"የህይወቴ የ30 አመት እንቆቅልሽ በ3 ቀን ተፈታ...አባቴ እንኳንም በህይወት አገኘሁህ" /ቅዳሜ ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 928

  • @elizabethterefe1983
    @elizabethterefe1983 2 роки тому +201

    ዮኒ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ከ ባለታራኮቹ በላይ እኮ ያንተ መልካምነት ነው የሚያስለቅሰኝ አባትና ልጅ እንኳን ደስ አላቹ እግዝያብሄር ይመስገን🙏

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 2 роки тому +1

      Betam Yen melikam

    • @leylihassen9278
      @leylihassen9278 2 роки тому

      @@katihalala3201 b by y huffy Y 66 6 0 0 frets vr by y get b y b y u be can bund visa card last zba😛😛😈😐😕😡😢😡😢😈😯😠😑😑😴😣😥😧😈😯😑😠😡😢😈😯😑😠😡😢😈😯😑😐😯😥

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 2 роки тому

      Ii

    • @اماحمد-ز5غ5ض
      @اماحمد-ز5غ5ض 2 роки тому

      ``د

    • @BekeleMeconnen
      @BekeleMeconnen 6 місяців тому

      ​@@katihalala3201❤❤

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 2 роки тому +173

    ልጁና አባት በጣም ይመሳሰላሉ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @jerryy1212
    @jerryy1212 2 роки тому +61

    ሰይፈ የልጅነት ጉዋደኛ አብሮ አደጌ ነው በእውነት ልክ ልጆች እያለን ምስክርን ነበር የሚመስለው በጣም ነው የገረመኝ ሰይፈ እንኩዋን ደስ ያለህ Ebssochim በጣም ነው የምትመሰገኑት ሰይፈ በድጋሚ እንኩዋን ደስ ያለህ

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 2 роки тому +157

    እጅግ የሚገርም ፍቅር ስላሳደጉት ነው ቤተሰብቹን ክብር ይገባቸዋል

    • @tsionazeze7682
      @tsionazeze7682 2 роки тому +1

      እኔ ይኼ ነገር ህልም ነው የሚመስለኝ በጣም ይገርመኛል ሰው ይህን አመት ተለያይቶ ሲገናኝ ትልቅ ደስታ ነው ebs ትልቅ ቁምነገር እየሰራችሁ ነው እግዝአብሔር ይባርካችሁ

    • @meskiyayoutuber4314
      @meskiyayoutuber4314 2 роки тому

      አሚን

    • @geremewnigatu4227
      @geremewnigatu4227 2 роки тому

      ቀሸሸኸከከወ

    • @liyewadamu2043
      @liyewadamu2043 2 роки тому

      .
      .

    • @BekeleMeconnen
      @BekeleMeconnen 6 місяців тому

      ​q❤😅

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 роки тому +107

    ዩኒዬ የኔ መልካም የኔ አዛኝ ውይ አረ አንተ ትለያለህ አመት ግዚያብሄር እረጅም እድሜ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤

  • @amranbedru2564
    @amranbedru2564 2 роки тому +67

    ብዙ ምክንያት ይኖራል ልጅን ላለማሳደግ... ግን በቤተሰብ ኃላፊነት አለመወጣት ልጅ በስነ ልቦና ተጎድቶ ያድጋል 😔

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 роки тому +20

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል አባቱን ይመስላል የአባቱ ህመም በደንብ ይታያል ከፊታቸው!!!

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 роки тому +140

    አባቴ እንኳን ደስ አሎት አልሀምዱሊላህ በጤና ተገናኛቹ ከባድ ነው እደዚ ተለያይቶ መኖር ደሞ መልካቸው ይመሳሰላል ዮኒዬ የኔ ፀባይ ሰናይ አስለቀስከኝ እኮ ዮኒዬ የኔ ቡቡ በድጋሚ አባትም ልጅም እንኳን ደስ አላቹ

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 роки тому +63

    ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ይሄ ሁሉ በናተ ነው አባትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 роки тому +21

    የኔ አባት ልጁ ሲያሳዝን እናቱንም አባቱንም ነበረ ያጣው ብቻ ተመስገን ቢያንስ አሁን አባት አገኜ

  • @qal211
    @qal211 2 роки тому +26

    እንደው እውን ኖሮ በመስልጠኑ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንቱ ነው እየወለዱ የሚክዱት ። መደነቅ ይገባዋል ብዙ ውንዶች ትምህርት ቢወስዱበት መልካም ነው ።

