Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ገኔ እድሜ ይስጥልን አባቴ ታሪክ አዋቂ ደስ ይላል በርታልን
ገኔ በእውነት አዋቂ ሰውን ነህ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ።በመቀጠል ወገኔ ትውስታ ላይ ከተለያዩ ሰዎችን ጋር ያደረካቸውን ኢንተርቪዎቸ እንደገና ለመስማት እንዴት ማገኘት እንደምችል በጣም ደስ ይለኛል ከምር ገኔ ። አመሰግናለሁ
You are amazing guy, please every body share this channel. It's history channel not politics
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርታ ገኔ አንተ አነጋገርህ ያስቃል
rest in paradise gene
ገኔ አባ ተርኳሽ እናመሰግናለን
you remind me ጳውሎስ ኞኞ!!! Just getting addicted to ur Program
በጣም ከምወደወ ተጫዋቸ ሸዋን ግዛወ መንግሰተ ወረቆ ጠበበ መንከር ጊታቸወ ዱላ
የታሪክ ማህደር ብዬሀለሁ!!!
So beautiful presentation
ድስ ይላል
Wow
💯💯💯💯💯💯💯💯
We love you from California
ወንድምህ አሌክስም እንዳንተ ታሪክ ሲያወራ ደስ ይላል። እስቲ ስለ ድሮ አዋሳ ዱቄት ክለብና ስለናንተ ትዝታዎች ንገረን
አሻም ይለያል
ገኔ ድወድህ እኮ ውስጥህ ብዙ የታሪክ መዝገብ ነህ ።
ስወድህ
Gene 👍
tesemeto yemayetegebe
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ሊብሮ አንተ የተለየክ ጋዜጠኛ ነከ
አንተ ራስህ የሎተሪ ደንበኛ ትመስላለህ
ወሬኛ!! ያ አጭር ሽማግሌ እንኳን ሎተሪ አገሪቷንስ ለልጆቹ አከፋፍሎ አልነበር እንዴ? ደግነቱ በቁሙ ነው የቀበርነው::
አለም ያከበረውን መሪ ለማን ሲሰጡ አየክ ንጉሱ ን ለመተቸት ችሎታ ያስጸልጋል
@@yosefdesta7963 አለም ያከበረው በምኑ ነው? አረበኛው ከወራሪ ጣሊያን ጋር እየተዋጋ እሱ ግን ነብሱን ለማዳን ወደ እንግሊዝ ሸሽቶ ኖሮ በደሀው የነፃነት ታጋይ በተገኘ ድል ወደ ሀገር ስለገባ ነው? ወይስ በላይ ዘለቀን የመሰለ አርበኛ ስላስገደለ? ከዓፄ ሚኒልክ ጋር ተምታቶብህ እንዳይሆን::
@@nano2012 ታሪክ አንብብ የሰላም አባት ነው የሚባሉት ፈረጅ የሚሰግዴላቸው ታላቅ ዲፕሎማት የአፍሪካን አንድነት ከመሰረቱት አንደኛው ንጉስ አይለስላሴ ናቸው
@@yosefdesta7963 "አንብብ"? ኪኪኪ አሁን አሳከኝ:: የተመረኩት በፖለቲካ ሳይንስ መሆኑን ብነግርህስ? ስማ ፈረንጆች በአገርህ ውስጥ የፈለከውን አምባገነን ብትሆን ለነሱ ከተመቸህና የሚፈልጉትን ካደረክ ያከብሩሃል:: ማንዴላን "የሰላም አባት" ብለው የሚያወድሱትና ሙጋቤን "አምባገንን" ብለው ማዕቀብ ጥለውበት የነበረው ለምን ይመስልሃል? መልሱን አንተም አንብበህ ወይም ሰው ጠይቀህ ተረዳ::
@@nano2012 በመመረቅ ነው ስንት ደንቆሮ ዶክተሮች ባሉበት አገር
ቀዳዳ
ይቅደድ
ገኔ እድሜ ይስጥልን አባቴ ታሪክ አዋቂ ደስ ይላል በርታልን
ገኔ በእውነት አዋቂ ሰውን ነህ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
በመቀጠል ወገኔ ትውስታ ላይ ከተለያዩ ሰዎችን ጋር ያደረካቸውን ኢንተርቪዎቸ እንደገና ለመስማት እንዴት ማገኘት እንደምችል በጣም ደስ ይለኛል ከምር ገኔ
። አመሰግናለሁ
You are amazing guy, please every body share this channel. It's history channel not politics
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርታ ገኔ አንተ አነጋገርህ ያስቃል
rest in paradise gene
ገኔ አባ ተርኳሽ እናመሰግናለን
you remind me ጳውሎስ ኞኞ!!! Just getting addicted to ur Program
በጣም ከምወደወ ተጫዋቸ
ሸዋን ግዛወ መንግሰተ ወረቆ ጠበበ መንከር
ጊታቸወ ዱላ