📌"ለልጆቼ ስል ነው ማንነቴን የቀየርኩት ቤት ውስጥ ተዘግቶብኝ የማብድ ይመስለኝ ነበር" ለማመን በሚከብድ ታሪክ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024
  • ይሄንን ያደረኩት ለልጆቼ ስል ነው ካናዳ ስትመጪ ሁሉም ቀላል ይሆናል ብለውኝ ነበር …

КОМЕНТАРІ • 260

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  Рік тому +21

    ua-cam.com/video/x5h_TpnMOoo/v-deo.html ከዚህ ቀደም በዚህ መልኩ አቅርበን እንደነበር ይታወቃል ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነው ! 👆

    • @bettyjes3421
      @bettyjes3421 Рік тому +1

      ኪድዬ በጣም ነው የማከብርሽ እና የምወድሽ ፣እግዚአብሔር ያግዝሽ ይባርክሽም። ከካይሮ ነው ብዙ ጊዜ ፈልጌሽ አላገኘሁሽ።

    • @bettyjes3421
      @bettyjes3421 Рік тому

      በቸርች ወይም በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ እስፖንሰር ፈልጊልኝ ብር ማስያዝ እችላለሁ ውዴ

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Рік тому

      Kide ke Vancouver new betame felegeshalew le ene ayedelem gen yemetekeme merja lenegereshe new ke felegeshe kuteren elekeleshalew

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Рік тому

      Ye metekeme teru mereja alig kide be men lawerashe

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Рік тому

      ​@@bettyjes3421 hi

  • @SalamSalam-pm4pk
    @SalamSalam-pm4pk Рік тому +11

    የሚገርም ነው እኛ ኢትዮጵያዊ ደፋር ነን እህቴ መጨረሻውን እግዚአብሄር መጨረሻውን ያሳምረው ትጂዬ እና የረዱሽ ወገኖቻችንኢትዮጵያዊ በሙሉ እግዝአብሄር ይስጣችው መልካምነት ለራስ ነው እናተ ትለያላችው ዘራችው ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Рік тому +29

    ከኢትዮጵያ በቱሪስት ቪዛ ብትሄጅም ወይም በጋብቻ ብትሄጅም : በ 1 አመት ከ 6 ወር ሂወትሽን ልቀይሪ አችይም ። እነዚህ ሰወች ቢያንስ በነጻ ነው ያመጡሽ። ምስጋና ቢስ አትሁኚ ። ቢያንስ 700 መቶ ሺ ብር በነጻ እንደሰጡሽ አስቢ ።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Рік тому +41

    አሁን እነዚያ ሰዎች ከዛ እስከዚህ ድረስ ያመጡሽ ፈልገሽ ይመስለኛል አስገድደውሽ አይመስለኝም። እግዚአብሔር ይስጣቸው እናት ተብለሽ ስትመጪ እኮ the risk was for both of you anyways .!!!

    • @yosephyoseph8132
      @yosephyoseph8132 Рік тому +18

      እኔም ሁልጊዜ ወስነን ያደርግነውን ነገር ሳይሳካ ሲቀር ሰውን መወንጀል ተገቢ አይደለም

    • @sancho959
      @sancho959 Рік тому +1

      Yasmamagnal

    • @daycome5639
      @daycome5639 Рік тому +3

      አረ ተይኝ በጣም ባለጌ ናት እኔ ከዚህ በፊት ለውጭ ዜጋ እንግሊዝ አገር ከዱባይ ሰራተኛ አምጥቼ ጉድ ነው የሰራችኝ ለ4 አመት ዱባይ የሚከፈልሽን እጥፍ ደሙዝ ብዬ ተስማምታ

    • @Amharawollo
      @Amharawollo Рік тому +2

      ከአረብ አገር ገላግለዋታል ከፍየ ልምጣ ብትል ራሱ በ 2 ሚሊየን አታገኝም እሱም ፕሮሰስ እሚያደርግ ከተገኘ ትንሽ ጊዜ አብራቸው ብትቆይ የመጣችበትን ዋጋ ትከፍላለች ማለት ነው በዚያ ላይ ደሞዝ ይሰጧታል ብየ አስባለሁ

