How to make X-mas cookies
Вставка
- Опубліковано 15 вер 2024
- Make your own cookies. የራሳቹን ኩኪስ ይዛቹ ወደ ጥሪ። በተለይ ለልደት ለገና በአል!!!!!!!
All we need is የሚያስፈልገን ግባት
1. 2 እንቁላል (2Egg)
2. ያትክልት ዘይት 50 ml አንድ ቡና ሲኒ or one small size coffee cup
3. 2 ኩባዬ ዱቄት (2 cup flour )
4. 1 ማንኪያ ኮኮዋ ፓውደር (1 tbsp coco powder)
5. 1/2 ኩባያ ስኳር ( 1/2 Cup suger)
6. 1 የሻይ ማንኪያ ጨው (1 tea salt salt)
7. 2 የሾርቢያ ማንኪያ ወተት ( 2 tbsp Milk)
8. ቫኔላ ( vanella suger )
Good job Helu keep it up!!
Just the best ❤
በርቺ ሄለን አድናቂሽ ነኝ በጣም እናመሰግናለን
❤❤❤❤
ሄሉ አሪፍ ኩኪስ ነው እናመሰግናለን
በርቺቺቺ ሄሉ😘😍
❤❤❤❤