በአሣማ በእሪያው የለመዳችሁ - ለአህያው ሥጋ አይገዳችሁም! በመምህር ዘበነ ለማ - ከ11 ወር በፊት የተላለፈ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 258

  • @askalemariyamayalew5834
    @askalemariyamayalew5834 Годину тому +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ለባታችን ለመምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 31 хвилина тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuKelemi
    @HabtamuKelemi Годину тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 30 хвилин тому +1

    አግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን እናተ ቅዱስ ናቹ የተቀደሰ ብሉ የዚህ ዘመን ሰው አድርጎናልና በማስተዋልም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን!!

  • @የማርይም
    @የማርይም Годину тому +1

    ቃለህዩወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ መምህራችን

  • @KamelkeyosefYosef
    @KamelkeyosefYosef 13 годин тому +22

    አለን አባታችን እኛ ስደተኞች የወንጌል ጥመኛች

  • @MerontesfeyaTesfeya
    @MerontesfeyaTesfeya Годину тому

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 14 годин тому +28

    አቤቱ የ እግዚብሔር ቸርነቱ ምህረቱ እኛ በየቀኑና በየሦስት ይቅር የሚለን እስራኤላውያን በላይ በየቀኑ ለኛ የቆሰለው ቁስል የምናደማ አቤቱ እግዚብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለን። በሱ ቁስል እኛ ተፈወሰን።

    • @AfeworkKidanewold
      @AfeworkKidanewold 8 годин тому +2

      መምህር፡ሁሉ፡ነገርዎ፡ደስ፡ይላል፡ግን፡አህያ፡አትብሉ፡አልተባለም፡ያሉትን፡ጳጳስ፡ስም፡ጠቅሰው፡ለምን፡አልገለጿቸውም?ቅዱስ፡ሲኖዶስስ፡ስለ፡ጳጳሱ፡ምን፡ይል፡ይሆን?እንጠብቃለን!!!😮

    • @hiwotgezaw3326
      @hiwotgezaw3326 5 годин тому +1

      ቃለ ሕይወት ያሠማልን

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay 48 хвилин тому

      እንኳን ይኸን እነ ... ያን ሁሉ ሻሸመኔ እንደ ... አሥረግፈው ምን ተባሉ ! ምንስ ... !!

  • @aster8918
    @aster8918 2 години тому

    አሜንአሜንአሜንአባታችን❤❤❤❤

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev Годину тому

    እግዝአብሔር ይስጥልን አባታችን 🙏

  • @bluenile9809
    @bluenile9809 6 годин тому +12

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! ህዝቡን የተሣሣተ ትምህርት ለሚሰጡት እግዚአብሔር እንዲያስተውሉ ልቦና ይሥጣቸው "ምድርና ሠማይ ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብሏል እና"

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Годину тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 53 хвилини тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 47 хвилин тому

    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @solomonabebe6871
    @solomonabebe6871 2 години тому +6

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
    አሁን አንድ ጳጳስ አንድ መነኩሴ በዚህ የመከራ የጭንቅ ዘመን ጹሙ ጸልዩ የተፈቀደውንም ቀንሱት ተውት በጥሬ በቆሎ በዳቦ በውሀ ብቻ ጹሙ ንስሀ ግቡ ይላል እንጅ እንዲህና የረከሰ ሳይነገር ራሱ በልቶት አድርጎት የጠፋን ህዝብ ልክነህ ይህንም ረኩሰት ጨምርበት የባላል? ይሄማ የመነኩሴም የጳጳስም መንፈሳዊ ትት ምክርም አደለም ይቅር ይበለን🙏

  • @yaredaddis6872
    @yaredaddis6872 2 години тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 години тому

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @yonasethiopia6942
    @yonasethiopia6942 47 хвилин тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 2 години тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ❤❤❤❤❤

  • @emubekl46
    @emubekl46 11 годин тому +5

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እንደእርሶ ያሉ መምህራን ስለስጠን ቃለ ህይወትን ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo 2 години тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ የሰው ልጅ የተከበረ ሆኖ ሳለ በራሱ መርከስ ያሳዝናል ምግብ አያከራክረንም ነበር ዳሩ ግን መጨረሻው ቀርቧልና 😢😢😢😢ልቦና ማስተዋል ያድለን🙏🙏

