ሙስሊም አይቼ አላውቅም ነበር... ዛሬ ግን ሙስሊም ሆኜ መሞትን እመኛለው! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 432

  • @كاسيشمشيل
    @كاسيشمشيل 3 дні тому +139

    ሱብሀን አላህ ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው እኔም ከሰለምኩ ሶስት ወሬ ነው የሰለምኩት ከመጽሀ ቅዱስ ነው እናም አስተውሎ ላነበበ መጽሀፍ ቅዱስ አንድ አምላክን እንድናመልክ ነው የሚያስጠነቅቀን

    • @onelove4538
      @onelove4538 3 дні тому +1

      Mashallha

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 3 дні тому +8

      ማሻአላህ 😢😢😢የኔውድድድ እኳን ከጨለማወጣሽሽሽ አላህ ያፅናሽሽ

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 3 дні тому +4

      ማሻ አላህ አላህ ያጠክርሽ

    • @b.6015
      @b.6015 3 дні тому +2

      አላህ ያፅናሺ ማማየ እውነት ነው

    • @mehdiyaa750
      @mehdiyaa750 3 дні тому +4

      ማሻላህ አላህ ያፅናሽ

  • @b.6015
    @b.6015 3 дні тому +49

    ያረብ የኔንም እናትና አባቴን ወፍቅልኝ ማሻ አላህ መታደል ነው

  • @yunusesmail4061
    @yunusesmail4061 3 дні тому +30

    ጠንከረህ አውቀህ እዚያ ፈተና ካመጡብህ ሰዎች መስጊድ ዳዕዋ እንድትሰጥ ምኞቴ ነው ደግሞ ይሆናል ኢንሻ አላህ😢በርታ...

    • @jofhkjs2177
      @jofhkjs2177 2 дні тому

      መራቤቴ ለደራ ቅርብ ነው መራቤ ሙስሊም የለመደ

  • @Qqqrtttr-oi6uz
    @Qqqrtttr-oi6uz 2 дні тому +12

    የብዙ ሠወች ታሪክ ሠምቻለሁ የዝህ ወንድሜ ታሪክ ግን አጀቴን ሠርስሮ ገባ ሠማይና መሬት የፈጠረው የአላማቱ ጌታ ርሜህን ረጂም ርዚቅህን ሠፋ ኑሮህን በኢባዳ ሞትህን በሸሃዳ ማረፊያህ ጀነቴል ፍርዶስ ያርግልህ

  • @b.6015
    @b.6015 3 дні тому +64

    ሰለምቴወችን የምትወዱ የምትናፍቁ ብቻ በላይክ👍👍👍👍👍💧👍👍💧💧💧

  • @DhsgsGzgs
    @DhsgsGzgs 3 дні тому +15

    ወላሂ የዚህ ልጅ ኢማኑ ከፊቱላይ ይታያል አላህ አዛኑ ጌታ ሂማህን ምኞትህን ያሳክልህ ትልቅ ዳኢ ሆነህ ኢንሻ አላህ እናያሀልን የኔ ወንድም አብሽር አላህ የሚወዳቸዉ ባሮቹን ይፈትናል

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 3 дні тому +20

    መመረጥ ነው ሂድያ ማግኘት እንኳን ወደ ሀቅ አላህ አመጣህ ወንድማችን እባካችን ውድ መስሊሞች ስነምግባራችንን እናስተካክል ለሌላ የሂድያ ሰበብ ባንሆን እንኳን ኢስላምን እንድጠሉ አናድርጋቸው አላህ ይዘንልን

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 3 дні тому +18

    የኔ ወንድም አይዞን አላህ ያጽናህ ያረቢ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 3 дні тому +19

    ወሏሂ ሙስሊሞች ሰለምቴዎችን ባቅም መደገፍ ቢያቅተን በሀሳብ ልንደግፋቸው ይገባል
    ወላሂ እንኳን ወደኛ ልንስብ የመጡትንም የምናባርር እየሆን ነው 😢
    አብሽር ወንድሜ ❤
    አሏህ ያፅናን ሁላችንንም

  • @amitube461
    @amitube461 3 дні тому +33

    በሰዉ ሀገር ወጥቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቀን አሏህ ሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 3 дні тому +1

      አሚንያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Sad-zn6sy
      @Sad-zn6sy 3 дні тому +1

