I am sorry, i don't like this kind of ppl, they have to act normal, to talk English is nothing, that is must when you live in the country's where they speak English the accent to, if you ask her how long she was in AU's, trust me not long, I am 100% sure not born there.
@@lifeat2401 I don't think talking in English is a bad thing. It may even help others to know common american accents. You never know when you need them since English is international language. Consider that it becomes habit for her but she is not acting and enjoy with our diversity.
ነቢሎየ መቅዲ ናፍቃናለች 😍😍😍😍😍
Yes
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያ ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ነብልእንኳን ሠላም መጣህ ምርጥ ቆይታ ነበረን ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያረብ
waleykumeselam werahmetullahe weberekatu ameeen ya reb
She is so cute and hilarious 😂 I love her.. we want more of her
ቅ
What's her name plss tell me
@@rosegetahun5001 meri
ኡፍፍፍ ነቢልዬ እነዛ ለዛ ያላቸው ውብ ጓደኞችህ የት ሄደው ነው ብቻህን?
Demerige marye ❤❤❤
ልጅትዋ አወራርዋ ነው አውቃታለው ጥሩ ልጅ ናት ደስ ትላለች❤️
ምን አገባህ
ክክክክክክክክክክ
ሴቶች በቅናት ማበዳችሁ ነው😜😜😜😜🤣🤣🤣🤣
I love her accent tho! I was gonna comment more but I feel like she would gonna say "can you stoop" 🤣🤣
😄😄😄😄
I am sorry, i don't like this kind of ppl, they have to act normal, to talk English is nothing, that is must when you live in the country's where they speak English the accent to, if you ask her how long she was in AU's, trust me not long, I am 100% sure not born there.
@@lifeat2401 I don't think talking in English is a bad thing. It may even help others to know common american accents. You never know when you need them since English is international language. Consider that it becomes habit for her but she is not acting and enjoy with our diversity.
ምግብ አሰራር ለኛ የመዳም ቅመሞች ልቀቁልን !!! ነቢል እንኳን ደህና መጣህ❤
አዎ ውዴ
ልክ ብለሻል 👌👌ደምሩኝ
እንደው ቆሎ መቁላት እማንችለውን መዳም ደህና አድርጋ ቀጥታ ዛሬ የውጭ ምግብ በሙሉ አስለመደችን
አው ልክ ነው
ምርቃቴን በመቄዶኒያ አከበርኩኝ/ደስ የሚል ቀን ነበር: Ethiopia" on UA-cam
ua-cam.com/video/CBhC5KGXhm4/v-deo.html
ኧረ እንደ በፊቱ ከነ ሀኒ፣መቅዲ፣መክሊት፣አብዱ፣ናቲ ጋር አብራችሁ ሁኑ ደግሞ አብዱ እና መቅዲ በጣም በጣም ጠፍተዋል አብራችሁ video ሰርታችሁ አታቁም በሰላም ነው?
ማማሰያ አያሰፈልጋትም ነበርኮ ጥፍሯ ራሱ ያማሰልላት ነበር😂ነቢ ይመቻችሁ😍
🤣🤣🤣
በእውነት ክክክክክ ቀደምሽኝ
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
😃😃
she be like every 10sec "can you stoop".....😂😂
ነቢሎየ መቅዲን መቸነው የምታመጣልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
awe.machnwe.metmtwe
▪️ዘወትር ንጋት ላይ "ህይወት አንድ ጊዜ ናት" የሚለውን እውነት ለራስህ አስታውሰው።
ከዚያ እደለቢስ ሊያደርጉህ የሚፈልጉ ክስተቶችን እጅ አትስጣቸው። ቀንህን በሰላምና በደስታ ታሳልፋለህ።
#ንጋት
✅ ሁሌም አዲስ ነገር አለው
ትላንት ስላየነው ብቻ ዛሬ አያስጠላንም! ሁሌም ንጋት ብቅ ሲል የንጋቱን ብስራት ስንመለከት አዲስ ተስፋ ስሜት ሊሰማን ይገባል ትናንት በደፈረሰው ቀንህ በተሰበረው ቅስምህ ሁነህ የዛሬዋን አዲስ ንጋት አታጨልማት!!
