I dont mean to be offtopic but does anybody know of a way to get back into an Instagram account?? I was dumb lost the account password. I would love any tricks you can offer me
@Reese Brayden Thanks so much for your reply. I got to the site thru google and Im in the hacking process atm. Takes a while so I will reply here later with my results.
ደረጀ ኃይሌ! You are a leading, professional and well experienced journalist of our time like always your interview with Obboo Dawit Ibsa was very educational. Thank you to you a lot of questions that I couldn't find an answer for answered forme , ደረጀ! may you Lord bless you!!!
I have never seen an interview all people react to and respect like this. This is what we need. Thank you Obbo Dereje! You are an example for others. I thank you Abbaa Keenyaa Jaal Dawud Ibsa!
@@nicolens12 what are you talking about? I am just express my filing about this wondered journalist Dereje Haile. Completely you talked about different things. You are in deferent planet my friend.
I have big respect to obbo dawud. you are my hero. Umurii dheeraa nuuf jiraadhaa. yeroo keessan lubbuu keessan jiruu keessan saba keessan Oromoof kennitanii asiin geessan kabajatu isiniif mala. Gazexeessaa DH fis kabajan qaba.
Wooow.......this journalist, Dereje is such an amazing person. Honestly, he’s born to be such a professional journalist and I love him. I think his is the way a genuine democracy is reflected up on a society and leads to prosper citizens, and apparently build a peaceful country. Thank u so much and we need lots of Derejes....!!! Peace..!!!
Dawud ibsa is the all time legend politician! He is so calm and matured..no words to express him..the Journalist is out of this world...both are Classy personalities!
የታሪክ አዋቂ፥ የታሪክ ተካፋይ፥ ብዙ አንባቢ፥ የጋዜጠኝነት የበኩር ልጇ... ሌላም ብዙ ብዙ... አንጋፋውን ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌን አለማድነቅ ሚዛን ማጣትን ይጠይቃል (አይቻልም!) 👏👏👏 And lenatu!!! Men waga alew yagerachen Sistem le dere ayent bequ bale muya bota sinefeg ena siyagel beteqaraniw demo le weshet gazetegnoch ( mask yatelequ kadrewoch) mayekerofon kene wenberu ke zegeba gar be teqemateqem ena edeget shefeno esun lemimesulu becha edel yemiset new , Lalawaqi meselo adari muyategnoch edulun yemiset mengest balebet ager honena Gezetegna Dereje hayele yetefeterkew eskaun kante lenaterf yegeban yeneberewen ejeg bezu eweqet ende alemetadel honena be mankia becha adareseken.., Sistemu kezi betekarani hono bihonena kezi belay ke mayaleqew eweqetek ke Aqerareb lezak gar beye qenu yemetekesetebet possibilitiy noro beneber ena kante materef yemigebanen yakel sent neger baterefen neber! Dere erejem edeme ke tena gar yemegnelekalew kante ye muya beqat,ke Tarik awaqinet yaqerareb leza ke senemegebar gar ye muya lemed tedemero zare Eko ante yerasek telek teleq ye talk show mederekochen ena ye private journalism school linorek betegaba nebr. mekeneyatum teweled kante sent eweqet ke senemegebar gar shemeto mewetat bechale nebr!! Men Waga alew Ageru yetebereke poletikaw yeqosheshebet Ethiopia yemetebal ager honena Deren debeqew Guton endenadametew yasegededunal. Dere ye zumbabewen guday Ante becha plis wedefit gefabet sponser... ayetefam, Selam hunelegn Akebarik.
Obbo Duwud is an iron man lived for this mission for ever. he paid bitter price for his goal. Long live!! I have to express my appreciation for the journalist for conducting fair and balanced discussion.
Dereje, you are a gold standard for journalism. Mr. Dawud Ebssa is one of the few respectable politicians, who tell the truth, although I personally don’t agree with his political views. I really respect him. I always wish that other Ethiopian politicians are learning from him.
Amlak rejim edmena tsena yistot, betam new yemadenkot mikinyatum le hizbo silu tilik waga keflewal ena yerso dikam ena meswaetinet tiwliduwo lezelalem yastawsotal!!! Amlak kin feraj new, Amesegnewalehu!!!
Obo Dawud, you are fantastic politician. You are highly disciplined and very considerate of others feeling. Although I feel Ethiopian Politics is not yet ripe for political dialogue you are the most suitable person for political dialogue and political compromise. Dereje, you are doing the best to your country showing that you really love your country; bringing sidelined ideas into the center would be the Ethiopian Reincarnation.
ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ምርጥ ጋዜጠኛ
ወይ ደሬ በህይወቴ አቶ ዳውድን ከ2ደቂቃ በላይ ሰምቻቸው አላውቅም አንተ 1ሰዓት ሙሉ እንዳዳምጣቸው አደረከኝ ምን ልበልህ ተባረክ ተባረክ አቦ
ደሬ በጣም ነው የምናመሰግነው ስንት ስራ የሰሩ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይመስገን ጣም መሳጭ ጨዋታ እንደነዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን አስተዋይ መሪ
አቶ ዳውድን ሁሌም ልሰማቸው እፈልግ ነበር ለጋዜጠኛው ደረጃ ሀይሌ እናመሰግናለን !
አቶ ዳውድ የእርሶ የሚያራምዱትን የአንድ ብሔር የፖለቲካ አጀንዳ እኔ በግሌ በፍፁም አልደግፈውም ። እርሶ እንዳሉት ካልተስማማን እንደ Russia ከተስማማን እንደ Great Britain መሆን አያቅተንም የሚለው ሀሳብ በኢትዮጵያ ውስጥ በፍፁም የሚሰራ ነገር አይደለም ። በኢኮኖሚያዊም ቢሆን ባሕላችን የተሳሰርንና ብዙ ብዙ እርስ በእርስ በብሔር ሳንለያይ በጋብቻ አንድ የሆንን ሕዝቦች ነን ። አንድ ላይ ሆነን እጅ ለእጅ ተያይዘን በብሔር ሳንለያይ ይቺን ደሀ ሀገር ማሳደግ ብቻ ነው የሚያዋጣን ።
በእናቴ የኦሮሞ በአባቴ የጉራጌ ብሔር ተወላጅ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ።
በመጀመሪያ ደረጃ ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ፕሮግራምህ በጣም የሚገርም እና ደስ የሚል አስተማሪ ነው አ/ቶ ዳውድ በጣም የተረጋጉና በሰል ያሉ ሰው መሆናቸውን አይቻለው እንደ አነጋገራቸው ድርጊታቸውም ከሆነ ጥሩና የሚበረታታ ነው ለሌሎችም ምሳሌ ይሆናሉ ብዬ አስባለው በመጨረሻም የኢትዩጵያዊነት ስሜት ይቅደም እላለው። ደሬ በርታልን ወድሀለው አከብርህአለው
እጅግ በጣም ከጠበኩት በላይ የሚገርም ስዕብና፡ ደስበሚል ገልፀሀቸዋል፡ ደሬ እጅ ነስተናል፡፡
ወይንና ጋዜጠኛ እያደር ይጣፍጣል ማለት ጋዜጠኛ ደረጀ ሃይሌ ነው:: የእውነት ምርጥ ሙያተኛ ሁሌም አቀራረቡ ያልኖርንበትን ዘመን ያስናፍቃል::
ምርጥ ጋዜጠኛ
ደረጄ ሀይሌ
Abebe Hen
Very true!
እውነት ነው ደሬ ይችላል!
ታዋቂው ጋዜጠኛው ደረጀ ሀይሌ ግርማ ሞገስ ያላህ ሂወት ዘመን ሁሉ ይባረክ ክፉ አይንካህ መልካም ነገር ሁሉ ላንተ ይሁንልህ
I dont mean to be offtopic but does anybody know of a way to get back into an Instagram account??
I was dumb lost the account password. I would love any tricks you can offer me
@Oscar Yehuda instablaster ;)
@Reese Brayden Thanks so much for your reply. I got to the site thru google and Im in the hacking process atm.
Takes a while so I will reply here later with my results.
@Reese Brayden It worked and I finally got access to my account again. Im so happy!
Thank you so much, you saved my ass :D
@Oscar Yehuda You are welcome :)
ደሬ እጅግ በጣም አደንቅሀለው ምናልባት ኢትዮጵያዊነትን በእነሱ መስመር ብቻ ለሚያዩ ሌላኛውን ገፅታ በጥቂቱ ያዩት ይመስለኛል እናመሰግናለን እንደ አንተ አይነት ሰዎች መገንጠል ሚለውን ወደ ቅዠት እንደምትለውጡ ተስፍ አለኝ ምክንያቱም መገንጠልን ሊያቆም የሚችለው መከባበር ና ፍቅር ብቻ ነው።ጋሼ ዳውድ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የተወለድክበት ሻምቡ በመወለዴ ኩራት ክብር ይሰማኛል እራሴን በእርሶ መነፅር ሳየው አፍራለው ለ እኛ ደምተዋል ፈጣሪ ያክብሮት እንወዶታለን።
የጋዜጠኛነትን ስነምግባር ጥንቅቅ አድርገህ የምታሟላ ምርጥ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ክበርልኝ እወድሃለሁ !
