እመኝኝ በማንኛውም እድሜ ሁኚ ቆዳዬ ተሸበሸበ አረጀው ብለሽ አታስቢ የልጅነት ቆዳን የሚመልስ ማስክ አለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 89

  • @FikirteTeka-b5b
    @FikirteTeka-b5b Місяць тому +3

    ከተጠቀምን ቡሀላ የተረፈንን ፍርጅ ወይሥ ውጪ ነው አምናስቀምጠው

  • @MeseretGobale
    @MeseretGobale 6 днів тому

    ፊሪጀ ወሰጥ ነዉ መቀመጥ ያለበት ?

  • @KhadijaSharif-m4e
    @KhadijaSharif-m4e Місяць тому +4

    ከተቀባሁት በኻላ በሳሙና መታጠብ አለብኝ ወይስ በወሀ ብቻ ?

  • @genethailu8650
    @genethailu8650 Місяць тому +1

    ስናስቀምጥ ፍሪጅ ውስጥ ነው ወይንስ እውጭ

  • @KhadijaSharif-m4e
    @KhadijaSharif-m4e Місяць тому +2

    ሽኩረን ውድዋ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርችልን

  • @Jet1972p
    @Jet1972p Місяць тому +2

    አንድ ማንኪያ ማለት የሾርባ የሻይ ማለት አሁን ምን ያቅታል

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር፡ይባርክሽ።በርች።

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 3 дні тому

    ቀን ነው ማታ የምንጠቀመው ከቀባነው በህላስ ፍታችንን ከስት ደቂቃ በሆላ ነው ፍታችንን የምንታጠበው

  • @hanataye-ig2im
    @hanataye-ig2im Місяць тому +1

    የወይራ ዘይት ብናረግስ ቾግር አለው

  • @EtagegnManaye-l3s
    @EtagegnManaye-l3s Місяць тому +1

    እናመሰግናለን❤❤

  • @mesfinwolde-n5j
    @mesfinwolde-n5j Місяць тому +3

    ለወንድ ይሆናሎይ ???

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 Місяць тому +3

    ያወቅሽውን ስላካፈልሽን እናመሠግንሻለን🎉

  • @AdanechTaye-j5b
    @AdanechTaye-j5b 8 днів тому

    Tebereki yemokeral lewetun enegereshalehu

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Місяць тому +2

    እግዝአብሔር ይባርክሽ ።

  • @FoziyaMuhammed-e1y
    @FoziyaMuhammed-e1y 11 днів тому

    እኔ ግን አላምንም የሞከራችሑ ንገሩኝ እውነቱን

  • @MseFahad
    @MseFahad Місяць тому +1

    እመሰግናሌው ❤❤❤

  • @LaxifaIsaa
    @LaxifaIsaa Місяць тому +2

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁኝ ማዲያቴ ሊድንልኝ እያለ ነው

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x Місяць тому +1

      የምርሽን ነው እህቴ

  • @DemekuAweke
    @DemekuAweke Місяць тому +2

    ማታ ነዉ ቀን መቀባት

  • @BanchMelkamu
    @BanchMelkamu 17 днів тому

    ተልባ በአረብኛ ምንድን ነው ስሙ

    • @mahboba1239
      @mahboba1239 День тому

      ተልባ በአረብኛ አባ ረሻድ ይባላሊ ውደ

  • @genettoshema5661
    @genettoshema5661 Місяць тому +5

    ቋንቋአስተማሪብትሆኚ

  • @alemebukaya
    @alemebukaya Місяць тому +2

    Thanks

  • @AsnakechDaimo
    @AsnakechDaimo Місяць тому +1

    እሞክራለው፣አመሠግናለው፣😊

  • @heyryafedlu9371
    @heyryafedlu9371 Місяць тому +3

    ማር ብጨምርበት ችግር አለዉ

  • @LeahGreen-rd2iy
    @LeahGreen-rd2iy Місяць тому +1

    ሲስ እንዴት ነሽ ላገኝሽ እፈልጋለሁ

  • @almaztefera7917
    @almaztefera7917 9 днів тому

    OKAY OKAY???

  • @NardosBemnet
    @NardosBemnet Місяць тому +1

    በሳሚናነውወስበውሃብቻነውየታጠብሽው

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu Місяць тому +1

    50 amet wede 30 amet AYNIS indet yideregal? Idme yalew AYIN lay naw.

