የካንሰር ተማሚዋ ፋጡማ ከዶ/ር አብይ ጋ ተገናኘች ዶ/ር አብይ ስለ ህክምና ሂደቱና ማድረግ ስለለባት ነገር በአንደበቱ የተናገረው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @Wollomedia2
    @Wollomedia2  Місяць тому +400

    ሁላችሁም ቪድዮን ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ የቻላችሁ ደሞ በእናቷ አካውንት እገዟት😢
    ንግድ ባንክ ስም አረጉ መኮንን አሰፋው
    1000385536287

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Місяць тому +4

      አላህ ይመርሽ ❤

    • @FbcVnzh
      @FbcVnzh Місяць тому +4

      መሸአላሕ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Місяць тому +7

      አህመድ በአሏህ ከጎኗ ሁንን😢😢😢

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube Місяць тому +8

      ይቅርታ የባንክ አካውንቷን ለአመኔታ እሷ ትናገር ህክምናውን ለማፋጠን ይረዳል እግዚአብሔር ይማርሽ እህት

    • @MlAs-j3c
      @MlAs-j3c Місяць тому +3

      አካዉንት ከስዋዉ አንደበት እንስማ😢

  • @Temrseid-lp8wg
    @Temrseid-lp8wg Місяць тому +524

    የሄን. ልጅ. አላህ. ቅኑን. መገድይምራዉ. ያረብ

    • @ZainabAwal
      @ZainabAwal Місяць тому +3

      አሚንንንን

    • @ያረብ-ኰ1ኸ
      @ያረብ-ኰ1ኸ Місяць тому

      @@Temrseid-lp8wg አሚን

    • @cgf8399
      @cgf8399 Місяць тому +8

      አሏህይምራዉ መልካምስዉነዉ

    • @rabyaa7059
      @rabyaa7059 Місяць тому +5

      አሚን ወላሂ መልካምነቱን ሳይ ሁልጊዜ እመኝለታለሁ

    • @zentemangstu4646
      @zentemangstu4646 Місяць тому +2

      ኢንሻአላህ ቅንነቱን ማድነቅ አለብን እደዚህ ያለ ሰው በዚህ ዘመን ማግኝት መታደል ነው

  • @sadaberayhun9045
    @sadaberayhun9045 Місяць тому +71

    አንዳንዴ ድንቅ ሰዎችን ማመስገኛ ቋንቋ ቃላት እናጣና በዝምታ የምናልፈው ነገርስ ❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማቺን

  • @حِكْمَةبِنْتِاَوَّلْ
    @حِكْمَةبِنْتِاَوَّلْ Місяць тому +214

    ያ አላህ እቺ ልጅ ዲና የማይባት ቀን ቂርብ አድርገው 😭😭😭

  • @Aynalem-z1e
    @Aynalem-z1e Місяць тому +11

    ስለአተ ለመናገረ ቃላት የለኝም እግዜአቤረ ይባረክህ ዘመንህ ሁሉ ይባለክ

  • @zinatt1303
    @zinatt1303 Місяць тому +3

    ወይኔ የልጁ ትህትና አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፋጡማዬ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ❤❤

  • @MedinaSeid-m9i
    @MedinaSeid-m9i Місяць тому +38

    ትህትናህ እራሱ በቂ ነው መሰሎችህን ያብዛልን

  • @Halima-y1v
    @Halima-y1v Місяць тому +93

    ለልጁ ቃል የለኝም አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

    • @zaintmuhammad1310
      @zaintmuhammad1310 Місяць тому

      ፈጡማየ አላህ ሙሉ አፈያሽን ይመልስልሽ ዶከተረ ፈጣሪ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ Місяць тому +106

