ዛሬ ደሞ ቁርስ እንጀራ ብጥስጥስ ነዉ😂🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 452

  • @LubabaL-o8f
    @LubabaL-o8f 4 місяці тому +142

    የሙሀመድ ኡመቶች በያላችሁበት ክፉአያግኚችሁ ያረሱሉላህ ውዱሀቢቢና

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 4 місяці тому +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 4 місяці тому +1

      ሠለላህ አለይሒ ወሰለምአሚን ዉደ

    • @ggyftggrttf3515
      @ggyftggrttf3515 4 місяці тому

      አሚን❤❤❤

    • @Ethio7745
      @Ethio7745 4 місяці тому

      ❤❤

    • @RabiaYIMER-o4o
      @RabiaYIMER-o4o 4 місяці тому

      ሰለላወአለይሒወሰለም❤

  • @ገብርኤልን
    @ገብርኤልን 4 місяці тому +33

    ኑ ቅመሞችየ ለሀብታም አታሽቃብጡ መሰላችነን እናበረታታዉ❤❤ያሲኖየ አብሽር በርታ❤❤

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 4 місяці тому +13

    ሁሌምግብ እየሰራህሌቀቅልን 😅አንዳነድ ሙያቢስ ሴቶች እንዲማሩበት ከሳውዲ ሹርጣአሏህ ይጠብቃቹ

  • @Feteheya
    @Feteheya 4 місяці тому +14

    ወላሂ ያሲኖ ፈታ ነዉ የሚያረገዉ እናበረታታዉ 😂😂😂😂😂አሰራል👌👌👌

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 місяці тому +12

    ማሻአላህ ባለ ሙያ ነህ ብል አፊያ ❤❤❤❤ ደግሞ ንጽህና ማሻአላህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 4 місяці тому +10

    ወይኔ ነጭ ሹንጉሪቱ እንደት አድሪጎ ቀጠቀጠው ክክክክክ እንዴት ይልማል

  • @samrawitabera-hx7hl
    @samrawitabera-hx7hl 3 місяці тому +4

    በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነክ አተን ያገባች የታደለች ናት

    • @عليعبده-د5ب9ش
      @عليعبده-د5ب9ش 3 місяці тому

      ኧረአልታደለችም 😂😂ባያውቅ ይሻላል የሄአሶታል የሄአሶታል እያለ እራሷን ያዞራታል

  • @sikosilo5114
    @sikosilo5114 4 місяці тому +3

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አተልጅ ደስ የምትለው አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ትላለህ ማሻአላህ

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 4 місяці тому +12

    ያሢኖ አዳድ ቀን ቁርአንም ልቀቅ❤❤❤

  • @sart820
    @sart820 4 місяці тому +11

    አዝህቤት አዲስ ገቢነኝ ከመግባቴ በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂😂😂😂😂😂 ሁላቺሁምየያሲኖ አፍቃሪ ናቺሁ 😂😂❤❤❤❤❤

  • @sadisaeed991
    @sadisaeed991 4 місяці тому +6

    ብላአፌ የጤና ቁርስ ይሁንላችሁ ወድሞቸ ተሾርጣ አላህ ይጠብቃችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث 3 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽር ጠንክር

  • @HayatAdem-q1f
    @HayatAdem-q1f 3 місяці тому +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ማሻአላህ ወድማችን በርታ

  • @Mነኝየመካነሠላሟዋ
    @Mነኝየመካነሠላሟዋ 3 місяці тому +3

    ማሻአላህ እውነት ሟያ100ፅዲት100 ጉበዝ ወላሂ በርታ

  • @hnah4891
    @hnah4891 4 місяці тому +7

    ማሽ አላህ ፅዳት 100 ፐርሰንት ሞያም እንደዚያው አንተን ያገባች እድለኛ ነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 3 місяці тому +1

    ያሲኖ ፅዳትህ አንደኛ 👌 በርታልን

  • @GnJrj-m7b
    @GnJrj-m7b Місяць тому

    ጎበዝ ነህ ሞያህም ፅዳትህም 💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌

  • @ስአድያልብኮዋ
    @ስአድያልብኮዋ 4 місяці тому +5

    አብሽርልኝ ወድምነት ጠክር እናበረታታሀለን ❤❤❤

  • @emuabukitube5400
    @emuabukitube5400 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ ጎበዝ ባለሙያነህ አተን የምታገባ ሴት ሞያም ባይኖራት አድይ ክክክክ

