ፀጉሯን ላጨናት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @yonatan-Desta
    @yonatan-Desta  3 роки тому +154

    ቤተሰብ + ❤

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 3 роки тому +408

    ምን አይነት ቀልድ ነው ኧረ በጣም ይደብራል ይሄ ጭካኔ ነው ለሴት ልጅ እኮ ፀጉሯ ውበቷ ነው ስታስጠሉ

  • @kalkidanesayase2701
    @kalkidanesayase2701 3 роки тому +97

    በእግዚአብሔር ስለማልሽ ቃልሽን ስላከበርሽ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጉር ይሰጥሻል

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 роки тому +3

      ተይ እንጂ እሱዋ መላአክ ነች ከዚህ በፊት ዋሽታ አታውቅም ምላ አታውቅም ማስመሰል ይደብራል በፈጣሪ አታማህኝ የሆነች ጅል

  • @makbelmelkamu2628
    @makbelmelkamu2628 3 роки тому +207

    አሁን ፆታ ማስቀየር ነው የቀራት 😃😃
    ሚገርመው ግን ተቆርጣም ልእልት ናት 😍😍

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 3 роки тому +65

    መጀመርያ ይሄ በፊት አስባው ይሆንጂ በአንዴ ምትስማማ አይመስለኝም ግን ይሁን ችግር የለውም 😋😁😁
    ዋው አቢ ሚሉት ልጅ ግን ቅርፁ ገዳይ ነው ዋው የቱርክ ወንዶች ይመስላል አቋሙ ትክክለኛ እስፖርት ይሰራል 😘❤

  • @firdoshadi2889
    @firdoshadi2889 3 роки тому +134

    No one is selfish as Yoni last time he declined the game rule coz he didn’t wanna go out with ladies outfit

    • @jerrymezemir2310
      @jerrymezemir2310 3 роки тому +11

      ልክ ነው ባለፈው ጌሙን ቀይርዋል ስለዚ ዮኒ እራሱ መላጨት አለበት!

    • @lol-pz8ci
      @lol-pz8ci 3 роки тому +3

      Fax 100%

    • @edenm.6985
      @edenm.6985 3 роки тому +5

      Exactlly!!!

    • @bezawitnega9823
      @bezawitnega9823 3 роки тому +2

      Yonathan is the most selfish person ever.. you are the worst

    • @siredtodamonsalvatore9491
      @siredtodamonsalvatore9491 3 роки тому

      @@bezawitnega9823 u knw him personally ?

  • @hanaethiophiya171
    @hanaethiophiya171 3 роки тому +120

    እንደዚ አይነት ጫዎታ ይደብራል ዮን 😭😭😭ሃንየ የኔ ቆንጆ ❤

  • @ክብርለሀገሬ-ኈ4የ
    @ክብርለሀገሬ-ኈ4የ 3 роки тому +66

    በጣም ትገርማላችሁ እደዚህ አይነት ቀልድ ሴት ልጁ ውበቷ ነው ጸጉር

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 роки тому +11

    እርግጠኛ ነኝ ቀድማም መላጨት ፈልጋለች ማለት ነው። ሃኒ👑💎❤

  • @tigsetshumetyoutube
    @tigsetshumetyoutube 3 роки тому +10

    የእግዚአብሔር ቃል መጠበቅሽ ጎበዝ እማ!! ግን የሴት ልጅ ፀጎሮ ዉቤቶ ነዉ ዮኒ የአንተን ነበር መቁረጥ እዉነት

  • @ahlamekram339
    @ahlamekram339 3 роки тому

    በጣም ነው ማዝነው ሀኒዬ ማሪያምን ታስጠላለችሁኝ መሠዋትነት ከ ከፈልክ ለምንአይቀርም ንሠሀ መግባት ሚባል ነገር አለ የምወዳችሁን ያሕል ጠላኋኘሁ እመቤቴን ደባሪ ናችሁ ወንዶቹ መቆረጥ ማይፈልጉትን ያሕል አይዞሽ ዉዴ

