Ethiopia - ከኤርትራ ጋር ድርድር ተጀመረ፣ የአዲስ አበባው ሚስጥራዊ ንግግር፣ የዛሬው አስገራሚ የሹመት ውሎ፣ የአማራ ክልሉ አስደንጋጭ መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 194

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 11 днів тому +61

    የኤርትራ ባህር መሬት አየር ዝምብሎ እንደ ሌላ አፍሪካ አገራት የሚፈነጭበት አይደለም ።

  • @astermogos3105
    @astermogos3105 9 днів тому +2

    Eritrea 🇪🇷 for ever

  • @mussiedebrezion554
    @mussiedebrezion554 11 днів тому +17

    When it comes to security no joke with Eritrea it is very serious business.God bless Eritrea 🇪🇷🙏🇪🇷

    • @DasitaBalaya
      @DasitaBalaya 11 днів тому

      ድል❤ኤሪሕትሕሪሐ❤ኢሕሲሕያሐሲሕ
      ኤሪሕትሕራሐ❤ከሐአሐገሐንሕትሕ አሐቡሕይሕ ዬሄሚሕንሕ ድሕሪሕድሕሪሕ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhirmayTesfatsion
    @GhirmayTesfatsion 11 днів тому +41

    እኛ ኤርትራውያን እኮ ጥሩ ጎረቤት ነው ያገኘነው፡ ምክንያቱ የጦር መሳርያ ገዝተን ኣናውቅም በራሳቸው መሳርያ ነው የምናጠፋቸው፡ድሮ በጦር ሜዳ ነበር የምናገኘው በምርኮ ማለት ነው፡ዛሬ ደግሞ ይባስ ብሎ ሶስት መርከብ ጭኖ እቤታች ውስጥ ኣመጡልን፡ መጣም ያስቃል !!!! ሻዓብያ ማለት እንዲህ ነው ምንም ኣይደረግም ።

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 11 днів тому +4

      የኢትዮጵይን ህዝብ ሊገልበት ነው ደግ አደረጋችሁ bravo 👍

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 11 днів тому

      እናንተ ቀላዋጮች ከኢትዮጵያ ነው ሁሉንም የምታገኙት ።ልትሞቱ አንድሳምንት ቀርቷቹሁ ነበር እድሜ ለአብይ አህመድ ነብስ ዘራላችሁ።ለነገሩ እናንተ ሻቢያ የምትባሉ ከእንስሳት የማትሻሉ ውለታቢሶች አይደለም አብይን የትግራይ ህዝብ አብራችሁ የሞቱትን ሀገር እንድትሆኑ ዋጋ የከፈሉትን የትግራይ ህዝብን ክዳችሁ ከደርግ ቂመኞች ጋር ተሰልፋችሁ የትግራይ ህዝብ ን የጨፈጨፋችሁ ውለታቢሶች ናችሁ ።

    • @rahwayohaness2131
      @rahwayohaness2131 11 днів тому +3

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @meharikidane-mehari7181
      @meharikidane-mehari7181 10 днів тому

      dros​@@MMolla-cr3bj

  • @abualu8425
    @abualu8425 11 днів тому +67

    የአዘር ባጃ መርከቦች በህግ ወጥ የጦር መሳሬያ ጭነዉ ወደ ኢትዮጵያ ነበር ሊገቡ የነበረዉ ከዛ የአማራን ህዝብ ሊጨፈጭፍ ነበር ይሳያስ አንበሳ የአፍሪካ ንጉስ ንርልን 👍

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg 11 днів тому +8

      ከማሀይም መልካም ሀሳብን መጠበቅ ከዝብ ማር እንደመጠበቅ ነው ደንቆሮ

    • @Bortossa
      @Bortossa 11 днів тому +6

      ማስረጃ አለህ? ሰገጤ 😡

    • @LilayTesfay
      @LilayTesfay 11 днів тому +1

      Endeza kalhone mnm aymeleketachown nebr slezi merkeboch

    • @netsereabmengifteab741
      @netsereabmengifteab741 11 днів тому

      ከመሳደብ ነገሩን መመርመር መልካም ነው ጭነቱ ምን የማን ነው ?​@@Yfdbkg

    • @netsereabmengifteab741
      @netsereabmengifteab741 11 днів тому +6

      ​@@Bortossaለምን ለመሳደብ ትቸኩላለህ ? ጭነቱ ምንድን ነው የማን ነው ይህንን የሚያውቀው የያዘው ብቻ ነው
      ኤርትራ ዝም ብላ ዝም አላለችም።

