🔴የአራት ዓመት ጥቁረራ ውጤት🥰🙏

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 166

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Місяць тому +10

    0948489872bazih silki dewulu
    t.me/jamaljm8p telegiram 🥰🙏

    • @abduarrahmanasf7786
      @abduarrahmanasf7786 Місяць тому

      ሀደ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Місяць тому +1

      አላህን ፉራ. ጀማል ሙዚቃውን አጥፍ ካልህነ ከቤትህ እወጣለሁ ለአላህ ብየ

    • @user-fv3mj5fy1u
      @user-fv3mj5fy1u Місяць тому

      ካተብሶ ሰውአሞኝ ጀለፍ

    • @HappyFjord-ge8rqMe
      @HappyFjord-ge8rqMe Місяць тому

      @@user-fv3mj5fy1uጀማል አጭበርባሪ ነው ተባለ አንድ ልጅ ቃብድ ብር ተቀብሎኝ ዓመት አስቀምጦ ከዳኝ እያለች ስታለቅስ አየሁ

  • @azeb4321
    @azeb4321 Місяць тому +62

    የአረብ ሀገር እህቶቾ የማታ እንጃራ ይስጠን አሚን በሉ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Місяць тому +15

    ጀግና ማነው ብትሉ ቅመሞች ነን 😂❤❤❤

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Місяць тому +18

    የስደት እህቶቸ ዛሬ እደዚህ ሲታይ እደቀላል ግን ስንት ልብ ተሰብሮነውና አላህ የምትኖሩበት ያርግላችሁ ማሻአላህ ብሩብቻ አደለም ግን እዚህ ለመድረሱ ብዙ ቁስል አለው የሚያቅ ያቀዋል አልሃምዱሊላህ ማሻአላህ የማዳም ቅመሞች ብዙ ጀግና አለ ብዙ እንፍሮ አላማቢስም አለ ጀግኖችየ

    • @kidistfentaw2824
      @kidistfentaw2824 Місяць тому +1

      አወ ወላሂ ስይ ተገልምጠን በየቀንዋ ስት ነው እምናሳልፈው ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Місяць тому +15

    4ት ነው 14 በስሕተት መሖን
    አለበት😅ርእሡ
    እኛ የመዳም ታክሢወችኮ ጀግና የሚለው ቃል ራሡ አይገልፀንም ያንሠናል ወላ አላሕ ይጨምርልን❤❤❤

  • @user-cw1fd3mj8i
    @user-cw1fd3mj8i Місяць тому +6

    ዛረ አደኛ ነኝ ላገራችነ ያብቃን በቤታችን የምንኑር ያብቃን

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m 3 дні тому

    ማሻላህ👍👍

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo Місяць тому +10

    ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ አግዙኝ በሰብስክራይብ እባካችሁ ስደት ሰለቸኝ አስር አመቴ በስደት😢😢Alex Wolloo አበረታቱኝ 😢😢ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Місяць тому +1

      በቅርቡ 10k እጠብቃለሁ በርታ ወንድም ዴምሬሀለሁ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Місяць тому +1