  • @ummimihabeshawit6201
    @ummimihabeshawit6201 3 роки тому +16

    የዋህ ናት የምር የኔ ቆንጆ 😭😭❤🙏የኒ የማትረባ ነህ አስጠሊታ ሆነሃል 😭😭

  • @astu4737
    @astu4737 3 роки тому +1

    በመጀመሪያ ሀኒዬ በጣም አከብርሻለው አደንቅሻለው በእግዚአብሔር ስም ስለማልኩ የእግዚአብሔር ቃል አክበረሽ ስለተቆርጥሽ
    ጨዋታው ግን በጣም ያስጠላል እንዴ ትንሽ እንኳ አትቆርጡባትም ነበር ጭራሽ መላጣ እስክትሆን መቆርጥ አልነበረባትም በጣም ነው የተናደድኩት 😭😭😭😭😭😭 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @hana.19..21
    @hana.19..21 3 роки тому +16

    በጣም ነው ያዘንኩት ሀኒዬ እውነትም ንስሓ ጊቢ ያለው ልጅ በጣም ነው የተመቸኝ 😍
    ዮወናታን ነበር መቅረጥ ፀጉሩን 😋
    ክርስቲያን ከሆናችሁ. በድንግል ማርያም ስም ይዣችኋለሁ. እንዲህ አይነት ጭዋት ሁለተኛ እንደትጫከቱ በድንግል ስም ይዣችኋለሁ 🙏😭

  • @menalalizeynbaabdu6455
    @menalalizeynbaabdu6455 3 роки тому +32

    እኛን ለማክበር ስለሆነ ግልፅ ነዉ ዋናው ቅጭላት ነዉ ሀኒዬ እወድሻለሆ

  • @bezaasfaw3165
    @bezaasfaw3165 3 роки тому +12

    ሲጀመርም መቆረጥ ፈልጋ ነዉ ከዛ video ሰሩበት እንደዛ ነዉ የሚሰማኝ....ስታስጠሉ

  • @senaitdemisse1123
    @senaitdemisse1123 3 роки тому

    አሁንም መጀመሪያም ቆንጆ ነሽ፣ ውበትሽ ከፀጉርሽ እንዳልሆነ አምነናል፣ ለቃልሽ ታማኝ ነሽ፣ ቅንጣት የፍርሀት የለብሽም፣ ኮንፊደንስሽ ሙሉ ነው ማለት እችላለሁ፣ ቆራጥ ነሽ... ትክክለኛ ሴት ነሽ ማለት ይቻላል

  • @tumeboru1226
    @tumeboru1226 3 роки тому +44

    i want her energy i swear to god ...so positive

  • @mesifereja7898
    @mesifereja7898 3 роки тому +37

    እር በጣም ነው ዪናዳቹኝ ማርያምን እንደዚ አይነት ቀልድ 😢😢😢😢😢

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 3 роки тому +24

    አትዋሹ ባካችሁ ሲጀመር የመቆረጥ ሀሳቡ ነበራት ባጋጣሚው እንጠቀምበት ብላችሁ ነው

  • @elnatube23
    @elnatube23 3 роки тому +1

    Jegna jegna whattttttt ere gobez nesh😅🙌🙌

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 3 роки тому +28

    Hanni I respect you bcoz of u keep your promise

    • @jamalpharma8713
      @jamalpharma8713 3 роки тому

      🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 роки тому

    እወዳችኋለሁ ። መጀመርያ ቀልድ (አርቴፊሻል መስሎኝ ነበር) ምን አይነት ቀልድ ነው ዮኒ ትልቅ ጥፋት አጠፋክ። ሴት እኮ ነች። ወላጆቻችሁ ጥፋቶቻችሁን ይደግፋሉ ማለት ነው። አይይይይይይ።

  • @kgj4916
    @kgj4916 3 роки тому +11

    እናተ በጣም ትቀልዳላቹሁ ሀኒየ በጣም ቃልሽን ጠባቂነሽ እናተ ደግሞ ጨካኝ ናችሁ

  • @merymery382
    @merymery382 3 роки тому +1

    ዬኒ ዛሬ ገና ጥሩ አልሰራቹሁም ሲጀመር አይማልም መአላ ግን የኔ ማር ብታሳዝኝም ቃልሽን በተግባር በእግዚአብሔር ስም ❤❤❤ እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ሁሉ ይሙላልሽ የኔ ማር ሀንየ ❤

  • @millimercy6657
    @millimercy6657 3 роки тому +13

    first time commenting on your videos YONI and got no words just HANIY WOOOOOOOOW...BTW you look cute
    but I want to see your mommy's reaction when she sees her...

