10ሩ የፍቅር አይነቶችና የቀደመው ፍቅር!! ክፍል 2 dr wodajeneh meharene Abbay TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 100

  • @getachewwaltaji9861
    @getachewwaltaji9861 Рік тому +2

    ዶ/ር ከክፉ ሰዎች እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ኣንተ ጥሩ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @rezantewelde5279
    @rezantewelde5279 Рік тому +27

    ❤️❤️❤️❤️እውነት ዶር ወዳጀነህ ራስህ "ፍቅር" ነህ እና ዛሬ ብዙ ሰው ኣድነሃል እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ❤️❤️🇪🇷

    • @SineLamsgin
      @SineLamsgin Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤ እውይይይይይይ አይምሮን ያድሳል ወደ ፍቅር እንመለስ ትልቅ መልዕክት እናመሰግናለን

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 Рік тому +9

    አባቴ እድሜህን ያርዝምልን በጣም ነው የምወድህ❤❤❤ አንተን በዚህ ሁሉ ፍቅርና ጥበብ የጎበኘህ አምላክ እኛን ፍቅርን የተረብን የውቀት ልጆችህን ይጎብኘን😢🙏🙏🙏🙏

  • @kelemeworkfeleke5751
    @kelemeworkfeleke5751 Рік тому +5

    አቤት እውነት እግዚአብሔር እድሜያቸሁን ያርዝመው ቃላት ያጥረኛል ድንቅ አተያይ ትንታኔ ብሎም ማጠቃለያ ብዙ ብዙ ነው የተማርኩት ውብ ነገር ሁሉ ይሁንላችሁ በርቱ::

  • @messya7125
    @messya7125 Рік тому +13

    ዶክተር ወዳጄነህ አንደኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤ፍቅርም ጎበዝ ❤

  • @Tirhas2861
    @Tirhas2861 Рік тому +8

    ዶ/ር ከክፉ ሰዎች እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ኣንተ ጥሩ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏽🌺

  • @woynshetaynadis541
    @woynshetaynadis541 Рік тому +4

    ሁሌም በእናንተ ደስተኛ ነኝ ዶክተርየ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የሁሉም ሰው ወዳጅ ነህ ስምን መልአክ ያወጣል

  • @asmaraabreha1877
    @asmaraabreha1877 Рік тому +3

    ሁሌም እውነት ነው እምትናገርው የዛሬው ግን እውነትኛ የሰው ህይወትን ነው ❤🇪🇷

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 Рік тому +1

    Dr ወዳጂነህ , አንተ መቺም ለዘህ ትውልድና ለአኢትዮጵያ እግዚአብሂር ያስነሳሀ ሰዉ ነህ ብዬ አምናለሁ። አንቺም ፍቅር ይህን የመሰለ ፕሮግራም እያዘጋጀሸ በማቀረብሸ ጌታ ይባርክሸ እላለሁ። ❤️🙏

  • @sayaabdl4904
    @sayaabdl4904 Рік тому +2

    አቦ እናንታን አይናቱን ያአብዛልን (እባአከቹ) ያአምሮ( ውጥራአት)ከፍረአት ጋኣ የታያየዛ ነው ወይም ጭንቃት ነው በምለው (ስሩልን) (ፍቅር)

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Рік тому +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ,ና ፍቅር ስወዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዉያን,,የዛሬዉ የፍቅር ት/ም, ዋዉዉዉ ,👌👌❤

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim5032 Рік тому +1

    አንቴ የሁለም አስተማር ብቻ ሰይሆን አበትም ነክ አለሀ እራጂም እድሜ ይስጥልን

  • @raheldebrwork5523
    @raheldebrwork5523 Рік тому +1

    የራሴን ታሪክ አገኘሁት በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር...

  • @LOVELOVE-nj3jf
    @LOVELOVE-nj3jf Рік тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ውዶች እኔ በጣም ደስስስ ብሎኛል ካልተሳሳትኩ ራሴን 10 ው ደረጃ ነው ያገኙኋት ምንም ሰው ኣልቀየምም ኣልጠላም ጥላቻ በውስጤ የለም የበደሉኝ የገፉኝ ሰዎች ኣሁን ድረው እወዳቸዋለው

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Рік тому +1

    የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን አመሰግናለሁ እደሁልግዜው ምርጥ ምግብ ነበር በጣም የሚጣፍጥ ክበሩልኝ

  • @Tiru110
    @Tiru110 Рік тому +2

    ዶክተር ወዳጄነህ በትምህርት ቤት ,ከቤተሰብ .....ከማንኛውም የህይወት መንገድ የማይገኝ በማንኛውም የእድሜ ክልል ትልቅ እውቀት ነው ያስተላለፍከው አዳማጭ በሙሉ ያለፈውን የፍቅር መንገድ እንዲረዳና እንዲፈትሽ አልፎም የፍቅርን ልዩነትና ትርጉም እንድናገናዝብ ትልቅ እውቀት ነው ያስተላለፍከው🙏