      አሚንንንያረብ

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 3 дні тому +54

    መራቤቴ መስጂድ ለራሱ የለም በዛ ሳልፍ አይቼው ነበር በጣም የካፊር ሀገር ናት
    አላህዬ ስለመረጠክ አልሀምዱሊላህ ሀቢቢ❤

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 3 дні тому +2

      ምግብ ቤት እንኳን የለም የሙስሊም ምግቤት ስጋ ቤት ማለት ነው

    • @ummuabderrehman423
      @ummuabderrehman423 3 дні тому +3

      መስጂድ ቀርቶ ሙስሊም የለምኮ አለ

    • @gygtda7911
      @gygtda7911 3 дні тому +5

      አዎ አብረን የምትኖር ልጂ አለች ሙስሊም ሳኡዲ ነዉ የወኩት ብላኛለች አገራቸዉ በጣም ክርስቲያን ናቸዉ አላሂ ሂዲያ ስጣዉ ያረብ

    • @b.6015
      @b.6015 3 дні тому +1

      አወ መራኛም በቅርብ ነው የተሠራው

    • @طيبهاحمد-م4ج
      @طيبهاحمد-م4ج 3 дні тому

      @@b.6015 ሱበሀን አላህ

  • @b.6015
    @b.6015 3 дні тому +7

    😢😢😢😢😢 ሱብሀን አላህ መታደል ነው ታድለህ አላህ ያፅናህ ይጠብቅህ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 дні тому

      Sofia l dono wait strong with you phone you don't answer coil pleases answer phone slamallukm

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 3 дні тому +28

    የሚገርም ጽናት ነው ። አሏህ እስከ መጨረሻው ያጽናህ ወንድሜ ። ግን ሰላይ ነው ብላችሁ ለፖሊስ አሳልፋችሁ የሰጣችሁት ሙስሊሞች ዛሬ ይኸንን ፕሮግራም ስታዩ ምን ይሰማችሁ ይሆን? አብሽር ወንድሜ 😢❤

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 3 дні тому +1

      የልብን የሚያቅ አላህ ብቻ ምነዉ ልብን መርማሪ ነን አሉሳ አሳፍሪዎች😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SirajSiraj-c9l
      @SirajSiraj-c9l 3 дні тому +1

      ደውለው አፉ እዲላቸው ይጠይቁ

    • @aero_clipz
      @aero_clipz 2 дні тому +2

      ይቅርታ ሊጠይቁት ይገባል

    • @umumiftah-x5d
      @umumiftah-x5d Годину тому

      አይተሽልኛል ልቤ ተሠበረ በዛ ልጂ በጣም የሚገርሙ የሙሥሊሙን አገት የሚያሥደፋ ተግባር ነው የፈፀሙት

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 3 дні тому +6

    አንደበትህ ማሻ አላህ ጣፋጭ ነው ፅናትህም ይገርማል ሱበሀን አሏህ

  • @EkruMuhammed
    @EkruMuhammed 3 дні тому +10

    ማሻአህ ወንድማችን አላህ ያፅናህ

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ 3 дні тому +37

    ሶፊ ያሳስሩት ሰዎች በሸሪያ ፍርድቤት ባሉበት አካባቢ እንዲጠየቁ መደረግ አለበት የአዲስ አበባ መጅሊስ ተጠያቂ እንዲያደርጋቸው አንድ እርምጃ ከአንቺ ይጠበቃል