      አይዞን ደመርኩህ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Місяць тому +18

    ቤት ተለጥፎ ሳይ እሩጫየ

    • @user-rg9ee6be2c
      @user-rg9ee6be2c Місяць тому +2

      ለምን ነዉ የምሮጭዉ ቀስ እዳወድቂ❤😂

    • @meremmuhammad2467
      @meremmuhammad2467 Місяць тому +1

      እንዳት ሰበሪብን ቀስ😂😂

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 Місяць тому +1

      ወላሒ እኔም ደግነቱ ጨረሻለሑ
      የመፈረሹን ነገር ገና እያቃዠኝ ነው😂😂

    • @meremmuhammad2467
      @meremmuhammad2467 Місяць тому

      @@rabiarawat9093 አረ አንቺማ አርፈሻል አይዞሽ። እኔ አሉህ ገና ቦታ ልገዛ ነዉ አስበሺዋል በዱአችሁ ብቻ አስቡኝ 😥

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 Місяць тому

      @@meremmuhammad2467 ያአሏሕ
      አይዞሽ ገና መተሽ ነዋ እኔኮ6አመቴ

  • @seadi5
    @seadi5 Місяць тому +3

    ማሻአላህ

  • @user-mh2sv1gp7d
    @user-mh2sv1gp7d Місяць тому +2

    መሻአላህ ተበረካላህ❤❤❤❤

  • @SemiraseidSemiraseid
    @SemiraseidSemiraseid Місяць тому +1

    ማሻ አላህ ሲያምር

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm Місяць тому +3

    ማሻአላህ እኔም ቤቴን ልጨርስና አዝሀለሁ ኮቻነኝ ግንግንሀገር ሰላምትሁንልን በጣም ጨንቆኛል የሰላሙ ጉዳይ😢🙏🙏🙏

  • @user-jp9op6lz9m
    @user-jp9op6lz9m Місяць тому

    amazing betam yamiral gemal❤❤❤❤

  • @user-fs8xy8gm2c
    @user-fs8xy8gm2c Місяць тому +4

    በርታልንየኛጀግናወንድም

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry Місяць тому

    ማሻ አላህ በጤና በፍቅር ኑሪበት

  • @hadya7223
    @hadya7223 Місяць тому +3

    ማሻአላህ❤❤መሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zahra-bq8ot
    @Zahra-bq8ot Місяць тому +2

    ሲያምር ጀም እኔም አዛለሁ ኢንሻአላህ

  • @user-wn1ot8bb5n
    @user-wn1ot8bb5n Місяць тому

    masha Allah

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Місяць тому

    ማሻአላህ ውዶች ጎብዘዋል❤❤❤❤በርቱልን

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 Місяць тому

    Wowmasehallh

  • @user-gi9hn1dx7c
    @user-gi9hn1dx7c Місяць тому

    wow wow yamiral

  • @embatshemilas
    @embatshemilas Місяць тому

    አሠላሙአሊኩም ሠላምእደትነህ ጅማል ማሻአላ ያምራል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Місяць тому

    ማሻአላ ሁሉም ያምራል

  • @user-ub8up7hb9v
    @user-ub8up7hb9v Місяць тому

    ዋውመሽአላህ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Місяць тому

    ጎበዞች ቅመሞችየ በርቱ

  • @AminetAli-df9vt
    @AminetAli-df9vt Місяць тому

    👍👍👍

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Місяць тому

    ማሻአላሕተባረከሏሕ❤❤❤

  • @RahmaTami
    @RahmaTami Місяць тому

    ማሻአላህተባረከላ

  • @SaSa-zz1hl
    @SaSa-zz1hl Місяць тому

    ማሻአሏ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Місяць тому +1

    የሠላም ቤት ይሁን

  • @AskAsk-iy4ql
    @AskAsk-iy4ql Місяць тому

    ማሻአላህ👍👍👍

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk Місяць тому

    ማሻአላህ🎉🎉

  • @user-vx3jj8zb9l
    @user-vx3jj8zb9l Місяць тому

    ማሻአላህዋዋ

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 Місяць тому

    ዋው❤❤❤

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 Місяць тому

    ማሻአላህህህህህህ፣ያአፊያ፣የጤናቤት፣ያድርግላቸዉ፣ያረቢ፣የምንጠቀምበት፣ያድርገን፣ያከሪም።

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Місяць тому

    ማሻአላህ አራታመትብቻነው? በደስታ ትኑርበት የኔጀግና💪💪💪

  • @user-xf3jl6zl6p
    @user-xf3jl6zl6p Місяць тому

    Wow bettaa jamal💪💪

  • @user-ni4yh4fs2r
    @user-ni4yh4fs2r Місяць тому

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu Місяць тому

    ጠክር ጀም

  • @user-ph2sv6xx8f
    @user-ph2sv6xx8f Місяць тому

    ጠካራወላሂ❤❤❤

  • @zinapcutu6909
    @zinapcutu6909 Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-pr9do8im3i
    @user-pr9do8im3i Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Місяць тому