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 11 днів тому +5

    ድል❤አሐመሐራሐ ፋኖነሐ❤ኤሪሕትሕራሐ❤ድል

  • @dani133boy
    @dani133boy 11 днів тому +34

    በጥቅምት ወር የተያዙ መርከቦች እንዴት መረጃውን በጥር ወር ዘገባቹት ይገርማል የኤርትራ መንግስት ህዝብና ሰራዊት ምን ያህል የሃገራቸውን ሚስጥር እንደሚይዙ ይደንቃል ከጥቅምት ወር ጀምሮ እስካሁን መርከቦቹ ምጽዋ ላይ ቢቆሙም አንድም ኤርትራዊ ትንፍሽ አላሉም መግባባት ማለት እንዲህ ነው

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 11 днів тому +3

      ምንም ምስጢር የለም ።እንደተያዙ ነው ወዲያው ኢትዮ ፎረም ና ስታሊን የዘገቡት ለአንተ አሁን አይተኸው ይሆናል።

    • @Bortossa
      @Bortossa 11 днів тому +3

      አሽቃባጭ! መረጃ ከ አሳያስ አያልፍም. ኤርትራውያን አንደምያቁ በምን ታውቃለህ?? ልወደድ ባይ ነህ.

    • @mesfinteklay4348
      @mesfinteklay4348 11 днів тому

      😅😅😅😅😅😅😅​@@Bortossa

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 11 днів тому +1

      ኤርትራ እንደፈረሰችው ኢትዮጵያህ ማንም ገብቶ የሚሸረሙጥባት አይደለችም ሾርት ሜሞርያሙ ስለ አገርህ አስብ ​@@Bortossa

    • @dani133boy
      @dani133boy 11 днів тому

      @Bortossa ለኢሰያስ የሚነግሩትኮ የባህር ሃይል ወታደሮች ናቸው ማርከውም ወደ ወደብ ያስጠጓቸውም ወታደሮቹ ናቸው መርከቦቹም ትልልቅ ናቸው አጠቃላይ የወደቡ ሰራተኞቹም አይተዋቸዋል ለነገሩ ባህርና ባህር ሃይል ስለማታውቅ አይፈረድብህም ዋናው ነገር ኤርትራውያን የአገራቸውን ሚስጥር አሳልፈው አይሰጡም ባጠቃላይ ኤርትራዊ ሚስጥር ነው

  • @coredawit3260
    @coredawit3260 11 днів тому +27

    መርከቡ የአብይን የጦር መሳሪያ ሰለጫነ ነው ምንም ማዕበል ደግሞ አልነበረም የመኖችን ፈርቶ ነው የሰው አገር የገባው ኢሱ ጋ ጨዋታ የለም 7:50 7:51 ጀግና ነው 4ኪሎ ቁጭ ብድግ ያደረጋቸው ስራቸውን ሰለሚያቁ ነው

    • @smartcityfool
      @smartcityfool 11 днів тому

      ጦር መሳርያ ጭነው የኤርትራ ባህር ክልል ውስጥ ህጋዊ ባልሆነ ሁኔታ ሲገቡ የተገኙ መርከቦች በቁጥጥር ስር ገብተው መሳርያው ገቢ ይሆናል፣ እንደሁኔታው መርከቦቹም ሊወረሱ ይችላሉ። በአብይ መንግስ የሚደረጉ ትንኮሳዎች ዓለም እየተመለከተች ነው።

  • @mohamedwassie4149
    @mohamedwassie4149 11 днів тому +29

    ከዚህ በፊት የእንግሊዝ ሰላዮች እንደዚህ አድርገው 6 ወር እስር ቤት ታስረው ለስላሳ እንደገቡ አምነው ይቅርታ ነው ወደ ሀገራቸው ተመልሰው የሔዱት