    • @jamilaj-rs5pe
      @jamilaj-rs5pe 3 дні тому +2

      አወ መጠየቅ አለባቸወ ቢያንስ ሰለምቴ ከቤተሰቡ ሲወጣ መተዋቂያዉ ሊሆን የሚችለዉ በቀድሞ ስሙ ነዉ እንደት አላረጋገጡም

    • @አለምየኔ
      @አለምየኔ 3 дні тому

      @@jamilaj-rs5pe በዚህ ሁኔታ ይሄኔ ስንቶችን እንደገፉ መገመት አያዳግትም

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 3 дні тому +1

      ትክክልልልልል❤❤❤❤❤❤

    • @KafayAdam
      @KafayAdam 3 дні тому

      😂❤❤❤❤❤❤

    • @KafayAdam
      @KafayAdam 3 дні тому

      ❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 3 дні тому +6

    ሱብሀን አላህ ፅናትህ በጣም ነው ሚገርመው አብሽር ለጥሩ ነገር ፈተና ይበዛበታል አላህ ያጠክርህ ያረብ

  • @alfaruq-s6q
    @alfaruq-s6q 3 дні тому +29

    የወንድማችን እንግልት የሙስሊሙ ማህበረሰብ ምን ያክል ጀህል ውስጥ እንዳለ የሚያስረዳ ነው
    አንድ ሰው ሰለምኩ ካለ ማንም ምንም ሊለው አይፈቀድለትም መልክተኛው ሰሀቦች የሙናፊቆችን ኒፋቅ እያወቁ ራሱ ምንም አላደረጉም ምክንያቱም የሰው ልጅ የመፍረድ ስልጣን የተሰጠው በውጫዊ ተግባር እንጅ በልብ ተግባር ስላላደለ
    ወንድማችን የደረሰብህን እንግልት ፈተና ነው ብለህ መረዳትህ የኢማን ጥንካሬህን ያሳያል በርታ ለኢስላም ብለህ የተንገላታኸው ሁሉ አላህ ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለው ተምረህ አውቀህ ከነዛ ማህበረሰቦች ዘንድ ሂደህ ደዕዋ እንደምታደርግና በነብዩ ዘመን ላኢላሀ ኢለሏህ ካለ በዃላ ስለተገደለው ሰውየ የኡሳማንና የነብዩን ታሪክ እንደምታስታውሳቸው ተስፋ አለኝ ።

  • @TyDf-b1l
    @TyDf-b1l 3 дні тому +86

    በነብያችን ላይ ሠለዋት እናውርድ ሠለ ሏሁ አለይህ በሰለም

    • @sumeyuali1541
      @sumeyuali1541 3 дні тому +3

      صلى الله عليه وسلم

    • @bintbaba1546
      @bintbaba1546 3 дні тому +2

      اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه اجمعين

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 3 дні тому +1

      ስለሏሁ አለይሂ ወሰላም

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 3 дні тому +1

      ስለሏህ ወአለይ ወሰለም

    • @EbroAb
      @EbroAb 3 дні тому +1

      S a w

  • @mehdiyaa750
    @mehdiyaa750 2 дні тому +4

    ሱብሀነ አላህ አላህ የመራው ማንም አያጠመዉም አላህ ሁላችንም ያፅናን መጨረሻችን አሳምርልን

  • @GrDgg
    @GrDgg 3 дні тому +11

    ሰባነላሀ ታሪኩን ሲያውራ ጋዜጠኛዋን ቀና ብሎ ሳያይ ጨረሰ የኔ አባት አላሀ ለትልቅ ቦታ ያድርስህ አላሀ የመራንውን ማንም አያጠመውም አላሀ ያጠመመውን ማንም አይመራውም ሱባነክ ያረብ

  • @erukyatube2862
    @erukyatube2862 3 дні тому +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ. ፍቱ ኑር ነው ማሻአላህ

  • @Dag-wc3kf
    @Dag-wc3kf 3 дні тому +13

    ማሻ አላህ አላህየ ዱኒያ አኸራህን ያሳምርልህ የኔ ወድም

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 дні тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን: ሶፊ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ የበለጠ የምትሰሪ ያድርግሽ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 2 дні тому +2

    ማሻአላህ ተባረከላ ሱበሀን አላህ አላሁ አክበር አላህ ለመራችሁ እሥልምናን ለወፈቃችሁ ምሥጋና ላላህ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ ያፅናን በኢስላም ላይ በ2 ሀገር ተጠቃሚወች ያርገን

  • @b.6015
    @b.6015 3 дні тому +5

    ሠብሀን አላህ ፀናት ትህትና አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው

  • @Ryan-km3yd
    @Ryan-km3yd 2 дні тому +3

    ሱብሀን አላህ የፅናት ጥግ አላህ ዱኒያ አኺራህን ያስደስትህ የኔ ወንድም

  • @SnowflakesFeruz
    @SnowflakesFeruz 2 дні тому +1

    የኔ ወድም ጀግናነህ ወላሂ አላህ በቀጥተኛዉ መንገድላይ ያፅናህ አላህ ለቤተሰቦቼ ሂዳያን ስጥልኝ ያረብ የወዱድ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 3 дні тому +18

    አንጀቴን በላው ወሏሂ
    አሏህ ምንዳህን ያብዛልህ

  • @seadi5
    @seadi5 3 дні тому +3

    የኔአባት አይዞህ አላህያጠክርህ
    አይዞህ ወላሂ አሳዘነኝ የወንድም አይዞህ
    የመታችሁት ፍርዱንከአላህታገኙታላችሁ

  • @hayatmek-h-s9t
    @hayatmek-h-s9t 3 дні тому +7

    ማሻ አላህ ወንድማችን

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 3 дні тому +4

    አይ የኛ ሠው እደትእዳሠዘከኝ የኔውድም ምንነበር አገኝችህቢሆን 😢😢አላህ ያፅናህ

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 2 дні тому +2

    ማሻአላሀ አላህ ይጨምርልህ

  • @husenmaru
    @husenmaru 3 дні тому +3

    The way he avoided directly watching Sofi was superb. May Allah grant him the highest bro.