መቅዲ ስሰራ አይቻት አላውቅም ነቢሎ 👍
ሳይጣሉ አይቀሩም አድሱቤት ከገባ ጀምሮ የለችም
ቆየች ካየናት ሰብ …አርጉኝ💝💝💝👍
እኮ ሁሉም ናፍቀውኛል
@@Tube-nn3xe ደምሩኝ
ይሄ እኮ ፍትፍት አይደለም አላለችም ደፍር ቆንጆ 🤣🤣❤️❤️💃💃🕺🕺
ነቢል- ከፍትፍቱ ፊቱ
አዲሷ- ይሄ እንቁሏል ነው ፍትፍት አይደለም
እኔ - how many times death come to me 🤔
Each other together 😂
ከፍትፍቱ ፊቱን አልገባኝም ነው ቲሽ
🤣🤣😂
Culture..... pls understand her she is so cute
Nebil u are the most genuine human I know and u guys have the best friendship I wish I knew u
እንቁላሉ ላይ የጨመረችው ጨው ብዛት ለአንድ እንቁላል ሳይሆን ለአስር እንቁላል የሚጨመር ነው😂
ere begeta sijemer mn yahil endechemerech bedenb ayitayim neber 🤔🤔
ክክክክክክክ ሰህ ወላ
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
@@liyagebeyehutesfaye6792 ደግመሽ ቪድዮውን እይው በስታይል ለመጨመር ስትለማመድ ብዙ ነው የጨመረችው
ነቢሎ ምርጥ የእንቁላል አሰራር ስላስተማርከን እናመሰግናለን እኔ ተወልጄ ለስደት እስከበቃሁ እድሜዬ ድረስ እንዲህ አይነት የእንቁላል አሰራር አይቼ አላውቅም እውነም ባለሙያ 0%
Oh her accent, British nwa 😘😘😘🤞🤞🤞👏👏nice .... Dess yelal ymr
ከየትኛው እስቶር ላይ ነው ዳውሎድ ያረካት 😂😂😂😂
😂😂🤣🤣
😁😁😆😆😆😆
Play store newa 😂😂
አሰላሙ አለይኩም ያ ጀማአ
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ😍😍😍😍
ወአለይኩምሠላም
Wealeykum selam werahmetullahi weberekatuh
I'm in love with her ❤❤❤❤❤❤❤
ለፈጣሪህ የችግርህን ታላቅነት አትንገረው፤ በተቃራኒው ለችግርህ የፈጣሪን ታላቅነት ንገረው! ያኔ ችግርህን ከላይ ወደታች ማየት ትጀምራለህ።🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለምን ማማያ ሰጠሀት ጥፍሯኮ ያማስል ነበር ሱብሀን አላ አልሀምዱሊላሂ ሁሉንም አሟልተህ ሴት ስላደረከኝ
እስኪ ያበደ ፕራንክ አድርጋት ነቢሎ በማርያም❤
ገደለችሽ😂😂
ነቢሎ አዋረድካት፣ኩክ ማድረግ የማትችል ሴት ለምን ትሆናለች ደግሞ እማየ ናት እምታበስለው ስትይ አታፍሪም አህያ በወለደ ያርፋል ይላል ያገሬ ሰው መልክ ብቻ አንድ እንቁላል መጥበስ ያቅትሽ ቱ አንችን እኔ በንጨት አልነካሽም ይሄው ነው።
ገና ጨውን ስትጨምር ታውቆኝ ነበር እንደሚበዛ🙆😂😂😂😂
😃😃😃ወይኔ እንደት እንዳሳቀችኝ የኔ እናት ሀሳብሽ እራሱ በቂነው
🤣😅😂
መጨርሻየን አሳምርልኝ መቃራ ተደበቂ እደት ሴት ሁነሽ እቁላል መስራት ያቅትሻል ቱ አሊክ ነቢሎ ተመለስ ወደራስህ እነመቅድን አምጣልን ፒሊስ ደግመህ እዳታመጣብን ይች መቃራ አለባበስሽን አስተካክይ ሞያውን ቃስ በቃስ ትለምጅዋለሽ እሽ እሙካየ
እናቴ አመሠግሽ አለሁ❤ አችደሞምናለ አላቅም ብትይ🙄😂😂😂😂
😂😂😂እኮ
አሰክሺ
I’m from Australia too😊mechem riketu adigesh new yedereshiw🤣
ውይ እደው አተ ጎደኛ አታጣ ማሻአላህ ደስ ስትሉ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ነቢል አሰላሙ አለይኩም ብትልስ?