  • @abebameresa1205
    @abebameresa1205 11 днів тому +6

    Eritrean is right

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 11 днів тому +16

    FANO for Ethiopian freedom 💎

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 10 днів тому +2

    የአየር ሁኔታ የዛንኑ ቀን ታይቷል ማዕበል አልነበረም ፤ 18 ሰዎችን ብቻ አልያዘችም ሁለት ሁለት ሆነው በሶስቱ መርከቦች 6 ሰዎች የሌላ አገር ዜጋ ነበሩ ለምን ስለነሱ አልተገለጸም❓ በጠቅላላ 24 ሰዎች ናቸው

  • @yaredhailu5516
    @yaredhailu5516 11 днів тому +17

    ከ3 ቱ መርከቦች ሌላ በዛ ባህር የሚያልፉ አልነበሩም ማለት ነው በዛ ቀን ።ለምን ሌላ መርከባች አልገብም ወደዛ ክልል

  • @smtube3485
    @smtube3485 11 днів тому +18

    መርከቦቹ. የድሮን ተተኩዋሽ. ለአብይ ለማስተላለፍ. ነበር. የተያዙት. ለምን ይዋሻል. እውነቱ ይህ ነው. የምን መደባበቅ ነው

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 11 днів тому +1

      በፈጠራ የምታብዱ ዜጎች

    • @abrahamasmelash5135
      @abrahamasmelash5135 10 днів тому

      @@gogofa2675 ቆይ እኛ ኤርትራውያን የኢትዮጵያን ጀናራሎች ማረክን አየር ሃይል የምትመኩበት ቀዛብህ ሁለት ግዜ ማረክነው የጦር ሄልኮፕተር ማረክን አባዱላ ተማረካ ብርሃኑ ጁላ ባጫ ደበሌ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ምሉ በምሉ ማረክነው አሁን ለምን በ3 መርከቦች ተንጫጫቹ መማረክ ልምዳቹ ነው ደደቦች።

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 11 днів тому +4

    ኤርትራ ዳር ድንበሯን ማስከበራ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነች ያሳያል። እኛ ግን ዳር ድንበራችንን ለጠላት ትተን በአገር ውስጥ ጦርነት ተጠምደናል።ዘረኝነት ያመጣብን ጣጣ ነው።

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 11 днів тому +10

    በቀይባሕር እንደዚህ ያለ ማዕበል ሰምተን ኣናውቅም፡ በዚሁን ጉዳይ ብዙ መረጃ ማድረግ እያስፈልግህም። መርከቦቹ መሳርያ ተጭኖ ወደ ኢትዮጵያ እያመሩ ነበር።

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 11 днів тому +4

    Don't mess with Eritrea.

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 11 днів тому +8

    አይ ዜና ተንታኝ ያለፈቃደ የገባው መሰራ የኢትዮጰያ ነበር ገቢ ኖዎል አሰብን ፈለጋ ሰትመጣ አናትህ ላይ እናርከፈከፈዎለን

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 11 днів тому +5

    በIMF የተመራ የኑሮ ውድነትን አናታችን ላይ አውጥቶ እሱ የጦር መሳርያ ይገዛል የጭካኔው ጥግ ግን ለእግ/ር ምን ይሳነዋል እንካን ተያዘ

  • @Feyori2004
    @Feyori2004 11 днів тому +9

    ኢትዮጵያ ስላአዛርባጃን ተጨነቀች 😂😂😂😂😂

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 11 днів тому +5

    ኤርትራውያን እና የተከበረው ኢሳይያስ አፈወርቂ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ። አረብ ኢምሬትስ ለጨቅላው ፣ ለጨፍጫፊው አብይ አህመድ ቀኝ እጅ መሆኗን ይታወቃል ???

