ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ ። በአሰሪዋ የታገተችው ነብሰ ጡሯ የቤት ሰራተኛ የሚስት እህት መሆኗ ታወቀ !!...| ynser ayne | ዱካ ሾው/duka show

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 735

  • @yeabebaye9942
    @yeabebaye9942 Місяць тому +34

    ሁሉቱም አያስፈልግሁም ፈጣሪ ከነዚህ መርዞች ገላግሎሃል

  • @BayooshBayoosh
    @BayooshBayoosh Місяць тому +48

    ሁለቱንም ከሂወትህ አስወጣቸው ልጅህን በምትረዳው ምገድ እርዳው ያለሀጥያቱ. አትግደሉት. ግን እነሱ ጋር ከሆንክ በጣም ትጎዳለህ አስወጣ ከህወትህ ወድሜ

  • @UfG-p1s
    @UfG-p1s Місяць тому +53

    ምን አይነት ቤተሰብ ያሳደጋቸው. ክፍ ናችሁ

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 Місяць тому +29

    ጎበዝ ጀግና ክርሲቴያን ነህ በርታ ወንድሜ አባራቸው ሁለቱንም

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Місяць тому +33

    ልጁም ጥፋት የለውም ብቻ አላህ ልቦና ይስጣቸው ሚስት ጥፋተኛ ነሽ ካልወለድሽ ባልሽን ወልደህ አምጣ ብለሽ ማማከር ነበረብሽ ልጅ ካልወለድሽ የቲም አሳድጊ እህትሽም በትስማምችሁበት አላገኛሻትም

  • @umuhib
    @umuhib Місяць тому +42

    ሁለቱንም አባራቸው

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 Місяць тому +24

    ከሁለቱም ሴቶች እራቅ ልጁ ልጅህ ከሆነ በዉጪ እርዳ አረመኔዎች ናቸዉ💔💔💔💔💔💔💔

  • @eyrsezenebe
    @eyrsezenebe Місяць тому +22

    ሲጀመር እራሡን የሣተ ሠዉ መቼም ሊያስረግዝ አዬችልም ስለዚህ ልጅቷ ከሌላ ነዉ ያረገዘችዉ ጠክራችሁ ስሩ እዚህ ቤተሠብ ላይ ጋዜጠኛዉ በርታ ከዛም ይፍታቸዉ ሁለቱንም

  • @user-tm5ut8ud3k
    @user-tm5ut8ud3k Місяць тому +21

    ሦስት ጊዜነው የገደሉህ ወንድሜ ከነዚህ መሰሪ ሰዎች ውጣ አንዴ ተፈጥሯል ስትይ።በክብር አግብታ ያገባች ይመስል ያላባት ማሳደግ አልፈልግም ስትል አለማፈራቸ

  • @fozy514
    @fozy514 Місяць тому +22

    ሑለቱም ባለጌ. ነቸዉ. እሡንም. ይገሉታሌ ጨካኝ ነቸዉ

  • @zufantessam
    @zufantessam Місяць тому +15

    እቺ ባለጌ እንዳትወልጂ በላት ከንደዚህ አይነት በለጌ ጋር መዋለድ የለብህም ተንኮል ይዞ ፀበል እንደኔ ሃጢያት ይዛ ፀሎት አምላክስ እነዴት ይለመነናል

  • @abdurahmanmussa2484
    @abdurahmanmussa2484 Місяць тому +13

    ወንድሜ አንተ በጣም ጥሩ በሆነ ስዕብና ያደክ ሰው ነህ። ለቤት ሰራተኛህ እንደ ሰው ያለሄው ፍቅር በጎ አስተሳሰብ እንዲሁም ለትዳርህ ታማኝ የሆንክ ሰው ነህና ሴቶች በዝህ ምድር ላይ ከአጠገባችን አንድ አካል ሆነው ከእኛ ጋር የምኖሩ ዳብሎሶች ናቸውና ተረጋግተህ ወስን። በፍላጎትህ ያለደረከውን ልጅ በግድ ልጅ አድርገህ እንድትቀበል የምያደርግህ ሕግ የለም ።

