ደብረጽዮን ለፋኖ ጥያቄ አቀረቡ? | በሕወሓት ጉባኤ የቀረበው አደገኛ ሰነድ | ሕወሓት እንዳሁኑ ተሰነጣጥቆ አያውቅም… | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 53

  • @DemlieAyalew-yl5cp
    @DemlieAyalew-yl5cp 25 днів тому +6

    በትክክል ህወሃት ቀጣይ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ታርቆ ከፉኖ ጋር ሁኖ ታሪክ ይሠራል

  • @UmarHussen-jb4zw
    @UmarHussen-jb4zw 26 днів тому +8

    ይህ የብልፅግና ሚድያ ነው ንቃ

    • @abderehmanabdeselam7721
      @abderehmanabdeselam7721 24 дні тому

      አወ በመላኩ አለበል የሚመራ ነው የፌደራል መንግስት ጥርስ አልባ ጥጃ ነው ህወህት ጀግና ነው አንጃ ማለት አንተ ነህ ስለ ራስህ እሰብ

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 25 днів тому +1

    ህወሓት የራሱን ስብሰባ ማድረጉ መብት ነው። ነባሩ ህወሓትም ህጋዊ መሆን ግዴታ ነው። የፌደራል መንግሥቱን ህግ ህወሓት ያክብር ስትል ህጋዊነቱን አረጋገጥክ ማለት ነው። የሌለ ህወሓት ህግ ሊያከብር አይችልም።የፕሪቶሪያ ስምምነት ህወሀትን ማወቅ ግድ ይላል።

  • @gezahegnhaile2928
    @gezahegnhaile2928 25 днів тому +1

    አማኑኤል ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው! በርታ ግፋበት

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 26 днів тому +3

    እኔ የነዚህ ሰዎች ነገር ምኑም አይጥመኝም። ሲጀመር እንኩዋን ለሌላው ህዝብ ህዝባችን ለሚሉትም የትግራይ ህዝብ ምንም ሀዘኔታና ደንታ የሌላቸው መሆናቸውን በተደጋጋሚ አሳይተውናል።ሌላው ቀርቶ አፈር በልተው፣ ደምተው ፣ህይወታቸውን ገብረው ወያኔን ለስልጣን ያበቁትን ታጋዮች እንኩዋ እንደ ሰባራ እቃ አውጥተው ሲጥሉዋቸው ፣ የተለየ ሀሳብ ያቀረቡትን ወይም የተቃወሙዋቸውን የትግል ጉዋዶቻቸውን አሳደው ሲያጠፉአቸው ምንም ይሉኝታ የማይሰማቸው ናቸው። እነሱ የምያሳስባቸው ስልጣናቸው ብቻ ነው።

  • @wubshetmolla3852
    @wubshetmolla3852 25 днів тому +1

    አንፈልጋቸዉም ወደዛዉ ይጥፉ ደም ሻዕብያ ደህና ጀምሮልናል ጨርሰን እናጠፋቸዋለን ለትግራይ ሌላ አዲስ አመራር ፓርቲ መምጣት አለበት ህዉሀት ክርሚናሎች ናቸዉ አያስፈልጉም ሲሆን ለፍርድ መቅረብ ነበረባቸዉ

  • @shimelisAsfaw
    @shimelisAsfaw 26 днів тому +2

    2013 ህውሀት እኛን በሚያደርገው ድርጊት ስንቃጠል ነበር፤አሁን ግን በሚያደርገው ድርጊት እናንተስትቃጠሉ እኛደስተኞችነን፡የፕሪቶሪያ ስምምነት አደናቃፊ እያላችሁ አዲስ ፍቅር ይዟችሁ ነበር፡ህወሀት የመጨረሻውን ቁማር ድብን አድርጋ ትበላዋለች

  • @FesehaAyalew-dj8bh
    @FesehaAyalew-dj8bh 26 днів тому +1

    በእውነት የሚቀርብ ጥያቄ

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 25 днів тому +1

    ገበረ ፂወን እሚያረገዉን ያዉቃል ከፋኖ ጋር ሆነህ ሀገራችንን እናድን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-zl4op5dc6j
    @user-zl4op5dc6j 26 днів тому +2

    ሀይ አማን ላነተ መነገር አላዋቄ //?? እዳያሥብለኝና፣ እስኪ ማነ ይናገር የነበር ማነ ያርዳ. የቀበር።።እስኪ መጃጃል ካልሆነብን ሕዋት ናት. የምትስንጠቅ ፣ህዋት ናት የምትክፍእፍል. ሤራቸእው ነገ የምናየእው ነእው።መቼም አያድእርጎትም።

  • @GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr
    @GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr 26 днів тому +2

    ወይ አብይ ምን አይነት እስስት ነው ግን ሰይጣን አይገልጸውም እንዳለ ፋኖን ለ2 TPlF ለ2 ምን አይነት እርግማን ነው ግን😥😥😥😥