  • @meazamoges9893
    @meazamoges9893 3 роки тому

    ዮኒ በጣም ነው ያስጠላከኝ ካንተ ቶሚ ይሻላል ትንሽ ለህትህ ክብር የለህም እንዴት ታስምላታለክ በማይመስል ነገር ቀፎ ነህ ብትስቅም እርግጠኛ ነኝ ውስጧ እርር ነው ያለው

  • @rosazuniga6334
    @rosazuniga6334 3 роки тому +22

    Justice for Hani's 💇 hair✊✊✊✊
    Justice for her hair😩😩😩😫

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +2

    በቢዲወው ገቢ ሁማንሔር ይግዛልሺ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому

    ወይኔ እረ ተው ቅጣቱ ከበደ በጌታ ውይ ሀንየ ጎፍያ ጎፍያ 😍😍😍😍ብቻ ወዳችኋለሁ 😘

  • @nigistmekonen7235
    @nigistmekonen7235 3 роки тому +8

    ከባድ ነው
    ቃልሺን መፈፀምሺ ጥሩ ነግ ቃል ከመግባታችን በፊት ነገሩን ብናስበው መልካም ነው

  • @fafiyoutube3726
    @fafiyoutube3726 3 роки тому

    ሀኒዬዬዬ ስታምሪ
    እኔ የሚገርመኝ ፀጉር መቆረጥ በሷ ነው እንዴ የተጀመረው ሆ አሽቃበጣችሁ ተመልካቾች ስቶቻችን ነን የምንቆረጠው እኔ ከአራቴ በላይ ተቆርጫለሁ

  • @weyni7527
    @weyni7527 3 роки тому +35

    የመቆረጥ plan ስለነበራት እንጅ ፕሮሚስ አትገባም ነበር ሀኒቾ ነቅቸብሻለው😉

    • @madenaabuseraj5078
      @madenaabuseraj5078 3 роки тому +2

      ትክክል ቢዝንስ ሊሰሩበት አስበው መች አጣናቸው

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 роки тому

      @@hayimetube እሽ

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 3 роки тому

    ንሳሀ ትገቢአለሽ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 3 роки тому +3

    ሀኒዬ ጎበዝ ቃልሽን አከበርሽ አይዞሽ ያድጋል

  • @susutube360
    @susutube360 3 роки тому +1

    ምን መስለች በአላህ🤣ሴት ልጅ ያለ ፀጉር ወንድ ልጅ ያለ ፂም አያምርም😁

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 3 роки тому +68

    ኧረ ወደዛ ለኢቱብ ብር ብላችሁ ውበታችሁን ትጥላላችሁ አይ መስለጠን

  • @saralove4936
    @saralove4936 3 роки тому

    ሀኒዬ የኔ ጣፋጭ የእውነት አሳዘንሽኝ እናንተ ግን ጨካኞች ናችሁ😒

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 роки тому +12

    በጣም ያስጠላል እናታችሁ የት ሄዳ ነው ዛሬ? አበብዬ እነዚህ ልጆችሽ መስመር አለፉ በእግዚአብሔር ዮኒን በተኛበት ላጪው። ሀንዬ ግን

  • @Hiwita816
    @Hiwita816 3 роки тому +1

    ሃኒ ግን ሚስኪን ልጅ ናት ያቺ ግን በጣም የአረመኔዎች አረመኔ ነሽ ክፉ ጠላሁሽ

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ቃል ከባድ ነው። ገና ቃል ስትገባ ድንግጨ ነበር ቃልሽን ማክበርሽ በጣም ጎበዝ ነሽ።

  • @genimk9464
    @genimk9464 3 роки тому

    እያዘንኩና እየተናደድኩ ያየሁት ቪዲዮ ነው። ሀና በዚህ ቪዲዮ ያሳየሽን ለቃልሽ ያለሽን ታማኝነት ብቻ ሳይሆን በራስ መተማመንሽንም ጭምር ነው አክብሬሻለሁ። መላጣነት በጣም ያምርብሻል እንደውም ከዚ በኋላ ባታሳድጊው ጥሩ ይመስለኛል።