  • @Aregash-gb8lb
    @Aregash-gb8lb Місяць тому +15

    በዚ ዘመን ማን ነው ሚታመን እንደኔ ቢሆን እግዚአብሄር ብቻ ታማኝ የማይካዳ❤

  • @AboAleath
    @AboAleath Місяць тому +26

    እኔ የምለው ታላቋ በታናሿ ሀሳብ ተስማምታ አይደል የገባችው. የህቷ ባል ጥሩ ስለሆነ መስተን ስለሚከባከብ አይታ ልጁ ግን በጣም ያስዝናል አሁን ያለህ አማራጭ ከሁለቱም ራቅ.

    • @15kmarta
      @15kmarta Місяць тому +1

      ደምርኝ ማሬ❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому

      ❤❤❤❤😢😢😢

    • @adis-c6r
      @adis-c6r Місяць тому +1

      ባለጌ ባለጌ ያሳደገሽ ደግሞ ስለምወደው ትላለች ልጁን ማስወረድ ነወ የሚገባው

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by Місяць тому +18

    ኤሬ እነኝ ከእግዚአብሔር ከህግም የተጣሉ ክፉዎች ናቸው።ሁለቱንም አባራቸው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Місяць тому +27

    ሁለቱንም አባረህ ኑር ኑሮህን

    • @senait2014
      @senait2014 Місяць тому +1

      ሁለቱም አላርፍ ካሉ ለህግ ያቅርባችዉ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 28 днів тому +3

    መአዛ ተብዬዋ ባለጌ ነሽ ክፍተቱን ተጠቅመሽ ልትረዳሽ የሞከረችዉን የእህትሽን ባል ለመንጠቅ
    የሰዉን ህይወት ለመንጠቅ መሞከርሽ ተስፋ ቢስ መሆንሽን ነዉ የሚያሳየዉ ባለጌ

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ Місяць тому +10

    ሄንዬ አንተ ትክክል እነዚ ማፈሪያዎች ናቸዉ ተዋቸዉ እነዚ ባለጌዎች ናቺዉ እሯበገብሬል ስም እህት ታማችች እፈሩ

  • @ggghhhhhj975
    @ggghhhhhj975 Місяць тому +12

    ጋዜጠኛዉ ለራሡ እንደነሡ ደነዝ ነገር ነዉ በዳይና ተበዳይ የማያዉቅ 😊

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Місяць тому +15

    የኔጀግና በርታልን አባ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Місяць тому +16

    ምን አይነት ክፉ ዘመን ነው የደረሥንበት።

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Місяць тому +22

    ጋዜጠኛው ደግሞ ለነሱ አታሰተባብል በጣም የሚያሰጠሉ እርካሸ ባለጌዋች ናቸው ልጁን አታሰጨንቀው የነሱ ይበቃዋል እነዚ ማሰጠያዋች ናቸው መራቅ አለበት ከነዚ ጋ አብሮ መኖር ሳይሆን ጉርብትናም አያሰፈልግም ከህይወቱ ውጡ ማሰጠያዋች

