ደረጀ ኃይሌ ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጋር Benegerachin Lay

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • ደረጀ ኃይሌ ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጋር -Benegerachin Lay ‪@ArtsTvWorld‬

КОМЕНТАРІ • 575

  • @hayrahalil8475
    @hayrahalil8475 4 роки тому +134

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መጋቢ ሀዲስ እሸቱን በጣም ምወደዉና ማከብረዉ ሰዉ ነዉ ትምህርቱን ጆሮዬን ከፍቼ ነዉ ምሰማዉ እድሜዎን ያርዝምልን

  • @fadhus
    @fadhus 4 роки тому +232

    I am Muslim but I don't have words to megabi Addis Eshetu. Long live for him

    • @bosenagashu5349
      @bosenagashu5349 4 роки тому +7

      አሜንንን

    • @jerrydave2892
      @jerrydave2892 4 роки тому +9

      ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት!

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 4 роки тому +6

      ዘር ቀለም ወይም ሐይማኖት ሳይለዩ የማንንም ሰው ድንቅ የሆነ ሐሳቡን መደገፍ እና ማድነቅ የጨዋ ሰው ተግባር ነው።ተባረክ ወይም ተባረኪ

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 4 роки тому +1

      ሀይማኖት አይጠይቅም እውቀት መገብየት ደሞ መሳቅ በጣም ነው የሚያቁት

    • @enmu8945
      @enmu8945 4 роки тому

      visit Tokuma Ethiopia on youtube about Covid 19

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 4 роки тому +171

    እንኳን አላህ አወጣዎ መጋቢ ሀዲስ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 4 роки тому +127

    ፆም ሲፈታ ለኃጢአት የምንጣደፍ ከሆነ እስካሁን በፆምና በጸሎት የታሰረው ኮሮናም ከፆሙ ጋር አብሮ ይፈታና ይበረታብናል።
    የንስሀ ህይወት ይቀጥል!

    • @emebetbrussow5398
      @emebetbrussow5398 4 роки тому +2

      እውነት ነው ።የፆም የፀሎት ግዜ ቢቀጥል ጥሩ ይመስለኛል።

  • @ኢትዮጵያብርሃን
    @ኢትዮጵያብርሃን 4 роки тому +192

    በእውቀት የበለፀጉ መልካም ኢትዮጵያዊ አስተማሪ አባት!

    • @marthazeleke496
      @marthazeleke496 4 роки тому +1

      የምንወድዎ መምራችን መጋቢ አዲስ እሸቱ ሁሌም ከንግግራቸው አንድም መሬት ጠብየሚል የለውም። እርቅን በተመለከተ ያነሱት ነጥብ በወሬብቻ የሚታለፍ ባይሆን የሀይማኖት አባቶችም ቢያስቡበት ጊዜው የንስሀ ጊዜ ነውና ቢያስቡበት ጥሩ ነው

    • @zenebechkebede7021
      @zenebechkebede7021 4 роки тому +1

      እረጅም እድሜ ይስጥል መምህራች

    • @ayniseven2345
      @ayniseven2345 3 роки тому

      @@marthazeleke496 sss

  • @antetube6090
    @antetube6090 4 роки тому +70

    ደረጄ ሀይሌ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እንዴት እንደማደንቅህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ መጋቤ አዲስ እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus 4 роки тому +112

    ጋዜጠኛ ደረጀ እጅግ የሚደነቅ ሁሌም ቢሰማ የማይሰለች በእውቀት የዳበረ ችሎታው እጅግ የማስደምም ነው።

    • @hanaboqale4617
      @hanaboqale4617 4 роки тому

      አዎ ደሬ ድምፁም እራሱ ከእ/ር የተሰጠ ለየት ያለ ግርማ ሞገስ አለው👍

  • @hayatmoha4118
    @hayatmoha4118 4 роки тому +27

    መጋቢ በጣም ሚዛናዊና ጥበበኛ ሰው ነዎት እኔ በጣም አክባረዎት ነኝ
    አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 роки тому +70

    መጋቢ አዲስ እሸቱ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጋዜጠኛ ደረጄ እናመስግናለን እንኳን አደረሳቹሁ ሁላቹም

  • @shikurkelifa5961
    @shikurkelifa5961 4 роки тому +239

    ጋዜጠኝነት ጥጉ or ጣራዉ ስትደርስ ደረጃ ሀይሌን ትሆናለህ ደርየ አላህ እድሜህን ያርዝምልን አቦ።!!!!!!!!

    • @emk8468
      @emk8468 4 роки тому +1

      Became tekekele dereje is the maximum level of journalism.

