"እሷ እናቴ አይደለችም ልቤ አልደነገጠም " ወደ DNA ምርመራ ያመራው አስገራሚ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 роки тому +814

    እኔም ተስፋ አለኝ ኢትዮጵያ ስገባ በ ኤቤስ ፕሮግራም ላይ ቀርቤ አባቴን እና ሁለት ወምድሞቼን እንደማገኝ በፊት ተስፋ የለኝም ነበር አሁን ግን የብዙዎች ቤተሰብ ሲገኙ ስላየሁ እግዛብሔር ይርዳኝ 😢

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 2 роки тому +20

      እኔም ወንድሜ ከጠፋ ሀያ ምናምን አመቱ በፊት ላይ ደብዳቤ ልኮ ያውቃል ወደቤተሰብ ልመጣ ስል የሚከለክለኝ ነገር አለ ብሎ እንዳናፈላልገው ሰወች እንፈልገው እያሉ ፎቶውን ጥለውብናል ምንም ፎቶ የለም ግን ሁልጊዜ በተስፋ እንጠብቃለን አሁን ግን እናት አባቴን እዚህ መጥተው እንዲፈልጉት አደርጋለሁ እናቴ ስንት አመቷ ሁሌ እያለቀሰች የመጀመሪያ ልጇ ነው ያረብ አገናኘን

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 роки тому +9

      ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ተገናኝታችሁ ደስታችሁን ለማየት ያብቃን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ተስፋ አትቁረጡ እሽ 😍😍😍😍🙏

    • @lizethio6061
      @lizethio6061 2 роки тому +5

      እግዚአብሔር መልካም ነው የልብን መሻት ይፈፅማል አይዞኝ

    • @hhaa44473
      @hhaa44473 2 роки тому +1

      እኔም ኢንሻአላ የእናቴልጅ ወድሜንና የናቴ ወንድም የሹማየን አፈላልጋለሁ ሀገሬ ስገባ

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 роки тому +2

      እግዚአብሔርን ይርዳችሁ ሁላችሁንም

  • @meseretkelifa563
    @meseretkelifa563 2 роки тому +460

    ህይወት መንገዱ ብዙ ነው በእናት እና አባት እጅ ያደጋችሁ ፈጣሪን አመስግኑ።

    • @መዲጎጃሜዋቲዩብ
      @መዲጎጃሜዋቲዩብ 2 роки тому +3

      Alhamdulillah

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 роки тому +1

      የእናት እና የአባት የልጂ ናፍቆት በጣም መጥፎ ነው ገባድ ነው

    • @aksanmusa284
      @aksanmusa284 2 роки тому

      Alhamdulilah

    • @honey48757
      @honey48757 2 роки тому +1

      Ewnet new. Alhamdulillah New Yemibalew 🤲🏼🤲🏼🤲🏼

    • @hfuch6974
      @hfuch6974 2 роки тому +1

      አልሃምዱሊላህ

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 роки тому +66

    You never know!! እናቱ ሊሆኑ ይችላሉ!! እግዚአብሔር ያድርግላችሁ‼ እረረረረረ ዮኒዬ ሶማልኛ...ደስ ሲል ❤ EBS is Amazing!!! We love EBS many blessing🙏 ‼Ethiopia forever🙏‼💚💛❤

  • @Tube-oi5cb
    @Tube-oi5cb 2 роки тому +66

    ልቡ አልደነግጥ ያለው ልጁ እየጠበቀ የነበረው ፀጉሯን የተገለጠች መስቀል ያደረገች ሊሆን ይችላል ሂጃብ ለብሳ ስትመጣ አልዋጥለት አለ ሚስኪን አላህ እናትና ልጅ ያድርጋችሁ

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 роки тому +1

      አዎ እንጀዛ ነው ሒጃብ ለብሳ ማየቱ አላስደሰተውም እናቱ መሆኗን ቢያውቅም የሚቀርባት አይመስለኝም

    • @maryamrak1670
      @maryamrak1670 2 роки тому +7

      @@አማራነትማንነትእንጂወንጀ የድኤን ምረመራ አድረገው ውጤቱ ከታወቀ ይቀባላል

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 2 роки тому +20

    ለማገናኘት የሞከረው ልጅ በጣም ጥሩ ሰው ነው እግዚአብሄር ይባርክህ አዲስ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +339

    ዮኒዬ ሁሌ እማዬ ብሎ ሲል እንዴት ደስ እንደሚል አስተዳደጉ ዮኒ ቤተሰቡ ሊመሰገን ይገባል ።

    • @طيفطيف-ل3ش
      @طيفطيف-ل3ش 2 роки тому +9

      በጣም አስገራሚ ትህትና ያለው መልካምንሰው ነው

    • @አሜን-አ2ሰ
      @አሜን-አ2ሰ 2 роки тому +5

      ሲበዛ ትሁት ነው ስወደው እድሜና ጤና ይስጠው ከነሙሉ ቤተሰቡ

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 2 роки тому +2

      ወላጆቹ መመስገን ይገባቸዋል ትህትናው ያስደንቀኛል

    • @berhanegeday7093
      @berhanegeday7093 2 роки тому

      @@طيفطيف-ل3ش l

    • @zeynabalewimehammed6426
      @zeynabalewimehammed6426 2 роки тому +2

      እውነት ነው ካአስተዴደግ ነው

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 2 роки тому +202

    ልጁ አጎቱን ለምን ይዞት አልመጣም ማለት ወንድሟ ቢያየት እሷኮ ብትርሣው እሡ አይርሣም ብቻ አላህ ይሁናችሁ

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 роки тому

      መቸ አውቀ አሁን ነው ያውቀው እናገናኝ አለን አላሉትም

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 2 роки тому +8

      @@mamaajmanmamaajman4999 እኮ ካያት ቡሀላ እናቴ አትመሥለኝም ከማለት አጎቱን ደውሎም ቢሆን በፎቶም አንሥቶ ልኮ ብቻ አጎቱን ቢያገናት ጥሩ ነው ለምን ብትይ አጎቱ እህቱን ሥለሚያቃት እሷ ብትርሳውም

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 роки тому

      @@temkinmohammed937 ትክክል ነሽ ግን ደንገጠ ማለት አልጠበቀም እህቴ እኔ የደሴ ልጅ ነኝ

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 2 роки тому

      @@mamaajmanmamaajman4999 ልክ ነሽ ወደፊትም ቨወድሟ አማካኝነት ማጣራት ይችላሉ አሏህ ይገዛቸው እኔም የደሤ ልጂ ነኝ የኔ ውድ የሀገሬ ልጂ የት ነው የምትኖሪው

