Anchor Media ''ፋኖዎች መፍጠን አለባቸው። ፖለቲካዊ አደረጃጀታቸው በቶሎ ተዘጋጅቶ መቅረብ ይገባዋል። ጊዜው አሁን ነው'' ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 126

  • @asmara3973
    @asmara3973 48 хвилин тому +4

    ትክክል ፋኖውች መፍጠን አለባቸው

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 години тому +17

    ፋኖሀቅን ይዟል!!!ፈጣሪነው እየረዳው ያለው እሁንም ይርዳው የእውነት እምላክ !!ይህዘመን ኢትዮጵያውያኖች ጉድድድድድ ያየንበት ዘመን ነው የግፍን ጥግ የጥላቻንን ጥግ ነው ያየነው በብርፅግና ሥም !!!!ድልለፋኖ❤

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux Годину тому +4

    ​​🇨🇬ፋኖ 🇨🇬ፋኖ 🇨🇬ፋኖ

  • @Mesirat
    @Mesirat 2 години тому +10

    ድል ለፋኖ❤❤❤

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 Годину тому +2

      አብይ ሥልጣኑን ከሚያጣ አማራና ኦሮሞ ቢጠፉ 100 % ይመርጣል

  • @Mesirat
    @Mesirat 2 години тому +9

    እዉነት ያሻንፋል❤

  • @FishaHabte
    @FishaHabte Годину тому +4

    ድል ለፋኖ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Годину тому +1

    እግዚአብሔር እባክህ ለሀገራችን ሰላሙን አውርድልን እንማጸንሀለን!!!

  • @marakimaki-bm1nh
    @marakimaki-bm1nh 2 години тому +19

    መሳይ ይሄ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰቆቃ አልፎ አንተ ለድካምህ ሁሉ የምትመሰገንበት ቀን መጥቶ በቅርብ እንደማይ ምኞቴ ነው ተባረክ

    • @SEP2922
      @SEP2922 26 хвилин тому

      በፋኖ ደም የኢትዮዽያን ነጻ መዉጣት የሚጠብቅ መሳይና እናንተ ማፈሪያ ናችሁ!? ኢትዮዽያን ነጻ አዉጪ አማራ ነዉ ያላችሁ ማነዉ!? አማራ እየተገደለ የህልዉና አደጋ ዉስጥ ስለህነ ህዝቡን ለመታደግ ነዉ እየታገለ ያለዉ ሀገር ለማዳን ሳይሆን! አዳሜ ተኝታችሁ አማራ ሊሞትላችሁ! ደፋሮች! ሀገሪቷ የጋራ ናት እንዳትፈርስ የፈለገ ተነስቶ የራሱን ይታገል!!

  • @beletedebre2369
    @beletedebre2369 Годину тому +1

    እውነት ነው ፋኖ መፍጠን አለበት

  • @TigistHaile-s4p
    @TigistHaile-s4p Годину тому +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ በሳል ውይይት አቤት እንዴት ተመስጨ እንደሰማኋቹ ድል ለተገፉ

    • @rfdos2152
      @rfdos2152 Годину тому +1

      Enatehee Tebedaa

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 Годину тому +2

    ፋኖዬ አንበሳዬ ጀግናዬ እናትህን፣ ልጅህን፣ የዘጠኝ ወር እርጉዝ ሚስትህን ሲያርድ የኖረው መቶልሀል! አንበሳዬ በደንብ አድርገህ አስተናግደው፡፡ ይሄን ያደረገው ፈጣሪ ነው፡፡

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 37 хвилин тому +1

    መሳይ ለአማራ እና ለኢትዮጲያ እያደረክ ያለህው ቀላል አይደለም እድሜና ጤና ይስጥልን አናክብረሀለን

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 години тому +7

    Fanooo pawer ❤❤❤❤

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 2 години тому +6

    ጀግናችን መሳይ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኦሮሞ ሕዝብ ከአማራ ሕዝብ ለመጨረሻ ለማቆራረጥ የሚሰራውን የአብይን የጭካኔ ሴራ ሊረዳው ይገባል አማራዬ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይከተላችሁ ድል ለፋኖ

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 2 години тому +7

    ብራቮ መሣይ በፍጥነት የማጋለጡን ስራ እንድታቀርብልን።

  • @Jo05319
    @Jo05319 Годину тому +1

    Thanks

  • @yihenew-c1g
    @yihenew-c1g Годину тому +2

    መሳይ ጀግና ነህ አንዲጠፍ ለተፈረደበት ህዝብ ድምጽ ስለሆንህ አናመስግናለን

  • @Welde-c2i
    @Welde-c2i Годину тому +2

    ለተበደለ ወገን ፈጣሪ ይርዳ !