ሰላም ሰላም ውዴ አንችንም እወድሻለው
ኮተታሟ ቡዳ ዘር ነፍጠኛ እዚ ደሞ ምናባሽ ትሰሪያለሽ በረት መስሎሽ ነው አይ አማራ 😑😑😑😑😑😑😑🙂
የኔ ነፍጠኛ ቀብራሪቷ አማራ ስታምሪ ውድድድ
@@linagirma4337 ቆንዳፍ ቆማል አጋመ ሰራቂ ወያነ
የኔ ማር ስወድሽ
በጣም ደስ እሚል ኢንተርቪው
ከዳውድ ኢብሳ ጋር የተገናኘ ሁሉ ሲያደንቀው ነው የምሰማው
ዳውድ ብርቱው ትእግስተኛው ጀግናው..ረጅም እድሜናጤና እመኝለታለሁ
ደሬ ምርጥ ሰው ተባረክ! ኦቦ ዳዉድ ያለዎት እርጋታ በጣም ያስገርማል. በቃለመጠይቁ የሰማሁት ነገር በፊት ከማዉቀው በላይ ስለ 1960ዎቹ ትዉልድ አድናቆትን ጨመረብኝ. ያ የ1960ዎቹ ትዉልድ ባልተመቸ ሁኔታ ተምሮ የተሻለ ዉጤት አምጥቶ ዩንቨርስቲ ገብቶ ሳለ ጨርሶ ቢመረቅ ደግሞ የተሻለ ኑሮ መኖር ሲችል ከኔ ምቾት የሕዝቤ ይቅደም ብሎ በየሜዳው ወድቆ መቅረቱ በጣም ልቤን ሰብሮታል. ምን አይነት ድንቅ ህሊና ነው የነበራችሁ? ከሕዝቤ እና ሀገሬ በፊት እኔ ልቅደም የሚል ድንቅ ትዉልድ. ላመነበት ነገር አንገቱን የሚሰጥ ትዉልድ wow I have no words ያን ትዉልድ ለመግለፅ.. የ1960ዎቹ ትውልዶች; የተሰዉትም ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ በህይወት ያላችሁትም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!
ከጅምር እስከ ፍፃሜ ይታመንበትም አይታመንበት ፀንተው ሚቆሞ ፓለቲከኞች ደስ ይሉኛል
የዓመቱ ምርጥ ቃለመጠይቅ!!። ምርጥ ጥያቄ !ምርጥ መልስ!!። ኦቦ ዳውድ እጅ ነስተናል ለተረጋጋው ስብዕናዎ ጭምር። ጋዜጠኛ ደረጀ ደግሞ ይበል፣እንዲህ ነው ጋዜጠኛ ብለናል። በደንብ እየበሰልክ መምጣትሕ በግልጽ ይታያል። ይልመድብህ።
እረጅም እድሜ እና ጤና ለኦቦ ዳውድ ኢብሳ አከብረሀለው ኑረልኝ
ደረጀ ኃይሌ! You are a leading, professional and well experienced journalist of our time like always your interview with Obboo Dawit Ibsa was very educational. Thank you to you a lot of questions that I couldn't find an answer for answered forme , ደረጀ! may you Lord bless you!!!
ለነጻነት ብዙ መስእዋት ከፍለዋል ክብር ይገባዎታል የሰው ማንነት ሳይታውቅ
መዘላበድ ከባድ ነው ግን ብዙ ትምህርት
አግችያለው እንኳን ይህን ታሪክ በህይወት
ኖረው እራሶ ለመናገር ላበቃዎት አላህ ክብር
ይገባው ።
Dereje, you had an excellent interview as usual. More over, I appreciate Obbo Dawud that he is very matured and respectful and has good personality.
I have never seen an interview all people react to and respect like this. This is what we need. Thank you Obbo Dereje! You are an example for others. I thank you Abbaa Keenyaa Jaal Dawud Ibsa!
OLF is eneme if Ethiopian ppl
OLF is enemy of all Ethiopian ppl men
@@johnyjoe1291 enemy of nefitegha not Ethiopia
የኔ አንደኛ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ እድሜህ ይርዘም !!
ምርጥ ጋዜጠኛ ደሬ በጣም ትችላለህ። ምናለ በትርፍ ግዜህ እንዳንተ አይነቱቹ እንዲበዙልን ስልጠና መስጠት ብትጀምርና ምራቃቸውን ዋጥ ያደረጉ ጋዜጠኞችን ብታፈራለን?
አንድ አንድ የሀገራችን ጋዜጠኞች እኮ እንኩዋንስ የጋዜጠኛ ስነምግባር እና ብቃት ሊኖራቸው ይቅርና ጋዜጣ አንብበው የሚያውቁ እንኩዋን አይመስሉም እኮ።
ብቻ አስብበት አንተ ትችላለህ።
እውነት ነው አንዳንድ ጋዜጠኞች እንኳን እረጋ ብለው ጠለቅ ብለው ሰፋ ያለ መልስ ላድማጭ ከተጠያቂ ማቅረብ የሚያስችል ጥያቄ ማቅረብ ይቅር እና ቃለመጠይቅ ሊጠይቁ ትእግስት የላቸውም አንዳንዶቹ በግል ህይወታቸው እንኳን እረጋ ብለው መልእክት ማዳመጥ መቻላቸውም ያጠራጥራል።
How racist do you have to be, you admire interviewer, when deep in your heart you know the interviewee starred the show.
