Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ በስሙ ውሻም ቢሆን አሳድጋለሁ❤❤❤❤❤
በጣም ይገርማል ያሑን ትዉልድ ይሔ ታርክ አያቅም ግን አተ ነገርካቸዉ❤❤❤ምንዋጋለዉ አጣንሕ😢😢😢
ሊብሮዬ ልረሳህ አልቻልኩም
ገነነ ነፍስህን ፈጣሪ ይማረው አገራችን ትልቅ ሰው ነው ያጣችው የሞቱ ምክንያት ተደፋፍኖ መቅረቱ በጣም አሳዛኝና አሳፋሪ ነው መንግስት የዚህን ጀግና ገዳይ ያዝልን መንግስት ካለ!!!ገራሚ የመኩሪያ ታሪክ አጨብጭቤአለው ገንዬ!!!
ታሪክን ማስቀጠል
በእውነት እስካሁን የመኩሪያን ታሪክ አላቅም ነበር።ዝነኛ ነበርን❤❤❤
ገኔ ያቀረብከውን ታሪክ እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ እነዚህን ሁሉ በወቅቱ እሰማ ነበር ግን እንዳንተ ዝርዝሩን ስለማላውቅ ደስ ብሎኛል ነገር ግን ወጋየሁ ደግነቱ ዘፋኝ ሲሆን አክተሩ ተወዳጁ ወጋየሁ ንጋቱ ነው በዚህ አርመው
ይገርማል❤❤❤ደጋግሜ ብሰማዉ ይማይሰለች ታርክ❤ ከአባሻ እሰሳ ይሻላል በተለይ ባሑን ዘመን ከኔም ጭምር ።
ነፍስህን በገነት ያኑርልን። የኢትዮጵያ አምላክ በቀኝህ ይቁምልህ🙏💐
ሀዉልት ይገባዋል Thank you ይህን ያህል ታሪካዊ እንደ ነበር።
Libro enmsgnal arif tarik nw migarm aQrareb nbsk bselam tref....😢❤
ሚገርም ነው እኛ የዚ ትውልድ ልጆች አብዛኞቻችን ስለሀገራችን ምንም ታሪክ አናውቅም ማለት ይቻላል አቀራረብህ በቀልድ እያዋዛህ ቁምነገር ማስጨበጥ ትችላለህ በርታልን ወንድማችን
ገኔ ነብስክ በሰላም ትረፍ
ለመኩሪያ ሞቅ ያለ 👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌
ገነነ መኩሪያ አቦ ትመቸኛለህ የሌለ
ገኔ አራዳ የአራዳ ልጅ በፖለቲካና ተዛማጅ ግርግሮች የተወጠጠረውን ዕለታዊውን ህይወታችንን እንዲህ ለዛ ባለው እና ቁም ነገር አዘል ጨዋታህ ረገብ በማድረግህ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባሀል………….
ህይ ከዩቱቦች ሁሉ ይበልጥ ዋጋ ያለው ነው👍🏼👍🏼👏👏👏 በርታ እናመሰግናለን🙏
እናመስግናለን የተደበቀውን የሚገልጥ ነው ያጣናው በድጋሚ እናመስግናለን
የእውነት ታሪክ ነው ግን የምታወራው? በጠም ተመስጬ ነው የማይክ ደስ ብሎኝ ፕሮግራምክ
አተ ሰው ስወድህ እኮ ማርያምን ውስጤ ነህ
በጣም እጅግ በጣም ጣእም ያለው ፕሮግራም ነው ብሳቅ ጦሽ ነው ያልኩት በተለይ መኩሪያ ኢህአፓ መሆኑ ገኔ ስአት አንሷል በናትህ ከሌሎቹ ስረቅ አርገህ ዘርጋው ገኔ በርታልን አቀራረብህ የሚያዝናና ንገስልን በርት
ይገርማል፣ እስካሁን ሳላውቅህ!ገነነ፣ የምትገርም ሰው ነህ።
በስመ አብ በስሙ ሀዉልት አለመኖሩ እባዬን አፈሰሰዉ ያስቆጫል ሀገሩን ያስታዋወቀ ምንም አልተደረገለትም 😢😢
ገነነ እያሳቀ ብዙ የሚያስተምር ዋውው ድንቅ ታሪክ አዋቂ ብቻም አይደለህም ዘጋቢም ነህ 🙏🙏👏👏👏👏👏