  • @yoserussom3681
    @yoserussom3681 Рік тому +1

    Edme na tena yestachu Dr Wodajeneh na pastor Chere beyans lezi zemen tesfa menaregibet nachu ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Рік тому +1

    ዶ/ር ወዳጄነሕ እኔ እራሡ በጣም ነው የምወድሕ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 Рік тому +1

    ደክተር ወወዳጄነህ በጣም የማከብርክ የምወድህ ቃላቶችህ ብርታቴ ነው ተቅምበታለው ዘመንክን ይባርክ እንዳተ ያለ ያብዛልን

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Рік тому +2

    ዋውውው በጣም ደስስስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ዶክተር ወዳጄነክ እና ፍቅር ይበልጣል እጅግ እናመሰግናለን❤❤😍😍🙏🙏

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Рік тому

    ታበረኩ በጣም ደስ የምል ምክር እና ትምህርት ነው

  • @tesfanewazezew8840
    @tesfanewazezew8840 Рік тому +1

    Thanks❤❤❤

  • @mahideralene1579
    @mahideralene1579 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ, ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ!

  • @senaitestifanos6724
    @senaitestifanos6724 Рік тому +2

    Dr ወዳጄ ፍቅር ነህ የ ኡንት እድመን ጥዕናንን ይሃብካ እግዛቤር ኣምላክ ጸጋኡ የብዝሃልካ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ጥበበኛ።

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    እናመሰግናለን ❤

  • @yohahmichael1442
    @yohahmichael1442 Рік тому

    Dr. Wedagyeneh & Fikr just like your names you are wonderful & thoughtful people; I do not have enough words to describe you God bless you !

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 Рік тому

    ዶክተር ኑርልንን ❤❤❤❤❤

  • @Shaida-go4nb
    @Shaida-go4nb Рік тому +1

    ዶክተርየ የጠቀስካቸው ነገር ምንም የሉም 😅 እያረረሩ ሙሳቅቅቅ

  • @israelzeme9737
    @israelzeme9737 5 місяців тому

    ድንቅ ናችሁ❤

  • @adiprinting9573
    @adiprinting9573 Рік тому +1

    ትክክል ዶክተር

  • @ጠአመዜማ
    @ጠአመዜማ Рік тому +2

    ተባረኩ

  • @sikosil9949
    @sikosil9949 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እና ፍቅር እራሴን ሳይበት ነበር ምን ያህል እንደተደሰትኩ በጣም በጣም ታማኝ ባል እና ከራሱ እኔን የሚያስቀድም ውድ ባል አለኝ ምን ያህል ታማኝ ባል እንዳለኝ በናንተ ንግግር ውስጥ እሱን አየሁት

  • @mamushhawaz9691
    @mamushhawaz9691 Рік тому +2

    ፍቅር ብቻውንና
    ፍቅር ከአዎንታዊና አሉታዊ ሁኔታዎች አንፃር ምን ይመስላል?
    አመሰግናለሁ

  • @belaynehwubshet8739
    @belaynehwubshet8739 Рік тому +1

    Migermew mesmat beselechen gize mesmat endnechil slasgededken thanks doctor

  • @KidistAlamayhu
    @KidistAlamayhu Рік тому +1

    Drበጣም እናመሰግናለን እኔ በትዳር 25 ሀመት ኖራለሁ ግን ለኔ ትዳር ብዙ መስዋት ከፍየበታለሁ ። ልጆቼን ትልቅ ደረጃ ማድረስ አላማዬ ስለሆነ በሱ ተስፋ ከመቁረጤ ብዛት የገቢ ምንጬ ነው። ምንም ማድረግ አልችልምና ።አመሰግናለሁ

  • @BB-je4id
    @BB-je4id Рік тому +1

    Thank you Dr and fker 🇪🇷

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 16 днів тому

    የማከብርው መምህር

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 Рік тому +5

    5ቱም የሉም ነበር😢 ተገላገልኩት አልሀምዱሊላህ የተሻለ አላህ ይስጠኝ😊

  • @GirumZemede-gh4lu
    @GirumZemede-gh4lu Рік тому +1

    አሜን

  • @kirubelfikreethiopia
    @kirubelfikreethiopia Рік тому +2

    dr wedajaneh betam new ye mamameseginew fetar zemenihin yibarkew ❤❤❤

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube Рік тому +1

    Amen amen amen enamesegnalen huletachunm

  • @aserlopwle
    @aserlopwle Рік тому +1

    wendeme endate yaluten yabezalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsegayeebido391
    @tsegayeebido391 Рік тому

    Ejege betam denqe yehone melekt new hulum sew erasun endiyaye yadergal!!!!!!