    • @enmu8945
      @enmu8945 4 роки тому

      visit Tokuma Ethiopia on youtube about Covid 19

    • @awetrussom2584
      @awetrussom2584 3 роки тому

      @@emk8468 000

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 4 роки тому +57

    በእውነት 5ደቂቃ ያደመጥኩ ሳይመስለኝ ጨረስኩት:: እድሜ ከጤና ጋር ሁለታችሁንም ይጠብቅልን::

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur 4 роки тому +34

    ደሬ እውነትም እንከን የማይወጣልህ ከልብ ጋዜጠኛ ነህ
    እንኳን ለፋሲካ በዓል በስላም አደረሰህ እድሜና ጤና ለአንተና ለመላ ቤተሰብህ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 роки тому +17

    የምወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ " በነገራችን ላይ" ድምፅህ እራሱ ሞገስ ከሞገስም በላይ ሞገስህ እንዴት ደስ እደሚለኝ 😭😭 እንኮን እደረስህ 🙏🏾እድሜና ጤና ይስጥህ 🕊

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 роки тому +30

    This guys is gifted truly a genius. He can talk about anything, with anybody he is extremely engaging. I don't have more than 5 minutes patience to sit down and listen to anybody, but I can listen to this guy forever. Thank you for interviewing him. God bless

  • @meseretnegu6333
    @meseretnegu6333 4 роки тому +33

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሣችሁ።መጋቢ ሀዲሥ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ።ደሬ ረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልን።

  • @temeteme8357
    @temeteme8357 4 роки тому +32

    ደሬ እናመሰግናለን በርታ መጋቢ ሃዲስ እድሜና ጤና ያብዛሎት።

  • @nathant.4097
    @nathant.4097 4 роки тому +26

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ዓለማየሁ እግዚአብሔር አሁንም አሁንም ይባርኮዎት ፊቱን ያብራልዎት አንድም ጠብ የምትል ነገር የለችም እኮ ደሬ አንተም ተባረክ።

  • @sofigiamessinezis7582
    @sofigiamessinezis7582 4 роки тому +35

    በጣም የምወደህ ጋዜጠኛ ነህ አቦ ጌታ እድሜና ጠና ይስጥህ በነገራችን ላይ አንተን እና ጋዜጠኛ መለምነዋሴ በጣም ነዉ የምወዳቹሁ ኑሩልን!

  • @bereketsetegn493
    @bereketsetegn493 4 роки тому +15

    ደረጄ ሀይሌ ደሬ በጣም የምወድህ ጋዜጠኛ ነህ!ፕሮግራምህን ለብዙ ጊዜ አየሁት አንድ የሚጣል የለህም ሁሉም ግሩም ድንቅ ነው!በብዙ መንገድ ፕሮግራሞችህ መሳጭ ናቸው!

    አክባሪህ ነኝ!

  • @nuredinkeyar1105
    @nuredinkeyar1105 4 роки тому +20

    You are one of the best citizen of this world. If we have another 100 people like you our world will change to good.
    God bless you and your family
    God bless you job.
    Thank you for your contributions for our believing country and the world.
    Thank you Dere you are doing amazing job.

    • @muluemebetseyoum1404
      @muluemebetseyoum1404 4 роки тому +1

      ብእውነት አባታችን ምክሮት በጣም ይመስጠኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ደረጀ በጣ ም የማደንቅህ የጋዜጠኛ ስነምግባር የምታውቅ ግሩም ጋዜጠኛ ነህ እናመሰግናለን

    • @senayetedema5412
      @senayetedema5412 4 роки тому

      I like ur comment god bless

  • @ephremtamene5060
    @ephremtamene5060 4 роки тому +60

    እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳቹ መጋቢ ሀዲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ደረጄ እናመሰግናለን

  • @demexgetachew6985
    @demexgetachew6985 4 роки тому +9

    እውነት ለመናገር አዲስ አበባ ና መቀሌ እና ባህርዳር ና መቀሌ ይታረቁልን እርቅ በረከት ነው አባታችን ግን አድሜ ይስጥልን ደሬ ምርጥ ጋዜጤኛ

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 4 роки тому +49

    ቃለ ህይወት ያሰማልን "እጃችንን በሳንታይዘር እንዳጠብን ምላሳችንን በይቅርታ እንጠብ" 100%

    • @JK-lp6di
      @JK-lp6di 4 роки тому

      እውነተኛ አባባል ነው።

    • @AyinAdis2016
      @AyinAdis2016 4 роки тому




      ል👍👌👍👌

  • @kifledereje5917
    @kifledereje5917 4 роки тому +12

    እጅግ ድንቅ ውይይት ከትውልድ ትውልድ የሚትላለፍ መልክት ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ በጣም የሚመስጥ በቃላት የማይገለ ውይይት
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ray-be-seen7495
    @ray-be-seen7495 4 роки тому +35

