ጣት የሚያስቆረጥም እሩዝ ካብሳ አሰራር🙊😂🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 396

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad 4 місяці тому +64

    የኛሠው የሚያሽቃብጠው ለካፕሎችነው አይዞህ በርታ በቃጣይ ዳቦ አሰራር እንጠብቃለን😅😅😅

    • @MelatTefera-u3x
      @MelatTefera-u3x 4 місяці тому

      😜😅😂

    • @Sofyayimam
      @Sofyayimam 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @RahemaRahema-e5g
      @RahemaRahema-e5g 4 місяці тому +3

      ወላሂ ትክክል ለማንም ግልፉጥ ቲጨበጭቡ ይዉላሉ😂

    • @Hajer-r6f
      @Hajer-r6f 4 місяці тому

      በጣም እናበረታታው ያሢኖን አብሽርወላሂ ጎበዝ ነህ በርታ ዳቦውንም ጋግረህአሣየን መቸምአያቅትህ😅😅😅😅😅

    • @Mmm-m9l2z
      @Mmm-m9l2z 4 місяці тому

      😂😂ለምን አትጣመሩም😂

  • @AlmazWondimuZeru
    @AlmazWondimuZeru 4 місяці тому +6

    አሁን መቶሺ ብናስገባዉ የስደት ወንድማችን አይዞህ አበረታቱት አብርሽ እሩታ ከምትሉ

  • @ሀያትyou
    @ሀያትyou 4 місяці тому +62

    ግንለምድነወ ሰብስክራብ እናላይክ የማታረጉት ለሌላቢሆን ስታሽቃብጡትገኛላችሁ🙄🙄🙄

    • @tube8181
      @tube8181 4 місяці тому

      ብራክ
      ሀራምነገርነውማየትእሚፈልጉት

    • @ሀሊማ-z1r
      @ሀሊማ-z1r 3 місяці тому

      ሳህወላ የኛሀበሻ ከሞቀበትጨፍርነው
      የስደትወንድማችነው ብናበረታታው

  • @Roza-sd2ws
    @Roza-sd2ws 4 місяці тому +41

    ሀሜት አንፈልግም የሂወት ታሪክህን አዉራን ያሲኖ😅😅😅😅😅😅

    • @Vip-x4c
      @Vip-x4c 4 місяці тому +2

      አዎ ያዉራን😅😅😅😅

  • @GnJrj-m7b
    @GnJrj-m7b 2 місяці тому +1

    ጎበዝ በርታ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FemalYawq
    @FemalYawq Місяць тому +1

    ወዲማችን በርታልን 🎉🎉🎉

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 місяці тому +5

    ለ3ኛ ግዜ ኮሜንት ፃፍኩኝ 😂በእዉነት ፅዳትህን ሳላደንቀዉ አላልፍም ያሲኖ ፅድት ያልክ ጎበዝ ባለ ሞያም ነክ አላህ ትልቅ ደረጃ አድርሶህ ለማየት ያብቃን

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 4 місяці тому +3

    ማሻአላህ። ባለሙያነሀ ያሲኖ አስተማረከን😊 በርታ ወድማለም🎉🎉🎉

  • @MeemiMeem
    @MeemiMeem 4 місяці тому +13

    ሁላቺሁም ላይክ አዲርጉት ሀራም እስካልሰራ ዲረስ. 😢😢

  • @SadhSadhh
    @SadhSadhh 4 місяці тому +13

    ክርስቲያኖች እህት ውዱሞች አይባልም በተረፈ ጎበዝነህ

    • @RabiahusenMahua
      @RabiahusenMahua 4 місяці тому

      አወ ወገን ነዎ የሚባለው በተረፈ ድንህን ተማር

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 4 місяці тому

      😂😂😂የሙሥሊም ቢድዮ አትዩ ለማለት ፈልጋችሁ ነዉ ሠቤን አንስቼ ወጣሁ የእምነት ዘረኝነት ጀመራችሁ በርቱ

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su 4 місяці тому

      ​​@@Zeze-ds6qqየእምነት ዘረኝነት አይደለም ግን በሀይማኖታችን አይፈቀድም ስለዚህ አንች በሀይማኖትሽ የማይፈቀደው ስሪ ወይንም በይ ቢሉሽ ትያለሽ?

