Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወይኔ ኤፊ እንዴት አይነት ትሁት ነክ የምጋርም ወይይት ነበረ ሙሉ በሙሉ በመጽሐፍ ቅዱሰ ማመለስ ዳስ አይልም ኤፊዬ ትጋርማሌ❤❤❤❤
Yeabate lij, Efiye geta abzeto yebarkeh tebareklegn....Bemigeba melsehlachewal👍
ክብር. ለአየሱስ. ይሁን አየሱስ ጌታ ነው
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ባንተ ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ቃል ኤፊ
እኔ ሚገርመኝ በኦርቶዶክስ ቤት ዉስጥ ስንት አይነት ተረት እየተወራ እያለ አሁን ኤፊ እያንዷንዷን ቢጠይቃቸዉ የእዉነት በማስረጃ አያወሩም። ስንት የአሮጊት ጨዋታ የሚመስሉ ትምህርት አለ
አሜን ጌታ ይክበር
ክብር ለእየሱስ ይህን በኤፍሪም ስለተገለጠው ፀጋ ያለመከልከል ተባረክ ይብዛልሕ ጊታ ይባረክ አሜን
ባቢሎን ብሳሎን.... አቤት የናንተ ቤት ድፍረት, ውሸት, ምስቅልቅል :: በዛሬው ውይይት ኤፍረም 1000 ስህተቶች ተናግሮ ወርዷል :: ከነዚህ መሃል, አብርሃምን, ቅዱስ ዮሐንስን, እያሱን እና ሌሎችም ለፍጡራን ስለሰገዱ ጥንቆላ ብሏቸዋል :: በየቸርቹ ለእዩ ጩፋ, ለ እስራኤል ዳንሳ እና ለሌሎች ነብያት ተብየዎች የምሰግዱትን ግን ፃድቃን ብሏቸዋል::የናንተ ቤት አላዋቂነት ማለቂያ የለውም::
ኤፊ እግዚአብሔር ያክብርህ በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነዉ። እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ወደ እዉነቱ ይምራቸዉ።
እየሱስ ይባረክ ለብዙዎች ሰለሚጠቅም❤❤❤❤
የጠያቂዎቹ መንፈስ በጣም አደገኛ ቅዱስ ቃሉን የመጠራጠርና ከርስቲያኖችን ለማወዛገብ ነዉ
አምልኮ እና ስግደት አንድ አይደለም
ፆታችሁ የማይታወቅ ሊፒስቲክ የምትቀባ ጌ ቀርበህ በድፍረት ።ግን መንገዱ የናንተው ፓስተር ግብረሶዶምን እንደግፍ አንደግፍ እያሉ .እናተ ሐይማኖት ያሳፍራል ...
ጀሲ አኬ የለዉ ምንም ሰየከረከ ሰማዉ ኤርሚ ኤፊ ሚየሰጨነቀዉ መሰሎት ጥይቄዉ ሁሉ በተኵ ጠየቀዉ ግን ብዙች የሚማሩት መልሰ መለሰ ጌታ ይመሰገን ሰለ ኤፊ❤❤🥰🥰
እውነት ለመናገር ኤፍሬም ከሌሎቹ ጴንጤወች በተሻለ ትእግስት ነው የመለስው. በትክክል መልሶታል ወይ በጭራሽ .የ bible ቃል እንደፈለገ ነው ያጨማለቀውግን ያው በ እውቀቱ ልክ ነው::
እኛ እሚገርመን እየሱስን ተቀበሉ የሚሉት እኒህ ከተኙበት ድንገት የባነኑ ዘመናዊ እብዶች (ፕሮቴስታንቶቾ) የቱን እየሱስ ነዉ ? እኛ የምናዉቀዉ ከድንግል የተወለደዉን ትክክለኛዉን እየሱስን እንደሆነ እኛ ኦርቶዶክሶች በ40 እና በ80 ቀናችን ተቀብለነዋል ። እነርሱ ግን ሀሰተኛዉን እየሱስ ተቀበሉ ይሉናል😂😂
ኤርሚ የሚሉት የሙስሊም ጥያቄ እስከ መጠየቅ የደረሰ ድንቁርና ገራሚ ነዉ😂