    ምርጥ:ጋዜጠኛ:ከአፉ:ማር:ጠብ:የሚልለት:አስተማሪ:ጋር:ተገጣጥመው:የ1ሰዓት:ከ11 ደቂቃ:ከ17ሰከንዱ:ቆይታ:የአምስት:ደቂቃ:ያክል:ነው:የተሰማኝ::
    መልካም:የትንሳዔ:በዓል!!

  • @selmatefra8282
    @selmatefra8282 4 роки тому +7

    በእውነት ደስ የሚል ግዜ እድሜ ጤና ለመምራችን አኔ ውሎዬም ከበሽተኖች ጋር ነው በተቻለን መጠን እጠነቀቃለሁ ግን ጠባቂዬ ፈጣሪ ነው እውነት ነው የተጨነቁት ይያዛሉ እኔ መንፈስ ነው ብዬ አምናለሁ በፀሎት መትጋት ብቻ ነው ፈጣሪ ኢትዩጰያን ይጠብቅ ከአለም ያጥፋልን

  • @tewodrosnahto2700
    @tewodrosnahto2700 4 роки тому +82

    “ጾም የነፍስን ቁስል ትፈውሳለች የስጋን ፍላጎት ትገራለች”

    • @inateweladit-qal2301
      @inateweladit-qal2301 4 роки тому +3

      በትክክል ተዋህዶ ሁሌም ይህን ታስተምረናለች
      እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @binicode4221
    @binicode4221 4 роки тому +44

    I can listen dereje's voice all day long like a good music

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 роки тому +15

    እንኳ አደረሳችሁ። እውቆቹና የተከበራችሁ መምህራችንና ጋዜጠኛችን እጅግ ውብና ማራኪ ቆይታ ነውና ያደረጋችሁት እግዚዓብሔር ይስጥልን።
    ፈጣሪ የእናንተ አይነቱን በየሙያውና በየዘርፉ አብዝቶ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን።

  • @lijfasika4413
    @lijfasika4413 4 роки тому +8

    ነፍስን እና ስጋን የሚፈውስ ውይይት ነበር ያደመጥነው : እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: እናመሰግናለን::

  • @hanaboqale4617
    @hanaboqale4617 4 роки тому

    በጣም ደስ ብሎኛል መጋቢ ሐዲስ ስለ ሰማሁት ቃለምልልሶን ፣ግን ከተማ ውስጥ ብዙ መጥፎ ስራ ይሰራል ሲሉ ሰማሁ ግን የሚበልጠው ገጠር ነው መጥፎ ነገር የሚሰራው ለምሳሌ አስገድዶ መደፈር ፣ሚስቱን የሚገድል፣ከገጠር መጥተው ነው የሚሰሩት ቡናቤት ፣ወዘተ...በጣም ብዙ አለ ።እና ከተማ ነው ስላሉ ነው ይሄንን አስተያየት ለመስጠት ብዬ ነው ።ደረጄም ተባረክ ፕሮግራምክን እወደዋለሁ 👍

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 4 роки тому +6

    ወይ በጉጉት ሰጠብቅ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሁለት እንቁዎች እንኳን ለብረሐነ ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ😍😍😍⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 4 роки тому +1

      Meserte Ngatu ማርያምን ነው ምልሽ በቀን ነበር ቼክ ማረገው' ትናንት ሲለቀቅ ሎተሪ የደረሰኝ ያህል ነው ደስ ያለኝ

    • @lahelenamanore9362
      @lahelenamanore9362 4 роки тому

      @@lovelytef9917 እኔ ቀኑን ሙሉ አፍጥጨ ነው የዋልሁ በጣም የምወዳቸው ሁለቱ ከክርስቶስ በታች በጣም የምወዳቸው እኔም እንዳንች ማርያምን በጣም በጣም አርቶችም ጥሩ ናቸው የሚያቀርቡትን የሚያውቁ🥰🥰🥰😍😍🙏🙏🙏

  • @besttyednglelige5319
    @besttyednglelige5319 4 роки тому +20

    ስወዶት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @asadi-preform-factory
    @asadi-preform-factory 4 роки тому +9

    Wow
    Dere please give more space for such great ideas
    There is no any worthy thing than this lesson