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 Рік тому +2

      ሀይማትሽን እጥብቀሽ አክብሪ እልህ ይርዳሽ ጠንከር ብይ በሰላትሽ በዱአ አላህ ይፈትናል

  • @FygGuv
    @FygGuv Рік тому +8

    አይ ችግር የማያሰገባ ጉድጓድ የለም እማ የልጆችሸ አምላክ ይረዳሽ አትፈረዱ ሰዉች

  • @ahmedmataanmataan438
    @ahmedmataanmataan438 Рік тому +12

    የሰው ልጅን ሁሉ ትረጅያለሽ አይዞሽ አላህ በሰላም ጉዳይሽን ይጨርስልሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሸ ሀቢበቲ ❤❤❤

  • @yohaskasahun-ud2qu
    @yohaskasahun-ud2qu Рік тому +12

    ኪዱ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሺ ወገን ለወገን ደራሺነዉና እሱ ይክፈልሺ 🙏🙏🙏

  • @asdgjasdgh7243
    @asdgjasdgh7243 Рік тому +3

    ኪዱየ እድሜ ይስጥሽ ደግ አስተዋይ እናመሰግንሻለን እንዲሁም መላ የኪዱ ባልደረቦች ሁላቹህንም በያላቹህበት ሰላም ሁኑልን ኢትዬጵያን አይለያያቹህ እናመሰግናቹሀን ለእህታችን ተሳክቶልሽ ድጋሚ እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለው

  • @Merry2989
    @Merry2989 Рік тому +4

    ኪዲ ምን አርጉ ነዉ ምትይን ቆይ ወዳ ፈቅዳ ተስማምታ አብራ አጭበርብራ የሄደችዉን ሰዎቹ ምን አረጉ ! አርፈሽ ኑሪ የኔናት እድለኛ ነሽ እንደዉም ከዳሻቸዉ

  • @tse1619
    @tse1619 Рік тому +5

    የኔ ብጤ ፈሪ ስለሆንሽ ነዉ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ

  • @meseretterefe3042
    @meseretterefe3042 Рік тому +2

    ኪዱዬ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን መልካም በረከት ናችሁ ኑሩልን እህታችን እንኳን ሃሳብሽ ተሳካልሽ የቀረውን ደግሞ መልካም ያሰማን

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 Рік тому +6

    ኪዱ እግዚአብሔ ይስጥሽ ወገን ለወገን ደራሽ ነዉ ❤❤❤

  • @mihretmanaye7413
    @mihretmanaye7413 Рік тому +14

    UA-camሩዋ በጣም ነዉ የምትገርሚዉ! እሷ ኢትዮጵያዊት እነሱ ናይጄሪያውያን ስለሁኑ ብቻ የነሱን እውነት ማዳፈን አይከብድም??
    ሲጀመር ተስማምታ ከኢትዮጵያ ተነስታ ናይጄሪያ ሄዳ ዜግነቷን ቀይራ ማንነቷን ቀይራ ተስማምታ አምነዋት ለማመን በሚከብድ ፕሮሰስ ካናዳ ስትገባ የነሱስ ትርፍ ምንድነዉ? ምን ያህልስ ቢያምኗት ነው? አንቺ ብትሆኚ ይሄን ሁሉ ያለምንም ትርፍ ታደርጊ ነበር ?? ታምኚስ ነበረ ??
    ልጅቷ ከባድ ሰው ነች! እግሯ ከመግባቷ ካደቻቸው። ምን ያህል ቢያምኗት ነው ግን?

    • @hiwotaregawi4161
      @hiwotaregawi4161 Рік тому +2

      Exactly!
      የሰዉ ሓቅ ዋጋ ያስከፍላል!

    • @salimselam9514
      @salimselam9514 Рік тому +2

      እነሱም ክደዋታል እናስተምርሻለን ብለዉነዉ የወሰዱዋት ወስደዉ የቤት ሰራተኛ ነዉ ያረጉዋት

    • @mihretmanaye7413
      @mihretmanaye7413 Рік тому +4

      @@salimselam9514 እኮ የቤት ሰራተኛ ሆና ልጆቹን ልታሳድግ በደሞዝ ከዛ ከፍ ሲሉ እሷም ልጆቹም ት/ቤት ይሄዳሉ በቃ እሷ ከመጀመሪያው እግሬ ይግባ እንጂ እንዳለችው..!
      እና ታድያ የሰዎቹ ትርፍ ምንድነዉ??