Getan yehen eyasebekut neber bible ayanebem leju weyem yemigebaw begeraw gonu new 💔💔
ጌታ ተቀበሉ 😂😂😂😂😂😂😂ኤርሚ የተዋህዶ ጀግና💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይብርክህ እፋ
ይህም ወንጌል በስጋ ከዳዊት ዘር ስለተወለደ እንደቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሳት የተነሳ በሀይል የእግዚአብሄር ልጅ ሆኖ ስለተገለጠ ስለልጁ ነው እርሱም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው:: ሮሜ:1 :1-4
Wow Mekebaber Yeneberebet Wuyiyit Neber Tebareku . Beteley Efi silante geta Yimesigen Zemenihin Yibarik
በጣም ጥሩ እጥር ምጥን ያለ መልስ ተሰጥቱዋል፡፡ የመጨረሻ ጥያቄ ግን የንጉስ አካዚያስ የንግስና መጀመሪያ እድሜ 22 ነው ሊሆን የሚችለው ምክንያቱም አባቱን ተክቶ ከሞተ አባቱ በ 40 ከሞቱ 2 ነገስት 8፡17 እሱ አባቱን ተክቶ ከነገሰ እድሜው 22 ነው ሊሆነ የሚችለው ስለዚህ 2 ዜና 22፡2 ላይ ያለው የታሪክ ገግነአካዚያስ እንደ ቤተሰብ ከቅድመ አያቱ ኡምሪ ጀምሮ የነገሰበት አመት 42 ነው ያንን ለመግለጽ ነው
ቅድስት ማሮያም ወይንጠጅ አልቆባቸዋል ያለችውን እንደምልጃ የሚቆጥር ካለ ስህተት ነው ግን በምድር ነበረችና ሰዎች ሊጠይቋት ቻሉ ከዛ ውጭ ከክርስቶስ በቀር ከምድር ወደ ሰማይ ፀሎት ሰምቶ የማማለድ ስልጣን ያለው ፆዲቅ የለም።
መጽሐፍ ቅዱስ ለትምህርታችን ተፅፎአል ስለዚህ አብረሐም ዋሽቷል እና እኛም እንዋሽ ወይ
Effi God bless you
ያ ኤፊዬ እኔ በጌታ ነኝ ስለ መዳን 100% እርግጠኛ ነኝ። ግን በልሳን ተናግሬ አላዉቅም። እና አሁን አንዳንድ በእንግዳ ትምህርት አልዳንኩም ነዋ!🤔
ሉቃ 13:8 ላይ በቂ መልስ አለ ከገባህ ማለት ነው። በዚህ ምዕራፍ ላይ ራሱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተናግሯል። ሰሚ ካለ ማለት ነው። በዚህ ምዕራፍ ላይ በደንብ ተመልከቱ አንብቡም መላዕኩ እንዴት ስለአንዲት በኃጥያት ስለተጎሳቆለች ነፍስ እንዴት እንደሚለምን ተመልከቱ። ይህ ሰው መልስ ካገኘው እኔ ንስሐ እገባለሁ ብሏል። የጌታን ቃል ሰምተህ አንብበህና ተረድተህ ንስሐ ግባ ።
ሌላው በጣም የሚገርመው ነገር በግልጽ የተጻፈው መሳፍንት 13:18-21 ማንበብ ትችላላችሁ ዛሬ እኛ ለቅዱስ ሚካኤል ለቅዱስ ገብርኤል እንደምንሳለው ማኑዔ ተስሎ ነበር። እንዲህም አለ ነገርህ በደረሰ ግዜ እንድናስብህ እንድንዘክርህ ማለቱ ነው ስምህ ማነው አለው መላዕኩም ስሜ ድንቅ ነው። አለ።
God bless you
Efiye tebarek
ጆሲ አሁን ከጌታ ቤት ብትወጣም ምንም ቢሆንም ኢየሱስን ቀምሰሃል ያ ጣፋጭነቱ ከዉስጥህ አይጠፋም አሁንም ወደ ጌታ እቅፍ ተመለስ ያለ ኢየሱስ መኖር ከንቱ ነዉ።