    ባለ አበባዉ አረጎዴዉ ያምራል ሰማያዊዉ አለፈበት በቃ

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alimet-sp6ic
    @Alimet-sp6ic Місяць тому

    ማሽላ❤❤❤❤ 1

  • @user-sv3oz9jj3v
    @user-sv3oz9jj3v Місяць тому +3

    ማሻአላህ ሁሉም ያምራሉ ዉብ ናነዉ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-wn1ot8bb5n
    @user-wn1ot8bb5n Місяць тому +3

    የመጋርጃ ዋጋ ይነገረን??????????

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz Місяць тому

    አሀለን ጀመል ወለይኩም ሰለም❤❤❤❤በሪታ

  • @tebabe
    @tebabe Місяць тому +19

    የመዳም ቅመሞች አላህ የልባችሁን ይሙላላችሁ አይዟችሁ በርቱ ተስፍ እዳቆርጡ😢
    አሁን ላይ ቤት መስራት ልብ ዝቅ ያረጋል ግን በርቱ🌹
    ደምሩኝ ወርቆቸ💋🌹

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx Місяць тому

      አሚን
      ማሚ
      አወ ወላሒ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @tebabe
      @tebabe Місяць тому

      @@SuSu-dn6vx አወ ሞክሽዬ እኔማ ጅምሩን ሳዬው ያስፈራራኛል ሳይመረግ😀😂 ግን የተጀመረ ነገር ማለቁ አይቀርም መጠከር ነው

  • @user-dj2ld3tt2o
    @user-dj2ld3tt2o Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tubeysikit
    @tubeysikit Місяць тому +2

    መሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ሆይ እዘንልን የላህ ቤተሰብ አድርጉኝ በፕሮፋይሌ

    • @azeb4321
      @azeb4321 Місяць тому

      ደመርኩሽ ደምሪኝ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Місяць тому

    ማሻአላህ ነው ግን በሩ በዝቷል

  • @user-cn9gu9vt4o
    @user-cn9gu9vt4o Місяць тому +1

    ቦረና መካነሰላም ታዴርሳለህ በጣም ያምራል

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 Місяць тому +4

    የመዳም ቅመሞችዬ ደምሩኝ እስኪ አይከፈልበትም😢የመዳም ቅመምኮ ጀግና ነን❤

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku Місяць тому

      ደመርኩሽ አብሽሪ ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ነይ ውደ እንዛመድ አብረን እንደግ🎉🎉🎉

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Місяць тому

      @@ZahraAbdu-cp5ku እሺ እህቴ ሹክራን

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Місяць тому

      @@Zehara9 ደምሬሻለሁ እህቴ

  • @rakran-zf6op
    @rakran-zf6op Місяць тому

    ስንት ነዉ በአላህ ሀዪቅ ታደርሳላችሁ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Місяць тому +2

    ወንዶች ቀን ወጣላችሁ ዘንድሮ 😂😂😂😂ቅመሞችየ በርቱ

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Місяць тому +1

    እህቶቼ ግርፍና ቀለም የብላስቲክ ኮርኒስ ለማሰራት ስንት ይፈጃል❓️የምታቁ ንገሩኝ

  • @user-yc5qv5sf7s
    @user-yc5qv5sf7s Місяць тому

    ጀማል በርታ ኮበልቻ ስትይገኛል ቤት ዬለቀለት

  • @user-tm1mg6tr6q
    @user-tm1mg6tr6q Місяць тому +1

    ዋጋውን ንገረን

  • @user-ck8sq5pi5v
    @user-ck8sq5pi5v Місяць тому

    ግን እንደዚህ ስታደርጉ ስንት ይከፍሏችኋል

  • @HayatAbdu-tg5vh
    @HayatAbdu-tg5vh Місяць тому

    መጅሊሱ ስንት ነው

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Місяць тому +1

    ማሻአላህ እህቴ በአፊያ ኑሪበት ግን እሳሎቤት ፍሪጅ ለምን እኩሽና ነው ማሰቀመጥ ፍሪጅ ይቅርታ የራሴ አስታያዬት ነው በደስታ አጊጭበት ውዴ