በጣም እናመሰግናለን! በጣም ደስ የሚል ልዩ ታሪክ ነው የነገርከን:: ሀገሬ እንኳን ሰው እንሰሳም እፀዋቱም ታሪክ ይሰሩላታል::ክብር ይገባቸዋል::በእርግጠኝነት የ፶ አለቃ መኩሪያና የገብርዬ ታሪክ ከፍ ብሎ በኔ ትውልድ ይጠራል::ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን::
ወጋየው ንጋቱ ነው ወዳጄ ወጋየው ደግነቱ የፖሊስ ባልደረባ የ6 ኛ ፖ አዛዥ እንዲሁም አቀንቃኝ የሰው የንስሳት ያራዊት የዓለም ሁሉ ሰራዊት እናት እኮነች መዳኒት :: በርታ ወዳጄ
የሚገርም ነው እስከዛሬ ሰምቸው አላቅም በጣም ድስ የሚል
This is the #1 show at this time!!! Thank you Gennene!!!
በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ያልተሰማ የሚያስደስት እና የሚያሳዝን ታሪክ ነው በጣም እናመሰግናለን ሞክሪያንም ነብሱን ይማርልን
Thank u ኣሪፍ ታሪክ ነገርከኝ
ስላሳወከኝ አመሰግናለው ኑርልኝ
ይምችህ አባቴ የአራዳ ልጅ:: ለዛ እንድዚህ ነው
እግዚአብሔር ይህ ታርክ ስለነገርክን እናመስግናለን.
መኩሪያ ከ ሉሲ የበለጠ ኢትዮጵያን ያስተዋወቅ ነበር , ይገርማል .... what inspired me the most is the Man how trained him, Salute to the great Man….
ሰላምህ ይብዛ አሜን እንዴት ጥሩ አቀራረብ ነው ✌👍
ሊብሮ መጽሐፍ ስለጻፈክለት እናመሰግናለን
this is one of the best TV shows. thank Libro!!!!
ትክክል ነዉ የክቡር ዘበኛ አንበሳ ነው ። መኩሪያን ያለቀላቢዉ ማንም አይቀርበዉም መኩሪያን ለመዳሰስና አብሮ ፎቶግራፍ ለመነሳት ቀላቢዉ መኖር አለበት ( መኩሪያን አዉቀዋለሁ ጋማዉን ይዤም ፎቶግራፍ አለኝ ) ከመኩሪያ ሌላ በንጉሠ ነገስቱ የአስር አለቅነት የተሾመዉ ዝነኛ ፈረስ ጋላቢ የአስር አለቃ ፈይሳ የሚባል ዝንጀሮ ነበር። ስለማስታወስህ መመስገን አለብህሌላው በጥይት የተመታዉ መኩሪያ ሳይሆን ሞላ ነበርሌላው ደርግ ለመኩሪያ አዲስ የራሺያ ዋዝ ጂፕ መኪና መድቦለት ነበር አርጅቶ ሃኪም ቤት የሚመጣዉም በአዲሱ መኪና ነበር ። ወደ መጨረሻው ቢያንስ በሳምንት ቫይታሚን ( መርፌ ) ስለሚወጋ በመጣ ቁጥር የማየት እድሉ ነበረኝ ዶክተሩ እዛው መኪና ላይ ወጥቶ ነበር የሚዋጋው ።መኩሪያ በደርግ ምንም ነገር ሳይጎድልበት እንዲያውም አሮጌ ጂፑ በአዲስ ተለዉጦለት አርጅቶ ዣዥቶ አርፏል ።የዝንጀሮዉ ፈረስ ጋላቢ የአስር አለቃ ፈይሳ ታሪክ ግን ከመኩሪያ በጣም የተለየ ነዉ ።
ዋው እንደዚህ ኣይነት ታሪኮችን ስታሰሙን ደስ ይላል
WoW በጣም አመሰግናለሁ የሚገርም ታሪክ ነው እያካፈልከን ያለሃው
ትመቸኛለህ
Entoto park hawulit endiseralet ante masitewawok alebih betam dink tarik new yemekuria history woow woow 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💚💛❤
i love your program . you will gonna have the best tv show soon don't give up . your are like old Brana Book!!!!!!!!!!!!!!!!!!