Wow Effii Tebarek 🙏🙏🥰💔
እኔግን የገረመኝ መፀሀፍ ቅዱሱን የፃፈው ኤፊ ነው እዴ ጥያቄያቸው ሁሉ ግራነው የመፀሀፍ ቅዱስ አማኝ አይመስልም
እርስ በእርስ ሀጢአታችሁን ተናዘዙ የሚል ኤርሚ የጠየቀዉ ጥያቄ የእኔም ጭምር ነዉ። ግልፅ አልሆነልኝም ኤፊ
Can you put your “UA-cam name” in English it may make Easy to search
ጳውሎስ ወደ ጌታ ከሄደ በኋላ በምድር ላሉት በትምህርትም ሆነ በፀሎት እንደማይጠቅማቸ ይናገራል፣ ስለዚህ ሰው ክሞተ ወይም ወደ ጌታ ክሄደ በኋላ በምድር ላሉት ሰዎች ምፀለይም፣ ማማለድም አይችሉም ።
ውይ ስወድህ ሉተር የመሰረተው ህይማኖት የለም፣ ህይወታችንም፣ ሀይማኖታችንም ጌታ ነው።
በመጀመሪያ እነሱ ጉያ ውስጥ ያለውን ገለባና ነውር የሞላባቸውን መጽሐፍት ሳያቃጥሉ አደባባይ ወጥተው ለሌላው ቤተእምነት ጥያቄዎች ማቅረብ ውሃ አያነሳም!!! በመጀመሪያ የውስጥ ግሳንግሳችሁን ጠራርጉና አውጡ!!!!
Afram bezih ngegerh sentun asasteh yhon
well justified ephi stay blessed
በጣም ምገርማኝ ሰት የእግዚአብሔርን ቃል ተናገረች ብሎ አንድ ሳት ተጨረጨረ አንደ እግር ቆራጣ እንደ ፈጣር ታመልካላቹ ስል ያቋርጣል እንደ ድመት ነዉራቹን ሸፍኑ
ኤፌ ጌታ በእጥፍ ይጨምርልህ ወንድሜ እውነት እንዴት በመልሶችህ እንደተደሰትሁ ተባረክ የአባቴ ልጂ
ንገሩኝ ባይ አንድ ጥቅስ የለህም ብትጠየቅ እንኳን የኤፊን አይነት መፀሐፍ ቅዱስ እውቀት ሊኖርህ አንተ አለህ አደል እንዴ ለመጥቆራ ለጣጡሳ እያልህ ፈጡር እና አጋንት ሰታመልክ የምትውል የምታድር በየዳንኪራ ቤት ተቀምጦ መኮመት ቀላል ነው እሺ መጀመሪያ አንብብ ሰገደት የሚገባው ለአብለወልድ ለመንፈሰ ቅዱስ ብቻ ነው እሺ @@gashawtekola7438
@@gashawtekola7438 ንገሩኝ ባይ አንድ ጥቅሰ አታቅም ብትጠየቅ እንኳን የኤፌን ያህል የመፀሐፍ ቅዱስ ቃል ልታቅ አንተ አለህ አደል እንዴ ለአጋንትና ለፈጡር ለነመጥቆራ ለናጣጡሳ አረሰንቱ አሁንማ ከ100ሳያልፍ አይቀሩ ሰሰግድና ሰታመልክ የምትውል የምታድር በየዳንኪራ ቤት ቆጭ ብሎ መኮመት ቀላል ነው ሰገደት ለእግዚአቢሄር ብቻ ነው እሺ ንገሩኝ አትበል አሳ ጎርጓሬ ዘንዶ ያወጣል😂😂😂
ተወራዶ ወጣ።
አሁን ያነሳዉ ኤርሚ ስለ አካዚያዝ መንገስ ከዚህ በፊት አኬም መፅሐፍ ስህተት አለዉ ብሎ ሲያወራ ነበር። እኔም እዛ ላይ አልገባኝም ኤፋ
ኤርሚ ኦርቶዶክሳውያን ትንቢት ይናገራሉ እንዴ? ልሳን አዲስ ቋንቋስ ይናገራሉ? እኔ ሰምቼ ስለማላዉቅ ነዉ።
ምንም አልመለሠውም ኤፍሬም
Ermiyas yemibalew lej gen biblen bedeneb manebeb alebet menefesu kegeta ayedelem 🤔🤔🤔💔💔
የኦርቶዶክስ ችግር ስግደትን በሁለት ይከፍላሉ። የፀጋ ስግደትና የአምልኮ ስግደት ይላሉ። ቆይ የፀጋ ስግደት ምን አይነት ነዉ?