    ወላሂ የዶክተሩ ቅንነት ኢቶጲያ ሀገራቺን እንዲህ አይነት ዶክተር አላትማለትነው ጥሩን ነገር ተመኘሁልህ❤❤❤❤❤❤

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד Місяць тому +15

    እድሜ ይስጥህ በጣም እንዳተ ያለ የህዝብ። ልጅ የህፃናት የነብስ አባት ነህ እና ይች ልጅ ደግሞ ምህረት ይስጥሽ አይዞሽ

  • @AaA-v1p6g
    @AaA-v1p6g Місяць тому

    ዶክተር አብይ አላህ እድሜናአ ጤና ይሰጥህ ያኑርልን ያረብ❤❤❤❤

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd Місяць тому +168

    ሙስሊሞች በድናችሁ ጠንክሩ ፈጡማ ማሻአላህ ጠንካራ ልጂናት በፈገግታ አልሀምዱሊላህ ስትል ሳያት የኢማን ጥንካሬዋን በጣም አደንኳት ያረብ የምታምኒው አላህ እድሜሽን ይቀጥልልሽ በደስታ አምነሽ ተቀብለሽ ስትስቂ ማየት ምንኛ ያስደንቃል

    • @እሙአብደላህ-ተ4ጘ
      @እሙአብደላህ-ተ4ጘ Місяць тому +1

      ወላሂ

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 Місяць тому

      Betam

    • @eezx7905
      @eezx7905 Місяць тому

      Betam🌹

    • @sofiytug2429
      @sofiytug2429 Місяць тому

      እኔም አስደምማኛለች በስዋ ቦታ ብንሆን አስቡት 😢

    • @Zainab123-m9t
      @Zainab123-m9t Місяць тому +1

      እሄ ሁሉ ህዝብ ሊረባረብላት የቻለው ከአላህ ጋር ባላት ቅርበት ነው ወላሂ በኢማኗ ጠካራ ልጅ ናት ማሻ አላህ

  • @HALIMASEID-r5k
    @HALIMASEID-r5k Місяць тому +66

    እኔኮ የሚገርመኝ እደዚህ ታማ ጥንካሬዋ አላህ ሰበቡን ያድርስልሽ ዶክተርዬ እድሜህ ይርዘም የኔ መልካም

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Місяць тому +108

    ዶ/ር አላህ ከክፉ ይጠብቅህ
    እህት ፋጡማ አላህ አፍያ ያድርግሽ

  • @መሪሾmerisho
    @መሪሾmerisho Місяць тому

    ያኢላሂ ወደጤናሽ ተመልሰሽ የምናይሽ ይሁን🎉🎉🎉

  • @TagYdh
    @TagYdh Місяць тому +1

    የዘመኑ ምርጥ ሰው ብየሀለሁ እመብርሀን ከዚህ በላይ እውቀት ደግነት ትጨምርልህ🙏😘😘😘😘😘

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe Місяць тому +97

    ኢንሻ አላህ ትድኒያለሺ እኔም እቅንጭላቴ ዉስጥ ተገኝቶብኝ አረቦቸ ከሳዉድ ዉጭ ወስደዉ አሳክመዉ አዳኑኝ ከአላህ በታች ቤተሰቦቸ በህልማችን አየንሺ ምን ሁነሻል እያሉ ሲያለቅሱ ናፍቃችሁ ነዉ እያልኩ ለማንም ሳልናገር ሱረቱል በቀራን በመቅራት ህክምናየን አጠናቅቄ አሁን በሙሉ ጤንነት እገኛለሁ አንድም ቀን ተሰምቶኝ አያዉቅም አልሀምዱሊላህ የሄ በሺታ ጀግና ሰዉ ይፈልጋል አብሺሪ አላህ በሙሉ አፊያሺ ይበሺርሺ

    • @FazelMuhammad-y8k
      @FazelMuhammad-y8k Місяць тому +11

      ማሻአላሕ አላሕ ጨርሦ ይማርሽ እነሡንምአላሕ ኸይር ጀዛቼዉን ይክፈላቼዉ

    • @abentweloywa9758
      @abentweloywa9758 Місяць тому

      ናሙና ማለት ባረበኝአ ምንማለትነዉ የምታቁ መልሱልኝ

    • @jamilaj-rs5pe
      @jamilaj-rs5pe Місяць тому

      @@abentweloywa9758 አይና عينة ይባላል እህቴ

    • @jamilaj-rs5pe
      @jamilaj-rs5pe Місяць тому +5

      @@FazelMuhammad-y8k አሚን አሚን አሚን እህቴ ያረብ በጀነት ቤታቸውን ይስራላቸዉ ደመወዜን ሳይቆርጡ አንድ ቀን የበታችነት ሳያሳዮኝ በራስ መተማመኔ እንዲጨምር አብሺሪ ብለዉ ነዉ ያሳከሙኝ አረቦቸ አላገቡም አሎለዱም አላህ በጀነት ይክፈላቸዉ ያረብ

