What an amazing story. You are brilliant. Libro, can you please profile Coach Tadesse G/Medin. He had done a lot for Ethiopian football. Tadde's effort and contribution to Ethiopian football needs to be introduce to the new generation. If I am not mistaken, Tadde introduced total football or quase beande to Ethiopian. Thank you
Man you took me back on memory lane mentioning Melkaweda and surroundings Danny, Dasi his wife Mebrat, Daka ( hard worket) and the whole group God bless them oh the Zerai hotel boys who were kind and welcoming Bereket, Ephrem, Nega(RIP) and Mathias
Genenew I'm glad i saw i like your in-depth history telling ability but let me correct you when you said when BOB Marley was in Ethiopia he was @ ghion Hotel but they didn't let him sing this is not a true statement ask tedy mak a witness he even said they asked him if he knows what key he told them and sang one song
We need more golden ethiopians like u to share the past history of ethiopia many tanks sir genene mekuriya
ጌኔ፣ይሚጠፍጥ ታሪክ፣ይምራል፣እግዚብሄር፣ይክብረህ
❤️❤️👌👌👌 ገነነ መኩሪያ ሊብሮ
ታሪክን ካንተ ብቻ ልስማ ግን ስለ ቦብ በሌላ ክፍል ስለ ስኬቱ እና ብዙ ድርጊቶቹን ብታቀርብልን .....በርታልን አንደኛ ነክ
ባብ ማርሌ በኢትዮጵያ ቆይታው ሻሸመኔን እና ወንዶገነትን የጎበኘ ሲሆን በወንዶ ገነት ቆይታው ታሪካዊውን ዙምባቡዌ የተሰኘ ሙዚቃውን ግጥም እንደፃፈ የግለታሪኩ ፀሀፊወች መዝግበዋል።
ማርሌ ከወቅቱ ሁኔታ አንፃር በኢትዮጵያ ብዙ ባይቆይም ይህን ስሜቱን በሙዚቃው “I know a place where we can carry on…” በማለት ገልፆታል።
...
በሙዚቃ ስራወቹ የዘመኑ ልጥጥ የነበረው ባብ ማርሌ፤ እንደ ሌሎቹ ሳይቀናጣ በአለባበስ እንኳን ጥቁር አፍሪካኖች በባሪያ ንግድ ወቅት ነጮች በጀምላ የሚያለብሶቸውን ሰማያዊ ካኪ ጨርቅ (slaves dressing) በማድረግ ጥቁር ጭቁኖችን የሚዘክረው፤ የአባቱ ወገኖች የሆኑ ራሰ በራ እንግሊዛዊያን ሊቀ ሰይጣኖች ስለሆኑ ከአፍሪካ ምድር ጠራርጋችሁ አውጧቸው በማለት የሚያቀነቅነው፣ የምንግዜም የነፃነት ታጋይ ቦብ ማርሌ በCIA ኤጀንት አማካኝነት በላብራቶሪ የተፈጠረ የካንሰር ቫይረስ የእግር አውራ ጣቱ ላይ ተወግቶ፤ ካንሰሩ ወደ ሰውነቱ ሳይዛመት የቀኝ እግሩን እንዲቆረጥ ቢጠየቅም (የሰው አካል ሙሉ ሆኖ እንደተፈጠረ ሙሉ ሆኖ ማለፍ አለበት ሰው በፍቃዱ አካሉን ሊያጎል አይገባም) የሚለውን የብልዮ ቅዱስ መፀሀፍ አንስቶ በመሞገት አልቆረጥም ብሎ ተቃውሞ፤ ካንሰሩ ወደ አይምሮው ተዛምቶ በተወለደ በ36 አመቱ ፤ "ገንዘብ ህይወት ሊገዛ አይችልም" Money can't buy a life tell Ziggy um fine" የሚል የመጨረሻ ቃል ተናግሮ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ሙዚቆቹ ግን ህያው ሁነው ይኖራሉ።
...