  • @addisderasa5985
    @addisderasa5985 Місяць тому +5

    ወይኔ አገሬ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም እግዚሆ አምላኬ😢😢😢

  • @TthCg
    @TthCg Місяць тому +5

    አላህ ይደርስልን ባልይው ምርጥ ባል ነው ሴቶች አፈር ብሎ ታመኖ በማይገኝበት ጀግና ተገኝ

  • @زينبمحمد-ه3ش7غ
    @زينبمحمد-ه3ش7غ Місяць тому +6

    ፈጣሪየ፣አንተጠብቀኝ፣እህትሽን፣አስወጥተሽ አንችልትቀመጪ፡ልጂበሆደ፣አለአስሬየ ሀጢያተኞች ደጋረጋችሁ እራስህን ጠብቅ ወንዲሜ

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Місяць тому +8

    አገኝ ምንም አይጠቅሙም አባረሕ የራስሕን ኑሮ ኑር።

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Місяць тому +30

    ሁላችንም ልቦና ይስጠን ከንቱ ትውልድ

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Місяць тому +7

    ወይኔ፣እነኚ፣መሥር፣ናቸዉ ፣ይቅርብህ፣ወድሜ፣፣ተጠቀቅ😢😢😢😢😢

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Місяць тому +73

    ሚስቱ በጣም በጣም መጥፎ ሴት ናት መጠንቀቅ አለበት

    • @Shewaye347
      @Shewaye347 Місяць тому +1

      በጣም

    • @Tigisttigist-jw9vz
      @Tigisttigist-jw9vz Місяць тому +1

      አሁንም አትተወውም 2ሴቶች መጥፎ ናቸው

    • @LakechMekonene
      @LakechMekonene 27 днів тому

      Blga ksasa news setwerem atferem nwereg

    • @OmorOmor-p3u
      @OmorOmor-p3u 26 днів тому

      ​@@Shewaye347😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሐ

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 Місяць тому +3

    እውነት ወንድሜ ባሀላችን አይደለም አንድ ልጅ አስርም ይሁን ከሌላ ትወልዳለህ ሁለቱንም አባራቸው በመቤቴ አንተ መልካም ስው ነህ እግዛብሄር ላንተ ያለችውን አስቀምጦልሀል ምንም የማይረቡ ቁሻሻ ናቸው ሀሳብህን እዳትቀይር አባራቸው

  • @senait2014
    @senait2014 Місяць тому +3

    እህትየዋ በጣም ባለጌ ናት ከሁሉ ይበልጥ

  • @SitiYassin
    @SitiYassin Місяць тому +10

    በርታ ከጎንህነን👍👍👍

    • @15kmarta
      @15kmarta Місяць тому

      ደምርኝ ውዴ❤

    • @SitiYassin
      @SitiYassin Місяць тому

      እሺ👍👍👍

  • @ESHETU-sl7uh
    @ESHETU-sl7uh Місяць тому +4

    ሄኖክ ምን አይነት የተባረከና ትዕግስትን ያደለው ሰው ነው

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 Місяць тому +3

    በዚ ዘመን ማን ነው ሚታመን 😢😢😢😢😢😢ምን አይነት ክፉ ዘመን ነው የደረሥንበት በእግዚአብሔር

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Місяць тому +8

    ሁለቱም አይሆኑትም በጣም ባለየዎች ናቸው ወንድ ጠፋ ወንድ ሁሉ አልቆ እሡ ብቻ ነው የቀረው በጣም በጣም ባለየዎች ናቸው

  • @HabteAlganesh-zb8rd
    @HabteAlganesh-zb8rd Місяць тому +8

    ልጁ፡ኡነቱ፡ነው፡ፈልጋ፡ስለ፡አረገጀጅ፡ራስዋ፡ታሳድገው፡ኡነቱ፡ነው፡

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Місяць тому +18

    ከነዚህ ሰዎች ራቅ ነገ ራሱን እንዳገድሉት። እነዚህ ሰዎች መጥፎ ናቸው አስተዳደግ የበደላቸው። ምስኪን ያሳዝናል

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 Місяць тому +5

    እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው?እህትማማቾች ጣውንታሞች ሆነው ሲቀመጡ ምን እያሰቡ ነው?ይህ መርገም ነው ቤተሰብ አሰዳቢዎች ለእናታቸው በሽታ ናቸው።

