ኢትዮጵያ የመጨረሻ ዘመን ላይ ያላት ቦታ | “ከዚህ በኋላ የሚሆነው በፀሎት አይለወጥም” | እንዳንነቃ ማደንዘዣ የወጋን ማን ነው? | Haleta tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @millionhailudessalegn6392
    @millionhailudessalegn6392 9 місяців тому +5

    ለኢትይጵያ ሰዎች ምግባቸውን ሰጠሃቸው የሚለው ሰማያዊ ምግብ ሲሆን እሱም መስጋና ነው ።ይስተካከል ለእግዚአብሔር ምድራዊ ምግብ ምኑ ነው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 місяців тому +3

    የጌታችን የኢየሱስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ያሬዶ

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 9 місяців тому

    ያሬድ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner 9 місяців тому

    May God Bless you, Evangelist Yared.

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 9 місяців тому

    ያሬድዬ❤❤❤❤❤❤

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe 9 місяців тому

    Godblsing you❤❤❤❤❤❤

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 9 місяців тому

    Ethiopia ejochwa wede sew atestem wede Egezeabeheri enji❤❤❤

  • @millionhailudessalegn6392
    @millionhailudessalegn6392 9 місяців тому

    ያሪዶ አንድ ያለን ተስፋ ፀሎታችን ነው

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 9 місяців тому

    Ethiopia le Egezeabehire begochi medehanitim yealem brihanim tehunalchi ❤❤❤

  • @shiferawassega1274
    @shiferawassega1274 6 місяців тому

    እኚ ሰውዬ "ዛሬም እንዲሁ ነው" የሚል ስብከት አላቸው መሰለኝ አጣሩልኝ??

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 9 місяців тому

    የሀሳዊ መሲህ መምጫው ሰአት ስለሆነ በትንቢት እንደተነገረው ከምፅአት በፊት የሚከሰተው መከራና የሀገራት ለጦርነትና አለም አቀፋዊ የኢኮኖሚና ፖለቲካዊ የመጀሠሪያው ክስተት ላይ እንገኛለን ይህ ሊሆን አስቀድሞ የተፃፈ ስለሆነ በአለማችን በከፍተኛ ሀይሉ እየተንቀሳቀሰ የሚሰራውየክፉው መንፈስ አሰራር ነው።ከዚህ ሊመጣና እየመጣ ቦታ በመውሰድ ካለው መከራ ለመጠበቅ ህዝባችንና መንግሥታች ይበልጥ አጥብቆ ወደ ፈጣሪ መፀለይ ተቀዳሚ መፍትሄ አለው።❤

  • @desta9900
    @desta9900 9 місяців тому

    ያሬዶ❤❤❤

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 9 місяців тому +1

    ምን ማለት ነው ወደ እግዚአብሔር የሚደረግ ፀሎት ምንም አይለውጥም ማለት እያደር ማታመጡት ጉድ የለም

    • @berhanudechasa7153
      @berhanudechasa7153 9 місяців тому +3

      እንደገባኝ ኢየሱስ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ ብሎ ቢጸልይም ከመከራው ግን አልቀረም በአለም ያልተፈጸሙ ትንቢቶች መፈጸማቸው የግድ ነው እና በጸሎት ግን ማስቀረት አይቻልም

  • @millionmekonnen3445
    @millionmekonnen3445 9 місяців тому

    Yana telatina yethiopia telate bezu nw!