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa Місяць тому

      እህቴ በውስጥ ነው ተላይ እኔም ህንሽየ ልስልስ ያለች ነገር አለች ቆዳየ ላይ በጣም ታቃጥለኛል. አጨምርም አይቀንስም

  • @BatyMamo
    @BatyMamo Місяць тому +46

    ዶክተረ አብይ ተባረክ አተ በእውቀትህ እኛ በገዘባችን እንተጋገዝ

  • @Tigest193
    @Tigest193 Місяць тому +57

    እኔስ አንጀቴን በላችኝ ማርያምን ውስጤ ተንሰፈሰፈ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ ዶክተር ላንተ ቃላት የለኝም ኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @NesenetGeremew
    @NesenetGeremew Місяць тому

    ድግል ማርያም እድሜና ጤና ይስጥክ የኔወንድም ክበር

  • @AbebechBelet
    @AbebechBelet Місяць тому +2

    እዴት ላመስግንህ ቃላት አጣሁልህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ዘመንህ ሁሉ የስኬት ዘመን ይሁንልህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf Місяць тому +151

    ፋጡማ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ዶ/ር አላህ ሂዳያ ይስጥህ::

    • @HayatAlemayehu-ix8nj
      @HayatAlemayehu-ix8nj Місяць тому

      አሚን አሚን

    • @FunnyTractor-fc4mb
      @FunnyTractor-fc4mb Місяць тому +4

      ኢዲያ ይስጥ ማለት ምድነው ባረበኛው ልብይስጥ ማለት ነው ለምን አልሽ

    • @HalimaSeid-j1v
      @HalimaSeid-j1v Місяць тому

      አሚን ያርብ

    • @hindiyamohammed9816
      @hindiyamohammed9816 Місяць тому

      እረ አይደለም ​@@FunnyTractor-fc4mb

    • @aminamoh619
      @aminamoh619 Місяць тому

      ለምን አርበኛ ካላወቅሺ ባማርኛ አመርቂውም

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ Місяць тому +40

    እውነት ጠካራናት ቀልጣፍምናት ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @lbabalbaba1114
    @lbabalbaba1114 Місяць тому +9

    አንተ በጣም ልዩ ነህ መሰሎችህን ያብዛልን ከክፋም ይጠብቅህ እውቀትም ይጨምርልህ

  • @ኡሙሁዘይፍ-ነ5የ
    @ኡሙሁዘይፍ-ነ5የ Місяць тому

    ጀዛካላሁ ከይርር ፋጡማዬ አላህ ያሽርህ

  • @HaymanotHaymanot-l2m
    @HaymanotHaymanot-l2m Місяць тому

    ፈጣሪይቅናሽ።አተም።መልካምሰውነህ።ከክፉይጠብቅህ

  • @መብራት-በ9ጰ
    @መብራት-በ9ጰ Місяць тому +76

    አንተ የተባረክ ሰው ቃል አጣሁልህ ❤ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ አመሰግንሀለሁ😢😢😢

    • @Ftmah-e8k
      @Ftmah-e8k Місяць тому

      😢😢🙏🙏

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Місяць тому +23

    ውይ አላህ በረካ ያድርግህ ብስሚላህ

  • @BiruktayitMasresha
    @BiruktayitMasresha Місяць тому +47

    😢😢😢😢😢እውነት እግዚአብሔር አምላክ ምሮሽ ማየት እፈልጋለሁ እመቤቴ ይቺን ምስኪን 😢😢😢😢😢😢ዳብሽልን እውነት የስደቷን መጨረሻ አሳምሪላት ሁላችንም በቻልነው እናግዝሻለን አይዞሽ እህቴ

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube Місяць тому +3

      እኔ በጣም አማርራለሁ በጣም ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ ለልጆቿ እናት አድርጋት😊

