ከአቅሜ በላይ የሆነበኝ ቃለመጠይቅ! በህይወቴ ከሰማኋቸው ከባድ የመኪና አደጋዎች አንዱ ይሄ ነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 250

  • @nuale23
    @nuale23 2 місяці тому +16

    እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ቤትህን ትጎብኝ ጀግና አባት ጀግና የትዳር አጋር ነህ እስኪ ለነዚህ ቤተሰቦች አዲስ አመትን በደስታ በተስፋ እንዲጀምሩ የአቅማችንን እናድርግ እኔም የበኩሌን አደርጋለሁ

    • @tigistsemu4288
      @tigistsemu4288 2 місяці тому +1

      ቢያንስ የ100 ብር ቻሌንጅ ቢጀመርስ?

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m 2 місяці тому +21

    በጣም ጀግና ሚስትናት አላህ ይጠብቃት ምረጥሴት አላህ ይጠብቅሺ የሴቶች አራያ ነሺ በርች ከፈጣሪ ነዉ ምታገኘ አላህ ይማርክ

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 2 місяці тому +20

    እግዜአብሄር ምን ይሳነዋል ታሪክን የሚቀይር አምላክ ይርዳህ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 місяці тому +11

    እዩብን የጎበኘ እንደሚጎበኝክ እርግጠኛ ነኝ አይዞክ ሁፍፍፍ አታልቅሺ የአለማችን ምርጥ ሚስት

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 2 місяці тому +49

    ሁሉ ከርሱ ሁሉ የሱ!!!! ድንቅ መልክት 🙏ማስተዋልን ያድለን አምስጋኝ ያድርገን በሆነው ባልሆነው አማራሪ ሆነናል ይቅርም ይበለን የማታችንን ያሳምርልን 🙏

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 2 місяці тому +13

    እስከዛሬ ያቆየህ ድንቁ ጌታ ታምራት ያርግልህ እግዚአብሔር ለቤቱስቡ ሃይል እና ጉልበት ይሁናችሁ

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 2 місяці тому +10

    አይዞክ አንተ ጠንካራ ነክ እግዝአብሄር ታሪክ ይቀይራል እሱ ስራው ድንቅ ነውጥ ውድዋ ባለቤትህ ሳለደንቃት ማለፍ አልፈልግም የተባረከች ሴት ናት እንዲሁም ልጆችህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ዘመናቸው ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @getachewalmaw3677
    @getachewalmaw3677 2 місяці тому +16

    ድንግል ማሪያም በምህረት እጆቿ ትዳብስህ

  • @LEMIGEDA
    @LEMIGEDA 2 місяці тому +3

    አመነ ወንድሜ አምላክ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ ሁሌም ከጎንህ አለን።
    አምላክ ለባለቤትህም ጤናውን ይስጣት።

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 2 місяці тому +3

    ግዞ ጀግናችን ተባረክ..እንወድሃለን እናከብርሃለን!ሁሌም ታስገርመኛለህ! ወንድማችን እግዚዓብሄር ይማርህ

  • @mahderkassa6716
    @mahderkassa6716 2 місяці тому +5

    "ሁሉ ከእርሱ ሁሉ የእርሱ ነው " እውነት መልካም ትት ሰጠህን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ እርሱ ሁሉን ይችላል የሚሳነው የለም ባለቤትህም እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ያድላት ።

  • @ousmanendris5231
    @ousmanendris5231 2 місяці тому +15

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን

  • @eyerusfeker7351
    @eyerusfeker7351 2 місяці тому +15

    "ሁሉ ከርሱ ሁሉ የሱ ነው" እመቤታችን ካንተ ጋር ትሁን🙏 ለኛም ማስተዋሉን ያድለን ስለ እኛ ከእኛ በላይ ለሚአውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @eletderash
    @eletderash 2 місяці тому +3

    እግዜአብሄር ምን ይሳነዋል ታሪክን የሚቀይር አምላክ ይርዳህ🙏

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 2 місяці тому +3

    ወንድሜ ምህረት ይላክልህ እውነት የነገን ማናችንም አናስብም

  • @SaidaAdam-hf9il
    @SaidaAdam-hf9il 2 місяці тому +10

    አላህ ያሽርህ የኔ ወንድም

  • @Sintayehubelew-pb4rz
    @Sintayehubelew-pb4rz 2 місяці тому +13

    መድሀኔለም ይማርህ እህቴ አይዞሽ በርች እግዜብሄር ይችላል

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 2 місяці тому

      አሜን። አዎን እግዚአብሔር ይችላል❤

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 місяці тому +6

    ከሁሉም የሚበልጠውን ጤናየን ሰቶኝ አንድ ነገር ካልተሳካ አማርራለሁ አላህ ይቅር ይበለኝ አንተንም አላህ ጤናህን ይመልስልህ ያረብ 🤲😢