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 24 дні тому

    ህወሃት ያለፈበትን ታሬክ እንደ ማታቁት ውይይታችሁ ምስክር ነው ተከፍሎ ሊከራከር ይችላን ግን አይገዳደለም ማረግ የሚፈልጉትን የሚያረጉ ጀግኖች ናቸው

  • @etefietsegaw8940
    @etefietsegaw8940 26 днів тому +1

    ሹኩቻው አይቀጥልም ከቀጠለም ደጺ በእፍታ በደቂቃ ውስጥ ይበታትነዋል። የጌቾ ጊዜያዊ መንግስት ከባለፈው ጊዜ ከነበረው ጊዜያዊ መንግስት የተለየ አይሆንም

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 26 днів тому +1

    ለህዋሀት ይህን ያክል ጫጫታና ጭንቀት ግርም ይለኛል። መፍቀሬ ክፋት እና ህዋሀቶች አገርና ዓለም አቀፍ ገመና።

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 25 днів тому +1

    የOPDO አላማ የTPLF እውቅና ለ ጌታቸው ከሀዲ ቡድን ሰጥቶ ማበጣበጥ ነው።

  • @AbdiReru
    @AbdiReru 23 дні тому

    አማንግንትንታኔወቹይመቹኛል

  • @kaloztube2005
    @kaloztube2005 26 днів тому

    አማን ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija 25 днів тому +1

    "አንቺው ታመጪ አንቺው ታሮጪ" ጠያቂው ሊያወያይ ቀርቦ ራሱ ጠይቆ ራሱ መልስ ይሰጣል ዘይገርም

    • @AberraChekol-qg4rc
      @AberraChekol-qg4rc 19 днів тому

      ዝግጅቱ ውይይት/ጉዳዩን ለአድማጫቸው ማብራራት እንጅ ቃለመጠይቅ አይደለምና በዚህ መልኩ ተረዳው

  • @abuwube2995
    @abuwube2995 26 днів тому

    Aman great analysis !!!

  • @amanuelkidane168
    @amanuelkidane168 24 дні тому

    አትዮጵያ ያለ ፍላጎት ህዝቦች ዋ የቆመች ሃገርናት መበታተን አይቻለም ወይ?

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 25 днів тому +2

    በአካልም ፓለቲካልም የወደቁ ናቸው ትግሬወቹ
    ህዝቡ አሁን ተንቤነኝ. አክሱም ነኝ እደርታነኝ.
    ሳሆነኝ. ኩናማነኝ. እያለ እየሰማህ ይህ ማለት ሀምሳመት በትርክት እና ፓለቲካል ትግሬ ሁኖ የነበር ነው
    በምን ለየው ተንቤና እደርታው ቆላተንቤን. ውጊያ ላይ. የአድዋን ትግሬ ፋሺሺት ሊያድን እረግፉል እራሱም ህዝቡ ፋሺሺት ስለሆነ ምክንያት ፋሺሺት እነት በትርክት ከላይ ወደታች የምትጭነው ሀሰት ክህደት ነው
    ይህ ህዝብ መላው የኢትዮጵያ እዲያውቀው ያወቀው በአማራእና አፉር ወረራ ሲያደትጉ አሩ
    ከምግብ እቃ ዘርፍ ደፈሩ. ሰው እና እስሳው ይሁን ዛፉ አማራ ሆነባቸው. ይህን የሰራ ወራሪ ግን አልተመለሰም ከንፉሮ ጥሬ ነው
    ኦሮሞውም ተመሳሳይ ነው ወራሪ ክፉ ዳቢሎስ የሚነዳው ሁሉ ።
    ነጩ አስቀምጦት አብይ ሀመድን እማ ከጠላው ይሁን ተነስ ካለው ቆየእኮ
    ሰውየው. አይነሳም ወሮበላነው. በይፉነው የገጠመ የሚያጭ በረብርም. ይልቁን. የሚለቀው ግባሩ. ተፈልጦነው
    እነዘመነ ከነኩባንያቸው ትግሬን እደሚናፉቁት እና ከነገዱ ተልኮ ከወሰዱት. እርሳቸውም አገውና ምርኮ ኛው. ዘመነ እደነገረን. ተቀናጂቶ የብሀርዳር አለቃ መሆን አብይ በስንት ተነስቶ ሀጎስ ወይም ጂዋር. አይሸሹም ዞር አለ. በአዲስ. የአማራን ትዝብ መፉጀት. አሁንም የሚሰሩት ይህ ነው
    ወታደር ሲያዮ. እደጁላ ምርኮ ኛው. መበርገግ ነው የወጣው ድምፅ ይሄ ነው የሰማነው እፈራለው እገደላለው ይህ እውነትም ኩሺ ነው አማራ የሚልህ በረከትም አዲሱ ለገሰም
    አገኝውም
    ገዱ
    ተመስገን
    ይልቃል
    ቀዳውጣም ነበሩ. ጠላት እና ሌላ ስለሆኑ. አይሞትም ደሙም ሞቱን አያስደነግጣቸውም. እውነት ይህ ነው
    ይልቁን አማራው ህዝብ በፍጥነት ከገባው አሮንቆ እዲወጣ ጠላት የታወቀው ቀላል ነው
    ከዚህ በፊት እደሆነው አይሆንም. ድባቅ ይመታል ሞራሉም ላሺቆል. ይወጣል. የቀረው ወዶም ተገዶም ።
    ደብረአይጥ. ጌታውን የተማመነች ሁና
    ፋኖ የምትልህ ዘመነን አስረስ ምሬነው. ማርሸትን ዳግማዊ. አገኝው እና ይርዳው ጤናው ሁኖ የመጣ. አፉሮነው ደም እየጮህበት ።
    ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ በገፉ ለምታልቀው ይሁን ለፋኖው አርበኛው ሁሉ
    እውነቱን አውቆ ላብ ደሙን አካሉን ለሚያጎለው ጠላትን ድባቅ ለሚመታው ያባቱልጂ ሁሉ ይሁን ።
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 26 днів тому

