ይህን ቢድወ 10k ላይክ ታረጋችሁኝ 1000 እሪያል ሰዉየየ ሊሸልመኝ ነዉ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 892

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 3 місяці тому +230

    ለምድነዉ ግን በአረብ ሀገር ያለንን ዩቱበሮች የማታበረታቱን ተዉ ላይክ👍👍👍 ላይክ አድርጋችሁ ከምታልፋ ምናለ እግረመገዳቸሁን ብደምሩኝ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 3 місяці тому +4

      የኛ ሰው መቸ እደኛ ያሉትንያበረታታሉ ብለሽ ነው ❤❤ደመርኩሽ በርች

    • @عبدالمجيدالشهري-ج8ب
      @عبدالمجيدالشهري-ج8ب 3 місяці тому

      @@Tube-lv7sbdamirugne wedochiya

    • @sadayoutube7544
      @sadayoutube7544 3 місяці тому +1

      የኔም ጥያቄነው በቃ ሁሉም እኛን አሳድጎን እንደግ ነውጂ እስኪ እነሱን እንደማራቸውኳአይሉም ምደረ አመዳም ሁላ😂😂😂😂

    • @yebabo
      @yebabo 3 місяці тому +2

      የኔም ጥያቄ ነው ❕❕

    • @15kmarta
      @15kmarta 3 місяці тому

      ​@@Tube-lv7sbደምርኝ ውዴ

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 3 місяці тому +138

    ዳይ ወደ 30k🎉🎉🎉🎉ሥወዳችሁ የስደት ወድማችንን እናጠናክረው❤❤❤

  • @EmanAdem-e8z
    @EmanAdem-e8z 3 місяці тому +75

    ወላሂ አንድ ሰው ብቻ ማስገባት ብችል እኔ ብቻ አስገባህ ነበር 😢 አብሽር ወንድሜ

    • @Tube-ip9xt
      @Tube-ip9xt 3 місяці тому

      @@EmanAdem-e8z እስኪበቅንነትደምሪኝ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 3 місяці тому

      ​@Dadaደምሬሻለሁ🎉Tube225

    • @EmanAdem-e8z
      @EmanAdem-e8z 3 місяці тому

      @DadaTube225 እሽ ሀያቲ አንችም ደምሪኝ

    • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
      @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 3 місяці тому

      ደምረኝ ወድየ

    • @EmanAdem-e8z
      @EmanAdem-e8z 3 місяці тому +1

      @@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube እሽ ማማዬ

  • @Sad-x7r4e
    @Sad-x7r4e 3 місяці тому +75

    ወላሂ እናስገባው ዳይ ቅመሞችዬ❤❤❤❤

    • @GnJrj-m7b
      @GnJrj-m7b Місяць тому

      አልችልበትም 😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 3 місяці тому +66

    መተናል😂 ግን ምናለ እደነዚህ ያሉ የአረብአገር ልጆችን ብናበረታታ የሞቀ ወዳጂ ከምንሆን በማሪያም😢😢

  • @Hawa-p9b
    @Hawa-p9b 3 місяці тому +8

    አብሽሩ ያሲኖ እኔ ደስ እያለኝ ሠምቸ ጨርሸዉ አለሁ ላይክም አርጌ አለሁ

  • @ሠላምንእፋቂ
    @ሠላምንእፋቂ 3 місяці тому +49

    ወላሂ በዚህ ፊዶ 1000%ብገባ ደሥሥሥ ይለኛል ወድማችን ያሢኖ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @haya-c4l
      @haya-c4l 3 місяці тому

      🎉🎉🎉

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 3 місяці тому

      ​@DadaTube225ደምሬሻለሁ መልሽ❤

    • @aminathassen6428
      @aminathassen6428 2 місяці тому

      ​@DadaTube225ደምሬሻለሁ❤❤😅

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 3 місяці тому +5

    ምናለ ለቡታጅራ ዉሸታሙች ለተመልካች ክብር ለላችዉ ከማበረታታት እደዚህ በሰዉ ሀገር ለሚለፉ ሰዉችን ብናበረታታችዉ😔👍ባድሰዉ 10Kእኔብቻ ነበር የማደርግህ🥰