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 роки тому

      @@temkinmohammed937 ዱባይ ነኝ ማማየ

  • @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @የወሎፍቅር
    @የወሎፍቅር 2 роки тому +20

    የኔ ናት ይህ ልጅሺ ባይሆን እንኳን የራስሺል ልጅ አላህ ያገናኚሺ ያረብ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 2 роки тому +38

    😭ቀኑን ፆመሽ ምግብ ስትስሪና ማታ የተፍጠርበትን ሳሀን በማጠብ የደከምሽዋ እህት ሆይ አላህ ውንጅልሽንም ሁሉ የጠብልሽ#ከእኔጋ ምርጥ ፈተዋ ልታዳምጡ ልትጠይቁ ፍልፍይሩን ተጭናቹ ግቢ ፈግግ እያላቹ ተማሩ

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    ዊይ ሰውየው በጣም ጎበዝ ነው ብዙ ዋጋ ከፍሎል ጀዛውን አላህ ይክፍለው

  • @ubuntukali2997
    @ubuntukali2997 2 роки тому +59

    ዋው ዮኒ ሶማሊኛ በጣም ያምርብሃል።

    • @m..t..oru..l..2827
      @m..t..oru..l..2827 2 роки тому +1

      አደባለቀው ኣ። ዩኒ ከባድ ሚዛን የሀገር ሀብት!! ተመኘሁልክ ረጅም ሀያት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +80

    እናትም ልጅም ያሳዝናሉ እውነቱን ምርመራው ይለያዋል የእናትየው ጤና ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማራቸው🙏🏾

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 2 роки тому +182

    የዲ ኤን ኤ ውጤቱን ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን ።

  • @mebratdessie5055
    @mebratdessie5055 2 роки тому +9

    የድሮ መልካቸው ሙሉ በሙሉ ተቀይሯል በጣም ይከብዳል እግዝያብሔር እናት ና ልጅ ያድርጋችሁ

  • @ገኒጥቁርሀበሻዊት
    @ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 роки тому +240

    አይገርማቹህም እናትና ልጅ ናቸው !ውጤቱን ለማየት ለመስማት ያብቃን አሜሜሜን

    • @zahabaahmed
      @zahabaahmed 2 роки тому +4

      አሜን

    • @ekramhab6393
      @ekramhab6393 2 роки тому +2

      Yemr enm endeza nw misemagn

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 2 роки тому +2

      አሚን ያረብ እኔም መሰሉኝ መልኳ የተቀቀየረው ከግዜ ብዛት ነው

    • @salihatube
      @salihatube 2 роки тому +2

      አሚን

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 роки тому +1

      አምን ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @sumayaassumi326
    @sumayaassumi326 2 роки тому +115

    ወይኔ ፈጣሪየ እዉነተኛ እናትና ልጂ አድርጋቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 2 роки тому +23

    እኔም ወንድሜ ከጠፋ ሀያ ምናምን አመቱ በፊት ላይ ደብዳቤ ልኮ ያውቃል ወደቤተሰብ ልመጣ ስል ልቤ ላይ የሚከለክለኝ ነገር አለ ብሎ ትንሺ አሞት መሰለኝ ሲህር አሰርተውበት መሰለኝ እንዳናፈላልገው ሰወች እንፈልገው እያሉ ፎቶውን ጥለውብናል ምንም ፎቶ የለም ግን ሁልጊዜ በተስፋ እንጠብቃለን አሁን ግን እናት አባቴን እዚህ መጥተው እንዲፈልጉት አደርጋለሁ እናቴ ስንት አመቷ ሁሌ እያለቀሰች የመጀመሪያ ልጇ ነው ያረብ አገናኘን በዱአ አግዙኝ

  • @redite2415
    @redite2415 2 роки тому +33

    እናት እውነት አባት እምነት ይባላል እናትየው እርግጠኛ ናቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 роки тому

      awo esu gen telat emenetan meselegn

    • @redi_tube
      @redi_tube 2 роки тому

      አይናቸው እና ድም ግባታቸው ይመሳሰላሉ

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 2 роки тому

      ትክክል

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 роки тому +54

    አምንብሻለሁ እመቤቴ መልካም ነገረ ያሰማን እናቴ አይዛሽ 😥😥😥እንኳን ለብረሃን ተንሰኤት አደረሳችሁ

  • @fozya1495
    @fozya1495 2 роки тому +51

    እኔ ግን እናቱ ይመስሉኛል ለሁሉም ነገር አላህ ወኪል ለሁሉም አላህ ያውቃል የወለደ አንጀት መቼም ልጅን አትረሳም

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @tegesetkonjum7037
      @tegesetkonjum7037 2 роки тому

      እኔ ምንም አልመሰልችም

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +229

    እኚ እናት ትክክለኛ እናቱ ናቸው ሚመሳሰሉበት ነገር አለቸው ለማንኛውም አላህ ያስደስታችሁ

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 роки тому

      አምን ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @ipon9807
      @ipon9807 2 роки тому

      Tikikil

    • @bezaunique6975
      @bezaunique6975 2 роки тому

      Betam yimesaselalu

    • @seada9214
      @seada9214 2 роки тому +1

      እኔምይመስሉኛል

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 роки тому +2

      lju gen weyala estayel new yalewu menem alakeberatem enats bathon moral mibal neger ale

  • @m..t..oru..l..2827
    @m..t..oru..l..2827 2 роки тому +2

    ዋው ዩኒ ከባድ ሚዛን የሀገር ሀብት
    ተመኘሁልህ ረጅም ሀያት
    አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን ያልከውን አሏህ ከልብህም አጽድቆ ያስደስተን ኑርልን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነገር ።

  • @zerget5938
    @zerget5938 2 роки тому +21

    99.9 ጠብቁ እናት ብትረሣ ብትረሣ ልጇን አትረሣም።

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 роки тому +61

    እግዚአብሔር ለሁለቱም መልካም ዜና ያሰማቸው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @sababekel2949
      @sababekel2949 2 роки тому