  • @shugo-2123
    @shugo-2123 9 місяців тому +1

    ጥሩ እይታ ነው ግን አንዳንድ የሚጣረሱ ትርጓሜዎች የተናገርካቸው ነገሮች አሉ .. በዋናነት ስለእናታችን ፅዮን የተናገርከው ድንግል ማርያምን እንጂ ምድራዊቷን ኢየሩሳሌምን ማንም ከዚህ በኋላ እናታችን ፅዮን የሚልበት መንገድ የለም እንደው ያሀሰተኛው ክርስቶስ መቀመጫ ልትሆን እየተዘጋጀች ያለች ሀገር ናት ምናልባት ሰማያዊቷ ኢሩሳሌም (ደብረ ፅዮንን) ከሆነም መንግስተ ሰማያት ናት ምንም እንኳን ልዑል ቢመሰርታትም ከውስጧ አልተወለደም እንዲሁም እናታችን ፅዮን የሚልበት ምክንያትም የለም .so.የናቁሽ ሁሉ ወደእግርሽ ጫማ ወድቀው ይሰግዳሉ ያለው ድንግል ማርያምዬን እንጂ የሆነ ከተማን or ሌላ ግዑዝ ፍጥረትን አይደለም!!
    ሌላው ደግሞ
    ለምሳሌ ..ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ታደርሳለች የሚለው የተፈፀመም የሚፈፀምም ነው ..ሌላው ደግም መኳንንት ከግብፅ ይመጣሉ ይላል እንጂ ..እጅ መንሻ ምናም አይገናኝም ብዬ እስባለሁ ..አመሰግናለሁ ❤

  • @yohannesaraya9664
    @yohannesaraya9664 9 місяців тому

    Shalom Aster

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 9 місяців тому

    amazing

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 9 місяців тому

    ነገሩ እንድት ነው?!እናታችን ፅዮን! በውስጧም ሰው ተወልዶባታ የሚለውን እንዴት ነው የተረጎሙት? ገና ወደ ፊት የሚደረግ ነገር ነው ወዘተ እያሉ ነው አልገብቶኝም!🤔 አንዳነድ ትርጓሜዎችዎ ግራ የተጋቡ እየመሠለኝ ነው!

  • @oldurukumuru8188
    @oldurukumuru8188 9 місяців тому

    ረጅም ታሪክ ከየት አመጣችሁት ቀፎ ስብስብ

  • @saraabebe-p8h
    @saraabebe-p8h 9 місяців тому

    የሱማሌ ጦርን እንዴት ታየዋለህ ብታነሳለት ጥሩነበር ጋዜጠኛው ጦርነት ሰለቸን😢😢😢

  • @selamawitAbrham-ks8vc
    @selamawitAbrham-ks8vc 9 місяців тому

    Egzabehar kanta gar yehone

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 9 місяців тому

    ያሬዶ ግን እንዴት ነው ያንተ ነገር

  • @legese103
    @legese103 9 місяців тому +1

    ተሀድሶ የሚያሰፈልግህ አንተ ነህ።
    ሀገር አያረጅም አሰተሳሰብ እንጅ

  • @selamawitAbrham-ks8vc
    @selamawitAbrham-ks8vc 9 місяців тому

    Batame amasagenalow teyakayan malasekelegh

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 9 місяців тому

    Hhhhh be And resa negeri yalew gudayi lenawera 😮😮😮

  • @AbseratMaye-bv5zd
    @AbseratMaye-bv5zd 9 місяців тому

    Bla bla😢

  • @PdaiPulse
    @PdaiPulse 9 місяців тому

    እንደ አብይ አህመድ ነዉ የክርስቶስ ተቃዋሚ:: ሰይጣን ስጋ ለባሽ ሆኖ ልጅ ሆኖ በዝሙት ይወለዳል:: እግር እያጠበ ሰላም እየሰበከ ይመጣል:: ዘመን ሊቀይር ሊያድስ ተሀድሶ ሆና ይከሰታል::

    • @zulfana1457
      @zulfana1457 9 місяців тому +1

      አንተ/ ቺ፣ የ 666 መንፈሰ፣ የሚነዳችሁ፣ በዝሙት፣ ነፋሰ፣ በመግደል፣ በሰደብ፣ የተሞላቸሁ። ፈጣሪን፣ የካዳችሁ፣ ናችሁ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 9 місяців тому

      አብይ ሲባል ሰይጣናችሁ ይጮሀል ኮተታሞች