    • @friendsworldgaming9038
      @friendsworldgaming9038 4 роки тому

      መጋቢ እሸቱ አሁን ይማራል ብየ አገምታለሁ በለፈዉ የተናገረዉ ኤርትራዊያን እና ትግራይ በመጣላታቸዉ አግዚአብሔር ሲረዳን የለዉ በጣም ስተት ተሳስቶል ይቅርታ ይጠይቅ ንስሀም ይግባ እግዚአብሔር እንደርሶወ ዘረኛ አይደለም

    • @haregsolomon3613
      @haregsolomon3613 2 роки тому

      I didn't like when he said that too but he is a human and made a mistake like we all do. Let's forgive him asvhe has more good things to say to bring people together. Egziabher lehilachinim yeyikirta lib yisten agerachinin wedefit lemasked.

  • @አሐ
    @አሐ 4 роки тому +2

    እኔ መጋቢ አዲስ እሸቱን ምንም አይነት ወሬ ሲያወሩ ስሰማ ውዬ ባድር አልሰለቻቸውም ምክንያቱም ሁሉም ቃላቶቻቸው ትምህርት መልእክት ቁምነገር መልስም ትንታኔም መፍትሄም ቀልድም ለዛም ሁሉንም ያካተተ ስለሆነ አከብራቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።

  • @yimer2543
    @yimer2543 4 роки тому +7

    መጋቢ ሀድስ እሸቱ እና ደረጀ ሀይሌበሳል ጨዋታ አዋቂ ሙሁሩ አንደበተ ርቱዕ ተደማጭ ሰው ነዎት ነፍ አመት ኑሩልን

    • @davegutema9536
      @davegutema9536 4 роки тому +2

      Dere betam kenu gobez awaki...yetemala gazetegna neh ena rejem edeme yesteh...

  • @kassa6870
    @kassa6870 4 роки тому +14

    ሊቃችን እግዚኣብሄር ይጠብቅልን፡ እንደ ደረጀ የበሰለ ኣይነት ጋዜጠኛ ኣይቼ ኣይውቅም።

  • @bizuneshkifle1568
    @bizuneshkifle1568 4 роки тому

    ደረጀ ኃይሌ በውነት ኘሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ያመለጠኝን ኘሮግራም ይኸው እንዲህ በመግኘቴ በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ ባለፈውም በጣም የምወደው ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረትን አቅርበህ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡በጣም የሚገርምህ መጋቢ ሀዲስ እሸቱን በጣም ነው የምወዳቸው ቤተክርስቲያን ጉባኤ ላይም ሆነ በቴሌቭዥን፣በሬዲዮ፣በዩቲዩብ ብዙ ግዜ ስበከታቸውን እሰማለሁ በሬዲዮ መጋቢ ሀዲስ ለቆይታ ገብተዋል ሲል ከውጭ መጥተው ለቆይታ አልመሰለኝም በእውነቱ ለመናገር ታመው በኮረና የተያዙ መስሎኝ በጣም ደነገጥኩ ከራስ እስከ እግር ጣቴ ወረረኝ ለካ ከውጭ ስለመጡ ቆይታ ማድረግ ነው፡፡ በኋላ በደንብ ስሰማ በደስታ ነው የተነፈስኩት ለካ እንዲህ እወዳቸዋለሁ ወይ ነው ያልኩት የደነገጥኩት የታመሙ መስሎኝ ተስፋ ቆረጥኩ የምሆነው አጣሁ፡፡በኋላ ተመስገን አልኩ፡፡
    እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ከነቤተሰባቸው ይስጥልን፡፡

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 4 роки тому +17

    amazing educational topic God bless you and Ethiopia, God give us mercy for all people!!!

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 4 роки тому +7

    ከአንደበተ ጣፋጩ ልቅ ከመጋቢ ሀዲስ ዓለማየሁ እሽቱና ከምርጡ ጋዜጤኞው ከደረጀ ኃይሌ ጋር የተደረገውን እጅግ መሳጭ ቃለ መጠይቅ በጥሞና ተከታትየ ዕውቀት ሽምቸበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @redaithaymanot3915
    @redaithaymanot3915 4 роки тому +13

    የዚህ ሰው ድምጽ አይቀየረም ልጅነቴን የሚያስታውሰኝ 90'ልጆች ያቁታል

  • @martaabatevlogs9486
    @martaabatevlogs9486 4 роки тому +3

    ረዥምምምምምም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር የእውነት በጣም የምወዳቸው እና የማከብራቸው አባቶች ውስጥ አንዱ ናቸው እንደኔ የሚወዳቸው ላይክ ያድርግ

  • @aregaaweke2180
    @aregaaweke2180 4 роки тому +4

    Thank you Megabi Hadis for praising Dereje! Yes he is very gentle and eloquent Journalist. Dere keep on being strong...