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia Місяць тому +1

      አሚንንንን😢😢😢ልዩዩ

    • @sofiytug2429
      @sofiytug2429 Місяць тому +2

      አሚን እህታችን እናመሰግናለን

  • @genettekilu8973
    @genettekilu8973 Місяць тому

    ጌታ ይድርስሽ

  • @foziyabintjemal8989
    @foziyabintjemal8989 Місяць тому

    አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ማሻ አላህ አስተዋይ ሰዉ ምርጥ ዶክተር አላህ ረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ Місяць тому +51

    የረብ ሰማይን ያለባላ ድጋፍ የዘረጋህ ጌታ የምድሩም ባለቤት ለፋጡማ የመረጥክላትን አንተ ታውቀዋለህ እና ያረብ እዝነትህን ለግሣት ያረብ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Місяць тому +33

    የምር ምርጥ ኢትጽያውያል ዶክተር ያተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @Fafifikir5
    @Fafifikir5 Місяць тому +34

    አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ ዶክተር አብይ አሏህ ኢዳያዉን ይስጥህ ፍጣሪ ይጠብቅህ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Місяць тому +13

    አላህ በጤና አይፈትነ 😢ፋጡማዬ ሙሉ በሙሉ ደህና ሁነሽ እንደምትመጪ በአላህ ተስፋ አደርጋለሁ 😢የዘወትር ምኞቴ ነው ዶክተር እንዳንተ ልብ ቅን የሆኑ ሰዎች ያብዛልን ሁሉም እንዳንተ ቅን ቢሆን ❤በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አብይ ፋጡማዬ በድጋሚ መልካም ዜናሽን ያሰማንአይዞሽ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdu266
    @abdu266 Місяць тому

    አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ አተም ዶክተርዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @redagizaw7187
    @redagizaw7187 Місяць тому +9

    ተባረክ የኔወንድም ታላቁ እግዚአብሄር አብሮህ ይስራ ።

  • @Sofia-z7y8o
    @Sofia-z7y8o Місяць тому +33

    አላህየዋ ዱአችንን ስማንና ይህችን ልጅ ማርልንያረቢ ያረሂሙ😢😢😢😢

  • @zehara5
    @zehara5 Місяць тому +15

    እድህ አይነት መልካም ሰው ፈጣሪ ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወድሜ 🙏🥰

  • @sameraaliumer6168
    @sameraaliumer6168 Місяць тому

    አላህ አፈያሽን ይመልስልሽ የኔ እህት. ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @genettekilu8973
    @genettekilu8973 Місяць тому

    ክበርልኝ ዶክተር አብይ❤

  • @FOZISEID-g7k
    @FOZISEID-g7k Місяць тому +58

    የኔ ውድ እህት አላህ ድነሽ የምናይሽ ያድርገን ያረብብ የኔ ከርታታ እህት ድነሽልን በደስታ የምናይሽ ያድርገን 😢😢😢

  • @bekalove3560
    @bekalove3560 Місяць тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እዳተ አይነት አይነቱ ያብዛልን

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ Місяць тому +14

    ይህን. መልካም ሰዉ. አላህ. ይጠብቀዉ

  • @SadaMohamed-d5d
    @SadaMohamed-d5d Місяць тому

    ያአላህ አላህ ያድናት አንተ አላህ ጋ ታድናታለህ አተ ጀግና ሰው ነህ❤❤❤❤

  • @NesiyaReshid
    @NesiyaReshid Місяць тому

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ አብሽሪ የኔ እነት ሁሉም የአላህ ውሰኔ ነው ዱአ አሪጊ

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook Місяць тому +23

    ዶ ር. አላህ ስትል እንዴት ነው የሚያምርብህ

  • @terhasmakibo7067
    @terhasmakibo7067 Місяць тому +30

    የጭንቅ አማላጇ ከልጇ ከወዳጇ ታማልድሽ የኔ ውድ 🙏🙏

  • @emusolhemn
    @emusolhemn Місяць тому +26

    አላህ ይሄን በሺታ እደ ኮረና ከምድረ ገጽ ያጥፋልን 😢እህቴ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ ያረብ ኅፈን ያድረግልሺ ይሄን በሺታ😢