በጣም አጭር ነውእስከዛሬ ምነው ዝም አልክሆኖም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ነው። ቀጥልበት አገራችን ሀገረ እግዚአብሔር። ናት። አላቅበት አልንጁ ማስተዋልን ይስጠን። ሊላው ነገረ ሁሉ አለን ያቃት ማስተዋል ትግስት ነውእናመሰግን አለን🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤
እንዴት ደስ ይላል እህቴ አብራው ተነስታለች
wow very impresive story about victory of 50 mekuria AMBESA . thx u journal genen mekuria wow
ገነነ the legend
More credit to The Trainer than the animal. Thanks! good show!
Thank you 🙏
ጀግና ::
we love you. You now what is best for as.
ሊብሮዬ
ገኔ ያለጊዜህ በመሞትህ በጣም አዝኛለሁ!!! አንተ ልዩ ተሰጥዖ የነበረህ ሰው ነበርክ!!!ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!!
በጣም በጣም ያሳዝናል ሊብሮዬ
እስከዛሬ የት ነበርክ ?
Thanks
rip
Thank you very much!!!!!
አዎ ሰአት አንስዋል ሳምንቱ በጉጉት ከምምጠብቀው ፕሮግራም አንደኛው ነው ሳምንቱን ሙሉ በጉጉት ጠብቀን 30 ደቂቃ በጣም ያንሳል ።
እስቲ ይሁና አለች ስንቱ ለአገሪቷ የሰራ ተረስቶ !!
Betam arif aqerareb new!Tinish mekurian saydirut ena zer sayteka malefu yasazinal!!!
Harfe program nwea 👏👏👏👏
Genene like your show , berta
ደስ ይላል
መጣሁልህ ስለምን እንደምታወራ ገና ሳልሰማ ላይክ ከዛ ልስማ ምክንያቱም ስለ ምንም አውራ ትችላለህ
ስለ መኩሪያ ያቀረብከው በጣም ደስ ይላል እባክህን ስለ ሞላ የምታውቀው ካለ አቅርብልን የመኩሪያ ልጅ ነው የሚባል ወሬ ነበር
Great show and great story telling...please tell us about the agriculture- Ersha of Ethiopia during his emperor time and during derg regime...how great it was
Wow wow
እራስህ ጀምረዉአና ከዛ ሁሉም ይረባረባል
Gene geta yibarkih yematawkew mindinew
ወይ ገኔ ግን እስከዛሬ የት ነበርክ አባቴ
Genene lene birkiye
ገኔ እናመሰግናለን
ምን ዋጋ እለው እሁን ጉፈር ሆነናል
Talake sew Gene
Legend ✌🏽
asham asham
🤣🤣🤣🤣👩✈️
Libro Kalat aygeltsegnm ewnet ke dictionary belaym neh
ነፍስህ ዘላለማዊ ናት አንበሳው ገነነ መኩሪያ
Wow
Gene ante erasih anbesa neh. Girum zigijit
በዘመናችን ሰው ወደ እንስሳ መቀየሩን መኩሪያ ቢሰማ ምን ይለን ነበር?