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 2 дні тому

    ኢትዬጵያ መቼም እንዳያልፍላት ዘረኝነት የሚሉት በሽታ አለብን

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 11 днів тому +4

    የፈጣሪ ስጦታ ነው ስንት አመት ማዕቀብ ሲጣልብን ወያኔና አሜሪካ እያቃጠሩ አሁን ገቢ አድርገናል 3 መርከቦች

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 11 днів тому

    አህሌን
    ፈታዎች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @astermogos3105
    @astermogos3105 9 днів тому

    Eritrea 🇪🇷 only for Eritreans..

  • @russomhabte9958
    @russomhabte9958 11 днів тому +7

    የኢትዪ መሳርያ ነው ጭኖ የነበረ አትዋሽ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 11 днів тому +1

    እሱ ይሻላል

  • @AbrahamDebesay-k3d
    @AbrahamDebesay-k3d 11 днів тому +10

    ገቢ ሆነዎል አትድከሙ

  • @KakaKaka-j4r
    @KakaKaka-j4r 10 днів тому +1

    ከኤርትራ ጎን ነን ኤርትራ ወደፊት ይመቻችሁ❤❤❤

  • @Proud-Eritrean-Binyam
    @Proud-Eritrean-Binyam 11 днів тому +7

    የኢትዮጵያ ሜድያወች ነገር ከፍየሉ በላይ ነው

  • @HalekaGebrehiwetGerezgiher
    @HalekaGebrehiwetGerezgiher 10 днів тому

    Viva tplf

  • @russomhabte9958
    @russomhabte9958 11 днів тому +4

    በዛ ወቅት ማጨዕበል አልነበረም ተረጋግጠዋል

  • @tezerabekele9015
    @tezerabekele9015 5 днів тому

    #Its better to discuss... With

  • @Mike-b6j2b
    @Mike-b6j2b 11 днів тому +2

    የምስጋና ደብዳቤ ተልኮላቸዋል

  • @tesfayemengestu4313
    @tesfayemengestu4313 10 днів тому +1

    አርእስት አድጋችሁ ያስቀመጣችሁት ትዮዽያና ኤርቲሪያን በሚመለከት ያሉትን ችግሮችተነጋግሮ ውጤት ለማምጣት ነው በሚል የትጭበረበር መልእክት አስቀምጣችሁ ጠልቅ ተብሎ ሲተነተን ግን ፈፅሞ ኢትዮዽያንየማይመለከት ሀተታ ማቅረባችሁ አሳኝ የሚያዲያ አጭብባሪ የአቀራረብ ስልት የተጠቀማችሁ መሆኑ የማውቅ መሆኔን እወቁት::

  • @genetgebregiorgis2885
    @genetgebregiorgis2885 11 днів тому

    Yes esu

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 9 днів тому

    በሱማሌ ሰማይ ላይ የበረርነው መሬቱ እንደልማዳችን ኬኛ ከሆነ ሰማዩም ኬኛ ነው ብለን ነው፣ብንከሰስም መልሳችን ይኸው ነው።

  • @durimohammed5282
    @durimohammed5282 11 днів тому +4

    Why is Ethiopia concerned with the ships of Azarbajan??? The answer lies what they carried and to whom they deliver. Dont give any false reasons. Gebi gebtewal atidkemu. Viva Shabia

  • @jihanadem5842
    @jihanadem5842 11 днів тому +2

    ኤርትራ መብታ ነው ሰላዬችን መያዝ አተ ምናባህ ነው የምትለው ቀይባህር ማእበል የለ ቶናዶ የለ ከ ኤርትራ ጋ መዳፈር ዋጋ ያስከፉላል !! ለኢትዬዽያ ሊዘዋወር የነበረ መሳርያ በኤርትራ ጀግኖች እጅ ከብታል !ምን ታመጣላቹ???