  • @SeadaMahmmde-f8f
    @SeadaMahmmde-f8f Місяць тому +3

    አላህ ይርዳሽ ዶክተር ላንተ ቃላት ያለኝም መሠሎችህን ያብዛልን ነዉ የምለዉ

  • @naima7969
    @naima7969 Місяць тому

    ያተአይነቱን ያብዛልን ሠላምህ ይብዛ

  • @Fahizaawe
    @Fahizaawe Місяць тому +8

    እናመሰግናለን ዶክተር አቡይ

  • @NoraNoranora-x7m
    @NoraNoranora-x7m Місяць тому +7

    ቃል የለኝም ዶክተርዬ አላህ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰቦችህ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Місяць тому +17

    አላህ መዳኒቱን ያስገኝልሽ እህታችን

  • @FerdosAli-l3w
    @FerdosAli-l3w Місяць тому

    አሏህያሺርሺ

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي Місяць тому

    😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ ከጎንሽ ነን ከአላህ በታች ሰበብ እናደርሳለን

  • @SerkalmAsefa
    @SerkalmAsefa Місяць тому +5

    እግዚያብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ZeyinebBezabh
    @ZeyinebBezabh Місяць тому +16

    ወንድሜ ምንም ቃል የለኝም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንችም አላህ ያሽርሽ እህቴ

    • @Giggi-l2o
      @Giggi-l2o Місяць тому +2

      አመድ ቀጥተኛውን መንገድ ስለያዘ መሰለኝ በትህትና ዝቅ ብሎ የሚያገለግለው

    • @ቤተአምሓራራያ
      @ቤተአምሓራራያ Місяць тому

      ይሄን በጎነት ያገኘው ቀጥተኛው መንገድ ላይ ሥላለ ነው ማነሺ ገለቴ😏

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl Місяць тому +19

    እሷዋ የፍራችሁ ኦብርሽን ሁና እዳትበላሽ ነው ትክክል ናት የኔ ውድ እህት ሁላችሁም በፀሎት አስቧዋት😢😢😢😢😢

  • @Eshidehina
    @Eshidehina Місяць тому

    የኔ እህት አይዞሽ እንኳን አገርሽ ገባሽ ገንግዲህ ፈጣሪ ያውቃል አይዞሽከአላህ ተስፋ አይቆረጥም

  • @SofiTube-q1v
    @SofiTube-q1v Місяць тому

    ያረብ ያአሏህ ይችን ደካማባራህን ፋውሳት የኔናት አብሺሬ አሏህያፊኪ

  • @51333
    @51333 Місяць тому +6

    ወይኔ በእባዬ ታጠብኩኝ የዶክተሩን ትህትና ያስለቅሳል አላህ እድሜ ጤና የተቸገረምትረዳበት ሀብት አላህይለግስክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 Місяць тому +14

    ቢሥሚላ ምን አይነት ጨዋ ሠው ነክ አሏህ ሀያትህን ያቆይክክክክ❤❤❤

    • @مننززز-ل2غ
      @مننززز-ل2غ Місяць тому +1

      ዶ ር አላህ ያሠብከውን ያሳካልህ እህቴ አይዞሺ ትድናለሺ አላህ ወኪል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeZewdu-p4t
    @TsigeZewdu-p4t Місяць тому +3

    ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሳምርዉ የልጆቹሽ አምላክ ይርዳሽ አንተንም ከዚህም በላይ እዉቀቱን ይጨምርልህ ዶክተር !!!

  • @HayatAhmedl-yu3he
    @HayatAhmedl-yu3he Місяць тому

    የእኔ አህትዋ አሏህ ይረዳሽ የኔ ውድ በምን ቃል ገልግለፅሽ በጣም ጠንካራ ነሽ ኢን ሻ አሏህ ትድኝያለሽ ሀያት

  • @abuyusra7780
    @abuyusra7780 Місяць тому

    አብሽር አላህ ያግዝሽ

  • @ሉሊብ
    @ሉሊብ Місяць тому +10

    ወንድሜ ዶ /ር አብይ ምርጥ ሰው አላህ አንተን አይነት የብዛልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @KamlaAhmed-z3v
    @KamlaAhmed-z3v Місяць тому +10