    • @HappyFjord-ge8rqMe
      @HappyFjord-ge8rqMe Місяць тому

      ኢትዮጵያ እኮ እይብኝ ሁሉም ሰው ሳሎን ነው ፍሪጅ የሚስቀምጠው ብርቅ ስለሆነ እንደ ጌጥ ነው የሚጠቀሙት እንግዳ ሲመጣ እንዲታይ
      ገና የማትጠቀሚባቸውን የክት እቃወች የምታስቀምጭበት ቡፌም ሳሎን ይጎበራል

  • @user-nd9qd3vw9g
    @user-nd9qd3vw9g Місяць тому

    ስንትነው ዋጋው

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 Місяць тому

    ወይኔ አላህዬ ቤት ልጀምር ብዬ አንቀጠቀጠኝ

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 Місяць тому

    ለምድነው የእጨት ቤትሲሆን መጅሊሱ የማያምረው እኔብቻነኝ ግን አይዋጥልኝም

  • @Tayba-ko7kc
    @Tayba-ko7kc Місяць тому +3

    ቡር ለምን አትናገሩም

  • @alhmduillah23
    @alhmduillah23 Місяць тому +2

    አየር ማረፋ አድሱ ነው ወይስ አሮጌው ንገረኝ አድሱ ከሆነ እኔም እዛ ነው ሰፈሬ የኔስ ቤት ገና ውሀ ልክ ብቻ ታስሮ ነው የቀረው ይኸው 10አመቴ ግን አልሀምዱሊላህ በብር እማላገኘውን ትዳር ወፍቆኝ ልጅ ወልጃለሁ ካገባሁም አንድ አመት ሆነኝ አልሀምዱሊላህ የአስር አመት ድካሜ ምንም ቢሆን ልጅ አለኝ ኢንሸአላህ ቤትም ሁሉም ይኖረኛል ተስፋ አልቆርጥም ውድ እህቶቸ እድማችሁን አታቃጥሉ አግቡ ውለዱ ቤት ብር ቢኖር ትዳር ከለለ ልጅ ከለለ ማፊ ፋይዳ

    • @AhmedMohammed-il6wt
      @AhmedMohammed-il6wt Місяць тому

      እውነት ነው አብሺሪ ሁሉም የስተካከላል

  • @user-wn1ot8bb5n
    @user-wn1ot8bb5n Місяць тому

    የዛሬውንሥ ቤት ምናለ በረዳውን ብታሣየን?????????