betam ejig betam nw menamesgnew bechirash alakewm neber akerareb dmo andegna nw
በእውነቱ መኩሪያ ማስታወስ ብቻ ሳይሆን ፈሊም ሊሰራለት ይገባል፡፡እሄን ታሪክ ሆሊውድ ቢሰማው ፊሊም ለመኩሪያ ፊልም ይስሩለት ሃብር፡፡ የመኩሪያ ታሪክ በፊልም ና መፅሃፊ ሊኖረው ይገባል፡፡
እሚገረም ነዉ
ዋሸህ ወጋየሁ ደግነቱን አርም
ወጋየሁ ንጋቱ
Tirsu alebet
መኩሪያ መኩራችን ነው።
yimechi geneee nurelen
Tarik ewqu eshi
gene jegina eko neh
Chera yelelewo anbessa
አለኝ የሱ ፎቶ
Cheguru ya chefchefe kal hone yesra ye ressal
😢😢😢
አቦ እግዚአብሔር ይስጥህ ግሩም ተራኪ ነህ
betam gobaz nah denk tarek awkiem nah berta wendema
ከዩተ መሰካሪ አንድ አኔ አልሁ
Libroo
👍👍👍👌
mn waga alew gene ahun byastawesut or hawilt biserulet ye janhoy sereat nafaki blew yafersutal ...yahun gize eko koshasha new.
መኩሪያ ከኢሉባቦር ጫካ ነው የተወሰደው
Hell mokeriya
U remember Mokeriya Clabb shop ?
በጣም በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ በስሙ ውሻም ቢሆን አሳድጋለሁ❤❤❤❤❤
በጣም ይገርማል ያሑን ትዉልድ ይሔ ታርክ አያቅም ግን አተ ነገርካቸዉ❤❤❤ምንዋጋለዉ አጣንሕ😢😢😢
ሊብሮዬ ልረሳህ አልቻልኩም
ገነነ ነፍስህን ፈጣሪ ይማረው አገራችን ትልቅ ሰው ነው ያጣችው የሞቱ ምክንያት ተደፋፍኖ መቅረቱ በጣም አሳዛኝና አሳፋሪ ነው መንግስት የዚህን ጀግና ገዳይ ያዝልን መንግስት ካለ!!!ገራሚ የመኩሪያ ታሪክ አጨብጭቤአለው ገንዬ!!!
ታሪክን ማስቀጠል
በእውነት እስካሁን የመኩሪያን ታሪክ አላቅም ነበር።ዝነኛ ነበርን❤❤❤
ገኔ ያቀረብከውን ታሪክ እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ እነዚህን ሁሉ በወቅቱ እሰማ ነበር ግን እንዳንተ ዝርዝሩን ስለማላውቅ ደስ ብሎኛል ነገር ግን ወጋየሁ ደግነቱ ዘፋኝ ሲሆን አክተሩ ተወዳጁ ወጋየሁ ንጋቱ ነው በዚህ አርመው
ይገርማል❤❤❤ደጋግሜ ብሰማዉ ይማይሰለች ታርክ❤ ከአባሻ እሰሳ ይሻላል በተለይ ባሑን ዘመን ከኔም ጭምር ።
ነፍስህን በገነት ያኑርልን። የኢትዮጵያ አምላክ በቀኝህ ይቁምልህ🙏💐
ሀዉልት ይገባዋል Thank you ይህን ያህል ታሪካዊ እንደ ነበር።
Libro enmsgnal arif tarik nw migarm aQrareb nbsk bselam tref....😢❤
ሚገርም ነው እኛ የዚ ትውልድ ልጆች አብዛኞቻችን ስለሀገራችን ምንም ታሪክ አናውቅም ማለት ይቻላል አቀራረብህ በቀልድ እያዋዛህ ቁምነገር ማስጨበጥ ትችላለህ በርታልን ወንድማችን
ገኔ ነብስክ በሰላም ትረፍ
ለመኩሪያ ሞቅ ያለ 👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌
ገነነ መኩሪያ አቦ ትመቸኛለህ የሌለ
ገኔ አራዳ የአራዳ ልጅ በፖለቲካና ተዛማጅ ግርግሮች የተወጠጠረውን ዕለታዊውን ህይወታችንን እንዲህ ለዛ ባለው እና ቁም ነገር አዘል ጨዋታህ ረገብ በማድረግህ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባሀል………….