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      አቢነዘር ሰብስክራይብ አድርገኝ

    • @abinezereden6542
      @abinezereden6542 2 роки тому

      @@zinet4775 ማማዬ እናቱ ከሆነች እሰየው ካልሆነችም ለእሱም እናቱን በሰላም እንዳገኝ ምኞቴ ነው እሷም ልጇን በሰላመሰ እንድታገኝ ምኞቴ ነው

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 роки тому

      @@zinet4775 ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +26

    እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ አገርም ስደትም ያላቹ❤😘😘😘❤እኔ የምሬ ነው እናቴ መኖሬን እያወቀች እንኳን ልትፈልገኝ አልመጣችም አንዳንዴ ልጆች እናሳዝናል በእውነት እኔ መልካም ደግ ትሁት እናት ናት የነበረችኝ እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑርልኝ😭😭😭😭😭እና ከወለዱ ያሳደጉ ይበልጣሉ ልጇን የጣለች እናትን መፈለግ ከባድ ነው በእርግጥ እመም አለው የማንነት ጥያቄ ብቻ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 роки тому +3

    ግራ ያጋባል ግን እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም 👏

  • @mulualemtefera7958
    @mulualemtefera7958 2 роки тому +1

    የዚህ ፕሮግራም ዉጤት በጣም መስማት ለኔ ትልቅ ትርጉም አለው። ውጤት፣ዉጤት

  • @zeynbtube3680
    @zeynbtube3680 2 роки тому +20

    የዩናስ ትህትና ልዩ ነው. ማሻአላህ ሶማልኛም ትችላለህ ሂድያውን እንድወፍቅህ እመኝልሃለሁ

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 2 роки тому +26

    እንኳን አደረሳቹ @የኢቢኤስ ጀግናዎች ተባረኩ💖💖💖💖💖
    ህምምምምም ወይ የስው ነገር ስው አካባቢው ይመስላል ሲባል እውነት ነው ሴትየዋ ሱማሌ መስላ ቁጭ ልጁ አሳዘነኝ ደነገጠ መልካሙን እመኝላችአለሁኝ።

  • @Samrawitgoshme
    @Samrawitgoshme 2 роки тому +60

    ሙስሊም ሆነው ሲያቸው ደግጦነው ሚስኪን እኔግን ከፎቶው ጋር ተመሳስለውብኛል

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому +3

      እረ አይመሳሰሉም ልጇን አስታውሳ ባሏን አታስታውስም እማይመስል ነገር

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 роки тому +2

      እኔ አይናቸው ፊታቸው ይመሣሠላል

    • @hanamajeed9117
      @hanamajeed9117 2 роки тому

      @@eshetubeyene9557 Hahahahaha

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 2 роки тому +1

      @@eshetubeyene9557 በወሊድ ጊዜ የሚከሰት የጭንቀት በሽታ ስላለባቸው ነው እንጂ ፈልገው አይደለም የረሱት

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 2 роки тому +3

      @@eshetubeyene9557 ባሏን ብቻ አይደለም እናቷንም አታስታውስም

  • @getenettaye4615
    @getenettaye4615 2 роки тому

    ፈጣሪ ይርዳሕ ወንድሜ እሳቸውም መልካቸው እጅግ ቅርብ ነው ካንተጋ ዋናው ልቦናሕን ክፍት አድርገሕ መቀበል ወንድሜ ያንተ ነው እና እምዬ ማርያም ትርዳሕ።

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 2 роки тому

    ፈጣሪ ይርዳቹ Ebs በጣም እምታደርጉት ስራ ደግ ነው አሳዛነችን ገነት አይዞሽ ወደ ሰላምሽ ትመለሻለሽ ፈጣሪ ይርዳቹ።

  • @sademas
    @sademas 2 роки тому +47

    Yonas I'm beyond amazed 👏 wow you can speak somali language? Wow EBS better to pay you more.

    • @Efreem479
      @Efreem479 2 роки тому +1

      ❤❤❤❤

    • @deribamekonnen7081
      @deribamekonnen7081 Рік тому

      ሐይማኖትቀይራ ቋቋጠፍቶባት እዲትወሎነኝትላለች ሁለተኛከግሸን አድሰውእንኳን አታቅምእኔበበኩሌ እናትህ አይደለችም የምትጠየቀውንሁሉ አላቅምትላለች እዲትያምናታል

  • @zuzu9326
    @zuzu9326 2 роки тому +107

    አላህ መልካሙን ሽቶ ልባችሁን ያረጋጋው ልጁ ግራ የተጋባው የሀይማኖት ልዩነቱም ሊሆን ይችላል እናም የጊዜ እርዝመት ሊሆን ይችላል መልካም እድል ለሁላችሁም!!መልካም ሰው ነህ ለዚህ ያመጣሀቸው ድካምህን ይቁጠርልህ!!አድስ

    • @የኔጉዳይ-ቘ4ረ
      @የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 роки тому +2

      ፎቶዋ ላይ የለበሰችው ጥልፍ መስቀል አይደለም አበባ ነው የሙስሊም ሴቶች የሚለብሱት አይነት ነው

    • @me-ws7cm
      @me-ws7cm 2 роки тому +6

      እናንተየ ሰለሀይማኖት አትግቡ እሷ እናቷን ያላወቀች በልጁ አትፍረዱ ቢረሳ ቢረሳ እናት አትረሳም እና የናቷን ስም አታዉቅም

    • @zuzu9326
      @zuzu9326 2 роки тому +6

      @@me-ws7cm
      በሀይማኖት እኮ መተቸት ወይም ማንቋሸሽ አይደለም ለማለት ያሰብኩት ወገኔ ቀስ ብለሽ አስቢ ሴትዬዋ ማስታወስ አልቻለችም በህመም ምክኒያት አለች ልጁ እናቴ አልመሰለችኝም ሲል ብዙ ብዥታ ስለተፈጠረበት ነው አንደኛ እናቷን መርሳቷ ሲቀጥል ፎቶው ብዙም አይቀራረብም ስላለ ሌላው ሴትዬዋ ሙስሊም መሆኗ ነው ግራ ያጋባው ድሮ የሚያውቃት እናቱ ሙስሊም ስለነበረች! ሌላ ነገር የለውም ሀሳቤ ግልፅ ነው።