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ብያለሁ የኔ ወንድም❤❤❤❤

  • @EeEe-ri1wl
    @EeEe-ri1wl 4 місяці тому +12

    ሜነው እደኔ የነጭ ሽኩርቱ አፍጫጨት የተመችውክክክክክ

    • @samirasamiraa6297
      @samirasamiraa6297 3 місяці тому +2

      እኔ ተማረጉ ሞያ ከያሲኖ መልክ ስጠኝ እጂ ሞያ ከጎረቢትነውይባላል 😂😂😂

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 4 місяці тому +3

    ማሻአላህ ያስኖ ባለሙያ ነህ ፅዳትህም ደስ ይላል በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂ባለቅቤዋ ከሰማሽ😂😂😂ላኪለት

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث 3 місяці тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ያሲኖ ጎበዝ ነህ ክክክክ አንተን ያገባች ታድላለች

  • @RahemaRahema-e5g
    @RahemaRahema-e5g 4 місяці тому +1

    ያሢኖ እጀራውን አተ ጋግርከው ነው እንዴ ማሻለህ አጠፈጠህ ነው የምበላው❤

  • @LkjhLkjh-h8y
    @LkjhLkjh-h8y 27 днів тому

    ያሢኖየ የኔወድም በርታልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍊🍊🍊🍊🍊🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒🍒🍒🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MadinaAwol
    @MadinaAwol 3 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅😅ሰላምታወይኔ፤በሳቅ

  • @FatumaFafi-u2b
    @FatumaFafi-u2b Місяць тому

    አልሀምዱሊላህ ሥትል ደሥሥትል ማሻአላህ

  • @YyPp-c2v
    @YyPp-c2v 8 днів тому

    የሠላምታው ነገር😂😂😂😂

  • @Seada-n9f
    @Seada-n9f 3 місяці тому

    አኗር ስትል ልቤ ድንግጥ ይላል የወንድሜን ስም ይዞ ወንድምህ😂❤❤❤❤❤❤

  • @Foziya-u9n
    @Foziya-u9n 4 місяці тому

    ማሽ አሏህ ያሲኖ ቶሎቶሎ ልቀቅልን ጠንክር እናበረታታሀለን

  • @NoName-l7r4f
    @NoName-l7r4f 3 місяці тому

    አምሮ ብሃል ወፍረሃል ማሻ አላህርሃል❤❤❤❤❤ ውበት ጨም

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 3 місяці тому

    መሸአለሀ የሲኖ በለሞየ አረ ከተ ፈቅረ የዘኙ ሚክነተም ሰረተሀ ተቀረቢልኙለከ😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ዉወወወወወወ 🎉🎉

  • @dgvcvdbvxgcsdf8988
    @dgvcvdbvxgcsdf8988 Місяць тому

    ጎበዝ አብሽር በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @MkMk-py8hg
    @MkMk-py8hg 2 місяці тому

    ባለሙያህነህ👌👌👌👌👌❤❤❤

  • @NejatHussen-w2z
    @NejatHussen-w2z 4 місяці тому +3

    ክክክክ እረ የነጭ ሽንኩርቱን ነገር ተመችኝ ወይ መላ

  • @EbSShort
    @EbSShort 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ ባለሙያ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MedinaEndrise
    @MedinaEndrise 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @يااقايابق
    @يااقايابق Місяць тому

    በርታ ያስኖየ በርታ ትመቸኛለህ

  • @zedahmed-j1j
    @zedahmed-j1j 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @امينةعبدالله-ب3ي
    @امينةعبدالله-ب3ي 4 місяці тому +1