  • @melesebruh3967
    @melesebruh3967 Рік тому +24

    የማያውቁትን ሰው የሌላ ሀገርን ዜጋ በቋንቋ በባህል በእምነት የማይመሳሰልን ዜጋ እናታችን ናት ብሎ ታምር የሰራለትን ሰው በዚህ መልኩ መለያየቱ እጅግ ከባድ ነው ሰዎቹን ግን እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @menaasefa9937
    @menaasefa9937 Рік тому +1

    ኪዲ መልካምነት መልሶ በልጆችሽ አምላክ ይክስሻል በርችልኝ የኔ ቆንጆ

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Рік тому +9

    Wowww😮😮😮😮😮 በጣም ደስ ይላል ኪዲዬ ለትዕግስትሽ፣ ለቅንነትሽ፣ ለመልካምነትሽ አምላክ በእጥፍ በእጥፉ ይባርክሽ🙏🙏🙏 ይባርካችሁ🙏🙏🙏 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ50 ሰው ጌጡ እንደተባለው ትብብራችሁ አብቦ ለስኬት ያገናኘን🙏🙏🙏 ሁላችንንም ለስኬቷ ቀን ያብቃን🙏🙏🙏

  • @arditube5698
    @arditube5698 Рік тому +24

    ለማንኛውም ግን ናይጀሪያዊ ቤተሰቦችሽን ነገሮች ሲስተካከሉልሽ ይቅርታ ጠይቀሽ አግኛቸው ለእነሱም ፕሮሰሱ በጣም ከባድ ነው

  • @sara1985.
    @sara1985. Рік тому +1

    ክድሥትዬ የሥደተኛ ወዳጅ ጌታ ይባርክሽ ጤና ረዠም እድሜ ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethio2509
    @Ethio2509 Рік тому +1

    ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዚ ስለደረሽ ደስ ብሎኛል ላንቺ እህቴ እንዲ ስንረዳዳ ደስ ስንል።ጋሽ አሊ እና ባለቤታቸው ግን ሳላቃቸው ምወዳቸው ቤተሰቦች ናቹ ጤናና እድሜ ይስጣቹ❤❤❤

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Рік тому +8

    እሚገርም የ ዩልነኝታ ህይወት እኔንም ገደለኝ 😢 የኔን ያወራችልኝ የመሰለኝ እኔንም ፈጣሪ ከዚህ ህይወቴ ያዉጣኝ😢😢😢😢

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому +5

    ኪዲዬ ዘርሽ ይባረክ።

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 Рік тому +11

    For sure there is something behind the story. Hard to believe

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee Рік тому +2

    ከምንም በላይ ገንዘብ የሚያፈቅሩ ናይጄሪያዎች ከገንዘብ ወይም ከራሱ ዘመዶች አልፎ ለሌላ ዜጋ ለዛውም እናታችን ብለው ካናዳ ድረስ ማምጣታቸው ይገርማል። ይሄ ነገር ከጀርባው የሆነ እንቆቅልሽ አለ። ምኑም አልዋጥ አለኝ።

  • @suadabdelwahab9559
    @suadabdelwahab9559 Рік тому +4

    Kidi እሄቴ በጣም መልካም ሴት ነሽ እውነት የኣረብ ሃገር ያየች ሴት ህወይት ከባድ ነው እና በጣም ኣመስግንሻለው የዚት ሴት ህወት ማዳንሽ

  • @segag4945
    @segag4945 Рік тому +11

    She is not telling the truth. She betrayed them😢

  • @KN-ou6gd
    @KN-ou6gd Рік тому

    ውይ ኪድዬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ፀጋ ይጎብኝሽ, በዘመንሽ ደስታና አለም ይብዛ , ተባረኪልኝ ❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Рік тому +2

    እግዚአቢሔር ስራው ድንቅ ነው የእህታችን ዕድል ይድረሰን 🙏❤

  • @mimi.jiesusiscoming7793
    @mimi.jiesusiscoming7793 Рік тому

    ሚገርም ታሪክ ነው የረዱሽ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው ያልፍልኛል ተብሎ የባሰው መጣብሽ እንኳንም ወጣሽ

  • @tadelechgirma7577
    @tadelechgirma7577 Рік тому

    the right decision towards children. You are the right person የቅኖችን መንገድ እግዚአብሔር ያቀናል

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Рік тому +2

    ኪዲዬ የኔ ትሁት በርቺ ።ጤናሽን ይስጥሽ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እውነትን ትምህርት ምላሌ ትሆናለች ኪዲዬ 😍ልዩ ነሸምርጤ እመቤታችን ትጠብቅሸ🙋