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 4 місяці тому +1

      @@SadSad-qe1su እኛ ያደግነዉ በሠርግ በለቅሶ የምንገናኝ ነን አማራወች የሙሥሊም ና የክርስታን ልዩነትየለንም ሁሉምተከባብረን ነዉ ያደግነዉ

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 4 місяці тому

      Muslimoch gn herb stmetu betam tkebtalachhu yadegnbetn astawsu yemr betam eyabezachhut new be manghawm vidio sle meleyayet new yemtawerutve ewnet srhet yazu and lay endemnnor atrsu​@@Zeze-ds6qq

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 4 місяці тому +5

    ማሻአላህ ወላሒ ጎበዝ ነህ ጥሎብኝ ፅዳት በጣም ውስጤ ነው

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 4 місяці тому +38

    ቀጣይ ክርስቲያን ወገኖቼ በል ኮሜት ካነበብክ ወንዲሞች መባል አይቻልም

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 4 місяці тому +4

      ወላሂ እኔም ስንት ቀን ፃፍኩ ግን ጭራሽ እየባሰበት ሄደ

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 4 місяці тому +2

      @@soltanwad7a79 አላህ ያሳውቀው ካልሰማ ከኛ ወርዶልናል

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 4 місяці тому

      አው

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 4 місяці тому

      ሳህ

    • @kere6628
      @kere6628 4 місяці тому

      ሰህ

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 4 місяці тому +1

    ሞያ ብሎ ዝም ነው ጎበዝ በርታ ያሲንየ💐💐💐

  • @AmnaHh-f1n
    @AmnaHh-f1n 2 місяці тому +1

    ያሲኖ ጎበዝ በርታ

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 4 місяці тому +7

    ማርያምን ጎበዝ ልጅ ነክ በርታ ፈጣሪ ከምትመኘውም በላይ ምኞትክን ይሙላልክ

  • @RichMastawesha
    @RichMastawesha 3 місяці тому +1

    እርድ ነው😂😂😂😂 በርበሬ አላለም😂😂😂😂😂❤

  • @نوره-ج7ت
    @نوره-ج7ت 3 місяці тому +1

    የሳቄምንጭ😅😅😅❤

  • @ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @نتتبنتتاا
    @نتتبنتتاا 3 місяці тому +1

    በርታ❤❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 3 місяці тому +1

    ወይኔ ይኸ ልጂ ሲያስቀኝ😂😂😂😂🤣😁😁

  • @ADg-r7w
    @ADg-r7w 2 місяці тому +4

    አጥ ሚት ሠርተህ አሣየኝ 😂

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد Місяць тому +1

    ወይኔ,በሣቅ,ሞትኩ😂😂😂😂😂,አነጋገሩ,ነውስ,የሚገርመኝ

  • @Umuabdellah567
    @Umuabdellah567 4 місяці тому +2

    ሀሜተኛ ጀነት አይገባም ብለዋል ረሱል ሰለሏሁ ዒለይሂ ወሰለም

  • @madenamohammed301
    @madenamohammed301 20 днів тому

    መሸአሏ በጣጢስ ስመልጥ 🎉🎉

  • @DaniRoyal-n6k
    @DaniRoyal-n6k 4 місяці тому +16

    ወንድምክ ለምን አይሰራም የሡንም ሙያ እንየው😂😂😂😂

    • @sntayehuahmed8530
      @sntayehuahmed8530 4 місяці тому +2

      ለሚ የኔም ጥያቄ ነበር ሽር አድርጉለት አችም እንወድሻለን ❤❤❤ የኔ ጀግና

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 4 місяці тому

      ለሚ አደለቺም 😊​@@sntayehuahmed8530

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 4 місяці тому +3

    ማሻአላህ የኔ ጀግና ወድም በርታወላሂ በጣም ጀግና ነህ እስኪ እናሳድገው የስደት ወንድማችን ነው ያጀመአ መቸም እኛ እምናሽቃብጠው እትላልቅ ዩቱበሮች ጋር ነው ያላ 100ሽእናስገባው አይከፈልበትም ምንም አይጎድልብንም