  • @selelah
    @selelah 3 дні тому +28

    ማሻአሏህ በጣም ይገርመኛል የሠለምቴወች ፅናት

  • @Mekiyasaudiarabia123Aliy-oi6mn
    @Mekiyasaudiarabia123Aliy-oi6mn 3 дні тому +5

    ሱበሀነከ ያረብ እደዚህ አይነት ተቅዋ ስጠን ለኛም

  • @طيبهالعتيبي-و8ر
    @طيبهالعتيبي-و8ر 2 дні тому +10

    ለካ ሀያዕ በወንዶችም ያምራል ማሻአላህ ቀጥ እንኳን ብሎ ፊቷን በአይኑ አላያትም 😢 😢😢

  • @b.6015
    @b.6015 3 дні тому +8

    ያረብ ሀፊዝ አርጎህ ኡማውን የምታገለግል አላህ ያርግህ ያረብ አላህ ይገድፍህ

  • @heyuti
    @heyuti 2 дні тому +3

    ያአላህ አብዱረህማን እሚባልወንድም አለኝ አንተምናና ሁለት አብዱረህማን ሁኑልኝ አላህበሀቅላይ ያፅናህ

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 3 дні тому +4

    ወንድም አለም አብዱ ፅናትህ በጣም ይገርማል መርሃ ቤቴን አለም ከተማን በጣም ነዉ የማዉቀዉ አላህ ለዛ ህዝብ ባንተ ምክኒያት ትልቅ ታሪክ ሊለዉጥ ይሆናል የክርስቲያን ሃገር ነዉ።በደረሰብህ እንግልት በጣም አዝኛለሁ ግን አላህ ለሚወደዉ ነዉና ያን የሚያሳየዉ በጣም እድለኛ ነህ ያዉም በሙስሊሞች መፈተንህ በእዉነት ሰለምቴዎች በትዉልድ ሙስሊም የሆኑትን ካየ ከዲን ይርቅ ነበር ግን አላህ መርጦ ሂዳያ ለሰጠዉ ሰዉ አላህ ጥበቃዉ ሃያል ነዉ አንዳንዴ ቀንተን ይመስለኛል ግን የሚገርመዉ በሃይማኖታችን እንዳንመፃደቅ አላህ ዲኑን የምንጠብቀዉ እኛ ነን ያለዉ ቃል ባይኖር የጀነት ቁልፍ እኔጋ ነዉ ባይ ይበዛ ነበር እና ማንም ካቲማዉን አያዉቅም አላህ ይጠብቀን አንተ አላህ ወዶሃል ቁራኑ ሲገራልህ ቢገረሙ አይድነቅህ በሙስሊም ተወልዶ ቁራን ሊገባዉ ያልቻለ እንደዉም ያልቀራም አለ እና አንተ ከሰዉ ምን ትፈልጋለህ ታላቁ ጌታ ፈጣሪ ወዶሃል ማሻአላህ በርታ ነገ አንተን የተቹህ የጠረጠሩህ አንገታቸዉን ይደፋሉ አንተ አፍ በላቸዉ አላህ ከፍ አድርጎሃል ያንተን ጥንካሬ ለኛም ይስጠን በኢስላም ይግደለን!!