  • @user-rx4mx1hv1f
    @user-rx4mx1hv1f Місяць тому

    አረ ወላሂ ከባድ ነው ቤት መሥራት እኔ ደከመኝ ወላሂ

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Місяць тому +1

    4አመት የኔ ይሄው ስባት አመቱ እንኳን ሊያልቅ ቤቴ😢😢

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 Місяць тому

      እኔም ወላሂ

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 Місяць тому

      እኔም7አመቴፉኒሽግናየግዲግዳጂብሰምቀርቶታልተናዲጃለሁአሁንስበሰዲብላጥረገርገዉነዉባሌንምንየሰራነዉብርሳያጣ😢

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml Місяць тому

    አጣዬ ታደርሳለህ ጀማል

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 Місяць тому

    ቁጥረራ

  • @user-ck8sq5pi5v
    @user-ck8sq5pi5v Місяць тому

    ጀማል ኮቻ ቦታ ፈልግልኝ

  • @lidiya727
    @lidiya727 20 днів тому

    ጥቁረራ ምንድነው😂😂😂

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube Місяць тому

    ከምርህነው እኔኮ 10 አመት ይህን አልሰራሁም😭

  • @habtamuhabtamu-tj5gq
    @habtamuhabtamu-tj5gq Місяць тому

    አይሁት

  • @gingin6217
    @gingin6217 Місяць тому

    ጀማል ወንድሜ ቆቦ ትሄዳላችሁ እኔ እፈልጋለሁ

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Місяць тому

    አሏህየ ኧረየድሮውን የናቶቻችንን ቀን አምጣልን ወድነበር ይህየሚያሟላው
    ኧረአልጋዘርግቶ ከማግባት አተአውጣን
    አሁንስአስጠላኝ መቸነው ወድቤቱንአሟልቶ ሚስቱን የሚያስደስተው አልጋሳቀር ተገዝቶ ናይባላል ጥጋባቸውእዳ

  • @user-dj5np8it9y
    @user-dj5np8it9y Місяць тому

    የሰው ብር አትመልስም ደሞ የምትሳደበው

  • @user-tx5ll3mg4b
    @user-tx5ll3mg4b Місяць тому

    እሲ ዱአ አረጉ አገራቸነ ስላም ያዉረድለን

  • @saadihaall9206
    @saadihaall9206 Місяць тому

    እኔም እደው ግርም ይለኛል ዱሮእኮ ቤት ወደነበር አሁን ሤቱሁኖል ወዶች ምን እየሠራችሁነው ቦሀላ ሀሴት ቤት ትገባላችሁ ሠውጡ ኡኡኡኡኡ😂😂የሤት ገዘብ አያኩራም ትላላችሁ

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e Місяць тому

    የጭቃ ቤት ነው❓

  • @-bw7lv
    @-bw7lv Місяць тому

    እ የ4 አመት አልክ ልባል እ

  • @user-sm2mo4dr8z
    @user-sm2mo4dr8z Місяць тому

    ጀማልወንዲምግንከሳዱረቢያከነብመላክቀረጥየለዉምይላሉዉነትነዉእዲ

  • @user-kx6pt6js1j
    @user-kx6pt6js1j Місяць тому

    ብርለምንአትነገሩም

  • @habtamuhabtamu-tj5gq
    @habtamuhabtamu-tj5gq Місяць тому

    ጀማልቁጥረህንሰጡኝእማ እፍልገለሁ

  • @g6blas820
    @g6blas820 Місяць тому

    ቁጥርህን ላክንል ኮምበልቻ ከሆንክ እኔም ኮምቦልቻ ነኝ ስራችሁ ፀድት ያለ ነው አጆቦኛል

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Місяць тому

    ሴቶቺም ካመን ቺግር የለብንም ጀም

  • @lolomarket7368
    @lolomarket7368 Місяць тому

    እያብለጨለጫችሁእኛደከምን😢

  • @semirawollo
    @semirawollo Місяць тому

    በቃ ኮ ቻ ለክተህ ታሰራልኝ አለህ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Місяць тому