  • @freywoldyess4671
    @freywoldyess4671 4 роки тому +5

    መጋቢ ሀዲስ እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን። እንኳን አብሮ አደረስን።

  • @fevenalemu5681
    @fevenalemu5681 4 роки тому +1

    I am Protestant but I don't have words to Megabi Addis Eshetu he is blessed & leader. i wish long ago!! God Bless Megabi Addis Eshetu!!!!!!!!!

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 4 роки тому +6

    I don't have words for both of you, my blessed brothers, Ethiopia has a wonderful sons....

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 4 роки тому +5

    መጋቤሀድስ እሸቱ የውነት ይመቹኛል እወነት ተናጋሪ አስተማሪ

  • @zadigshiferaw4823
    @zadigshiferaw4823 4 роки тому +5

    የጥያቄው ፍሰት
    የመልሱ ጣፋጭነት
    የኔታ እድሜዋን ያርዝምልን ደስ ብሎናል
    ደሬ ላንተ ቃል የለኝም አሁንም መክሊትህን ያብዛልህ::

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 роки тому +18

    እንኳን ለቤትዎት አበቃሆት መምህር

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 4 роки тому +1

    አይን አማው ማየት ያቃተውን የሚመሩ አይነ ስውር ምርጥ ሊቅ መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ ዘመኖዎት ይባረክ

  • @senayadmasu304
    @senayadmasu304 4 роки тому +12

    ጥሩ ውይይት ነበር ተምሬበታለሁ እንደዚህ ብንወያይ ብናስብም መልካም ይመስለኛል።

  • @mametetemke868
    @mametetemke868 4 роки тому +11

    For both of you, Bless you more and more 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @ethiopiahagere7962
    @ethiopiahagere7962 4 роки тому +2

    ደሬ በጣም የምወድህና የማከብርህ ስው ነህ ዛሬ ያቀረብክልንም ዝግጅት ደግሞ በጣም እስተማሪ ነዉ ለእንተም ሆነ ለእንግዳህ ክፍ ያለ ክብር እና ምስጋናዬ ይድረሳችሁ

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 4 роки тому +3

    I am Muslim, from Dallas, I am his fan. Welcome back🙏

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 роки тому

    አባታችን መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ እና ጥኡመ ልሳን ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ከኮሮናም ያውጣችሁ መማር ብቻም ሳይሆን ፈጣሪ የሰጧችሁ ልዩ ተሰጥኦ አላችሁ ፍቅረ ሰብእ አላችሁ ብዙ ተምረው ተመራምረው መንቻኮች አሉና ካሰተማሩት ያደነቆሩት ከሰበሰቡት የበተኑት ይበልጣልና ለእናተ ግን እግዚአብሔር በሰጣችሁ ሥጦታ ክብር ምስጋና ይግባው
    ኢትዮጵያዊ ወንድማችሁ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому +7

    ደሬ እናመሠግናለን መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እንዴት እደምወዱወት የኔ አደበተ እሩቱ ሽ አመት ኑሩልን ደሬ ድምፅሕ ሥወድልሕ የሑልጊዜም አደኛ ጋዜጠኛ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 4 роки тому +11

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እረጂም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @elsanegash4070
      @elsanegash4070 4 роки тому

      🙏🙏🙏Amen Amen Amen
      Lezie bekashe neftegna amara

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 4 роки тому

    ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ጥያቄህን መሰማት እራሱ ያረካል ያንተን ፕሮግራም ሰመለከት የጋዜጠኝነትን ሰራ አደንቃለሁ ከልብ ጋዜጠኛ ነህ ኑርልን ሺ አመት

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 роки тому

    አባታችን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ እድሜና ጤና ይስጥዎ ። መፃሕፍት ቅዱሳንን ከእኛ አኗኗር ጋር እንዲገባን አድርገው በሚያደርጉት ንግግር ምን ያክል ለህይወት ጣፋጭ እንደሆነ ከልቤ መናገር እወዳለሁ።ከኮሮና በኋላም ሁላችንም ወደቀልባችን በመመለስ ልንተሳሰብ ይገባል።

  • @tigid9886
    @tigid9886 4 роки тому

    በቃል ለመግለፅ የሚያቅቱ ትልቅ መምህር እግዚአብሔር ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ከነቤተሰባቸው ጭምር🙏🙏🙏 ደረጀም ከማንም በላይ የሚደነቅ እንቁ ጋዜጠኛ ላንተም እረጅም እድሜና ጤና ከመልካም ህይወትጋ ያድልልን🙏
    💚💛❤