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 2 роки тому +2

      አይ ጉድ ገመክዳት አይተናነስም ይሄ ልጅ አሁን የ30 አመት ውጣት ሆኖአል እድሚ ለአያቶቹ ለዚህ አቡቅተውታል ቡቻ ይሁን እቦካችሁ ወንዶች ወልዳችሁ አትጣሉ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +45

    ውይይይይ እኔ አፈር ልብላ እህቴ በህይወት የለችም እኔስ አነባሁ ምን አለ ልጇን ከአባቱ ጋር ሲገናኙ ብታይ ዮኒዬ አይዞህ የኔ ደግ የዋህ 😭😭😭😭😭

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 2 роки тому

      ይሄ ልጅ የእህትሽ ልጅ ነው

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 роки тому +11

      @@rabiaseid6695 ኸረ አይደለም እህቴ የት አውቄአቸው ብለሽ ነው ሳምንት ሙሉ ስጠብቀው የእናቱ ማረፏ አልጠበኩም ነበር ኢቢኤስ ላይ ከነ ልጇ ቀርባ እናያታለን ብዬ ነበር ህይወት እንዲህ ናት በጣም አዘንኩ አስለቀሰኝ አንቺም እህቴ ነሽ እኔ ባደኩበት በሰሜኑ አካባቢ የምንጠቀመው ነው።

    • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
      @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 роки тому

      😭😭😭😭

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому +67

    ወንድምህም ተገኝቶ አባታችሁን ከመሀል አድርጋችሁ ለማየት ያብቃን ኢቢኤሶች እላህ ያሳየን

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +11

    አቶ ሰይፋ እምነትህ በጣም ደሰ ይላል ምሰክር አባትህን ቁጭ ነው ከአባትህ ጋር ቀሪ ዘመናችሁ በደሰታ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @mslove3676
    @mslove3676 2 роки тому +5

    ዩኒየ አንተ የዋህ ሰው እኔ ላንተ ቃላት አጣውልህ ወንድሜ እውነት ቃላት አጣውልህ ብቻ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 роки тому +5

    የምስክር ቤተሰቦች እጅግ በጣም ደጋግ ቤተሰብ ናቼው ክብር ይገባቼዋል

  • @afaethiopia9833
    @afaethiopia9833 2 роки тому +8

    ማርያምን ቁጭ ብሎ አባቱ ነው ምመስለው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ አባት እና ልጅ 🙏

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 роки тому +79

    ዮኒ የኔ ቢጤ ሆደ ባሻ ነው ለማልቀስ ቅርብ 🥺🥺

  • @samerysamery7255
    @samerysamery7255 2 роки тому +82

    የተለያያችሁ ሁሉ አምላክ በደስታ ያገናኛችሁ

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 2 роки тому +52

    ኢቢኤስ ማስደመሙን ቀጥሏል በርቱልን በጣም ደስ ይላል የዛሬው አባቱ ግን በካርቦን ነው የተሳለው ቁጭ አባትና ልጅ እንኳን ደስ አላቹ

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 2 роки тому +12

    ደስ የሚል አባት እዉነት ልጆቹን የሚፈልግ እድሜ ይስጥህ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 роки тому +79

    እንኳን ደስ አላችሁ አባት እና ልጅ ዳግምም ይገኝና ደስታችሁ እጥፍ ድርብ ይሁን

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 2 роки тому +11

    በጣም ደስ ይላል ምስክር እንኳን ደስ አለህ ፣ያሳደጉህ አጎቶችህ፣አያቶችህ ሊመሰገኑ ይገባል ፣አቶ ሰይፈም በቶሎ መጥተው የአባትነት ወጉን እና ምስክር አሜሪካ ወስደው ከቀሪ ቤተሰብ ጋር ሊያስተዋውቁ ይገባል

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 роки тому +28

    በጣም ደስ ይላል እንኲን ደስ አላችሁ ።
    ይህ የብዙ ቤት ያለ ችግር ነው ። ዋናው ልቦና ሰጥቶ በህይወት እያሉ መገናኘት ትልቅ እድል ነው ህሊና ያርፋል የልጅም የወላጅም ።እና እባካችሁ በንዲህ አይነት ታሪክ ውስጥ ያላችሁ ሁሉ ጊዜ ሳታባክኑ ለመፈላለግ ጥረት አድርጉ ።