  • @BrhaneDinky
    @BrhaneDinky Місяць тому +4

    ለፖሊስ አመልክት ጋዜጠኛውም ለነሱ ነው የሚወግነው

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Місяць тому +4

    ኧረ ከነዚህ አይነት ቤት ብትወጣ ይሻላል

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u Місяць тому +11

    /ከሁለቱም እራቅ ምንም አይጠቅሙም ተዋቸዉ ወድሜ::

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Місяць тому +4

    የዚች ልጅ ድማፅ ብዙ ቦታ ነው የምሰማዉ በጣም ይገርማል 🙄🙄🙄

    • @OmuHabib
      @OmuHabib Місяць тому +1

      ምናልባት ትክክለኛ ድምፃቸውን እየ ቀየሩ እደሁ እጅ እኔም ሰምቸዋለሁ

  • @HAlimetReshid
    @HAlimetReshid 21 день тому +1

    ሄኖክ ጎበዝ ነህ ሁለቱንም አባር አላህ የተሻለችውን ይክስሃል ጠንክር

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 Місяць тому +5

    ምን ጉድ ነው ከአንድ እናት ማህፀን ወጣን እያሉ በግድ ልጅ አሳድግ ባለጌ ስዶች ነገ ለተወለደው ልጅ ምን ልትነግሩት ነው

  • @MelshMesfin
    @MelshMesfin Місяць тому +3

    ይኸን ያረገችው ለአንተ ብላነው ስለዚኸ እግዚአብሔር ያልሰጣት ምከንያት አለው እግዚአብሔር አይቀጣም ያዘገየበት ምከንያት አለው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +1

    በፊትም እንደዚህ ታሪክ ሰምቼ ነበር 😢😢😢😢 አሁንም ተደገመ ምነው ህዝቤ ተጨማለቀ

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Місяць тому +1

    ሔኖክ ምርጥ ሰው አይዞህ እኔም ሔኖክ እንዳለው ከእህቷ መሆኑ ትክክል አይደለም ግን ታሳዝናለች እህትየው ግን የሌላትን ልጅ ለምትፈልገው እህቷ ያላትን ባሏን ልትነጥቅ ተነሳች ያሳዝናል

  • @በረንታ
    @በረንታ Місяць тому +3

    ምን ማለት ይቻላል 😢😢😢😢😢😢

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue Місяць тому +2

    አሁን ልጅየሱከሁነ አረጋገጠ ልጃ ወሰደ ያሰድግ ከሁለት ይርራቅ አይን አውጣ ቤተሰብ እግዜወ ምን አይነት ዘመን መጣ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Місяць тому +5

    ሥራ ለሌላት ሴት ለምን አስፈለገ ሠራተኛ መጃጃል

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Місяць тому +3

    ምን ጉድ ናቹ ሁለታቹሁም አታስፈልጉም😢😢😢😢😢😢😢

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Місяць тому +2

    ወይ የፈጣሪ ስራ ደግሞ በድፍረት እግዚአብሔር ይህንን አያረግም ሲቀጥል ወንድ ልጅ እቃ ነው:: እዛው እደወጠኑት ጉዳቸውን እዛው ይወጡት ማፈሪያ ሁሉ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ Місяць тому +10

    በርታ ጀግና ነህ❤❤

  • @alemwoldeyoans6730
    @alemwoldeyoans6730 Місяць тому +1

    ወይ ዘንድሮ 8ሺ ደረሰ መሰለኝ መጠየቅ አለባቸው ልጆቹ ተባብረው ነዉ የደፈሩት

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Місяць тому +4

    ግን ይቺ ዲት ጉዲቷ ድምፅዋ በሌላ ቻናል ሠምተናታል አዲስ አልሆነቸብኝም

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc Місяць тому

      ትክክል ይሄ ሶስተኛ ጊዜዋ ነው

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Місяць тому +7

    እዉነቱ ነዉ ምናይነት ቤተሰብ ነዉ ያሳደጋቹ ባለጌዎች አኡዚብላህ

    • @SaSa-m2h9z
      @SaSa-m2h9z 7 днів тому

      ቤተሰብ አይሰደብም የእነሱ ጥፋት ነው

  • @IsraelBunni
    @IsraelBunni Місяць тому +2

    አንቴ ግን ዘርህ ይባረክ ተባረክክክክክክ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 23 дні тому