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 години тому +5

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @meneliksahelesilassie3768
    @meneliksahelesilassie3768 Годину тому +1

    ♦️ዶክተር ሰማኻኝ ♦️
    🟢🟡🔴🟢🟡🔴
    አንከር ላይ በመምጣት በወሳኝ የአገዛዙ ወቅታዊ ርካሽ ተግባር ላይ ለሰጠኸው በሳል አስተያየት አድናቆቴን እገልፃለሁ!!!
    መሳይ አንተም በርታ!!!

  • @WoretawAsfaw-z9z
    @WoretawAsfaw-z9z 2 години тому +6

    ❤❤❤its true🎉🎉🎉

  • @SintayehuKifle-yo8rp
    @SintayehuKifle-yo8rp Годину тому +3

    ፈጣሪ.ለተበደ.ይርዳ.ፈጣሪ.ኢትዯፂያን.ይወዳታልና.እሡ.ይድረስልን.መሠይ.በርታ.ፈጣሪ.ከጎንህ.ይሁን

  • @danielergogoofficial4368
    @danielergogoofficial4368 43 хвилини тому +2

    ድል ለመከላከያ !!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnmuteYesime
    @AnmuteYesime 3 години тому +11

    መሳይ ጀግናችን በርታ የኔ ጀግና

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 2 години тому +9

    ፋኖ ለአንድነት የባከነ ጊዜ ላይ ነዉ በፍጥነት ወደ አንድነት መምጣት አለበት ካልሆነ ለዘመድኩኝ በቀለ እና መዓዛ መሀመድ ከፋፋይ አጀንዳ ተጋልጦ ለላ አጣብቅኝ ዉስጥ መግባቱ አይቀርም!

  • @bestIlikeGod
    @bestIlikeGod 2 години тому +5

    ሰላም ለሰው ልጆች ጦርነት ይቁም ጨፍጫፊወች ለህግ ይቅረቡ

    • @Rukiya-uh2kr
      @Rukiya-uh2kr 41 хвилина тому

      ህግ የት አለና ህግ ትላላችሁ እራሱ ህጉ መሥሎኝ እንደዚህ የሚያጫርሠው አላህ ይናእለው አብይ ተብየ

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 2 години тому +3

    ሰላም ሰላም መሳያችን ሁልጊዜ የመጨረሻ የሚለውን ቃል ትጠቀማለህ አብይ መጨረሻ የለውም የሀገሪቱን ሙሉ በጀት አጥፌ ጦርነቱን እቀጥላለሁ ያለ አካል ነው ስለዚ መሞቱ ብቻ ነው መጨረሻው

  • @Yitulala
    @Yitulala Годину тому +2

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤

  • @dawithun
    @dawithun Годину тому +1

    በጣም ቆራጥ ጥርት ያለ ማብራሪያ ነው! Thanks Doc! በሱዳን በኩል ከባድ መሳሪያ ለምን ድጋፍ ዳያስፖራው ጥረት አያደርግም? ለምን ብዙ ካርድ እንደ አብይ አይሳብም?...

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 31 хвилина тому

    መሳይ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር የሚገርም ነው በእውነቱ በጣም ነው ግርም የሚለኝ እንደ አንተ ምኞት ቢሆን ሀገራችን በልጽጋ ሰላም ሆና ሁሉም አንድ ሆኖ በፍቅር ቢኖር በአለም ደረጃ የ ሀገራችን image ተቀይሮ ማየት እንደምትሻ ይረዳኛል ያም ሆነ ይህ አንተ የበኩልህን ተወጥተሀል እየተወጣህም ነው።እናመሰግናለን ምንግዜም ጀግናችን ነክ እግዝአብሔር ዘርማንዘርህን ይባርክ። ሰላም ለሀገሬ!!!