ህይ ከዩቱቦች ሁሉ ይበልጥ ዋጋ ያለው ነው👍🏼👍🏼👏👏👏 በርታ እናመሰግናለን🙏
እናመስግናለን የተደበቀውን የሚገልጥ ነው ያጣናው በድጋሚ እናመስግናለን
የእውነት ታሪክ ነው ግን የምታወራው? በጠም ተመስጬ ነው የማይክ ደስ ብሎኝ ፕሮግራምክ
አተ ሰው ስወድህ እኮ ማርያምን ውስጤ ነህ
በጣም እጅግ በጣም ጣእም ያለው ፕሮግራም ነው ብሳቅ ጦሽ ነው ያልኩት በተለይ መኩሪያ ኢህአፓ መሆኑ ገኔ ስአት አንሷል በናትህ ከሌሎቹ ስረቅ አርገህ ዘርጋው ገኔ በርታልን አቀራረብህ የሚያዝናና ንገስልን በርት
ይገርማል፣ እስካሁን ሳላውቅህ!
ገነነ፣ የምትገርም ሰው ነህ።
በስመ አብ በስሙ ሀዉልት አለመኖሩ እባዬን አፈሰሰዉ ያስቆጫል ሀገሩን ያስታዋወቀ ምንም አልተደረገለትም 😢😢
ገነነ እያሳቀ ብዙ የሚያስተምር ዋውው ድንቅ ታሪክ አዋቂ ብቻም አይደለህም ዘጋቢም ነህ 🙏🙏👏👏👏👏👏
በጣም እናመሰግናለን! በጣም ደስ የሚል ልዩ ታሪክ ነው የነገርከን:: ሀገሬ እንኳን ሰው እንሰሳም እፀዋቱም ታሪክ ይሰሩላታል::ክብር ይገባቸዋል::በእርግጠኝነት የ፶ አለቃ መኩሪያና የገብርዬ ታሪክ ከፍ ብሎ በኔ ትውልድ ይጠራል::ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን::
ወጋየው ንጋቱ ነው ወዳጄ ወጋየው ደግነቱ የፖሊስ ባልደረባ የ6 ኛ ፖ አዛዥ እንዲሁም አቀንቃኝ የሰው የንስሳት ያራዊት የዓለም ሁሉ ሰራዊት እናት እኮነች መዳኒት :: በርታ ወዳጄ
የሚገርም ነው እስከዛሬ ሰምቸው አላቅም በጣም ድስ የሚል
This is the #1 show at this time!!! Thank you Gennene!!!
በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ያልተሰማ የሚያስደስት እና የሚያሳዝን ታሪክ ነው
በጣም እናመሰግናለን ሞክሪያንም ነብሱን ይማርልን
Thank u ኣሪፍ ታሪክ ነገርከኝ
ስላሳወከኝ አመሰግናለው ኑርልኝ
ይምችህ አባቴ የአራዳ ልጅ:: ለዛ እንድዚህ ነው
እግዚአብሔር ይህ ታርክ ስለነገርክን እናመስግናለን.
መኩሪያ ከ ሉሲ የበለጠ ኢትዮጵያን ያስተዋወቅ ነበር , ይገርማል .... what inspired me the most is the Man how trained him, Salute to the great Man….
ሰላምህ ይብዛ አሜን እንዴት ጥሩ አቀራረብ ነው ✌👍
ሊብሮ መጽሐፍ ስለጻፈክለት እናመሰግናለን
this is one of the best TV shows. thank Libro!!!!
