🔴ቤት ከስሩ አይቀር እንዲህ ነው ጊራና የቆንጆቹ አገር🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 210

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  3 місяці тому +17

    ውድ ቤተሰቦቻችን የምታምነውን የምትወዱን 0948489872🤳በዚህ ቁጥር ደውለው ይዘዙ

    • @hayattesema4388
      @hayattesema4388 3 місяці тому

      አናዝም ሁሌም አተናገርም ዋጋ ችግርክ ጀማል ሌሺ?

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 3 місяці тому

      ጀማልለምንአመልሥም ደጋራሥ😂

    • @user-wv1zp2nt3i
      @user-wv1zp2nt3i 3 місяці тому

      Wowo❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @user-ph2sv6xx8f
      @user-ph2sv6xx8f 3 місяці тому

      አልሀምዱሊላቁጥርለቀክ

  • @agurashabate
    @agurashabate 3 місяці тому +51

    በመዳም ቤት የምንገኝ ሁሉ አላህ ሀሳባችንን አሳክቶልን በስላም ላገራችን ያብቃን ያርብ እርዚቃችንን በሀገር ያድርግልን የስው ሀገር የስው ቤት የስለቸው ማነው😢

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 3 місяці тому

      አሜንንንን

    • @agurashabate
      @agurashabate 3 місяці тому

      @@sintayosintayo443 😘

    • @ylefali
      @ylefali 3 місяці тому

      አሚንንን ያረብ ሳስበው ደከመኝ ወላሂ😢

  • @user-pr6oh4go5r
    @user-pr6oh4go5r 3 місяці тому +53

    ማሻ አላህ ያምራል እኔ ግን ውድድሬ በዱኒያ ሳይሆን በዲን ነው አልሃምዱሊላህ በዱኒያ ባለኝ የምብቃቃ እንጂ በማንም አልቀናም ከማንም አልወዳደርም

    • @user-cv8rc5fm2t
      @user-cv8rc5fm2t 3 місяці тому +6

      ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልሽ እህቴ ጠንክሪ ዱንያ ጠፊ ናት

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t 3 місяці тому +2

      ጉበዝዝዝዝዝ

    • @karemakarema1206
      @karemakarema1206 3 місяці тому +1

      ልክ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

    • @salzeyodi3946
      @salzeyodi3946 3 місяці тому +1

      የኔዉድ😢😢

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 місяці тому +29

    ማሻ አላህ ያምራል ገብተው የሚኖሩበት ያድረጋቸው

  • @user-rg9ee6be2c
    @user-rg9ee6be2c 3 місяці тому +28

    እኔ ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ላይክ ቅመሞችየ እኔም ኢሸአሏህ በቅርብ ጀምየ ጊራና 🤲🤲 ❤❤🌺🌹

  • @user-rg9ee6be2c
    @user-rg9ee6be2c 3 місяці тому +15

    የመዳም ቅመሞች አሏህየ አልፎልን በሰላም ሀገራችን ገብተን እምንኖር ያድርገኝ በራሳችን ቤት ልፋት በቃ ይበለን ያረብ😢🤲🤲

  • @fal7583
    @fal7583 3 місяці тому +11

    ቆይ ምን ጉዳት ይደርስባችኋል ዋጋውን ብነግሩን እኛም አቀን አስበንበት እንዘጋጃለን

  • @user-ud3rh1yv9o
    @user-ud3rh1yv9o 3 місяці тому +10

    የሚቀረፀው ዳውዲ ነው 😂 ጉደኙነታቺሁን እኮ ሰወዲላቺሁ ያሰላም በረቱ 👍👍👍

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 місяці тому +15

    ቤተስብ ብሩን ያጠፉ እና ሀገር ስንገባ የከሌ ልጂ እማ ቤታቸውን አሳምርው አለች እያሉ ይነዘንዙናል ብር አትስጡ የቤትቃቸውን አሟሉ ቢያንስ ሀገር ስትገቡ አይደብራችውም ቢከፋችውም እናት አባት ቤት ቁጭ ስትሉ እንኳን አስራውት ትላላችው