  • @zelalemtafete8342
    @zelalemtafete8342 2 години тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ። እኔ እንኳን ሊቀ ጳጳስ አህያን ብሉ ብሎ ስላስተማረ አልተገረምኩም።አርዮስና ንስጥሮሰ ሊቀ ጳጳስ ነበሩና። የምገረመውስ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ከዓለሙ ሁሉ ተለይተን መርጠን የምንበላ መሆናችን እና ይኸው ባሕላችን በእነ አሪዮስ በእነ ንስጥሮስ እና ከዚያ በኋላ በመጡት በተለይ በግራኝ መሐመድ እና በካቶሊክ ወረራ ጊዜ ሃይማኖታችን ሳይለወጥ እስካሁን ተጠብቆ መኖሩ ነው። ዓለሙ ሁሉ ዘንዶ ጅብ ውሻ ወዘተ ይበላል። እኛ ግን ከዚህ ድነናል። እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይክበር ይመስገን ጠብቆናልና።

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 2 години тому

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ እድሜህ ይባረክ አባታችን❤❤❤

  • @oneethiopiae
    @oneethiopiae 2 години тому

    አሜን ።

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 2 години тому

    #አሜን#ይሁን #ይደረግልን❗❗❗🙏

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 2 години тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @mekde-k5h
    @mekde-k5h 38 хвилин тому

    መምህር ሁሉም አባቶች የተለይይ አስተሳስቡ እይመጡ ነዉ እኛ ከድሮም ጀምሬ እንደማይፈቀድ ነዉ የምናቀዉ ቡቻ በሀይማኖታችን የተለይየ አስተስሰቡ እየመጣ ነዉ :: ሴጣንም የለም የሚሉ በዙ ሰዋች አሉ ፍጣሪ ይጠቡቀን :: ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @ወርቅአፈራሁመለስ
    @ወርቅአፈራሁመለስ 2 години тому

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @askalezelelew8322
    @askalezelelew8322 Годину тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልንአባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያደረልን

  • @SaliaAbabia
    @SaliaAbabia 3 години тому

    Amen❤❤❤❤Amen🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @tgyilma5955
    @tgyilma5955 Годину тому

    Amen Amen Amen Kale heyewet yasemalen abatachen❤❤❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 14 годин тому +7

    የእኛ እንቁ አባት እንኳን ደህና መጡልን

  • @ruthseyoum9530
    @ruthseyoum9530 5 годин тому +2

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ኑሩልን እንዲህ ትውልድ ሲጣመም መካሪ ሀይ ባይ አያሳጣን አሜን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 26 хвилин тому

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤egnam Besemanew 30.60.100 yamare fere endnafera yerdan 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 Годину тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ወዴት እየሄድን እንደሆነ ያማል 😢😢😢😢 እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን እንጂ እኛማ የከንቱ ከንቱ ሆነናል😢😢😢😢

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 2 години тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
    ግራ የገባቸው ያልገባቸዉ ግራ መመጋባታቸዉ ግራ የተጋቡ በዙ በቆብና በቀሚስ ዉስጥ የተሰጠ በዙ ይማረን

  • @tewodrodabebaw1856
    @tewodrodabebaw1856 13 хвилин тому

    Amen

  • @dawitteklu583
    @dawitteklu583 Годину тому +1

    ,
    ❤️❤️❤️

  • @robelalazar
    @robelalazar 4 години тому

    Amen qale hiwet yesmaln

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 2 години тому

    ሰላም አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን አሜን 🙏

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 13 годин тому +3

    🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲

  • @netsimedia7648
    @netsimedia7648 26 хвилин тому

    God bless you Memhir❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 5 годин тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ ታችን አሜን አሜን አሜ❤❤❤❤🙏🌹🌹🙏🙏🙏🌹❤🌹🙏🙏🙏🙏😭😭🤲🤲

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 2 години тому +1

    ማስተዋሉን ከጥበብ ጋር ያድለን አሜን❗❗❗

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 49 хвилин тому

    AMEN AMEN AMEN Abatachn

  • @ainNike
    @ainNike 21 хвилина тому

    መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ባባቶች ዘድ አደዚህ ስነገር ደግጬ እና አዝኜ ነበር😢 ከመናፍቅ በምን ተለዬን ብዬ ነበር እግዜያብሔር አብዝቶ ይባርክዉት እድሜና ጤና ይስጥልን🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 годин тому +2

