Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 21

  • @MizanAlem-u8l
    @MizanAlem-u8l 6 місяців тому

    Yenes yene wud

  • @user-hira247
    @user-hira247 6 місяців тому

    ልገርሽ እማ ሁሌም የምፈችልኝ ትክክል ነው ለናቴ ነግርያት በጣም አደነቀችሽ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ ❤️ይህን ፍችልኝ የሆንች ላም ልትሞት ተዘቅዝቃ ሳያት ጡቷ ቡዙ ወተት ይዞ እሶ እደተዘቀዘቀች ቡዙ ወተት አለብሆት ጥጃዋ ሊጠባት ሲመጣ ወንድሜን ያዘው ገና ቡዙ አላት አልባታለሁ እሳካሁን ሳላየው እያልሁ ነቃሁ 🥰🥰🥰

  • @dawitgmaryam8126
    @dawitgmaryam8126 6 місяців тому

    አመሰግናለሁ መቅዲዬ መሪ እባው

  • @BerkneshBerknesh
    @BerkneshBerknesh 6 місяців тому

    ehete altafetalignim

  • @emabeetesheetu7143
    @emabeetesheetu7143 6 місяців тому

    Lela sew minster🕶️shin siebir bindinew???

  • @kokifkadu3737
    @kokifkadu3737 6 місяців тому

    ሰላም መቅዲ ወንድሜ ነው ያየው አይጥ እቤት ውስጥ ገብታ ሲመታት ነጭ ድመት ከውጭ መታ አይጡን ይዛው ጎረቤት ቤት ገባች ምን ይሆን❤❤❤

  • @aghaagha5903
    @aghaagha5903 6 місяців тому

    ሰላም መቅዲ እጣን ቤትውስጥ ማጨስ ምንድን ነው

  • @HadasAbreha-l5o
    @HadasAbreha-l5o 6 місяців тому

    ሰላም መቅዲ በህልሜ ልጄ ጭንቅላቱ ሙሉ ቁስል ወጥቶበት አየሁት

  • @SbelaSmay
    @SbelaSmay 6 місяців тому

    ሰላም መቅዲ በህልም በርሜል ምን ድነው ውስጥ ጤፍ የተፍጨ ነው ከፍቸ ሳይው ይፈላል ደንግጬ ከደንኩት እና ሸሽውት ሰለምትፍችልኝ። አመስግናልው

  • @TemaledegnAyele-cb5hv
    @TemaledegnAyele-cb5hv 6 місяців тому

    mekidiye, Behilime police bemekina wosido siyasiregn ayewu.

  • @Binyamsolomon-y3c
    @Binyamsolomon-y3c 6 місяців тому +1

    ሰላም መቅዲ በጣም ሕልም አለው በቀን በቀን በሚባል ደረጃ ደሞ ያየሁት ይለናል በሰላም ነው በሕልሜ በካሜራ ፎቶ ያነሳኛል በጣም ብዙ ፎቶ ግን አላውቀውም በተለያየ እስታዬል ሌላ ደሞ ከታዋቂ ሰዎች ጋራ ተደጋጋሚ አያለው አብራቸው ምግብ ስበላ በናትሽ ፍቺልኝ በማርያም

  • @HannahAssefa-nq2yu
    @HannahAssefa-nq2yu 6 місяців тому

    መቅድዬ ብዙ alefshigh እናም እሺ ልንገርሽ ፊቺልኝ ከጋደኝጋር ሰርግ ልንሄድ ብዙ መንደር ወስጥ ስንሄድ ብዙ ሰርግ አለ ነጭ የለበሱ ሰዎች ትንንሽ ልቾች አሉ ዘፈን ያለ ይመስለኛል እናም ግን ሰርጉን ሳንደርስ የጋደኛዬ ፀጉር ተተኩሶ ያምራል እናም ያነን ፀጉር ልስራው ብዬ ተቆስኩት ከዛም እሳ ሄደች ጥላኝ ከዛም wesha አየው በጣም ፈራው ሸሸዉት መቅድዬ በዛ ግን ንገረኝ

  • @emabeetesheetu7143
    @emabeetesheetu7143 6 місяців тому

    Be orominga bitsfi torgimalesh

  • @tituati6819
    @tituati6819 6 місяців тому

    ሰላም መቅዲ ሕልሙን ያየችዉ እህቴ ናት የአንዲት ሴት ገላዋን እህቴ ስታጥባት ነዉ ያየችው አመሰግናለሁ

  • @semariagetachew1826
    @semariagetachew1826 6 місяців тому

    እህቴ እኔ ለማላቀው ልጅ በኪሴ የተቆረጠ የስንዴ ድፎ ዳቦ በኪሴ ይዤ ልሰጠው ቤቱ እሄዳለው ከዛ ቤቱ ስገባ በጣም ብዙ ወንድ ጎደኞቹ አሉ እና ሠስጠጥ አሳፍሮኝ መልሼ ወደ ኪሴ እከተዋለው ከዛ ሁለት ቀያይ ህፃናት ወደኔ ይመጣሉ ከዛ አንዶን ይዜ ሳጫውታት ነው ያየሁት ..pls አትለፊኝ እህቴ ፍቺልኝ?