  • @HdhHdb-py7uu
    @HdhHdb-py7uu 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ይማርህ 😢😢😢 የእኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ😢
    የጋዜጠኛው ትህትና እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ 😢

  • @ChombeCho
    @ChombeCho 2 місяці тому +1

    እንኳን ለዚች ቀን አደረሠህ ፈጣሪ ምክንያት አለው አንተ ለቤተሠቦችህ ረጂ ነበርክ ዛሬ ማን ይረዳል ከፈጣሪ በቀር አለ እንኳን ግዛቸው አቀረብካቸው ጎበዝ ነህ በዚህ መልኩ ስላየውህ ደስብሎኛል የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግ ነው ካለው ያካፍላል የተሻለ ህክምናም ብታፈላልግለት የኔ ወንድም በርታ ማዘንህ ውስጥህያስታውቃል በፈጣሪ ስም ባለሀብቶችን አስተባብርለት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ።

  • @Dinberwesene
    @Dinberwesene 2 місяці тому +3

    እግዛብሄር ጨርሶ ይማርክ ባለቤትክንም ጤናዋን ይስጣት አይዞክ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 місяці тому +1

    አቶ አመነ ጌቴ እግዚአብሄር በምህረት ይጎብኝህ፣
    የኔ እናት አይዞሽ አንቺ ብርቱ ሰው ነሽ፣ ለልጆችሽ ስትይ በርቺ ፣ ልጆችሽንም እግዚአብሄር ያሳድግልሽ የኔ አናት

  • @alem7474
    @alem7474 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ሠው ቀድሞ አዘጋጀለት፣ በወጣትነት ማግባት ይጠቅማል፣ ሚስቱንም ልጆቹንም ረዳቶቹን አተረፈ፣ እግዚአብሔር ይባርካሁ፣
    አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው፣ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህን ቤተሰብ በቸርነትን በምህረትህ ጎብኛቸው፣

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ በሙሉ አካል ያቁምህ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ኃያል ነው ያደረገዋል አሁንም አመስጋኝ ሁን

  • @YeshiBelayAbera
    @YeshiBelayAbera 2 місяці тому +2

    አይዞህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይራል፡፡

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 місяці тому +4

    የኔ ጌታ:በነበረ:ስለተረፍክበራሱ:አመሥግነው:ለልጆችህተሥፋነህ:እናቴአቺም:ፈጣሪያበርታሽ:ፀልይ

  • @tadlamhirete3906
    @tadlamhirete3906 2 місяці тому +6

    እግዚያብሔር ይማርህ ወንድሜ 😢 አግኝቶ ማጣት በራሱ ከባድ ነው 😢😢 አይዞህ እስኪ ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢😢

  • @nadeenkerim
    @nadeenkerim 2 місяці тому +2

    አላህ ይርዳህ፣ እህታችንም ለሁላችንም ምሳሌ መሆን የምትችይ ጀግና ነሽ

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 2 місяці тому +2

    አይዞህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
    ነገርን የሚቀይር አምላክ እሱ ያውቃል የልጆችህ አምላክ የባለቤትህ ጸሎት ያመንከው ፈጣሪ ይረዳአል በርታ በቻልነው ፈጣሪ የሚወደውን እንድናደርግ ይርዳን ደጋግ ቤተሰብን ይላክልእ

  • @Smerah-cn9ww
    @Smerah-cn9ww 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ወድማችን

  • @tsigewubshet7615
    @tsigewubshet7615 2 місяці тому +2

    ወንድሜ አይዞህ እምነትህ ያድንአል እግዚያብሔር ብዙ መንገድ አለው መጨረሻ ው መልካም ይሆናል በርታ አንችም እህቴ ብርታት ይስጥሽ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው፡፡

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 2 місяці тому +5

    ግዞዬ አቦ ተባረክ!