    • @me-ws7cm
      @me-ws7cm 2 роки тому

      @@zuzu9326 እሺ

    • @me-ws7cm
      @me-ws7cm 2 роки тому

      @@zuzu9326 ቤተስብ እንሁን ደምሪኝ

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 2 роки тому +71

    ይገርማል እናት ከሆኑ የልጅነታቸው መልክና አሁን ያለው ብዙ ለውጥ አለው

  • @terefechaweke1469
    @terefechaweke1469 2 роки тому +2

    አሁን እኔም ተስፋ አለኝ በEBS ፕሮግራም
    ላይ ቀርቤ አባቴን እና ሌሎች የአባቴን ቤተሰቦች
    እንደማገኝ በፊት ተስፋ የለኝም ብዬ ነበር
    የማስበው አሁን ግን የብዙዎች ቤተሰብ
    ሲገኙ ሳይ ልቤ የአባቴን በህይወት መኖር
    አለመኖር ለማወቅ በጣም ነው የጓጓውት፡፡
    እናንተንም እመብረሃን ትርዳቹ አይዟችሁ ፈጣሪ ያውቃል

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 роки тому

      eni wendemi teftobgnal yet new negerign zwmedi tegogn yhonal

  • @amekids2894
    @amekids2894 2 роки тому

    ዮኒ ጎበዝ ሱማልኛ ማወቅህ እንዴት ሰውን ለመረዳት እንደጠቀመህ በጣም አድናቂህ ነኝ ጀግናዎች ናችሁ ጥሩ ጋዜጠኞች ፀጊ ስረአትሽ ለሰዎች ያለሽ እይታ ስነምግባራችሁ ቅዳሜ ከሰዐት 1ኛ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 роки тому +40

    ከይቅርታ ጋር ግን እሷ ሱማሌ ነው ምትመስለኝ ስትታይ ምስኪን ታሳዝናለች እሷም እግዛብሔር እውነት ያርግላቹ የልባቹን መሻት ያሟላላቹ 🙏🏼

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 роки тому

      Awo tiyakewu yegebati ayemeselegnim

    • @hasna5336
      @hasna5336 2 роки тому +1

      እኔም እያልኩ ነበር አትመስልም

    • @fafitube1
      @fafitube1 2 роки тому +2

      በጣም እኔ በውጭ ሳያት ገና ሳልከፍተው ሱማሊ ነው የምትመሥለው

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 роки тому

      @@fafitube1 ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 роки тому +1

      @@hasna5336 ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 2 роки тому +43

    ደም ግባት ከንቱ ነው ውበትን ይረግፋል ወንድሜ ከፎቶው ጋ ያልተመሳሰለልህ አንደኛ አለባበሳቸው ሁለተኛ እረጂም አመት ሁሉ ነገር ይቀየራል ሶስት ሀታ ከእህትህ ጋ ትመሳሰላላችሁ እኔ እናትህ ናቸው እልሀለሁ ብቻ ከወር ቡኋላ አብረን እናያለን አላህ ይርዳችሁ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 роки тому +2

      ኢንሻ አላህ

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 роки тому +3

      ፎቶችውጋ ይመሳሰላሉ

    • @tensuhabtu4715
      @tensuhabtu4715 2 роки тому

      yes u right

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 роки тому +1

      enatu nachewu esu emeneta new yedeberewu algebawum sewu siseded bezu cheger ale tinachewum eko tegodetewal

    • @seidmohammad4747
      @seidmohammad4747 2 роки тому +3

      ፎቶውን ሴትዮዋ ምንም ልዩነት የለውም የሰው ልጅ ትሌቅ እየሆነ ማንነቱ ይቀየራል

  • @more7649
    @more7649 2 роки тому +29

    እውነት ያሳዝናሉ ሀገር አቋርጠው በተለይ ይዟቸው የመጣው የተባረከ ነው እግዛብሄር የመጣችሁበት ይሳካ🙏🙏

  • @susu-js4by
    @susu-js4by 2 роки тому +1

    ዮኒ በአላህ ላስቸግርህ አባቱ እና እናተችን አገኛቸው አባትየው በደብ ያቃል

  • @bedrishuosu6230
    @bedrishuosu6230 2 роки тому +2

    አክሰንታቸው ግን በደምብ ላጤነው ፡"አይን ቢጠፋ.....አይነት ነገር ሆነብኝ እስኪ በደምብ አጥኑት። ወንድማችን አዲስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ፡ Salute ብለናል።

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 роки тому +58

    ከልጁ ጋር መልካቸው ይመሳሰላል እግዚአብሔር እውነት ያድርገው አባቱና ቤተሰቦቿ እሷን ማየት አለባቸው ግዜም ቢረዝምም እነሱ አያጠፋትም ብየ አስብ አለሁ ትንሽ ግር ያለኝ አማርኛ መርሳቷ ነው በተረፈ ወደቀድሞ ማንነቷ እድትመለስልህ ፀበል ውሰዳት

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 роки тому +2

      እህት ሰብስክራይብ አድርገን አላህ ሀሳብሽን ያሳክልሽ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ዩኒዬን የወለዱ እማማ መታደለዎት ዮዬኒ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያአኑርልን በእውነት ሁሌ እሩሩ ሁነ ቀጥልልን

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 2 роки тому +20

    ዮኒ ትህትናህ ያስደንቀኛል… ወላጆችህ ሊመሰገኑ ይገባል

  • @fgff4871
    @fgff4871 2 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ebs 🙏🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    ውጤቱን ለመስማት ጏጉቻለሁ::

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 роки тому +14

    የኔ እናት ሴትዬዋ የአይምሮ ችግር አለባት ብዙ መናገር አልቻለችም እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @m..t..oru..l..2827
    @m..t..oru..l..2827 2 роки тому +63

    ያረብ በስተመጨረሻ እናትና ልጅ ሁነው አሳየን

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 роки тому

      ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 роки тому

      አማን

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 2 роки тому

      Amen amen amen

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 роки тому

      @@zeynebdamte1506 ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 роки тому

      @@romanamohammed1685 ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 роки тому +27

    እናቱ ናት በትክክል አይነ ውሃቸው ይመሳሰላል በልጅነቷ ከሱማሌ ጋር ከኖረች አማርኛ ሊጠፋባት ይችላል ቋንቋ ይረሳል

  • @meazidemisse5563
    @meazidemisse5563 2 роки тому

    ዮኒዬ በጣም ነው ምወድህ ትህትናህ ስረዓትህ ደስ ሲል

  • @EmuFyizaእሙፋይዛTube

    በጣም ደስ ቸይላልእውነት ያርግላቺሁ

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 2 роки тому +46

    ይመሳሰላሉ በደንብ ላያቸው መቶ በርሰንት እናቱ ነች እንሻአላህ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +1