  • @fatumaseid8314
    @fatumaseid8314 3 місяці тому +41

    ላይኩንስ አረኩህ ሰብስክራይቡን እማይደገም ነገር😂

  • @JdjhdSuehs
    @JdjhdSuehs 9 днів тому +1

    ታዳ አንድ ብቻ ሆነ ላይኩ❤❤❤

  • @RabiahusenMahua
    @RabiahusenMahua 3 місяці тому +30

    ሠብ አደረኩህ ላይክም አደረኩህ በተረፈ ድንህን ተማር ወጣትነትህን ተጠቀምባት

  • @15kmarta
    @15kmarta 3 місяці тому +11

    ያስኖ አይዞክ የኔ የዋህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እደማይህ አልጠራጠርም❤🎉

  • @እማበዱአሽ-ገ6ኸ
    @እማበዱአሽ-ገ6ኸ 3 місяці тому +11

    የኔ ወድም ቢቻል እኔ ላይክ አድርጌ በተቀበልክ ደስ ይለኝ ነበር የሳቄ ምጭ 😂😂😂

  • @bintahmed
    @bintahmed 3 місяці тому +29

    ምናለ አድሰው ብቻ 1000kማስገባት ቢቻል ኑሮ ተመኘሁ ላተስል ወድሜ እኔብች ላይክ አርጌ ስጦታህ ይሰጥህ ነበር ቅመሞቸ ላይክ ሰብስክራይብ አርጉት ይደሰት የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ 🙆

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 місяці тому +17

    በሉ የመዳም ቅመሞች 10kላይክ አስገቡት

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube 3 місяці тому +13

    በርታልን የስደት ወንድማችን የኔ ከርታታ አበረታቱት ያጀመአ አረ ሼርርርር

  • @user-mf3sx8zk9
    @user-mf3sx8zk9 3 місяці тому +5

    ኧረ ሸር እናርግለት ማርያምን እደዚህ ስደተኛን ነዉ ማሳደግ ያለብን ስደትን ሰለምናዉቀዉ😢

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 3 місяці тому +26

    ያሥኖ እኔ ኡርአን ግሩብ 20ልጅችን አሥደርጋለሁ ይሸአላህ

  • @user-seada
    @user-seada 3 місяці тому +14

    ሸር አርጉለት ወላሂ እኔ አድርጌልሀለሁ አብሽር ወንድማችን በርታ😘😘😘😘

  • @Kairat45
    @Kairat45 3 місяці тому +10

    ያ እምትሳደበው ነገስ ከለለ ጥሩ ልጅ ነህ ጠንክር❤️❤️❤️❤️ላይክ

  • @JameelaSaeed-bc7hh
    @JameelaSaeed-bc7hh 3 місяці тому +2

    የኔ ወንድም አላህ ያግዝክ ማያልቅ እርዝቅ ይስጥክ ያረብ🤲

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወድማችን 🙏

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 3 місяці тому +13

    አርጊሀለው ብሩን ግን ብቻህን ብብላ ዋ ያላ እንሙላለት አይከፈልለት ላይክ አድርጉት

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 3 місяці тому +4

    ላይክ አድርጌለሁ ያሲኖ በርታ በፊት ቲክቶክ ላይ አውቅሀለሁ አሁን ላይ አልጠቀምም በዚህ ስለመጣህ ሰብስክራይብም አድርጌለሁ ዲንህንም ተማር በርታ አላህ ይርዳህ

  • @AsiaEndrs
    @AsiaEndrs 3 місяці тому +13

    ላይክ አድርጉት ቅመሞች አይከፈልበት እኳን ለሱ ለነሩታም ድራማ ታረጋላችሁ ያላ 👍👍👍

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg 3 місяці тому +18

    የኔ ወንድም አላህ ያግዝክ ማያልቅ እርዝቅ ይስጥክ ያረብ

  • @LuLu-c7j
    @LuLu-c7j 3 місяці тому +10

    የሣቅ ጎጆ ብሏል 😂 የሣቄምንጭ ያሢኖ በርታ ቅመሞችየ እናበረታታዉ ዳይ ወደ 50k 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @JameelaSaeed-bc7hh
    @JameelaSaeed-bc7hh 3 місяці тому +5