  • @blenassfa5565
    @blenassfa5565 2 роки тому +46

    ዮኒዬ የኔ እንስፍስፍ 😭

  • @rabiakebede8026
    @rabiakebede8026 Рік тому

    ኢቤኢስ በጣም ነው የምውዳችሁ ክልብ እኳን ደስያላችሁ አባትህ ህመማቼው ክልብ ያስታውቃል ውድም እኳን ደስያለህ

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 2 роки тому +36

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ የኔንም አባት አገናኘን ጌታቸው ታደሰ መከተ ይባላል የደርግ ወታደርና ሰአሊ ነው ቀጭን አይኑ ትንንሽ ፀጉሩ ስስ ሀገሩ መንዝ ነው የቅርብ ጉዋደኛው የነበሩት አቶ ጌታቸው በዳኔ ይባላሉ መፈለግ እንዳልተው የሚያቁት ስለ ጀግንነቱ ይነግሩኛል እንዳላገኘው ከየት ብዬ አምላክ ሆይ ባለተራ አድርገኝ እኔም እንደሰው አባቴ ልበል ሰው ቤተሰብን ሲያገኝ በጣም ደስ ይላል እናቴ እሱን በመፈለግ ሂወቷን አታለች እኔም እስካገኘው እደክማለው ስሜን የመንዝ ወርቅ ብሎ እንዳወጣልኝም እናቴ ነግሬኛለች

    • @burtakalaadugna9256
      @burtakalaadugna9256 2 роки тому +2

      አፈርልብላልሽየኔእማ ፈጣሪበሰላምበጤና በህይወት ያገናኛቹህ

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ስው በህይወት ካለ ይገናኛል።

    • @suzanshimelis5947
      @suzanshimelis5947 2 роки тому +1

      ለምን ኢቢኤስ አትሄጂም

    • @fitsumlove6627
      @fitsumlove6627 2 роки тому

      እድሉን ላገኝ አልቻልኩም ነበር አሁን ደግሞ በሰው ሀገር ላይ ነኝ ስገባ እሞክራለው ፈጣሪ ይርዳኝ

    • @asmamawhaile676
      @asmamawhaile676 2 роки тому

      እውነት ከሆና ቃርበህ አውራ

  • @yalemworkhaile2522
    @yalemworkhaile2522 2 роки тому +7

    አባትና ልጅ በመገናታቸው በጣም ደስ ብሎኛል እንባዬን መቆጣጠር ግን በፍፁም አልቻልኩም አቶ ሰይፉእንኳን ደስ አለወት ምስክርም አባትህን ስላግኘህ እንኳን ደስ አለህ ኤበየስ ትልቅ ክብር ለናንት እግዚሃብሄር ይክበር ይመስገን.

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 2 роки тому +14

    እንኳን ደሰ አላችሁ። ምሰክር ትሁት ሰርኣት ያለው። የአባት ፀናት ልጆቹን የፈለገ ጥሩ አባት።

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 роки тому +7

    ኤቢኤስ የአመቱ ምርጥ ቻናል ስወዳችሁ ፈጣሪ ይክፈላችሁ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 роки тому +72

    እንኳን ደስ አለህ ምስክር ያለ DNA he is his son.እግዚአብሔር የእናትህን ነፍስ ይማርልህ የኔ ጌታ ።እንባዬን መያዝ አቃተኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ።