  • @tewodrosbacha1106
    @tewodrosbacha1106 4 роки тому

    እኝህ ትልቅ አስተሳሰብ የተቸሩ ልዩ እና ብርቅ የሀገሬ የኢትዮጵያ ስጦታ የእኔ ዘመንነዋሪ በመሆግኖት እራሴን እንደ ትልቅ እድለኛ አድርጌ እቆጥራለሁ: መጏቢ ሀዲስ ዘመኖት ይባረክ ለታናናሾቼ ታዳንጊ የሀገሬ ልጆች እንደ እርሶ እደ ዶ/ር ምህረት ደበበ እና በጣም የምወደውና የማከብረው የሀገሬ መሪ ዶ/ር አብይና ሌሎችንም የመልካም አስተሳስብ ባለቤቶች እግዚአብሄር ያብዛልን: እኔ በምኖርበት ሀገ ብዙ ነገር ቢማርከኝም " Georg Washington is our Father “ ብለው ሁሉም አሜሪካውያን በኩራ ይናገራሉ እንደውምአልፍው ተርፍው እኛም ሲትዝን ለመሆን በቃለመጠየቁ ከሚካተቱት ጥያቄወች አንዱ በመሆኑ አሜሪካዊ ለመሆን ያመለከተ ሁሉ የእኝህን መልካም አሜሪካዊ አባትነት ይስማማበታል 3000 አመት አንጋፋ እድሜ ባለቤት የሆነችው ሀገራችን ሁላችንንም ሊያስማማን የሚችሉ አባት ብለን የምንጠራቸው መሪዎች አልነበሩም ብሎ ማስብ ከባድ ይመስለኛል ነገር ግን በአባትነታቸው ሳንኮራ እና ሳንደሰት እነ እሱንም ያለፉ ዘመናትን ነጉደን ዛሬ ላይ ለደረስን በጣም የምወዳቹ እና በጣም መልካም ነገርን ሳይ ትዝ የምትሉኝ የሀገሬ ልጆች ምክር አለኝ እግዚአብሄር በሰጠን የሀይማኖትም ሆነ የሀገር መሪዎች ተገቢውን ክብር እንስጥ ምክራቸውን ሰምተን እንታዘዝ ከጏናቸው እንቁም እንርዳቸው የሀገር አባት እንዳልነበረው ህዝብ አንሁን ከነ ስህተታቸው እንውደዳቸው"እውነተኛ ፍቅር የበደልን ብዛት ይሽፍናል " ተባረኩ!!!!

  • @tg9275
    @tg9275 4 роки тому +17

    ደሬ እናመሰግናለን!!❤️❤️❤️

    • @deslima8328
      @deslima8328 4 роки тому +1

      ደሬ ፈጣሪ ይባርክህ ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @samualebiersaw8724
    @samualebiersaw8724 4 роки тому

    የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የምንይብህ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይህ፡፡ አቶ ደረጀ ኃይሌንም ሳለመሰግንህ ማለፍ አልችልም፡፡

  • @aimerogelaw
    @aimerogelaw 4 роки тому +2

    የመጋቢ ሀዲስን ቃለ ምልልስ በተለይ ወደ መጨረሻው አካባቢ ያለውን ደጋግመን እንድናዳምጠው በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።

  • @ethiopiahagere8650
    @ethiopiahagere8650 4 роки тому

    በምን ቃል ልግለፃችሁ።መምህር ሲጀምር ጀምሮ የህይወት ውበትና ህይወትም ኖዎት።በየትኛዉም ጊዜ ስሰማዎት እድሜየ ሲቀጥል ይሠማኛል። ደሬ የተረጋጋህ የሠላም ጋዜጠኛ። ዘራችሁ ይባረክ።ሌላ ምን እላለሁ!!!