    ይሄ መጂልስ ሰለቸን እስኪ አዲስ ዲዛይን አምጡልን ይሄማ ባላበበዉ ሙሉ ኢትዮጵያን በሉት የተስፋፋዉ

  • @user-pd9sz7eg2l
    @user-pd9sz7eg2l Місяць тому

    አየር ማረፊያ እየሰራሁ ነው ሰፈሩን አየሁት😂😂😂 አላቀዉም ነበር

    • @alhmduillah23
      @alhmduillah23 Місяць тому +1

      የት ነው ማለቴ አድስ ወይስ አሮጌው

    • @user-ov7nn5me1m
      @user-ov7nn5me1m Місяць тому

      ስንት ነው ቦታ እዛ

    • @alhmduillah23
      @alhmduillah23 Місяць тому

      @@user-ov7nn5me1m እደቦታው ይወስነዋል ህጋሂ መቶ ሀምሳ ካሬ ሁለት ሚሊየን ነው

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Місяць тому

    ኮቻወች አለችሁ ሲቢላወች እንተዋወቅ

    • @user-kj8oh9bu5z
      @user-kj8oh9bu5z Місяць тому +1

      አለን ግን ሲቢላ እሚባል አከባቢ አለደ

  • @Emusekina-ck3hs
    @Emusekina-ck3hs Місяць тому

    የመዳም ቅመም እላች አፅድቃችሁት ከራች ምን የመዳም ብቸ የቤተሰብ፣የሀገር ቅመም ነን እንጂ

  • @Rehima-lc6tc
    @Rehima-lc6tc Місяць тому +2

    አልሃምዱሊላህ እኔም ሁሉንም ነገር አሳክቸ መጂሊስ ብቻ ቀረኝ ኑስኪ የማሻ ልጆች ካላችሁ አብረንን እንዘዝ

    • @mdenayuosf4244
      @mdenayuosf4244 Місяць тому

      Alennnn

    • @mdenayuosf4244
      @mdenayuosf4244 Місяць тому

      GenaneAecriessime

    • @SusuTube-hh9ns
      @SusuTube-hh9ns Місяць тому

      እኔ አለሁ ግን የኔ እስከ ሳምንት ይጫናል

    • @Rehima-lc6tc
      @Rehima-lc6tc Місяць тому

      @@SusuTube-hh9ns ማሻ አላህ

    • @ZeharaMohammed-tn2bd
      @ZeharaMohammed-tn2bd Місяць тому

      ማሻ አላህ ዉደ አለን የማሻ ልጆች
      እኔ ገና ቤቱን እየሰራሁ ነዉ መቸ እንደሚያልቅ አላዉቅም

  • @user-jo1mj3pv5m
    @user-jo1mj3pv5m Місяць тому +1

    ትላንት ስለአንተ የተለቀቀው እነውት ከሆነ አሏህን ልትፈራ ይገባሀል ለውጭ አልጋ ለውስጥ ቀጋ ለምን ትሆናለክ በዝህ መተህ ስታወራ ማሻ አሏህ በውስጥ ደሞ አኡዙ ቢላህ ለምን ትሆናላችሁ ካልቻልክ አልችልም በል ያን ሁሉ ስድብ ምን አመጣው ???እህት የለህም ?? የሰውን ሀቅ የምታዘበራርቁ ሁላ ነጋዴወች አሏህን ፍሩ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ አትሁኑ ።

  • @user-jo1mj3pv5m
    @user-jo1mj3pv5m Місяць тому

    እህቶቸ ደሞ ብራችሁን ለማንም እሄን ግዙልን እያላችሁ ብራችሁን አትበትኑ አስፈላጊ ከሆነ ደሞ ለምን ቤተሰቦቻችሁን አታዙም እናትስ ሀገር ስትገቡ ለምን አትገዙትም በመቶሽ በሁትመቶሽ እንዴት ነው አምናችሁ የምትልኩት እንደዛ አፈር ድሜ እየበላችሁ እየረችሁ አትሸወዱ ንቁቁቁቁ የመዳም ቅመመሞች እያሉ አያታሏችሁ የራሳችሁ፣ የእናት አባቶቻችሁ ፣ የወንድሞቻችሁ፣ የእህቶቻችሁ ቅመም ሁኑ ።

  • @user-ou1ng5ug4i
    @user-ou1ng5ug4i Місяць тому

    ያጀመአ እሥኪ ድቃ አድረጉል እኔም ምኞቴ እንድሣካልኝ ከልባተችሁ ድአ አረጉልኝ ውዶቸ

  • @user-eq3wr3do3t
    @user-eq3wr3do3t Місяць тому

    አንተ ጥንቸል አፈ ቅቤ የእቶቻችንን ብር እየበላህ ደሞ ትሣደባለህ ጠገብክ አ ምን ትል አተ ጥፋተኞቹ እኛ