@@nicolens12 እሱ ያንተ የበታችነት መንፈስ የሚነግርህ የውሰጥ ጩህትህ ነው ።እሰከ መቼ ሁሉን ነገር ከዘር ጋር እደምታያይዙት? ማፈሪያዋች ።አቶ ዳውድም ሊሎች አሉ የሚባሉ የ 60 ዋቹ ፖለቲከኞች በተለያየ ሚዲያ ቀርበዋል። የነሱንም ክብር የተመልካቹንሞ ክብርና ስሚት በጠበቀ መልኩ የደሰጀ ሀይሌን ያህል የጋዚጠኝነትን ስነምግባር የሚያውቅ ሰው ጠይቆቸው አያውቅምደ የሆናቹ መንጋ ቅናተኞች በሁሉ ነገር ቀንታቹ ትችሉታላቹ? ደሪን በቃ ከ ቤት ጋር አወዳድረውና አሰቀኝ
@@solianasoliana4052 አንድ አንድ ሰዎች የሚያወሩትን አያውቁም። አንቺ በደንብ ገብቶሻል
@@nicolens12 what are you talking about? I am just express my filing about this wondered journalist Dereje Haile. Completely you talked about different things.
You are in deferent planet my friend.
ደሬ አንተን የመሰለ ጋዜጠኛ ባየሁበት አይኔ እና ጆሮዬ ሌሎችን ጋዜጠኞች ማየት ያመኛል። በሌሎች ላይ ከአጠያየቅ አንስቶ እስከ ቃላት አጠቃቀም ብዙ ስ ህተት ስለሚሰሩ። እነሱን ማየት እንደ አለርጂክ ነው። ዛሪ እንቅልፌ መቶ ያንተ አቀራረብ ስለማይጠገብ ዝግጅቱን እስከመጨረሻው አየሁት። በተለይ እንግሊዘኛ ቃላት አትቀላቅልም። በቃ አርት፡ቲቪ ማለት ምርጥ ነው። ከጋዜጠኞ ብስለት፤አጠያየቅ ። የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር። እዚህ አሜሪካ ብዙ ምርጥ ታዋቂ ጋዜጠኞችን ስለምከታተል እንደ አርት ቲቪ እስካሁን ጥሩ ቲቪ አላየሁም። በዚሁ ቀጥሉበት። ደረጀ አንተ ማለት በቃ ብርቅዬ ነህ።
I have much respect for DAWED EBSA after this interview ♥️♥️♥️
I have big respect to obbo dawud. you are my hero. Umurii dheeraa nuuf jiraadhaa. yeroo keessan lubbuu keessan jiruu keessan saba keessan Oromoof kennitanii asiin geessan kabajatu isiniif mala. Gazexeessaa DH fis kabajan qaba.
Wooow.......this journalist, Dereje is such an amazing person. Honestly, he’s born to be such a professional journalist and I love him. I think his is the way a genuine democracy is reflected up on a society and leads to prosper citizens, and apparently build a peaceful country. Thank u so much and we need lots of Derejes....!!! Peace..!!!
ደሬ አክባሪህም አድናቂህ ነኝ ሙያህን በሚገባ የምትሰራው በጥብቅ ስለሆነ ሁሌም ማድመጥ አይሰለቸኝም እንደሙዚቃ።💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💕💕
አቤት ጋሼ ደረጄ የጋዜጠኛ ጥግ እኮ ነክ እረጂም እደሜ ይስጥልን እንወደህ አለን❤
ምርጥ አንደበት ያለው ግለሰብ ነው ኦቦ ዳኡድ። እንደ አውሬ ሲሳል የነበረን ድርጅት አሳቸው አንደበት ሲወከል ዘለህ ኦነግ ሁን ሁን ይልሃል። እውነታው ግን የተለያየ እንደሚሆን አልጠራጠርም። ብዙ ጊዜ ከመሪዎች ይልቅ ለመምራት የሚጎመዡ ግለሰቦች ናቸው ገመድ ወጣሪዎች፥ አድገኞች። ለማንኛውም እድሜ እና ጤና ለኦቦ ዳኡድ ኢብሳ ( በህይወት ዘመኔ ይሄን እፅፋለው ብዬ ገምቼ አላውቅም) እድሜ እና ለማዳመጥ ዝግጁ መሆን ትልቅ ትምህርት ቤት ነው።
Dawud ibsa is the all time legend politician! He is so calm and matured..no words to express him..the Journalist is out of this world...both are Classy personalities!