  • @birder5052
    @birder5052 2 роки тому +1

    እኔ ልጁ አባቱን በማግኘቱ በጣም ተደስቻለሁ። ነገርግን በአባትየው በኩል ምናልባት ትንሽ የመቀዛቀዝ ነገር በማስተዋል ቅር ብሎኛል። ይኸውም አባትየው ከምንም በፊት ለእስከዛሬው ልጁ ላለፈበት ውጣ ውረድ ከፍ ያለውን ድርሻ ስለሚወስድ በቅድሚያ ለዛ ልጁን ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት። በመቀጠል ለልጁ እናት ዛሬ በህይወት ባለመኖሯ ሀዘኑን መግለፅ ነበረበት። እናም ልጁ መተህ ባይህ ደስ ይለኛል ሲለው የአባቱ መልስ እ/ር ሲፈቅድ አንድ ቀን እንገናኛለን የሚል ቅዝቅዝ ያለ መልስ ነበር። አዎ ሁሉንም እ/ር ሲፈቅድ እንደሚሆን ይታወቃል ግን ልጁንም ለማበረታታት አይዞህ ከጎንህ ነኝ እንደምንም መጥቼ እስከ ይህ ብሎ እንደው ሞራል ገንቢ የሆኑ ንግግሮችን ቢያደርግ የበለጠ ይሆን ነበር ከልጁም ፊት ላይ ግራ የመጋባትን ነገር ነበርና ያየሁት የበለጠ አንጀቴን በላኝ አጎትየውም እንዲሁ

    • @habhabshi652
      @habhabshi652 6 місяців тому

      አዎ ሁሉም ነገር ሚድያ ላይ መወራት አለበት አይደል😂

  • @utbe6565
    @utbe6565 2 роки тому +6

    በጣም ድንቅ ስራ ነው የእግዚአብሔር ስራ
    ፈጣሪ ይመስገን

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 роки тому +20

    አባቴ ዛሬ ጥሬ ግሬ ተለውጨ እድጌ አግብቸ ወለጀ ሁሉም ተስተካክሎልኝ ባየከኝ እደየ አፈሩን አራግፈህ አባቴ አሏህ ይርህምክ አቡየ 😢

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 роки тому +8

    እንኳን ደስ አሎት አቶ ሰይፈ ባለፈው በጣም አልቅሼ ነበር ደስታዎትን ስላየሁ ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 роки тому +1

    አባትና ልጅ በጣም ይመሳሰላሉ ዮኒ ምን አይነት መልካም ልብነው ያለህ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @harlove2985
    @harlove2985 2 роки тому +16

    እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ አሁን በአካል ያገናኛችሁ ደስ ይላል ዮኒ አልቅሰህ አሰለቀሰከኝ እናንተም Ebs ባጣም ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው ተባከሩ አገረችን ሰላም ያርግልን

  • @Amhara259
    @Amhara259 5 місяців тому

    እውነትም ምስክር 🥰ልጁ እኮ አባቱን ቁጭ ነው መልኩ በዚያ ላይ አጎቶቹ(ያሳደጉት የእናቱ ቤተሰቦች በጣም መልካም ናቸው ሊመሰገኑ ይገባል ❤

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 роки тому +29

    ልጆትን እዛው አሜሪካን አገር ይውሰዱት አባት በጣም መልካም ሰው ኖት።

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 роки тому +3

      በእውነት ትክክል ወደ አገረ አሜሪካ መጥቶ እርሱንም ያሳደጉትንም አጎቶችን ቢረዳችው በጣም ደስ ይላል ልጁን በጥሩ ስነምግባር ነው ያስደጉት እግዚአብሔር ይባርካችው። ቸርወሪያቸውን ያስማን መድሀኒያለም ይሄ ሀላፊ ዓለም ቀሪ ነው

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 2 роки тому +8

    ዮኒዬ የኔ ቡቡ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትክ😍😘ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹ ትልቅ ደስታ ነዉ እግዚያብሔር ይመስገን🙏እንዴት ደስ አሚል ልጅ ነዉ ጨዋ የተረጋጋ 😍😘❤

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 роки тому +18

    ቅዳሜ ከሳዓቶች እንኳን ደህና መጣችሁ የስንት አመታት እንቆቅልሽ እና ናፍቆት ተፈትቶ ሰው ተደስቶ በህዮት ስገናኙ ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ ያለ ሰው ይገናኛል እና ደስ ይላል ይሄ ፕሮግራም በጣም ተመስጥጭ ነው የመየው በጣም ትልቅ ፕሮግራም ነው ምስጋና ይገባችኋል 🙏

  • @t.l.m.o.a2675
    @t.l.m.o.a2675 2 роки тому +10

    እናትህን አያትህን በታጣም አምላክ ደግሞ የውሰጥክንአይቶ አባትህን አገናኝክ ክብር ይገባዋል ተመሰጌን ወንድምክን ደግሞ ያገናኝክ እና ሙሉ ሁኑ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +16