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 11 днів тому +1

    Good

  • @BaahirYaasin-q6l
    @BaahirYaasin-q6l 11 днів тому +1

    ❤❤

  • @mehariabera2771
    @mehariabera2771 11 днів тому +1

    Thank you FDN for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @tesfalemtesfamariam2387
    @tesfalemtesfamariam2387 11 днів тому +1

    ሶወስቱ መርክቦች መሳሪያ የጫኑ ናቸው የኤርትራ መጣራት ለበት።

  • @KakaKaka-j4r
    @KakaKaka-j4r 10 днів тому

    ኤርትራ ዝም ብላ አትይዝም የኤርትራ መንግሥት በጣም ሀይለኛ ነው ኤርትራ አራዳዬ ይመቺስ 😂🎉🎉🎉🎉

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 11 днів тому +2

    አትዋሽ ቀይ ባሕር መዓበል የለዉም በሻሻዉ ቍማር ተበላ ዎድ ይፉጀዉ ወዳጄ😅

  • @taemewoldetsion1075
    @taemewoldetsion1075 11 днів тому +2

    You are layers

  • @GetahunEndashaw-fg7fm
    @GetahunEndashaw-fg7fm 11 днів тому +1

    Hi

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 11 днів тому +3

    ዝም ብለህ በማታውቀው ገብተህ ኣትዘባርቅ
    እነዚህ መርከቦች መሳርያ ጭነው በ3ቱ መርከቦች ሁለት ሁለት ወታደራዊ ባለ ሞያዎች ተጭነው ነበር መሳርያው ወዴት እየተጓጓዘ እንደ ነበር ረጋ በል ነገ ትሰመዋለህ
    ወይም ለኣብይ ሹክ በለው

  • @AydahisAli-n5r
    @AydahisAli-n5r 11 днів тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 11 днів тому +1

    ኤርትራ ታሪካዊ ጠላት ነች ብሎ ያለቀሰው ምርኮኛ ከመርከቦቹ ላይ የተወሰደበትን መሳርያ አቃጥሎት መስሎኝ😂😂😂😂😂😂

  • @Khm1103
    @Khm1103 11 днів тому +2

    Check international weather forecast on the date the ships crossed into Eritrean waters, also check the international maritime may day or radio channels

  • @abdulwassieabdu2725
    @abdulwassieabdu2725 11 днів тому +1

    ካንተበላይ እንዉቃለን ለማንም አትሸወድም በተለይ ኤርትራ
    ህዝበ አትመኩር ለምን እንደሆነ ተቃለህ የብልፀግን የጤር መሳርያ ነው

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 11 днів тому

    የኛም ጉድ ሲመጣ እንዲህ ተለሳልሶ ነበር

  • @amanuelblessed9216
    @amanuelblessed9216 8 днів тому

    Bezaw qen mnm maebel alneberem

  • @abrahamasmelash5135
    @abrahamasmelash5135 11 днів тому +1

    አንታ አሁን የኤርትራ መንግስት ከረር ያለ ነገር ነው የያዘ ማለትህ እናውቃለን መረከበቹ የጫኑት ንብረት የኢትዮጵያ ነው የጫኑትም የታወቀ ነው ግን ቻው ተበላ ኤርትራ ገቢ አረጋቸው ።

  • @EmahaAraya
    @EmahaAraya 10 днів тому

    Enante Ahyoch 🫏🫏🫏🫏

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 11 днів тому

    ፈታ ይህን ሁሉ ሰትናገር አብረህ ነበርክ ከህግ ዉጭ ከሆኑ ትክክል ነው የኤርትራ መንግሥት

  • @eritrawit7184
    @eritrawit7184 11 днів тому +3

    በመርክባቹ ምን ድነው የድበቃች ? መን ድነው ምኽራች ?

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 5 днів тому

    ምን ኣስቸነከሕ ኤርትርአ የማንም ሃገር መርከቦች አውሮፕላኖች ወታደሮች በ መረቱዋና ብባሕ ሕገወጥ ከ ገቡ የራሱዋን ዉሳኔ የምትወስን ሃገር ናት

  • @DeginehDika
    @DeginehDika 11 днів тому

    ኤርትራ ሀገር አይደለችም የእትዮጲያ እንደአንድ ድልል ነው የሚቆጠረው

  • @begooddogood8334
    @begooddogood8334 11 днів тому

    18 መርከበኞች???🤔
    ጠቅላላ 24 ናቸው ስለዚ 6 ሰዎች የማን ዜጋ ናቸው? ለምንስ 12mile or 19.2km የኤርትራ ግዛት ገቡ? የዛን ቀን weather report ወጀብ ሚያስለሳ እንዳልሆነ ሪፖርቱ ይጠቁማል። ኢትዮጵያስ ምን አስጨነቃት?