  • @AaAa-oc3dq
    @AaAa-oc3dq 2 дні тому +1

    የኔወድም ማሻአላህ የሠለምቴወች ጥንካሬ እምነቱን በአማኞቹ አለመመዘንህ በጣም የምትዴነቅ ነህ አላህ ከዚህም በላይ ያፅናህ ያረብ አላህ ያበርታህ ይረዝቅህ ወንድማችን

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 3 дні тому +8

    አልሀምዱሊላህአላህዬቀጥተዉንምራልኝእምወዉነሰዉ😢😢😢

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy7569 3 дні тому +8

    ماشاء الله تبارك الله الله اكبر✅👌

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 3 дні тому +17

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህላን ተወዳጁ ፕሮግራማችን ከተወዳጀ እህታችን ሶፊ እንኳን ሰላም መጣቹህ ❤❤❤❤❤❤❤ለምታደርጉት ኸይር ሰራ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ አጀሩን እጥፍ ድርብ አርጎ ይፃፍላቹህ አሚን አላሁማ አሚን❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdtZdt
    @EdtZdt 3 дні тому +8

    ላኢሀኢለሏህሙሀመድረሡሉሏህ

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 3 дні тому +31

    ሙሀመድ አሚን በጣም ነው ደስ ያለን ከ አቡበክር መድረሳ ነው አባኮራን የተወሰነ ጊዜ እዚያ ነበርክ እና እዚህ በመቅረብህ ደስ ብሎናል አሁን አብዱረህማን ሆንክ ማሻአሏህ አሏህ ያበርታህ። ግን ብዙ ያላወራሃው አለ ጊዜው ይሆናል ብቻ አሏህ ይርዳህ

    • @Dfgh-w2q
      @Dfgh-w2q 3 дні тому +3

      ሱብሀነለህ አላህ ያበርታህ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 3 дні тому +2

      ወላሂ በጣም ጎበዝነው ሢያሥረዳ አላህ ያጽናው ያረብ🎉🎉

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi 3 дні тому

      @@zekiya7868 አወ ጎበዝ ነው እኔም አውቀዋለሁ ሰላይ ነህ እያሉት ብዙ ተገፍቷል በእነሱም መፍረድ ይከብዳል። መታወቂያው መፅሀፍም አለው እና ሊመስላቸው ይችላል አሏህ በቀጥተኛው መንገድ ያፅናው

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi 3 дні тому

      @@Dfgh-w2q አሚን አሏህ በእስልምና ላይ ያፅናው

    • @HwhHhe-er9fl
      @HwhHhe-er9fl 3 дні тому

      Wendeme betechale meten abshr belut and akababi kehonachu please

  • @ቢንትሰይድሱሱነኝ
    @ቢንትሰይድሱሱነኝ 3 дні тому +2

    ማሻ አላህ ወንድሚ አብሺርልን 😢😢

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 3 дні тому +4

    ግን የእኛን እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች አሉ ቢረዱ አሪፍ ነው በዙ የተጎድ አሉ እርዳታ የሚያፈልጋቸው

  • @HygFjj
    @HygFjj 17 годин тому +1

    እኔም ክፍር ላይ እእያለሁ ስሜ ኤረሚያስ ጌታው አሁን ሀምዛ❤❤❤❤❤❤

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed 3 дні тому +8

    አልህምድሊላህ አለነኢመተልኢስላም❤❤❤❤

  • @mesudmohammed294
    @mesudmohammed294 3 дні тому +13

    እኔ ያልገባኝ መስጂድ ያላህ ቤት ምንድነዉ ሚሰለለዉ እንደዉ ሳይሰልም ጧሀራዉን ጠብቆ እንኳን ሊማር ቢገባ አይቻልም እንዴ በርግጥ ከዚህ ቀደም ሰልሜ ነዉ እያሉ ብር ሰብስበዉ የሚጠፉ ቢያጋጥማቸዉም የሚሰጡት ሰደቃ ተታለሉም አልተታለሉም አላህ ምንዳቸዉን ይከፍላቸዋል
    ሀቂቃ እንደዚህ ሊሰልም የመጣዉን እናርቃለንና ወንድሞቼ እያንዳንዱን ነገር ተረጋግተን እናስብ
    ወላሂ በጣም አዘንኩ የኛ ነገር ብዬ
    እንደገና አላህን በደንብ ሳያቀዉ ልጁ በያዘዉ ፅናት እጅጉን ተገረምኩ አላህ በሰጠዉ ፅናት ያረብ ለሁላችንም ሁስነል ሂታም ወፍቀን