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 4 місяці тому +2

    የሳቅምጭ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @GabGsg-v2n
    @GabGsg-v2n 4 місяці тому +1

    ወየዉ በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @Hayat-yl5zq
    @Hayat-yl5zq 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ሰላት ትሰግዳለህ ጎበዝ

  • @ሀያትyou
    @ሀያትyou 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂ማሻአላህ ደስይሊል በርታዉድም🎉🎉🎉🎉

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +1

    ጥሩልጂነው ጥሩስራነው የሚሠራው

  • @AmnaHh-f1n
    @AmnaHh-f1n 2 місяці тому

    ማሻአላህ ጎበዝ ያሲኖየ

  • @lubabalov5920
    @lubabalov5920 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ፅዳትሀ❤❤❤❤

  • @ThhhD6yh
    @ThhhD6yh 3 місяці тому

    ጎበዝ ነህ የምር❤🎉

  • @ቲቲነኝወሎየዋልጂ
    @ቲቲነኝወሎየዋልጂ 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ዉንድም

  • @TtfGgg-zl9nu
    @TtfGgg-zl9nu 4 місяці тому

    በርታ ያሲኖየ 🎉🎉🎉❤

  • @Tamar-j7z
    @Tamar-j7z 24 дні тому

    ያገርልጅሞያብቻአላህበሰላምላገረህያበቃህ

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ 4 місяці тому

    መሸአላህ በቅርቡ20k ያሲንዩ በርታ🎉❤❤

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 4 місяці тому +2

    ጎበዝ ነህ ከአንድ በላይ ቢቻል ሠብሥክራይብ አደርግህ ነበር ግን አትሥደበን😂😂😂😂

  • @HifjfAisvd
    @HifjfAisvd 4 місяці тому +1

    አረወየዉ በሳቅ😁😁😁😁

  • @HawiMuhammed
    @HawiMuhammed 4 місяці тому

    ይሄ ልጅ ወላሂ ያዝናናል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 4 місяці тому +1

    በርታልኝ ወንድሜ❤

  • @ዜድ-መ7ሰ
    @ዜድ-መ7ሰ 4 місяці тому +1

    የኔ ባልኮ ባለሙያነህ😂😂😂

  • @MarifaJabaru
    @MarifaJabaru 2 місяці тому

    የኔ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 4 місяці тому

    ወየሁ በሳቅ ገደልገኝ ግን ማሻአላህ ባለሙያነህ 🎉🎉🌹🌹🌹ድግር አላለም ወይኔ😂😂❤

  • @ኢለሀምእብራሂም
    @ኢለሀምእብራሂም 4 місяці тому

    ማርዋ በርታ😂😂

  • @HayatZxc
    @HayatZxc 4 місяці тому +16

    ቀጣይ ገንፎ ስራልን

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 4 місяці тому

      እማይዎደውን😂😂😂😂😂

    • @RahmaRahma-xg5po
      @RahmaRahma-xg5po 4 місяці тому +2

      ታየኝ ክክክክ

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 4 місяці тому

      😂😂

    • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
      @ASH-zk4tfየመርሳዋ 4 місяці тому

      😅😅ቱ አለመውደዱን አይተሽ ነው ገፎ ገላ😂😂😂

    • @ሀያትyou
      @ሀያትyou 4 місяці тому

      ኧረታይ እዴማይዉድእያዉቅሽ😂😂😂😂😂

  • @FFbBነኝየአለህበሪያ
    @FFbBነኝየአለህበሪያ 4 місяці тому +4

    ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ደነ ነህ ወንድሜ አለህ ይጠብቅህ ዋለሂ በጠም ነዉ እሚዋድህ ፋታ ነዉ ኢሚታረገኝ😂😂😂