    አቤት ስት እንደዚህ አይነት ብዙ ያልተነገረ ታሪክ አለ !
    እሄ ታሪክ ደግሞ የመፀሀፍ ትረካ ይመስላል እጂግ በጣም ድንቅ ደስ ይላል በርቱ!አቅራቢዋች ደግሞ እንባችሁን ዋጥ አድርጉ እሺ!የበለጠ ስውን እያባባችሁ ነው ስታለቅሱ !🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @AsdAsd-in2qv
      @AsdAsd-in2qv 2 роки тому

      ላልቅስ ብለሽ ላልቅስ ብለሽ ልታመም ወይም ልሙቶ ብለሽ አትሞቺም ሁኔታዎች ናቸው የሚያስገድድሽ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Рік тому +1

    ያሣዝናል አባት አምሮበት ልጅ መሥሎ ልጅ ትልቅ ሠው መሥሎ ያሣዝናል

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 2 роки тому +4

    አንካን ደስ አላችሁ አህህህህህ 😥😥 በንባ ቸርስኩት ይሄን ላደርገው አግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @Selam694
    @Selam694 2 роки тому

    ምን አይነት አባት ናቸው : የእርሶስ ልጅ እኔም በሆንኩ ኑሮ ምናለበት :: የልጁን ስሜት የተረዱበት የገለፁበት መንገድ በእውነት ልቤን ነካው :: ምስክር እድለኛ ነህ እንደ አባትም እንደ ጉዋደኛም ሊሆንልህ የሚችል የሚያኮራ አባት በማግኘትህ :: ስታገባ ይሄን የመሰለ መልከ መልካም , ቅን , ልጆቹን ይሚወድ አባት ከጎንህ ሲቀመጥ 😀👌ዳግም ተገኝቶ እግ/ር ሙሉ ያርጋችሁ , ያብዛችሁ : የአባታችሁን እድሜ ያርዝም , ጤናን ጨምሮ
    እግ/ር 🙏 እንደማውቀው ሰው ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ለአባትየው !!!

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 роки тому +10

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ebs ተባረኩ ዮናስ ሆደ ቡቡ ክብረት ይስጥልን ለሁላችሁም መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ መልካም አባት አርዓያ ሆነውናል

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +2

    ከባለ ታሪኮቹ ይበልጥ ዩኒ አስለቀሰኝ እዉነት ማንነትን አለማወቅ የዘላለም ፀፀት ነዉ ።

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 роки тому +4

    ኢቢኤሶች በጣም እናመሰግናቸዋለን የስንቱን እንቧ እያበሳችሁት ነዉ ክብር ይገባቸዋል

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 роки тому

    አንተ ጥሩ አባት ነህ አሉ ብዙ ጀንፈሎች እያወቁ ልጃቸውን የሜከዱ

  • @elhammohammed4349
    @elhammohammed4349 2 роки тому +17

    መልካችሁ ምስክር ነው ኡፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ ወንድምህንም አላህ ያገናኝህ አባትም አቶ ሰይፈ ልጆትን ከዚ በኋላ አይራቁት አስደስቱት

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 2 роки тому +14

    በስመአብ እደት ደስ ይላል በእዉነት እኳን ደስ አላችሁ አባት እና ልጅ ደሞ ሁለተኛዉ ልጀዎት ተገኝቶ ደስታዎትን ሙሉ ያድርግለዎት አባቴ🙏

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 2 роки тому +3

    ስለሆነውም ስለ ሆነዉም ነገር ሁሉ እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ ።

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 2 роки тому +1

    ዬኒ ግን ከልብህ ሰው ነህ ካለቀሰው ጋር አልቅሰህ ከተደሰተው ጋር የምትደሰት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጃችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 роки тому +10