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 3 місяці тому +1

      ትክክል እህት😢

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e 3 місяці тому +2

      😢ትክክል ምርጥ ምክር ኑሪልኝ እህቴ የደረሰበት ያውቀዋል አሁን ብር ብቻ ነው የሚያስደስታቸው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 місяці тому +4

    እንደ ቅመሞች እኮ ጀግና የለምየእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤በፍቅር በደስታ በጤና ኑሩበት

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 3 місяці тому +11

    የዋጋ ዝርዝር ንገረን

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 3 місяці тому +6

    የስደት ጋደኞቼ ገብታቹ በስላም የምትኖሩበት ያድርጋቹ

  • @kerima194
    @kerima194 3 місяці тому +2

    ፏክክር ሳይሆን ሲዋደዱ አንድ አይነት ደስ ይላቸዋል

  • @user-dp3pv5es5r
    @user-dp3pv5es5r 3 місяці тому +1

    የጊራና ቤት አንደኛ ነው ሰወቹም ቆጆናቸው ኢንሸአላህ ለኔም አንድ ቀን ትወስድልኝ አለህ

  • @user-kt2zm6rn7j
    @user-kt2zm6rn7j 3 місяці тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ባፊያ በጤና እሚኖሩበት ያርጋቸው

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 3 місяці тому +2

    አዎ ጀም እኛ ጊራኖች ቤታችንን ሰዎቹም ቆንጆዎች ነን ሀሀ የኔምቤት ይለቅና ታደርስልኛለክ ኢንሻ አላህ ምንአልባት ቢይልቅ አይ አሁንስ ደከመኝ😔

  • @DhHj-oo7ce
    @DhHj-oo7ce 3 місяці тому +4

    ኢሸአላህ እኔም በቅርቡ አስገባለሁ ያምራል

  • @user-dt1nu4bd6k
    @user-dt1nu4bd6k 3 місяці тому +3

    ማሻኣላሃ እኛም እነዝዘሌን ከጎደኟቼጋ እኛ ሀለበወችነን

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k 3 місяці тому +2

    ማሻ አላህ እኔ እንዳላዝህ ይርቅሀል የባሰ አለ ሀሀሀሀ እንደት እቃ አንፍልግም የሚል አለደ አኡዙቢላህ እቃማ ጥሩ ነው

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 3 місяці тому +4

    መሻ አላህ የፍክክር ነገር ወላሂ እዴው አላህ የማታ እጀራ ይስጣችሁና ደምሩኝማ

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 3 місяці тому +2

    😢ዋጋቸውሳ ጀማል ሀዋ እንዳትቆጣ ክክክ እኔም ባሌ እንዳይቆጣ አላቆላምጥም ኡፍፍፍ እንዴት አባቱ እንደሚያምር

  • @user-dl3xn6os1e
    @user-dl3xn6os1e 3 місяці тому +2

    መሻአላህ ደስ ይላል አላህ በሰላም ገብተው የሚደሰቱበት ያረጋቸው

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m 3 місяці тому +2

    የምር ጊን እጂክ ይባረኪ በጣም ነው የምአምሮ

  • @DjdjrrjhhJehrh
    @DjdjrrjhhJehrh 2 місяці тому

    ማሻ አላህ አላህ በሰላም እና በደስታ የሚኖሩቡት ያድርጋቸው

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 3 місяці тому +1

    ማሻ. አላህ. አላህ. በጤና. በፍቅር. በኢማን. የሚኖሩ. ያረጋቸዉ❤❤❤❤

  • @user-yt3lo2bx2h
    @user-yt3lo2bx2h 3 місяці тому +1

    ማሸ አለህ ደስ ሶል አለህ በሰለም ሀገር ገብታዉ የምጠቀሙት የድርገቸዉ የረብ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hyat8855
    @hyat8855 3 місяці тому +1

    በስላም ለሀገራቸው. አብቅቴ በጤና የሚኖርበት ያርጋቸውው

  • @saada8052
    @saada8052 3 місяці тому +1

    መሻአላህደስስቱሉአላህይጨምርላችሁ ጎደኛሞችይሆናሉ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ያምራል ሁሉም በርታ ጀማል