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 3 роки тому +7

    ማነዉ እንደኔበጎጎትእሚጠብቅአችሁ❤❤❤❤❤ይኖታል ሰወዳችሁ ቃልየን ሳም አርግልኘ የኔ ቅመም❤❤

  • @dykontibib2821
    @dykontibib2821 3 роки тому +8

    እንዲየዉም ጡሩ ነዉ የክረምት አዲስ ፀጉር ይወጣላታል ግን ፈልገዉ መሆን አለበት

  • @ሀዋነኝወሎየዋ-አ5ደ
    @ሀዋነኝወሎየዋ-አ5ደ 3 роки тому +34

    በማይቀለደው አትቀልዱ የሴት ውበቱፀጉራነው

  • @Rakiዘብሄረሸገርሸገርያንስ

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የሚያምርብሽ😍

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 роки тому +3

    ቃል ቃል ነው ፀጉር ደግሞ ያድጋል ኮሜንቶች ምነው ተንጫጫችሁ ምድረ መላጣ ዮኒ ይሄ ጨዋታ ሁላችሁም ተመልጣችሁ እስክታልቁ መቀጠል አለበት ለምን ሃኒ ብቻ በተረፈ ውድድ ❤️❤️ቤተሰብ+መላጣ=ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ 💚💛❤️

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 роки тому +1

    "ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
    በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
    አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!
    ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @eulseumedanitnew6
    @eulseumedanitnew6 3 роки тому +11

    ማርያም ሐኒ አስለቀሰችኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ወላሂ የቀልዳቹን መስሎኝ ነበር አመረራችሁት ሀኒዬ እደዚ እራሱ ልእልት ነሽ ግን ቃልሽን ማክበርሽ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @mediethio6426
    @mediethio6426 3 роки тому +39

    OMG I feel so bad for you Hani😩😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    እግዚአብሔር ቃል ስለገባሽ ይበልጥ ይሰጥሻል

  • @maryamfentaw9497
    @maryamfentaw9497 3 роки тому +3

    ሐኒቾ በጸጉርም ካለ ጸጉርም ውብ ቆንጆ ናት

  • @tigisttigist5109
    @tigisttigist5109 3 роки тому +2

    እውነት በጣም ያዛዝናል አዘንኩ ይደግልሽ ውዴ ሀንዬ

  • @mastena4657
    @mastena4657 3 роки тому +6

    እኛ ደሞ ዮኒ እዲቆርጥ እፍልጋለን ሀኒ ብድርሽን መልሺ

  • @mimefikre1613
    @mimefikre1613 2 роки тому

    ክፉዎች ናችሁ እንደዚ አይነት ጎደኛ አይቼ አላዉቅም

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 3 роки тому +7

    አደኛ 👍👍👍💚💛❤️አገራችን ሰላም አድሪግል እናተ ልጆች ደስ ስትሉ ጠክሩ

  • @bemni_k
    @bemni_k 3 роки тому +2

    ፋራ ፋራ (2x) ቤተሰብ የማይመስል ጨዋታ ለ ሀና ግን respect kepping her promise....

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +6

    ሀኒዬ መላጣ ለቃል መኖር እንዲህ ነው

  • @yoniyeeee6953
    @yoniyeeee6953 3 роки тому +1

    እረ ደስ አይልም ሴት ልጅ ፀጉሯን መትቆረጠው ሃዘን ላይ ስትሆን ነው እኮ ፀጉሯ ውበቷ ነው እኮ 🥺

  • @munarumana3553
    @munarumana3553 3 роки тому +19

    ዛሬ በጣም ደበራችሁኝ የምር

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 3 роки тому

    ክምር በጣም ያምርባታል እንዳታሳድጊ ሃንዬ

  • @self-possessed
    @self-possessed 3 роки тому +3

    U guys...I had never expect that ....really great dedication and commitment!!