  • @eliastadesse1792
    @eliastadesse1792 Місяць тому +2

    አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu Місяць тому +1

    Andi iwneta lingerachihu
    Befisum 50 amet wede 30 amet ayadergim haset new.
    Indew fitin yewetat yadergal alech ayninis ? Idme yalew fit lay sayhon yalew Ayin lay naw yalew haset naw.
    ,, yeteshebesheb witir yadergal alech haset naw.
    Bergit yehone wez liyameta yichil yihonal inji 50 amet wede 30 haset naw.
    Ande ketechemadede be serjin kal hone beqer haset naw beminim aynet melku ayweterim.
    Indet naw mesmer yaweta fit indet naw wedelay yemiwetaw? Haset naw.

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 Місяць тому +1

    የኔ ውድ

  • @YohannesChafamo
    @YohannesChafamo Місяць тому +1

    ማታ ማታ ተቀብቼ ጧት ብታጠብ ችግር አለው?

  • @alemitugmedhine1594
    @alemitugmedhine1594 Місяць тому +3

    ክሬሙን ከሰራን በኋላ ፍሬጅ ዉስጥ ነዉ የምናስቀምጠዉ ወይ ዉጭ እሱን አልነገርሽንም

  • @tesfayeargawe
    @tesfayeargawe 28 днів тому

    አንድ ማንኪያ ብለትሽ

  • @solyanaasfaw4423
    @solyanaasfaw4423 Місяць тому +3

    አንዴ ተቀብተሽ ነው እንዴ እንደዚህ የምታካብጅው

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Місяць тому +3

    ኢንሻላ

  • @lemlemgetachew4242
    @lemlemgetachew4242 Місяць тому +2

    የተልባ ማስክ ተቀብቶ መንቀሳቀስ ይቻላል ወይስ መተኛት አለብን እስክንታጠብ ?

  • @IfschhbFgfdvh
    @IfschhbFgfdvh Місяць тому

    Jegenaneshi EGZIAHABHERNE TASEKEDEMEYALESHI WEDDDD

  • @worh8586
    @worh8586 Місяць тому +1

    Ok እና like , Olready ምንም አያደርግልንም በሚገባን መንገድ አስረጅን ጉራማይሌ ቋንቋ መናገር ለምን አስፈለገ አይቻልም ወይ በአማርኛው ወይ በእንግሊዘኛው ተጠቀሚ ።
    ለምን እንደዚህ እንዳልኩሽ ? ሊገባን በሚችል ከሆነ መስራት አንችላለን ያለዛ አጉል ድካም ነው መተርጎም ለማንችለው ።እናመሰግናለን! ❤

  • @HawlikkoShegi
    @HawlikkoShegi Місяць тому +2

    አልፎ አልፎ ነጭ ነጭ ለዎጣበት ፊት ስሪልን በናትሽ

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ Місяць тому +10

    ያንችን ትሪትመንት እንደምትይን እያደረኩ እንዲያውም ይበልጥ እያበላሸኝ ነው ።በአንቺ ፊት ሳይሆን በተበላሸ ፊት ሰርተሽ ለውጡን አታሳይንም።

    • @samrishow
      @samrishow  Місяць тому +2

      @@خديجهخديجه-م3غ atewashy tery ayedelm 100% yeserale

    • @worh8586
      @worh8586 Місяць тому +2

      ​@@samrishow ምንም መዋሸት አያስፈልግም እንደየቆዳችን ነው ስለዚህ እኔ አልሞክረውም ራስሽ ተጠቀሚበት

    • @ሠው
      @ሠው Місяць тому +1

      ካልተሥማማሽ መተው ግዴታ አይደለም ካልተሥማማኝ ማለት

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 Місяць тому +2

      የሁሉም ሰው የቆዳ ዓይነት ይለያያል መስደብ መውቀስ ሳይሆን ሞክሮ መተው ግዴታም የለብሽ መውቀስ ልማድ ሆኖ እኮ ነው sad

  • @AmnatyeSadye
    @AmnatyeSadye Місяць тому +1

    ተልባ አናገኝም ሩዙ ብቻ ቢሆንስ

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x Місяць тому +1

      ጡሩነው ተጠቀሚው

  • @KasechKasu-of8vw
    @KasechKasu-of8vw Місяць тому +2

    enem bezu mokermu gin altelewetem

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 27 днів тому +2

    መጫወቻ አረጋችሁን እኮ እሯተዉ

  • @ElsaMekuriya-d9c
    @ElsaMekuriya-d9c Місяць тому

    ምች አለው ወይ

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq Місяць тому

    Aytatebm endie

  • @HodmognMossie
    @HodmognMossie Місяць тому +1

    ማንኛውም ቅባት አይሆንም

  • @ggyy6952
    @ggyy6952 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LishanMulugeta-u3w
    @LishanMulugeta-u3w Місяць тому