    • @bentsiraji6300
      @bentsiraji6300 3 дні тому +1

      ጴንጤዎች ወዴ ገጠሩ ተሰማርተዋል ፈርተው ይሆናል አትፍረዱ

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 3 дні тому +2

    የሚገርም ነዉ ሱባሀን አላህ

  • @b.6015
    @b.6015 2 дні тому +6

    አላህ እናትህንም ልባቸውን ያራራልህ አላህ ሂዳን ይወፍቃቸው ያረብ አላህ ይገድፍህ

  • @mohammedfaris-t9c
    @mohammedfaris-t9c 3 дні тому +7

    መገን የ እኛ ነገር

  • @nabihaare7323
    @nabihaare7323 3 дні тому +3

    SubhanAllah. May Allah SWT reward you in this life and hereafter. May Allah SWT reunite you with your family and give them guidance. Allahuma Amin

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 День тому

    ሡባሀንአላ አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ አብሺር አላህ ይጠብቅህ

  • @Aiaiaiqa7auwiw
    @Aiaiaiqa7auwiw 3 дні тому +5

    ማሻአሏህ ሶፊአሏህ ይጠብቅሽ

  • @Halima-sy4dt
    @Halima-sy4dt 3 дні тому +3

    ማሻ አላህ የኔ ወንድም አላህ ያፅናህ ያፅናን ሱባሀን አላህ የሰለምቴዎች ጥንካሬ ያሰደንቀኛል ጀግና ወንድማችን ፈተናህ ሁሉ አላህ በቃ ይበልህ ዱንያ አኬራህን ያሰምርልህ❤❤❤❤

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 2 дні тому +1

    አልሃምዱሊላህ አላኒ እመቲል እስላም አላህ ያጸናህ አብሺር ሁሉም ነገር ያልፋል ሱለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @zedtube1032
    @zedtube1032 3 дні тому +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሱሶቼ።

  • @VshshhdhdBshshudhhdh
    @VshshhdhdBshshudhhdh 2 дні тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምራል ❤❤❤😊😊😊😊

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 3 дні тому +1

    አብሺርወድችንአሏህፅናቱንይስጥህን
    ቤተሰቦችህንምአሏህሂድያይስጥልህ...

  • @fatumafatuma739
    @fatumafatuma739 2 дні тому

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ያፅናህ

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 3 дні тому

    ሱበሃን አላህ ብዙ አሰተማሪ ነው በተለይ ለኛ ሙሰሊሞች ♥️♥️♥️🙏

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 3 дні тому +3

    May Allah protect you my brother JZK Allah Kayran for sharing your story with us ❤🎉❤

  • @HawaUmerAsen
    @HawaUmerAsen 2 дні тому

    መሻኣላህ ተባረክ አላህ

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 2 дні тому

    አሏህ ያፅናህ❤ ማሻአሏህ❤

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 2 дні тому +8

    ጠክሮ የተማረና ያነፆፀረ ሀቅን ያገኛል እደወዲማችን አላሁ አክበር መሠሎችህን ያብዛልን አልሀምደዱሊላህ በአላህ ከማሻረክ በላይ ክህደትና ክሥረት የለምና አላህ ቀጥተኛውን መገዲ ይምራቸው በተሰቦችህንም ያረብ

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 3 дні тому +2

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @Bintmohammed-mf7mg
    @Bintmohammed-mf7mg 22 хвилини тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሀያ እድህ ያምራል አጀብነው ኢማኑ ከፊቱ ላይ ይታያል ፈተናው ያሳለፈህ አላህ የወደፍቱን ሀያት ያሳምርልክ ወድሜ

  • @meriamnur9239
    @meriamnur9239 2 дні тому

    Ma sha Allah sofy sewdeshe Allah yewdedeshe programesh amazing new❤❤❤❤

  • @HhxHjhx
    @HhxHjhx 3 дні тому +1

    የኔ ወንድም አላህ ያፅናክ ወድሜ ሂዲያም ያልሰጣቸዉ አላህ ሂዲያዉን ይስጣቸዉ አላህዬ የፈለገዉን ማድረግ ይችላልና ያረብ ኢሄን ብራሀን የሠጠህ አተዉ አፅናን

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd 3 дні тому +7

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد

  • @ሞሚያረህማንባሪያ

    ሱብሀን አላህ የወንድማችን ጽናት 😢😢አላህየ ትልቅ ደረጃ ያድርስከ ያረብ ያከሪም አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 2 дні тому

    አኔጋገሩ ጨዋኔቱ ያሳላም አላሀ ይጨምሪህ ብያለው
    ሰለመተዎች ለእናተ ልዮ ቦታ አለኝ ❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 День тому

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ ወድመችን አላህ የበረታክ በዲን የፂነክ በርታ