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 3 роки тому

    ቆጆፀጉርይበቅልልሻል አብሽሪ ግንጪዋታውያሥጠላል

  • @ነስሩሞሃመድ
    @ነስሩሞሃመድ 3 роки тому +11

    ዮኒ በጣም ይደብራል እንደዚህ አይነት ነገር ካተ አንጠብቅም ነበር😭

  • @ሉሊትየሙለር
    @ሉሊትየሙለር 3 роки тому

    ወይኔ የኔ ቆንጆ ተጫወቱብሺ ክክክክክክክክ

  • @abushlij5849
    @abushlij5849 3 роки тому +19

    I wasn't a fan of the game, but props to your sister for keeping her word. More importantly, short hair is your look, you got beautiful bone structure and you looked gorgeous.

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 3 роки тому +1

    ሀኒ የኔ ቃል ጠባቂ ፈጣሪን ከመካድ

  • @almesisaye7200
    @almesisaye7200 3 роки тому +4

    ባለፍው ዮኒ አፍርክ ነበር አናደክኛልም እሷግን ጎበዝ ነት ተላጨች 🥰

  • @laughbytiktokcollection6921
    @laughbytiktokcollection6921 3 роки тому +1

    በጣም ነው ምትጨንቀው ዩናታን ሚባል ልጅ ሰጨንቅ

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 роки тому +13

    በጣም ይደብራል😥 በቃ ነገ አንተም እራቁትህን አስፓልት ገብተህ መሄድ አለብ ዩኒ እሽ በል👍

  • @hodemama632
    @hodemama632 3 роки тому

    ውይኔ ሃንዬ ግን ሲበዛ የዋ ነሽ የኔ ምስኪን😚😚

  • @ytyt1253
    @ytyt1253 3 роки тому +16

    በጣም ነው የድብራል እውነት

  • @nohaibrahimbaaklini4509
    @nohaibrahimbaaklini4509 3 роки тому

    የምር እሰከዛሬ የሰረሺዉ አጣት ተሰረዞል የኔእናት አዪዘሺክክክክክ💚💛❤

  • @yube3674
    @yube3674 3 роки тому +4

    አረ እኔ ብሞት አልቆረጥም ሀኒ😭😭😭😭😭😭😭😭😲😲😲

  • @رابعهرابعه-ف3ب
    @رابعهرابعه-ف3ب 3 роки тому

    የኡነት ዛሬ አናደዳችሁኝ ያረቢ ጭካኔ ምናለ እንደዚህ ያለ ቀልዲ ቢቀር ውይ ውይ ዩኔ ያንተ ነው አለቦታው የተንጨባረረው ምናለ ብትቆረጥላት አንተ😭😭😭😭😭😭

  • @abtube5166
    @abtube5166 3 роки тому +7

    ለካ ፋራ ቤተሰብ ነው

  • @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም

    እኔ ብሆን አልቆረጥም 🙄🙄🙄🙄🙄

  • @ኑኑነኝእናትአባቴናፋቂ

    ሃኒዬ የኔ ቆንጆ 😭🥰🥰

  • @sablasabla260
    @sablasabla260 2 роки тому

    ምን አይነት እብዶቸ ናቸዉ ፀጉሩሰ ያድጋል ሌላ ነገር እንዳታመጡ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 3 роки тому +5

    ዮኒ ምን ሆናችሁ ነው እዉነት በጣም አዝኜባችህለው ምነ አለ ይቅር ብትሏት በስመአብ በጣም ምትገርሙ ናችሁ

  • @rahelgetu2023
    @rahelgetu2023 3 роки тому

    በፈጣሪ ፕራንክ ነው በሉኝ🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @selamselam6854
    @selamselam6854 3 роки тому +7

    ዬኒ አንተላይ ደረሶ ማየት ነው የምፈልገው እዲደርስብክ ደሞ እፀልያለሁ በጣም ነው ያናደድከኝ ሀኒዬ አይዞኝ ይበቅላል አጠገብሽ ብሆን እኔ ነበርኩ የምላጪልሽ