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽር ወድሜ ያሲን በርታ 🎉 ዳይ ቅመሞችዬ እናበረታታው👍👍👍👍✌️

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 3 місяці тому +23

    ሚስኪን ደስ ይበለው ሸር ላይክ ሰብ አርጉት ያሲኖ በርታ😂🎉🎉🎉😮😮

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 3 місяці тому +9

    እዳትወድቅ እራሥህን ይጠብቅህ ሥራ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 3 місяці тому +1

    ባባዬ በሻልኩ እኔ ብቻ ባስገባሁህ ደስ ባለኝ ❤❤❤ኧረ ለይኩለት❤

  • @ሞትህንሙተህአትጠብቀው
    @ሞትህንሙተህአትጠብቀው 3 місяці тому +15

    ችግሩ መደጋገም አለመቻሉ ቢቻል ኑሮ 👍👍👍👍👍👍

  • @MadinaAwol
    @MadinaAwol 2 місяці тому +1

    ያሲኖ፡ወላሂእንደትደስእንደምትለኝ፡ሁሌምደስተኛ፡ሁንልን፤ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tigaddealemo
    @Tigaddealemo 3 місяці тому +1

    ወየኔ እደት አድርጌ ላስገባህ በኔ ቢሆን መቶኪም ባስገባህ ደስስስስስስ የለኝ ነበር

  • @NewStr-ur7dz
    @NewStr-ur7dz 3 місяці тому +1

    የኔ ወላሂ በጣም አሳዘንከኝ ያረብ በኔም በጓደኛየም ስል ላይክ አድርጋለሁ ከዚህ በላይ ምን አደርግሀለሁ አላህ ከዚህ በላይ ይረዝቅህ አሳዘንከኝ የሰፈሬ ልጅ
    ስራ ፈልጉ እስኪ የማዳም ቅመሞች ወላሂ ከአመት በላይ ሆነኝ እርዚቄ ተዘጋ መሰል ዱአ አድርጉልኝ

  • @Hawi704
    @Hawi704 3 місяці тому +8

    አብሽር በርታ ወንድሜዋ ላይክ አርጉት አይከፈልበትም እናበረታታው ❤❤

  • @MadinaAwol
    @MadinaAwol 2 місяці тому +1

    አስርጊዜነውያደረኩህ🙊🙊🤣🤣🤣ጠንክርልን፡ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asiyayesuf
    @Asiyayesuf 3 місяці тому +1

    ስንት ጊዜ ላይክ ላድርግ ልህ👌👌👌👌

  • @Pnice-t4d
    @Pnice-t4d 3 місяці тому +22

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ያሤኖ ማሽአላህ ወድሜ በርታ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 3 місяці тому +4

    አብርሽ እሩታ ከማለት እዛካይ ሄደው አንተን ሰብ ቢያደርጉህምን አለበት አይዞህ በርታ

    • @Hawa-c3k
      @Hawa-c3k 3 місяці тому

      በጣም አበረታቱን

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 3 місяці тому +7

    ኢንሻአላህ እናሥገባሀለን አብሽር ግን የማሥቲካዋንነገር አደራ ክክክክክ

  • @HBML-v1b
    @HBML-v1b 3 місяці тому +2

    ምርያምን ላይከም ሰብስክሬይብም ብዙ እሚደርግ ቢሆን ብዬ ተመኘው ያሲኖ ዛሬ ገና ❤😂😂😂 ደግሞ ስታስቀኝ ፈታ ፈታ

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg 3 місяці тому +13

    በሁለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያረኩክ ላይክም አርጌካለው❤❤❤

  • @Saada98-zy5en
    @Saada98-zy5en 3 місяці тому

    ላይክ አርጌሀለሁ ማስቲካዉን አዘጋጅ ቃል ቃል ነዉ !!