    አባት የለለው ስመቱን ያውቀዋል አባት እናት ለዘላለም ይኑሩልን ዮኒ ትለያለህ አስለቀስከኝ ኡፍፍፍ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን አባትና ልጅ አንድ ናቸው በህይወት ካለ ለካ ስው ሁሉ ይገነኛል ፣ የሚገርመው ከሁለሳምንት በፊት ፕሮግራሙ ሲተላለፍ እየስማሁ እያለ ብርሀኔ ክፈተው ሲሉ ክው ነው ያልኩት ምክንያቱም የኔ የልጅነት ጎደኛ ነበረች እናትየውም ደግ ስው በልቶ የሚጠግብ የማይመስላችው መልካም እናት ነበሩ ። እናትዋ ሲያርፊ ሄጄ ልቅሶ ደርሻታለሁ ምስክርንም ያንጊዜ ትንሽ ልጅ ነበር ፈረንጅ ነው የሚመስለው ካዛ እኔም ከአገር ወጣሁ አሁን አሜሪካ ነው ያለሁት ወደአገር ስሄድ ባገኝው መልካም ምኞቴ ነው እንኩዋን ደስ አላችሁ ፀጋዬን በደንብ ነው የማሳታውስው ስላም በሉልኝ ። እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የሞቱትን ነብሳቸውን ይማርልን ።።

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 роки тому +7

    ቅዳሜ ከሰአትን በጉጉት ነው ምጠብቀው እንዴት ደስስስስስስ ይላል እንኳን ደስ አለው ችሁ ጋሼ ሰይፍ እንኳን ደስስስ አሎዎት

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 роки тому

    አይወታደር በሄዳችሁበት ነው የምትወልድት እስካሁን ቆየህ ሳትፈልጋቸው አሁንም ተባረክ ስለፈለግሀቸው

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 роки тому +41

    ይሄ ሰውዬ ፀፀት አሸንፎት ቢዘገይም ልጅን ከ30 አመት በሇላ አግኝቷል የተቀራችሁት እቦካችሁ ውልዳችሁ የትም አትጣሉ

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 2 роки тому

    ዮኒየ መልካም ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እሩህሩህ ሆደ ባሻ የአባቱና የልጁ መገናኘት አስደስቶኛል ዮናስ አንተን ሳይ ገን እያለቀስኩ ነዉ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому +8

    የናትህን ነብስ ይማርልህ እንኳን ከአባትህም ተገናኘህ ማንነትን ማወቅ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይመስገን🙏ዮኔ የዋህ እናንተም እድለኞች ናችሁ በናንተ አድሮ ፈጣሪ ብዙ እየሰራ ነው ተባረኩልን💓

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 роки тому +42

    ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እናንተን እንዲህ በደስታ እንደተሞላቹ በሀዘን በጭንከት ያሉትን በደስታ ሙላን እግዚአብሔር ሆይ 🙏🙏🙏 ኢቢኤሶች ዘንድሮ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 2 роки тому +3

    የኔ ጌታ አይዞህ ያንተ ታሪክ የብዙዎቻችን ታሪክ ነው እና አባትክን ስላገኘህ ፈጣሪን አመስግን በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    ደስ ሲል ደግሞ በጣም ነው የሚመሳሰሉት እንደስም ምስክር ነህ ❤🕊

  • @mimegirma251
    @mimegirma251 2 роки тому +7

    ምስክር ባጣም የሚሳዝን ልጂ ነው ሰው እናት አባት አቶ መኖር ከባድ ነው

  • @እኔክርስቲያንነኝ-ፀ3ጨ

    ዮኒ ምርጥ ሰው ላንተ ማርያምን ትልቅ ክብር አለኝ ፀጊዬ አንችንም እወድሽ አለሁ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +7

    ምስኪን እንዴት እንዳሳዘነኝ በአባት ፍቅር እየተቃጠለ በጥያቄ ነው ያደገው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልህ ለአባትህ ለቤተሰቦችህም እዚህ ላደረሱህ ምስጋና ይድረሳችው አቤት የሰው ልጅ ፈተና

  • @maledumolla6174
    @maledumolla6174 2 роки тому

    ዮኒ የኔ ቡቡሆድ በጣም ነዉ ምወድህ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому +10

    አባትየው ሣይሄዱ ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 2 роки тому

    ወው ኢቢኤሥ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ከባለታሪኩ ይልቅ የናንተ ሥሜት ይገርማል።አባቱ በጣም ሢአፈላልግ እንደነበረ በጣም እንደደከመ አውቃለሁ ነግሮኝም ሥለነበር ሌላው ሠይፈ በጣም ዝምተኛ ነው ብዙ አይናገርም ብዙ ህይወት ያሣለፈ ሠው ነው ለዚህ ነው።ሠይፈ እንኳን ደሥ አለህ።ዘግይቸ በሜየቴ ነው ።