  • @jasika499
    @jasika499 Рік тому +2

    እግዛብሔር መጨረሻሽ ይመር ብሎ ወሰደሽ የፈጣሪ ስራ የኔስ ጎዳይ መጨረሻዬ ምን ይሁን

  • @tigestsisay8580
    @tigestsisay8580 Рік тому +1

    Finally 🎉 መጨረሻውን ያሳምርልሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @maremelkam295
    @maremelkam295 Рік тому +3

    ኪድየ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
    @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ Рік тому +5

    የኔ ቢጤ ነሽ ልዩነቱ የኔ በመጉዚነትነው ያመጡኝ ግን አረቦች ናቸው አሜሪካ ነኝ አሁን ታሪክሽን ዱባይ ሁኘ ነው የሰማሁት እካን ደስ አለሽ
    ግን ከባድ ነው ይናፍቁኛል ልጆቹ እፍፍፍፍ
    ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
      @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና Рік тому

      እህት እፈልግሻለሁ እባክሽን ስለወጣሽበት ኬዝ ኤፎርሜሽን እፈልጋለሁ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Рік тому

      እህቴ ፍቃደኛ ከሆንሽ ኢንፎርሜሽን አድርሺኝ በጌታ❤❤

    • @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
      @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ Рік тому

      @@አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና ፅፌዋለሁ

    • @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
      @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ Рік тому

      @@Selamtube-t2r ፅፌዋለሁ

    • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
      @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና Рік тому

      @@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
      መፃፍንማ ፅፈሽዋል ብዙ ነገር የምጠይቅሽ ስላልኝ ነው ከቻልሽ የfb ስምሽን ብትነግሪኝና በዛ በሚስጀር ባወራሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ እህት ከዚህ መፃፍ የማልችላቸው ነገሮች ስላሉ ነው

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Рік тому +1

    ኪድዬ. ዘመንሽ ይባረክ ስለመልካምነትሽ።

  • @fiavenyohans57
    @fiavenyohans57 Рік тому

    ኪድ እንደምታይው ተስፋ አረጋለው ያንቺን ፕሮግራም ተከታተታይሽ ነኝ አንድ ቅር ያለኝ ነገር አለ ወደ ካናዳ ስትመጡ እኛን ካንታት አርጉን የሚሉ የነክርስቲን ኘሮግራም በጣም አዝኛለው. ድጋፍ ሳይሆን ዘረፋ ነው የያዙት

  • @mesafint44
    @mesafint44 Рік тому +4

    ኪዲ ጀግና በርቺ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ . እመቤቴ በጭንቀትችሁ ትድረስላችሁ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Рік тому +3

    ናይጄሪያ ቤተሰቦችሽ ባለውለታሽ ናቸው ይቅርታ ጠይቂያቸው ምክንያቱም ፕሮሰሱ ቀላል አዪደለም ማንም የማያረገውን ነው ያረጉልሽ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Рік тому +1

    ኪዲ የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽ አይ እና ኢትዮጵያ ያልገባንበት ችግር የለም አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እህት

  • @tigistteferi8465
    @tigistteferi8465 Рік тому +1

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ረዳሽ ጥሩ ሴት ነሸ

  • @MikiTube-h4k
    @MikiTube-h4k Рік тому +3

    ኪዲዬ ፈጣሪ ይበርክሽ

  • @ejesera
    @ejesera Рік тому

    አይገርምም ሁሌ ነበር የማስባት ምን ላይ ደርሳ ይሆን እያልኩ ነበር እግዚአብሔር ይስጣቹ መጨረሻውን ያሳምርላት መልካም እድል አቶ ተክሌ

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ Рік тому +8

    እኔ ሴትዮዬ ከ4ወር በሆላ ካናዳ ትሄዳለች ለመውለድ ይዤሽ እሄዳለሁ አለችኝ አልደነቀኝ አልገረመኝ ሄጄስ ከዛስ ጠፍቼ ምን ልሆን ግራ ይገባሎ ስደት መሮኛል ምን ትመክሩኛላቹ

    • @fasilabebe9105
      @fasilabebe9105 Рік тому +1

      Endaye teru edele eko new kidin tekiyate
      Selote adergi sewoch felgi ena tefi yeteshalr agere new gen selote bedenbe adergi Egziabhare yerdash❤❤❤