ትክክል ነዉ የክቡር ዘበኛ አንበሳ ነው ። መኩሪያን ያለቀላቢዉ ማንም አይቀርበዉም መኩሪያን ለመዳሰስና አብሮ ፎቶግራፍ ለመነሳት ቀላቢዉ መኖር አለበት
( መኩሪያን አዉቀዋለሁ ጋማዉን ይዤም ፎቶግራፍ አለኝ ) ከመኩሪያ ሌላ በንጉሠ ነገስቱ የአስር አለቅነት የተሾመዉ ዝነኛ ፈረስ ጋላቢ የአስር አለቃ ፈይሳ የሚባል ዝንጀሮ ነበር።
ስለማስታወስህ መመስገን አለብህ
ሌላው በጥይት የተመታዉ መኩሪያ ሳይሆን ሞላ ነበር
ሌላው ደርግ ለመኩሪያ አዲስ የራሺያ ዋዝ ጂፕ መኪና መድቦለት ነበር አርጅቶ ሃኪም ቤት የሚመጣዉም በአዲሱ መኪና ነበር ። ወደ መጨረሻው ቢያንስ በሳምንት ቫይታሚን ( መርፌ ) ስለሚወጋ በመጣ ቁጥር የማየት እድሉ ነበረኝ ዶክተሩ እዛው መኪና ላይ ወጥቶ ነበር የሚዋጋው ።
መኩሪያ በደርግ ምንም ነገር ሳይጎድልበት እንዲያውም አሮጌ ጂፑ በአዲስ ተለዉጦለት አርጅቶ ዣዥቶ አርፏል ።
የዝንጀሮዉ ፈረስ ጋላቢ የአስር አለቃ ፈይሳ ታሪክ ግን ከመኩሪያ በጣም የተለየ ነዉ ።
ዋው እንደዚህ ኣይነት ታሪኮችን ስታሰሙን ደስ ይላል
WoW በጣም አመሰግናለሁ የሚገርም ታሪክ ነው እያካፈልከን ያለሃው
ትመቸኛለህ
Entoto park hawulit endiseralet ante masitewawok alebih betam dink tarik new yemekuria history woow woow 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💚💛❤
i love your program . you will gonna have the best tv show soon don't give up . your are like old Brana Book!!!!!!!!!!!!!!!!!!
በጣም አጭር ነው
እስከዛሬ ምነው ዝም አልክ
ሆኖም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ነው። ቀጥልበት
አገራችን ሀገረ እግዚአብሔር። ናት። አላቅበት አልንጁ ማስተዋልን ይስጠን። ሊላው ነገረ ሁሉ አለን ያቃት ማስተዋል ትግስት ነው
እናመሰግን አለን🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤
እንዴት ደስ ይላል እህቴ አብራው ተነስታለች
wow very impresive story about victory of 50 mekuria AMBESA . thx u journal genen mekuria wow
ገነነ the legend
More credit to The Trainer than the animal. Thanks! good show!
Thank you 🙏
ጀግና ::
we love you. You now what is best for as.
ሊብሮዬ
ገኔ ያለጊዜህ በመሞትህ በጣም አዝኛለሁ!!! አንተ ልዩ ተሰጥዖ የነበረህ ሰው ነበርክ!!!
ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!!
በጣም በጣም ያሳዝናል ሊብሮዬ
እስከዛሬ የት ነበርክ ?
Thanks
rip
Thank you very much!!!!!
አዎ ሰአት አንስዋል ሳምንቱ በጉጉት ከምምጠብቀው ፕሮግራም አንደኛው ነው ሳምንቱን ሙሉ በጉጉት ጠብቀን 30 ደቂቃ በጣም ያንሳል ።
እስቲ ይሁና አለች ስንቱ ለአገሪቷ የሰራ ተረስቶ !!
Betam arif aqerareb new!
Tinish mekurian saydirut ena zer sayteka malefu yasazinal!!!
Harfe program nwea 👏👏👏👏
Genene like your show , berta
ደስ ይላል
መጣሁልህ ስለምን እንደምታወራ ገና ሳልሰማ ላይክ ከዛ ልስማ ምክንያቱም ስለ ምንም አውራ ትችላለህ
ስለ መኩሪያ ያቀረብከው በጣም ደስ ይላል እባክህን ስለ ሞላ የምታውቀው ካለ አቅርብልን የመኩሪያ ልጅ ነው የሚባል ወሬ ነበር
Great show and great story telling...please tell us about the agriculture- Ersha of Ethiopia during his emperor time and during derg regime...how great it was
Wow wow
እራስህ ጀምረዉአና ከዛ ሁሉም ይረባረባል
Gene geta yibarkih yematawkew mindinew
ወይ ገኔ ግን እስከዛሬ የት ነበርክ አባቴ
Genene lene birkiye
ገኔ እናመሰግናለን
ምን ዋጋ እለው እሁን ጉፈር ሆነናል
Talake sew Gene
Legend ✌🏽
asham asham
🤣🤣🤣🤣👩✈️
Libro
Kalat aygeltsegnm ewnet ke dictionary belaym neh