  • @HadasAbreha-l5o
    @HadasAbreha-l5o 6 місяців тому

    መቅዲ በህልሜ ካለሁበት ቤት ልቀይር ብየ ስሄድ ቤቱ ሳየው አይሆንም ሌባ ይገባል ። ስለዚ የመጀመሪያ ይሻላል ሰውየው ልንገረው ብየ ወደ ቤቱ ስሄድ አንድ ወጣት ቀይ ሴት እንጀራ እየጋገረች ነበር ቤት ልገባ ስል ቆይ ነይማ ብላኝ ወደ ውጭ እየውጣን አንቺ እኮ ጎበዝ ነሽ ክ መቶ 84 ሰኝቼሽ አለው አለቺኝ እና እኔ በውስጤ ያሰብኩት ሰውየው ክ ሴት ጋር እንደተኛ ነው የተረዳሁት ከዛ ነቃሁት ማለት የሁለቱ ቤት የአንድ ሰው ነዉ ይቅርታ አበዛሁት

  • @ሀሊማየ
    @ሀሊማየ 6 місяців тому

    ሰላም እህት ዛሬ ያየሁት የተጣላሁት ባሌ ፎቶ ይልክልኛል እራቁቱን ነዉ ሰዉነቱ ቆሳስሎል ሆዱ ሁላ ቆሳስሎል አሞት ነዉ እንደ እያልኩ ነቃሁ

  • @mihrethailu1800
    @mihrethailu1800 6 місяців тому

    እንዴት ነሽ መቅዲ :-ሰላም ነው ሕልሜ ስለመትፈችልኝ በቅድሜያ አመሰግናለሁ:: ዛሬ ያየሁት ሕልም የሆነ ባሕር ውስጥ ከ2 ሴቴች ጋር ገብተን እያዋኛን አንድኛዋ የድሮ ገዳኛየ ናት አሁንም አብረን ነን ያለነው አና እዚህ ነይ እንግባ ቢየ እንየ ነበረ የጋፋፋሃት እና አብረን ገባን ግን የገባነው ወንዝ ወይም ባሕር የሆነ ድፍርስ ነው ንጽሁ አይደለም እና በዛ ላይ አከባቢው በጣም የሆነ ነገር የሚሸት የሚያስጠላ ሽታ ነበረው እና ተሎ ብየ ወኝቼ ወጣሁ እና ምንድነው የሚስጠላ ሽታ አለው እኾ እያልኹኝ እንግራቸው አለሁ ለሴቶች እኔ ጋ የነበሩ ሴቶች ከዛ ለብሴ ሱሬ ነገር አየለበስኩ ነው የነቃሁት::

  • @DirrooBu
    @DirrooBu 6 місяців тому

    እንዳታልፈኝ አደራ ሰላም መቅዲ እንዴት ነሽ በህልሜ አሠሪየ ቲኬት ቆረጠችልኝ አምሳ ታኩል ነው የሚተጂ አለቸኝ እኔም ለሷ አሁን እኮ ስድስት ሰአት ሆነዋል አልኳት አሁን አይደለም ጠዋት ስድስት ሰአት ላይ አለችኝ እሺ ብዬ ሻንጣውን ያዘጋጀው ሻንጣዬን አዘጋጅቼ አልጨረስኩም አየር መንገድ ሰዓቱ ደረሰ አየር መንገድ ውስጥ ሆኖ ባለቤቴ ደውሎልኝ እዚህ አንቺ ስም ያጠርሮሽ ነው አልመጠሽም እንዲህ አለኝ እኔም የመጣው ነው አልኩ እኔ ግን እየሄድኩ አይደለም ቤት ውስጥ ነበርኩ ሻንጣዬን አዘጋጅቼ አልጨረስኩም በዛው አየር መንገድ ሰዓት ደረሰና ሄደ እኔም ሳሊድ ቀራው ምንድነው ፍቺልኝ የኔ ናት እኔ ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ 15 ቀን ብቻ ነው የቀረኝ አበዛሁብሽ ይቅርታ

  • @SbelaSmay
    @SbelaSmay 6 місяців тому

    ሰላም መቅዲ በህልም በርሜል ምን ድነው ውስጥ ጤፍ የተፍጨ ነው ከፍቸ ሳይው ይፈላል ደንግጬ ከደንኩት እና ሸሽውት ሰለምትፍችልኝ። አመስግናልው

  • @SbelaSmay
    @SbelaSmay 6 місяців тому

    ሰላም መቅዲ በህልም በርሜል ምን ድነው ውስጥ ጤፍ የተፍጨ ነው ከፍቸ ሳይው ይፈላል ደንግጬ ከደንኩት እና ሸሽውት ሰለምትፍችልኝ። አመስግናልው