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ

    ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ በርታ ቅመም የሖንክ ልጅነሕ አላሕ ያሣድግሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የሚሥቀዉንነገር ተወዉ በደንብ እንድንሰማሕ

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 4 місяці тому

    አይ ያሲን የቀረህ ምያ የለም እኮ😂😂👍👍👍

  • @fatumafatuma2392
    @fatumafatuma2392 4 місяці тому +1

    ማሻአላህሙያነፍነው

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂🎉❤ያተስከፋ ቆጆከብሳ 😂😂😂😂

  • @زهرهمحمد-ن7ن
    @زهرهمحمد-ن7ن 4 місяці тому

    ባለሙያበርታልን👌👌👌😅😅😅

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 4 місяці тому

    በርታ ወንድሜ እውነት በጣም ባለሙያ ነህ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 4 місяці тому +2

    ሀሜት ምን አንፈልግም

  • @HayatYemer-d6e
    @HayatYemer-d6e 4 місяці тому

    እኔ የሣቁነገርነ😂😂😂😂😂❤❤ጎበዝነህበርታ

  • @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ወ
    @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ወ 4 місяці тому +1

    በሀራት 😅በኛ ቅማማ ቅማም ይበላል😂

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 місяці тому

    የኔውድ ጀግናነህ የምር እራስህንጠብቅ ጎብዝ❤❤

  • @FathumaA-w3d
    @FathumaA-w3d 3 місяці тому

    አይዛሬአተበማየትበሳቅገደልከኝአይይይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @GgG-o1v
    @GgG-o1v 4 місяці тому

    ይመቺህየገሬልጂ😂😂😂😂

  • @Meremwalelghi
    @Meremwalelghi 4 місяці тому

    በርታ አተባለሞያነክ♥️♥️

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 4 місяці тому

    ማሻአላህ ሠይ የኔባለሟያ ወንድም በረታ

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 4 місяці тому

    ወይ ያሲኖ ዘና እኮ ነው እሚታረገኝ😅😅😅😅😅

  • @FatumaFatuma-hk6pe
    @FatumaFatuma-hk6pe 3 місяці тому

    የምርከሥራህወሬህነውየሚዝናነኝበርታወንድሜአብሽር❤❤❤❤

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 4 місяці тому

    በረታ ወሎዮው❤❤❤

  • @AhmedKsa-t5m
    @AhmedKsa-t5m 4 місяці тому

    😁😁😁☝☝👍👍💪💪🙏🙏🐆🐆💐💐የኔውድ❤❤❤😊

  • @S.u.yeemanafaki
    @S.u.yeemanafaki 4 місяці тому

    ሚሥትህን,ትከባከባለህ,ጎበዝ😂😂😂😂😂

  • @Lubaba-r9e
    @Lubaba-r9e 4 місяці тому

    ጎበዝነ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 4 місяці тому +3

    ያሲኖ በርታ ግን ሳቆን አታስገባ

  • @tehay.redicho415
    @tehay.redicho415 4 місяці тому

    ያሲኖ እኔ ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ ሙያ ለማማር ሳይሆን ለመዝናናት ነው😅😅😂
    እናም ዙሩን ለ30 ደቂቃ ወይም ለ20ደቂቃ በሙቅ ዉሀ ዘፍዝፈው በጣም ይጨምራል ❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 4 місяці тому +2

    የፆደትህ አድናቅ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatTub-i3d
    @HayatTub-i3d 4 місяці тому

    ያሲኖ ምርጥ ሠው የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @ዙምራአብዱአሊ
    @ዙምራአብዱአሊ 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂ጎበዝ

  • @NeimaMohammed-gm1de
    @NeimaMohammed-gm1de 4 місяці тому

    የሳቅ ምጭ ጠክር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DyiDt
    @DyiDt 4 місяці тому

    በሉ ሰብስክራይብ አርጉት❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 4 місяці тому

    😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🎉🎉🎉ተመስገን ብያለሁ 🤣🤣🤣🤣

  • @DgDg-gk8sb
    @DgDg-gk8sb 4 місяці тому

    ወይኔ ጉድ ሳቅ በሳቅ
    ቅድሚያ ሶላት ከዛ ወደ ምሳ ጎበዝ ማሻ አላህ

  • @tube8393
    @tube8393 4 місяці тому

    በሻሂ ብረጪቆ ነዉ መጨልፈዉ ሩዙን ቲማቲም አልጨመረክም እሣ 👍 ጎበዚ መቶ ሺ አሥገቡኝ እሥኪ 😂😂😂

  • @user-mf3sx8zk9
    @user-mf3sx8zk9 4 місяці тому +1

    ተዉ ይህን ልጅ እናበረታታዉ ማርያምን ስደተኛን ነዉ ማበረታታት ያለበን😢ስደት የደከመዉ እደኔ😢ፍ

  • @ለይላሀሰን-የ9ነ
    @ለይላሀሰን-የ9ነ 4 місяці тому

    አይይይይይይ 😂😂ሰነፍ አይደለሁም እጂ እሰራነበር😂😂 ያተስ ከፋ😂

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 4 місяці тому

    ያሲኖ ባለሙያ❤😊

  • @Fugg-q9r
    @Fugg-q9r 4 місяці тому

    መሸአላህ😂😂😂😂😂

  • @Ggg-xm1vh
    @Ggg-xm1vh 2 місяці тому

    የኔባል😅😅😅

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l 4 місяці тому

    ያሲኔክዳኖ😂😂

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n 3 місяці тому

    ማሻአላህ ግበዝ ጠክር ግን.እሩዙን ስታጥብ አትሸዉ.እዳይደቅብህ.ዝበለህ ገልበጥ ገልበጥ አረገዉ

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 4 місяці тому

    ቀጣይ ግፎ አጥሚት ወዘተ ያሲኖክክክክ በርታ

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 4 місяці тому

    😂😂😂አረ ያሲኖ እኛን ቦነስከን እኮ😂

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed 3 місяці тому

    አበረታቱት የሰደቱ ወንድማችንንን😢😢😢😢😢

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 4 місяці тому

    በዚህ አይነት ሀዩም አተም ልትወፍሩ ነው ማሻ አላህ 🤣🤣🤣🤣የሀያትን ካመት አፋልጉኝ

  • @حسنمحمد-د8ر
    @حسنمحمد-د8ر 4 місяці тому

    በርታ ያሢኖ❤❤❤😊😊 የሥዲቧነገር😂😂😂😂

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 4 місяці тому +4

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ አላህ ከሰውቤት ከጭቀት ያውጣችሁ።

  • @naemaneama-5309
    @naemaneama-5309 4 місяці тому

    የሂወታሪክህን😂😂😂አዉራን😂

  • @NoName-l7r4f
    @NoName-l7r4f 4 місяці тому

    እክክክ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @enshialah
    @enshialah 2 місяці тому

    የኔ ዉድ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 місяці тому

    ቀይ ፈረጅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Abebu374
    @Abebu374 4 місяці тому

    ከፅዳት ጀምሮ አንደኛ ነህ 🎉🎉😮💙

  • @SaeedImam-l5j
    @SaeedImam-l5j 4 місяці тому +1

    ያሲኖ ጎበዝ ነህ በርታ የሳቃችን ምንጭ 😁😁😁🤣 ፈታ እኮ ነው እምታደርገኝ 🥰🥰 ግን እኮ ሠደብከን🤨🤣🤣🙄🙄🙄

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 4 місяці тому

    ያሢኖ😂❤

  • @Semiraየመቅደላዋ
    @Semiraየመቅደላዋ 4 місяці тому

    በርታ ያሲኖ

  • @HayatZxc
    @HayatZxc 4 місяці тому +14

    ሀሜት ሀራም ነው አንፈልግም

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 4 місяці тому +1

      ሣህ በትክክል ለማሣቅብሎጅ ሀራም ምሆኑን እማያቅ አለብዬ አላሥብም ሢቀጥል ለቀልድምቢሆን እማይቻልነገር አይባልም