      አወ በጣም ይመሳሰላሉ

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 роки тому

      በጭራሽ እናቱ አደለም

    • @habasaash2917
      @habasaash2917 2 роки тому

      ትክክክል ደማቸዉ ይመሳሠላል አብሱ ልጂቶጋር

  • @ሀዩየመርሳዋ-ወ3ሐ
    @ሀዩየመርሳዋ-ወ3ሐ 2 роки тому +25

    የኔ እናት ሚስኪን አላህ እውነት ያርገው እኔ ግን አልታየኝም ምንም በሽታ ቢሆን የእናት ስም እደት ይረሳል አታጋጥመኝ ጌዋታየዌ😥

    • @zainabmohammad9268
      @zainabmohammad9268 2 роки тому

      አተፈረጂ እሲ ለጂእኮእበረተሺነወ

    • @maryamrak1670
      @maryamrak1670 2 роки тому

      እረእህትይረሣል

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 роки тому +6

      ሲዞርብሽ የገዛ ስምሽም ይጠፋብሻል

    • @kulubitube2931
      @kulubitube2931 2 роки тому +1

      Enatu Bitgegnilet Des Yilegnal Ende Ene Gin Enatu Aydelechim Bechirash

    • @ድነልእስላም
      @ድነልእስላም 2 роки тому

      አደዚህ አይ ባልም የአእምሮ ጭንቀት ብዙ ያስረሳል

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 роки тому +69

    ኑሮ እና እድሜ ስዉን በጣም ይቀይራል ወንድሜ ያ እንዳለ ሆኖ ሊሆንም ይችላል ላይሆንም ይችላል ፈጣሪ እናትህ አድርጎልህ ኦፈይ ይምትልበት ያድርግልህ ወንድሜ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому

      ግን አማርኛ እፍ መፍቻው ለነበረ ሰው እማርኛ ንግግር እይቀየርም አክሰንቷ የሶማሌ እንጂ የአማራ አይመስልም እናቱ አይደለችም ምንም አታስታውስም በዛ ላይ ትልቅ እኮ ናት ስትለየው

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 роки тому +1

      @@eshetubeyene9557 tama meslogn

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому +3

      @@besratkassaun1471 የታመመ ሰው ልጁንም ይረሳል ባሉን ብቻ ሳይሆን

    • @ummuzed5905
      @ummuzed5905 2 роки тому

      Wendem ene zemedoche yemiyawkugn beterese new sesek makete new. edemeye 37 new k10 amet befit yayegn sew ayakegnem bewelid ena behasab ena she maybe ur mom.

  • @مسترسعاده-ث3ه
    @مسترسعاده-ث3ه 2 роки тому +1

    ያረቢ የሷም ልጂ ሌላ ሁኖ ይገኝላት የሱም የሚጠብቃትን ሁና ትገኝለት

  • @elulege5678
    @elulege5678 2 роки тому +1

    መልካቸው ይመሳሰላል እግዚአብሔር ይርዳቸው EBSእንኳን አደረሳችሁ እናንተም ትመሰገናላችሁ

  • @elizabethzewdie4582
    @elizabethzewdie4582 2 роки тому +38

    ከወሊድ ጋር የተያያዘ የአይምሮ ችግር (postpartum depression) በህክምና የታወቀ ነውና መታከም አለባቸው እናታችን። እኔ እንዳየሁት ግን ልጁ እናትየውን ይመስላል። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 роки тому

      Betikike lenem meslognal .ahuni sewunetwa seletekeyer ena yelebesechiwu libse

    • @samsungsm01core83
      @samsungsm01core83 2 роки тому

      @@yeneMB ዼኖ

      ኖዼ
      ዼኖዶኖዼቖዶዼዶኞዶቖቝቝቔ ዼዼዼዼዼዶቝ

      ቖቖቖቖቖዶቖቖዶዶቝቖዼዼዶቝቖቖቖቖዶቖዶዶቝቖቖቖዶቝቖ
      ቝቝዼቖ
      ኖኖዶቝቝቖቝቖቖቝቖቖቝ
      ቝቖቖቝቝቝቖቖቝቝቖ
      ቝቖቖቝቝቖቖቖኖ
      ቖኞ
      ዶዶኞዶኞቖዶኞቖቖ
      ዶኞቖቖቝዶኞቖቖቝቖቖቖ
      ቖቝ
      ቖቖዮቖዮቖቖዮቖዶ
      ቖዮቖዶቖቖዮቖዶቖቖ
      ቖዮቖዶቖቖቖቖዮቖዶቖቖቖቖቖዮቖዶቖቖቖቖቖቝዼቖኖዶቝቖቖቝቝቖቖቖኖቖኞዶኞቖቖቝቖቖቖቖቝቖዮቖዶቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖ ቖቖኞቖኞዶቖ
      ቖቖቖ

      ቖቖቖቖቖ
      ቖቖዶቖዶዶ
      ኞኞኞቖኞቖዶኞቖዶቖኞቖዶቖቖ
      ቖቖቖቖቖቖቖኞዶቖቖቖቖቖቖቖቖቖዶዶኞኞቖዶቖቖቖቖቖቝቖቝቖቖ
      ቖቖኖቖኖቖቖኖቖዶ
      ቖኖቖዶዶቖኖቖዶዶዶቖኖቖዶዶዶቝቖኖቖዶዶዶቝዶቖኖቖዶዶዶቝዶቖቖኖቖዶዶዶቝዶቖቖቖኖቖዶዶዶቝዶቖቖቖቖኖቖዶዶዶቝዶቖቖቖቖቖቖቝቝቝቝቝቖቖቝቝቖ
      ቝቖቖቝቖቖቖ
      ቝቖቖቖቖቝቖቖቖቖቝዶቖ
      ዶቝቝዶቝዶኞ
      ቝዶኞኞቖቖቖ
      ቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖኞቖቖቖቖኞቖ
      ቖቖቖቖኞቖቖቖቖቖ
      ቖቖዮቖቖዮቖቖቖዮቖቖቖቖዮቖቖዶቖቖዮቖቖዶቖቖቖዮቖቖዶቖቖቖቖዮቖቖዶቖቖዶቖቖዮቖቖዶቖቖዶቖቖቖዮቖቖዶቖቖዶቖዮቖቖዮቖቖዶቖቖዶቖዮቝቖቖዮቖቖዶቖቖዶቖዮቝቖ
      ቖቖዮቖቖዶቖቖዶቖዮቝቖቖቖቖዮቖቖዶቖቖዶቖኖቖዶዶዶቝዶቖቖቖቖቖቖቝቝቖቖቝቖቖቖቖቝዶቖዶቝዶኞኞቖቖቖቖኞቖቖቖቖዮቖቖዶቖቖዶቖዮቝቖቖቖዶቖቖቖኞ ቖቖቝቖቝቝቖቝቝቖቖቝቝቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖቖቖቖቖቝቖ
      ቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖ
      ቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖ
      ቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖቖ
      ቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖቖቖቖቖ
      ቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖቖቖቖቖቝቝ
      ቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖቖቖቖቖቝቝዶቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖቖቖቖቖቝቝዶኞ

      ቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖ
      ቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖዽዽቖቝቝቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቖቝቖቖቖቖቖቖቖቝቝዶኞቖቖቖቖቖቖቖቖዽዽዶዶዶቆዶዼዼዶዽዶዶዶዶ ዶቆቆኦ
      ቖዶዶዶዶዽዽዶዽዶዶቆቆዶቆዶዶቆቆዶዶኦዶኦዶቆኦቖዶዶዶዽዶዶቆዶዶቆቆዶኦዶኦዶዶዶዮዶዶቆዶዶ ፡፱፦፰፰፰፸፸፸፸፸፸፸፸፸፸፸

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 роки тому +2

      እኔም ፊታቸው ይመሳሰላል

    • @allahrakha7658
      @allahrakha7658 2 роки тому

      @@yeneMB ማሻአላህ

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 роки тому

      አንደዚህ በምናውቀው ነገር ኣስረግጠን ብናወራ መልካም ነው።ተባረክ

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 роки тому +70

    ከምርመራ በኋላ እናያለን
    እናትንም ልጅንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 роки тому +1

      Theses is so complicated I don’t know what to say II don’t understand she doesn’t know any thing even tho he’s father 🤔🤔
      As you are saying we will see the DNA results Good luck 🍀 for both

  • @yordialex3665
    @yordialex3665 2 роки тому +11

    ግራ ይገባል በጣም

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 2 роки тому +1

    ሴትዮዋ እናቱ ይመስሉኛል ። ግን በሆነ ነገር የመርሳት ችግር አለባቸው። ምናልባት ብዙ ፈተናዎች አልፈው ይሆናል አእምሯቸው የመርሳት ችግር ያጋጠመው ። ወይ የሰው ልጅ ስንት የማይጠብቀው ነገር ይከሰትበታል?? ሰው እንደውም እናት ወዶ ልጆን አይጣልም እናቱ ባይሆኑ ኖሮ ከሶማሌ ላንድ ድረስ ለመምጣት የሚገፋቸው ነገር የለም ብዬ አምናለሁ። አጎቱ ምንም ሚስጥር ሊነግረው ያልፈለገበት ምክኛት የእህቱን መስለም ያውቅ ነበር ማለት ነው። ልጁም ደንግጧል እናቴ አባያ ትለብሳለች ሙስሊም ትሆናለች የሚል ግምት ስላልነበረው ማመን ያቃተው ይመስላል። የመጨረሻውን ሳያውቅ እናቱ እንዳልሆኑ እንደተሰማው ጠቀስ ያደረገው ቃላት ደስ አላለኝም ። ሆኖም ምርመራው ሁሉንም ያስታርቃል።

  • @rahelrahel7020
    @rahelrahel7020 2 роки тому +34

    እግዚአብሔር ይርዳቹ እናትና ልጅ ያድርጋቹ አለባበሳቸው ነው ልጁን ግራ ያጋባው 😍

    • @ymeralcd4850
      @ymeralcd4850 2 роки тому +5

      ሙስሊም ናቸው ወለከል ሃምድ

    • @kyoto499
      @kyoto499 2 роки тому

      Mein gera yagabal ento ba heywite agtame Islam betihon chiger yalawem esu enatun sefalgr akal seinku dahaaah Islam kerstayn lehone yehilale makabale gedata naw matyafe aysefalgim

    • @ሳራዩቱብመስቆንበርተድላሀ
      @ሳራዩቱብመስቆንበርተድላሀ 2 роки тому +1

      😂😂😭😭ወዮ እኔ እኣራሱ ተደናገርኩ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 роки тому +13

    ዬኒዬ የኔ ቆንጆ እና ፀጊ መልካም በዓል ከነቤተሰቦቻቸው ይሁንላችሁ መልካም በዓል ለመላው የኢትዮጵውያን ።

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 роки тому +32

    ልጁን ያስደነገጠዉ ነገር አለባበሷ በቃ ለሱ ግልፅ አልሆነለትም

  • @MunnaMUnna-gx1ef
    @MunnaMUnna-gx1ef 2 роки тому +6

    እዉነቱን ለማናገር እስከዛሬዉ ሲገናኙ የሚሰማኝና አሁን የተሰማኝ የተለያየ ነዉ ብቻ ፈጣሪ እናትና ልጅ ያርጋቸዉ

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 2 роки тому

    ዬሃንስ ወንድሜ እግዚአብሄር ይርዳህ እንግዲህ እናትነት እውነት አባትነት እምነት እንደሚባለው ውጤቱን ለማወቅ እኔም ጓጓሁ ግን እናትሕ ሆና ብትገኝም እናት አንድ ናት እንደእህት ሁለት እንደወንድም ሁለት አይደለችም በዲኤንኤን ውጤቱ ትክክለኛ ወላጅ እናትህ የምትሆንበት መፍትሄ አግኝተህ የጠፋው ሰላምህን የምታገኝበት ዘመን ይሁንልህ እስከዚያው በርታ ፡

  • @lubabasaeed2205
    @lubabasaeed2205 2 роки тому +6

    አላህ ልጅና እናት ያድርግችሁ

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 роки тому +30

    ግራ ያጋባል ነገሩ በሱም አይፈርድ አላህ ይርዳችሁ

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    ጌታ ይርዳህ ወንድሜ እናትህ ቢሆኑ 😥😥 አይናቸው ግን ይመሳሰላሉ