    ሁለቱንም. ለህግ. ማቅርብ. ነው በጣም ባለየና. አርመኔ. ጨካኞች አቦ አይቅናችሁ ወዲሜ ከሁለቱም እርቀህ. መኖር ነው ያለብህ. ጋዜጠኛው አይዞህ በርታልን. በተርፈ. እግዛብሄር ያግዝህ

  • @HANA-p1s
    @HANA-p1s Місяць тому +1

    አሳዳብ የሁኔ ትውልደ አግዚአብሔር ይቂር ይበላችሁ 😢😢😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому +1

    እህቶቼ የምትወዱትን ባላችሁን ላለማጣት ስትሉ የምትወስኑት ውሳኔ አይጠቅምም ጉዲፉቻ ብታሳድጉ ይመረጣል። የዚህ አይነቱ ስራ በማህበረስቡም አጸያፊ ነው

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n Місяць тому +1

    እህትየዋ ጉደኛ ናት ባልየውንም ልትወስድላት ነው ሄኖክ አስብበት በጣም አደገኞች ናቸው።

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Місяць тому +1

    በእዉነት እመቤቴ ማሪያም አምነህ የምትጠራት እመቤት ከነዚህ ሰዉ መሠል ጉዶች እጅህን ምዝዝ አርጋ ታዉጣህ

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y Місяць тому +1

    በጣም መልካም ሰው ነው ፈጣሪሺን ብትለመሰኝ ይሻል ነበር

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому

    እግዚአብሄር በፍጠሩ እዳይፀፀትብን እባካችሁ ተንኮል ይብቃ በፈጣሪ እቅድ እጂ በእኛ እቅድ አንድ ቀንም።ውለን አድረንም አናውቅም እና መሀንም ብትሆኚ ፅናት ቢኖርሺ ፈጣሪን በጸሎት ብትጠይቂ ይስጥሻል እህቴ ንስሀ ገቢ ሁሉንም ያስተካክልልሻል❤

  • @Simpleartdrawingghhujfjhh
    @Simpleartdrawingghhujfjhh Місяць тому +1

    በመጮሕ እውነት አይገኝም እኔ አደተረዳሁት አተን ላለማጣት ነው ትወደሐለች ብትለያይም በይቅታ አርገው ሰው እኮናት ብዙ አትፍረድ ተረጋጋ።

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Місяць тому +1

    ሌላ ታሪክ ሰምቻለው ሰራተኛ ብለው ያሳገባች በራሳ ላይ መጣችባት

  • @yeromewnetu4565
    @yeromewnetu4565 Місяць тому +1

    ከክርስትና ህይወት የወጣ ስራ ሁለታችሁም ሴቶች ድንጋይ ራሶች ናችሁ የኔ ልጅ አንተ ራስህን ጠብቅ ከነእሱ ራቅ

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube Місяць тому +6

    ሠላም ያሠማን ኸይረ ያሰማን

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Місяць тому +1

    ከነዚህ ስዎች እራቅ ልጁ እውነቱን ነው።

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነው

    በጠም ስህተት ነዉ ያድርግሽው እህት ትብይ በጠም ጥፍት ነው ያድርግሽው በእውነት እግዚአብሔር ያሚውድው ነገር እያድልም እሽ ትልቅ ጥፍት ነው

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 Місяць тому +1

    በጣም ያሳዝናል ሰው በሰው ላይ እንደዚህ አይነት ጭካኔ መፈፀም ለምን አስፈለገ ይገርማል ይሁንና እነዚህ ሁለት ሴቶች በጭራሽ ከሂወትህ አስወጥተህ ነው መኖር ያለብህ እውነት በትክክል ልጁ ያንተ ከሆነ በ ዲኤኔ ይለይ በውጪ መርዳት ትችላለህ ግዴታ የለብህም አግብቶ የመኖር እነዚህ የባሰ በቀል ሊበቀሉህ ይችላሉ ተጠንቀቅ

  • @SaseiAbebe
    @SaseiAbebe Місяць тому +5

    ሜሥትዮዋ እፈሬ የሠይጣን ሠራ ነው የሠራሽው ።ልብ ይሥጥሽ?