ልክ ነሽ
ለምኑነዉ ማሻአላህ
@@madinaali5732 ስለሚዋደዱ
@@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ ከደህ አይነት ውደታ ብቸኝነት ምን አለበት
@@ሱሱነኝየሰለፍዮዎችወዳጅ ሀሀሀ አታጃጂለኝ ነውአደል
ስደተኛ ሆና አማርኛ መቻሎዋ ቆንጆ ነው ።ከቁላሉ በላይ ግን ተበጣጠሰች።
የኔ ውድ ነባዬ ደስ ትላቹ ፀጉራ በጣም ከለሮ ያምራል ኮፍያ ዌግ ነዉ እስትቴ እድስጠኝ ንገርልኝ 🙏🏽😀
ከዝች ልጅ ጋር አንድ ወር ከቆየህ ፀጉርህ ሽበት በሽበት ነው ምትሆነው ነቢል ይቅርብ በልጅነትህ እዳታረጅ
She is adorable 😊
ይች ደሞ የማነች ሜዞ 🙄😁 መቅዲን አምጣት ናፍቃናለች
Werem menzo mekar tebir 😆🤣
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እንደ ሜሪ እንቁላል ጨው በጨው አድርጋ የምሰራ ባለ ሙያ 😂😂🤣🤣
The accent tho🥰😍
ኡኡኡኡ ጨዉ እያልኩ ነበርኩ መክሊት ግደኝ 😂😂የምር ግን እቺም ሴት ነዉ ምትባይዉ ነቢል ደግመህ ዳታመጣብን ይብላኝ ለሚያገባት😏😏
የእንጀራ እንኩሮ ነበር ምናውቀው መልካም ወደ እንቁላል እንኩሮ መሸጋገር😁
Kkkkkk
😊😃😃
እረ እንቁላል መከራዋን አየች 🙆🙆🙆ቂጡ ያዘ ትላለች አርቴፊሻል ቂጥሽ ይጥፋንሽና በማማሰያ ማለት ነበር እንቁላል መስራት አትችይም🙆🤔😂😂😂😂 so funny
😁😁😁😁😁😁🤭🤭🤭
She is so cute!!
ፐ ሞያ በሯን በርግዳ አደል እንዴ የጠራችሽ 🤪😛😂ወላሂ ጨዉን ስጨምር አረ ኡ ኡ እያልኩ ነበር 😂
Oh Nebilo, I love how BRUTALLY HONEST you are bro! ኑርልን!
Be Allah Nebilo, Medi lemen tefach?
እረ ወይኔ እንቁላል አፈር በላ ባንቺ የተነሳ እንቁላል መስራት ዘጋኝ 😄😄😄
እውነትነውእህት
አኔም 😀😀😀😀
አፏ ስንት ካሬ ነዉ ?? ካርታ እና ፕላን ያስፈልገዋል
በጣም ነቢሎ አመታቷ አሪፍ ነው kkk ናቲ ጐኑን ከተጓዳ በኃላ በጐን መሔድህን አቁም በለው kkkk ይመቻቹ bro pcs..
እረ አገላለፅ አልተቻልሽም faben
Mekdis gn nebil ? I wanna know 😭😭😭🤧
she is so cute ❤
ነቢል እንቁላል በሰታቴ ነው እንዴ የምትጠብሱት ገብቶ እኮ ጠፉ ተመቸኝ ያለውን የኢትዩጽያ ወቅታዊ ጉዳይ ይገልጻል👍ቆንጂት ጨው የምታበዥ ከሆነ የፊትሽ ቆዳ በልጅነትሽ ያረጃል በፍጥነት ጨው(salt)ጐጂ ነው!ማነች ግን እርጋታዋ ያ ሰላም ነው.
አየ የከተሜ ሴት እንደዉ መሰልጠን እያሉ ወደ መሰይጠን ገቡ የፈጣሪ ያለህ የጥፍሯ ሲገርመኝ ያስገባችዉ ጨዉ አየ ሞያ ሁለተኛ እንዳታመጣት እቺን ነቢሎ ምኗም አያምር እነመቅዲን ባየንበት እቺን እንያት
Zare gena comment saderegeleh nebilo aye des yemtele leje nat she's so cutie girle degame gabezat☺️☺️🤣🤣🤣😂😍❤️ Chewen degemo sayewe neber sgelebetibet😂😂😂🤣🤣 yehe muya wow wow
ወይ አተ ልጅ ሴቶችን ከየት ነው ምታመጣቸው ግን 🙄😂😂🥰🥰🥰
የመደም ቅመሞዎች የምወዳችሁ በምክንያት ነው 💪💪💪💪💪. ቱ ከንቱ 😜😜😜😂😂😂😂😜
ልክ ነሽ የመዳም ቅመሞች ጀግና ነን
her accent is so 🔥
It was nice plz whats wrong with mekdi
እውይ ደስ ትላለች በተላይ "ነቢላ" አባባሏ
ጥሎብኝ ሞልቃቃ እና ብጥስጥስ ሴት አልወድም መቅዲን መልስልን
ነቢሎ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኔ አዝግ እውነትም ምርጥ ባለሞያ ነቢሎ 😄😄😄😄😄
She got a crush, bro. It's all over her face.