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 2 місяці тому +6

    አላህ ጨርሶ ይማርህ

  • @taghreedalharbi-im3xj
    @taghreedalharbi-im3xj 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር አምላክህ ይማርህ😢 እህቴ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 2 місяці тому +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ምህረቱን ያድልህ

  • @tsehayfalula4494
    @tsehayfalula4494 2 місяці тому +4

    ፅናትህ ሞራልህ ትምህርት ነው የሆነን
    የኢዮብን ልብ ይስጥህ ::
    እግዝያቤር ይማርህ

  • @semiarahmed3799
    @semiarahmed3799 2 місяці тому +4

    ያረብ በእዝነት አይንህ እየው

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 2 місяці тому +5

    በጣም አሰተማሪ ነው 🙏🏻

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 2 місяці тому +3

    ወይ ይች አለም እንዲህ ናት ፈጣር ይመልሥልህ

  • @hasiaali6158
    @hasiaali6158 2 місяці тому +2

    የኔ ወንድም ካንተ የተማርኩትን አነድ ነገር ልንገርህ በእሰለምና ሀዲስ ላይ ረሱላችን ሰ.ወ ምንም ወንጀል ሳይኖራቸው በቀን ውስጥ ቢያንስ ከመቶ ጊዜ በላይ እስትግፋር(ምህረት) ይለምናሉ እና እኔ ባንተ ውስጥ የበዛውን ወንጀሌን አየሁኝ 😢ምንን ያህል ፀጋውን ተሸክሜ እንደማላስታውስና በሆነው ባልሆነው እንደማማርረው ሳስብ ወንጀሌ ገዝፎ ታየኝ 😢 እና እኔም ደጋግሜ ምህረቱን ለመንኩኝ
    የኔ አባት የማደርገው ባጣ እንኳን ወላሂ በዱአዬ አስብሀለሁ አላህ ይድረስልህ 😢 አል ጀባር ጠጋኙ ጌታዬ ይጠግንህ አሚን

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 2 місяці тому +2

    ሰማእታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረቱን ይላክልህ

  • @YasinTesema-h1q
    @YasinTesema-h1q 2 місяці тому +4

    አንደዚህም ሆኖ ማመስገን አለ ሁብሀን አላህ አላህ ይዘንልክ እህቴ አንች ደግሞ ትለያለሽ አላህ ደጋግ ሠዎችን ይሻላችሁ

  • @selinaDi.2
    @selinaDi.2 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 🙏

  • @Sheibra-nj9xr
    @Sheibra-nj9xr 2 місяці тому +3

    ጌታ ይችላል ለኛ የከከበደ ለሱ ቀላል ነዉ አይዞ ትድናለ ተስፋ አትቁረጥ ተማፀነዉ

  • @KaliMan-fw2uf
    @KaliMan-fw2uf 2 місяці тому +20

    😭😭😭😭😭😭😭 ወይ እቺ አለም ግን ስንቱ ጤናውን አጥቶ ይሰቃያል 💔💔 ሌላው ደኸየው ብሎ ያማራል ። ዋናው መትረፍህ ነው ጥንካሬህ ደስ ይላል ከምንመ በላይ ለባለቤትህ ክብር ይገባታል የእውነት ይቺ ሚስት ብቻ ሳትሆን እናትህም ጭምር ናት ፈጣሪ የጎደለውን ሞልቶ ጥሩ ና ደስተኛ ቤተሰብ ያድርጋችሁ ወንድሜ 🙏 💔💔

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 2 місяці тому +2

    ሚስቱም ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክ ይቀይራል

  • @Etech1616
    @Etech1616 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር በምህረት እና ቸርነቱ ይጎብኝህ፣

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ይማርህ 😭😭

  • @aboneshtesfaye5627
    @aboneshtesfaye5627 2 місяці тому +2

    ቸሩ አምላክ ምህረት ይላክልህ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 місяці тому +3

    በጣም ያማል በእውነት ህይወት ፈተና ናት ፈጣሪ ይርዳቹ💔💔💔

  • @beyanonlinetutorial283
    @beyanonlinetutorial283 2 місяці тому +4

    maraki weg thank you a lot for visiting this brother ,,,,hope your family will do their level best to help him

  • @EdlawitGetuEdlawitGetu
    @EdlawitGetuEdlawitGetu 2 місяці тому +2

    አይዞችሁ በርቱ የማያልፍ ቀን የልም እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል የሚያኖር እርሱ ብቻ ነው