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y Місяць тому +1

    በለቤቱ በጣም መልካም ሰው ነው እንዳትቀበላት ተንኮለኞ

  • @newuser4534
    @newuser4534 23 дні тому

    ላተ የምትገባክ መፍሳውይ እሴት ነች ፍር እግዚአብሔር ያላት እሴት አግባ አተ ጎበዝ ክርሲቲን ነክ

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko Місяць тому +4

    ምን አይነት አስተሳሰብ ነው በስመአብ

  • @ganat12345
    @ganat12345 Місяць тому +2

    ወንድሜ,እነዚህ,ክፉናቸው,እራስህን,ጠብቅ,ልጁን,በውጪ,እርዳው,ከእግዚአብሔር,ታገኛለህ

  • @asegedechatumo6078
    @asegedechatumo6078 Місяць тому +3

    ለላ ቦታ ስምቻለው እንደዚህ ዕይነት ጉድ በሉ በሉ 😢😢😢😢😢

  • @ebatiyo-g7b
    @ebatiyo-g7b Місяць тому +1

    ደንቺ እባብ ነሽ እግዚአብሔር መሃን ያደረገሽ በምክንያት ነው ለምን ማጭበርበር አስፈለገ። ልጁም የእሱ ላይሆን ይችላል።

  • @TerezaWeldu
    @TerezaWeldu Місяць тому +1

    It's really good design. Bro. G

  • @Helen-e1j
    @Helen-e1j Місяць тому

    ሚስት ተሳስተሻል ከዉጭ ወልዶ ማምጣት ይችላል ደሞ ልጅ የእግዘብሔር ስጦታ ነዉ በፀሎት ሊሰጥሽ ይችላል ጸጣሪ

  • @ענתטמנו-ו9י
    @ענתטמנו-ו9י Місяць тому

    ሄኖክ በትክክል ነው እሴቶች ግን በጣም ተሳስታችኋል ከህትሽ እዴት እድያስረግዛት ፈቀድሽለት በጣም አስቀያሚ ስራ ነው ያረጋችሁት ምንአልባት ከዉጭ ሊያስረግዝ ቢችል ምናልባት ትርጉም ሊኖረዉ ይችላል

  • @MezegebeAyalewe
    @MezegebeAyalewe Місяць тому +1

    ሄኖክየ አዞኝ ተረጋጋ እግዛቢሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Місяць тому +8

    ያማል

  • @MissayeYimer
    @MissayeYimer 29 днів тому

    ወንዲሜ በጣም ያሳዝናል ከህቴ ጋር ነው ያደጉት የህቴም እናቴናት የህቴ ባለቤት አባቴ ነው በጣም ያሳዝናል እና ጥናቱን ይስጥህ

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l Місяць тому +1

    ድራማነው አትመኑ ሚስትተብየዋ ስንትግዜትቀርባለቺውሸት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @فاطمةحسين-ر4ت
      @فاطمةحسين-ر4ت Місяць тому