የማርሌ ሙዚቆች ተፅህኖ እና ዘመን አይሽሬ ተወዳጅነትን ያጠናው BBC Music research በአለም ዙሪያ በ24 ሰአት ውስጥ የቦብ ማርሌ ድምፅ ሳይሰማ የሚውለው (የሚቋረጠው) ለ4 ሰከንዶች ብቻ በመሆኑ የምንግዜም ተደማጭ አርቲስት መሆኑን አረጋግጦለታል።
...
ማርሌ ነብሱ ከስጋው ከመለየቷ ሁለት ቀናት ቀደም ብሎ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማካኝነት በተደረገ ስነ ስርዓት፤ ሀይማኖቱን ከራስ ተፈርያን ወደ ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቀይሮ፤ ብርሃነመስቀል በሚል የክርስትና ስም
ተጠምቆ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ግብዓተ መሬቱ እንዲፈፀም ተናዞ፤ የህይወት ዘመን ስራወቹን ለኛ ጥሎልን ነብሱን ይዞ አልፏል።
...
Note ለኢትዮጵያ ወደር የለለው ፍቅር አለው የሚባለው ባብ ማርሌ፤ ኢትዮጵያን በአለም አቀፍ ማህበረሰብ ካስተዋወቁ እና ታሪካቸው ሲነሳ አብራ እንድትነሳ ካደረጉት ሰወች መሀል፥ የግንባር ቀደምቱን ስፍራ ሀይለ ስላሴ እና አበበ ቢቂላን በማስከተል እንደሚቀመጥ በርካቶቹ ይስማማሉ።
***
ምንጭ
The life of Bob Marley - Rita Marley
The life, Legend and Legacy of the King of reggae, Musical Prophet and freedom fighter Bob Marley, Biography.
Our African Heritage Megazin article about Bob Marley In Ethiopia.
ድምፃዊ ዘለቀ ገሰሰ፣ የተለያዮ ሙዚቀኞች ማናጀር አዲስ ገሰሰ፣ ሳክስፎኒስት ቴዎድሮስ ምትኩ የሙዚቀኛው ተሾመ ምትኩ ወንድም እና ኩኩ ሰብስቤ የባብ ማርሌን የኢትዮጵያ ቆይታ አስመልክቶ ከተናገሩት፤
የሬጌውን ንጉስ የኢትዮጵያን ወዳጅ ቦብ ማርሌ።
I appreciate ur capacity of holding interesting Ethiopian history
Shasheman ❤❤ ye fkr city
thank you so much. keep it up . number one Tv program
ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥህ ሁሌ ሳይህ የቤተሰብ ያህል ይሰማኛል፡፡ ፕሮግራምህ ማክሰኞ ምሽት 2፡30 ነው፡፡ ነገር ግን ልጆች የሚተኙበት ሰዓት ነው፡፡ ያአንተ ፕሮግራም ደሞ ለልጆችም ይሆናል፡፡ በተቻለ አቅም እሁድ ማለዳ አሊያም ረፋድ ላይ ቢሆን ለልጆቻችንም ለእኛም ይሆናል፡፡ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ፡፡
አሪፍ ነው ዋው አነጋገርክ በጣም የምረል
ASHAM!!
Thank you. This is awesome program.
ገኔ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው የነገርከን ይበል ያሰኛል
What an amazing story. You are brilliant.
Libro, can you please profile Coach Tadesse G/Medin. He had done a lot for Ethiopian football. Tadde's effort and contribution to Ethiopian football needs to be introduce to the new generation. If I am not mistaken, Tadde introduced total football or quase beande to Ethiopian.