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 3 місяці тому

    ማነዉ በስደት ጭንቅ የሚለዉ እናቴን እያመመኝ ሙሲሊሞች ዱአ ክርስቴያ በጸሎታችኹ አስቦኝ እናቴን ጤነዋን እንዲሰጥልኝ እናቴ የመኖሪዬ ተስፋዬ ናት ❤

  • @ዲኔቲዩብ
    @ዲኔቲዩብ 3 місяці тому +6

    እንኳን ደስ አለክ ስብ አድርጌሀለሁ ግን በልተህ ዝም እንዳትል አክባሩን እንጠብቃለን

  • @MedinaHassen-p4t
    @MedinaHassen-p4t 3 місяці тому +5

    ማሺአላህ አዲሪግለሁ በተረፈ በሪታ

  • @habibagh
    @habibagh 3 місяці тому +1

    በሁለት ስልኬነው ያረኩህ እኳን አተ ማንም በብራክ ድራማ የሚሰራብንም ሰው አርገናል እስኪ የመዳምቅመሞች ቻሌጅ ነው ሀ።ሁሉም የመዳም ቅመሞችን እናሳድጋቸው እኛንም እርስ በርሳችን እንበረታታ

  • @Jaynaba-bs4vw
    @Jaynaba-bs4vw 3 місяці тому +4

    ያገረልጅ,,ሁሌምነዉ,የማረገህ,🎉🎉አብሺር

  • @Uusheberavtvb
    @Uusheberavtvb 3 місяці тому +5

    ደረሸልሀለሁ በል ሰትሸለምም እድታሳየን 😮😮😮ሰብ እናርገው ቅመሞችየ❤❤😂

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 3 місяці тому

    ሀሀሀሀሀ ለአስር ሰው ሽር አድርጌልሀለሁ አይዞህ በርታልኝ ያገሬ ልጂ❤❤

  • @khanpk166
    @khanpk166 3 місяці тому +4

    አይዞህ ወንድም አለም በርታ ❤❤❤

  • @rbaba2649
    @rbaba2649 3 місяці тому +9

    አብሺር ትግባለህ👍👍👍

  • @asiyaali7261
    @asiyaali7261 3 місяці тому

    ላይክ አርጌያለሁ ያገሬ ልጅ እሺ ወድማችን 🎉🎉🎉🎉

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 3 місяці тому

    አብሽር በርታ ወንድሜዋ ላይክ አርጉት አይከፈልበትም እናበረታታዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SuriyaSultan-i4w
    @SuriyaSultan-i4w Місяць тому

    የሲኖ አብሽር እናራግሀላን ወድማችን በርታ ወለሂ❤😍😘😘😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @ሀቅንጅሰወችንአትከተሉየባ

    እኔም መዳም ልጀን ድሬ ከድግሱ ቡሀላ አይፎን እገዛልሻለሁ ብላኝ ከዛም ልጅቱ አገባች ወለደች ወፍ የለም ካርድም አገዛልኝም ልፋት ብቻ

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ 3 місяці тому +4

    እሺ እናረ ጋለን አላህ ይጠብቅህ መቸጠየቅን 😂😂😂 እኔ ባናና አልፈልግም ጠጠሩነን ከርሚላነዉ 😂😂😂

  • @KedijaAli-lt9kf
    @KedijaAli-lt9kf 3 місяці тому +14

    ማታ 6ስአት ላይ ልቀቅ ያሲኖ እይታ እዲኖረው

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 3 місяці тому

    አብሽሪ ወንድሜ የርዚቅህ ከሆነ አላህይወፍቅህ ተደስተህያሳየኝ በረታያገሬልጅ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ፍቅርንከእግዛብሔር
    @ፍቅርንከእግዛብሔር 3 місяці тому +1

    ቅመሞችየ ገባባበሉ 🎉 የሚሣደበው ከአጀቱ አደለም ሊያዝናናነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 3 місяці тому