Guta Terefe አብቶቻችን ብዙ ነበር ስለነሱ መስዋትነት የነገሩን ምን ዋጋ አለው ክብር ለሚገባው ክብር ነፍገን ለ ሌባውና ለጥቅመኛው ጃዋር መስገድ ጀመረ
What an absolute and interesting interview!!! Wish you both long live really!
የታሪክ አዋቂ፥ የታሪክ ተካፋይ፥ ብዙ አንባቢ፥ የጋዜጠኝነት የበኩር ልጇ... ሌላም ብዙ ብዙ... አንጋፋውን ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌን አለማድነቅ ሚዛን ማጣትን ይጠይቃል (አይቻልም!)
👏👏👏 And lenatu!!!
Men waga alew yagerachen Sistem le dere ayent bequ bale muya bota sinefeg ena siyagel beteqaraniw demo le weshet gazetegnoch ( mask yatelequ kadrewoch) mayekerofon kene wenberu ke zegeba gar be teqemateqem ena edeget shefeno esun lemimesulu becha edel yemiset new , Lalawaqi meselo adari muyategnoch edulun yemiset mengest balebet ager honena Gezetegna Dereje hayele yetefeterkew eskaun kante lenaterf yegeban yeneberewen ejeg bezu eweqet ende alemetadel honena be mankia becha adareseken.., Sistemu kezi betekarani hono bihonena kezi belay ke mayaleqew eweqetek ke Aqerareb lezak gar beye qenu yemetekesetebet possibilitiy noro beneber ena kante materef yemigebanen yakel sent neger baterefen neber!
Dere erejem edeme ke tena gar yemegnelekalew kante ye muya beqat,ke Tarik awaqinet yaqerareb leza ke senemegebar gar ye muya lemed tedemero zare Eko ante yerasek telek teleq ye talk show mederekochen ena ye private journalism school linorek betegaba nebr. mekeneyatum teweled kante sent eweqet ke senemegebar gar shemeto mewetat bechale nebr!!
Men Waga alew Ageru yetebereke poletikaw yeqosheshebet Ethiopia yemetebal ager honena Deren debeqew Guton endenadametew yasegededunal.
Dere ye zumbabewen guday Ante becha plis wedefit gefabet sponser... ayetefam,
Selam hunelegn
Akebarik.
አውነት obbo ዳዉድ በጣም ጥሩ ሰው እና የአላማቸው ቆራጥ የሆኑ ጀግና ናቸው ክብር ይገባቸዋል
ደረጄ ሀይሌ እንዴት አይነት ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ ሰላምህ ይብዛ ክብር ይገባሀል::
በአሁን ወቅት በኢትዮጵያ ለኔ በትክክል የጋዜጠኝነት ሙያ ዕንቁዎች መዓዛ ብሩ እና ደረጀ ሀይሌ ናቸዉ:: ደሬ እናመሰግናለን በርታልን::
አቤት የኔ ጌታ እኝን ሰውዬ እንዴት እንደምወዳቸው። እመኑኝ እኔ ከኦሮሞ ብሄር አይደለሁም ቤተሰቦቼ አማራ ከሚባለው ማህበረሰብ የወጡ ሲሆኑ፣ እኔ ግን እራሴን ኢትዮጵያዊ ብዬ ብገልፅ ይመቸኛል። ኦቦ ዳኦድ ኢብሳ እርጋታቸው እና እንደ አባት ያላቸው ሞገስ ደስ ይለኛል። የፓለቲካ አመለካከታቸው ለኔ ባይስማማኝም ለሳቸው ግን አከብርላቸዋለሁ፣ ምክንያቱም ይሄንን የፓለቲካ አካሄድ የተከተሉበት የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋልና። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥዎት እመኛለሁ። ደሬ እናመስግናለሁ እንግዳ አድርገህ ሰለጋበዝካቸው።
የኢትዮጲያዊ አመለካከት ይህ ነው!