    ያስኖ 😂😂😂አሳከኚ😂😂😂😂🎉🎉🎉በርታ

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 4 місяці тому +5

    የኔ ወድም ያገሬ ልጅ ነህ ደሞ ❤❤❤❤ በርታልኝ የኔ ቀጫጫ እኔ ከላላ ነኝ አላህ ካተ ይሁን

  • @amaamm-k3h
    @amaamm-k3h 3 місяці тому

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂 ባለሞያ ነህ ለካ😂😂😂😂

  • @rahmamohammed7871
    @rahmamohammed7871 3 місяці тому

    ማሻአላህገበዝነህየምር. ወይኔእጀራውንከየትአመጣሀው. ማሻአላህ. ማሻአላህ

  • @Zinet539
    @Zinet539 3 місяці тому

    ማነዉ ግን ፅዳቱን የሚወድለት እንደኔ❤❤

  • @IghhhHohj
    @IghhhHohj Місяць тому

    ያሲኖየ🎉🎉🎉በርታልኝ❤❤❤አይዞህ🎉🎉🎉ውዶችየ የመዳም🎉🎉ቅመሞቸ ኑ እናበረታታቸው♥️😍❤♥️ 💖

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 4 місяці тому

    ማሻአላህ ባለሞያ ነህ ማጥባህህ ፅዲት ያለ ነው👍👍

  • @ገነትሙሉጌታ
    @ገነትሙሉጌታ Місяць тому

    ማሻአላህ ያሢኒበአላህአሥደምረኝ

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ብል አፊያ ጎበዝ ሙያ አንደኛ በርታ

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj 3 місяці тому

    😅😅😅😅😅መሸአላ ስታምሩ ከሴቱ ወዱ ባለሞያ ሆና አባቴ

  • @Fatemah-k5l
    @Fatemah-k5l 4 місяці тому

    Masha Allha Barta wadiimee❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdalhaabduoAbuo
    @AbdalhaabduoAbuo 4 місяці тому +1

    ያሲኖ ነጪሺኩርቷ ከሀይላዷ ተላልሳቀለይኮ 😂😂😂

  • @roozail
    @roozail 3 місяці тому

    ፣😂😂😂😂😂አብሽረ ያስንማሽአላ

  • @aliaalia3371
    @aliaalia3371 4 місяці тому

    ያሲኖየ ወላሂ በጣም ነው የምወድህ ግን በወድምነትነው ስራህ ሁሉ በጣም ደሥይለኛል ታዝናናኛለህ❤❤❤❤

  • @youtube4525
    @youtube4525 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ግን ሙያ ምልመድህ ጡሩ ነው ሀዩቲ እየሰራህ ሰተበሉ ተወፍራላችሁ የጋራ😂

  • @Ahmed-r1w
    @Ahmed-r1w 4 місяці тому

    ንፅህና ማሻአላህ ወላሂ ይጨምርልህ ወንድም

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh 4 місяці тому

    ማሽአሏህ ያሲኖ የኔ ባለሙያ በርታ ወንድሜ ደም ፅዳትህ ጎበዝ❤❤❤

  • @EumuNesiha
    @EumuNesiha 4 місяці тому +2

    ወላሂ ኩሽናው ፆዳቱ ማሻአላህ ቢልአፊያ

  • @Habtam-pb1wn
    @Habtam-pb1wn Місяць тому

    ነጪሽንኩርትአከታተፍተማርኩ😂😂😂😂❤❤❤

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 4 місяці тому +1

    ያሢኖ የሀገሬልጅ❤🤣🤣እረጉዝነኝ አማረኝ

  • @Lubabah1992
    @Lubabah1992 4 місяці тому +1

    ሀዩማ ወርቅ ቤት ዘበኛ ላርገው አላለትም ይች ወስፌ😂😂😂😂

  • @FozetSTube
    @FozetSTube 4 місяці тому +1

    በስደትያላችሁ የመዳምቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረት አላህይጠብቀን

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 4 місяці тому

    ማአሻ አላህ ጎበዝ በረታ 🎉🎉🎉

  • @DDd-x5b
    @DDd-x5b 4 місяці тому

    ማሻአሏህ ❤❤❤

  • @HayatKonjo-qd3we
    @HayatKonjo-qd3we 4 місяці тому

    የኔ ባለሙያ ጠክርልኝ ❤🎉

  • @MdMd-sl8rh
    @MdMd-sl8rh 3 місяці тому

    ጎበዝዝ በርታ ማሻአላህ

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 4 місяці тому

    ጀህና ነህ ማሻ አላህ ተባረካላህ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 4 місяці тому +1