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 3 години тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 14 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @belayneshbelaynesh9414
    @belayneshbelaynesh9414 13 годин тому +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 13 годин тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ፀሎተው አአይለየን ወለተ ማርያም ❤

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr 14 годин тому +3

    እንኳን ደህና መጡልን ዉድ አባታችን መምህር ረጅም እድሜ ና ጤና ያድልዎት።❤❤❤❤❤❤❤

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 10 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን ❤️ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አባታችን እንደርሶ ዕይነት መምህር ስለስጠን በጣም እግዚአብሔር በጣም አመሰግናለው እና መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 3 години тому

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalen

  • @rightmedia3423
    @rightmedia3423 10 годин тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 12 годин тому +2

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 5 годин тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 11 годин тому +1

    አሜነ አሜን አሜን
    ቃላህይወት ያሰማልን አበታችን ❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 6 годин тому +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 8 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏👏✝️❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 6 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 13 годин тому +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @betelhemyamral
    @betelhemyamral 13 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤🙏

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c 3 години тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒዎት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

    • @HanaFekedu
      @HanaFekedu 2 години тому

      መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልነ በእድሜ በጤና በፀጋው ያቆይልን. አሜን አሜን አሜን

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 13 годин тому +3

    Egziabher Amlak Kale Hiyeweten yasemalen

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 14 годин тому +2

    Father zebene God bless you,may your prayer be with us Amen.

  • @LilyJimma
    @LilyJimma 14 годин тому +3

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን::

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 3 години тому

    😢አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ👏👏👏 ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን🙏 ያብዛሎት🙏 (((እግዚአብሔር)))🙏
    አምላክ ማስተዋሉን ያድለን 🙏🙏🙏

  • @zufanlemma5950
    @zufanlemma5950 13 годин тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 13 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 11 годин тому +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @hannahhannah-r4c
    @hannahhannah-r4c 4 години тому

    ልቦና ይስጠን

  • @zeritubelete
    @zeritubelete 3 години тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን።

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 13 годин тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
    ቃለ-ህይወት ያሰማልን
    አሜን

  • @ወለተመስቀል-ጰ2ዸ
    @ወለተመስቀል-ጰ2ዸ 13 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 13 годин тому +1

    Amen Amen Amen 🤲

  • @kirubelestifanos1806
    @kirubelestifanos1806 6 годин тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ::

  • @yewnetlijtefra1400
    @yewnetlijtefra1400 13 годин тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 13 годин тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 2 години тому

    ንብ እንኳን ለጤናችን ፍቱን መድኀኒት የሆነውን ማር ሰጠችን ተብሎ አትበላም❗

  • @frewoinitekle4451
    @frewoinitekle4451 12 годин тому

    አሜን አሜን መምህራች ዕድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 12 годин тому

    አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን: አሜን: ❤❤❤

  • @ayeyeenate7792
    @ayeyeenate7792 13 годин тому +1

    እድሜ ይስጥልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 5 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዝብሔር ማስተዋልን ይስጠን 🤲🤲🙏🙏🙏😢❤❤

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 5 годин тому

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 10 хвилин тому

    እኔ የጳጳሱን ትምህርት ሰምቼ እውነታቸውን ነው ብዬ ነበር , ትምህርትሆ ግን ወዲያው ቀየረኝ እድሜ ይስጥሆት

  • @mulualemzenebe4001
    @mulualemzenebe4001 3 години тому

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @MihretEtsay
    @MihretEtsay 13 годин тому +2

    Yifutuge yibarukuge abatacine enukaneibselame metuluni Qale hiywte yasemaline rejime eidemna tina yisutute ❤❤❤❤❤❤

  • @IndriHaryani-c8y
    @IndriHaryani-c8y 12 годин тому

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geletawmitaw9837
    @geletawmitaw9837 4 години тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 11 годин тому +1

    አባታችን ይባርኩን

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 13 годин тому +2

    Megabiachen geta erejem edme ketena garr ystot❤❤❤

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 13 годин тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 9 годин тому

    አሜን አሜን አሜን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን።

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 11 годин тому

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 13 годин тому +1

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 13 годин тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚብሔር አምላክ እድሜና ጤንነትን ይስጥልን። አሜን አሜን አሜን !!!!

  • @MeseretMelese-v1q
    @MeseretMelese-v1q 6 хвилин тому

    Kalehiwot yasemalen abatachin