  • @GhirmayTesfatsion
    @GhirmayTesfatsion 11 днів тому +3

    ኣንተ ፋራ ስለ ባህር እውቀት ስሌለህ ነው እንጂ የኣንዱ መርከ መገናኛ እምቢ ሲል የሁለቱ ኣይሰራም ብለህ ታስባለንህ ? የኣህያ ነገር ሁነብህ ካልሆነ !!!

  • @Tybatube
    @Tybatube 11 днів тому

    አሰላም አሌይኩም ውድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 11 днів тому +2

    ፋንድያ ለምን አብይ በትራምፕ በአለ ሲመት እንዳልተገኘ መረጃ አታቀርብም ቆሼ ኢትዮጱያን ታጠፋታለክ

  • @gebrusium7702
    @gebrusium7702 11 днів тому +2

    So what? 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 11 днів тому

    ስለ ትራምፕ ምን የምትነግረን ነገር አለ ገና ንግግር እንኳን አላደረገም😏

  • @AlexandrGbrmecaAl
    @AlexandrGbrmecaAl 11 днів тому +1

    ኢርትራ አገርነች አሰብ የኢትዩጵያ ነች መለስ የሸጣት 😢😢

  • @yohansbelay2323
    @yohansbelay2323 5 днів тому

    ከናተ አየሲፈሊም ዲርዲር ከቃል ኪዳን ወጪ ናቹ ከኛ ሊትሄዱ በሃሳቢ አትሄዱም

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 11 днів тому +1

    ደግሞ እንደልማዱ ትግራይን ተባብረው ለመጨፍጨፍ ነው የሚደራደሩት?

  • @AlexandrGbrmecaAl
    @AlexandrGbrmecaAl 11 днів тому

    አብይ ኢርትራን ለመውጋት አሰብን ለመመለስ ዝግጁ ነን ።።

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 11 днів тому +2

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 11 днів тому +1

      በምላስህ ነው ሽንታም

  • @hagoshaile426
    @hagoshaile426 11 днів тому

    What did you have with the thef?? tell the truth😮😮

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 11 днів тому

    በወያኔ ጦርነት ኤርትራ ባትካፈል ኖሮ ወያኔ አሁን አራት ኪሎ ነበር።ኢሳያስ ሊመሰገኑ ይገባል። ሲኦል ገብተው ኢትዮጵያን አፍርሳ ነበር።

    • @nahomekubay7780
      @nahomekubay7780 11 днів тому

      pe eritrea ye ethiopia mekelakeya bayzor ena be badme bayewaga eritrea atnorm neber

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 10 днів тому

    ኤርትራ ጋር ቀልድ የለም። ኤርትራ በአለም የተጻፈው ህግ በኤርትራ ያገለግላል።አለም ህጉን ይጽፉል ግን ደስ ሲለው ይጠቀምበታል ደስ ካላለው ጉቦ ይቀበልና ህጉን በጉቦ ይቀይረዋል። ኤርትራ ጉቦ የለም ጉቦ የወሰደ እና የሰረቀ ያወናበደ የዋሸ ኤርትራ ውስጥ ቀልድ የለም እስከ መጨረሻው ወደ መቀመቅ ነው። አሁንም ኤርትራ እያረገችው ያለችው በአለሙ ህግ አንድ በአንድ አንቀጽ በአንቀጽ ቁጥር በቁጥር ሰነድ በሰነድ ነው መሄድ ያለባት ምክንያቱም የአለም ውሸትን ስለምታውቅ ሁሉ በጥንቃቄና ግዜ በመውሰድ አጣርተው ነው መልስ እምትሰጠው። ለዛ ነው የኤርትራ መንግስት እና ሰራዊት እሚለመነው ።ኤርትራ ይሰራል እንጂ አታወራም ።ኤረትራውያን ወረኛም አይወድም የሚሰራ እንጂ።አሁና ደግሞ አዘርባጃን በትእግስት መጠበቅ ብቻ ነው የፈለገችውን ማግኘት እምትችለው