@@tinalove7727 የኢትዮጵያዊነት አመለካከት ሰው መጥላት ነው? ወይስ ሙልጭ አድርጎ ትልቅ ሰውን መሳደብ ነው እህቴ? ባንቺ አመለካከት ወይም ባንቺ የኢትዮጵያዊነት dictionary ኢትዮጵያዊነት ምን እንደ ሆነ ባላውቅም፣ እኔ እስከማውቀው ድረስ ግን የኢትዮጵያዊነት አንዱ መገለጫ ታላቅን ማክበርና ትልቅ ሰውን ካለ ምንም preconditions መውደድ ነው። ጨዋ ሰላሳደገኝ በኔ dictionary የኢትዮጵያዊነት ፍቺው እንግዲህ ይሄው ነው።
ጋዘጠኛ ከነክብሩ እርጅና ከነ መአረጉ ዛሬ አየሁ ።
ባኤን ገለቶማ ኦቦ ዳዋድ ኢብሳ እናመሰግናለን አቶ ደረጄ ሀይሌ
Best interview I never seen in Ethiopia! Respect for both! If all journalist act like this with respect same thing may will happen
ምንም እንዃን የዶ/ር
አብይን መግስት ተቃዋሚ
ቢሆኑም ያነጋገር ስነስረአትዎ
በጣም ደስይላልየተረጋጉ ኖት።
አቦ ዳውዲ እግዘብሔር ከክፉ ይጠብቋት የተከበሩ የተረጋጉ ኖት የቀሮት ከልይነት ወደ አንድነት እንመለስ የምትለውን ቢጨምሩበት ጥሩ ነው
Haymanot Bogale በጣም
Golden blooded history oboo Dawud u are gentle man sir 👍👍👍😘
Obbo dawud ድንቅ ሰው ነህ በእውነት
ኦቦ ዳውድ ኢብሳ ከዚህ በፊት ሰምቼዎት አላውቅም። ዛሬ ብዙ ነገር አውቄያለሁ እናመሰግናለን እራሶትን በዚህ አይነት ሁኔታ ስላስተዋወቁን። ጋዜጠኛውም እግዚአብሔር ይስጥህ አክብረህ በስነ ስርሃት ስለጠየካቸው።
ውዱ ቃዜጠኛው በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋ ይድረስህ ዘመንህ ይባረክ አሜን በል አንበሳው
ለኦቦ ዳውድ ኢብሳ የነበረኝን የተሳሳተ አመለካከት ተመልሼ እንድቃኘው ያደረገ ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነው።ደሬ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።ለሃገራችንም ሰላሙን ፍቅሩንና አንድነቱን ፈጣሪ ያምጣልን።ከመፈራረጅና ከመባላት ወጥተን ወደ እድገት የምናደርገው ጉዞ ከኮረና በሁዋላ ይጀመራል ብዬ በፈጣሪ ተስፋ አደርጋለሁ።እመቤቴ ማርያም ሆይ የአስራት ሃገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን።
Abo dawd thanks for sharing your story good to know you very well I really love your personality and you are so humble
trustworthy and smart journalist + dedicated politician= amazing interview
I really appreciate this journalist so-called polite and smart enough. #from Mekelle
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ የሚገርም ታሪክ የምታስደምጠን ኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ ፈተና ተፈትኖአል
በአሁን ወቅተት በኢትዮጵየሠ ለኔ በትክክል የጋዜጠኝነት ሙያ ዕንቁዎች መዓዛ ብሩ እና ደረጀ ሀይሌ ነረቸዉ:: ደሬ እናመሰግናለን በርታልን::
ሁልግዜ የማስበውን ነው የፃፍከው አመሠግናለሁ
የናዝሬት ልጅ መሆን መታደል ነዉ ደሬ ምርጥ
ማሻላህ ጋዜጠኛው ብቃትህ ሲማርክ እዋይ አነጋገርህ ሲያምር ምርጥ ጋዜጠኛ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደርዬ ስርአትህ መረጋጋትህ ስርአትህ እረ ስንቱን ተናግሬ ልጨርሰው ለኔ አንደኛ
ነህ እግዚአብሔር እረጅሙን እድሜ ያድልህ
ሺ አመት ኑርልኝ::
የሚገርም ፕሮግራምህ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ጋዜጠኛ ደረጀ ሃይሌ ምርጥ ሙያተኛ በርታልን
What a good manner? Woowee Abboo Dawud..... beyond my expectation.
የሰው ልዩነት በእውነት የተረጋጋ ሰብር ያለው ሰው ነው እስቲ አስብት ከቡሽ (ጃዋር ፣ገራባ ቢሆን እንዴት እንደሚንጣጡ እና ጥላቻን እንዴት እንደሚሰብኩ አስብት ይህ ሰው ከሁም ጋር ተከባብሮ የሚኖር ይመስላል ።thanks deraae
Dawued ibsa well said, and very gentle person.
ለብዙ ሰው ትልቅ ትምህርት የሰጠ ቃለ ምልልስ ነዉ ! ለጋዜጠኛውም ለኦቦ ዳውድም እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ።
እንደ አነጋገሩ ከሆነ ከእነ አብይ ጋር ለመስራት ብዙም የሚቸገር አይመስለኝም ።እንደነ ጀዌ( ከበቡሽ)ውርጋጥ አይደለም።እርጋታው ብቻውን ይበቃል ግን ግን ጋዜጠኛው በጨዋነት ሰው ልጠይቅ የሚፈልገውን ጥያቄዎች ሲያቀርብ እንዴት ደስ ይላል ።ደግሞ በደንብ ተዘጋጅቶበት እንደሚጠይቅ ከምልልሱ ያስታውቃል ሙያውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነው።ትልቅ ክብር ለ ደረጄ ኃይል።እግዜር ዘመንህን ይባርክ።
Obbo Duwud is an iron man lived for this mission for ever. he paid bitter price for his goal. Long live!! I have to express my appreciation for the journalist for conducting fair and balanced discussion.