  • @sakutube7252
    @sakutube7252 2 роки тому +15

    ሰለም ሰለመቹ ይብዛ በዚህ መሰረት የኔም አበት ተስፋ አለኝ አባቴ ብዬ የምጠረው አበት ይኖረኛል ብዬ ተስፋ አረገለው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ዱአ አድርጉልኝ ክርስታን እህት ወንድሞቼ ፃልዩልኝ ከስደት መልስ በቅርቡ በኢቤስ ተርኩን ኢንሻ አላህ

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ተገናኝታችሁ ደስታችሁን ለማየት ያብቃን! እግዚአብሔርን ይርዳችሁ ሁላችሁንም

  • @Neimajemal318
    @Neimajemal318 Рік тому

    ዋው ደስ ሲል ይሄ ልጅ አሳዝኖኝ ነበር እንኳን ደስ ያለክ ግን ደስ አላለውም😣

  • @zahrayerga8612
    @zahrayerga8612 2 роки тому +10

    ወይኔ በጣም ነዉ የሚገርመው እናቴ ባገኘ በህይወት ባትኖርም እህት ወድም ሲል ነበር እናቴ ባትፈልገኝም አለሁ ብቻ ተበለኝ ብሎ ነበር የልጅነት መልክ እኮ ይጠፋል እዳሠብከዉ እደሳልካት ባታገኛትም ስሜትህ ደበቅ ብታደርገዉ ይሻላል እኔ ዉጤቱን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @werkenateethiopia245
    @werkenateethiopia245 2 роки тому +4

    የኔወንድም አይዞህ ምናልባት አንተን ግራ ያጋባህ አማርኛ መርሳታቸው ሊሆን ይችላል እኔም እናትህ ናቸው ለማት ተቸግሬአለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 роки тому

      አማርኛ ይረሳል እኮ

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 роки тому

      አይናቸው ይመሣሠላል መልካቸው

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 роки тому

      እኔ እራሡ አማርኛ ሣወራ አረብኛ ይቀለቀልበኛል አደለም ብዙ ልጆች አድርሣ የምትውለው የምታደረው ከሡማሌ ሥለሆነ

    • @werkenateethiopia245
      @werkenateethiopia245 2 роки тому

      @@nefisa70 ሊመሳሰል ይችላል ግን ከሀገር ቤት የወጡበት እድሜ ግን ይህን ያህል አማርኛ ይረሳሉ ለማለት ይከብዳል ለሁሉም ለተጨነቀ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @silo2971
    @silo2971 2 роки тому +4

    ሲያሳዝኑ መልካም ዜና ያሰማን

  • @user-dc1hj3lc2d
    @user-dc1hj3lc2d 2 роки тому

    برنامج مفرح جدً
    وعمل إنسانى وتحقيق هدف ومساعدة الإنسان الجميل نشكركم على هذ العمل العظيم

  • @ethioinfo5933
    @ethioinfo5933 2 роки тому +1

    ዮኒ ምርጥ ኢትዮጲያዊ። ኢትዮጲያ የአንተ አይነቱን ሁሉን አክባሪና አስተናጋጅ ነው የሚያስፈልጋት። አንድ ነገር ልምከርህ። እራስህን አዘጋጅ። ስለ ኢትዮጲያ ጥልቅ እውቀት እንዲኖርህ፤ በብሄር፣ በእምነት፣ በፆታና እድሜ ራስህን ሳትገድብ አንብብ እውቀትንና እውነትን ፈልግ፣ ስለ ፖለቲካ ኢኮኖሚ ቴክኖሎጂ ወታደራዊና የውጭ ግንኙነት እዉቀትና ልምድ እንዲኖርህ ጣር፤ ድከም፤ እራሳቸውን ካበቁ እንደ አንተ አይነት ሰዎች ናቸው ሀገርን መምራት የሚገባቸው።

    • @atsedela5813
      @atsedela5813 2 роки тому

      የኢቤስን ስልክ በምን ማግኘት ይቻላል ወድሜ እገዘኝ

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 роки тому +8

    ዩሀንስ አናደደኝ በግድ እኮ እናቱ መሆናቸውን እመን የሚለው የለም ሰርጀሪ ብትሰራም ልቤ አልደነገጠም ብላብላ ምን አስፈለገ ስነ ምግባር በተሞላበት አንደበት ልክ እንደ ግርማ DNA እናርግ ማለት ነው አለቀ ስለ ተሸፈኑም ይሆናል እናቶች አያልቅሱ🙏🙏🙏

    • @ሀናየናቴናፋቂ
      @ሀናየናቴናፋቂ 2 роки тому +1

      የእናቷን ስም የልጁን አባት ስም እህትና ወንድምና እህቶቿን ስም አታውቅም ለዛ ምነው ሰውን ተረዱ አትፍረዱ

    • @BABR7826
      @BABR7826 2 роки тому +3

      @@ሀናየናቴናፋቂ በጣም ልጅ ነበርኩ አሉ ሁለት የማስታወስ ችግር አለባቸው ሁሉንም አይወቁ ግን በቃ ወሬ ሳያበዛ DNA እናርግ ማለት አለቀ

    • @ሀናየናቴናፋቂ
      @ሀናየናቴናፋቂ 2 роки тому +1

      @@BABR7826 ቢሆንም እሰውየው ጫማ ውስጥ ቆመን እናስብ

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 роки тому +1

      ምንም አያናፍም እህቴ ምን ያርግ ምን ሊመጣለት አልቻልም ልጅ ደግም ማስመል አይችልም እውነቱ ተናገራ

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 2 роки тому +3

      ልክ ነሺ ማማየየ ምርመራው ሊለያቸው ሊቤ አልደነገጠም ሰርጀሪ ምናም ይላልደ አይበልም

  • @ህይወትነኝ-የ5ከ
    @ህይወትነኝ-የ5ከ 2 роки тому +10

    ወላሂ የኔ እናት ድሮ እኛ ልጅ እያለን ያነሳናት ፎቶ ና አሁን ላይ ምንም አይመሳሰሉም. ሰውነቷ ሲወፍር ፌቷም ተቀይሯል ወላሂ ቁመቷም የለም

  • @mohammedseicko738
    @mohammedseicko738 2 роки тому +13

    ልጁ ግን ባይጠብቀውም እናቴን እፈልጋለሁ ብሎ በሶማሊኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች መከበቡ ግርር ብሎታል ። ቋንቋ ለመግባቢያ እንጂ የሰው ልጅ ሁሉም ዘሩ አንድ ነው ።