    • @elsabetezemachu1528
      @elsabetezemachu1528 Рік тому +1

      Are bedelu tetkemi

    • @solomonhagos8812
      @solomonhagos8812 Рік тому +3

      ሂጂ ና ጥፊ ጅል ምንም ይምጣ አረብ ልትመለሽ ነዉ አገልግያት እና ወልዳ ከጠነከረች በኃላ ጥፊ

    • @alemtsehayasmelash2802
      @alemtsehayasmelash2802 Рік тому

      አረብ ሃገር ከምትሰቃይ እድሉን ተጠቀሚበት ከዛ ወጣ ብለሽ ሰው ፈልጊ በኔ በኩል እኔ ያለሁበት ከተማ ከመጣሽ እረዳሻለሁ !!!

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 Рік тому +2

    ስጠብቀዉ የነበረ ታሪክ ኪዲዬ

  • @misganashiferaw1287
    @misganashiferaw1287 Рік тому

    ኪዲ ምስጋና እበላለሁ በትምህርት መጥቼ ካናዳ ነኝ ያለሁት በወራሽ ደስ ይለኛል

  • @ahnfahnfknf802
    @ahnfahnfknf802 Рік тому +1

    አወ በደብነዉ የማስታዉሰዉ ትክክልነሽ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Рік тому +8

    She has to thank the Nigerian family who brought her here.

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Рік тому +6

      Yes and she has to let them know that they are safe and will not cause them any trouble.They might be so frustrated by now.

    • @elleniafework9926
      @elleniafework9926 Рік тому

      Exactly!!!

  • @ይሁን
    @ይሁን Рік тому +1

    አላህ እረድቶሻል በይ ሰተር ፀጉርሽን ሽፍኝ

  • @ahmedibrahimli3297
    @ahmedibrahimli3297 Рік тому

    መቅዲ ያላሳታወሽዉ ያለ ነገር አለ ናይጀሪያዎች በመተት መተት ቡዙ ነገር ማድረግ ይችላሉ።

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Рік тому +1

    እንኳን አረዳሽ ፈጣሪ እህቴ

  • @ahmedmataanmataan438
    @ahmedmataanmataan438 Рік тому +2

    ኪዲ ኑሪልን

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Рік тому

    እሷ መጀመሪያ ዜግነቷን ለመቀየር ያነሳሳት ቁልፍ ምክያቷ ምንድን ነው?
    እሺ ነገረች ተሳኩላት።
    በነሱ እግር ሆነሸ ሰታሰቢ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። በጣም
    ያማል። ግን ጠይቃለች ወይ?ግን ደግሞ ካናዳ ሰራተኛ ማግኘት ህልም ካልሆነ በቀር አይታሰብም።
    እጅግ በጣም የነጠጠ ሀብታም መሆን ይጠይቃል።
    እንደሰው ሰው ሲታሰብ ብዙ ነገር ይመጣብሻል ይችም ሴት መብቷ መጠበቅ አለበት። ነፃነት ባለው ሀገር
    መሰቃየት መሞት የለባትም
    ከኋላ ብዙ ሐላፊነት አለባትና።
    ለማንኛውም እግዚሐብሔር
    ይርዴሸ። እነሱንም እንዲሁ።

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Рік тому +1

    በጣም የምትገርም ነች ምክንያቱም ሶስት አመት በር ተዘግቶብን ስንት ነገር አለ በናትሽ ስድስት ወር ጨነቀኝ

  • @muluendalamaw6030
    @muluendalamaw6030 Рік тому +1

    እረ በናትሽ ናይጄሪያወችን ይቅርታ ጠይቂ እነሱም እንግዳ ናቸው በሚዲያ ማጋለጥ እረ አስተውሉ

  • @kjdb969
    @kjdb969 Рік тому

    ፋታዊ ለመሆን ናይጄሪያዎቹን አግኘተሸ ማናገር ነበረብሸ
    እነሱም የወሰዱት ሃላፊነት ከባድነው
    ፈልገሸ አናግሪያቸው

  • @fikirutarekegn4536
    @fikirutarekegn4536 3 місяці тому

    ታሪኩን ተመስጬነው የደመጥኩትና እምባዬነው የመጠው።ፈጣሪ ያሳከልሽ ምኞቴ ነው።

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Рік тому +1

    Kidi good job!!! Thank you for your help 🙏 God bless you 🙏❤❤

  • @weinitushibeshi7321
    @weinitushibeshi7321 Рік тому +1

    keddy you are so blessed because off you helping her, may God bless you more and more again 🙏 ❤️