Dereje, you are a gold standard for journalism. Mr. Dawud Ebssa is one of the few respectable politicians, who tell the truth, although I personally don’t agree with his political views. I really respect him. I always wish that other Ethiopian politicians are learning from him.
I really respect the Reporter he has way of how he question the Gentle man good job my brother
We eritrean love you and respect you obbo dawud ibsa 🇪🇷🥰
Because he is a puppets for you people.
@@menzeaazeb4914 even you are
የጋዜጠኛዉ ድምፅና አጠያየቅ ደስ የሚል ሳፈልግ የህይወት ታሪክህን እድትናዘዝ ይገፋል
ኦቦ ዳውድ ኢትዮጵያውያኖች ብዙ ትምህርት አግኝተናል
የኦሮሞ ትግል ይህን ያህል እልህ ኣስጨራሽ መሆኑን ያላወቀው ተላኪ ሁላ ዛሬ ታገልኩ እያለ ስለ ትግል ሊነግረን ይፈልጋል በተላይ ለቃቃሚ ልቅምቃሚ ኦፒዲኦ ሁላ
ሰላምና ጤና ለኦቦ ዳውድ
Nigus Solomon እስቲ ዝም በሉ እናንተ አፍ የላችሁም ማንንም የመንቀፍ ይልቁንስ ብብትህ ውስጥ የደበቃችሁዋቸውን እፍኝ የጭራቅ ልጆች የኢትዮጵያን ህዝብ ሲያሳዱና ሲገሉ የነበሩትን አሳልፋችሁ ስጡ አለቀ በየትኛው ሞራላችሁ ነው እናንተ ሌላው ላይ ጣት የምትጠቁሙት?
@ABS ኣቢይ ኣህመድ የነጻነት ታጋይ ነበር ስባል ሰምተሃል ሰራዊት ነበረው
ኣቢይ ኣህመድን ወደ ስልጣን ያመጣው የኦሮሞ ትግል ነው ሲ
ጀመር ኣቢይ ኣህመድ በመላው ኢትዮጵያን ዘንድ ኣይታወቅም ከኦፒዲኦ ኣንድ ሰው ወደ ስልጣን ቢመጣ ለገጠመን ችግር መፍትሄ አንጋኝ ይሆናል በሚል እንጂ ያንት ኣቢይ ከውሸቱ በቀር ምን ኣቅም ኣለው ኦነግን ወደ ሃገር ቤት ለማምጣት
ወያኔም በዘመና የተሳሳትኩት ኦነግን መግፋቴ ነው አያልች ነው ያሳለፈችው
Dawid is so critical and thoughtful! Derje keep up!
I respect dawud ibsa nigigirachew yeteregaga sew new edime tena yistachew jegina
Amlak rejim edmena tsena yistot, betam new yemadenkot mikinyatum le hizbo silu tilik waga keflewal ena yerso dikam ena meswaetinet tiwliduwo lezelalem yastawsotal!!!
Amlak kin feraj new, Amesegnewalehu!!!
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እንዳተ ያለ ፈጣሪ ያብዛልን
ተባረክ🙏 እንደዚህ ነው እንጂ ጋዜጠኞ...... በርታ ብልህ አሳንስህ ስለሚመስለኝ ተባረክ ብየሀለሁ።🙏🙏🙏
ዴሬ የሰው ልኪ አንቴ ማለት ምርጥ ጨዋ እስከ ጥግ ድረስ ስራህን ጠንቅቀህ የምታውቅ ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም አከብርሀለሁ ዴሬ እባክህን ይህንን የዘመኑን ምድረ ኮልኮሌ ጋዜጠኛ ነኝ ቢለው ማይክራፎን ይዘው መንደር ላይ የምዞሩት ምንአለበት ከአን ትነሽ እንኳን እውቀት ቢቀምሱ እላለሁ በተረፈ ዘመንህን ሁሉ ኢግዘአቢሔር ይባርክ ከቤተሰብህ ጭምር ==
Really! Daawud is one disciplined, principled, politician of our time.we proud to him.
This man is so humble I really like him!
እንዲህ ያለ የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር ከላይ በሚሰጥ እንጂ በትምህርት ብቻ የሚገኝ አይመስልኝም።
ኦቦ ዳውድም እንደ ሌሎች ተቃዋሚዎች አይደሉም። የርእዮት ጉዳያቸውን እንደተጠበቀ ሆኖ በርጋታና ስነ ምግባርን ባማከለ መልኩ መቅረባቸው ያስደስታል።
የሚገርም ስብእና የሚገርም እውቀት ኦቦ ዳውድ ኢብሳ የአላማ ሰው የሆኑ ምርጥ ፖለቲከኛ አከበርኮት እውነት
ምኑን አውቀህ?