  • @LiulAbrham-wt2vc
    @LiulAbrham-wt2vc 11 днів тому

    20 kilo metre gebitewal ewunet now

  • @Leave-me588
    @Leave-me588 10 днів тому

    መርከቦቹ መታገታቸዉም ግን ከኣዘርባጃን በላይ የ4 ኪሎ ሰዎች ኣጨናንቀዋል 😅

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 11 днів тому

    ወዶ ነው የሞደራደረው? ሲስሟት ቀርታ ሲገፈትሯት መጣች።

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 11 днів тому

    ማንም ኢትዮጵያዊ የ ኢትዮጵያ ምንግስትም ይሁን ህዝብ ማወቅ ያለባች ኡ ኤርትረአ ከ ኢትዮጵያ የምያደራደር ምንም ነገር የለም ኢትዮጵያ ራስዋ ጥግ ትያዝ 24 ሰዓት ኢትዮጵያ የምታወራው ስለ ኤርትረአ ነው የ ኣዘርባቻ የ ኢትዮጵያ መሳርያ ይዘው የተያዙ ለ ኤርትረአ ይመለከታል በ ኣለም አቀፍ ህግ ተይዘዋል በ ማታለል በ ኤርትረአ ግዛት ወፍም ኣታልፍም!!!
    ኤርትረአ ባሕር በርዋ ዘግታልች በ ምድርም ከ ኢትዮጵያ ያለው ቦርደር በድምብ ዘግታለች የ ኤርትረአ መንግስት የሚጠበቅበት አሁን የ ኣየር ክልልዋ ለ ኢትዮጵያ እ ድንትዘጋ አና አምባስዋ በ ኢትዮጵያ እድትዘጋ በቓ!!!

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 11 днів тому

    ኤርትራ በድንበር ብቻ ኣይደለም በሰማይን ትታገዳላቹ

  • @abkwnnetemen6341
    @abkwnnetemen6341 11 днів тому

    Lemn taleqsaleh Sle merkebechu?

  • @eristarthomas2464
    @eristarthomas2464 11 днів тому

    Where did you get your news about Eritrea?
    Don't bring nonsense news?
    Eritrea has a right to exercise her own laws within her territorial sea.

  • @EiroLove
    @EiroLove 11 днів тому

    Why Ethiopia keep talking about those things if they don’t have anything to do with it እናንተ ከአዛባርጃን በላይ ተቆርቅራጩ የናንተ መርከቦጭ ናቸው ወይስ እቃው እናንተ ለመድረስ ነው ይገርማል እኛ ማኝ አይደለንም ሌቦች ራሳቻ ሚለፈልፉት you know what I mean hope you get it 🥰❤️🇪🇷❤️

  • @berhanuaeyle9686
    @berhanuaeyle9686 11 днів тому

    መሣሪያ ጭነው የምትለው አንተ ነህ የጫንከው ።የአባ ገነን ደጋፊ !!!!

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 11 днів тому

    MINILIK SHERMUTA TEFTFO YESERAT ETHIOPIA 🇪🇹 MULU BE MULU MEFRES BICHA NEOW YALEBAT

  • @mikiyasalemu3907
    @mikiyasalemu3907 11 днів тому

    wojeb alnber fetera new

  • @getachewgebremariam4665
    @getachewgebremariam4665 11 днів тому

    ርእሱ ከሀተታው ጋር አይጣጣምም ታዲያ የአብይን ፎቶ ምን አመጣው ከታሩኡ ጋር አብሮ አይሂድም። ለማወናበጃነው የለጠፋችሁትእ

  • @huruy1991
    @huruy1991 11 днів тому +1

    Hahaha it is Ethiopian drone and military equipment

  • @BerhaneHailu-e4f
    @BerhaneHailu-e4f 11 днів тому

    Lemndn new Dr debrexion ematlew ?!???