Thank you
አንተ ሰውየ ግን ዕድሜህ ስንት ነው?3 የሕይወት ዘመን የኖርክ ነው የምትመስለው!!!ሀሀሀ።አላህ ይጨምርልህ።
ሞተኮ፡ፈጣሪ፡ለሚያኖር፡ሰው፡መሰልቸቱ፡ነፊስ፡ይማር፡ገነነ
አራፍ ነው! ግን የቦብ አፅም መቶ ቱሪዝም ከማሰባቹ በፊት ያሉትን እራስታዎች ክብር ብንሰጥ መብታቸው ቢከበር እንደቀድሞው አሁን ላይ ተሳቀው ነው እየኖሩ ያሉት በዚ አመት እንኳን ቤተ እምነታቸው በመንጋ ምንም ሳይደርሱባቸው ተቃጥሎባቸዋል ገሚሱ rastafari I n I ተሰደዋል ገሚሶቹ ሀረር ገብተዋል please respect to Rastafari I think
JAH BLESS ❤️💛 💚🙏 ✌️🙏 🙏
ያሳዝናል
Genene is the best
I start like you Gene keep it up. Yarada lij
Thank you so much. Amazing stories.
Thankyou gene....big history.. this man ftom trenchtown gehtoo imressed my whole life
ገኔ በጣም ደስ የሚል ታሪክ
Man you took me back on memory lane mentioning Melkaweda and surroundings Danny, Dasi his wife Mebrat, Daka ( hard worket) and the whole group God bless them oh the Zerai hotel boys who were kind and welcoming Bereket, Ephrem, Nega(RIP) and Mathias
በርታ
Genane amusing guy, love you to dath, you are wonderfull.
I like A+++
ገኔ ያገሬ ልጅ አሪፍ ታረክ ነው
Paste hma zbel yderre malet be amargna Hama yale tsemu enday ader erat yblla maletnew (hamasen)
ሊብሮ አችን በፈጣሪ ይሄን ታሪክ ጠጥተህዋል
ገኔ ብቻ ልበልህ ኑርልኝ አቦ
ሊብሮ ከጋዜጦች ጀምሮ ያንተ ፕሮግራሞች ልዩ ናቸዉ
wow libero chewateh ayetagebem
nice one
ንጉሥ ማንም የለም
አንድ እግዚአብሔር ብቻ ።
የሬጌም?
ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው ትምርት ቤት የት እና ስሙን ማወቅ ፈልጌ ነበር
gena ye shasemena tezeta. Asenheben.
Yo brother saw some respect
WOW
Genenew I'm glad i saw i like your in-depth history telling ability but let me correct you when you said when BOB Marley was in Ethiopia he was @ ghion Hotel but they didn't let him sing this is not a true statement ask tedy mak a witness he even said they asked him if he knows what key he told them and sang one song
Skilly was bobs best frend and manager
የትም አንሄድም ገኔ:
Abo temechtognal gen be samnt 1 ken begugut new mtbkeh
Ene amazon akwalew
ገኔ ሰአት ይጨመር ሌላም ፕሮግራም ቢኖርክ
Greene, chewatah anegagereh terunew ,sew endaykeyemeh megbu besemu soul food yebalal.
Becheger gezea tekuroch heywetachewn lematref yemebelut nechoch yetewuten anfelgem blew yetaluten neber, yehea megeb ahune hulum yemebelaw hone.
Getochu nechoch, yane yahel menem selemaznualchew yetetalewn atebew ena keklew beltew zarea hulachenem weche hagernew emenenorew lemalet yabekunen mekerachewen aytew letkuroch equlenet yetagelulenen hulu bekeber bahelachewen mansat new yaleben
Antem yeteleyaye ager endale hulu terea sega askefi megeb new endemelun letawek yegebal ezih America.
አቶ ገነነ.................. መኩሪያ የሚባለው አንበሳ እና ጃንሜዳ የነበረው መኩሪያ ባንትይርጉ ጦር ሰፈር ምንም ግንኙነት የላቸውም እንዴ? ስለዚህ ማብራሪያ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር። መልካም የስራ ጊዜ !
ይመችህ አቦ!