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u 3 години тому +2

    መሣይ ለመኖር አደረጃጀት ብቃት ሙህሮች ያሰፈልጋሉ

  • @danielergogoofficial4368
    @danielergogoofficial4368 40 хвилин тому

    መካላከያ ሥራዊቱ የኢትዮጵያ ነው ።

  • @GirmaKebede-f3t
    @GirmaKebede-f3t 2 години тому +4

    መሳያችን ሁሌም ንግግሮችህ ያኮሩኛል ግን ይሔ የኤፌኮ ሊቀመበርነኝ ያለው የአዲስአበባ ዩቨርስቲውመምህሩ ዶክተር መራራ ለምን እደሌሎቹ አታወርደውም አታቃለውም ዘረኛነው እጂ ፖለቲከኛአደለም ስልህመስሽ ከነክብሩመጥራትአያስፈልግም እደነ እከሌእሱንም ማውረድ በተረፈ እጅግበጣም ጠካራ ጎበዝነህ በርታ እመቤቴትርዳህ መስሽ።

    • @Nejat9835
      @Nejat9835 Годину тому

      ሰውየው የመለስ ዜናዊ የፓርላማ አጭዋች ነበር

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 2 години тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪💪

  • @Mesirat
    @Mesirat 2 години тому +2

    ❤❤

  • @Mimi-tz4vs
    @Mimi-tz4vs Годину тому +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Хвилина тому

    በአመራር ላይ ነን የሚሉት ኤጎ ጠልፎ እንዳይጥላቸው ያስፈራል
    በተለይ ሸዋ ጎንደር ያስፈሩኛል
    የወጡበትን አላማ የሚረሱ ይመስለኛል ተጋድሏቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ክብርም አለኝ

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 3 години тому +9

    ዲል ለጀግናዉ አማራ ሀይል ፋኖ ሌሎችንም ብሄረብሄረሰብም መቃወም አለባችሁ ምክንያቱም የሚፈራዉም የሚታገለዉም አማራ ብቻነዉ ፋኖ ያቸንፋል 💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅መቸም አንረሳችሁም ወገኖቻችን 😢😢😢

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 3 години тому +5

    Enashenfaln #Fano 👌

  • @loweyer345
    @loweyer345 3 години тому +3

    Selam lenante

  • @Mitiku-c3v
    @Mitiku-c3v Годину тому +1

    መሳይ ምስራቅ ጎጃም ምን እየተካሄደ ነው ሕዝቡ ፋኖ በቃ!!!!!!!!እያለ ነው ??????

  • @GetnetShiferaw-g5i
    @GetnetShiferaw-g5i 16 хвилин тому

    🎉❤

  • @danielyimam7663
    @danielyimam7663 40 хвилин тому

    ፋኖ አንድ ድርጅት መኖር አለበት?

  • @haqu5431
    @haqu5431 Годину тому

    ለምን ፋኖችን አንተዋቸውም እነሱ በዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ጋር የየሚችሉትንእያደረጉነው
    ካለምንም የውጭ እርዳታ
    ሻቢያ በአረብና በምእራቡ በተለይም በጣሊያን ወያኔ በምእራቡ አለም እየተረዱ ከሰላሳ ዓመት በላይ ወስዶባቸው የኢትዮጲያ ወታደር መንግስቱ ሀይለማሪያም ተታሎ ሲሰደዲ በአጋጣሚ በትረ ስልጣኑም ያዙ
    ከዚያም አገር እበላሽተው ተባረሩ

  • @KefeYebelesendekesh
    @KefeYebelesendekesh Годину тому +1

    አርበኛው መሳይ መኮነን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️

  • @turayem960
    @turayem960 Годину тому +1

    መሳይ ጠፍቶብን የነበረውን ዶ/ር ሰማህኝን በማቅረብህ ተደስተናል:: እንዳንተ አይነት ታጋይ ጋዜጠኛ ልምድ ያለው ለሀቅ የቆመ መንበርከክን የተጠየፈ እውነትን ከምንጩ የሚያቀርብ ተጨማሪ 2 ወይም 3 ቢኖር አጄሪው እድሜዋ ከሐሙስ አታልፍም ነበር::

  • @Welde-c2i
    @Welde-c2i Годину тому

    ዝንብ ቢበረክት መሶብ አይከፍትም !

  • @getanehgashu.
    @getanehgashu. 14 хвилин тому

    Mesay tikikilegna mereja silemitakirb enakebirhalen

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 години тому +2

    የአማራን የሕልውና ታጋዮችን በአስቸኳይ ድሮን ሮኬት መድፍና ሚሳይል እና የመሳሰሉትን ዘመናዊ መሣሪያ ማስታጠቅ ያስፈልጋል ለዚህም ሐላፊነቱን ወስዶ መተግበር አለበት።

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 3 години тому +4

    አለን ሰላም ለዚህ ቤት

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f Годину тому

    Ye oromo hizbin yanesasal biherberesebochin yagachal yiqir Ethiopian wedehual yemelisal yezer chifchefan yasketilal ethiopia selam selam mekelakeya yashenifal dil le 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @merd24
    @merd24 Годину тому

    ፋኖ ለህልውና እየታገለ እናንተ ስለ ፖለቲካዊ አጀንዳ መፍጠን ታወራላችሁ። ከሕጋዊ መንግሥት ፍቃድ አግኝቶ ለምርጫ የሚወዳደር ፓርቲ አስመሰላችሁት እኮ !