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 2 місяці тому

    በት ሰትሰሩ ወሰጡ ቆንጆ ካልሆነ ወጩ የቤቱን ውበት አይነግርም ወሰጡ ክነፈረሰ ወጩን ብታዳንቁት ምንም ማለት አይደለም

  • @Rahema322
    @Rahema322 3 місяці тому +2

    ቤተሠብ እቃ ሲላክ ደስ የማይለዉ ብሯን ጭጭ ለማድረግ ፈልገዉ ነወ

  • @user-fl6yr3ko2h
    @user-fl6yr3ko2h 3 місяці тому +2

    መሸአላህ እጃቹህ ይባርክ

  • @saadihaall9206
    @saadihaall9206 3 місяці тому +1

    ጊራና የቆጆወች አገር አላትእኮ ጊራናየ 🌹🌹🌹🌹🌹ሠላምሽ ይመለስ 😘😘😘😘

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e 3 місяці тому

      የት ነው

    • @saadihaall9206
      @saadihaall9206 3 місяці тому

      @@user-bc5gs9bk8e መርሳን ታወቅሽው በዛ ዝቅብሎነው

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 2 місяці тому

    በሰውብት ተከራተን የጓናችን ማረፊያ የሚሆነንን ግዙ አልጋናቤትወሳኝነው ብንወልድየጓን ማረፊያ ወዶቹ ብር የሚፈልጉትጊዜ አዊ መጃጃየነው

  • @MkeiMkei-xx3xf
    @MkeiMkei-xx3xf 3 місяці тому +1

    ቤተሰብ ስለ እዚህ እቃ ምን የማቁት አለ ብለህ ነው የፈለጉትን ቢሉም አይፈረድባቸውም
    ግን የኔ ቤተሰቦች ደስ የኛ ናቸው በመጅሊሳቸው ሳህ😂😂

  • @user-rc8op6yr7d
    @user-rc8op6yr7d 3 місяці тому +1

    አድኛነኝ በላይክ ገቡዊሊኩም ሰላም ማሻአላህ🎉❤

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 3 місяці тому

    እሰላሙአለይኩም፣ስደተኞቹ፣ሁሉ፣ተክፎነገር፣አላህ፣ይጠብቃችሁ፣ርዝቃችሁን፣በሀገራችን፣ያረግልን፣ስደት፣ሰለቸኝ፣ሁልጊዜ፣አንድአይነት፣ስራ😢😢

  • @user-yv9wo7fm6z
    @user-yv9wo7fm6z 2 місяці тому

    በጣም በጣም ደስ የምል ነው❤😘😘😘✅✅

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому +3

    ጀማል ወንድሜ ሻር አረገልኒ አንደሺ አሰገቦኒወኒድማ ❤❤❤❤❤

  • @yeshiethiotube
    @yeshiethiotube 3 місяці тому +5

    ዋጋ ለምን አትናገርም

  • @hadraseid-kr4ww
    @hadraseid-kr4ww 3 місяці тому

    የሰሜን ወሎ የቤት ድዛይንኮ ይለያል ፐፐፐፐፐ😍

  • @SsXx-cq5eh
    @SsXx-cq5eh 3 місяці тому +2

    እምየ ጊራና

  • @Rukya274
    @Rukya274 3 місяці тому +2

    ማሻ አላህ

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b 3 місяці тому +2

    ዋጋብትናገረአሪፍነበረ

  • @hayathussen258
    @hayathussen258 3 місяці тому

    ማሽአላህ አላህ በሰላም ለሀገራቸውአብቅቷቸው በጤና የ ይኑሩበት

  • @JemilaBantDa
    @JemilaBantDa 2 місяці тому

    ጀማል ማሻአላሀ አገራችንን አየህልን❤❤

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 3 місяці тому +2

    ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-ou1ng5ug4i
    @user-ou1ng5ug4i 3 місяці тому

    ማሻአላህ ለሚወች ጎበዝወች ኢንሻ አላህ መጀመሪያ ቤት ልሥራና አዝሀለሁ ጀማል እዛው ለሚ ለምለሟ ለሚ እንደት እንደናፈቀችኝ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 3 місяці тому

    ማሻአላህ ብያለሁ ጠክር
    ኢሻአላህ እና
    ዋጋ ሣትናገሩ እሚዲያ አትልቀቁ ብለን ነበርኮ
    እያዳዷ እቃ ለምን አትናገርም
    ሥራው ጥሩ ሣለ ማነው እደኔ የተናደደው ዋጋ ባለመናገሩ እጂ አውጡ በላይክ ??