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 4 роки тому

    ደሬ ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጋር ያደረከው ቃለ መጠይቅ እጅግ በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለአንተም ለእሳቸውም

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 4 роки тому +2

    እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ለመጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ። ለጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረስዎ ።

  • @ሶሊያናቅድስት
    @ሶሊያናቅድስት 4 роки тому +6

    ደርዬ በጣም እወድሃለሁ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 4 роки тому +1

    እጂግ ደስ የሚል ቆይታ ቆየን ይህንን ደሬ የምታዘጋጀውን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው። ደሬ የሚቀርቡትን ሰወች ጠንቅቀህ የምታውቅ ጋዜጠኛ መሆንክን ባውቅም መምህር መስፍን ሰለሞንን ደግሞ በአንተ ማየት እንዴት ያስደስት ይሆን

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሜል ቆይታ መጋቢ ሐዴስ እና ጋዜጠኛ ደረጀ ሁለታችሁም ምርጥ ድንቅ የኔ አገር ኢትዮጵያውያን ስለሆናችሁልኝ እጅግ ኮራው በጣም ደስ አለኝ ጨዋታችሁ ትልቅ ትምህርት ምክር ነው የሰጣችሁን: ትልቅ የኢትዮጵያ ምሁር መጋቤ ድንቅ ትንተና በእውነት እግዚአብሔር መረጠህ እድሜና ጤና ይስጥህ ቤተሰብህን ይባርክልህ. 👍❤️👍

  • @great-full3612
    @great-full3612 4 роки тому +3

    I am thankful and grateful to GOD for giving me this opportunity to have a chance to listen to this program! Unfortunately this is my first time, loved the guest and the host! Please let us all subscribe 🙏🏽🙏🏽

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 4 роки тому

    መጋቢ እሸቱ ጋዜጠኛ ደረጄ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ መጋቢ ሰምቼ የማልጠግብህ እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia 4 роки тому

    ልበ ብርሃን መጋቤ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ የእድሜ ባለቤት ቸሩ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎ፡፡ ደሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @lovelytef9917
    @lovelytef9917 4 роки тому +4

    እንዴት ጏጉቼ እንደነበር ፈጣሪ ይወቀው' ማርያምን በቀን ነበርቼክ ማረገው መለቀቁን' ደሬ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን

  • @zemeddana6193
    @zemeddana6193 4 роки тому

    ሁለት ምርጥ ሰው የሰው ልኮች በእውቀት ስትበለጽግ ፍሬህ ሲመዝን እንዲህ ነው አምላክ እድሜ ጤና ይስጣቹህ

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 4 роки тому +1

    መጋቢ አዲስ እሸቱ በጣም አዋቂ አስተዋይ ሰው ነው ! እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 роки тому +1

    መጋቤ ሀዲስ የምንጊዜም ምርጥ መምህር ናቸው። እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 4 роки тому +4

    ደሪ ከነሙሉ ቤተሰብህ እንኳን አደረሰህ
    አባታችን እንኮን ደስ አለሆት ይሄን ያደገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alembekagn4278
    @alembekagn4278 4 роки тому

    ዛሬ ሁለት ጥሩ ነገሮች ተስማምተዉ አየሁ ጋዜጠኛ የሚባለዉን ስም በትክክ የተጠቀመ የሚገባዉ እና አባታችን
    ደሬ ብልህ ደስ ይለኝ ነበር ክብርህ ይብዛ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ጎበዝ ሰዉ እዳንተ አይነቱን ሙያዉ በትክክል የሚገባዉን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @adiabate7766
    @adiabate7766 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። መምህራችን አምላከ እስራኤል እድሜና ጤና ይስጥልን። ትምህርቶትን እሰማለሁ እዚህ አውስትራልያ መጥተው በቶሎ ቢሄዱብንም ቃለ ወንጌሉን በተለያየ መንገድ እሰማዋለሁ። ወንድሜ ደረጄ ተባረክ።

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 4 роки тому +3

    አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hiwotteklay3798
    @hiwotteklay3798 4 роки тому +3

    Interesting speech and Interview. Long live for tow of you. Thank you for facilitating such kind of interview.

  • @rahela9207
    @rahela9207 4 роки тому +8

    እውነትም አንደበተ ርትኡ!!!!! መጋቢ ሀዲስ እሽቱ ሽ አመት ይኑሩልን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 роки тому +1

    ዋው ችግራችንን ፖዝ ነው ያረግነው እንጂ አልዘጋነውም :: ሃጥያትን ፖዝ ነው ያረግነው ሃዋርያው ኮረና ዋው እንዴት የተመቸኝ ሃሳብ ነው የሃሳብ ሳንታይዘር በቃ መጋቢ ይመችዎት !!! ረጅም እድሜ ይሁንልዎት

  • @Naelmultimedia
    @Naelmultimedia 4 роки тому +2

    Alemneh wase ena derege የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ ናቸው!!
    በቃ ይችላሉ ተፈጥረዋል በእውነት አድናቂያችሁ ነኝ

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 4 роки тому +1

    ተወዳጁ አባታችን እንኳን ሰላም ወጡልን እግዚአብሔር አምላክ በአይን አየነወት ረዥም እድሜ ያድልልን እንኮን አደረሳችሁ አይጠገቡም እኮ