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 4 місяці тому

    ኪዲዬ ተባረኪ በባእድ ሀገር መረዳዳት ቀላል ነገር አይደለም

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +3

    ሰው አግኝተው ዜግነቷን አስቀየሯት።በቀለለው መንገድ አመጧት ለባርነት

  • @daycome5639
    @daycome5639 Рік тому +2

    kidi እኔ ልንገርሽ ከዚህ በፊት አንድ የውጭ ዜጋ እንግሊዝ የምትኖር ከዱባይ ሰራተኛ አስመጭልኝ ብላኝ ልጅትዎን አስመጣሁላት የሚገርምሽ በደንብ አነጋግሬያት 4 አመት ግዴታ ታገለግያታለሽ ፍቃደኛ ነሽ ወይ ትምህርት ስለምትማር ትምህርትዎ እንዲስተጎጎል አትፈልግም ደሙዝ በየወሩ ትሰጥሻለች የተስማማንበትን አልኳት አረ 10 አመትም እሰራለሁ አለችኝ እርግጠኛ ነሽ ስላት አዎ አለችኝ ሰው አንድ አረብ ቤት እየተሳደበ 15 አመት ይሰራል እኔ ይህን ትልቅ እድል አጊንቼማ አለች እሺ አልኳት ደሙዝ አረብ አገር የሚከፈልሽን እጥፍ ነው አልኮት እሺ ብላ ከመጣች በኃላ ግን በጣም ባለጌ ናት በ6 ወሩ ጠፋች

  • @seed1252
    @seed1252 Рік тому +2

    ምን አለ እንግሊዝኛ መቀላቀሉን ብትተይዉ። ገና ካሁኑ እንዲህ ከሆንሽ ትንሽ ሰትቆይ አማርኛ ጠፋብኝ ልትይ ነው

  • @zebibtubez4756
    @zebibtubez4756 Рік тому +5

    እንግሊዝኛ ባትቀላቅይ ጥሩ ነበር በተለይ ኤንድ የሚለው አልተመቸኝም😂

  • @fdssfdsfd6365
    @fdssfdsfd6365 Рік тому

    ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому +1

    በእውነቱ ይህ ጉዳይ በጣም አደገኛ ነው

  • @romangina5121
    @romangina5121 Рік тому

    አሳብሸን የልጆችሸ አምላክ ይርዳሸ

  • @FerawoyniSeyoum
    @FerawoyniSeyoum 6 місяців тому

    የቸገረው እርጉዝ ያገባል ይላል የሀገሬሰው

  • @soliyan
    @soliyan Рік тому +1

    አይ ሰው ሁሉን ነገር ተስማምተሽ ነው ያደረግሽው ደግሞ በተአምር እጅሽን ቸክ አያደርጉም አይነኩሽም ሰወቹ ይሄን ከሰሙ ስራሽ ያውጣሽ ናይጀሪያውያን አደገኞች ናቸው

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Рік тому

    እኔ ግን በጣም አዘንኩኝ ለነዚ ላመጧት ሰዎች ታሪካቸው ሁወታቸው እንዳይበላሽ ልጆቻቸው አደጋ ላይ እንዳይገቡ እባካችው ተጠንቀቁ ሰዎቹን በምንም በኩል እንዳትነዃቸው

  • @tigestyohannes5142
    @tigestyohannes5142 Рік тому

    ኪድዬ ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @bona2318
    @bona2318 Рік тому +1

    Kidi ተባረኪ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +1

    ብውሽት ብዙ ነገር ያደርጋሉ ናጅሪያን የታወኩ ናቸው።

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому +1

    በእውነት በጣም ስህተት ነው 😢😢😢😢

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Рік тому +1

    Thanks to you Kidy and the woman who succeeded her problems! 👍 God is good and always good 🙏 God taught us to be like this to help and be a good Samaritan?!