I love British accent so I love the way she talks
ወየዉ ኡነት ነዉ ይገለበጥ ነበርኮ
ገምቼ ነበር እያስለፈለፍካት ጨውን ሳታስበው አብዝታዋለች...በጣም ነው ምታምረው ደሞ ነቢሎ በሌላ video መልሳት pls
ስላም ወንድሜ
She's so cute 💜💜we need more videos with her nebilo
Who is she do u now her account
anchi korekonda ke Debub setiyisa men maletesh new??
She have a British accent, I love it
She has not have
Bezu atamrem zegi mekliten meqdin bayhubt oww😋debari
1:20 second lay my dirty mind and her hand reaction 😂🖤🔥
Yetemetak
7:04 kitu yaz belalehalche demo.....techemalkech eko😭🤣🤣
🤦🏿😬
@@Caleb_s97 tadya mn chiger alw?
Belewww😂😂
የኔ ቆንጆ ።አንቺ ባለሙያ ነሽ ።መጥበሻቸው የተመታ ነው
ነብሎ ፀባየ ሰናይ❤
Nebile ychimas እውነትም ከኛ ከ ደቡብ ነው የመጣቺው 🙆♂️🙄
ሯሯሯሯሯ💅💅💅💅💅ምንድነው ጥፍር🙈🙈🙈
Who is she this beautiful girl
ነቢል ኢትዮጲያ የኑሮ ውድነት ከባድ እንደሆነ ንገራት እንዴ ጨው እንደተወደደ አላወቀችም ምስኪን !!
I LOVE YOU NEBIL😘😘😘
እኔ ወላ እደዚህ ጽፍሩን ጨፍቃ አስመስሎ ምግብ የሚሰራ ሰው የሰራውን ባጉሮሮየ አይወርድም አሁን እሄም ሙያ ሆነ ጉድ እኮነው 😂
ነቢሎዬ ጥፍጥ ብሎት በልቶላታል።ሀላስ
😝አቤት አከፋፍ😝🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
@@workufirhiwot3671 ቢል አፊያ የጤና ያርግለት ቢያለሁ
ቨኒላ ስለሌለውነው ያልተገለበጠልሽ 😂😂😂
ጥሎብኝ ሞልቃቃ ሴት ስጠላ ሞያ እኮ የማዳም ቅመሞች 👌👌👌
እዳዉ የከተማ ልጆች ምንም አትረቡምሳ😂😂😂😂
She is from Australia
mekdi yene konjo yete tefachi gin betam new mwodat
እረ እኛ በናንተ ናፍቆት ልንሞትልክ ነው ነቢላ እባክህን በተለይ ደሞ መቅዲ ከአንተ በላይ ነው የናፈቀችን
Xifreshn kensh set hungn be mejemereya enqulali enkuan endet ende misera atawqem?? Woyene anchin yemyagaba wonde alitadelem
የመጨረሻ ደረጃ 7 አደገኛ የጉበት ካንሰር ምልክቶች።
ሰላም!!..እንዴት ናችሁ? ስለጤናችን እንወያይ ደምሩኝ። ቁጥሯን ለመሙላት ተቃርብያለሁ። እርዱኝ። thank you
......
ታምራላቹ❤ ግን ከአይንሽ ያለው ነጭ ምንድነው ማሬ
ቺኳ ስትላላጥ ቁርጥ ካንጋሮ( 🦘) ነው የምትመስለው😂
🤒😂😂😂😂
1ሀባ ስትል ሠማዋት?
ደስ ስትል ❤❤
Where is mekidi???😔😔😔
በዚ ጠፍር ተሠርቶ እኔ አልበላም😜😜😜😜አሥበኸዋል የምን ጥፍር እደሆነ🤣 አያቴ ብታያት ይቾ ጥፍራም ወዳ ቁረጭ ትልሺ ነበረ
ጎደኞችህስ የት. ሄዱ ???
ውይ ስታምር👌
maraki nat egziabher yimesgen🥰🥰mashallah
ኡፍፍ እኔ ለእሷ ተሳቀኩኝ ምን አይነት አለባበስ ነው🥹
Thank you so much for inspiring me Nabil. የኔም video እንደዚ ባመረ 🥹
እረ መቅድን አንጣልን
አስታግፉረላህ አንቺ አሁን ሴት ነሽ የኔየአሰሪየ የአራት አመት ልጂ የምትሰራው እንቁላልና ኢንዶሚ ባየሽ ክክክክክክ
Mekdi ena life of abel ere amteuln 😭😭😭
ከየትኛው ኢንዱስትሪ ፓርክ ነው ያመጣሀት
She is soooooooo sweet 🥰🥰🥰