Tebareku
የልባቸውን ጌታ ያውቃል ቢቀበሉ ጌታን የእግዚአብሄር ልጆች ይባላሉ ያለዚያ የዲያብሎስ ልጆች ይባላሉ የሚያስገርም ነገር አይደለም
ኤፊ Google ላይ የዕብራውያን መልዕክት ጳውሎስ ነዉ የፃፈዉ ብሎ ያስቀምጣል እኮ ኬት አመጣ?
ቲክታከሮች ሁሉም እንዲህ ቁጭ ብለዉ ቢማሩ ጨለማ ቻዉ
እኔ ምለዉ እነሱ አይጠየቁም እንዴ?
ኦርቶዎች ያለምጥ በምጥ ?
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂f❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ተከታትዬዋለው መቼ ተቀበሉ በውሸት ጌታ አይከብርም ቢቀበሉ ለራሳቸው ነው ለኤፊ አይደለም
ተቀበሉ እኮ አላልኩም የኔ እናት በደንብ አንቢቢው ጥያቄ ምልክትም አለበት
😂😂😂😂😂@@ናዖድቲዩብ
ልክ ነው እንደጥያቄ ነው ያቀረበው
አቤት የናንተ ቤት ውሸት!!!!! አንድም ጥያቄ አልመለሰላቸውም ::የነገራቸ ው አብርሃምን, ቅዱስ ዮሐንስን, እያሱን እና ሌሎችም ለፍጡራን ስለሰገዱ ጥንቆላ ብሏቸዋል :: ፕሮቴስታንት ለመሆን አንድም ምክንያት እንዳይኖራቸው ነው ያደረጋቸው ::
Eyesusgetanow
ኤርሚያስ ቅንሰው አይደለም
Betam😂😂😂keternet😂😂😂yetayebetal😂😂😂
melsn meche melesachu
Aye.panta
Protest means መቃወም ማለት ነው::
አው ልክ ነህ ከክርስቶስ ተቃራኒ የሆኑትን ት/ት ነው የምንቃወመው
አሁን እናንተ ሰለሰት ስታዎሩ ትንሽ አታፈሩም እናንተ ቤት ሰት አምላክ አይደለችም እንደ ደፋር
በውሸት ጀምሮ በውሸት ነው የጨረሰው ::
😂😂😂😂😂😂😂😂
Weshtn,,,selmtakat,adl
ወይኔ ኤፊ እንዴት አይነት ትሁት ነክ የምጋርም ወይይት ነበረ ሙሉ በሙሉ በመጽሐፍ ቅዱሰ ማመለስ ዳስ አይልም ኤፊዬ ትጋርማሌ❤❤❤❤
Yeabate lij, Efiye geta abzeto yebarkeh tebareklegn....Bemigeba melsehlachewal👍
ክብር. ለአየሱስ. ይሁን አየሱስ ጌታ ነው
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ባንተ ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ቃል ኤፊ
እኔ ሚገርመኝ በኦርቶዶክስ ቤት ዉስጥ ስንት አይነት ተረት እየተወራ እያለ አሁን ኤፊ እያንዷንዷን ቢጠይቃቸዉ የእዉነት በማስረጃ አያወሩም። ስንት የአሮጊት ጨዋታ የሚመስሉ ትምህርት አለ
አሜን ጌታ ይክበር
ክብር ለእየሱስ ይህን በኤፍሪም ስለተገለጠው ፀጋ ያለመከልከል ተባረክ ይብዛልሕ ጊታ ይባረክ አሜን
