናል መፍትሄው በእጃችን ነው ከተመለሰን ፈጣሬም ይምረናል ሴጣንን ከተከተልን ሰይፉን እንዳያሰ ፍሩ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 19 днів тому

    አቡነ ማትያስ የርሶም ግዛት ተከፍሏል መጀመሪያ እሱን አስመልሱ ሌላ የመንግስት ጣጣ ውስጥ አይግቡ ሲኖዶሱን አንድ ያድርጉ እርሶ ያንን ካልቻሉ

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 19 днів тому

    Street people need to be promoted to better life.

  • @ia6750
    @ia6750 19 днів тому

    Yerasun ayastaliklna becha

  • @JemalMohamed-t7k
    @JemalMohamed-t7k 19 днів тому

    በቃ ስለአባይ እናተም አትዘግቡ ምክኒያቱም አባይ ግድብ የተፈጥሮ ግድብ ነው አትድከሙ የሜሰማ የለም

  • @JemailAhmed-i1f
    @JemailAhmed-i1f 19 днів тому

    ኢሰመኮ ስለ ታማሪ ሂጃብ ምንም አልተናገረም ስለ ታማሪዎች መብት ጉደይ አይመለከተውም እንዴ?

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 19 днів тому

    ይህ እቪደዎዉ ላይ የሚታየዉ የሚዘግበዉ ሰዉ በጋዛ ንፁሀን ሲሳለቅ ሲስቅ ነበር አሁን አጠገቡ መጣለት

  • @bsquadreact2
    @bsquadreact2 19 днів тому +2

    ⚠ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