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    እኮን ደስ አላቹ አባት እና ልጅ 😭😭

    • @aminaweloyewa
      @aminaweloyewa 2 роки тому

      እማ ደምሬኝ ውዴ በቅንናት

  • @mahletmahi505
    @mahletmahi505 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም አንተ ባለፍክበት መንገድ እኔም አልፊለሁ አባትን አለማወቅ በእናት አባት ስም መጠራት ያለውን ስሜት በደንብ አውቀዋለሁ እንኳን ማን እደሆንክና ከማን እደተገኘህ ለማወቅ በቃህ ወንድሜ 😀😀😀😀

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ እውነትም ምስክር ቁርጥ አባቱን ነው የሚመስለው

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 роки тому +75

    ላሳደጉት እዚህ ላደረሱት አያቶቹ እና የናቱ ቤተሰቦች ትልክ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 роки тому +5

    እንኳን ደስ አለው መቸም ሁ ኡፍ እንደኔ ደስ ያለው ማነው በጌታ እልልልልልል

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    በቅዲምዬ ዮኒዬ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ምን አይነት እሩሩ መልካም ሰው ነህ 🙏🙏አባትዬ ግርማ ሞገስ እንኳን ደስ አለውት❤❤ለእናቶቻችሁ ነፍስ ይማር😭🙏🙏

  • @fikretenobel5006
    @fikretenobel5006 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት ባሁን ግዜ ልጀ ብሎ መፍለግ ታላቅነት ነው

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 2 роки тому

    ውይ ዮኒ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ በጣም ቀና እና ንፁህ ልጅ ነህ ለባለታሪኮቹ እንኳን ደስ ያላችሁ።

  • @almazsalon9053
    @almazsalon9053 2 роки тому +4

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ይህ የበረከት ስራ ነው የምትሰሩት የስንቱ ጭንቀት እና እንቆቅልሽ ነው የምትፈቱ እግዚአብሔር ስራችሁ ይባርክ

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 роки тому

    ልጁ እጅግ ደስ ሊለው ይገባል ። ምክንያቱም አባት ልጄ ብሎ ፈልጎት ሲመጣ ያስደስታል ። አባትዬው እንዳሉት ብዙ ነገር፣ ብዙ ችግር አሳልፈው ይሆናል ።ደግሞ በዚህ ሰዓት ልጄ ብለው ፈልገው መምጣታቸው ማንም ወላጅ ተቸግሮ ካልሆነ በስተቀር የወለደውን ልጅ ሥጋውን መቼም ቢሆን ከልቡ አውጥቶ ሊጥለው እንደማይችል ያረጋግጣል ። ስለዚህም እግዚአብሔር እረድቷቸው አይተናል ።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ። ቀሪው ዘመናችሁ የሰላምና የደስታ ይሁን አሜን !!
    ጌታ ሆይ ! በዚህ ጊዜ እኔ አባቴን አላውቅም ፣ እኔ እናቴን አላውቅም እያሉ በየቤቱ የሚያለቅሱትን ሁሉ አስባቸው 😭😭😭😭 ya rab🙏

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 2 роки тому +10

    100%ይመሳሰላሉ በጣም እንኳንም ተገናኛችሁ ያለፈው አልፋል አሁን አድስ ሂወት መጀመር ነው

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 2 роки тому +2

    እንካን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ታላቅ ነው በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ህልም ተስፋ አለኝ የአባቴ ቤተሰብ እንዳገኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ፀሉኝልኝ

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ

    😭😭😭😭😭 እንኳን ደስ አላቹ ልጁን በጣም ነው ሆዴ የበላኝ አሳዘነኝኝኝኝኝ

  • @eritesfu4603
    @eritesfu4603 2 роки тому

    ዮኒ የኔ ጌታ እኔ የምቀው የሰፈሬ ልጂ አብሮ አደጌ ይሄ ነው ዮኒ ዬ ለሰው የሚያለቅስ እንጂ ገዳይ አላቅም

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 2 роки тому +14

    Lucky father& son, bravo EBS!!❤

  • @bezaitetadele6535
    @bezaitetadele6535 2 роки тому

    እናንተ ይህን ኝሮግራም የከፈታችሁ ተባረኩ በጣም የትወደዳችሁ ናችሁ ምስጋና ይገባችሁል

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 2 роки тому +3

    ኢቤሶች የምትሰሮት ሰራ በጣም ድቅ ነዉ በረቱ የተገናኛችሁት እኮዋን ደሰ አላችሁ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 роки тому +5