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 4 роки тому

    መምህራችን እግዝያብሄር እድሜ እና ጤናውን ያድልልን ጋዜጠኛ ደረጅ ሀይሌ አንተን እና ማአዛ ብሩን ሳይ የጋዜጠኝነት ውበት ደስ ይለኛል ሌሎች ጋዜጠኞች ከናንተ ቢማሩ ትምህርት ቢወስዱ ስነምግባር ሰው አክባሪነት ጥሩ ነበር

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 4 роки тому +9

    እንደው ዝምምምምም ነው ቃል ይለኝም ሁለት ትንታጎች እጄን አፌ ላይ ጭኜ ቀረሁ ሁሌም አዲስ መምህሬ አይጠገቡምኮ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 роки тому

    "የአለም ሐዋርያ ነው ኮሩና"
    መጋቢ ሃድስ በጣም ደስ የሚሉ አንደበተ ርቱህ ቢሰሙ አይጠገቡ እድሜ ከጤና ይስጥዎት
    ደሬ ሁሉም እንግዶች ቁምነገር አስተማሪ ናቸው በርታ ስራህ ደስ ይለኛል።💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 4 роки тому

    ብእውነት መጋቢ ሀዲስ ልበ ብርሃን ነነዎትና ክብር ይገባውቷል እድሜና ጤና ያድልዎት ደረጀ ታላቅ ጋዜጠኛ እስከ ድምፅህ ይመቸኛል በርታልን

  • @mulumeresa7542
    @mulumeresa7542 4 роки тому

    ጋዜጠኛ :ደረጀ :ሀይሌ: እናመሰግናለን :መምህራችን መጋቢ ሀዲስ እሸቱ: አለማየሁ:ቃለሂወት :ያሰማልን :ለመላው ክርስትያን: እንኳን: አደረሳችሁ: እግዚአብሔር:: ይህን: ወረርሽን: ያሳልፍልን::

  • @ሉባባአቡሙሀመድ
    @ሉባባአቡሙሀመድ 4 роки тому +1

    የምዎዶት አባት አላህ እድሚ ይስጠዎት ከጤና ጋር

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 4 роки тому

    ክብርለክርስቶስ ድንግልን የያዘ አተነፈከዳቢሎስ ያመልጣል የጌታዬ እናት ከአፉት አትለይምአውንም ከልጅዋ ታማልደን ቅዱስ አማኑኤል ከሚወራው ያድነን ክብር ለክርስቶስአውንም አለምን ውሉ በደሙ ይሸፍነን

  • @meseretshewaye247
    @meseretshewaye247 4 роки тому

    መጋቤ አዲስ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ደረጄ ኑርልን ጤና እረጅም እድሜ ይስጥህ እርጋታህን የጥያቄ አቀራረብህን በጣም አደንቃለሁ በጣም ጥሩ ትምህርትነው ያገኘንበት እናመሰግናለን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 роки тому

    እኚህ ሰውዬ ሲመቹኝ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ቢሰብኩ ቢውሉ የማልሰለቻቸው ናቸው :: እያሳቁ ግን ቁም ነገር ትልቅ እውነት ያወራሉ:: ከሁሉ ሰው በዘመኑ ለሁለት ነገር ቢዘጋጅ ያሉት ነገር እንዴት ደስ እንዳለኝ:: ደሬ ብራቮ ተባረክ መጋቢም እናመሰግናለን ደስ ብሎኛል

  • @bereketworkneh9823
    @bereketworkneh9823 4 роки тому +2

    የማይጠገቡ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!!!

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 4 роки тому +4

    አቤት የኔ አባት እዴት ኖት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia8602 4 роки тому

    መምህር እንክዋን ለቤቶ አበቃዋት
    እጅግ ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው
    እግዚአብሔር አምላክ አይነልቦናችንን ይክፍትልን
    እናመሰግናለን

  • @zelalembelay3084
    @zelalembelay3084 4 роки тому

    የመጋቢ አዲስ በእውቀት ላይ የተመሠረተ ውይይት አዲስ አይደለም እሳቸውንም በየቀኑ አስር ደቂቃ አለማዳመጥ አይቻልም ግን ግን ሱስ የሆነብኝ የደረጄ ሀይሌ የሚያቀርባቸው ሠዋችን ማየት እና ማዳመጥ ነው ዋው በርታ ወንድሜ

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 4 роки тому +3

    መጋቢ አዲስ አለማየሁ መድሀኒአለም እድሜ ይስጥልን።።።።🙏🙏🙏🙏🙏🙏