ባቢሎን ብሳሎን.... አቤት የናንተ ቤት ድፍረት, ውሸት, ምስቅልቅል :: በዛሬው ውይይት ኤፍረም 1000 ስህተቶች ተናግሮ ወርዷል :: ከነዚህ መሃል, አብርሃምን, ቅዱስ ዮሐንስን, እያሱን እና ሌሎችም ለፍጡራን ስለሰገዱ ጥንቆላ ብሏቸዋል :: በየቸርቹ ለእዩ ጩፋ, ለ እስራኤል ዳንሳ እና ለሌሎች ነብያት ተብየዎች የምሰግዱትን ግን ፃድቃን ብሏቸዋል::የናንተ ቤት አላዋቂነት ማለቂያ የለውም::
ኤፊ እግዚአብሔር ያክብርህ በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነዉ። እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ወደ እዉነቱ ይምራቸዉ።
እየሱስ ይባረክ ለብዙዎች ሰለሚጠቅም❤❤❤❤
ባቢሎን ብሳሎን.... አቤት የናንተ ቤት ድፍረት, ውሸት, ምስቅልቅል :: በዛሬው ውይይት ኤፍረም 1000 ስህተቶች ተናግሮ ወርዷል :: ከነዚህ መሃል, አብርሃምን, ቅዱስ ዮሐንስን, እያሱን እና ሌሎችም ለፍጡራን ስለሰገዱ ጥንቆላ ብሏቸዋል :: በየቸርቹ ለእዩ ጩፋ, ለ እስራኤል ዳንሳ እና ለሌሎች ነብያት ተብየዎች የምሰግዱትን ግን ፃድቃን ብሏቸዋል::የናንተ ቤት አላዋቂነት ማለቂያ የለውም::
የጠያቂዎቹ መንፈስ በጣም አደገኛ ቅዱስ ቃሉን የመጠራጠርና ከርስቲያኖችን ለማወዛገብ ነዉ
አምልኮ እና ስግደት አንድ አይደለም
ፆታችሁ የማይታወቅ ሊፒስቲክ የምትቀባ ጌ ቀርበህ በድፍረት ።ግን መንገዱ የናንተው ፓስተር ግብረሶዶምን እንደግፍ አንደግፍ እያሉ .እናተ ሐይማኖት ያሳፍራል
...
ጀሲ አኬ የለዉ ምንም ሰየከረከ ሰማዉ ኤርሚ ኤፊ ሚየሰጨነቀዉ መሰሎት ጥይቄዉ ሁሉ በተኵ ጠየቀዉ ግን ብዙች የሚማሩት መልሰ መለሰ ጌታ ይመሰገን ሰለ ኤፊ❤❤🥰🥰
እውነት ለመናገር ኤፍሬም ከሌሎቹ ጴንጤወች በተሻለ ትእግስት ነው የመለስው. በትክክል መልሶታል ወይ በጭራሽ .የ bible ቃል እንደፈለገ ነው ያጨማለቀውግን ያው በ እውቀቱ ልክ ነው::
እኛ እሚገርመን እየሱስን ተቀበሉ የሚሉት እኒህ ከተኙበት ድንገት የባነኑ ዘመናዊ እብዶች (ፕሮቴስታንቶቾ)
የቱን እየሱስ ነዉ ? እኛ የምናዉቀዉ ከድንግል የተወለደዉን ትክክለኛዉን እየሱስን እንደሆነ እኛ ኦርቶዶክሶች በ40 እና በ80 ቀናችን ተቀብለነዋል ። እነርሱ ግን ሀሰተኛዉን እየሱስ ተቀበሉ ይሉናል😂😂
ኤርሚ የሚሉት የሙስሊም ጥያቄ እስከ መጠየቅ የደረሰ ድንቁርና ገራሚ ነዉ😂
Getan yehen eyasebekut neber bible ayanebem leju weyem yemigebaw begeraw gonu new 💔💔
ጌታ ተቀበሉ 😂😂😂😂😂😂😂
ኤርሚ የተዋህዶ ጀግና💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