  • @selomezegeye3661
    @selomezegeye3661 Рік тому +1

    Much love to you both! ❤Thank you

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Рік тому

    እናመሰግናልምን ሙሁሮችን ያብዛልን

  • @SamrawitMekonnen-vo9ey
    @SamrawitMekonnen-vo9ey Рік тому

    ዶ/ር ወዳጄነህ ከልቤ አደንቅሀለው ብዙ ነገር ውስጤ አለ ግን የእውነት የማወራው የለኝ ብዙ ነገር አጥቻለው ብዙ ተሰብሬያለው አሁን ግን አንድ ነገር ባላጣ ደስ ይለኝል የምታከምበትም ይሆናለል ብዬ አስባለው ግዜ ሰጠህኝ የውኔቴን ባወራህ መልስ የማገኝ ይመስለኝል እባክህ

  • @samsol3
    @samsol3 Рік тому +1

    Sament eko ruk hone, menew 2gize bihon❤❤❤

  • @kidesttesfaye2363
    @kidesttesfaye2363 Рік тому +4

    1ኛ ቆሮንቶስ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤
    ⁶ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤
    ⁷ ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged Рік тому +1

    Gobeze fkere ysnfalle❤

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 6 місяців тому

    ዶ/ር ወዳጄነህን ለማግኘት እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት እንደምችል ብትረጂኝ ፍቅር ??

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm Рік тому +1

    Gratitude is the best recipe in life.

  • @merryzemichael6684
    @merryzemichael6684 Рік тому

    Thanks, Dr wedajeneh for your help and support ❤❤

  • @hawawolie9979
    @hawawolie9979 Рік тому

    ዶ/ር አከብርሃለሁ የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ ዛሬ አንድ ጥያቄ አለኝ ኢሮማቲክ ፍቅር መከሰት ያለበት በወጣትነት ጊዜ ብቻ ነው ወይ የሚኖረው? በ40እና በ50 እድሜ ሊከሠት ይችላል ? እኔ ላይ ስለከሠተ ነው ጤነኝነት ካልሆነ ቶሎ ለማስወገድ እንድጥር ብዬ ነው እባክህ እውነቱን ንገረኝ
    አመሠግናለሁ

  • @abel8835
    @abel8835 Рік тому +1

    ዶክተር ይቺን ልጅ አግባት please በስስት አይን ነው የምታይህ ❤❤❤

    • @yw4039
      @yw4039 Рік тому

      Kezih hulu timihirt behuwala yihen new yeteredahew?🤔🤔🤔

    • @lemlemwondwosen1558
      @lemlemwondwosen1558 Рік тому

      ​@@yw4039😂😂😂ቱ የሀበሻ ነገር ይሄዉ ነዉ

  • @raheldegefu9769
    @raheldegefu9769 Рік тому +1

    Mirt sew neh geta ybarkih

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Рік тому +1

    Amen 🙏

  • @meheretgebreselassie836
    @meheretgebreselassie836 Рік тому +1

    SIMIN MELAK YAWETAWAl .WODAJENEH YESENTU WODAJ HONE

  • @fityaabdlia3365
    @fityaabdlia3365 Рік тому

    ትለየለቹ

  • @የኔዉብታደሰ2914
    @የኔዉብታደሰ2914 8 місяців тому

    አመሠግናለሁ

  • @helenhailemariamagano5092
    @helenhailemariamagano5092 Рік тому +1

    Be megermiya Yekerta eteyikalehu Docteur Wedajeneh ke 100 %10 persersent besha new yalew. Wened le set Gwadegna beewenetu mehon ayeshilum. Mekeneyatum gimash gonu Sile honesh maletem hewan le adam gemash gonu nat.

  • @Meronfentahun0913
    @Meronfentahun0913 Рік тому

    I am sorry this ግን ፍቅር እዚ ምድር ላይ አለ ብዬ አላስብም : በቃ ፈጣሪ ብቻ ነው ፍቅር እስካሁንም የኖርኩት እሱ ስለሚወደኝ ነው , ከእሱ ውጪ በዙሪያዬ ያሉት ሁሉ አብረውኝ ያሉት ራሴን ስላልጣልኩ ነው

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Рік тому +1

    Thanks for your help and support ❤❤❤

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 Рік тому

    Artist. Afkrye. Lmot new. Mn larg pls docter. Ebakhh

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm Рік тому +1

    👍👍

  • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
    @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 9 місяців тому

    ቤተሠብ❤❤ደምሮኝ

  • @berrez4985
    @berrez4985 Рік тому

    WODAJENHE LOVE AFFARE IS NOT THE MAIN ISSUE OF THE COUNTRY ENGULFED WITH MANY SOCIAL PROBLEMS.PEOPLE ARE SUFFERING OF HIGH COST LIVING,NO SECURITY, GENOCIDE AND SO FOURTH.