  • @saadas8500
    @saadas8500 2 роки тому

    .በትክክል፡እነቱ፡ነት፡በጣም፡ይመሣሰላሉ፡እኔ፡እነትነ፡ልጅ፡ነቸው፡ብያለው፡ለውጤቱ፡ያድርሰን፡ዮንዬ፡እነንተ፡ውለታችሁን፡ከፈጣሪ፡አግኙ፡መካም፡ሰው፡ነችሁ፡እድሜነ፡ጤነ፡አይለያቹ፡አሚን

  • @ekru7258
    @ekru7258 2 роки тому +2

    እናት እና ልጅ አላህ ያርጋቸው

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 2 роки тому +63

    እህቱ እኮ ቁጭ እሱን ነው ምትመስለው አቤቱ አምላክ ሆይ ይቅር በለን አታጠፋፋን 🙏😭

    • @tsehaytessema4492
      @tsehaytessema4492 2 роки тому

      Thank you thank you that’s why I thought my god he look just his sister !

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 роки тому +1

      እናቱ እሱን ነው የምትመስለው በትክክል እናቱ ናት

    • @konjamkonjam2190
      @konjamkonjam2190 2 роки тому

      በጠም

    • @habasaash2917
      @habasaash2917 2 роки тому

      እኔራሡ እህቱጋ ይመሣሠላል

  • @birhanyemane8097
    @birhanyemane8097 2 роки тому +7

    እውነት ነው የተናገረው

  • @ማንእደናት-መ1ጰ
    @ማንእደናት-መ1ጰ 2 роки тому +13

    አኔግን አልመሰሉልኝም አላህ ያርጋችሁ ያርብ ልጁ ሲሳዝን 😢😢😢😢😢

  • @mekdelawitfekadu888
    @mekdelawitfekadu888 2 роки тому +1

    ሰላም ዬኒ ማኛ ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነዉ በተመሳሳይ እኔም የጠፋችብኝ አክስት አለችኝ ብዙ ሰዉ ለመፈለግ ቢሞክርም ሊያገኛት አልቻለም ምናልባት ልትረዳኝ ከቻለክ የት እንደማገኛቹ አድራሻቹን ሰለማላዉቀዉ ነዉ እባካችሁን

  • @afaethiopia9833
    @afaethiopia9833 2 роки тому +1

    ልጅ ሳየው በጣም ያሳዝነኛል እግዚአብሔር እናትህ እንድትሆን ይርዳክ። እመኑኝ እናቱ እንደሆነች ረግጠኛ ነኝ ሰለዋፈረች ነው ተንሽ ግራ የተጋባው ዩኔ

  • @senayetshiberu2081
    @senayetshiberu2081 2 роки тому +3

    በጣም ትልቅ ስራነው እናመሰግናለን

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 роки тому +6

    ፎቶው ላይ አፍንጫ ሰልካካ ናቸው እረ ይሄ ነገር ትክክለኛ እናቱ አይመስሉኝም ሴትየዋ የሱማሌ ፊት ነው ያላቸው የልጁ አስተያየቱ ግን በሳቅ ገደለኝ 😂😂

    • @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 роки тому +1

      ክክክክ አወ ሶማሌ ነዉ የሚመሰሉት

    • @tarekegnmulu6792
      @tarekegnmulu6792 2 роки тому

      @@እግዚአብሄርመታመኛየነዉEre seteyewa eko adega deresobachew endenebere sinageru nebere. fitachew lay yalew meleyayet keza gare yeteyayaze lihone yechelal

  • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ

    የእናቷን ና የቧሏን ስም እዴት ትረሳለች ምንም ህመምተኛ ብትሆን እዴኔ አስተያየት እናቱ አይደለችም

    • @ሁለገብይቶብ
      @ሁለገብይቶብ 2 роки тому

      እ የለኔም ሀሳብነዉ የልጂ አባት እደትይረሳል ኡ እናያለን እስኪ መጨረሻዉን

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 роки тому +2

      አእምሮ ህመምተኛ ይረሣል እኔ ወንድሜ ታማሚ ነው ይረሣል

    • @seblea2090
      @seblea2090 2 роки тому

      አደጋው ጭንቅላት ላይ ከሆነ ሙሉ ለሙሉ ይረሳል። በህክምናው ፖስት ፓርተም ትራዎማ ይባላል

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 2 роки тому

      ይረሳል እናት

    • @mekahassen2625
      @mekahassen2625 2 роки тому

      እናቱ ካልሆነች ለምን ልጀ ነው ብላ ትመጣለች

  • @ዘሀራሰይድ-ቀ1ተ
    @ዘሀራሰይድ-ቀ1ተ 2 роки тому

    ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ እናትና ልጅ ናቸው

  • @feteynasere9890
    @feteynasere9890 2 роки тому

    ሰላም እዴት ናቹ አላህ እዉነቱን የሰማን በጣም የማል

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 роки тому +17

    በዚ ሁሉ ድካም ልጃቸዉ ከሆነ ደስታችን እጥፍ ነዉ ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ይሁን

  • @صيفحر
    @صيفحر 2 роки тому +38

    እናት ናቸው ሰውነቷነውእጂ. ያደናገረው ፊታቸውጋ. ይመሳሰላል

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 роки тому

      I don’t think 🤔 she is he’s mother she doesn’t know even he’s father and her brother very confused and complicated 🤔anyways I can’t wait to hear 👂 the DNA results Good luck 🍀 fore both of them

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 роки тому +1

      Minachewum ayimesaselim,

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 роки тому

      @@werqzeleke2815 I’m telling you I have no idea 🤷🏿‍♀️ that woman is crazy 😜 I feel bad 😢 for him he’s like what’s going on ለሁሉም DNA
      Results are coming soon 🤞🏻🤞🏻

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 2 роки тому +5

    እናትየው የመስታወስ ችግር ኣለባቸው
    ባላቸው የወንድማቸው ስም እንኴን ኣያስታውሱም
    እና ፎቶውን የኔ ማለታቸው ኣስተማማኝ ኣደለም
    ፈጣሪ ጤናቸው ይመልስላቸው
    ልጅ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 2 роки тому +1

    ግራ ያጋባል እግዚአብሔር ይርዳቺዉ

  • @MiftahDender
    @MiftahDender 2 роки тому

    I am eagerly waiting for the final result. Please notify us. Thank you.