    ሰላም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @michaelTesfai4
    @michaelTesfai4 26 днів тому

    Aman I agree with you view regarding Getachew team might stand like a pary accoding the eclection board.

  • @Mule0411
    @Mule0411 25 днів тому +1

    አማን ጥሩ ተንታኝ ነው። የረሳኸው 5 ኛው actor የታደስ ወረደ ጦር ነው

  • @solomongetachew9660
    @solomongetachew9660 25 днів тому

    አማኑ ኢቲዬፒያዊ ❤❤❤

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l 26 днів тому +1

    ደብረጽዮን እጅግ ካልተጠነቀቀ እንደ ኮ/ል ኣጥናፉ ቀልጦ ይቀራል::IF YOU ARE FAST
    THEN YOU SURVIVE!!.

  • @nebiuaregay62
    @nebiuaregay62 24 дні тому +1

    ወጠጤ

  • @haftomabraha4557
    @haftomabraha4557 24 дні тому

    አየ ትንታኔ😂😂😂ኢትዮጵያዊው ተንታኝ😅😅::በህዝብ ብዛት አአላለም😅

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 26 днів тому

    ይህ የማይድን ስግብግብ ቡድን ለወገን ደንታ የሌለዉ እንደ ትናንት ከአሽከሮቹ ጋር የት ለመድረስ ኢይይይይ በየጊዜዉ መዝገጥ

  • @FesehaAyalew-dj8bh
    @FesehaAyalew-dj8bh 26 днів тому

    አንደአቅሙማለት ከመንግሥትጋር አይመጣጠንማለትነው

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 26 днів тому +1

    አንተን ብሎ ተንታኝ
    ገመድ አፍ ታንቀህ ትሞታለ እንጂ የምጋጭ ህወሓት የለም

  • @solomongetachew8237
    @solomongetachew8237 25 днів тому

    Tenebame gemede afe

  • @user-lg9wr5lg1w
    @user-lg9wr5lg1w 25 днів тому +2

    ህወሐት የተሰነጠቀው በዘረዥነት ምክንያት ነው ።100Fact

  • @etefietsegaw8940
    @etefietsegaw8940 26 днів тому

    83%እያለ 17%እንዴት እውቅና ሊያገኝ ይችላል

  • @user-jy3oy1pz4z
    @user-jy3oy1pz4z 26 днів тому +1

    ኢንሣይት፡ የሚለው፡ የፈረንጅ፡ ቃል፡ ምን፡ የረጋል፤ ዓማረኛ፡ ፕሮግራም፡ ላይ

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 26 днів тому

      ለጉራ መሠለኝ ተምሮ አለዉ አንዲንል

  • @maymnguda-de5xw
    @maymnguda-de5xw 25 днів тому

    መታኮስ መገዳደል አረ ገዳይ በለው በለው ወዘተ እያላቻ ይዝባችን ኣስጨረሻቹ። ኣሁንም ከስህተታቹ ኣትማሩም።

  • @mashogher
    @mashogher 24 дні тому

    ኣየ ኣምሓራይ ህወሓት እርስ በእርስ ይታኮሳል ብለህ ተስፋ ኣታርግ ። በነገራችን ላይ የራሳቹህን ብትሰሩ ይሻላቿል ። የምኒልክ ፖሊሲ ግዜው ኣልፎበታል ልልልልልልልል

  • @sisobana6212
    @sisobana6212 25 днів тому

    ተብታባ ደንቕሮ ልሀጃም

  • @amanueltesfamichael5776
    @amanueltesfamichael5776 23 дні тому

    Wey enanite benech yalitegezan ye africa kurat ahun ye wich hayiloch min tseru neber tinanit fano redat neber ahun ashebari ye tinanit junuta ahun teshelami bemekad yetim madires ayichalim

  • @FesehaAyalew-dj8bh
    @FesehaAyalew-dj8bh 26 днів тому

    ውድየኦሮምያጋዜጠያ በመሆን ደሥይላል

  • @jeremyabreha1941
    @jeremyabreha1941 25 днів тому

    ይሄ ተብታባ አንባቢ፣ በሰሜኑ ጦርነት የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ሲሰራ የነበረ ነው።🙄🖕