ሁላችንም ለመደሰት ነው ምንኖረው - Risk Taker ነኝ - With Dawit Birhanu - S05 EP 46

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 27

  • @nahomgetu2910
    @nahomgetu2910 Рік тому +8

    Dawit is without a doubt one of the greatest minds in Ethiopia. His technical and problem solving skills are unmatched and second to none. Along with his integrity and humility, it is a pleasure to work with him.

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 Рік тому

    ሃገሬ ከዚህ ፕሮግራም ብዙ እንደምታተርፍ አልጠራጠርም ምክንያቱም ሃገር ማለት ሰው ነው በርቱልን

  • @aemdan
    @aemdan Рік тому +6

    His use of language is exemplary. I suggest both the hosts and prospective guests to avoid/minimize the use of technical jargons and excessive mix of Amharic-English. Guy knows how to express what he does. And for the podcast 🙏👏

    • @tmengistu1778
      @tmengistu1778 Рік тому

      Agree, sometimes it is hard to manage your talk if you were lived long in another country especially in the western society.

  • @Werqspace
    @Werqspace Рік тому +2

    1:16:10 Loved the "ecosystem" idea❤!
    the whole talk is interesting tho.
    Meri 👏

  • @betelgizaw7879
    @betelgizaw7879 Рік тому +1

    Important person for my poor country ❤❤❤

  • @yosephmekonnen3054
    @yosephmekonnen3054 Рік тому +2

    You guys invite great and extraordinary person that can give a good insight for the audience especially in the technology realm, So here is one thing to add, you should learn and dig more about technology and the topics you raise with the interviewee. It would give more sense and fun as well, essentially podcasts have to be more engaging its not only just asking questions and getting answers. I hope you get my point. Beside that am proud of you guys for the effort you put to deliver the contents.

  • @haregaman2129
    @haregaman2129 Рік тому

    Thank you so Much !

  • @gomegu3557
    @gomegu3557 Рік тому

    Thank you Meri !

  • @gojotradein
    @gojotradein Рік тому +2

    interview selemtaregut sew yemetserut resourch gen betam yemidenek tegat new, keep it.

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Рік тому

    Brilliant podcast,

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 Рік тому

    Thank You So Much! Meri For wondeful, Meaningful Lesson, as the Usual time!.

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 Рік тому

    Great to hear the great explanation good luck 👍 thank you for bringing this amazing person!

  • @beriwako9708
    @beriwako9708 Рік тому +1

    You are amazing #meri podcast

  • @eyormak
    @eyormak Рік тому

    Its good conversation I got useful information.
    Thank you Meri's.

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 Рік тому

    very interesting

  • @fekareted
    @fekareted Рік тому

    As always, great content.Keep it up guys.

  • @abebe405
    @abebe405 Рік тому +2

    Another CCIE 😊

  • @gojotradein
    @gojotradein Рік тому

    its like 20 mini poscust i love it.

  • @Yashamal_Melaku
    @Yashamal_Melaku Рік тому

    Proud of you guys keep it up ❤

  • @eyuelassebe6699
    @eyuelassebe6699 Рік тому

    Great show again. One comment I have is, please dont read your guest introduction out of a paper. It feels very odd. Thank you

  • @tadeseguchi1232
    @tadeseguchi1232 Рік тому

    😂Dawit is the great person ever seen. Share his knowledge without limiting

  • @zera1
    @zera1 Рік тому +1

    Hi Meri Team,
    I am ur follower and listen your best guests and influential interview.
    But I claimed that hearing more than 1 hour interview is not comfortable(people's like me) may be tired of to finish full interview taking the full hour because of so many reasons.
    Thus, please try to release in part and let us continue learn more.
    With regards,

    • @Defarenaches
      @Defarenaches Рік тому

      There is a time stamp. በፊት ካቀምክበት መቀጠል ትችያለሽ/ትችላለህ

  • @Godloveus1
    @Godloveus1 2 місяці тому

    ከአመት በዃላ ደግሜ አየሁት
    እና እጅ ከምን ምን ላይ ደረሰ ብዬ መጠየቅ እፈልጋለሁ?

    • @GrandAddisProperty
      @GrandAddisProperty 16 днів тому

      በታክስ ስወራ፣ የተጨማሪ ታክስ አለመክፈል፣ በኮንትሮባንድ እና በሕገ-ወጥ መንገድ የተገኘውን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ በማቅረብ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ
      ፨፨፨
      በታክስ ስወራ፣ የተጨማሪ ታክስ አለመክፈል፣ በኮንትሮባንድ እና በሕገ-ወጥ መንገድ የተገኘውን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ በማቅረብ ወንጀል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ላይ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍትህ ሚኒስቴር ጋር ምርመራ ሲያጣራ ቆይቶ ክስ መስርቶባቸዋል።
      ግለሰቦቹ የተከሰሱት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32(1)(ሀ)(ለ)፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ አዋጅ 285/94፣ የፌዴራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 116(2)፣ 125(1) እና 132 እንዲሁም ሽብርተኝነትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 780/2005 አንቀጽ 29(1)(ሀ)(ለ)(ሐ) እና አንቀጽ 2(መ)(ሠ) ላይ የተመለከተውን በመተላለፍ መሆኑ ተገልጿል፡፡
      ተከሳሽ የዌብ ስፕሪክስ አይቲ ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳዊት ብርሃኑ አምባዬ 51 ሚሊየን 892 ሺህ 321 ብር የንግድ ትርፍ ፍሬ የታክስ ስወራ ወንጀል በመፈጸም በ2010 ዓ.ም ባለአክስዮን በመሆን በትርፍ ክፍፍል ወቅት 1 መቶ 49 ሺህ 56 ብር ከ73 ሳንቲም ፣ በ2011 ዓ.ም ብር 52 ሚሊየን 2 መቶ 48 ሺህ፣ በ2012 ዓ.ም ብር 593 ሺህ 174 ብር ከ19 ሳንቲም የትርፍ ተካፋይ በመሆን ጥቅም ያገኘ፣ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆኖ ድርጅቱን እየመራ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ያልተፈፀመባቸውን ሶፍትዌሮች ከውጭ ድርጅቶች ጋር የግዥ ውል በመፈረም ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት ጥቅም ላይ እንዲውሉ በማድረግ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
      ተከሳሽ አቶ መቅደስ አክሊሉ ተመስገን ሽብርተኝነትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 780/2005 አንቀጽ 29(1) (ሀ) (ለ)(ሐ) እና አንቀጽ 2(መ) (ሠ) ሥር የተደነገገውን በመተላለፍ አሸባሪዎችን በገንዘብ በመርዳትና በታክስ ስወራ ወንጀሎች ምክንያት የተገኘውን ገንዘብ ምንጩ እንዲደበቅና ሕጋዊ አስመስሎ በማቅረብ ባለአክሲዮን እና የቦርድ ሰብሳቢ ሆኖ በትርፍ ክፍፍል ወቅት በ2014 ዓ.ም የደረሰውን ብር 2 ሚሊየን 552 ሺህ 279 ብር ከ47 ሳንቲም በድርጅቱ ውስጥ ያለውን የአክስዮን ድርሻ በማሳደግ እና በ2015 ዓ.ም የደረሰውን 43 ሺህ 110 ብር ከ 90 ሳንቲም ለግል ጥቅሙ በማዋል ክስ የተመሰረተበት መሆኑ ታውቋል። (ኢ.ፌ.ፖ.ሚ)