    💔💔🥺🥺🥺🥺አቤት ያኢትዮ ዶክተሮች አቤት ተስፋ መስጠት አቦ አተንም አለህ ይጣብቂ መልካም ሰዉ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር አብይ እመብርሀን ከዚህም በላይ ትልቅ መልካምነትንና እዉቅናን ጨምራ ጨማምራ ትስጥህ እህታችን እግዚአብሔር ድነሽ ለማየት ያብቃን😢😢❤❤❤

  • @Moimina-y4b
    @Moimina-y4b Місяць тому +1

    የኔ ቆጆ ኢሻአላ ትድኒያለሽ አብሽሪ በአላህ አይቆረጥም❤❤❤❤

  • @زهرة-م6م
    @زهرة-م6م Місяць тому

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ዶክተር አብይ

  • @sofyasofya-j1n
    @sofyasofya-j1n Місяць тому +11

    እባካቹህ ሁላችንም ዱዓ እናድርግላት እና ልጁንም እናበረታታው እደዚህ ያለ ጥሩ ሠው እድያድግ እናድርገው

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 Місяць тому +8

    ሀቢቢቲ አላህ ይሽፊኪ ያአላህ ያአላህ አንተሻፊ
    ዶ ክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @AbHa-b4o
    @AbHa-b4o Місяць тому +17

    የኔ አምላክ የኔ ጌታ አላዛርን ከመቃብር ስሙን ጠርተህ ያስነሳህ ይህችንም እህቴን. ማራት😢

    • @WasKan-gc8rh
      @WasKan-gc8rh Місяць тому

      😮እ የተነሳ አለደ

    • @HdjdDjdj-e6p
      @HdjdDjdj-e6p Місяць тому

      😂

    • @FoziaDemissieBekele
      @FoziaDemissieBekele Місяць тому

      በስመአብ ሙስሊሞችኮ ግን በጣም ትገርማላችሁ እናንተ ለራሱ ካንሰሮች ናችሁ በማያገባችሁ የምትገቡ ውይ ​@@WasKan-gc8rh

    • @ሀያዕከኢማንነው
      @ሀያዕከኢማንነው Місяць тому +1

      😂😂😂​@@WasKan-gc8rh

    • @AbHa-b4o
      @AbHa-b4o Місяць тому

      @@WasKan-gc8rh እህቴ ሰው በሚያምነው መጸለይ ይችላል
      እና እንኳን የኛ እረቂቁ አምላክ ይቅርና እናንተም አምላክ አለን ትሉ የለ

  • @አቲካየ
    @አቲካየ Місяць тому

    የስደትመጨረሻው ህመምነው አላህ ይርዳሽ
    ዶክተርም እናመሰግናለን አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ አላህአይቸግረውም😥😥😥😥😥

  • @KenzaKenza-j3c
    @KenzaKenza-j3c Місяць тому

    አላህያግዝሺውዶ

  • @YeshiYeshi-m5n
    @YeshiYeshi-m5n Місяць тому +9

    አንተ ወንድሜ ልዬ ነህ እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅህ እህቴ ምህረቱን ይላክልሽ

    • @XabibaKadir
      @XabibaKadir Місяць тому

      ማሻአላህ❤❤❤

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata Місяць тому +3

    አፈር ልብላልሽ አግዛችኋለሁ አለች አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ዶክተርዬ ላንተ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ይስጥህ ድግል ማሪያም አደራሽን ይህችን ልጅ ጤና መልሰሽ አሳይኝ

  • @ابياولو
    @ابياولو Місяць тому +9

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እንደ አንተ አይነት አገር ወዳድ ለሙያው ታማኝ አላህ ያብዛልን

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg Місяць тому +2

    እፍ የኔ እህት ድግል ማርያም ትድረሥልሺ ፀበል ትግባ

  • @Nuria-m8h
    @Nuria-m8h Місяць тому +1

    መጀመርያ ዶክተር እናመሰግናለን ያረብ የልጅቾች እናት አላህ ያርግሽ ያረብ ያረብ ተሽሎሽ በሚድያ ወጥተሽ አላህ ያሳየን 🙏🙏🙏

  • @Ftmah-e8k
    @Ftmah-e8k Місяць тому +7

    😢😢እደት አርጌ ላመስግንህ ብቻ በዱንም ባከይራም የደስታ ኑሮ ይስጥህ ኑርልን እህቴ አችም አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ❤🙏🙏

