Ethiopia - ሰራዊቱ ከማን ጋር ነው…? “የእኛ ነው” ፍልሚያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @wubale-p8n
    @wubale-p8n 18 хвилин тому

    አማራጩ ሁለቱንም ማስወገድ

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading Годину тому +1

    feta family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 10 годин тому +1

    ፈጣሪ ለህዝብ ሰላም ያርግ ለዘረኞች ደግሞ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው በቃ የትግራይ ህዝብን የጎፍ አባቶች ቢመሩ ጥሩ ነው

  • @ketemaketema997
    @ketemaketema997 24 хвилини тому

    አገር ሲበጠበጥ የፌዴራል መንግስት ምን አባቱ ይሰራል ?

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 9 годин тому

    🎉🎉🎉

  • @saved1580
    @saved1580 10 годин тому +4

    ማቴዎስ 12
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በሰንበት ቀን በእርሻ መካከል አለፈ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተራቡና እሸት ይቀጥፉ ይበሉም ጀመር።
    ² ፈሪሳውያንም አይተው፦ እነሆ፥ ደቀ መዛሙርትህ በሰንበት ማድረግ ያልተፈቀደውን ያደርጋሉ አሉት።
    ³-⁴ እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ ዳዊትና ከእርሱ ጋር የነበሩት በተራቡ ጊዜ፥ እርሱ ያደረገውን፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንደ ገባ ካህናትም ብቻ እንጂ እርሱና ከእርሱ ጋር የነበሩት ሊበሉት ያልተፈቀደውን የመሥዋዕቱን ኅብስት እንደ በላ አላነበባችሁምን?
    ⁵ ካህናትም በሰንበት በመቅደስ ሰንበትን እንዲያረክሱ ኃጢአትም እንዳይሆንባቸው በሕጉ አላነበባችሁምን?
    ⁶ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ ከመቅደስ የሚበልጥ ከዚህ አለ።
    ⁷ ምሕረትን እወዳለሁ መሥዋዕትንም አይደለም ያለው ምን እንደሆነ ብታውቁስ ኃጢአት የሌለባቸውን ባልኰነናችሁም ነበር።
    ⁸ የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነውና።
    ⁹ ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ።
    ¹⁰ እነሆም፥ እጁ የሰለለች ሰው ነበረ፤ ይከሱትም ዘንድ። በሰንበት መፈወስ ተፈቅዶአልን? ብለው ጠየቁት።
    ¹¹ እርሱ ግን፦ ከእናንተ አንድ በግ ያለው በሰንበት በጉድጓድ ቢወድቅበት፥ ይዞ የማያወጣው ሰው ማን ነው?
    ¹² እንግዲህ ሰው ከበግ ይልቅ እንደምን አይበልጥም! ስለዚህ በሰንበት መልካም መሥራት ተፈቅዶአል አላቸው።
    ¹³ ከዚያም በኋላ ሰውየውን፦ እጅህን ዘርጋ አለው። ዘረጋትም፥ እንደ ሁለተኛይቱም ደህና ሆነች።
    ¹⁴ ፈሪሳውያን ግን ወጥተው እንዴት አድርገው እንዲያጠፉት ተማከሩበት።
    ¹⁵ ኢየሱስም አውቆ ከዚያ ፈቀቅ አለ። ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፥ ሁሉንም ፈወሳቸው፥ እንዳይገልጡትም አዘዛቸው፤
    ¹⁶-¹⁷ በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል፦
    ¹⁸ እነሆ የመረጥሁት ብላቴናዬ፥ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ወዳጄ፤ መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፥ ፍርድንም ለአሕዛብ ያወራል።
    ¹⁹ አይከራከርም አይጮህምም፥ ድምፁንም በአደባባይ የሚሰማ የለም።
    ²⁰ ፍርድን ድል ለመንሣት እስኪያወጣ፥ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም የሚጤስን የጥዋፍ ክርም አያጠፋም።
    ²¹ አሕዛብም በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 10 годин тому

      ስለ አላህ ለዕውቀት ያህል ለምን አታቀርብም

  • @samsonhailu5133
    @samsonhailu5133 3 години тому

    ኮትት ስራዊት

  • @siymergn
    @siymergn 10 годин тому

    ሎዛ የምትባል እከክ ታስታርቃሀቸው! እኔ ግን የጌች ነኝ አዲስ ትውልድ