    አንተን እያየው እምስቀውስ ማርያምን በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን❤

  • @aishaaisha6968
    @aishaaisha6968 3 місяці тому

    Masha Allah 😂

  • @እሙአህላምነኝ
    @እሙአህላምነኝ 4 місяці тому

    በርታ ያሲኖ ማሻአላህ ጀግና የነጭ ሺኩርቱ ተመችቶኛል እሞክራለሁ እሥኪ ያገር ልጂ

  • @gtime6773
    @gtime6773 3 місяці тому

    መሸአላህ በርታ ጎበዝ

  • @RahmetKebede
    @RahmetKebede 3 місяці тому

    በርታ ያገሬልጅ❤❤❤

  • @ሀዮወለዬዋ-ገ1አ
    @ሀዮወለዬዋ-ገ1አ 4 місяці тому

    ማሻአላህ ያሢኖ ባለሙያ ብልአፊያ

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg 4 місяці тому

    የኩሺናው ጽዳት ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 3 місяці тому

    ጉብዝ ወንድ የምር ይመችህ 👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HtGx-of1pf
    @HtGx-of1pf 2 місяці тому

    ያሲኖ የሳቄመ ምጭ😅😅😅

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ 4 місяці тому

    እሠይ ቅመሜ😂😂የሴበላይ ነህኮ ያሲኖየ እንወድሀለን❤🎉❤

  • @user-rg2su3vp4zehara
    @user-rg2su3vp4zehara 4 місяці тому

    ሺሮ ስራና አሳየኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @ኤስቾነኝሳቂታዋ
    @ኤስቾነኝሳቂታዋ 3 місяці тому

    በርታልን ወንድሜ❤🎉😂😂😂

  • @AnowarAnowar-e9d
    @AnowarAnowar-e9d 7 днів тому

    አብሺርበርታ❤❤❤❤❤❤

  • @Sadsadx-w9b
    @Sadsadx-w9b 4 місяці тому

    ያሴኖየጀግናየኔባለሙያ እናበርታታሀለንአይዞህ ስማግንፍልጌህነውየሆነቢደወእድለቅልኝአናግርኝማባአላህ😢😢😢😢😢

  • @DyiDt
    @DyiDt 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ፅዳትህ የተለየ ነው❤❤❤❤

  • @Hamdiya-y3g
    @Hamdiya-y3g 2 дні тому

    ይች ከይሢ የሚላት ነገር😂😂😂😂

  • @ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
    @ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 4 місяці тому

    ወላሂ ማሻአላህ ጎበዝነህ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 4 місяці тому

    ጎበዝ ያሲኖ በርበሬማ አስመጣ በብዙ

  • @Tigaddealemo
    @Tigaddealemo 3 місяці тому

    ያሲኖየ❤❤😂😂

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m 4 місяці тому

    ጎበዝ ልጅ በርታ❤ ምግቡ ግን ሸቶኛል😂😂

  • @GurshaGurdha
    @GurshaGurdha 4 місяці тому

    ያሲኖዬ በርታ የኔ ወንድም ❤️

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 4 місяці тому

    ወይኔ በስማም ሆድየ ቆሰለ ኡፍፍፍ በቃ ሰፕስክራይብ አደረኩህ አቦ ይመችህ 😂😂😂😂😂😂

  • @ZemzemisZewudu
    @ZemzemisZewudu 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ያስኖ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadWussen
    @SadWussen 3 місяці тому

    ❤❤መሸአላህ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 3 місяці тому

    ወይ ጉድ 😂😂😂😂

  • @መኪየሰሉእናት
    @መኪየሰሉእናት 4 місяці тому

    እናበረታታው ወንድማችንን ❤❤❤

  • @Hawa-c3k
    @Hawa-c3k 4 місяці тому

    የኔ ወንድም በርታልኝ ፈግግ የምያደርግ ልጅ ነው ❤❤❤❤

  • @ሀድራሙሀመድ-ሸ6ለ
    @ሀድራሙሀመድ-ሸ6ለ 3 місяці тому

    በል አፊያ😂😂

  • @فاطمه-ذ9ذ
    @فاطمه-ذ9ذ 3 місяці тому

    እኔኮ፡ስቀህ፡ምታሰቀኝነገር😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 4 місяці тому

    ያሲኖ በረታ ❤❤❤❤❤

  • @HayatKonjo-qd3we
    @HayatKonjo-qd3we 4 місяці тому

    የሙያው ሚስጥር ነገርን ❤❤❤