  • @helinatensay7399
    @helinatensay7399 2 місяці тому +2

    እራሴን እንዳይ ነው ያረከኝ እግዝብሔር ይማርህ

  • @KinefAmen-ni8bl
    @KinefAmen-ni8bl 2 місяці тому +3

    ፈጣሪ ደጉን ነገር ያምጣልህ ወድሜ

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 2 місяці тому +2

    Gizachew you are so humble

  • @tesfubeyu2881
    @tesfubeyu2881 2 місяці тому +1

    አምላክ ይጎብኝሕ እሱ የሚሳነው ነገር የለም ተስፋ አትቁረጥ ።

  • @habtamumesker7017
    @habtamumesker7017 2 місяці тому +2

    እመቤቴ ትማርህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 місяці тому +3

    ጀግና ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይማርህ ለሱ ምንም አይሳነውም

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 2 місяці тому +2

    የአላህ ወድም አላህ አፍየአህን ይመልስልህ አይዞ

  • @mmmmesaaa6509
    @mmmmesaaa6509 2 місяці тому +2

    ማራኪ ይሄ ነገር ጉርሻ ፔጂ ላይ ቢለቅ ጡሩ ነው ብዙ ሰው ይረዳቸዋል ለጉርሻ ንገረው እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @AyniLeg
    @AyniLeg 2 місяці тому +2

    ወንድ እኔምንልበል ድንግል ማሪያም ጨርሳትማር ጀግናው ወንድሜ አይዞህ አምላክ አለ

  • @mimichebude8019
    @mimichebude8019 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ያስብህ ወንድሜ ።
    አንችንም ያበርታሽ እህቴ እግዚአብሔር በጐውን ያርግልሽ።

  • @wubalemfeleke2976
    @wubalemfeleke2976 2 місяці тому +2

    አግዚአብሔር የማረህ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይማርህ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ጤንነትህ ይመልስህ ወንድማለሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ትክክል ሁሉም በርሱ ሁሉም የርሱ ነው እግዚአብሔር በማያልቀው ቸርነቱ ይማርህ

  • @D8xiixix
    @D8xiixix 2 місяці тому +2

    መላኩ ይርዳህ የኔ ገብርኤል እኔን የረዳ እኔን የማረ አንተን ይማር

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ! የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከት አማላጅነት በዚህ ቤተሰብ ውስጥ ይደር !

  • @technology_versatile
    @technology_versatile 2 місяці тому +2

    በጣም ከባድ ነው እግዚያብሄር ይማርህ ባለቤቱም በጣም ድንቅ ሰው ናት

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 2 місяці тому +4

    በሚሆን በማይሆን ስበሳጭ ነበር ለካ ስንት የባሰ ነገር አለ ወይ ጉድ ፈጣሪ ይቅር በለኝ
    እግዝአብሔር ይማርህ ወንድማችን

  • @አጋዥ
    @አጋዥ 2 місяці тому +3

    እመቤቴ ማርያም ትዳብሰው በቃ ምንም አልልም!!!!!! ደጋጎች ደግሞ እርዱዋቸው በእግዚሃብሄር ብድሩን ከፈጣሪ ታገኛላቹ!!

  • @BirtukaneYouTube
    @BirtukaneYouTube 2 місяці тому +10

    ውይ ይች አለም እንድህ ነት

  • @Fre-ni5hd
    @Fre-ni5hd 2 місяці тому +2

    Gezo ante betam yemtegerm sew neh zemenh ybarek

  • @rihanmebrate9432
    @rihanmebrate9432 2 місяці тому +2

    ያረብ አላህ ሙሉ አፍያህን ይሰጥህ ወንድም አለም አይዟችሁ ነገም ሌላ ቀን ነው ኢንሻአላህ ይህን ቤተሰብ በደስታ ያሳየናል

  • @FatimaMuhammed-j5n
    @FatimaMuhammed-j5n 2 місяці тому +1

    የኔ ወንድም አብሽር አላህ ይርዳችሁ😢

  • @SharewGirma
    @SharewGirma 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይዳብስህ😭😭