    በርታ ወንድሜ ላይክ 👍👍👍እናርግለት ወዶች እኔ ወሬህ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂

  • @Asd3275-h6g
    @Asd3275-h6g 3 місяці тому +2

    ሰብስክራይብም ላይክም አረኩህ በርታ ወንድም

  • @ሠላምንእፋቂ
    @ሠላምንእፋቂ 3 місяці тому +2

    አደረኩህ ደሥ ይበልህ እሻአላህ ይሠጥል👍👍👍👍👍👍

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 3 місяці тому +1

    ያሲኖ በርታ ወንዲሜ ቅመሞችየ እረ አበረካቱት

  • @Habiba-m9k
    @Habiba-m9k 3 місяці тому +1

    አይዞህ ወዲሜ በርታ

  • @FjstbKfdi
    @FjstbKfdi 3 місяці тому +1

    እኔ ላምስት ሰዉ ሸርነረኩህ መድም በርታ😅😅😅🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 3 місяці тому +2

    ገና ዛሬ ላይክ አረኩህ ያላላላላላላላ በናት

  • @ggvj1398
    @ggvj1398 3 місяці тому +2

    ላይክም ሠብም አርጌሀለሁ ያሢኖ ወላሂ በርታልን

  • @HffHcjg
    @HffHcjg 3 місяці тому +2

    አብሽር ዳይ ወደ ታብ ታብ

  • @merdihussen
    @merdihussen 3 місяці тому

    ወላሂ ያሲኖ እንዴት እንዳሳቅከኝ አላህ ይርዳህ ያረብ ይሄን 1ሺ ነሲብህ ያርግልህ ያረብብብብብ የኔ ወንድም

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 3 місяці тому +1

    በሁለቱም ስልኬ ነዉ የምለይክህ😂😂አብሽር

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 3 місяці тому +2

    ቢቻል ሁሉንም ባደረኩልህ🎉🎉🎉🎉 የሚሠራ ሠው እወዳለሁ🎉🎉🎉🎉🎉ግን ደመወዝህ ሥት ነው😂😂😂😂😂ያሢኖ

  • @user-ux8xc1jg9r12
    @user-ux8xc1jg9r12 3 місяці тому +13

    ❤አብሽር ሞተናል ላተ ካልሆን

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww 3 місяці тому +4

    ኡአሊኩሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ❤❤❤አብሽር ያሲኖ የሳቄመጭ😊😊

  • @አልሀምዱሊላህ
    @አልሀምዱሊላህ 3 місяці тому +4

    ስንት ጊዜ ላይክ ላድግህ ያሲኖ ንገሩኝማ 😅😅😅😅😅😅

  • @theema4770
    @theema4770 3 місяці тому +2

    ያሢኖ የኔጀግና በርታ ❤

  • @MoSg-e8v
    @MoSg-e8v 3 місяці тому +1

    የኔ ዉድም ከሰብከዉ በለይ አለሀ ይዉፊቃ ጊን ህማት አዩንቢኜ ደዉዚ ሲትነዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Murshida.KadirShukre
    @Murshida.KadirShukre 3 місяці тому +4

    አብሽር እናደርጋለን😂😂😂😂😂

  • @MkyaMohammd
    @MkyaMohammd 3 місяці тому +1

    አይዞህ ወድሜ ❤❤

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 3 місяці тому +1

    ላይክ ላይክ ላይክ ልጅ ያሲንን👍👍👍

  • @በድርያበሽር
    @በድርያበሽር 3 місяці тому

    አብሽር እናስገባሀለን የመዳም ቅመሞች በሉ እናሳድገዉ እሱ ይጠቅመዋል እኛን አይጎዳንም የቡታድራን ዩቱበር 3 መቶ ሺ ደርሰዋል የኛን ቢጤ ልፋተኛ እናሳድግ አብሽርእናስገባሀለንየመዳምቅመሞችበሉእናሳድገዉእሱይጠቅመዋልእኛንአይጎዳንምየቡታድራንዩቱበር3መቶሺደርሰዋልየኛንቢጤልፋተኛእናሳድግወገን 🎉🎉