      እኔም እሄ ደምጥ አደስ አልሆነብኝም😂😂😂😂😂

  • @LeteberhanMesfin
    @LeteberhanMesfin 27 днів тому

    አይዞህ ጌታየ ሁለቱም አባርር አትበሳጭ እነዚህ ኢትዮጵያዉያን አይደሉም ባህላችን ያበላሹ ናቸዉ

  • @hadastek4713
    @hadastek4713 Місяць тому +2

    Ewnetun new yaleflagotu endegena kemistu eht

  • @GenatMitku
    @GenatMitku Місяць тому +1

    ምን አይነት መሐትነውያመጡብን ሁለቱምደም አባራቸው ካልሆነም ከሚስትህ ይቅር ተባብለህ ልጁንውሰድና አሳድግ ሚስትህ ትወድሀለችማሀን ብትሆንም ከማደጉውሰዱ እህትየው ከመሀል ውጭላቸው ተቆራጭ አርግላት እንዳታገባት

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 26 днів тому +1

    ከሁለቱም ሴቶች ራቅ፡፡ልጁንም ያንተ መሆኑን በህክምና አረጋግጠህ ከሆነ በውጪ እርዳ፡፡የሰሩት ወንጀል ነው፡፡ሁለቱም ሴቶች እፍረተቢሶች ፈጣጣዎች፣መሃይሞች፣ከተዘሩ ያልታረሙ፣ ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌላቸው ከእምነትም ከባህልም ያፈነገጡ እርካሾች ናቸው። ባልየው ንግግርህ ስብእናህ፣ አስተሳሰብህ በጥሩ ቤተሰብ እንዳደክ ይመሰክራል፡፡ ለማመን የሚከብድ ወጥመድ ውስጥ ከተው ልብህን ሰብረውታል፡፡ጥፋትህ ማንነቷን ሳታውቅ ቤተሰብ ይኑራት አይኑራት ሳታረጋግጥ በፍቅር አይንህንም ልብህንም ከድነህ በትዳር መተሳሰርህ ነው፡፡እመነኝ እግዚአብሔር በመልካም ሴት ይክስሃል ብሮ፡፡

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa9518 Місяць тому +3

    Qoshashoota waqayoo sinaa salpisuu abboo umataa samuu qabanee yaa rabbii umataa qomaxaa kana nuura kassii😢😢😢biyyaa ajjesaani 😖😖😖😖

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Місяць тому +3

    መልካም ንግግር ሦደቃነዉ ብለዋል ❤ረሡል ሠለላሁአለይሂ ወሠለም🎉ተቻላችሁ ጥሩ ተናገሩ አለበለዚያ ዝም❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n Місяць тому +1

    ወይ ጊዜ ምን አይነት ጉድ ነው። ሁለቱም ወደ አገራቸው ይሸኙ።

  • @MekdesTesfaye-y1f
    @MekdesTesfaye-y1f Місяць тому +2

    ቤተክርስቲያን እየተመላለሽ ኦርቶዶክስ እንደማትፈቅድ 7 ትውልድ እንደሚባል አታቂም የገዛ ባልሽ እህትሽ ጋር እንዲተኛ ማረግስ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @SebleAbay-pe4yp
    @SebleAbay-pe4yp Місяць тому +2

    ሴትነቴን ጠላሁት

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x Місяць тому +2

    መስገደድአትቹሉም ምክንያቱም መጠ¶ጥ አደነዝዛቹህ ከእትሽ ጋር እንዲተኛ አድርጋቹት በህግም ቢሆን አይፈቀድም 41:52

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ Місяць тому +39

    ላይክ አርጉ እናሳድገው

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa Місяць тому +1

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ

  • @CheerfulDancing-px1pf
    @CheerfulDancing-px1pf Місяць тому +5

    የተመታ ትውልድ 🤔🤔🤔

  • @HAlimetReshid
    @HAlimetReshid 21 день тому

    ጎበዝ ጠንካራ ነህ በርታ ሁለቱንም አባራቸው

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому

    ወንድሜ እውነት ነው ተበድልሀል ግን ይቅር መባባል መልካም ነው። ሁላችን በየቤታችን ስይጣን በተለያየ መልኩ ነው እሚፈትነን እናም ለኩፉ መንፈስ እጂ መስጠት ይሆናል ይቅር አለማለት