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 2 місяці тому +5

    አላሕ ይማርሕ ወድሜ እሷን አጠንክራት አይዛሕ

  • @AleykaMohammed-sn4vu
    @AleykaMohammed-sn4vu 2 місяці тому +7

    አላህ አፍያ ያርገው ያረብ🤲🤲🤲

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 2 місяці тому +2

    አለህ አፊየ የርግህ

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 2 місяці тому +3

    አምላኬ ሆይ ማረኝ ሁሌ ለምናማርርህ ሰው የነገን ማሰብ የለብንም

  • @mmmmesaaa6509
    @mmmmesaaa6509 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይማርክ ወድማችን

  • @HannaM-f7i
    @HannaM-f7i 2 місяці тому +3

    ayzok egziabher yirdak

  • @maoljml6848
    @maoljml6848 2 місяці тому +2

    አላህ ይድረስልህ ወንድሜ

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 2 місяці тому +1

    ኡፍ እግዝአብ ሔር ይማርህ ወንድማችን

  • @beni4204
    @beni4204 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Місяць тому

    እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልህ የኛ ጀግና አይዞህ ብዙ ልበመልካም ኢትዮጵያ አሉ ይህንን ቪዲዮ ካሉ አያልፋህም ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 місяці тому +5

    ወይ የሰው ልጅ አጋጣሚ?🥲አይዞህ ወንድሜ ህይወትህን የተረፈው አምላክ ምክንያት ይኖረዋል:: ውድ ባለቤቱም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ :: መጪው ግዜ ካለፈው የተሻለ ይሆናል:: ለባለቤትሽ የምትሰጪው እንክብካቤ የትክክለኛ የባለትዳር ቃል ኪዳን ነው:: ችግርንም ህመምንም , ሀዘንንም ደስታንም , አብሮ ለመካፈል ነው ትዳር ሲመሰረትቅ ቃል የሚገባው:: ለልጆቻችሁም ስትሉ? ችግሮችን በፅናት ለማለፍ ሞክሩ🙏🏾እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልህ::

  • @ijhhjhi
    @ijhhjhi 2 місяці тому +9

    ወይኔ ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ ሁሌ በማማረሬ

    • @AbrehetDagnew
      @AbrehetDagnew 2 місяці тому +1

      Amen yene konjo enem endezaw new yalkut ufffff

  • @taghreedalharbi-im3xj
    @taghreedalharbi-im3xj 2 місяці тому +2

    ዘንድሮ አይኔ መጥፉቱ ነዉ ማይሰማ ጉድ የለም አቤቱ ይቅር በለን

  • @dnv6347
    @dnv6347 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይማርህ😢የሆነ ሰዉ ነበር fbላይእሚገጥምበሞከረዉ😢😢😢አፋር ነወ መሰል አር በኛም ያወራን

  • @EthiopaAnaehiopa-se5uu
    @EthiopaAnaehiopa-se5uu 2 місяці тому +2

    አይ እግዚአብሔር አምላክ ያውቃል አንተ መልካም ሰው ነህ ብቺ እሱ ይጎብኝህ በእጁ ምንአባቴ ላርግህ

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 2 місяці тому +1

    አይዞ ወንድሜ ከጉንህ ነን እግዚአብሔር አለ በርታ

  • @YeshiworkGrmay
    @YeshiworkGrmay 2 місяці тому +3

    አይዞህ እግዚአብሄር ይማርህ

  • @tsionfikre9493
    @tsionfikre9493 2 місяці тому +2

    እግዚአብሄር ይማርህ🙏

  • @amenbaye8389
    @amenbaye8389 Місяць тому +3

    EMEBEREHAN KENELJUA TEDERESELH MEHIRETUN YELAKLK

  • @hasiaali6158
    @hasiaali6158 2 місяці тому +1

    እውነት ነው ,በኛ ሀይማኖትም የሚባለው እንዲያ ነው እኛም የሱ ወደሱ ተመላሽም ነን አንዳች የራሳችን የምንለው የለም እናኒላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን

  • @SemiraHasen-l5u
    @SemiraHasen-l5u 2 місяці тому +3

    Allah yidreslh ayzoh gena wetat neh tenesteh komeh thedaleh ayzoh betebochhn allah yitebklh

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልህ

  • @naomikatze
    @naomikatze 2 місяці тому +2

    እግዚአብሐር ያበርታህ

  • @ggd5773
    @ggd5773 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 2 місяці тому +4

    እናቴ እመቤቴ ትማርህ❤

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 2 місяці тому +2

    አላህ ያሺርህ ውፍሜ