  • @yordanoes
    @yordanoes 8 місяців тому

    ፉጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 Рік тому +16

    እነሱን ማን ይጠይቃቸዉ!!! ልጅቷ የምትናገረው ሁሉ የተምታታ ነዉ , ተስማማታ ሌላዉ ይቅር ዜግነቶን ቀይራ መጥታ እንደ innocent ሰዉ መናገር አሳፋሪ ነዉ። ዶክመንቶን እንኳን አልደበቁባትም።

  • @SintayahuZeleka
    @SintayahuZeleka 3 місяці тому

    ትጅዬ ሠለም ነሽ ወይ

  • @AminaMahammad
    @AminaMahammad Рік тому +2

    Kidii Galatoomii ❤❤ شكرن ❤ 😘

  • @bezawitdesalegn1113
    @bezawitdesalegn1113 Рік тому +1

    Kids bemetaregiw Hulu Egezabehere amlak abzeto yebarkesh ehete tebarekilign 🙏

  • @geberu899
    @geberu899 Рік тому

    Selam Kidi በግል እንቺን ማናገር ማመከር እፈልጋለሁ እንዴት ነው ላገኝሽ የምችለው እኔ ያለሁት አሜሪካ ነው። ጊዜ እንደማይኖርሽ አውቃለሁ ግን ከቻልሽ ተባበሪኝ።እንዴት እንደማገኝሽ ስለማላቅ ነው በዚህ ሃሳቤን የገለጽኩት።

  • @alexmusic9051
    @alexmusic9051 Рік тому

    ኪዲ ኢትዮጵያ በጣም ነው የምወድሽ 🙏from ናዝሬት

  • @SEP2922
    @SEP2922 Рік тому +2

    ኪዲ ምንም ቢሆን እነዚህ ሰዎች ባለዉለታዎቿ ናቸዉ። የስራ ሰዉ እንዳልሆነች ከንግግሯ ተረድቻለሁ። ምስጋናም ቢስ ናት። የሄደችዉ እናትና አባቷጋ መሰላት እንዴ!? የሄደችዉ እኮ የልጆቻቸዉ አሳዳጊ ሆና ነዉ። አሁንን እንዴት እንዳመጧት ለካናዳ መንግስት ተናግራ ሰወዏችን አደጋ ዉስጥ እንዳታስገባቸዉ እሰጋለሁ። እባክሽን እንዴት እንዳመጧት ለማንም አትናገር በተለይ ለካናዳ መንግስት። ህይወታቸዉ አደጋ ዉስጥ እንዳይወድቅ። ከታወቀ በካናዳም በናይጀሪያም መንግስት ያስጠይቃቸዋል። ልጆቻቸዉም አደጋ ዉስጥ ይወድቃሉ ለበጎ ብለዉ ያደረጉት ነገር ያደረጉት ነገር ህገ ወጥ ስለሆነ ሊያሳስራቸዉም ይችላል።

  • @ahmedmataanmataan438
    @ahmedmataanmataan438 Рік тому +2

    ኪዲ ፈገግታ ❤❤❤❤

  • @zenaadu6418
    @zenaadu6418 Рік тому +18

    She agreed with the family immigration fraud why she is trying to play innocent ? I don’t understand

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 Рік тому +2

      Exactly!!!

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 Рік тому +2

      Exactly I was thinking the exact same thing…..

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Рік тому +1

      Leba nat

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 Рік тому

      She got to Canada, and she wanted her freedom. She has kids, too. She agreed with them for a better life of her kids. And they took her because they wanted her cheap labor. Nobody is innocent and seems like she won 😂

    • @zenaadu6418
      @zenaadu6418 Рік тому

      @@drawingzone101 in my opinion she is not innocent she knew what she was doing .wake-up and smell the coffee!

  • @meseratwolde
    @meseratwolde Рік тому +2

    እኔን እረ ውስዶኝ ካናዳ ስው አደርጉኝ ኪዱ እርጂኝ😢😢😢

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 Рік тому

    Kidiye ተባረኪልኝ

  • @xa6869
    @xa6869 Рік тому +3

    እዛ ድረስ መውሰዳቸው እራሱ ልታመሰግኛቸው ይገባ ነበር በጣም ውሸታም ነች የምታወራው ነገር እራሱ እርስ በርስ ይጋጫል

  • @BemnetFekra-u3y
    @BemnetFekra-u3y Рік тому

    ተባረኪ። ኪዲ

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 Рік тому +7

    Wow I feel sad for the Nigerian family hope this will not put there life in Danger! How is her case have future !? Anyway wish her the best !

    • @dollygatatg2328
      @dollygatatg2328 Рік тому +3

      U ar right .Very sad for them.

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Рік тому +4

      Yes they might be so frustrated by now she has to let them know she is not causing any trouble on them.otherwise someone has to.