  • @abenetzegaya5519
    @abenetzegaya5519 3 роки тому +1

    ማርያምን እወዳቹ ነበር አሁን ግን አስጠላችሁኝ😈👿😈👿👿👿

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 3 роки тому +9

    እኔ እሷ ለተቆረጠችው በጣም ቆጨኝ ግን እንደዚህ አይነት ጨዋታ ይቅርባቹ

  • @fikirtebekalo5321
    @fikirtebekalo5321 3 роки тому

    ቋሏን በማክበሯ በጣም ደስተኛ ነኝ ባታከብር ኖሮ በጣም እናደድ ነበር ማለት በእግዚአብሔር ስለማለች ሲቀጥል ደሞ የሴት መላጣ የሴት ወንድላ የሴት ሌባ በጣም ነው እምጠላው እሷ ላይ ግን መላጣዋ ውበቷ ነው አምሮባታል ግን በፀጉር መወራረድ አልነበረባቸውም ምክንያቱም ደሞ የኢትዮጵያዊያን ፀጉር እንደ ፈረጅ ፀጉር አደለም ፈረጅ መላጨት ፋሽን ቢሆን ተላጭተው ፋሽኑ ሳያልፍ አድጎ ድጌ ሲላጩ ታያለ እኛ ጋር ግን በአቦ በስላሴ ያደገ ፀጉር በድር ጡረንባ የተሰበሰበ ከባድ ነው ግን በድጋሚ ቃልሽን በማክበርሽ ከልብ አመሰገንኩሽ

  • @binirnaldo9578
    @binirnaldo9578 3 роки тому +34

    ወንዶች ነበረ መጫወት ይልብት

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 3 роки тому

    ወይኔ አሳዘነችኝ የኔ ማር ሀኒዬ

  • @godisgoodallthetime9059
    @godisgoodallthetime9059 3 роки тому +19

    ጤነኛ ናቹ ግን🙄🙄😁😁 ለምን ተቆረጠች

  • @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ

    ምስኪን የታዘዘቺው ማረግዋ አይይ 😂😂😂😂😂

  • @አንቲያባቱልጅ
    @አንቲያባቱልጅ 3 роки тому +4

    የሀኒ ፎቃ ነበርኩ ፀጉሯን ስትላጭ ወጣልኝ 😭😭😭😭😭

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 3 роки тому

    የሆነ ነገሮ አይሊንን ትመስላለች😁🤣🤣❤

  • @zeynab3044
    @zeynab3044 3 роки тому +5

    ይሄ ሁሉ ሲሆን እናት የት ናት ልጆ እድህ ስትሆን እናቴ💖 በፀጉሬ ከመጡ ማንም ይሆን ትገላለች ውይ

    • @zeynab3044
      @zeynab3044 3 роки тому

      @AFRAH family TUBE ነይ

  • @katrinadoniego8598
    @katrinadoniego8598 3 роки тому

    በጣም ጠልቻቹሀለው ቃል ዮኒ በጣም ክፉ ናቹ ደሞ ይስቃሉ

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 3 роки тому +8

    የዛሬው አልተመቸኝም ይደብራል ሀኒዬ አይዞን

    • @aynadissehayneh9477
      @aynadissehayneh9477 3 роки тому

      በጣም ነው ያሳዘነችኝ እደዚህ አይነት ቀልድ ጥሩ አደለም

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 3 роки тому

    ለቃሏ ታማኝ መሆኗ ደስ ይላል💝
    ጨዋታው ግን ያስጠላል።።።።።።

  • @monatizita6202
    @monatizita6202 3 роки тому +5

    በጣምነው ያስለቀሰኝ ከዛሬጀምሬ ባላያቹ ደስታዬነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @iqraaphonesiqraa9633
    @iqraaphonesiqraa9633 3 роки тому

    አረ ኮመንቶች ተረጋጎ አንገቷ የተቆረጠ አሰመሰላቹት ፀጎር እኮ ነው ሀንዬ እንደውም አሪፍ ፀጎር አው የሚያድግልሽ እሺ 😘

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 роки тому +10

    እሚቆረጠው ቀርቶ መቆረጥ የሌለባትን ሥትገርሙ አናደዳቹሕኝ ዮኒን በተኛበት በእናታቹሕ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 роки тому +2

    ምን አይነት ጨዋታ ነዉ ፀጉሯን መቁርጥ ምንአመጣዉ በፀጉር ትቀልዳላችሁ