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 3 місяці тому

    ማሻ አላህ. ሁሉም. አማረኝ. ኢሻአላህ. ቤቴን.እድሠራ. ዱአ. አርጉልኛና. ከጀማል. እዳዝ🎉🎉🎉

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 2 місяці тому

    ትትትትትትክክክክክል ጀማል ወዶቹ ብሪቱነው ለመቃሚያላ ለመጠጫ የስደት እህቶቸ ለራሳችሁ ሁኑ ለባል ለቤተሰብ አትስጡ አሰሩ አያስቡም እነሱ ብሪቱነው የሚገርመኝ እኛን እደምን እየቆጠሩን ይሆን ?!??

  • @lsrm-lq1eg
    @lsrm-lq1eg 3 місяці тому

    ማሻአላህ በሰላም ገብታችሁ ኑሩበት ውዳቸ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mz4jn9rk7j
    @user-mz4jn9rk7j 3 місяці тому +1

    😢😢መታደልአምላኬሆ መጭረሻየንአሳምረልኝ

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j 3 місяці тому +4

    😂😂😂የሚበላቢሆን።ስገብግበውይደሰቱነበር ዘድሮማ ተነስቶባቸዋል ቤተሰብብርብርነውየሚሉት ቤትምቦታም አትግዙማለትጀምረዋል

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 3 місяці тому

    Jamu seyochu mantiyoch nachew woy betam yamiral getan waliso bithon nuro lanem tisera neber❤

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x 2 місяці тому

    ትክክል ቤተሰብ እቃ አይፈልግም

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 3 місяці тому +1

    ይሄማ የዲሮዉዲዛይነዉ ያሁንንብታይ ምልትል ነዉ😂

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህይባርክልኩ ዋጋለምን አትነግረንም እንደሚጨምር እናውቃል ግንበሳአቱያለውን ዋጋ ንገሩን

  • @fal7583
    @fal7583 3 місяці тому +1

    ምንዋጋአለው ዋጋውን አይናገሩም

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 3 місяці тому

    ስማ ጀማል ወለየወች እራያ እደት መኤድ ትችላለህ እንፈልግ ነበር😢❤

  • @ehehehejj7805
    @ehehehejj7805 3 місяці тому +1

    አገሬዋ ሠላምሺ ይመለስ

    • @SyeAhmed
      @SyeAhmed 3 місяці тому

      Batem.yamerle

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p 3 місяці тому

    ማሻ አላህ አላህ ተጠቃሚ ያድርጋቸው ዊጋውን ንግረኝ ችክን ከብኔቱን

  • @ZinetAhmed-gl7eu
    @ZinetAhmed-gl7eu 3 місяці тому +1

    ለምን ዋጋአትናገርም በሚዳያላይ

  • @KedjaWbetu
    @KedjaWbetu 3 місяці тому

    አላህይጠብቅህ በጣም ጠካራንህ ወላሂ በጣምነው ኢሻአላህ ለኜም መቸነው የምትስራልኚ ግን ጎጂምነኚ ማድረስትቺላላቹሁ አስቲ አሳውቀኚ

  • @Hana1998-gb5le
    @Hana1998-gb5le 3 місяці тому

    እሮጎዝ ነኚ የቤት እቃ አማረኚ❤😢

  • @user-me9pd5dq3n
    @user-me9pd5dq3n 3 місяці тому +1

    የትናችሁ እኔ ጊራናነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 3 місяці тому +1