    • @blessingofgod1044
      @blessingofgod1044 Рік тому +2

      @@Bt-Y2XLO how is that possible if she go to proceed legally she will be linked with this family and I believe this is a big offense for them ! Plus am sure this will bring a problem to the immigration officer whom she meet up on entry ! Plus I don’t think the lady is aware of the situation I don’t think Canada law is flexible like UAE 🥺Doesn’t serve any Justus for anyone ! Anyway good luck

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Рік тому +3

      @@blessingofgod1044you are right but if she may have no fingerprint at entrance she may still have the chance for a new asylum claim.But if she sue them for something that is absolutely so unfair on them.i hope the Lawyer knows much better how to balance all their enquires without hurting the innocent people who goes out of their way to help her anyhow!! This is the most sensitive case i've ever heard!!May the Almighty help them all !!

    • @queenzuzu710
      @queenzuzu710 Рік тому

      there are deserves it why changed own nationalatiy she is orginal ethiopian

  • @meazakissoonchand8884
    @meazakissoonchand8884 Рік тому +13

    I don't understand she did agreement with the Nigerians they kept their deal she broke hers according to her they were good people what is wrong with humanity??

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Рік тому +6

      That is how our people are, selfish and greedy

    • @dollygatatg2328
      @dollygatatg2328 Рік тому +3

      U are right Men.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Рік тому +3

      The couple went through a lot to help her not knowing that she was going to destroy their lives once she got to Canada. She will be imprisoned and deported back to Ethiopia even her lawyer is on it plus this Chanel owner too. Habesha always think that they can outsmart non ethiopians unbeknown to them the reality is different.

    • @meazakissoonchand8884
      @meazakissoonchand8884 Рік тому

      @@werqzeleke2815 exactly it's the era of doing good for our people put you in whole lots of troubles

    • @genethailemicahel-sb9rc
      @genethailemicahel-sb9rc Рік тому

      እኔ እንደራሴ ነጻነትን ለማግኘት3 አመት 6ወር ብሎ ማወዳደሩው የቀመሰው ሰው ነው የሚያውቀው ባትፈሩዱው ጥሩው ነው የሰውሁሉው ተፈጥሮ የተለያየ ነውእኔ ለምሳሌቤሩት8 አመትካናዳ4አመት ታግሸ እራሶዋም እረድታኝ የዛሬ ነጻነቴን ያገኝሁት መታገስ ዋጋ እግዚአብሔር ሁለቱንም ሳያሳዝን በሰላም መጨረሻውን ያሳምርላቸው🙏🙏🙏

  • @HussainAhmed-mp9oc
    @HussainAhmed-mp9oc Рік тому

    ኪዲየ የኔ ቆንጆ እስኪ ደውይልኝአንቺ ጥሩ ሰው ነሽ ጋሽ ዐሊ የምትያቸው እሰቲ አስተዋዊቂኝ ዘመዴ ይመስሉኛል ኪዱየ ባለሁበት ችግር ልታጊዢኝ እፈልጋለሁኝ ስልክሽ ላኪሊኝ እደውልልሻለሁኝ አማና ላማክርሽ እፈልጋለሁኝ,

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Рік тому +1

    ኪዲ ና እህታችን ያገዛችሁ ሁለችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤ብዙ ተባዙ ዘራችሁ ያናተ ለአለም ኤረፍት መፈተህ ይሁኑ

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 Рік тому

    እግዚአብሔር ይረዳሽ

  • @semeregebreamlak4744
    @semeregebreamlak4744 Рік тому +1

    በዘመናት ሁሉ እንደ ኣንቺ የመሰሉ እሚወለዱ ኣንዴ ብቻ ነው፡፡

  • @tadelechgirma7577
    @tadelechgirma7577 Рік тому

    God bless you kidi

  • @narditubeናኒሻየበላይልጅ

    ዋጋ ከፍለውልሻል አመስግኝ

    • @Hiwot19981
      @Hiwot19981 Рік тому +3

      በደንብ ❤ሀበሻ አያርገውም

  • @medi5959
    @medi5959 Рік тому +4

    Kidiye proud of you as always 🙏

  • @yaqabayaqaba7049
    @yaqabayaqaba7049 Рік тому +1

    isilaam ጌዲ እንዴ ነሽ ደናነሽ ወሬ እንዳለው ልክሽን አላቀው ምኗነሽ እንዴት ነው እማገኝሽ ባንክ