  • @TtYu-i2u
    @TtYu-i2u 3 місяці тому +1

    አሳዘከኝ ሰብ አደረኩህ አይዞህ በርታ

  • @SuriyaSultan-i4w
    @SuriyaSultan-i4w Місяць тому +1

    አራየማዳም ቅማሞች እኘም እርስበራሰችን ሰበስከራይብ እንዳራረግ ❤❤❤❤👍👍

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 3 місяці тому +4

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አብሽር አላህ ያግዝህ 🎉🎉🎉🎉

  • @Fatimaፋጢማወላጋ
    @Fatimaፋጢማወላጋ 3 місяці тому +10

    እሄልጀ ወላሂ ዘናነወ እሚየረገኝ❤❤❤የኔ ወንዴሜ😅😅

  • @seyad-ei5bn
    @seyad-ei5bn 3 місяці тому +2

    ጠክርእልኝ ወዲሜ

  • @used-uj2wk
    @used-uj2wk 3 місяці тому +2

    ሚስኪን ያስኖ የሳቄ ምጭ የምር እናስገባው ሸር ሸር በማድረግ እንተባበረው😢

  • @SARATubeqn5ws
    @SARATubeqn5ws 3 місяці тому

    ሤትዯዬ ብግን እርር አርጋኛለች የጇን እድታገኝ ዱአ አዳርጉኝ ብበቀላት ደሥ ባለኝ ግን ተበቃዪአሏህነዉ እና የሥራዋን ይሥጣት

  • @azizalkandri5761
    @azizalkandri5761 3 місяці тому

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እኔም ሰብ አሪጊሀለሁ በርታ ጠክር የስደትን ሂወት እኛ ያለንበት እናቀዋለን አተ ጠክር ሀገርም ገብተህ ለብዙወቹ ትተርፋለህ ብቻ ጠክር

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ 3 місяці тому

    ማሻአሏህ ምን ግዜው ሁለትሽ ምናምን ሁኗል አብሽሪ ያሲኖ እናዴርጋለን

  • @الحمدالله-و7ت
    @الحمدالله-و7ت 3 місяці тому +5

    Yene wondim woreh hulu yaskegal allah melak yehun rezek yakftleh

  • @ReemWolloywa
    @ReemWolloywa 3 місяці тому +1

    አይ ያሲኖ አብሽር እናርግህ አለን😂😂😂😂😂

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 3 місяці тому +10

    ወላሂ ያሲኖ በሁለት ስልኬ ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ

    • @MaryamM-o6s
      @MaryamM-o6s 3 місяці тому +1

      ጎበዝ የሰው ቅን

  • @عليعبده-د5ب9ش
    @عليعبده-د5ب9ش 3 місяці тому +2

    እባካችሁ እንድረስለት😂😂😂😂ሸርአርጉ እና 10k እናስገባው😂ቶለበሉ የኛልጆች

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 3 місяці тому

    ወላሂ ምን ነው 10ጀዋል በኖረኝ ላይክ ባደረኩህ በርታ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የስደት ወንድማችን

  • @امينةعبدالله-ب3ي
    @امينةعبدالله-ب3ي 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂አላህ ይጠብቅህ

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 місяці тому +1

    ቆይ አታቁበት ነው ወይስ ምቀኝናት ነው አራ sbscribe&like🙌አርጉት እነበራተታው በስደት የለ ወድመችን❤ብሩን ከሰጣህ አከውንት አስቃም.ጥልሀለው እናም ሼር አራግልሀለው😊

  • @FatimaFatima-v2l
    @FatimaFatima-v2l 3 місяці тому +1

    እኔ በሁለቱም ስልኬ ነው ያረኩህ በርታ ወንዲም❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mozaze
    @Mozaze 3 місяці тому +1

    ማሽ አላህ ኢንሻ አላህ ትሸለማለህ ❤