  • @zmzmsaid3522
    @zmzmsaid3522 Місяць тому +7

    ደጉትር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ፋጣማ እትዋ አላህ ያድንሽ ኔዉድ አይዞሽ

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ

    እኔም የናቴ ልጅ የጡት ካሰር ታማሚ ነሽ ተባለች አኪም ቤት ላይ ግን መላ ቤተሠቦቼ ግራ ገባን ደሞም ከዚ በፊት መተት ተሠቶባት ነበር እሱ ወደ ከሰር እያሰየ ከሖነ ብለን ናዝሪት ቁራን ቤት እያመላለስዋት ነው በዱዋና በፀሎት አግዝዋት ወገኖቼ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @toybaaa668
    @toybaaa668 Місяць тому

    አላህ ይደርሰላት አንተንም እርጅም እደሚና ጤና ይሰጥልን ሽይአመት ኑርልን❤❤❤❤

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w Місяць тому

    እግዛብሔርሆይ፤በምህረትህ፥በቼርነትህአድናት፤አንችድነም፥የማይበትቀን፥ናፈቀኝ

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky Місяць тому +7

    አይገርምም ስላገኘችው ብቻ ደስታው አምላክ ጤናሽን ይመለስልሽ አተም አምላክ ይርዳህ እውቀቱም ጥበቡም የሡ ነውያ ያግዝህ እውይ መታደል

  • @Rahma-i1f
    @Rahma-i1f Місяць тому +8

    አላህ ያሽርሽ እህትነቴ ዶክተር አብይ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናችን

  • @hailegebrielassefa2579
    @hailegebrielassefa2579 Місяць тому +8

    የኔ ውድ አቦ ፈጣሪ ምህረት አድርግላት

    • @HisemMohammed
      @HisemMohammed Місяць тому

      አለህ የሰሽሪስ አለህ ካንቺ ይሁን

  • @አዚዛአሊ
    @አዚዛአሊ Місяць тому

    ያረብ ያአላህ እህታችን እረዳት ሙሉ ጤናዋን ስጣት።

  • @ሀሊማSalim
    @ሀሊማSalim Місяць тому

    ደግሰዉይቆይልን

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Місяць тому +30

    ያረቤ ወላሂ እኔ ማን ነኝ ብየ እራሴን እዲጠይቅ አደረገችኝ ይች ጀግና እህት አላህ ለታሪክ ያኑርሽ ያረቤ😥

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c Місяць тому +4

    ኣንተ መልካም ሰዉ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤እህቴ ኣንችም እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝሽ😢❤

  • @ወሎደሴቲዩብ
    @ወሎደሴቲዩብ Місяць тому +5

    ያረብ አላህ አፊያ ያድርግሽ የኔ ውድ ዶክተርየ ቅንነትክን በምን ልግለፀው የአላህ አላህየ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራክ ያረብ

  • @herutasfaw6724
    @herutasfaw6724 Місяць тому +2

    ድንግል ማሪያም ይችን ልጅ ማሪልን የኛንም ፀሎት ተቀበይን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NestanetHayle
    @NestanetHayle Місяць тому

    እግዚያብሔር ይርዳክ ዶ/ር አብይ

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube Місяць тому +8

    አላህ ይጠብቅህ ሙያህን አላህ ጨምሮ ይስጥህ ከነቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ የኢቶጵያ ወርቅ ነህ

  • @hdhd8426
    @hdhd8426 Місяць тому +3

    جزك لله خير يرب🌹🌹👍

  • @HayatHussen-vg7o
    @HayatHussen-vg7o Місяць тому +4

    የአላህ፣መድሀኒትንይላክልሽ. ኢሻአላህ ተስፍእንዳትቆርጪ ኢሻአላህ

  • @ZinetSeid-f8s
    @ZinetSeid-f8s Місяць тому +2

    አላህ ያሽርሽ ለልጆችስ ምትበቂያድርግኝ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