Obo dawd such an intelligent and matured politician....Dereje what a breath taking and attention grabbing presentation... bless you!!
What is the meaning of ja
hewot gizaw ...it’s Jah .. meaning God .. Rastafarian God!!
በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ እና ጥሩ አቀራረብ ነው !!
ታምረኛ ሰው የምገርም ታሪክ በነገራችን ላይ በጣም እናምሰግናለን
dawud classy as always and dereje you are the greatest interviewer i have ever seen in this country Respect!
you gve me hope in ethiopia
Sorry Sir that all that you have been through; tragic indeed......You are an in intellect and wise too. May God help help you embrace Ethiopia!
Jal Dawid Ibsa all Oromo people proud of you and love you God bless you I wish you long life.
በጣም የ ማደንቅው ምርጥ ጋዜጠኛ ደረጀ ሃይሊ pls. ለዘመኑ ለ ሆድ የ ምድሮ የ ዘመኑ ለፍላፍዎች ኮርስ ስጣቸው ኣድናቕሕ ምሕረትኣብ ኤርትራዊ
ውውውውይ ለካስ ንግግር የማትፈልገውን እንኳን እንድታይ ያደርግሃል አቦ ዳውድ የተረጋጋ እንዴት ደስ ይላል So classy. እርጋታን የመሰለ የሚያስከብር ምን አለ ደሬ አንተንም አለማድነቅ አይቻልም ድንቅ ጋዜጠኛ እንደጆሃር አይነት ጠልፎ በኪሴ በሰማንበት እርጉየውን ፍሬውን ሰማን
ደሬ ታላቅ ሰው👏👏👏
እንደዚህ ከተለያየ አቅጣጫ እየጋበዝክ መድረኩን ኢትዮጵያዊ አስመስለው ምርጥ ኢንተርቪው
Thanks for the interview. Obb dawid thanks for your service.very knowledgeable, smart and respectful.
Big respect to Obbo Dawud and to you Ato Dereje
በጣም የሚሙች የተረጋጋ የአባት ባህሪ የለው ፖለቲከኛ በጣም ደስ ይላል !!ደሬ ካንተ ንፁ ጋዜጠኛ በሀሪ ካለው ደፋር ጥያቄ ጋር ይመቻል ገመቺስ.ፍሬው ኦቦ ዳውድ ኢብሳ
Dere thank for you, bringing his excellence Obo Dawud Ibsa, humble and gentle man to the media! Dere, let God Keep You Safe ..Thank you!!.
Abo dawud thanks ! Hulem yehe ayinet wryiyite le Ethiopia tarike teru newe. Thanks dere!
jal dawud Ibsa long live my king 👑 our hero we oromo people loves you ❤💚❤
Obo Dawud, you are fantastic politician. You are highly disciplined and very considerate of others feeling. Although I feel Ethiopian Politics is not yet ripe for political dialogue you are the most suitable person for political dialogue and political compromise. Dereje, you are doing the best to your country showing that you really love your country; bringing sidelined ideas into the center would be the Ethiopian Reincarnation.
We look so beatiful when we sit and talk around the table! pure class!! United we stand, divided we fall!!!!
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ
የኮማቾች ለደሬ ያላቸውን ፍቅርና አክብሮት የሚገልጽ comment ሲበዛብኝ ተጋባዥ እንግዳው ኦቦ ዳውድ ኢብሳ ሳይሆኑ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ነው የመሰለኝ😂 ይገባሃል ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ!!! ኦቦ ዳውድ ኢብሳም እናመሰግናለን🙏
የኛ ሃገር የፖለቲካ ሸፍጥ ብዙ ኣዋቂ ሰዎችን ኣሳጥቶናል
Wow, what a commitment, what a rocky stand for your Goal🤭! Big respect Jaal Dawud! Amazing interview 👌, amazing life worth experience! Thank you both!
I like obo Dawed Is very interested person I lik the way he talks very Very mature and knowledgeable person👌
Appricated Dereje for what you have been doing.
ዎው አቤት ድምፅ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ዳረ ኦቦ ዳዉድ በጣም የተረጋጉ ናቸው
ያልተዘመረለት፤ ስክን ያለ ፤ያነባል የሚለው ቃል ብቻ የማይገልጽው፤ለእውነት ብቻ እና ብቻ ያደረ፤ እንደ ወይን እያደር የሚጣፍጥ ፤ ከነፈሰው ጋር የማይነፈስ፤ለሞያው ያደረ፤ ብቁ፤ሰው አክባሪ……ወ.ዘ.ተ…ደሬ ደሬ !!!
ደሬ የጋዜጠኛ ጥግ … መጽሃፍ የማነብ ነው የመሰለኝ ምርጥ ጨዋታ ነው…የኦቦ ዳውድ ስክነት ራሱ ይገርማል