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh4813 23 години тому

    መሸአላህ በጣም ሰለምቴወች ጠካራ ናቸዉ እደሰሀባወቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taybat536
    @taybat536 3 дні тому

    ማሻአላህ አሏህህ አክበር አጅብ ነዉ የሰለምቴወች ፅናት

  • @Ksa-gp6ch
    @Ksa-gp6ch 2 дні тому +2

    እሂንንልጅ ወጡ ግድፉት አበረታቱ በአላህ ሶፊ

  • @ZeyenebaAli
    @ZeyenebaAli 2 дні тому

    የሚገርም ፅናት ማሽአላህ ጐበዝ አሥተዋይ ሥለሆንክ ነው

  • @mohammednurye5886
    @mohammednurye5886 День тому

    ምንኛ ያማረ ንግግር ሰው እና እምነት አይያያዙም ሰውው በእምነቱ ይለካል እምነት በሰው አይለካም ማሻአሏህ ወንሜ አሏህ ነገሮችን ሁሉ ያግራልህ

  • @kedirseid3372
    @kedirseid3372 2 дні тому +2

    ምን ጉዶች ነን😢
    ምን እንዳይሰለል ነው ቆይ? መስጂድ ውስጥ ሰው ይሰግዳል ቁርኣን ይቀራል፣ ሌላ የተለየ ነገር ምን አለና ነው እንዳህሰልለን ብሎ ሰውን አዛ ማድረግ

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 3 дні тому

    ማሻ አላህ የኔ ወንድም አላህ ፅናቱን ይሰጠህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 дні тому

    አላህ ሱብሀነሁተአላህ ፅናቱን ይስጥህ ይስጠን ኢንሻአላህ🤲🤲🤲

  • @NaimaMohamed-p8u
    @NaimaMohamed-p8u 2 дні тому

    ማሻአላ❤

  • @shura-c8p
    @shura-c8p 2 дні тому

    አሏህ እውቀትን እና ጥንካሬን ይጨምርልህ ወንድማችን በርታ ::

  • @samira7462
    @samira7462 3 дні тому

    ማሻ አላህ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 3 дні тому

    ማሻአላህ አላህ ያጽናህ ያረቢ

  • @kerimaosman4086
    @kerimaosman4086 День тому

    ማሽ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 3 дні тому +1

    ሱብሀነ አላህ የሚገርም ነው አላሁ አክበር ወላሂ የሰለምቴዋች ታርክ የሚገጥማቻው ነገር በጠም ያሳዝናል አላህ ለሁላችንም መጨረሻችንም ያሳምረልን

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 3 дні тому

    ሡባሀን አላህ ወላሂ ሢያሣዝን ለካ የሙሥሊምም ክፋት እሥተጥግ ነዉ ያረቢ አላህ ሂድያ ይሥጣቸዉ እህ እኔ በጣም ተናደድኩ

  • @FatmaAhmed-r1v
    @FatmaAhmed-r1v 3 дні тому +3

    ሱብሃን አላህ እሱ የሻውን ወደ ሃቅ ይመራል ከልጁ በጣም የገረመኝ ነገር ለረጅም ሰአት አይኑን ሰብሮ ነው የሚያወራው

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h День тому

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    የኔ ዎድመቺን በሪተሊን መሸአለህህህህ

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 3 дні тому +1

    አህለን ሚበሮች 🎉❤ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @online-l6q
    @online-l6q 13 годин тому

    ማሻ አላህ ያገራችን ልጅ ነክ

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 3 дні тому

    ወአለይኩም ሰላም ወዲማችን
    አላህ የመራውን ማንም አይጠመውም ነውና
    ሙስሊሞች ደሞ አስተውሉ በርግጥ በነሱም አይፈረዲ ሚክንያቱም ብዙ አጭበርባሪ ስላሉነው
    የውስጥን የሚውቀው አላህ ነውን❤❤❤❤❤❤

  • @የዃላሸት
    @የዃላሸት 2 дні тому

    ሡበሀን አሏህ አሏህ ሒድያ ለፈለገዉ የሚሠጥ ያረብ አሏህየ ቀጥተኛዉንመገድ ምራን ያረብ አልሐምዱሊላህ አለኒአማታል ኢሥላም

  • @Umu.salaman
    @Umu.salaman 2 дні тому +1

    الله اكبر
    الله اكبر
    الله اكبر
    سوبحنك

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 2 дні тому

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ
    من بعده الله فلا مضل له ومن يضل فلا هادي له