  • @AbelAbel-oy7jr
    @AbelAbel-oy7jr 2 години тому +4

    መሳይ ጉዳችሁ ታየ የነጋሼ መሰፍንትን ዜና ሳዘግብ ዝም ጥጭ ሞት ለእስክድር የእንግዴ ለጅ!!!!!!

  • @danielergogoofficial4368
    @danielergogoofficial4368 45 хвилин тому +1

    የእማራን ደም ጠጡ።ምክንያቱም አማራ እንድያልቅ ነው ሆን ብለህ የምትሰራው ።አንተና መሰዮቹ ህዝብ ስያልቅ የአማራን መሬት ኢንቬስት ልተደሪጉ ነው ።አይሁንላችሁ ።አረመኔ ለገንዘብ የተገዘህ ነሀ መሣይ ።

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 години тому +4

    እንዴት ናችሁ ወንድሞቻችን ፋኖ 💪💪💪💪

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta 2 години тому +1

    bandana bebelabet yemichoh, manm balsetachew tewekilenilihal iyalu bebiher sim yeminegidu hodam kadirewochin izbu yale rihrahe irmija liwesid yigebal. beyesefer yemikelawutewun wusha bebudin begil kaswegedin lelaw kelal new.

  • @Nejat9835
    @Nejat9835 Годину тому +2

    ከዚህ ብሔር ነው የሚባል ሰራዊት ከክልሉ ዉጭ በአገር መከላከያ ስም ከገባ ቺግሩን ከመፍታት ይልቅ ያወሳስበዋል

  • @hasnghh7729
    @hasnghh7729 2 години тому +2

    እኛ ወደደምጠላም እናሸንፋለን ለዚህ ለፍሺስት
    መግስት ቦታም ስአትም አሰጠውም

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 37 хвилин тому

    ❤😂🎉😢😮😅😊😊

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 години тому +1

    አረብ ኤምሬት ፈጣሪ መአት ያዉርድብሽ ለዚህ መሀይም አብይ አህመድ ጉልበት የሆንሽዉ አንቺ ነሽ

  • @youalteshome-l7d
    @youalteshome-l7d Годину тому +1

    በርቱ በርቱ በርቱ በአለም ላይ የተበተነውን የአማራን ህዝብ
    አንቁልን አንቁልን አደራ ወንድሞቼ

  • @bestIlikeGod
    @bestIlikeGod 2 години тому +3

    እድሜ ለተላላኪዉ እስክንድር ነጋ ይሁንና አድነቱ አልተሳካም መፍትሄዉ እስክድርን ማሶገድ መግደል

  • @Biruk-zi6tn
    @Biruk-zi6tn 19 хвилин тому

    Ye oromia special forces bahirdar yetelakew.,hiz un endichefechef new

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 Годину тому

    እውነት ያሸንፋል ድል ለመከላከያ

  • @voiceforthevoicelesspeople8667
    @voiceforthevoicelesspeople8667 Годину тому

    Tebeda

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s 30 хвилин тому

    Yebahdarm hzb hone ye amhera klil hzb xinkake madreg alebachew chefchifu tdblew yihonal yegebut

  • @dylangamez53
    @dylangamez53 Годину тому +1

    fano ye oromo hezzeb qedagna telat

  • @JfhHfv
    @JfhHfv 49 хвилин тому

    አቶ መሳይ ባስቸኳይ እፈልግህ። ነበር አደት ላግኝህ በጣም ችግር ዉስጥነኝ😢

  • @Mitiku-c3v
    @Mitiku-c3v Годину тому +1

    መሳይ አንተም ሆንክ መሰሎችህ ገሃነም ትገባላችሁ በሰው ደም ጨቅይታችኃል!!!!!!

  • @AbrhamAyalew-r5s
    @AbrhamAyalew-r5s Годину тому

    Doro Asetesaseb....