    የመዳም ቀመሞች ሳብስክራይብ ራስ በራሳችን እንተባበር ❤❤❤❤

  • @user-ph2sv6xx8f
    @user-ph2sv6xx8f 3 місяці тому

    ጎበዝጠክርጀማልጎበዝበረታበታማኝነትህግፍበት

  • @user-ev5mb3un3t
    @user-ev5mb3un3t 3 місяці тому +1

    መቼ ነዉ ያተ ካሜራ ረጋ ቀስ ብሎ የሚቀርፀዉ

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ሲያምር ❤❤❤❤

  • @MkeiMkei-xx3xf
    @MkeiMkei-xx3xf 3 місяці тому

    ማሻአላህ ጀም አላህ ይጨምርልህ

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 3 місяці тому

    አይይ ጀማል ወሪህ ሲስቀኝ እኮ ተመሣሣይ ባል አላለም😂😂😂

  • @ammmgssfgh
    @ammmgssfgh 3 місяці тому

    ጀምዬ ሀገራችንን እኳን አየህልን

  • @ameenaetp
    @ameenaetp 3 місяці тому +3

    ይቅርታ አድርኩልኝና እኔ ልብስም ይሁን እቃ ይኒፎርም አልወደም ምቀኛ እዳትሉኝ መመሳሰል ስለማልወድ ነው😂

    • @ZedAhmed-ui9pg
      @ZedAhmed-ui9pg 3 місяці тому +2

      ምጥፎ ፀባይ ነው አስተካክሊ አንድ ሙስሊም ለራሱ እሚወደውን ለሊላው ሙስሊም እሰካል ወደደ ድረስ አማኝ አይባልም ብለውል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 3 місяці тому

      ​@@ZedAhmed-ui9pgምቀኝነት አይደለም ግን አልወዲም ነው ያለችውኮ እኔ ለራሴ ዩኑፎረም ነገረ አልወዲም ምቀኝነት ሳይሆን

    • @ameenaetp
      @ameenaetp 3 місяці тому

      @@ZedAhmed-ui9pg ሰለላህ አለይሂ ወሰለም በክፋት አይደለም እኮ እህት

    • @ameenaetp
      @ameenaetp 3 місяці тому

      @@sdemssi1962 ሳህ ተረድተሽኛል ሁቢ አንዳንዱ አንዳይነት ከሰው ጋር መልበስ ይወዳል እኔ ደግሞ ሁሉም የራሱ ምርጫ አለው ለየት ያለ ነገር ነው እምፈልገው

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 місяці тому +1

    እኔ አልጋ ገዝቸ ላገበው ነውዴ አረ ሴቶች ተው ግን

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 місяці тому

    የጤናቤትያድርግልሽ😅😅ባለቿቸውአላለም

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 3 місяці тому

    ማሻ አላህ እራስህ ነህ እምትሰራው

  • @RabiaAhmed-ue7fk
    @RabiaAhmed-ue7fk 3 місяці тому

    ቤታችንንን እናበጃጅ እና

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 3 місяці тому

    ጊራና እኮ እንለያል አላvዩ ጊራናየ

  • @abaybilal6221
    @abaybilal6221 3 місяці тому

    እዉነት ነዉ እቃ ምን ያደርጋል ጦርነቱ ሳይረጋጋ

  • @ZubaraUae-ih4jx
    @ZubaraUae-ih4jx 3 місяці тому

    ዎጋ ብተናገርሀሪፍ ነበር

  • @FoziyaFoz-zr3sy
    @FoziyaFoz-zr3sy 3 місяці тому

    ጀማል። ገነቴ ትራሠልብሠ አደርሠልኝ

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 3 місяці тому

    ከዛ የቲቪስታንዱ ሁለት ሜትር ካምሳው ዋው

  • @Asa-yh2be
    @Asa-yh2be 3 місяці тому +1

    እኔስ ማርታምን አስራ አድአመቴነው ግን ደህናቤት እኳን የለኝም ወይ ትዳርየለኛ በቃ እየሰራሁ ለደላላነው አሁን።ግን።እራሴን ማጥፋት ነው የምፈልገው።ሰለቸኝ።አሁንስ ደህና ቤተሰብ ያላቹህ ታድላቹሁ

    • @user-eq7ih2fw7v
      @user-eq7ih2fw7v 3 місяці тому

      ለምን እራስሽን ታጠፊያለሽ ሆ ተስፋ አትቁረጩ ብርሽን በባንክ አስቀምጪ አካውንት ያውጡልሽና ነገሩ እሱንም ካላጠፉት ነው😢 ግን ተስፋ አትቁረጭ ወይ ደህና ትዳር ይዘሽ ይክስሻል