    እንዲህም አይነት አባት አለ እንኳን ደስ ያሎት

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ያላል ፈጣሪ ያመስገን ኢቢኤሶችንም እድሜ ጤና ያስጣቸው

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    በቃ ገባው ማልቀስ ልጀምር ነው ዩኒዬ ሆደ ቡቡ እኔም እያለቀሰኩ ነው የኛ መልካም በእውነት አባት እና ልጅ እንኳን ደስ አላቹሁ

  • @babiabdela5465
    @babiabdela5465 2 роки тому +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል ምስክር በጣም እድለኛ ነህ እኔም እንዳንተ ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለኝ ግን እስካሁን አባቴን አቶ " ደስታ ተስፈማሪያም ግርማይን" ማግኘት አልቻልኩም

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 роки тому

    የእዉነት ምስክር ነው በጣም ነው ሚመሳሰሉት ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼

  • @zulfamana6925
    @zulfamana6925 2 роки тому +17

    The son is really had a very hard life. It takes time for both of them to bond. Hopefully the father financially, and emotionally help his son in Ethiopia.

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    አቤት ያንተ ስራ የኔ ጌታ የጠፉትን ቤተስብ ታገናኛለክ ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @msjemilaabate1704
    @msjemilaabate1704 2 роки тому +4

    ይቺን ኮሜት የምታንቡ ሁሉ አላህ ሀገራችን ስላም ያድርግልን ስላም ናፍቀን💔🇪🇹

  • @እግዚአብሔርታላቅነውM

    ዮንዬ የኔ ሥሡ አጀት ሁሌም ነው የሚያለቅሠው ሴት አንጀት😍😍😍😍😍😭😭

  • @Shashemene
    @Shashemene 2 роки тому +24

    ምን ቀጠሮ ያስፈልጋል? ትኬት ቆርተጦ ለሳምንትም ቢሆን ቆይቶ መመለስ ነው። ልጁ የሚፈልገው አባቱን በአካል ማግኘት ነው። ይህ ደግም እጅግ ቀላል ነው አባትየው ነቃ በል ከዚህ ቦኃላ ቀናት መውሰድ ዋጋ ያስከፍላል። ዋ ዋ ዋ ዋ

    • @yassinberihun1054
      @yassinberihun1054 2 роки тому

      100%!

    • @MMMoneyMae4sure
      @MMMoneyMae4sure 2 роки тому +1

      ትኬቱን ቆርጠሽ ላኪለት በነጻ አፍሽ /ህ/እባክሽ/ህ/

    • @eman6877
      @eman6877 2 роки тому

      American binor kelal mesloshal ticket mekuret kkk ere gud

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 роки тому +2

    እንኳን ደስስስ አለህ ምስክር ከነመልክህ ምስክር ነህ ቀሪዋቹም ተገኝተው እንድትሰባሰቡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @deeblue3741
    @deeblue3741 2 роки тому +18

    አይ ምስክርና ወንዲሙ እንድት ናቹሁ? ስሜ ዳግም መንገሻ ብረሃኑ ይባላል፡፡ በህይወቴ አባቴን ያገኘሁት አንድ ቀን ብቻ ነው ፣፣ ከዛ ቦኀላ ላገኘው አልቻልኩም ፣፣ ሁለት እቶች እንደአሉኚ በወቅቱ ነግሮኝ ነበር ስህን ና ሂልና ይባላሉ፡፡ ፋላጋን እቀጥላለው፡፡ እናተንም ከወንድማቹ ጋር ቸሩ እግዚአብሔር እንድያገናኛቹ ሁ ምኞቴ ነው፡፡

    • @myhero6436
      @myhero6436 2 роки тому +3

      አላህ ያገናኛችሁ አይዞህ😔አገር ውስጥ ከሆንክ be ebs ሞክር እስኪ አንተም ብዙ ሰው እየተገናኘ ነው ተስፋ አትቁረጥ አይዞህ

    • @be8cab
      @be8cab 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ።

  • @almazmalu6956
    @almazmalu6956 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ሰይፍየ ሁለተኛውን ልጅህንም ታገኘዋለህ እግዚአብሔር መልካም አባት ነውና።