  • @awolyassin5433
    @awolyassin5433 2 години тому +2

    የሌለን ፋኖን አታጀግን፣ሌላ ሥራ ፈልጉ።

    • @solomeabebe9347
      @solomeabebe9347 2 години тому +2

      I THINK YOUR UNDERWEAR IS GETTING WET FAST. 💪💪💪 VIVA FANO💪💪💪

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Годину тому

      አትናደድ..ፋኖ ይኖራል...አብይ በ3 ቀን..ሲል እኮ እንዳንተ ጠባቡን..ጮቤ እንዲረግጥ ነው:: ዛሬም ፋኖ አለ. በድሮን ገለመሌ ብለክ..ቀን ትቆርጣለክ..ግን መሬት ላይ ወፍ የለም..ፋኖ መብረቁ..የጥቁር አስፋልት መከላከያ አደረገው...ለኦነግ..50+ ለህውሖት 17+ ፈጀባቸው..

  • @BiniAsteray
    @BiniAsteray 2 години тому +2

    መሳይ መኮንን አምስት አመት አማሬ ሲገደል ለአብይ አፈንድደህ አልተገደለም ስትል ነበር ከፕሪቶሪያዉ ስምምነት በኃላ ሻዕቢያ አብይን ሲያኮርፍ ከአንዳርጋቸዉ ፅጌ ጋር በመሆን ለኢሳያስ እያፈነደዳችሁ የህልዉና ትግል የሚታገለዉ ፋኖ ታካችሁ መጣችሁ ከሁን ሕዝብ አዉቆባችኋል እና ከአማራ ትግል ዉጡ

    • @solomeabebe9347
      @solomeabebe9347 2 години тому +2

      NEFEZ

    • @SEP2922
      @SEP2922 18 хвилин тому

      ዶር ሰማሀኝም እስከ ዛሬ አንድ አመት የበአዴን ብልፅግና አብን ደጋፊ የነበረ ሰዉ እንደነበረ የራሱ የፌስቡክ ፓስቶች ያሳያል! ሁለቱም ኢትዬዽያኒስት ናቸዉ በአማራ ደም ለአማራ ሲኦል የሆነች ሀገርን ለማዳን የሚሰሩ!

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 2 години тому

    ብልጽግና ፓርቲ አንደ ለብለብ፡አንደክትፎ ቢፋጠን የኢትዪኦፕያ 😊😂 ህዝብ ጠግቦ የረካል ፡፡

  • @dylangamez53
    @dylangamez53 2 години тому

    genocider 95 la 5

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Годину тому

      ምን ማለት ነው genocide? ትግራይ genocide ተፈፅሟል..? የድሮ አማራ የውሐ ነው..የዛሬው..ነቄ ነው::

  • @dylangamez53
    @dylangamez53 2 години тому

    tubo

  • @dylangamez53
    @dylangamez53 2 години тому

    ye arggoche seb seb

    • @solomeabebe9347
      @solomeabebe9347 2 години тому +1

      ADIOS AMHARIC ADIOS😄😄😄

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Годину тому

      አልገባኝም በትግርኛ ፃፈው..?

  • @siltube2735
    @siltube2735 58 хвилин тому

    እባካችሁ ደምሩኝኝኝኝኝ😢😢 አንዴ ግቡና አበረታቱኝ የኔ ውዶቼ❤❤አመሠግናለሁ🙏😢

  • @haqu5431
    @haqu5431 Годину тому +1

    ለምን ፋኖችን አንተዋቸውም እነሱ በዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ጋር የየሚችሉትንእያደረጉነው
    ካለምንም የውጭ እርዳታ
    ሻቢያ በአረብና በምእራቡ በተለይም በጣሊያን ወያኔ በምእራቡ አለም እየተረዱ ከሰላሳ ዓመት በላይ ወስዶባቸው የኢትዮጲያ ወታደር መንግስቱ ሀይለማሪያም ተታሎ ሲሰደዲ በአጋጣሚ በትረ ስልጣኑም ያዙ
    ከዚያም አገር እበላሽተው ተባረሩ

  • @TedlaTekie
    @TedlaTekie Годину тому

    ❤❤❤❤

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u 3 години тому

    መሣይ ለመኖር አደረጃጀት ብቃት ሙህሮች ያሰፈልጋሉ

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 53 хвилини тому

    ❤❤❤

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 37 хвилин тому

    ❤❤❤❤

  • @fathimahussain5021
    @fathimahussain5021 18 хвилин тому

    ❤❤❤❤