    • @user-rl9lm8gk5l
      @user-rl9lm8gk5l 3 місяці тому

      አይዞሸ ያለፍል እህትእንቺ እራሰሸን በታጠፊ አንቺነሸ የመትጉጁው

    • @user-kv9zp4xz5z
      @user-kv9zp4xz5z 3 місяці тому

      አይዞሸ

    • @user-dq4nq4yf6e
      @user-dq4nq4yf6e 3 місяці тому

      የኔ እህት እኔ ልምከረሽ ለምን ብለሽ ነዉ እራሽ የምታጠፊዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አሁን ጓበዝ ከሆንሽ የምስሪዉ ብር አስቀሚጭ መጀመራ ለራስሽ ጓበዝ ሁኝ ፀሎት አርጊ አንች እስከዛሬ የለፍሽዉ ህይወትሽን ልታጠፊ ነዉ አንች እራሽ ብታጠፊ ማን ይጓዳል ሁሉ ለአንድ ሳምንት ነዉ ከንፈር የሚመጠዉ ይልቁን አሁን ጓበዝ ሁነሽ ብርሸ ለማንም አትላኪ ሲኖርሽ የዛኔ ተስፍ ይኖርሻል እማዬ

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 3 місяці тому +1

    ባሎቻቸዉ አላልክም 😂😂😂😂

  • @user-kj8fy1fc4p
    @user-kj8fy1fc4p 3 місяці тому +2

    ቤቱንስ ሠርቸዋለሁ ያዉም በቡሎኬት ነገር ግን አሁን ላይ መቆም አቅቶኛል ጠብ እርግፍ ነዉ ያረገኝ😢

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 3 місяці тому

      ኧረ አውቅሻለሁ ውዴ ነይ ለቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እንርዳ በዋትሳብ ውዴ😢😢😢

    • @user-kj8fy1fc4p
      @user-kj8fy1fc4p 3 місяці тому

      @@user-sh3or6bi6u እሽ አዉሩኝ

  • @tube3507
    @tube3507 3 місяці тому

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አዎ ቤተሠቦቻችን ብር እጂ እቃ አይፈልጉም ጉድ ኮ ነው።ብሩን ደሞ የት እደሚያጠፉት አይታወቅም ጠፋ ይላሉ🤔🤔

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 3 місяці тому

    ዋው ያምራል😂❤❤❤

  • @iftuu357
    @iftuu357 3 місяці тому

    Amboo geessuu dandesaa

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 3 місяці тому

    ወይ እኔማ ቤት ነው የማየው በጥራት የተሰራ ቤትን

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 3 місяці тому

    ክችን ካቢኔቷን ከፍ ሰፋ አድርጉት ቡፌኮ እየቀረ ነው እኔም እንደዛ ነው ማስበው ቡፌ ምገዛ አይመስለኝም ዛህማ ካላማረን በስተቀር

  • @ZinetAhmed-gl7eu
    @ZinetAhmed-gl7eu 3 місяці тому

    ጉድ ዛሬደሞ ማሜዘንድሄደህነው የቀረፅከው ገብሬል አከባቢ ጉድ

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 3 місяці тому

    ወይኔጀማልየህቴ ቤት መስሎኚ ጊራና

  • @user-sr7ln1mz4p
    @user-sr7ln1mz4p 3 місяці тому

    አትፋርዲባቸው እቃ ለነሱምንም ይሰራ አይመላቸውም ዲሮም ስለማያቁትነው ቤተሰብ

  • @meryembente1110
    @meryembente1110 2 місяці тому

    አልጋ ሰት ነው

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 3 місяці тому

    ስለ ስራ ልቀቅልን

  • @RabiaAhmed-ue7fk
    @RabiaAhmed-ue7fk 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd 3 місяці тому

    አይናችው።ይብረረ።እና ሀልጋ ቢሂድላችው።አይቆረጥም ።ምን ያድረጎ

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 3 місяці тому

    ስንት ነው ዋጋው ከነዋጋው አስቀምጥልን ቤቱስ ስንት ወሰደ😂