    ብዚ አታውሪ

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw Місяць тому +2

    አንቺ ሰንት አመትቪ ነዉ

  • @AlemMaru
    @AlemMaru Місяць тому +1

    ኦኬ ኦኬ ኦኬ ኦኬ ምንሼ

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq Місяць тому

    Mexdat yelebetm

  • @ANCH-e7n
    @ANCH-e7n Місяць тому +1

    Amsgnalhu mokrew coment lay aworashalu.

  • @VidaAbdel
    @VidaAbdel Місяць тому

    ቴክሁ

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 Місяць тому +4

    እሞክረወለሁ ዉዴ አመሰግነለሁ ዘሬ ነዉ subscribe የደረኩሽ ይመችሽ ❤❤❤❤

    • @samrishow
      @samrishow  Місяць тому

      @@makiyemakiye8942 😘😘

  • @KidestAssefa-i3q
    @KidestAssefa-i3q Місяць тому +1

    እስኪ እሞክረዋለሁ

  • @AmsaleAlemeyo
    @AmsaleAlemeyo Місяць тому +2

    ምንያህል ደቄቃይቁያል

  • @abdelatube1
    @abdelatube1 Місяць тому +1

    የተሸበሸባ ቆዳ ከየት ነው የመጣው

  • @Tesfiyohanns
    @Tesfiyohanns Місяць тому +1

    Wendoçh likebu ychilalu

  • @adalesemagne7330
    @adalesemagne7330 Місяць тому +2

    አዳሜ ሜካፕሽን እየተለቀለቅሽ ሴቱን እንደ ከብት ንጂው ።
    መነሻሽ ምንድነው ከየት አገኘሽው ?ማን የሚሉሽ የፌክ ዶክተር ነሽ ?
    አዳሜ አሜን አሜን እያልሽ ተለቅለቂ ።

    • @samrishow
      @samrishow  Місяць тому

      @@adalesemagne7330 ere tey ene mekaup alawum😀

  • @africaworkzewdie8624
    @africaworkzewdie8624 Місяць тому +3

    ውይ ዝገት በቃሽ አሠራሩን አሣይ።

  • @woinshetteklemariam2926
    @woinshetteklemariam2926 Місяць тому

    mare bdergbetse

  • @ZinashFantahun-xd1xt
    @ZinashFantahun-xd1xt Місяць тому +2

    ተቀብተን በሳሙና ነው የምንታጠበው

  • @FenetWayiso
    @FenetWayiso Місяць тому +1

    Fifteen bugur shebshibobgyal

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض Місяць тому +2

    አሁንኮ አንቺን ካሜራ ነው ያፀዳሽ ካሜራው ሊብስቲካ ሳይቀር ነው የኳለሽ😅😅😅

    • @samrishow
      @samrishow  Місяць тому

      @@طيبهالحبشي-ز4ض 😀😀👌👌

  • @FikarthaQatar-ck6kx
    @FikarthaQatar-ck6kx Місяць тому +4

    አንዳዳቸው ለታይላቸው ሲሉ የልለ ይቀባጥራሉ

  • @BerhanMehari-f6x
    @BerhanMehari-f6x Місяць тому +1

    ቶሎ ወደ አሰራሩ

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض Місяць тому +3

    ውዶችዬ አትልፉ በቂ ውሀ ጠጡ ማታ ማታ ቫዝሊን ተቀቡ አለቀ

  • @BirtukanYimer-rv9hj
    @BirtukanYimer-rv9hj Місяць тому +1

    Thanks

  • @CellLobby-k6m
    @CellLobby-k6m Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @memd3085
    @memd3085 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YsaqTesfay
    @YsaqTesfay Місяць тому +1

  • @SofiaSofi-rx5jj
    @SofiaSofi-rx5jj Місяць тому +1

    ❤❤

  • @AppLink-u1h
    @AppLink-u1h Місяць тому +1

    ❤❤❤