  • @Yohanasenafe12
    @Yohanasenafe12 11 днів тому

    ዝም በል ወረኛ የአዘርባጃን መርከቦች የጫኑት የኢትዮጵያ መሳሪያዎች እና ድሮኖች ነው ለምን ወደ ሰው ግዛት ያለ ፍቃድ ይገባል ኢትዮጵያ መሰለ እንዴ? ደሞ በድሮኞቹ የራሱን ዜጎች ነው የምደበድበዉ viva eritrea

  • @natnaeldesale9707
    @natnaeldesale9707 11 днів тому

    😂😂😂 ወፍ ምንም ኣታገኝም ተወርስዋል በሉት ሰዉያቹ።

  • @AlexandrGbrmecaAl
    @AlexandrGbrmecaAl 11 днів тому +1

    ወያኒ ነው የሸጠን ኢርትራን ቢያንስ ያሳጣን አስብን ማስቀረት ነበረበት ግብፅ እና ኢርትራን አስበልጡ ሸጠን ወያኒ።ደ

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 11 днів тому

      Dankro

    • @biniamgebrehiwot7198
      @biniamgebrehiwot7198 11 днів тому

      Eree bakeh manew yalew ayatochehen ena abatochiehen teyek eritrea netsanetwan manem ende buna kurse kerebo alsetatem , bekeltemwa ,behayelewa ena be tunchawa new telaten afenchawen sebra tersun aragefa ena gulebetun ankotakuta behaylewa new yametachew tereda :: there is no free lunch.

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 11 днів тому

      ድንጋይ ራስ ኬክ ወይስ ዳቦ መሰለህ ሽንፍላ

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 11 днів тому

    መርከቦቹ ምንድን ነው የጫኑት
    ጭነቱስ የማን ናቸው
    እስኪ ግልጽ አድርጉት ።
    የጦር መሳሪያ የአብይ አህመድ ሆነው እንዳይሆኑ
    የኢትዮጵያ ንብረት እንዳይሆን ጭነቱን እስኪ ንገሩን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Yohanasenafe12
      @Yohanasenafe12 11 днів тому

      አዎ በሕገ ወጥ መንገድ ብዙ ዘመናዊ መሳርዮች እና ድሮኖች ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነበር አሁን ግን የለም

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 11 днів тому

    6vs136 millons

  • @naherdawit1701
    @naherdawit1701 11 днів тому

    ከ ኣዘርባጃን ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ የነበረው መሳርያ መሆኑን ኣትርሳ ገነት የበሚባል ግን የላቹም

  • @durimohammed5282
    @durimohammed5282 11 днів тому

    You Ethiopians pls hear me I wil make it clear and loud. Erittea is an independent country after long urdent struggle and that massawa and Assab are its two big ports. No ifs or buts . Dont waste your time !

  • @BiniyamBerhanu48362
    @BiniyamBerhanu48362 11 днів тому

    Anfelgim

  • @abelkissi3204
    @abelkissi3204 11 днів тому

    ፈታላው ፈታ ከአዘርባዣን መርከበኞች ጋር አብረህ የነበርክ እኮ አስመስልከው። ፈታላው ፈታ ለፋሽሽቱ አረመኔው አብይ አህመድና ለናዚው ፅንፈኛ ዘረኛ ፋሽሸት ብልግና ፓርቲ ፍቅርህ ለየት ይላል።

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 11 днів тому

    Ye Eritrea bahir le ferionim albejem yaw setmo new yekerew.Eritrea atinku hageritu werie atawkim tegbar yikedmatal korta akurtanalech man ende shabiya!!

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 11 днів тому

    እንዲህ አይነት አክት የኤርትራን ውርጋጥነት የሚያሳይ ነው!!!

  • @TT-ky6rz
    @TT-ky6rz 11 днів тому

    To get a view you have to mention Eritrea leave us alone “Fake News”

  • @rigat9104
    @rigat9104 11 днів тому

    Wshatam lebsa achberbari mn mabel yelem eritra mengst maheym aydelem ye alem wether ytay ye etiopia mesarya now so atalks eritra heyal ager mehonwa ewequ ok yemtwch ager etiopia malt eritra hero ager mn ytebes benante zena yemilewet yelem hle etiopia yadene eritra now ye eritra amlak ybeqlachu do eyaywn now gena tuf be afar yetegemere menkel ke eritra meret yarqln amen sntelachu gay ager