  • @ejigalmaz3302
    @ejigalmaz3302 Рік тому +2

    ❤❤❤

  • @rutatsaedu5316
    @rutatsaedu5316 Рік тому +2

    ❤️💖❤️💖❤️🇪🇷

  • @حياةالصلحين
    @حياةالصلحين Рік тому +1

    አረብ ሀገርላሉ ምን ትመክራላችው ጓደኛዬ ብላ ያያዘችው ቸግሮኛል ብር ቢላት ምን ማረግ አለባት

    • @ኑራ-ዸ2ኀ
      @ኑራ-ዸ2ኀ Рік тому

      ብሎክ ነ ዋ ማድረግ

    • @mery-w4l
      @mery-w4l Рік тому +1

      የእውነት የምያፈቅር ምንም ብቸግረዉ የእለት ምግብ ብያጣ ራሱ ገንዘብ አይጠይቃትም በፍፁም ገንዘብ ልስጥህ ብትለዉ ራሱ አይቀበልም ❤ እውነተኛ ወንድ ❤

  • @debritunanecha6080
    @debritunanecha6080 5 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jatem-1980
    @jatem-1980 Рік тому +1

    አንተ ከ አምስቱ 4ቱን እየሆንክ መልስ ስታጣስ??

  • @ngestigebremeskel2322
    @ngestigebremeskel2322 6 місяців тому

    ❤❤😍

  • @hanamisganu
    @hanamisganu Рік тому +1

    በ እናትህ ካውንስሉንግ ትሰጣለህ የት በጣም ነው ባንተ መማር የምፈልገው ዶር ወዳጀነህ

  • @alemwede1504
    @alemwede1504 Рік тому +1

    🤗

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 Рік тому

    ... 💚💛❤🙏

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Рік тому

    Ante enku sew neh

  • @nesifamohamdnesifi9303
    @nesifamohamdnesifi9303 Рік тому

    Dokter fqr neh ante rasu

  • @berrez4985
    @berrez4985 Рік тому

    WODAJENHE WHY YOU GIVE MORE ATTENTION TO YOUR APPERANCE?YOU CHACE LADIES HAVING THE SAME CONCEPT.GREAT PEOPLE DEDICATE THEIR LIVES FOR HUMAN WELL BEING BUT NOT OF THEIR APPERANCE.

  • @ElshalomEvaChurchSGSwitzerland

    ዶ/ር ወዳጄ ነህ ያ ከአፍህ ይወጣ የነበረው የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና መንፈሳዊ አገልግሎት ዛሬ ግን ለምድራዊ እና ለስጋዊ አገልግሎት ማዋልህ ያሳዝናል።

    • @messya7125
      @messya7125 Рік тому +9

      እባክህ ወይም እባክሽ ሰዉ ላይ ቁጢጥ ብሎ ፈራጅ ያደረገኽ ማነዉ ፡ ዶክተር ወዳጄነህ በዚህ ዘመን ካገኘናቸዉ ምርጥ አስተማሪ ነዉ ፡ ንሰሀ ግባ ፡ማንም ማንንም ለመወንጀል አልተፈቀደም ፡ አንተ ምን ሰራህ ? በቃ ሁሌ እንደተቧጨቅን እንዳሽሟጠጥን ልንኖር ነዉ፡ ይቅር ይበልህ።

    • @yohahmichael1442
      @yohahmichael1442 Рік тому

      Well said God bless!

    • @fisehabimeraw5147
      @fisehabimeraw5147 Рік тому +2

      He done nothing wrong.He is teaching us the reality of life from sprltual point of view. He is implmentig God words.... May God bless your works, Dr.

    • @tarikuaengida1131
      @tarikuaengida1131 Рік тому

      አንተ የእግዚአብሔን ቃል ተምረህ ለመዝለፍ ነው የምታውለው ምን አይነት አመለካከት ነው ፍቅር ይኑርህ እሺ ከንቱ

    • @zawdezz3681
      @zawdezz3681 Рік тому +3

      ያልተረዳከው ነገር ሊኖር ይችላል እንጅ ዷክተር ወዳጄ አንደበተ እርቱ ብዙዎቻችንን በምክሩ ተጠቃሚዎች ነን እግዚአብሔር የሚወደው መልካም ፍሬ መዝራት ብቻ ነው

  • @SaAljjj
    @SaAljjj 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanfenta3006
    @kalkidanfenta3006 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @yonatansolomon7743
    @yonatansolomon7743 Рік тому

    ❤❤❤

  • @edenmokenen4510
    @edenmokenen4510 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 11 місяців тому

    ❤❤❤